Wow such a humble and courageous lady! As Eritrean I do know escaping and crossing:( what a painful journey. I lost my brother in Lampedusa in 2013. Sidet rgum.
waw waw waw you are realy an amazing ,I AM ADMIRED YOU,SPEECH LESS.i love you, strong woman ,GOD BLESS YOU Amennnnnnnnnnnn bravo,you are strong inteligent.PLEASE DONT SAY YOU ARE YEAR 4 ,IN MY OPINION YOU HAVE PHD , GOD bless you and bless your family Amennnnnnnnnnnnn
በእውነት በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ ያንን ሁሉ ስቃይ አልፈሽ እዚ ደርሰሽ ለሌላው በማሳብሽ በእውነት ትልቅ ክብር ይገባሻል ተባረኪ እናቴ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
የተዘነጋኝ!
ጋዜጠኛው ለእንግዳህ በቂ ግዜ ሰጥተህ ስላዳመጥካት፤ ያልተንዛዛ ግን ደግሞ አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎችን በመጠየቅህ አንተም ተባረክልን። ያንተን ዓይነቱንም ያብዛልን። አሜን።
ጀግና ከተማሩት በላይ ነሽ ጎበዝ በርቺ🙏🙏🙏
ጎበዝ ነሽ ሁላችን ኤሮፓ ስንገባ ያደረግነው ያለማወቅ አስታወሽን ሌላ በህክምና ያደረግሽው ገርሞናል በርቺ እህቴ እኛም ኤሪትራዊያ ፍቅር በምሆናችን ያስታወሽ ምስጋና ይገባሻል በርቺ
ቴዲ አፍሮሮሮ ንጉስስ 💚💛❤💪😍😍😍
Yes,!!!!👍🏽❤❤❤❤🥇🥇🥇🥇🏅🏅🏅🏅🏆🏆🏆
th-cam.com/video/-94WwywylhE/w-d-xo.html
የጋዜጠኛው ስረአቱ ሲመች ሀሳብ ይሰማል ማሻ አላህ
በጣም እናመሰግናለን ከህይትሽ ስላስተማርሽን ጠንካራ ሴት ነሽ 💪❤️
ጀግና እህታችን በርቺቀሪው ዘመንሽን ጌታ ይባርከው💋💋💋💋❤❤❤❤👌👌👍
ዋው አዳምጬ የምጨርሰው አልመሰለኝም ነበር ካርስቱ ግን አነጋገርሽ ስብእናሽ ጥንካሬሽ ተደምጦ አይሰለችም ፈጣሪ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ ሰላምና ጨና ይስጥሽ የወገን እርካታ ያርግሽ ተባረኪ እህቴ
Amazing story! You are sooo brave! I’m proud of you. Keep up the good work!! Be blessed!
WHAT AN AMAZING BRAVED WOMAN. SHE IS REALY A LOVELY WOMAN .SHE TRIES TO HELP OTHER VICTIMS, God bless you
th-cam.com/video/-94WwywylhE/w-d-xo.html
እ/ር እረድቶሻል በርች እህቴ🙏💓💓
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
@Hyatt Makdela በጣም የምትደነቂ እህት ነሽ፣ ያን ሁሉ የመከራ ህይወት አሳልፈሽ የኑሮ ውጣ ውረድን ተቁዋቁመሽ ሌሎች የፆታ ጥቃት የደረሰባቸውን ለመርዳት ድርጅት በማቁዋቁዋም እያደረግሽ ያለውን የተቀደሰ እግዚአብሔር ይባርክልሽ! በርቺ ጀግና ነሽ!
