አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 760

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 11 วันที่ผ่านมา +16

    ይገርማል እንደዚህ አይነት የበታችነት ስሜት ያለው ሰው እንዴት ሀገር ይመራል አይ ኢትዮጵያዬ

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 9 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you 😇❤️👌
      This guy, his mind is still in prison. I feel sorry for him. 🤔😭

    • @yohan7782
      @yohan7782 8 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው ዝም ብለህ ሲባል የስማሐውን አትደጋግም

    • @fikrybeltal9578
      @fikrybeltal9578 7 วันที่ผ่านมา

      @@abrhamtadele6125 እኔም የገረመኝ የሶፊ አባባል ነው ይሄ ነው ታዲያ ባለብዙ ባለሙያ ?
      ዛሬ ደግሞ ያቀረበው ወንጌል ሠባኪ ሆና ሠው ገዳይ ፥ ወታደርና ፖለቲከኛ ?

    • @dereqeneni1635
      @dereqeneni1635 6 วันที่ผ่านมา

      you don't have knowledge, attitude and skill like him

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay5519 15 วันที่ผ่านมา +34

    ሶፊ 'አድናቂህ ነኝ' ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩህ ጥቂት እብዶች ናቸው በናትህ ቶሎ አናግርናቸውና ሰላም እናግኝ ፡፡

  • @ThThTh40
    @ThThTh40 13 วันที่ผ่านมา +13

    I am not ፔንጤ or ኦርቶዶክስ I really like this honest guy. He speaks his mind, he is not hypocrite, and he understands the Bible open mindedly. I love Abebayoh.

    • @user-bl7qz7sh4h
      @user-bl7qz7sh4h 12 วันที่ผ่านมา +1

      Me to am not ኦርቶዶክስ not ጴንጤ am ክርስቲያን ♥️🙏

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 15 วันที่ผ่านมา +36

    ልጁ እራሱን ከሰዉም ከእግዜሩም ሳይደብቅና ሳያስመስል እዉነታዎችን ቁልጭ አድርጎ የሚያስቀምጥ ምርጥ ነዉ በፖለቲካዉ በሀይማኖቱ በሁሉም መስክ ሀቅ ሀቋን ቁጭ የሚያደርግ ጀግና ነዉ አድናቂዉ ነኝ

    • @nohayonas7510
      @nohayonas7510 15 วันที่ผ่านมา +6

      የጭንቅላት ድርቀት ምልክቶች ይህ ሰው ነው

    • @almazteshle6224
      @almazteshle6224 15 วันที่ผ่านมา +2

      ልጁ አይሻልህም ማሙሽ 😅😅😅

    • @user-ju3lu1yw4o
      @user-ju3lu1yw4o 12 วันที่ผ่านมา +1

      I'm really proud of this men😮

  • @esayasBARYA
    @esayasBARYA 15 วันที่ผ่านมา +45

    ሰዉ ዕዉቀት ይዞ ሲናገር ያሳዉቃል እዉነት እዉነቱን ነዉ ያስተማረን ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Habesha_Today
      @Habesha_Today 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @MeronSisay-h3p
      @MeronSisay-h3p 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 የበታችነት ስሜት አይለቃችሁም

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 15 วันที่ผ่านมา +13

    He's a very honest and open-minded person.may god protect you from the devil's 🙏

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 15 วันที่ผ่านมา +1

      አታቂውም የአስተማሪዎች ደሞዝ የማይከፍል አጭበርባሪ ነው።ደሞ ምንም የለውም በብድር የሰከረ ነው።

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 9 วันที่ผ่านมา +1

      አንተን ይባርክህ😭

    • @yohan7782
      @yohan7782 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@ashenafinega2001 የጴንጤ እና የኦሮሞ ጥላቻ ያለብህ ይመስላል ሌሎች የጻፍካቸውን ኮመንት ስመለከት? Why bro?

  • @jemo5716
    @jemo5716 15 วันที่ผ่านมา +52

    100% አዉነተኛ ሠዉ ነሕ።።ተደብቀዉ የሚጠጡ አገልጋዮች አሉ። ፓሥተሮች አሉ።።በቃ ሐቅ ነው ።።አሑን ሐበሻዉ ኦኦኦኦ ይላል ግን እሥኪ አሥተዉሎ አድርጉ ሥለ ትዳር የተናገረው እዉነት አይደለ መጠጥ ተደብቀዉ ከሚገለብጡ እዉነት አይደለ የተናገረ። ወንድሜ ተባረክ ሠዉ የሚፈልግ ድብቅብቅ ነዉ እዉነት እንኳን አወጣሕ።።❤❤❤❤❤

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl 15 วันที่ผ่านมา +2

      አማራ ከሆንክ ይህን ያልከዉ እራስህን አጥፋ

    • @nebechacha1534
      @nebechacha1534 15 วันที่ผ่านมา +4

      የሚደመጥ ሰው ነው።

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 14 วันที่ผ่านมา

      እህእ

  • @binyamraba3136
    @binyamraba3136 15 วันที่ผ่านมา +25

    I love this man’s boldness and simplicity, I enjoyed watching this he is hilarious.

