OMG 😱 THIS IS VERY SAD AND EMOTIONAL STORY BUT I FEEL HE IS HONEST PERSON እንኳን ለደረሰበት ለሚይዳምጠው ግራ የሚያጋባ ታሪክነው ::ሌላው ብዙዎቻችንበተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንዳልክን ትቃወማላችሁ ግን ባለታሪኮችን የሚጠይቃቸውነገሮች ሁሉ በእያንዳንዳችን ይኖራሉ ብሎ የሚያስበውን ጥያቄዎችን እንደሚጠይቅና ማወቅ ያለብንንእንዲያሳውቀን ማድረግ ያለበትን ነው የሚያደርገው ስራው መሆኑንመዘንጋት የለብንም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ጠያቂና የሁላችንም ድምፅነው
I think the guy intention is really good. He promised at church and he thought that he has to keep the promise. Egziabher yirdachu. Its the weirdest story ever. This is incredible. He is an amazing selfless man. Yemetwedat emebete selam tistihe
Hi man these is so Amazing story so man don't worry be happy just the kides not for you go to medical to know kids for who than up to you you stay with her or no no one gag only you thanks
ባለታሪኩ በጣም የሚገርም ሰው ነው፡፡ በእምነቱ ያለው ጥንካሬ የመጨረሻ ጥግ ነው፡፡ ከእሱ ህይወት ይልቅ ለሌላ ሰው ህይወት የኖረ እንቁ፡፡ ለማንኛውም መልሱን ከእግዚአብሄር ያገኛል ፈጣሪውን አጥብቆ ይጠይቅ ፡፡
Message gbto new kkkkkkkkkk
አድናቂህ ነኝ በአሁኑ ሰአት አባት ልጁን በሚክድበት ዘመን እንዲህ አይነት ሰዉ መኖሩ ጥሩ ነዉ ያባትህን ነብስ ይማር
ለመፍረድ ይከብዳል‼️ ሴቷም አይፈረድባትም እድሜዋ ሳይሄድ መውለድ አለባት ከእሱ መውለድ ካልቻለች አማራጭ ተጠቀመች💯 በእሱም አይፈረድም የጤና ጉዳይ ሆነበት ግን ታማኝና መልካም ሰው ነው ስንቶቹ ናቼው ነፃ ሲሆኑ ትተው እሚሄዱት ይህን ያህል አመት በተስፋና በታማኝነት ጠብቋል ለሁለታችሁም መልካም ነገር ይግጠማችሁ ለፍርድ ይከብዳል‼️
ኢቲዮ ላል ምን ማለት ነው እድሜዋ እያለፈ ነው በግዜዋ ተጠቀመች የምትይው እድሚዋ ማለፍን አውቃ ከሌላ ከወለደች ከወለደችለት ስው ጋር ነው መኖር ያለባት አብሯት ያለው ምስኪን ምን እዳ አለበት በኢኮኖሚ በሞራልም እየታሸ የሚኖረው በዛላይ ልጆቹ ነገ አባታቸው አደለክም ከፈለክ አስመርምር ብትለው ምን እደሚፈጠር አስቢው!
@@MelakuGetachew-y1y የራሡ ልጅ ነው ዋሽቷል ወይም ከሌላ ነው አብሮ እያደረ አላረኩም ይላልዴ ሼም
Awo
እንደኔ እንደኔ ግን የስማነውን ነው መቀበል ያለብን አይልክ አደለም ዋሽቶ ነው እጂ በሸሉ ይደክለኝ ነበር ካለች ያኔ ነው መፍረድ የሚቻለው 🤔
@@MelakuGetachew-y1y እባካችሁ የሰማነዉ የሱ ሳይድ ነዉ እሳም መቅረብ አለባት የዛኔ መፍረድ ይቻላል።የእፃና ከበሽታ ነፃ መሆና የጠየቀ የለም
ታምር ነው።
ምናልባት መሳሳምና መተሻሸት ካለ የወንድ ዘር ወደ ማሃፀኗ ገብቶ ሊሆን ይችላል።
እኮ
በትክክል
ትክክል
Awo endeza lihon ychlal
ትክክል
የመጀመሪያ ልጇን ከአባቱ ነው ያረገዝችው ስለዚህ እዛ ቤት ሁሉም እናቱም ሳይቀር መመርመር አለባቸው. አንተ ግን ለ አንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከሷ ራቅ የራስህን ኑሮ ኑር
ጋዜጠኛው በጣም ችኩል ነህ ፋታ እሳጣኽው።
ነርቭ ይበጥሳል። ይጠይቃል ለማዳመጥ ግን ጊዜ አይሰጥም።
የሰውዬው ነገር ያሳስባል ጤነኛነቱ አሳሳቤ ነው ፀበል ተጠመቅ
ክክክክክክክክ እዉነት ነው tenagn ayimeslegnim ho simet yelewum ende
Kkkkkkkkkkkkk betam
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ለመፈረድም ይከብዳል በእርግጥ ሰውዬው ብዙ ሰብአዊነት የበዛበት ስራ ሰርቷል እሷን ላለመጉዳት ብሎ መሰዋት ከፍላል ሴቷም ብትሆን የሴት ልጅ እድሜ ውስን ስለሆነ ጊዜዋ ሳያልፍ መወለድ ፈልጋ ይሆነናል ለመዉለድ ስታስብ ግን በግልፅ ብታማክረውና ቢነጋገሩበት አሪፍ ነበር አንተ ከኔጋ ግንኙነት ማድረግ ከፈራህ እኔ ደሞ መውለድ እፈልጋለው ስለዚህ የራስህ አማራጭ ውስድ ብትለው ጥሩ ነው ካመነበት ይቀጥላል ካላመነበት ይተወው ነበር ብቻ ውስብስብ ነገር
በጣም የሚገርም አይምሮያለው ሰው ጀግናነክ አንተ በእርግጠኝነት ሕይወትክን ጓድተክ ለሣነረካል ከፍጣሪ ታገኘዋለክ ወንድሜ