እግዚአብሔር ለስደተኛች በምንገዳችን ላይ ቀድሞን እንደሚገኝ. እኔ ምስክር ነኝ!!! ክብር ለሱ ይሁን!!!
th-cam.com/video/-94WwywylhE/w-d-xo.html
መማር ምን ያደርጋል በታም ስማርት ነሽ ወደ ኢትዮጵያ ሄደሽ እነዚያን ኣረመኔዎች ለፍርድ ኣቅርቢ እኔም እረዳሻለሁ ልክ ነሽ ክብር ለኣረብ ሃገር ሴቶች
ግንበጣም ደስየሚለው እዩሀሚዲያ ሰውስታዳምጡ በጣም ደስትላላችሁ በዚሁቀጥሉበት ትትህናችሁ በጣም ደስ ይላል እህታችንም በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር።
አሜን
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሕ አታቋርጥም እሧም መጻፍ የምታነብ ነው የምትመሥለው ጎዝናት
አወን እዉነት በጣም
Wawwe so proud of you 🥰what a brave woman, thanks for sharing your experience Godbless you ❤️🙏🙏🙏
ጀግና ነ💪🏽💪🏽በርች👍👍
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
ፈጣሪ አንቺና ልጂሽን ይጠብቃቺሁ
ኤርትራውያን ውንድም እና እህቶች እጅግ በጣም ጥሩ ስዎች ናቸው መልስ ዜናዊ ነፍስህን በሲኦል ያድርገው እና ከነዝህ ድግ ህዝቦች ለ 27 አመት የለያየን
በጣም በጣም
በጣም ጎበዝ ነሽ ያሁሉ መከራ። አሳልፈሽ ለወገኖችሽ ለሀገር ደራሽ ሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ቆጆ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ወላሂ ያሳለፍሽው ሂወት ስሰማው ሂወት ምን ያህል ምስቅልቅል አደሆነች ነው የገባኝ እኳንም ለዚህ በቃሽ ማማቲ ተችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ ከምር ቀሪ እድሜሽን ረበና ይባርክልሽ ክፉ አይካሽ ሴት ልጅ እድህ ያለ መከራ አሳልፋ ለቁም ነገር ስበቃ ደስስ ይላል
endmamere
በጣም አመሰግናለሁ እኔም ስለተከታተላችሁኛ የኔ ዩቱብ ቻናል አለኛ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
Tikikil
ወይ ስደት ይሄ ሁሉ ፈተና በጣም ከባድ ነው
ጀርመንማ ሀገር ነች ከልቧ ich libe Deutschland 🇩🇪🇩🇪🇩🇪❤️❤️❤️❤️
Bemigeba. Germen teru ager. New..mashallah ...ich liebe auch...Deutschland
Ich auch👍
እዮሀ ሚዲያ ከምር ይህን በጣም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ሼር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን በጣም ከባድ በሰው ሀይል የማይቻል የፈጣሪ ስራ ነው ከስንት የሞት ድግስ አልፈሽ ያሳለፍሽውን ስላካፈልሽን እናመሰግንሻለን በደግነትሽ ነው ደሞ ይህ ሁሉ መከራ ያሳለፍሽው ኮማንደሮቹን ካምፕ የተቀበሉሽ ለሁሉም ክብር ይገባቸዋል ህይወት ጨለማ ሲሆንብን የምንወስነው ነገር በኋላ ለመጸጸት ነው ልጁን ወልደሽው ቢሆን ስደቱንም አታስቢውም ነበረ ፈጣሪ ያልቆረጣት ህይወት መቼም ምንም አይኮንም መከራው ተቀባበለሽ ለምን እዚህ ሁሉ ነገር ገባን አናሳዝንም በሊቢያ የሚያልቀው ወንድም እህቶች ማነው ተጠያቂ እናንተ ይህን በረሀ ያሳለፋችሁ ናችሁ ለኛ ለምስኪኑ ህዝብ ማስተምርህ አለባችሁ ዝም አትበሉ እባካችሁ
ግሩም ነው በጣም ግሩም ደጋግማ የኢተርቪው እድል ማግኘት አለባት!!!