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 15 วันที่ผ่านมา +19

    ጀግና ነክ ግልፅ እና እውነት ነው የምትናገረው

  • @markostefera6424
    @markostefera6424 15 วันที่ผ่านมา +44

    ለምንድን ነው ግን ሁሌ በእናታቸው አማራ የሆኑ ኦሮሞዎች ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ እኔ ብቻ ነኝ የሚሉት። ሁሌ ይገርመኛል።

    • @mesisorecha8920
      @mesisorecha8920 15 วันที่ผ่านมา +4

      Marko,Oromo relatives are so good, if you are poor or rich always they are approaching and appealing love and kindness to you. This is the difference so people like more who treat them kindly with love. This is happening in my family.

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 15 วันที่ผ่านมา +7

      ባክህ ውሸታቸውን ነው የአማራ ደም የለባቸውም።

    • @kidistyohannes7016
      @kidistyohannes7016 14 วันที่ผ่านมา +2

      ፍቅር ሰተው ስለሚያሳድጉ ነው

    • @kidistyohannes7016
      @kidistyohannes7016 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@mesisorecha8920❤❤❤

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 14 วันที่ผ่านมา

      Patriarchal identify is what gives the child his identity not the mother's.

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 15 วันที่ผ่านมา +17

    እዚ ተደብቀዉ ይጠጣሉ ነጭ ነጮን ንገራቸዉ ።ችርስbro

  • @nohayonas7510
    @nohayonas7510 15 วันที่ผ่านมา +21

    አልሀምዱሊላህ እኔ ሚስሊም ነኝ ። ጀነት እኮ ከ እናት እግር ስር ናት። እናቱን የሚጠላ ሰው አላህ ይሁነው።

    • @GigaKaro
      @GigaKaro 15 วันที่ผ่านมา +4

      ለሴቶች ደግሞ በባላቸዉ እጅ ናት ጀነት ባላቸዉን ካላስደሰቱ በወሲብ ገሀነም ነዉ የሚገቡት አይ እስልምና😂😂😂

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x 14 วันที่ผ่านมา +1

      አንዳዴ ያለማወቅ ሞኝ ያረጋል ።ሴት ልጅ ባሏን በስነስርአት ከያዘችው የፈለገውን ካረገረች ወንዱም ሚስቱን ካከበረ ዝሙት አይስፋፋም ነበር።
      የጥሩ ቤተሰብ የወጣ ልጅ በስርአት ያደገ ልጅ ነገ ሀገርን ይረከባል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 14 วันที่ผ่านมา +1

      Ene Orthodox negne ewnet new, sile enat Quran yeminagerew dess yilal❤

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@Ghp7657

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 15 วันที่ผ่านมา +33

    በሶፊ ፕሮግራም ላይ ለመጀመርያ ግዜ የወደድኩት ድንቅ ስው ነው : እውነተኛ እና ታማኝ ስው እንደሆ ያስታውቃል: ነገር ግን የሚያሳዝነው ሶፊ በሚቀጥለው እብድ ይዞብን ይመጣል😂

    • @dawitmehari4787
      @dawitmehari4787 14 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @RitaOsa
      @RitaOsa 14 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @mesfinfelekech6245
      @mesfinfelekech6245 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi 13 วันที่ผ่านมา +4

      ይሄሰው በአማራ ጥላቻና በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው ነው

    • @user-ho7xe3fs6q
      @user-ho7xe3fs6q 13 วันที่ผ่านมา

      ewenet new kerate ebede new yemiyametaben

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 15 วันที่ผ่านมา +25

    ንገራቸዉ በናትህ አንጀት አርስ የሆነሰዉ ነዉ so honest,and simple person

    • @dawudhussen4288
      @dawudhussen4288 15 วันที่ผ่านมา

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 15 วันที่ผ่านมา +9

    በነገራችን ላይ negative ኮመንት ካያቹ አንዳንድ ፃድቅ ነኝ ባዮች ጴንጤዎች ናቸዉ ሰዉ እዉቀት ኖሮት ሲናገር እዉነት ልክ እንዲ ሰዉዬ ነዉ 👌

    • @user-dq6jl5kz9j
      @user-dq6jl5kz9j 14 วันที่ผ่านมา +1

      💪💪💪💪

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 14 วันที่ผ่านมา +1

      Sew be endezih tilacha eyaleqe yihen tidegifalachihu yawm ye haymanot profile argachihu