ቃል አጣውልህ እኔ ላንተ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ በዚህ ዘመን እኔ መንገድ ላይ እራሱ እየሄድኩኝ እያሰብኩህ ነበር ገራሚ ነህ ባጠቃላይ ሌላ ምን ልል እችላለሁ
በጣም ከባድ ታሪክ ነው እሱ እሚገርም ወንድ ነው ሆኖም እራሱን እራሱ እያሰቃየ እኮ ነው የኖረው የባል ካራክተር ሳይጫወት በስቃይ ውስጥ እሷን አቅርባችዋት በሷ በኩልም ያለውን እውነታ መስማት እንፈልጋለን
እባክህ አንተ ባትፈልግ እንኳን እሷስ? እባካችሁ እሷን አናግሯት
ትክክል
Betkkl
ሰው ፣ወጣት ፣ሆኖ፣ከበላ ፣ከጠጣ፣የህይወት፣ህግ እየጎለመሰ፣ ሲሄድ፣ እራሱ ፣ይመራዋል፣ጔደኛ እንዲይዝ፣ወይም፣ግዝያዊ፣መፍትሄ፣የሚሄነውሴተኛ፣አዳሪን፣ መልመድ፣ ፣
ሚስቴ፣ብሎ፣ አብረህ፣ እየተኛህ፣፩፫ አመት፣ አንድ፣ቤት፣አንድ፣አልጋላይ፣እያልክ፣ለምን፣እንደሆነ፣የ ደበከን፣ነገር፣አለ።
በሽታ፣እንዳለብህ፣ወይም፣እንዳለባት፣ካወክ፣መፍትሄው፣ምንድነው?
ትክክል
በእውነት በጣም የሚገርም ነው ነገር ግን እኔኛም እንዳልክ ሚዛናዊ ለመሆን ፍቃደኛ ከሆነች ባልተቤቱን አቅርብልን ።
ባለ ታሪኩ እውነተኛ ከሆነ ለእራሱ እድለኛ ነው እንደዚህ ያለ ሰብእና መላበስ በእውነት መታደል ነው እሷ ግን ጨካኝ ናት
ትክክክክል
በጣም ሲበዛ መልካም ሰዉ ነህ በእዉነት ወንድሜ። የ DNA ምርመራ ሳይታወቅ እንደዚህ አይነት ታሪክ መፈረጅ ግን በጣም ከባድ ነዉ።ከሌላ ሰዉ ወልዳም ከሆነ መልካም አባት ሆነህ በማሳደግህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ልጆቹንም አብዝቶ ይባርክልህ ወንድሜ መወለድ ቋንቋ ነዉ።
ትክክል ብለሻል እሳም መጠየቅ አለባት የሱ ብቻ ሰምተን መፍረድ አንችልም
@@marylamb8926 አዎ እህቴ እሷም ከእሱ ነዉ የወለድኩት እያለች ስለሆነ ሁለቱም የሚሉት ከተደመጠ በህዋላ DNA ምርመራ በቀላሉ ሊለየዉ ይችላል በማለት ነዉ።በዚህ ቻናል ግን የሰዎች ጉዳይ ሂደት ምን ላይ እንደደረሰ እስከመ ጨረሻዉ ለታዳሚ አያስደምጡም። Ethio info በዚህ በኩል ጎበዞች ናቸዉ እስከ መጨረሻዉ ድረስ ያስደምጣሉ።
መልካም ወንድም ነው እኔ ግምቴ ለሴክስ ምንም አይነት ፍላጎት የለውም ቢኖረው ኖሮ 13አመት ሙሉ በኮንደም እንኳን ለማድረግ ይሞክር ነበር እኔ ብዙ አላመንኩበትም
እውነት ከአእምሮ በላይ ነው እራስህን ፈትሽ አንተም ጥፋት አለብህ እንደ ባል ካልሆንክ ለምን አብረሃት ሆንክ ለመረዳት ከሆነ በሩቁ መረዳት ይቻላል ።
👍
Iko inem indeza asebku isuwa mnalbat lij tifaligalech mn yahil gize inde mitnor atawukim isuwam bihon wulataw kabdowat yihonal kesu gar yehonechew le mafrad yikabdal basuwa bakul yalewun masmat alebin
አዎ ግን ልጁታን ማጣት ከበደው ሌለው የሰው ንግግር ይፈራል ሰውዬው
ሥገርም🤔ገና ሣልሠማው ገረመኝ በየቤቱ ሥት ነገር አለ ምትዬ ባልደረብቹ❤በጣም ነዉ ምወዳችሑ❤️🇪🇷🇪🇹❤️
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለሰው መኖር የፅናት ጥግ አይዞህ እመብርሃን ጥያቄህን ትመልስልህ ፍርድ ለመስጠት ግን እሷም ትቅረብልን ፈቃደኛ ከሆነች
ከሷ መስማት አለብን ከ አንድ ወገን መስማት ለመፍረድ ከባድ ነው
መንፈስ በሽታ ሆኖ ይቀመጣል፤ በስግደት እና ገዳም በመሂድ ብታጣሩ ምናልባትም የለባት ይሆናል፤ መንፈሱ በሽታ ሊሆን ይችላል'፤ መንፈሱ ሲለቅ ነጻ ልትሆን ትችላለች መምህር ተስፋዬ፤ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያምን ምናምን አዳምጡ ይበልጥ ከዛ ውጪ ግን ሰውዬው የሚደንቅ ነው፤ ችሎ ሚኖረው ነገር፤ እሷ ብትታገስ እና ቢጸልዩ አምላክ ይረዳቸው ነበር ብዬ አስባለሁ
እዉነት ነው ወንድሜ
ገራሚ ታሪክ ነው እሱ እደተናገረው ከሆነ በጣም ነው ሚያሳዝነው። ግን ሚስቱን ብታቀርቧት በጣም አስፈላገ ነው ብዬ ማስበው።
እኔ የተረዳሁት ግን ይሄን ታሪክ ልጅቷ ሰውየውን እንደ አስተዳዳሪ ትፈልገዋለች ለስሜቷ ግን ሌላ ይዛ ነበር ማለት ነው።በዚህ ሁሉ መሀል ግን በበሽታው በማን አለብኝነት የበከለችውን ሰው አስቡት ያሳዝናል የዚህች አለም ተገለባቢጦሽ ደግ ሰው እና ክፉ ሰዎች ጎን ለጎን ናቸው።የሰውየው ደግነት ግን ከምር ከምለው በላይ ደግ ሰው ነህ።አያችሁ ሱሰኛ ወይም ድሃ ሰዎች ልባቸው አዛኝ የዋህ ናቸው እግዚአብሔር መልካሙን ይስጥህ የኔ ወንድም።አንተ ስሜቱም ወንድነቱም እያለህ ነገር ግን ፃድቅ ቅዱስ ሰው ነህ ስሜትህን የገዛህ ጀግና!!!
