የፈጣሪ ድንቅ ተአምር የተገለጠበት ፍጹም አስደናቂ ታሪክ! // የስልክ ጥሪዉ እና አጃኢብ ያሰኘዉ ጉዳይ! // @erq-maed-TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 51

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  หลายเดือนก่อน +5

    የፈጣሪ ድንቅ ተአምር የተገለጠበት ፍጹም አስደናቂ ታሪክ! የስልክ ጥሪዉ እና አጃኢብ ያሰኘዉ ጉዳይ!
    በላስቲክ ቤት የሞቀዉ የሀይማኖት ልዩነት ያልበገረዉ ድንቅ ፍቅር!
    "ለፍቅሬ ስል ራሴን ላጠፋ ሞክሬያለሁ!"
    ትላንት ሀብት ነበረን ዛሬ መዉደቂያ አጣን።
    እዚህ ቤት ለፍቅር ያልተከፈለ ዉለታ የለም ማለት ይከብዳል!
    ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ 09_91 73-68-20 ስንዱ ደገፉ።
    1000390233292 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ 22 ማዞሪያ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማዕድ ቲቪ። Erq Maed TV.

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ หลายเดือนก่อน +2

    Wow 👌

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 หลายเดือนก่อน +3

    Nice

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያጽናህ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ እግዚአብሄር ያፅናህ አባትህ ነብሳቸውን ጌታ አምላክ በገነት ያኑራቸው !በርታ ወንድሜ

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ሥራ

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ጽናቱ ይስጥህ የኔ ወንድም

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb หลายเดือนก่อน +2

    እግዛቤር ያፅናህ ወድሜ

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu หลายเดือนก่อน

    ለአባትህም ነብሷቸውን በአፀደ ገነት ያቆይልን 🙏🙏🙏ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን አሻለሁ

  • @SelinaTesfaye-q2f
    @SelinaTesfaye-q2f 13 วันที่ผ่านมา

    ፀበል አያድንም ለልጂሽ እግዚአብሔር ደርሶታል በተጨማሪ የእናንተ ትጋትና ትርዒትሜንት ጠቅሞታል በርቱ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያጽናሕ የአባትህም ነፍስ በአጸደ ገነት ትረፍ❤

  • @genetkassahupn2092
    @genetkassahupn2092 29 วันที่ผ่านมา +1

    Fetari yetebekachu😢😢😢

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ያፅናህ

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 หลายเดือนก่อน

    የአባትህን ነፍስ ይማር ለአንተና ለቤተሰቦችህ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @zemzem9136
    @zemzem9136 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጽናቱን ይስጥህ ።የኔየዋህ ወንድም ።

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልል

  • @bettye19
    @bettye19 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳናዋል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሀኒት ስሙ አዳኝ ጌታ እንዃን ድንቅ ስራውን በልጃችው ላይ አሳያችው እድሜውን ፀጋውን ይጨምርላችው

  • @haimont9075
    @haimont9075 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ ይማርልን

  • @helendemissie9980
    @helendemissie9980 หลายเดือนก่อน +2

    ያባትህን ነፍስ ይማርልህ😢

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m หลายเดือนก่อน

    ጥበብን ለጥበበኛ የሰጠ እግዚያብሔር ይመስገን መዳኑ ፍፁም ይሁንለት❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር 🙏

  • @yosib5335
    @yosib5335 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ እግዛብሔር ያጸጽናህ

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥክ ወንድሜ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน +1

    ፀበሉም ሀኪሙም ውስጣችሁ ካመነ ይዳናል ችግሩ እኛ ሰዎች እንቸኩላለን ተስፋ እንቆርጣለን እንጅ በደንብ ይ ዳናል!!!

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 หลายเดือนก่อน +2

    Selm 👋👋

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo หลายเดือนก่อน +1

    Fetari cherso yimarlin amen amen amen

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo หลายเดือนก่อน +1

    ye abatihin nefsachewin be atsede genet yanurlin amen

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @hannagidey5015
    @hannagidey5015 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማርልሽ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน +3

    ስውሯ ማርያም ውሰዱት ልጁንም አባቱንምምም በደስታ ትመለሳላችሁ ከምሬነው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +2

      እየሱስ ጌታ ነውስውሯ አይናማዋ እያላችው አትወዛገቡ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን አዳኝ የአለም መድሀኒት

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 หลายเดือนก่อน

      @rahelamare9877 አይዞሕሕሕ ገለቴቴቴቴ እኔ የተናገርኩት የተጨነቀውን ወድሜን ነው ሰላየሰናይማ አዎዎዎ አይወዳትም ድግል ማርያምንንን አይዞ አይዞሽ ገለቴቴቴ ሳይጠሩት አቤት__________________ መልሱን ሙሉትት

  • @vivu7295
    @vivu7295 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Miki

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ለምንድን ነዉ ስትናገር የምትቸኩለው ግን ?

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህን ሰዎች 10 ሚዲያ ላይ አየሁአቸው አረ ሠርታችሁ ብሉ አረ ኡኡኡኡ አበዛችሁት። ሮሄ፣ የኛ ቲቪ፣ የኔታ፣እሸቱ ዶንኪ፣ ዩሪካ፣ በቅርቡ ገነት ንጋቱ ሾው ላይ ባልዬው ቀርባል በየሚዲያው እየቀረቡ ገንዘብ መሠብሠብ ነውእ ነው።ሠርታችሁ ብሉ።

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +3

      ሰው ፈቃደኛ ሆኖ ከረዳቸው እኛ ለምን እንቃወማለን

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      ​@@rahelamare9877አይአይአይ በጣም በዛ ተንዛዛ

  • @BirukParot
    @BirukParot หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 หลายเดือนก่อน

    haymanotegna nen eyalatchihu jini 😂😂😂😂

  • @Aberit
    @Aberit หลายเดือนก่อน +5

    ጤነኛ እና ገንዘብ ቢኖርህ አብረሀት አትኖርም🤷‍♀️ግልፁን ነዉ ማወራዉ የትም መሄጃ ስለለለህ ነዉ

    • @SindueDegefue
      @SindueDegefue หลายเดือนก่อน +3

      ይህ የአንተ ወይም የአንቺ አስተሳሰብ ነው

    • @Sailsy-l2b
      @Sailsy-l2b หลายเดือนก่อน +3

      ሀቅ ነው::

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +2

      በሰው ምርጫና ወሳኔ ገብተን ባንዘበዝብ ጥሩ ነው እነሱ ተስማምተው ኑሮአቸውን እየኖሩ ነው

    • @Aberit
      @Aberit หลายเดือนก่อน

      @ አትዘብዝቢብን እዚህ መጠሽ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน

      እኔ ካንቺ ወይ ካንተ የተረዳሁት ይህ የገለፅከው እስተያየት አንተ ብትሆን የሚታረገው አረመኔ ፀባይ ነው ብልግና ነው ይህ ሰው ፈልጎ ያመጣው አደለም ካልቻልክ ወይ ካልቻልሽ ማውራት እችላለሁ ብሎ መቀባጠር በታማሚ ላይ አረመኔነት ነው ፍቅራቸው❤ ያስቀናል እድሜና ጤና ይስጣቸው ነገ ደሞ ይድናል መዳኒቱም እን አላህ ይገኛል ነውረኛ ልጃቸውን ድኖ ወደፊት ደስታ አላይ በቤታቸው ይሞላል እን አላህ