    • @gocowboys4281
      @gocowboys4281 วันที่ผ่านมา

      በነገራችን ላይ ያንተ ወይም ያንቺ ኣደለም የደሪ ሃይላችን ነው

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z 15 วันที่ผ่านมา +11

    እሱ ከየት መጣ ባንዴራዉ ቀልደኛ እኔኮ ኮሜንት ላይ ትክክል የምትሉ ሠወች ትገርሙኛላችሁ በጎጥ የሠከረ ሠዉየ እያየህ

    • @tigistgezu6838
      @tigistgezu6838 12 วันที่ผ่านมา

      አይገርሙሙም

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 9 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ ሰው እንደዚህ አይመስለኝም ነበር በሻይና ቡና መድረክ ስመለከተው ፣ ነገር ግን ይህ ሰው ታላቅ ሰው ነው አስተሳሰቡ ምርጥና ምጡቅ ነህ። እናመሰግናለን ።

    • @Israelxox
      @Israelxox 6 วันที่ผ่านมา

      Really? You should be a grade 2 student then

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 15 วันที่ผ่านมา +9

    በቴ ኡርጌሣን ሣናውቀው አጣነው! አባበባየሁ ንፁህ ህሊና ያለው የዋህ ሠው መሆኑን አውቄያለሁ!!

    • @kukutilove
      @kukutilove 13 วันที่ผ่านมา +2

      በቴ አሸባሪ ኦነግ ነው

    • @user-bl7qz7sh4h
      @user-bl7qz7sh4h 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@kukutilove😎😎😎

  • @kaki682
    @kaki682 15 วันที่ผ่านมา +9

    ሶፊግን ፈረሀዉ እንዴ😂😂😂😂

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 12 วันที่ผ่านมา +3

    ምንአቋም አላችው የቃልቻ ልጅ ፈጣሪ ሀገሬን ጠብቅ ከነዚህ ደም አፍሳሾች

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 15 วันที่ผ่านมา +15

    የበቃ የነቃ ግለሰብ ነው። ሀሳቡንና አቋሙን እደግፋለሁ።

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 9 วันที่ผ่านมา

      የመጬ ነው የተመቸኝ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 15 วันที่ผ่านมา +7

    ከወያኔ ይልቅ የአሁኖቹ እንደ በቴ ኡርጌሳ ይገድሉህ ነበር

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 14 วันที่ผ่านมา +10

    አበባውየሁ ስታወራ አንዳንድ እውን የሚመስሉ ነገሮች ቢኖሩም ስለመሪዎች (አመራር) balanse and check ስትናገር ደሞ የእናትህንና የአባትህን ወገኖች እንኳን መቼ በዚህ system handle ማድረግ ቻልክ የሚል ጥያቄ ጫርክብኝ ? የገዛ ቤቱን ያልመራ ሰው እንዴት ሀገር መምራት ይችላል? መቼ ለራስህስ በልክህ ሰከንክና ? ያለጥበብ ሁሉ ነገር ከንቱም አይደል ?
    በመሰለኝስ ስለማናውቀውንስ ነገር ማውራት አይከብድም ወንድማለም ?

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 15 วันที่ผ่านมา +20

    አበባየሁ ፊትለፊት የሆነ ሰው ነው በሁሉም ነገሩ ባልርማማም ሰውየው መልካም ነገር አለው ❤

  • @firehiwotworku5460
    @firehiwotworku5460 14 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴ ስሙን አይደለም ፆታውን አይቀይርም

  • @elsa1127
    @elsa1127 15 วันที่ผ่านมา +3

    የውነት ሀቀኛ ሰው ነህ እግዛአቤሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ለመጀመሪ ያ ጌዜ እውነት ሰምቻአለሁ አመሰግናአለሁ

  • @michaelkassa5739
    @michaelkassa5739 15 วันที่ผ่านมา +8

    Simply I Like this guy.😂😂😂
    < Yimecheh >

  • @masrelove7050
    @masrelove7050 14 วันที่ผ่านมา +5

    ይቺን የትምህርት ቤቷን ነገር አድበስብሰህ አትለፍ እንዴት ምንም ሳይኖርህ ገዛህ የዘመኑ ሰው ስለሆንክ ነው አትዋሽ

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 12 วันที่ผ่านมา +1

      ንገርልኝ ይህ ጭቃ ተብታባ ጋላ ቀኑን ይጠብቅ

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 15 วันที่ผ่านมา +3

    መጀመሪያ ከአለህበት እምነት ለስለስ ብለው ይነቅሉሃል። ቀጥሎ ምንችግር አለው ብለው ህጉን ያቀሉልሃል። በመጨረሻ ሜዳ ላይ ጥለው እራስን አድን ይሉሃል። በእግዜር መንገድና በሳይኮሎጅ ትምህርት መካከል ይቀላቀልብሃል። ምስጋና ማተባቸው አፅንተው በየዋህነት ለኖሩ

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 14 วันที่ผ่านมา +9

    አብዛኛው ነገርህ ተመችቶኛል🎉
    Future Prime Minister 😮

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 14 วันที่ผ่านมา

      Sile biher yeminagerew tilacha lik new?