ደፋር ሴት ስንት አለ በቤቱ ሲበዛ ጋጥ ወጥ ነች ባለጌ እርግጠኛ ነኝ ሌላሰው በሽታም እያስተላለፈች ነው እኛ የሱን መጎዳት ብቻ አንይ ከውጭም ሰው በH I V እየበከለች ነው አንድ ልትባል ይገባል
ኮሜንት ለምን አታነቡም ዩቲውብ ላይ ጭናችሁ ተመልካች ሚለውን ለምን አትሰሙም???? እንዳልክ ችግር አለበት ባለታሪኮቹን ለምን እንዲናገሩ አይፈቅድላቸው እመሀል እየገባ እኛንም እረበሸን እባካችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ቆይ ለምን አብሮ መኖር አስፈለገ? ምንም ነገር ካላደረጉ ሁለቱም ከሚመስላቸው ጋር መኖር ነው እንጂ የምን በማይረባ ነገር ዉስጥ መታገል ነው?
በትክክል
Koy yhe sewye irgt tru sew new bahunu gize abat ljun bemidefrbet gize gn gizew degmo betam rezeme iswam idmiewan lemetekem weledech gn bemenegager mehon neberebet sewyew betam yasazmal
@@gebrilyfelt7899 ጥሩነት በዚህ መልኩ አይደለም እሷም እኮ HIV ያዛት እንጂ ስሜት አላት. እሱ ፈርቶ ካላደረገ ለምን የሷን ስሜትስ ይጎዳል? በቃ ከሚመስላት ጋር የምትፈልገውን እያደረገች መኖር ትችላልች. የሷን ደስታ የሚፈልግ ከሆነ የሚችለዉን እረድቶ መተው ነው ያለበት እሱስ ይሄን ያክለ አመት ታምኖ ነው የሚኖረው? የማይመስል ነገር ነው፡ ከማይገፉት ነገር ጋር መጋፋት ልክ አይደለም ህይወትን እንደ አመጣጡ ተቀብሎ ቀለል አድርጎ መኖር ነው
Gosh tebareki
ሙሉ ባለጤና ሰው እንዲህ አይነት ኑሮ አይኖርም!!!😭😭😭
እኮ😂
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። እጁግ መልካምና የዋህ ሰው ነህ። ፈጣሪ ልባቸው ለተሰበረ ሰዎች በጣም ቅርብ ነው፡ ስለዚህ በርታ የተሻለ ህይወት ይኖርሀል። ነገር ግን ይህን ኘሮግራም ያዘጋጃችሁ ሰዎች ልጁቱዋን አቅርቡልን ለመፍረድ ከእሱዋም አንደበት መስማት ይኖርብናል።
ይህ ነገር ግን ከአባትህ ሊሁን ይችላል ግን ደግሞ አሁን አባትህ በህይወት የሉም አሁን ከየት መጣ ግራ የገባ ነው እንደዛ ያልኩበት ምክንያት ከእኔ አይደለም ስትላቸው አብረህ እንድትኑር አደረጉህ ለምን ?እውነቱን እግዚአብሔር ነው የሜያውቀው
ስውየውን ቼክ አድርጉት ክንፍ ሳይኖረው አይቀርም መለአክ ካልሆነ የስው ልጅ ይህን አያረግም
ሚዜናዊ ለማድረገ. እባክ ባልቤቱን በታቅርባት የእሳንም ብንሰም ጥሩ
ምን አይነት ጉድ ነው እራስህን መስዋት አድርጎ መኖር ይገርማል በዚህ ዘመን ግን ያው ሴት ልጅ መውለድ ትፈልጋለች ልጆቹን ግን ከቫይረሱ ነጻ በሚሆኑበት ከሆነ መልካም ነው በዚህ ዘመን ጉዲፈቻም ያሳድጋል ግን እውነቱን ለማወቅ ሞክር
ዊይይይይይይይይ የኔ ጌታ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ የአባትህንም ነፍስ ይማረው አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
በክት ወንድ
13 አመት ታቅፋ ከሌላ ባትሄድነው እሚገርመኝ
ተፈጥሮ ራሱ ያስገድዳታል ሃጢአትም አደለም
አንተ ወደሌላ ያልሄድክ ስንፈተ ወሲብ ስላለብህነው
የሷን አልሰማንም የራስክን ቅድስና ተበጥርቀህ ወጣህ ወንድነኝ በወንድ ፈርጃለሁ ደግ አደረገች
እቃ የለዉም ማለትክነዉ😂😂🙆
OMG 😱 THIS IS VERY SAD AND EMOTIONAL STORY BUT I FEEL HE IS HONEST PERSON እንኳን ለደረሰበት ለሚይዳምጠው ግራ የሚያጋባ ታሪክነው ::ሌላው ብዙዎቻችንበተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንዳልክን ትቃወማላችሁ ግን ባለታሪኮችን የሚጠይቃቸውነገሮች ሁሉ በእያንዳንዳችን ይኖራሉ ብሎ የሚያስበውን ጥያቄዎችን እንደሚጠይቅና ማወቅ ያለብንንእንዲያሳውቀን ማድረግ ያለበትን ነው የሚያደርገው ስራው መሆኑንመዘንጋት የለብንም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ጠያቂና የሁላችንም ድምፅነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንደዚህም አይነት ሰው አለ ለካ የእውነት ከባድ ነው
ጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኔ በሱ አልፈርድም ለመለያየት ይሉንታ ይዞት ነው እሷ ካንዴም 2 ቴ ከመውለዳ በፌት ለሱ ማሰብ ነበረባት እሷ ከልጆቿ አባት መጠል ነበረባ እሱ ሌላሕት እንዴጀምር ማረግ ነበረባት
ትክክል እሱ ለሳ እየኖረ እሷ እሱላይ ቁጭ ብላ ይህንን ግፍ መስራት አልነበረባትም
@@abslotige8107 በሳ ሳይድ ሳትሰሙ አትፍረዱ የሱ ሳይድ ብቻ ነዉ የሰማነዉ።አትፍረድ ይፈረድብአል
ይኼ እኮ አደባባይ መውጣት አልነበረበትም ሰውዬው ችግር ሊኖርበት ይችላል እንጂ ኤች አይቪ ቢኖርም በጥንቃቄ ማድረግ ይቻላል ካልሆነ መለያየት እንጂ መውለዷ ትክክልነው እሱ ደግሞ ከኤች አይቪ የባሰ ችግር አለበት ስለዚህ ማውራት የለበትም
@Yodit Woldegabrel ደግሞም ስንቶቹን አስይዛ ይሆን እግዚኣብሔር የወቀው
ተናግሮ መፍትሄ ብያገኝ ምሻል አይመስልሽም እሱ ይንከባከባል ሌላው ይዝናናባታል ያባልጋታል ይህማ እርዳያ ያስፈልገዋል
እንዴ ዶሮ ናት የሜገርም ነዉ
yamenikat dingili maryam mechereshahin tasamirewi
ግን ይቅርታ እና እንደት ነው 13 አመት ሙሉ ባሌ ተብሎ አብርን እየኖርን ግንኙነት የማይደረገው እንደት ይቻላል አንድ ቀንም ይከብዳል እንኳን ይሄን ሁሉ ጊዜ 🙄🙄
ለካስ እንደዚህም አይነት ጀግና ሰው አለ እኔ እውነተኛ ወንድ የለም እል ነበር
እንደዚህ አይነት ሰዎች እግዚአብሔር እንጂ ሰዉ አያዉቃቸዉም ከሌላም ወልዳ ከሆነ የተባረኩ ፍሬዎች ያድርግለት።
ሚስትየዋ ግን አረመኔ ናት 😥ከሌላም ሄዳ የሰው ሕይወት አበላሸች 😭በርግጥ የሷን እውነት አናውቅም ታሪኩ እውነት ከሆነ ግን በጣም ያሳዝናል ምክንያቱም ከማርገዝዋ ውሸቷ 😕😼🤮እንዴት ድብቅ ብትሆን ነው?
ለማንኛውም እሷም ትቅረብ ካልፈለገች በህግ ማስገደድ ይቻላል DNA አስመርምረህ አባትየው መታወቅ አለበት ባይ ነኝ ምክንያቱም ልጆች አድገው ጣጣቸውን ከጨረሱ በኃላ ለፍተህ ደክመህ ካሳደግህ በኃላ ልጆቼ ብሎ ይመጣል 😭ሆሆሆሆሆሆ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን???? አምላክ ይማረን እግዚኦ 🙏🏿
Entewuwu lefetarie eswam eko balsa adelem..bale ena mist adelum...eyeteredadu newu enni
ወይኔ ጠያቂዉ ሲያበሳጭ ምድነው ሚያቅለበልበው አላሶራ አለው
ይገርማል ሴትዬዋግን ጤነኛነች በጣም እራስ ወዳጅ ነች
እንዳልክ ግን ሁል ጊዜ ስትጠየቃቸው የምትፈጥነው ነገር እረባክ ተው ባለታሪኮቹም ያውሩበት 😳
inem yegazetegnaw ftnet yrebschal ibakh atften inesu yawrubet
እኔ ግን ምኑንም ለማመን ተቸገርኩኝ ብዙም አልተዋጠልኝም እሱ ሙሉ እንዳልሆነ ነው የሚታየኝ
በእዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰዉ መኖሩ በጣም አሰገራሚ ነው ጊዜ በየትኛውም ብር አይተካም
መደቆስ ይገባሀል ለምን አትተዋትም ምን ቂል ነህ የሰዉ ልጅ እያሳደክ ራስክን ሰበርክ መቀጠል የለብህም ከሳይንስ ዉጭጨሳትሆን ከተፈጥሮ ዉጭ ነህ ሰዉየ ቀጥ ብለህ አስብ ሂወትህ በራስህ ጊዜ መተዉ ስትችል አጣብቂኝ ዉስጥ እየገባህ ነዉ የኔ በግ
ኮመንት ለመስጠት ተቸግሬለሁ እሷን አቅርባችሁ ከዛ በሗላ መኮመት ነው የምፈልገው
እደዚህም አይነት ወንድ መኖሩን አላቅም ነበር ፈጣሪ 💔 የተሰበረዉን ልብህን ይጠግንልህ በሷበኩልም መስማት እንፈልጋለን ለምን በደለችዉ ምን አደረጋት እስኪ የሷን ሀሳብ አካፍሉን
I think the guy intention is really good. He promised at church and he thought that he has to keep the promise. Egziabher yirdachu. Its the weirdest story ever. This is incredible. He is an amazing selfless man. Yemetwedat emebete selam tistihe
ሚገርም ወንድ ነው የዘመኑ ምርጥ ሰው ብየዋለሁ
