ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድርጅቴ ፀሀፊዬ ሰራተኛዬ ሹፌሬ ብሬ ምናምን እያልሽ እየተቦተረፍሽ ብርሽ ሲገርምሽ ነፍስሽን እንዳይቀሙሽ
ቲጂ ማንንም አትመኚ ሰው ማመን ቀብሮ ነው አሉ። ወዳጅ እየመሰሉ ነው የሚያጠቁት አንቺም ጉረኛ አትሁኚ ይሄ አለኝ ይሄ አለኝ ነው ነገር ያመጣው በሁሉ ሰርአት ይጎልሻል ቀዝቀዝ ካላልሽ እዩኝ እዩኝ ብለሻል ስራሽንም እንዳታጪ የምፈራልሽ እሱ ነው።
አንቼም አበዛሽው እዩኝ እዩኝ አበዛሽ ለፍቶ አዳሪነሽ አንገትሽንድፍት አርገሽ ይህንዘመን ማለፍነው ለማንኝውም እመቤቴ ትጠብቅሽ።
እህቴ ድሮም ኢትዪጲያ ውስጥ ሲኖርሽ አንገት መድፋት ነው አንቺ ብዙ አትናገሪ ሰው ሲመክርሽ አዳምጪ አስት በኩራት አውጪ ከዛ ምንም ሌባ ቢሰበሰብ የለፋሽበትን ማንም አይነካው አይዞሽ በርቺ
ወሬሽ ነው ሀብታም ነኝ ሚሊነር ነኝ እያልሽ አትወሻክቺ ሙያ በልብ ነው የሚረዳው እየረዳሽ የምትፈልጊውን እያደረግሽ ኑሪ ወሬ አታብዢ
እኮ
ሁሉብርቁ ስለሆንሽ ነዉ አይቶ ለማያቅ ዳቦ ፍሪዳዉ ነዉ ሥንት ሀብታም ባለበት ሀገር በሚሊዮን የሚቆጠሩ መኪኖች ያላቸዉ ሠዎች ያሉበት ሀገር ባለሥንት ፎቆችና ቪላ ቤት ያላቸዉ ሀብታም የሚባሉ ባሉበት አገር አንቺ ሀብታምነኝ እያልሽ ሠዉ አላሥቀምጥ አልሽ ድምፅሽ እራሡ ሢያሥጠላ ኡፍ ሥልኬነዉ ጠላቴ
እውነትም ቲቲዬ መስሚያዬ ጥጥነው ሰው ሞት አነሰው ከሰው ራስ አይወርድ እንኳንም አተረፈሽ ብታወራስ ስርታ ያገኘችው እንጂ ሰርቃ አላመጣችው ግን ዛሬ ሌባው ከሩቅ አይመጣ አጠገብሽ ያለውነው የሚየጠቃሽ የሚያስጠቃሽ ራስሽን ጠብቂ
Beweriwa new tata yametachiw
ተረጋጊ አይዞሺ ህይወት ፈተና ናት እራስሺን ጠብቂ
😂😂😂5 መቃብር አይ ቲጅ ፈጣሪ ይርዳሽ
ካሜራ አዝጋጅ
አብይ ከመጣ ጭራሽ ህጉ ተበላሽቷል የዘራፊና የገዳይ መአት ስርአት ያጣበት ዘመን የዋህነትሽን አቁሚ ብዙ ቀማኛ ሞልቷል ምድረ ሥራ ፈት ሁሉ በአጭር ሊከብሩ ይፈልጋሉ
እረ በለዉ አትሸወጂ ማንንም አትመኝም
መግስት ጋርድ ይመድብ ለቲጂ
😂😂😂😂
ምንመግስት አለ
yene inati imebirihani tixebikishi❤❤❤❤❤❤
ሚዲያ እየዎጣሽ ይሄን ያህል ገንዘብ ምናምን እያልሽ አታውሪ ለህዎትሽ ያሰጋል ሰው አትመ ኝ ሌባም እርቆ አይመጣም ተጠንቀቂ
Alegn algn eyalsh eyawrash eyegn eyegn malet teru aydelem angeten defto new menor eyegn malet yehen yametal
ነጋዴ ስትሆኚ ተቀናቃኝ አይጠፋም
ውይ ፈተና
‼️‼️☝️☝️ ደሮስ እሰፔሻል ሌቦች ዘናጮች ናቸው ባለፈው ቴክስት አርጌልሻለው በጣም ሁሉ ነገርሽን ማሳየት የምትበይውን ማሳየት ሌቦችን በገዛ እጅሽ ጠራሽ እዩኝ እዩኝ አልሽ በገዛ እጂሽ ነው ምላስሽን ሰብሰብ አርጊው‼️‼️‼️
የፍሬን ቤት እገባለው ከዛ ሌላው 😂😂😂😂የኔማር
አላህ ይጠብቅሸ እህቴ
አይዞሸ እማ
ሰላም❤❤❤ አለሽ❤❤ማር😢😢😢
አወ እህት
አንቺአለኝአለኝ እያልሽ ስትጠሪያቸዉ መጥተዉእርፍ
ምላስሽን ቆጠብ አርጊው
ምላስ ለቆብሻል ተረጋጊ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው የምታምረው.