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 14 วันที่ผ่านมา

      Ay enante

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 14 วันที่ผ่านมา

      አቤት ንቀታችሁ ።

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 12 วันที่ผ่านมา +4

    አማራማ እንዳንተ አይነት ገዳይ አያፈራም የምን ጠጋ ጠጋ ነው ፋኖ ይግባልህ ታያለህ

    • @habtamubedasa6488
      @habtamubedasa6488 3 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ኦሮሚያ ክልል እግሩ ሲረግጥ አይደል። የኦሮሞ ህዝብ አይፎክርም ጠላት ሲመጣ ግን ይውጠዋል። የኦሮሚያ መሬት በፍቅር ጥሩ ናት ለተንኮለኛች ግን እሾህ ናት።

  • @Dior768
    @Dior768 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰውየው ስለሌላ ነገር የተናገረውን አይመለከተኝም ግን የልጆቹን እናት ለመፍታት ሌላውን መወንጀል አያስፈልግም።አብዛኛው ወንድ ሚስቱን መፍታት ሲፈልግ እራሱን ያፀድቃል የስራህን ታገኛለህ እመነኝ የኛ ሁሉን አዋቂ።

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox 15 วันที่ผ่านมา +4

    100%ለኔ በሁሉም ዙርያ የሰጣው መብረሪያ ተማቸኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 วันที่ผ่านมา

      በጣም 😅😅 አቦ ይመችክ በእየሱሰ ሰም ውሰጥ ውሰጡን ዝሙት ባለትዳር ሴቶችን እያማገጡ ጭንቅላቱን ማለት ነበርብክ ቆሻሻዋች አይ ጴንጤ ያዋርዳቹ ጎበዝ ነክ አበባው

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 13 วันที่ผ่านมา +3

    የጴንጤዎችን ጉድ ዘረገፈው፣ አዝረከረከው አበባየሁ አይ ጴንጤ ፃዲቅ ፃዲቅ ግን ይጫወታሉ እግዚአብሔርን አይፈሩም " ሆዳቸው ነው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው" እንደሚል ቃሉ እኔ ጴንጤ አልሆንም ስል በምክንያት ነው ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 วันที่ผ่านมา

      በትክክል እንቅጩን ነው የነገራቸው 😅😅😅 ለነዚ ደንቆሮዋች አሚን ይላሉ እዚያው ቅርሻታቸውን እያቀርሹባቸው

  • @melkamuadane2952
    @melkamuadane2952 15 วันที่ผ่านมา +12

    Abebayehu smart person.

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዙአብሓር አምላክ በብርሐን እንጂ በጨለማ አይገለጽም አቶ ምሁር

  • @user-mu4xz1pn6u
    @user-mu4xz1pn6u 15 วันที่ผ่านมา +14

    I love this guy እውነትም አበባ አየሁ🫶🏽🫶🏽

    • @dagnachewseifu1724
      @dagnachewseifu1724 15 วันที่ผ่านมา

      I'M HIS UNCLE HIS MOTHER SAID.
      His name is not Abebyehu any more.his name is now,CHILO-MADER Ne'w

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 14 วันที่ผ่านมา

      ስሜን ቀየርኩ አለ እኮ ወደ ጅግጀግሳ😂😂😂

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 15 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ቅን ሰው ነው

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 15 วันที่ผ่านมา +9

    You tell the truth that why people hate you forget about them bro

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr 15 วันที่ผ่านมา +8

    ከሳሽ መንፈስ እንዲኖረን የሚያደርገን ስጋዊነት በዝቶብን ነዉና ወደ በፆም በፀሎት ወደ ንስሐ ካልተመለስን ዋጋ ያስከፍለናል።

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 15 วันที่ผ่านมา

      እውነት ስነገር የከሳሽ መንፈሰ ይባላል

  • @user-ee9rf2xw2m
    @user-ee9rf2xw2m 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እራሴ አራት ኪሎ ሰባ ደረጃ በእግራችን ወክ አድርገን ሳይደክመን ዘና ብለንበየመናፍሻው እየተዝናን አይተነው ተደስተናል

  • @hiwotkibret9677
    @hiwotkibret9677 15 วันที่ผ่านมา +9

    We love you so much
    God bless you both

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 15 วันที่ผ่านมา +6

    ክክክክክክ ኣልበርት አንስታይን አለ እኮ ወይ ጉድ,,,

  • @user-uo2vi5ne2e
    @user-uo2vi5ne2e 14 วันที่ผ่านมา +5

    አበባው አንደኛ

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 15 วันที่ผ่านมา +3

    አበባየሁ እባብ ስላልሆነ ከሸፍጠኞች ከተንኮለኞች አንጻሪ ስታየው ክፉ ልመስል ይችላል እንጂ ግልጽ ሰው ነው ዝም ብሎ ተደብቆ በፍርድ ቤት ማስቀየር ይችል ነበር ነገር ግን ጽንፈኞችን ለማስተማር ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሄደበት ሁለንተናው ዕውቀት ያለው ድብቅ ያልሆነ ሰው ነው።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 14 วันที่ผ่านมา