እኔ በሳ ሳይድ ያለዉ ሳልሰማ ምርጥ ሰዉ ልለዉ አልችልም እሳ ስትቀርብ ደግሞ ሌላ ታሪክ እንሰማ ይሆናል DNA ማድረግ አለባቸዉ
@@marylamb8926
እኔም እንዳንቺ ነው አሳቤ
@@marylamb8926 ኤች አይቪ አለባት እያለ በዚ በሽታ ባትጠቃ እሺ ሴትየዋ ሌላ ወንድ አላት
በሕልሙ ሴክስ ያረጋታል ማለት ነው ግን ደግሞ በጣም መልካም ሰው ነው እውነት ከሆነ ከሌላ ሰው የወለደችው ጨካኝ ሴት ነች አንተ ግንድንግል ማርያም ትርዳህ ከዚህ በሐላ ከዚህ ሕይወት አውጡትና የራሱን ሕይወት አስጀምሩት ባለጌ ሴት ነች በጣም ጨዋ ሰው ነው ከዚህ ህይወት ከዐጣ በሐላ ድጋሚ ይመርመር ህፃናቶቹም ባባታቸው ስም ይጠሩ ምርመራም ያርጉ እባካቹህ ከዚህ ህወት አውጡት በእግዚአብሔር እርዱት
ድኤንኤን ተመርምሮ እሧም እሱም ቀርበዉ ኡነቱ ቢታወቅ በጣም ዴሥ ይላል እባካችሑ ድኤንኤኑን ይመርመሩ ፕሊስ🙏🙏🙏
ከሧ በኩል አቅርቡልን እድናምን የሌለ አታዉሩ ሲጀመር በምን አይነት ትግስት አለፈዉ ይሄን ሁሉ
ወንድ ሜን እግዚአብሔር ያበርታህ!
ሰላም እንዳልክ (13) በጣም ብዙ ነዉ። ያሳዝኛል በአንድ በኩል እሱ ተሳስተዋል ግን በሳ በኩል እግዛብሄር መልስ ይሰጣታል እሱ ነገ የተሻለ ያገባል መገፋት ጥሩ ነዉ እግዛብሄር ባለንበት ሁላችን ይጠብቀን ኢትዩጵያ ለዘላለ ትኑር
እኔ ግን ከሁሉ ያሳቀኝ የጋዜጠኛው መገረምና ደጋግሞ እየጠየቀ አድማጮቻችን እየሰማችሁልኝ ነው አይደል ማለቱ ሆዴን አቆሰለው ሀሀሀሀሀሀሀ😂🤣😀
አቤቱ ጌታይ ይቅር በለን ስንት አይነት ጉድነው በየቤቱ ግን ይቅርታ እና ባለታሪኳንም ብታቅርቧት እውነታውን ለማወቅ እርግጥ አዋቂው እግዛብሄርነው ምናልባት መንፍስ ሊሆን ስለሚችል ፀልይ ፣ስገድ ፣ ሱባይ ያዝ ፣እንደውም ቤታችሁ ውስጥ የፃለት ቤት አዘጋርዡ እና የዛኔ መንፍስ ከሆንም ብቻ የተምታታነው ግን አተ በሽታላይ ናት ምናምን ብለህም ይሆናል እንዴትነው ነገሩ ግራ ግባን እካ
እሷን አቅርቡልን እና የሁለቱንም ስምተን እንፍረድ
በትክክል
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እንዴት ሊሆን ይችላል ሴቷ ትልቅ ጥፋት ነዉ ያለባት ልጁ የእርሱ ካልሆነ ለምን ትክክለኛ የልጆቹ አባት ማንንት አትናገርም አይከብድም የፈለገችበት ሄዳ ስሜቷን አስደስታ እርሱን ለዚህ ችግር ማጋለጥ ለኔ ትልቁ ጥፋት ያለው ሴቷ ጋር ነዉ ምክንያቱም እውነቱ ያለ እሷ ጋር ብቻ ስለሆነ
ልጆቹም የእሱ ሊሆኑ ይችላሉ
@@selammesganaw3899 ታሪኩ ላይ እንደ ሰማነው ምንም አይነት ፆታዊ ግንኙነት እንደሌላቸው ነዉ እኮ ውዴ
እኔ ያልገባኝ ነገር እሱ 13 አመት ግንኙነት አላደረግንም እያለ ነዉ በመነካካት የዘር ፈሳሹ ምክንያት ተረግዞ ቢሆንስ ይሄ ጥያቄ አልቀረበለትም እፃና ከባይረሱ ነፃ መሆና አልተጠየቀም እሱም ግንኙነት ሳናደርግ እንዴት ይረገዛል ብሎ ነዉ ብሮግራሙ ያለቀዉ ልጅታ ትጠየቅ DNA መደረግ አለበት ልጅም የስነ ልቦና ምክር ያስፈልገዋል።እናተም መጨራሻሁን አሳዉቁን።ብዙን ጊዜ መጨረሻዉን አታሳዉቁም አስተካክሉ
አንተ ሰው በጣም የዋህ ነህ 13 ዓመት ሙሉ በህይወትህ ላይ እየቀለድክ ነበር አርፍዶም ቢሆን ገብቶሃል እሷን እርዳታለው ብለ እራስህን በጣም ጎድተሃል የሆነ ክፉ ነገር አርጋብህ እንጂ በጤናህ አይደለም ስሜትህን ፍላጎትህን እረ ሀሳብህን ሁሉ ደፍና እሷ ዘሯን እየተካች ያለችው አሁን ንቃ ተለይተ የራስህን ኑሮ ኑር
እሱስ ያለበትን ችግር ማን ያዉቃል?? ሰዉ የሚሆነዉን እራሱ ባለቤቱ እና ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ።
@@b.t7056 እህቴ ትክክል ብለሻል
DNA ምርመራ ይደረግ እና የሱ ካልሆነ መለየት አለበት ልጅታ በጣም ደፋር ናት ለስሜታ ያደረች ናት መልካም በማድረጉ መቀጣት የለበትም እላለሁ
አባታቸዉ ማን እንደሆነ እስከመጨረሻዉ የማትናገር ከሆነ ልጆቹን የራሱ አድርጎ ማሳደግ ይችላል የተባረኩ ፍሬዎች ያድርግለት።በጣም ሲበዛ መልካም ሰዉ ነዉ።
I my God Ante mn aynet gameterna nehe eski esu ynagerbet Betam serat ygolhal
ለምን ዘረመላቸው አይመረመርም?