Wow you are hero and eyoha media 🙏 bless you
እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
ሁላችንንም ስደተኞች እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን❤
ጠንካራ ነሽ ጎበዝ 👑💪💪💪💪💪👈🇪🇷😍
ሁለቱንም ክፍል በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩሽ ጥንካሬሽ አስገርሞኛል
የፈረንጆቹ ሰብአዊነት እዝናት አስደምሞኛል የአፍሪካውያን ጭካኔ አሳዝኖኛል
ብቻ እንኳንም ለዚህ በቃሽ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ
እስከመጨርሻዉ ስለተከተታችለሁት አመሰግናለሁ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
@@hayatmekdelatube2166 ሀዩዬ ማመስገን ያለብን እኛ ነን ታሪክሽ አብዛኛው አሳዛኝ ቢሆም ብዙ ትምህርት ነው ያካፈልሽን በርቺልኝ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
አወን ሁሉም የራሱ ተሰቶ አለዉ 004915906625677
ስታብራሪ ምትገርሚ ነሽ አትጠገቢም ጎበዝ እህታለም ብዙ ተሰቃይተሻል አላህ ይርዳሽ 🙏🙏🙏
እግዚያብሄር ይመስገን ሴት ልጂ ያንን ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፍ ተደፈሪያለሁ ብሎ በሚዲያ ተናግሮ እንደዚህ ጠንክሮ መታዬት እጅግ በጣም ኮራሁብሽ የእኔ ማር ፈጣሪ ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ 🙏
ጎበዝ የኔ ምርጥጀግኒት ነሽ አላህ ካንችጋነው ማንም ሊጥልሽ ቢሞክር አላህ ከፃፈው ምንም አይመጣብሽም እህት አለምዋ ያገሬ ልጅ ገራገርዋ የወሎ ልጅአላህ ይጠብቅሽ አብሽሪ በድውአ ጠላትሽን ሁሉአናነሳልሻለን በርች አይዞሽ እመዋ።
የኔ እህት አሁንም አላህይጠብቅሽ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
እንደዚህም ተሰቃይተው ከሞትብተርፈው ዘመድ ቤትሰብ ገንዘብ ላኪ ላክልን እያሉ ምጥጥ ያደርጓቸዋል ልከውም አይመሰገኑም
ይሄን ቪድዮ ቢያዩት ግን ትንሽ ይረዳሉ ብየ አስባለሁ
አወን እዉነት ነዉ ሀያት ነኛ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
Du bist eine Starke Frau wow 👍 ich bin stolz auf dich 💪
በጣም ነወ ያደነቅኩሽ እግዚአብሔር ልጅን ይባርክልሽ ስለ እህቴ ቲናና ስለ ባለቤቷዋ ስታመሠግኛቸወ ሰማውሽ
ጥሩ ሰወ ነሽ
ቲና እናቴናት የልጀም እናት ናት
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
@@hayatmekdelatube2166 እኔ በጣም ነው እቅልፊን ትቸ ያዳመጥኩሺ ባለፈውም እሸቱ ላይ አዳምጨዋለሁ ዛሪም ሰናሁሺ እዳድስ እድህ ስትናገሩ ሰው ይማረበታል ላካ ከኔም በላይ የሚሰቃዩ አሉ ነው ያልኩት እኔ ስኡድ አረቢያ ላይ የአስገድዶ መድፈረ ሙከራ ደረሶብኛ ግን አልተደፈረኩም አልሀምዱሊላህ ግን ጭቀቱ እስከዛሪ አለ ወድ ልጂ ሳይ ጭቀት ነው የሚነሳብኝ ምክነያቱም አፊን ታፈኝ ነበረ ለመድፈረ ሙከራ የደረሰብኝ ደስ የሚለው ግን አልተደፈረኩም ምንም ችግረ አልደረሰብኝም አላገባሁም ጥቃቱ የተሞከረብኝ በ17 አመቲ ነበረ አሁን ገና 22 አመቲ ልጂ ነኝ አግቢ ስሉኝ ጭቀቱ ነው የሚመጣብኝ በቃ ወዲቹ ሁሉ የሚያፈነኝ ነው የሚመስለኝ አንች ግን እጂግ ጎበዝ ጠካራ ነሺ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ
Leyu nesh!🙌🙌 yasebeshew yesaka ❤
አመሰግናለሁ እኔም
ሊኩው ያንች ነው ሀዩ?