      ጽንፈኛ ይግባልሕ ከብት

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 15 วันที่ผ่านมา +9

    እናመሰግናለን እኔ ክርስቲያን አማኝ ነኝ ሰለመፅሐፍ ቅዱስ እውቀቱ አለህ ወንድም ❤❤👏👏👍👍. ⛪️⛪️🙏

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 13 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ ይህሰው ያለእብድ ማቅረብ አትችልም

  • @jacktechmelo
    @jacktechmelo 15 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዝ ሰዉ

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 15 วันที่ผ่านมา +8

    Amazing Idea, God bless you.

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 15 วันที่ผ่านมา

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 15 วันที่ผ่านมา +9

    ክፍት የስራ ማስታወቂያ
    ፓስተር እና ነብይ ለመሆን ይፈልጋሉ ?
    1ኛ ፆታ አይጠይቅም ?
    2ኛ ገመድ አፍ መሆን ?
    3ኛ የት/ማስረጃ ስለማይቅ ደደብ መሆን ?
    4ኛ ነጫን መሀረብ አስደግሞ መያዝ ይኖርበታል አሜን የምታስብለው እሷ ናትና ?
    ይሄንን ካሟሉ መቀጠር ብቻ ነው ከዛ በኋላ ደሞዝ ኪስ መሙላት ብቻ ?

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅😅😅 በትክክል በአሁን ሰአት ክፍት የሰራ ቦታ እነዚ ናቸው 😅😅

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ፣አንተ ምንም ጥያቄና መልስ የሌለህ ቄራጥና ጀግና ኢትዮጵያውያን ዊ ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @Sima-A
    @Sima-A 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊ መዳኒቱን ወሰደ መሰለኝ ጤነኛ ሰው ይዞ መጣ :: ያዝልቅልህ

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 11 วันที่ผ่านมา +1

    ግን እኮ ዘረኝነት እና አገልግሎት አይሰራም

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena7142 15 วันที่ผ่านมา +7

    I love it thank you 🙏

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ሰውዬው ግን ያስቃል ገራሚ ሰው ነው

  • @Yenus_Alslam
    @Yenus_Alslam 15 วันที่ผ่านมา +10

    እረ ሶፊ ምንድነው ምታጨሱት 🙄

  • @yaredaddisu1699
    @yaredaddisu1699 14 วันที่ผ่านมา +3

    ይመችህ አቦ ሁሉም ነገር ትክክል ነው

  • @sirnagada1869
    @sirnagada1869 13 วันที่ผ่านมา +2

    አበባየሁ ደሜ የተማረ አስተዋይ በንግግር የሚያምን ምሁር ሠው ነው።

    • @MeronSisay-h3p
      @MeronSisay-h3p 7 วันที่ผ่านมา

      ደማችሁ ምንድነው እነ ሁሉ ከኞ😂😂😂😂

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 14 วันที่ผ่านมา +2

    Love your confidence❤በጣ ጎበዝ ነው ሁለቴ ነው የ ሰማሁት

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 15 วันที่ผ่านมา +16

    ክርስቶስ ትእግስቱ በዛ ይመስለኛያል ለሰይጣን እጁ የሰጠ ይመስለኛል የሳዝናል ,,,,

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 15 วันที่ผ่านมา +4

      ማነው እጁን የሰጠው ለመሆኑ ?

    • @MesfinAkenaw
      @MesfinAkenaw 15 วันที่ผ่านมา

      Endet

    • @Son_of_Waaqaa
      @Son_of_Waaqaa 15 วันที่ผ่านมา +1

      What does it means??

    • @edenworku471
      @edenworku471 15 วันที่ผ่านมา +1

      What does it mean 🤔

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@edenworku471means😢 mean😅

  • @wossenyleshanely3396
    @wossenyleshanely3396 15 วันที่ผ่านมา +1

    I follow you to this is the best show you never have. I like the way you behave listening is the best thing instead of contradiction thank you thank you.❤️

  • @ketemas323
    @ketemas323 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ከ አንተ ብዙ ነገር አወኩ ። thank you Mr. Abebayehu dame! bold, all rounded and a man of fact.