ግንኙነት ስለ ተደረገ ብቻ አይደለም ሚረገዘው።
የዚ ሰው መጨረሻ አሳውቁን
መልካምነትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ እራስህን ጎዳህ ወንድሜ ምክንያቱም እሷ በምንም መንገድ ብወልድ ይቀበለኛል እና ንብረቱን እወርሳለው ነው ሀሳቧ ስለዚ ዲኤንኤ ተመርመሩ።
ከሳይንስ ብቻ ሳይሆን ከተፈጥሮ ውጭ ነው።
እናዴ የቫይረሱ ተሸካሚ መሆኗን እያወቀ እንዴት ይተኛ አብሯት! በጣም መልካም ሰው ነዉ ካገዛት ከረዳት በቂ ነው 🙏ነጭ ብቻ ይመስለናል ጥሩ ልብ ያለው ዋዉ ምርጥ ሰው ነኸ
አንተም የራስህ ልጅ ዉለድ እመ ብርሃን ፍሬ ይስጥህ 🙏🙏
እህቴ የኔ የቤተሰቤ ታሪክ ነው ባጋጣሚ እህቴ እንደዚሁ ልጅ መልካም ሰው ነው በጣም የምንወደው በቃ እንደወንድም የምናየው ተጋብተው ከእህቴ ጋር እየኖሩ እያለ በአጋጣሚ ታሞ ሆስፒታል ሄዶ ቫይረሱ እንዳለበት ተነገራት ከዛም በቃ በጣም ቤተስብ ተረበሸ ከዛ ግን አባቴ እና እናቴ እህቴን አትተይው ብለው ገዘቷት እግዚአብሔር ይፈሩ ነበር እሷም አብራ መኖር ጀመረች ልጅም አልወለም ይሀው 17 አመታቸው እኔ ምንም ብዬ አላውቅም ድንግል ማርያም ብቻ አንድ ቀን መልስ አላት ብለን እየኖርን ነው
በነግራችን ላይ እሷ ነፃ ናት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ደሞ ይሄ ይገርመናል ግን እንደሰው የመውለጃ ግዜዋም አልፍል ያው ዘመኗን የኖረችው ከሱ ጋር ነው
ሁሌ ለጋዜጠኛው አትለፍልፍ ይባላል በኮሜት አይሠማም
አዳደየ ሁሉንም ነገር ዝም ማለት ጥሩ አይደለም ትዳር ላይ እደት ይህን ሁሉ አመት ዝም ይላን ??? ደግሞስ ኤች አይቢ በሽታ ከኮረና አይሻልንም???በስርአት መድሃኒቱን ከወሰድህ ምንም አትሆንም
የማናደርገውን ባንናገር ያለ ጥፋትሽ እንዴት ነው የማይሆን በሽታ እንዲይዝሽ ትፈልጊያለሽ? ምን በወጣው ቢይዝም ይኖራል ማለት እኮ ብቻ ይሄ በጣም ከባድ ነው አንፍረድ
@@asegedechanbesso1399 እሽ በሽታውንስ ፈራ ታዳ ስትወልድ አይጠይቅም እደ ???በዚያ ላይ እሚኖረው ለሶ ብሎ ይህንንስ አያስረዳትም እደ ???ሁሉንም ዝም ማለትማጥሩ አይደለም።
ውይ ጋዜጠኛው ግን በጣም ያወራል 😱😱
Betam annoying!