በሱዳን በሊቢያ ከመምጣት ለምን ጥንቅር አይልም ዉይ ስቃይ
በጣም የምትደነቃ እንስት ነሽ በርች
ጀግና ነሽ ሱበሀን አላህ በርግጥ ይሄ ሁሉና ፈተና መጨረሻዉንም እንድያምር ያደረገዉ አላሁ ሱበሀነወተአላ ነዉ ግን አንችም ጠንካራ ነሽ እንደዚ ጠንካራ ስንሆን ደስ ይለኛል ሴቶች ጠንካራ እንሁን
ለዚህ፣ያበቃሽ፣አምላክሽን፣በደብ፣አመሥግኚ
ከልብ አመሰግናለሁ ሀያት ማለት እኔ ነኛ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
@@hayatmekdelatube2166 በጣም፣ጠንካራ፣ሴት፣ነሽ፣ታሪክሽ፣ስሰማው፣እኔ፣ጭንቅ፣ነው፣ያለኝ፣እግዚአብሄር፣የሚወደው፣ሰው፣ነውየሚፈትነው፣ፈጣሪ፣በጣም፣ይወድሻል፣ልጅሽንም፣ፈጣሪ፣ያሳድግልሽ።
ሴት መሆን በራሱ ችግር ነው
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
በጣምምም
😭😭😭😭😭😭😭❤
ወይኔ እኔ አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ማሻ አላህ ብያለሁ እኔ ከስፈሬ ሳልወጣ ወዱባይ የወጣሁት ይህን ሁሉ ጉዞ አላህ ይጠብቃችሁ
Egizabeher erdtoshal,betam gobez neshe,keri zemneshin Egizabeher yebarklishe 💕
አልሀምዱሊላህ አባትሽንም አላህ ይማረው
አሚን አሚን
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
Wow such a humble and courageous lady! As Eritrean I do know escaping and crossing:( what a painful journey. I lost my brother in Lampedusa in 2013. Sidet rgum.
Haftey natey btaemi eyu zehzn
I am so proud of u
በጣምጎበዝነሽእህቴለአላህስልእውድሻለሁ
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርች
ጎበዝን ነሽ በርች
እሽ እበርታለሁ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
ቴዲዬ የሰዉ ዘር ምን አለ እዳተ አይነቶች በሽዎች ቢኖሩ
አመሰግናለሁ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
10q,!!!👑👑👑👑❤
@@hayatmekdelatube2166 you
Ayzosh u stand for girl. Be proud of ur self. Ur are amezed
አንቺ ትምርት ቤት ነሽ እራስሽ. በጣም ነው እምትገርሚው እግዜር አብዝቶ ይርዳሽ
ጀግና ነሽ በርቺ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
አይ አይዎራ ይቅር በጣም ዘግናኝ መንገድ ነው እሰካሁን ባህር ሳይ እፈራለው
Paris ❤️❤️❤️❤️❤️paris
You are really brave woman ..hayu u are our heroine .....
Gobez berchi 💪💪👍
God bless you Hayat ,Goboz
ዉይይይይይ የሰው ልጅ ስቃይ በጣም እናመሰግናለን ስለ አካፈልሺን
ያረቢይ ያዱኒያፈተና ሡበሀነላህ
ባክሽ ፈረንሳይ ብትኖሪም አይከፋሽም ብቻ ህይወት ታስተምራለች ጀርመንን በሰላም ያኑርልን
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
Zem.bla.nw.yegbachw.sent.mkra.aytalch.dedb.geltu.neash
ፈረንሳይ ምርጥ ሀገር ናት እድሉን ባገኝና እዛ ብኖር ደስ ይለኛል
በእውነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ
ምንነው ምን እዳ መጣ ተለምኖ ቢበላ በሀገር ለይ በገዛ እጅ ይህሁሉ መከራ ያላዩት አገር አይናፍቅም የሚባለው ይህ ነው
th-cam.com/video/-94WwywylhE/w-d-xo.html
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በጣም ጎበዝ ነሽ
ግንኩ ወደን እጂ የተሰደድነዉ ባገራችን ጠክረን ብነሰራ እንኖራለን ያላዩት አገር አይናፍቅም
Good job .you are amazing keep it up 🙏
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
Kegonsh negn u make my dream come true
ሰላም እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው አይ ስዴት