  • @ermyasgashaw3262
    @ermyasgashaw3262 15 วันที่ผ่านมา +5

    The only gust who talked rational in your show even though I did not a

  • @zoolfamohammed5930
    @zoolfamohammed5930 13 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርምነገር❤በጭቅላትህ❤አደንቀሀለሁ❤ግን ወላሂ❤በጣምየማዝነው❤❤❤ዘረኛናቺሁ❤አስቀያሚ❤እምነትአላቺሁ ያሳዝናል❤ኢትዬጵያን.አጠፍቺሆት ፈጣሪ ይፍረድ የናንተነገር ባይ አዝናለሁ

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 14 วันที่ผ่านมา +3

    አድንቂያለሁ 100% በሀሳብህ እስማማለሁ

  • @zaidtekleab
    @zaidtekleab 14 วันที่ผ่านมา +2

    First time you bring someone who doesn't irritate my spirit, by which I mean he knows what he's talking about

  • @user-wj2xz8fm7k
    @user-wj2xz8fm7k 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጂጅግሳ በጧም ግልጽ ሰዉ ነህ ግልጽ ሰዉ በሰዎች ዘንድ ቦታ የለዉም እግዚአብሄር ይበርክህ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 15 วันที่ผ่านมา +6

    አይ ሶፊ አሁን ይሄንን ሁሉ በሽተኛ እየሰበሰብክ ሚታመጣብን ምን እንድናደርግ ነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 15 วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬው ዳግሞ እንጄራ የአማራ ነው ሶፊ እራስህን ጠብቅ😂😂😂😂😂
    ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 15 วันที่ผ่านมา +9

    አይ ሶፊ ሰዉን ፈጣሪ ከሁሉ አብልጦ ሲፈጥረዉ ለመኖር እንዲበላ አድርጎ ነዉ ሠዉን እያገለገሉ ለመብላት እንዲኖር አድርጎ የፈጠራቸዉ ደግሞ እንስሳቶችን ነዉ እና ሠዉ ለመብላት መኖር ከጀመረ ከላዩ ላይ የፈጣሪ ሞገስ ተነስቶል ማለት ነዉ ይሄን ምልህ በምክንያት ነዉ ዘራቸዉን የሜመልኩ ህዝብን እና ሀገርን በጅምላ የሜዋርዱ የዋቄ ፈና አምላኪወችን ፀረ ክርስቶሶችን በተደጋጋሚ ምታቀርብልን እንዴት እንደሆነ እናቃለን በሆድህ ተበርክከህ ፈጣሪህን በመካድህ ነዉ በጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም አታጭበርብር አንተ ዋቄ ፈና

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 15 วันที่ผ่านมา

      100% በትክክል

    • @user-nl4jz2jx7r
      @user-nl4jz2jx7r 13 วันที่ผ่านมา

      የሰው ልጅ በራሱ ማንገድ ነው ሚመረው።አንች የክርስቶስን ስም ይጠራሽ መርገም ና መተቸት ጡሩ አይዴለም

  • @user-dq6jl5kz9j
    @user-dq6jl5kz9j 14 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እግዚአብሔር እንዲህ አርገህ ጉዳቸውን አውጣልን እንጂ የጴንጤን መፋነንና መኮፈስ አልቻልነውም

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 15 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ በፓለቲካው ንግግርህ እጠላህ ነበር ጠብ ዘሪ እየመሰልከኝ አሁን ግን እግዚአብሔር አስታረቀን ከእውነት አትራቅ እግዚአብሔር የሚጠላቸን ስባቱን ሽሻቹው ብሮ

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl 15 วันที่ผ่านมา +1

      ይሄኔ አማራ ትሆናለህ አነተ ደነዝ ቀሚስ ያደረክ የአንተን እናትና አባት ነበር ሲሰድብ የነበረዉ ለዛዉም እናቱ አማራ ሆና

    • @nohayonas7510
      @nohayonas7510 15 วันที่ผ่านมา

      የጭንቅላት ድርቀት ምልክቶች ይህ ሰው ነው

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሲናገር ለነገየ አይልም

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 15 วันที่ผ่านมา +2

    1ኛ ጢሞቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ማንም ኤጲስ ቆጶስነትን ቢፈልግ መልካምን ሥራ ይመኛል የሚለው ቃል የታመነ ነው።
    ² እንግዲህ ኤጲስ ቆጶስ እንዲህ ሊሆን ይገባዋል፤ የማይነቀፍ፥ የአንዲት ሚስት ባል፥ ልከኛ፥ ራሱን የሚገዛ፥ እንደሚገባው የሚሰራ፥ እንግዳ ተቀባይ፥ ለማስተማር የሚበቃ፥
    ³ የማይሰክር፥ የማይጨቃጨቅ ነገር ግን ገር የሆነ፥ የማይከራከር፥ ገንዘብን የማይወድ፥
    ⁴ ልጆቹን በጭምትነት ሁሉ እየገዛ የራሱን ቤት በመልካም የሚያስተዳድር፤
    ⁵ ሰው ግን የራሱን ቤት እንዲያስተዳድር ባያውቅ፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይጠብቃታል?