😂
He is very professional
ዝም ብሎ መለፍለፍ ባለታሪኩን እዴት እናዳምጠው
አር ፍጥነቱሥ ከኔየባሠ
Hi man these is so Amazing story so man don't worry be happy just the kides not for you go to medical to know kids for who than up to you you stay with her or no no one gag only you thanks
እኔ የሄን ታሪክ ስሰማ ምንም አልገረመኝም። ምክንያቱም በዚህ እሱ የሚለው ታሪክ ብዙ አውቃለሁ አብረውም የሚኖሩም የማይኖሩም ግን የዚህ ልጅ ታሪክ ይለያል እንዴት ካለምንም ምክንያት እንዴት ይኖራል ።ሰው ስሜት አለው ቢያንስ እሱ በቂ የምክር አገልግሎት አግኝቶ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እያደረጉ መኖር ይችሉ ነበር ደግሞም እየኖሩ ነው ብቻ ከባድ ስሜት ነው ያለፈው አልፎል ቀጣይ ሕይወትህን መስመር ማስያዙ ሳይሻል አይቀርም።
እግዚአብሔር አላማ አለው በናንተ ቤት ላይ ስለዚህ በፅናት በመታገስ እሱኑ ጠይቁት መልካም ያደርግላችኋል
ወይይ ጉድ እንዳልክዬ ደግም ምን አይነት ታሪክ አሰማህኝ ? እማይታመንነገር ነዉ።
ወይኔ በጣም ያሳዝናል ባለታሪኩ ግን በጣም ጠንክራ ነው ወንዶች ከዚ ሰው ብዙ ተማሩ እንኳን እንዲ ያለው ገጥሞዋቸው እንዲሁም ወላዋይ ናቸው ባለ ታሪካችን የምታመልከው አምላክ የውስጥህን ፍላጎት ይሙላልህ እመቤቴ እውነቱን ትግለጸልህ
አኔ ሰውየውን ብዙ አላደነኩትም ምክንያቱም መረደዳት ሌላ አራስን መጉዲት ሌላ የራሱም ጤንነነት ያሳስባል
ውይ ውይ ብዙ ግዜ ተነገረህ አትስማም እባክህ ባለታሪኩ ያውራ ማንን እንስማ መስማት ያስጠላል አንተ በመካከል እየገባህ እንዴት እንስማ
መዙዝ የነፈዘ ወንድ ነው ምንም አላደንቀውም እንደኛ ልጅትዋጥፋት የለባትም መፍዙዙ እሱ ነው።
ይገርማል ምን ማለት ይቻላል
በጣምነው የሚገርመው በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰው መኖሩ
ምንም አስተያየት ለመስጠት ከበደኛ በእውነት በጣም የሚገርም ታረኪ ነውና እባከህ እንዳልክ ለጀትዋ ትቅርብለን እውነታው ከሁለቱም መስማት ይሻላል እንዴት አንድ ስው ለ13 አመት እንዲህ አይነት ነገር አለ በጉጉት እጠብቅሀለው እንዳልክ ???????
በጣም ያሚገርም ታርክ ነው እግዛብሔር ይርዳህ
ስንት ደፋር ሴት አለች እባካቹ ጉድ ነው ልቦና ይስጣት
እንዳልክን የምትናገሩ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ እሱኮ ስራዉ ነዉ ስራዉ ደግሞ መጠየቅ በደንብ ማስረዳት መረዳትም አለበት እንዴ መጀመሪያ ጋዜጠኝነት ምንድነዉ በሉ እንጂ እንዴ🙄🙄
አጃበ በአተመ እገረመአል
edaze aenat nach warakat saw aetachu tawekalachu ena batam naw egrmal
Yes
@@tiggerlovers6281 አይነበብም አይይ ምናለ በአማርኛ ብትፅፍ ቢቀርብክ😂😂😂😂😂
ማዳመጥ የጋዜጠኝነት ስነስርዐት ነው።
እንዲህ አይነት ወን ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ታማኝነቱ ለከት የለውም ወንድሜ እሳ ነች ቁጭ ብላ የምትስቅብህ እንጂ ማንም አይስቅብህም 13አመት ሙሉ ያልነካሀት ሴት የሌላን ሰው ልጅ አሳቅፋሀለች ይልቁንስ ጊዜህን በከንቱ አታባክን ቤት ተከራይተህ የራስህን ኑሮ ኑር አንተ በጣም ጨዋና ጥሩ ሰዉ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ስለዚህ ተነስተዉ ውጣና የራስህን ኑሮ ኑሮ ገዜ ይሮጣል ተቀምጦ አይጠብቅህም እሳ በሽተኛም ብተገሆን ከሌላ ፍር አይታለች አንተም አግብተህ ፍሬህን ኦይ ሞኝነት ያስጠቃል እንጂ አያሳድግም ስለዚህ ለሰው ሳይሆን ለራስህ መኖርን እወቅበት ወንድሜ የተሻለውን እንደ ልብህ ፈጣሪ አስቦ ይስጥህ እላለሁ
God help as
ሀሳባቸውን እንድጨርሱ አድርግ ሁሌም ታቋርጣቸዋለህ ብዙውን እምታወራው አንተ ነህ
መጀመሪያ እደዚ አይነት ፕሮግራም ስታቀርቡ አየር ላይ ከማዋላችሁ በፊት መጀመሪያ እሷን መጠየቅ አለባችሁ ምን እደምትል ነገ እሷ ደሞ ሌላ ነገር ብትል የማንን እውነት ልትሉ ነው? 2 ነገር ይመስለኛል 1/ በማይታመን ነገር ውስጥ እንዲኖር የሚያደርገው የሆነ ከባድ ሚስጥር አላቸው እንጂ እሷ ራሱ ትታው ትሄድ ነበር HIV ስላለባት ብቻ አብራው ልትኖር አትችልም 2/ sex ማድረጉን ላያውቅ ይችላል ያ የለፈለፈው መንፈስ በሱ ስም ስራውን እየሰራ ሊሆን ይችላል ። 1ምክር አለኝ ከዚ ሂወት HIV 10እጥፍ
ይህንን በፍፁም ማመን አልችልም። ይህ ሰው የሆነ ነገር እየደበቀ ነው።13 ዓመታት ያለ ግንኙነት በእሱ ላይ የሆነ ችግር እንዳለ አስባለሁ.ምንም አይነት ስሜት የለም።ምስጢሩ እስዋ ጋ ነው
በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ወንድ አለ ለማንኛውም ሚስት ከፈለገ አለው በሉልኝ😂
kkkkkkkkk
ግን twnegna
ክክክ ከደዉ አይሰቁ
ክክክ ከደዉ አይሰቁ
ለማመን ይከብዳል ምን አይነት ታሪክ ነው
እኔ እንደሚመስለኝ ይህ ሰው በመተሻሸት እና በመሳሳም ብቻ ይረካል በዛ ቅፅበት ሚስቱ እርግዛ ይሆናል 😊
Its amazing
እርግጠኛ ሁን እስቲ ወይ በህልምህ ወይ ሰክርህ ካልሆነ በቀር እንዴት ሊሆን ይችላል?? ከሌላ ስው ከሆነ አንተ ዝምታህ እሷ ድፍርቷ የጤንነት ነው አልልም ተመርመሩ።
ከሰማሁት ታሪክ ተነስቼ ባለታሪኩን ሳላደንቅ አላልፍም ግን በግልጽ ያለመነጋገራቸው ነገር ነው ይህን ያመጣው
በጣም ከባድ ነው ምን ይባላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው
ሴትዮዋ ለምን አትቀርብምና አትጠየቅም የውሸት አለም መኖሯ ለምን እሷን አለማቅረባቸው ምን ይባላል?
