ነገረ ሃይማኖት በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና በመምህር እዮብ ይመኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @MelatWende-h1p
    @MelatWende-h1p 7 หลายเดือนก่อน +5

    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን። ፀጋዉን ያብዛላችሁ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን። ❤❤❤❤

  • @robelsyum8314
    @robelsyum8314 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንደናተ ያሉ ብቁ ኣስተማሪዎች ስለ ሰጠን እግዚኣብሆአር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @feker122
    @feker122 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 7 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ አባቶቼና መምህሮቼ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነቱ ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባክልን ❤🙏🤗❤️✝️እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን ✝️❤️

  • @tesfahunbelaygodolyasbelay2089
    @tesfahunbelaygodolyasbelay2089 7 หลายเดือนก่อน +11

    ደስ የሚል ጊዜ ነበረን🥰

    • @meazateshe407
      @meazateshe407 7 หลายเดือนก่อน +3

      መቼ ነበር የት ነበር 😢

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher tsegun yabzalachu memheran. Amen kale Hewitt yasemalen. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏

  • @ቤቲኢትዮጵያዊት
    @ቤቲኢትዮጵያዊት 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🥰🙏🤲

  • @WondimuBelay
    @WondimuBelay 6 หลายเดือนก่อน +1

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን። ፀጋዉን ያብዛላችሁ።

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
    እንዴት አይነት ትምህርት ነው ዉስጥ ዘልቆ የሚገባ ለተጠቀመበት።

  • @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ
    @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ብጣዕሚ ንፈትወኩም መማህራና ❤❤❤

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yenem Teyaqe nbr Tamalesolgale Egzhbher Yebarekachuuu❤❤❤❤

  • @gorefehemecha8649
    @gorefehemecha8649 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretteshome5988
    @meseretteshome5988 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቼ የእድሜ ዘመናችሁን ያብዛልን.

  • @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ
    @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለመምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን❤

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን

  • @RayaTigray
    @RayaTigray 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ብእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላኽ❤❤❤

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን መምህሮቻችን የሰማነውን ቃል በልቡናችን ያሳድርብን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ለወቀሳ ለመፈራረጃ አያድርግብን አሜን❤

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 7 หลายเดือนก่อน +2

    እምወዳቹ ኣባቶቼ📖💙

  • @ggg-gh6lw
    @ggg-gh6lw หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ረብኒ❤

  • @mahletdaniel5708
    @mahletdaniel5708 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @betelhemdegoull4503
    @betelhemdegoull4503 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ።

  • @kessephrem
    @kessephrem 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እውነት በጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የምስጋና ቃል ያሰማችሁ ወንድሞቼ ኑሩልን።ቃለሕይወት ያሰማችሁ።

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ጠቃሚና ሁሌም ሊዘጋጅ የሚገባው የህይወት ጣፋጭ ምግብ ነው🙏🙏🙏

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ድንቅ አገላለፅ ነው ለብዙዎቻችን ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማል ዉድ የተዋህዶ ልጆች በእድመ በጥና ይጠብቅልን❤❤

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እምዬ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ❤❤❤❤❤

  • @DagmAgegnehu
    @DagmAgegnehu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባሓቅ ቃለ ህይወት ያስመዐልና ክብራት ኣቦታትና🥰❤

  • @batimolla7171
    @batimolla7171 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው።❤❤❤❤

  • @lideyahaleu3345
    @lideyahaleu3345 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ !!

  • @selamyehunmoges7448
    @selamyehunmoges7448 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!! ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን ሌሎችንም ሚስጥራትን እንዱያቀርቡልን ወንድማችን።

  • @edenlij5965
    @edenlij5965 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስመዐለልና ❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን❤

  • @HiBast-me9tq
    @HiBast-me9tq 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስለነበረው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @azebmoges1991
    @azebmoges1991 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. ።

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አናንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @RahelMatewos-qk4wc
    @RahelMatewos-qk4wc 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል ጊዜ ነበረን🙏

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TsigeYemane-t8l
    @TsigeYemane-t8l 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yesmealna

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ዉድ መምህሮች እዛ ቁጭ ብላችሁ የምትማሩ መታደላችሁ 🥰

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 7 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክ ፀገጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 7 หลายเดือนก่อน +1

    Memhrochachen egzabher erejem edmi ketenagar yadlelne kalehiwot yasemalen ewnet yezche betekrstiyan ljoche yaderem amlake smu yetemesegen yhune ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራኖቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏♥️🙏🙏🙏

  • @Noorethiopia
    @Noorethiopia 7 หลายเดือนก่อน +1

    yemechersha tekami ena astemari video 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ermiassolomon6924
    @ermiassolomon6924 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @hananbekele959
    @hananbekele959 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hiwet Yasemalin Betamm Des Yemil Gize Neber🙏

  • @Gufu-v2q
    @Gufu-v2q 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤በእድሜ ይጠብቅልን እያዳመጥኩ ነዉ ገና።

  • @selamshow4352
    @selamshow4352 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱ እንቁ❤❤❤❤❤

  • @EmuAlemu-ne3ob
    @EmuAlemu-ne3ob 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ

  • @semzaw
    @semzaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mafimafi3604
    @mafimafi3604 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤

  • @DanielTesfaye-to4tu
    @DanielTesfaye-to4tu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰሜልን!!

  • @mogeshailu15
    @mogeshailu15 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @azebmoges1991
    @azebmoges1991 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @meazashilema-dd2gf
    @meazashilema-dd2gf 7 หลายเดือนก่อน +1

    kehulum yemibelitewu kal hiwot yasemalin

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣቹ መምሕሮቻችን 😍😍😍ላይክ ሼር❤❤

  • @eyerusalemgebrehaile
    @eyerusalemgebrehaile 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶችቻችን ❤❤❤

  • @JxjUfg
    @JxjUfg 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yesmealna

  • @EyerusDesale
    @EyerusDesale 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @muniyeshiferaw106
    @muniyeshiferaw106 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @surafaelaragaw7060
    @surafaelaragaw7060 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @yomselam
    @yomselam 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