  • @user-rc5yx9ec5f
    @user-rc5yx9ec5f 14 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ፓስተሩ😂
    ይለፈኝ ትላለህ ?

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x 15 วันที่ผ่านมา +4

    አበባየው ደሜ ወንድሜ እኔ ሙስሊም ነኝ ሰኚኮ በጣም እወድሃለሁ በርታ ሰኚ ኪያ

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ገና ጤነኛ ሰው አመጣክ ደስ የሚል ሰው ነው

  • @mesfintekle6382
    @mesfintekle6382 15 วันที่ผ่านมา +13

    አነተ ውስጥህ ወንጌል ነው ያለው ዝም ብለህ ፖለቲካ ውስጥ አትዳክር ክሮኒክ የሆነ የዘረኝነት ካንሰር ውስጥህ አለ ጌታ ይንቀልልህ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 12 วันที่ผ่านมา

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው😅 😮😢🎉

  • @akemanu48
    @akemanu48 15 วันที่ผ่านมา +2

    በዚህ ስው ደረቅ የሆነ እውነት የሚመስል ሀሳብ ነው ያለው:: በሌላ አገላለፅ ሀገራዊ ጉዳዮችን መሳ ለመሳ ማስኬድ ከሚል ሀሳብ ይልቅ ለምን ይሄ ዘር እንዲህ አልሆነም እንዲህ አላድርገም እያል የሚጮህ የበታችነት ስሜት ያለበት የሚያሳየውን የግንፍልና ባህርይ የተጠናወተው, ይህንን ድግሞ እንደ እውነት ተናጋሪ እየተናግረ የሚመስለው የተጎዳ ግለሰብነው:: በሻይ ቡና ላይም አሁንም እዚህ መድረክ ላይም እልህ የተጋባ ቂል ባለሀብት የትምህርት ቤት ባለቤት እንዲሁም የተቋም ምክትል ፕሬዚደንት ነው:: ያሳዝናል:: ምግብ አይገባም ባለው አንድ ጥበቃ እንጀራ የእገሌ ምግብ ነው አለመመግብ ጤና አይደለም::
    ስሜትህን ህመምህን ብጋራም እንጀራ አልበላም ብዬ ሳይሆን የባህሌን ምግብ ሰዎም እንዲመገቡ ማሳወቅ እችላለው::
    ያውም ባንተ ደርጃ ባለ ሰው ይህ በጣም ቀላል ነው::
    ለምሳሌ ክትፎ የኢትዮጵያ ሆኗል:: ቡላ አሁን በደንብ እየተለመደ ይመጣ የደቡብ ክልል ምግብ ነው:: እናም አንተን የምመክርህ ከህ የበታችነት ስሜት ወጥተህ የምትወዳቸውን የኦሮሞ ምግቦችን አስተዋውቀን:: በተለይ በመድናችን ለአመጋገብ እንዲመች አድርገህ ወደ ገበያ ብታመጣው መታውቅ ይጀምራል:: አንተ እንዳልከው ከማግለል ሳይሆን ካለመታወቁ የተነሳ ነው:: እውነት ለምናገር እኔም ሰምቼ አላውቅም ከጠራካቸው ምግቦች ውስጥ:: ገበያ ላይ ብቅ ባሉና በቀመስኩት:: እኛ አዲስ አበቤዎች ይመቸን እንጂ እንበላዋለን:: ኩራታችን ነው:: በነገራችን ላይ ቅቤኮ አንዱ የኦሮሞ ምግብ ነው:: ስለቀረበልን እየወደድነው ከክትፎ ጋር እንሰለቅጠዋለን::
    በል አሁን እርቦኛል ክትፎ በቆጮ ላጣጥም የኦሮሞ ባህላዊ ምግቦችን እስከማገኝ ድረስ::

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 14 วันที่ผ่านมา

      Bula has been in the market in adisaba for the last 50yrs it's not new unless you are under 30 yrs old and think it's a new product.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 14 วันที่ผ่านมา

      By the way, chechebsa and genfo is oromo diet

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 13 วันที่ผ่านมา +3

    አማራ ጠል !!

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 12 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ ተምራችው ሰው አርዶ መብላት ነው የምታውቁት ለፍላፊ

  • @dcrypt9107
    @dcrypt9107 14 วันที่ผ่านมา +1

    never have i heard of this guy, but bro, he is so smart, i would literally vote for this guy if he did go for politics, never did i expect Ethiopians in Ethiopia to actually be this well in touch with reality

  • @gizawgebremariam5590
    @gizawgebremariam5590 11 วันที่ผ่านมา +1

    አበባየሁ አመለካከትህ በጣም ብዙ ሀገርን የሚያጸኑ ናቸው ግን በዚህ እድሜህና የትምህርት ደረጃህ ማንነትህን ፍለጋ የእልህ ፖለቲካ ውስጥ መንገላታት አለብህ ብዬ አላስብም።እባክህ ወንድሜ ሀሣብህን ወደ መሀለኛዉ መንገድ አምጣውና መልካም ባለታሪክ ሁንልን።