ባልሳሳት በናንተ ፕሮግራም የሆነች አርቴስት አቅርባቹ አስታውሳለው ግንኙነት ሳያደርጉ በንኪኪ ብቻ የወለደች ልጅ አስታውሳለው የፍቅር ኛው ነው አሁንም ምን አልባት እንደዚህ ተፈጥሮ ይሆናል
Yes
በትክክል
በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ግን እንደዚህ አይነት ሰው አለ ግን? ይገርማል እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትህን ያስተካክልል ግን ጥፋት የሰራኸው ካልሆነችህ በግዜው መለየት ነበረብህ
ወንድሜ መልካምነትህ፣ጥሩነትህ አዛኝነትህ አፍቃሪነትህ እና ፅናትህን ሳለደንቅ አላልፍም ግን ልጅቷ ይሄን የምታየው የሆነ በጎ አድራጊ ሰው(ታላቅ ወንድሟ) አብሯት የሚኖር እንጂ ፍቅረኛዋ አንደሆክ ልታስብ አትችልም(women psycology),,,how their brain works....so ከሌላ ሰው ግንኙነት ሊኖራት ግድ ነው,,,,ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ወዳጄ!
👌👌 አሁን ገና ይህንን የዛሬውን ፕሮግራም የሚመጥን ኮመንት አገኝሁ። እኔም እንደዛው ነው የሚሰማኝ እርህራሄ እንጂ ፍቅር አልነበረም መጀመሪያም። ከዛ HIV ሲጨመር ሀዘኔታው ላይ ፍርሀት ጨመረበት ያ ደግሞ የበለጠ እራሱን በእሷ ስር ጥሎ እንዲኞር አሰገድዶታል። የብዙዋቹን ኮመት እያነበበኩ ነበር እንዲትSex ሳታደርጉ የሚል ንትርክ ላይ ያተኮሩ ናቸው ። ይህ ሰው የ ሀዘኔታው ብዛት የወንድነት ስሜቱን ተቆጣጥሮ ይህን ያህል ዘመን አብሮት አኑሮታል። እንደሚመስለኝ በሱ አእምሮ እግዚአብሔር በህይወቱ መለወጥ ያደረገለትን ውለታ እሷን መከባከብ መልሶ መክፈልም ነው ብሎ እራሱን አሳምኞታል።
ሰውየው መልካምነቱ እዳለ ሁኖ የወሲብችግር እዳለበት ያመለክታል ኤአይቪ መያዛን ሳያውቅበፊት ያደርግነበር ይህችግር ባይኖርበት ምክናቱም ወዶች እኳን ሶስት አራት ወርተቀምጠው ፔሬድላይስኖንኳን ባሎች እደት እደሚያስቸግሩ ሆ ደሞ ልክበሽታውእዳለባትሲያውቅ ይለያዩነበር አብሮትየኖረው የወሲብ ችግርስላለበት እሳም በሽታውስላለባት አብራት እድኖርብቻ ነውየፈለገችው ምክናቱም ወጭዋን እየሸፈናትነው ምቸገራት ወሲብባይፈፅም
የዛሬው ለይት ያለነው ሰውዬ እራሱ በጣም እክምና ያስፈልጋዋል ለሰውብሎ እራሱን እየገደለ ነው አነተ ስትኖር ነው ሁሉም ነገር የሚኖራው ልጅ ስትኖር ፍቅር የምትሰጣት ቢያንስ አባቱ በእይወቱ እያሉ ሲያርሷት እንዲጥፕይቃት ማድራግ ነበር አሁንም እሷምና አነተ ይቀርቡናል ሚስጥር ይጠብቃሉ የምትለው ወንድም ጎደኛ ይዘክ ቤት ገብና ይጠይቃት ቀለል ነገር ልጆች በሌሉበት ግዜ
ታሪኩ በጣም ከባድ ነው እሱ በጣም ይወዳታል ይፈራታል እንዳልክ ከተቻለ ሚስትየውን አቅርበህ በሚድያ እውነቱን ጠይቃት ከ2 ወገን ካልሰማን ለመፍረድ
ይከብዳል የመጨረሻ መፍትሔ ዲኤንኤ DNA ማሰራት ነው
አሁንም ቢሆን ወይ ቆይተዉ DNA ማሰራታቸዉ አይቀርም
😂😂😂😂ውይ ውልብ ጠያቂው ተጨንቆ ሞተ እኮ ተሣሥመን እናውቃለን ጥህያቂ ተሣሣምን? መላሽ አዎ ።ጠያቂ አሁን እየተጠጋህልኝ ነው ከዛሥ በሣቅ ገደልከኝ ክክክ🙈🙈🙈
አናረግም ይላል እዴ አብሮ እየተኝ አንሳሳምም አለ መግቢያ ላይ ከዛ ደሞ ጠበቅ አርጎ ሲጠይቀዉ እንሳሳማለን አለ እና አሳብበት መቸም በኮደም እኮ አምልጦቹህ ይሆናል እሶን አቅርብልን ምቴ
ጋዜጠኛው ግን ሲያስጠላ ምን ያስለፈልፈዋል? ምንአለበት ለባለጉዳዩ ቢተውለት አስጠልቶኝ አቋረጥኩት