ተረጋጊ እግዚአብሔርን ፍሪ ሁሉ ነገርሸን ሶሻል ሚዲያ ላይ እያወጣሸ ጥጋብ ያዘሸ መሰለኝ ሁሉን ነገር ለሁሉ አውርተሸ ትችያለሸ ተረጋጊ በጣም ተደበቂ
ቤትሽን(ካሜራአስገጥሚ)
ምንመግስት አለ ቲጂየ ሀገሪቱ የሌባ ሀገርነው
ሚስኪን በየ ሚድያው ስላወራሽ ዝቅ ሊያደርጉሽ ነው አብሽሪ
ሴኩሪትይ ካሜራ ግጠሚ
ሳይሻላት አይቀርም😂😍
አገሬን አሳድጋለው አላለችም ከርስሽን እያሳደግሽ ነው የሆንሽ ቱሉቱላ
😍😍😂😂😂😂
ቢገባሽ ራስዎን ችላ ለሌሎችም የስራ እድል ፈጥራለች ያማለት ሀገርዎን እያሳደገች ነው
@@BettyHussenበትክክል
Ltay ltay malt yhn ymatal
Weresh hula ane ane new gora
Deharegwsh. Setbeterk alenber lewshaya bera aredalwe teyalsh.senet.netcheger hezbe nalenet Gena mene ayetsh
Sewoch serachun adebabay eyewetachu atlaflefu,raschun dabak adergachu siru,Baya media eyewetachu ba rasachu leba te taralachu.
Sekresh new Eyawerash Yaleshewu?Nigegeresh hulu Ye Gata-Wot new.
E/r yetbkesh ayzge tigya
መሳሪያ 😂😂😂😂 አሰጪኘ
ውሻሸ አትጠብቅም አንዴ
Akarayesh nw yalakachebash lebawen 😂😂😂
አንችምእሔአለይእሔአለይአትበይ
በየሚዲያው እየወጣሻ አፍሽን ስትክፍቺ እስይ ደግ አደርጉሽ
Tig yeninat ayzhog enka anchi enkan terfshelg kamara lelakelshe wey
Tslote adrge
ቀዳዳ እየተቀደደሽ አረፈሽ አትሰሪም ክፍታፍ መስራት በአቺ የተጀመረ ይመስላል ድምፅሽን አጥፍጠሽ መስራት ነው መሞላቀቅ በድህነት ያገኘሽም አትመስይም
እንዴ ምናሰደበሽ እየሰራች እያየሻት ብትሞላቀቅ ለፍታ ነው ለምን ልትዘርፉኝ ትመጣላችሁ ነው ያለችው
በገዛ እጅሽ ጉራሽ አለኝ አለኝ እያል እራስሽ ነው እኮ ሚትጠራቸው ደግ አደረጉሽ ትንሽ ተረጋጊ እንደሴት ሁኚ
ሰርታ እንጂ ሰርቃ አላገች እንደፈለገች ታውራ
Feltobsh neber aregagush