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 14 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ኦቦ ጅጅግሳ😂😂 አራድዬ እኮ ነሽ ይመቸኛል ፋዘር ይሙት በጣም ጀግና አሳቡን ለመገልፅ ምንም ወደውላ አይልም የአመነበትን ነገር ያደርጋል 👍👍

  • @naddy6205
    @naddy6205 15 วันที่ผ่านมา +11

    የ ጴንጤ ቅደዳ ደስ ይላል

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 15 วันที่ผ่านมา +1

    ግልፅነትህ ቃሉን ማወቅህም መልካም እግዚአብሔር በመልካምነቱ ይምራህ

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 15 วันที่ผ่านมา +5

    I like this guy I like his idea were where you bro ?

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 15 วันที่ผ่านมา +1

    What a mature person stay blessed dear Abebayew proud of you may mighty God help you and protect you by all your ways ❤

  • @PomiNh3570
    @PomiNh3570 9 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሀዮማኖት የገባው ነገር የምር በቃ ተመቸኝ

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr 15 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ፓስተሮች ማኪያቶ ሲጠጡ ነው የሚውሉት ብለህ ከነቀፍክ አንተስ አልኮል በመጠጣት የምታባክነው ጊዜ የማያስጠይቅህ ይመስልሀል? በኔ በኩል እንኳን አልኮል ከምግቡም በተቻለ መጠን ብንቆጠብ ክርስቶስን በመንፈስ ቅዱስ ሙላት እንድናገለግል ይረዳናል።

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ቅን አውነተኛ ሰው ነህ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ ለአይምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ይላል አንተ ግን ቢያንስ ለኔ ለደካማው አይምሮ አልተጠነቀቅህም ትጨፍራለህ ተደብቀቆ መጣት ግብዝነት ቢሆንም ለኔ ለደካማ ሰው አንተም ያው ሆንክብኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ሌሎችን ልትገስጽ የበቃህ መስሎኝ ነበር ግን እንዴት አንተም ያው ሆንክብኝ የምትለው ዕውቀት ለአንተ አድርገው ለሌሎች ተጠንቀቅ ካልሆነ ንስሃ ግባ አንድ ዝንብ መልካሙን ሽቶ ያገማዋል በጣም ደስ የሚለውን ማንነትህን አነዚህ ዝንቦች አግምተውብሃል ብዙ የምልህ ነበረኝ

  • @gedawarriors9000
    @gedawarriors9000 15 วันที่ผ่านมา +7

    His honest person! Only haters hate him!

  • @sanyidtarfa
    @sanyidtarfa 15 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Jigjigsa. ❤

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 15 วันที่ผ่านมา +1

    ብትገድል፣ ብትሰርቅ፣ ብትዘሙት ... ወዘተ ድህነት አይጠፋም ከሚሉ ምን ይጠበቃል
    መልካም ስራም ሆነ ሕግን መከበር መጠበቅ ለድህነት አይጠቀምም ከተባለ ለምን እያመቻቹ እንደሆኑ መገመት ቀላል ነው

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 15 วันที่ผ่านมา +11

    ካድሬ ሰፎንያስ የስከረ ዲያቆን የያዘው ቃጭል አትሁን የካድሬነትን ስራ አቁም አበዛኃው

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 15 วันที่ผ่านมา +3

      ጦሳችንን በራስህ ብዙ እብድ ነብይ ባይ ነን ስላለህ በራስህ ምሳሌ ስጥ የት ታውቃለህ ስለዲያቆን

    • @Hareg-ku2hh
      @Hareg-ku2hh 14 วันที่ผ่านมา

      Ewenet seletenegere ? Yelekunu Taremu Ortodox Lay afachehun atkfetu

  • @user-sd5lr5mv2u
    @user-sd5lr5mv2u 9 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት አማራጭ የክፍያ ት/ቤቶችን ቢከፍት ገበያው ይረጋጋል!

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ ተናጋሪ ይህ ልክ ነህ ስትናገር

  • @aklilutefera3350
    @aklilutefera3350 14 วันที่ผ่านมา +1

    እዚህ ያለክ አማሀራ ሸር ላይክ በጭራሽ እንዳታደርጉ

  • @ayeleteshome4591
    @ayeleteshome4591 15 วันที่ผ่านมา +1

    it is Amazing i am not expecting you just like this you are blessed .

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 14 วันที่ผ่านมา +1

    እውነተኛና ግልጽ ሰው ስላቀረብክ እናመሰግናለን አብዛኛው ፕሮቴስታንት ሁለት አይነት መልክ እንዳላቸው ድሮም ቢሆን ግልጽ ነው። ሁሉንም አፍረጥርጠህ ስላወጣኸው አከብርሃለው