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እፍፍፍፍፍፍ ያማል በጣም
th-cam.com/video/-94WwywylhE/w-d-xo.html
Wwwwow Jegna nesh 💚💛❤️🙏
waw waw waw you are realy an amazing ,I AM ADMIRED YOU,SPEECH LESS.i love you, strong woman ,GOD BLESS YOU Amennnnnnnnnnnn bravo,you are strong inteligent.PLEASE DONT SAY YOU ARE YEAR 4 ,IN MY OPINION YOU HAVE PHD , GOD bless you and bless your family Amennnnnnnnnnnnn
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
Tru
ጀግና ሴት ነሽ😭✊
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
የእውነት ህመሜን ነው ያወራሽው እኔም በዛ ጭንቅ ውሰጥ አልፌያለው
በርቺ ዉዴ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
አይዞሽ በርቺ ከጎንሽ ነኝ
እሽ እበርታለሁ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
አልሀምዱሊላህ ይች አለም ዱኒያ የፈተና ሀገርናት
እሻአላህ ወላሂ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
የኔ ቆንጆ አላህ ይርዳሽ ካሁን በሃላ የደስታ ኑሮ ይስጥሽ
የጀርመን ሳይካትሪስቶች ስራቸውን ሰርተዋል እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ እያለሽ የዚን ያህል confidence አልነበረሽም
Mashallah Allah enkon lezih abekash
በጣም ጎበዝ
ጎበዝ ሴትነሽ በርቺ
አመሰግናለሁ ሀያት ነኛ
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
Tabarky hayat
ችግር አስተማሪ ነው እንደዚህ አልፎ ሲነገር !
አልፎ ሳያሳልፍ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ጎበዥ
ትክክል ነዉ አመሰግናለሁ ለሰጣችሁት አሰተያየት
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት ዓለም። ጠንካራ መንፈስ እና ስብዕና ነው ያለሽ። ታድለሽ!
በትምህርት አራተኛ ክፍል ላይ ማቋረጥሽ ከህልምሽ እንዳትገናኚ አያደርግሽም። እንደውም አካባቢያቸውንና ዓለምን የለወጡት የአቦጊዳ ሽፍታዎች ናቸው ይባላል። ከስመ-ጥሮቹ የግሪክ ፈላስፎች አንስተሽ እስከ አልበርት አንስታይን፤ ከአገራችን ደግሞ ከቅዱስ ያሬድ እስከ ጋዜጠኛና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ፥ ያለውን ታሪክ ብታጠኚ ሁሉም ከትምህርት ቤት ካገኙት ይልቅ ፥ በታታሪነት እራሳቸውን በራሳቸው ስላስተማሩ ነው በተለያየ ሙያ አዋቂ እና ዝነኞች የሆኑት። አንቺም መንገዱን ተያይዘሽዋል። ራስሽን ደስ በሚል እና ለማንም ሰው በሚገባው መልኩ የመግለፅ ተሰጥኦን ታድለሻል።
በሥራሽ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፤ ፀሎቴ ነው።
አይዞሽ።
Yene andenga nesh yetemarut ima sew geday nachew geta yibarikish
በርቺልን ።
💐👏🏻
እግዛብሔር ብርክ ያድርግሽ
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ!!
🙏🙏🙏
I LOVE YOU MY SISTER GOOD JOB GOD BLESS YOU AMEN 🙏🙏💚💛❤🙏🙏🇪🇹
ስደት እንድህ የተረገመ የህይወት መጥፎ አሻራ ነው
th-cam.com/video/-94WwywylhE/w-d-xo.html
ምንም ሳትደብቂ የደረሰብሽን ስቃይ ሁሉ ከተናገርሽ በኋላ በነ አቢይ ጋሎች ከመሰቃየት ይህንን ለመቋቋም ከኢትዮጰያ የሚነሱ ሰዎች ይኖራሉ። እናንተን ፈጣርያችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!
መልካም.ነሽ
በጣም ገራሚ ሴት ነሽ የፈጣሪ ያለህ የሰው ልጅ ይሄንንም መቋቋም ይችላል ያስብላል ታሪክሽ ገራሚ ነው።
Ufffff,enedete jegena nshe yne wede lji ❤❤❤😭😭😭
th-cam.com/video/U7Z5zBUFNDo/w-d-xo.html