Please eshetu ke abiy yilma gar yagachachun hasab ande lay video beseru tesmametachu ande hasab lay betedersu dess yelegnal please🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Esh I need to grow in personal development and i need to change the young generation in my society " that means i need to change some wrong views in my society so how can i grow continuesly i had started it but so what is your recommendations for my vision Eshe ??
በጣም ብዙ ተማርኩበት መሰረታዊ ነገር ነው እናመሰግናለን አሼ ማኔ 🙏👏
የዘመናቺን እንቁ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ በልጅህ ተደሰት👑💚💛❤
ወንድማችን ማንያዘዋል በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ወንድሞቻችን ከክፉ ይጠብቃችሁ
በትናንትና ዶክተር ቢኒያም ❤መቅዶኒያ የተናገረው ነገር እስካሁን ሳስበው ይነዝረኛል እኔ ለመቅዶኒያ ምንም አልሰራሁም እኔ መቅዶኒያን ገድያለሁ እኔ ወንበዴ ነኝ እኔ ወንጀለኛ ነኝ እያለ ሲናገር 👏🙏 አምላኬ ሆይ እኔ ምንድነኝ 😔😥🙏😭
እውነት ነው እሱም የተናገረው እኛም ከሱ ተምረን እራሳችን እንድንፈትሽ ነው
😥😥
😭
Exactly how I felt too, it make me to question myself, he is so humble🙏🙏🙏
እሼ እና ማኔ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የ ኢትዮጵያ በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች
የአሽን ስራ የሚተካ ማንም የለም ግን አንድ አለ እሱም ማነው የአሽ ልጅ አለ ቢኒያም ማነው በአባባሉ የተመችው እሽቱ ከነ ዘር ማዘርህ ከፍ በል 🤗🤗🤗🤗🤗
አሜን የምር በእንባ ታጅቤ 3 ቀን ሙሉ ያለ እንቅልፍ ከማዳም ስራ ጋር ተከታትያለው 💚💛❤ እድሜና ጤና ይስጣቸው💚💛❤🙏💚💛❤
እናንተ የኔ ዘመን ድንቅ ክስተቶች ተስፋወች እግዚኣብሄር ያብዛችሁ ውለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ ፍቅርና ሰላም ይብዛላችሁ የናንተ የሆነው ሁሉ በእግዚኣብሄር ምህረት ይሸፈን።
አሜን አሜን አሜን
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍እሼ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይስጥልን ማናለህ በርቱ የኛ ጠንካራ አስተማሪያችን
ተባረኩ ቃል የለኝም፤ ሁላችን በህየወት ሰንብተን በጉልምስና እንዲሁም በሽምግልና በእውቀት እና ሞገስ ከፍ ብላችሁ ለመገናኘት ያብቃን።
እሽየ የልቤን ነዉ የነገርከኝ የትናት ማንነትን እየነገር ወደኋላ የሚጎት ስንት ሰዉ አለ እህህህ 😭የምር ይህ የኔ ህይወት ነዉ
እሼ የእኔ መልካመ በርታልን ፀጋዉን እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ እኔ ለአንተ ቃል የለኝም 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️እትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ጠላቷ ይዉደም
እውነት ነው አሁንስ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር በሆነ ብየ እመኛለው አገራችን ካለችበት ችግር ካወጣን ልን እሼ
@@yeshbelayal1126 መንግስት የላካቸው ናቸው እኮ ለፍርድም ቢቀርቡ ቀነጋታዎ በዋስ ይፈታሉ እናቴ ኦኦኦኦኦ።
አሜን አሜን አሜን ሖድየ
እሼ ይሀው ከእሁድ ጀምሮ እስከ ትላንት አብሬአችሁ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሼ በድጋሚ ስለማንያዘዋል እውነተኛ ነገር ትላንት ስትናገር እውነተኛ ጋደኛ እሼ ስለማኔ ቃል የለኝም ትላንትና እሱ እስቱዲዬ ሲገባ አንዳንድ ሳምንት መጥፎ ሲጽፋ እኔ በተከታታይ ስለማኔ ስጽፍ ነበርና ከስር እሚጽፉትን መጥፎ ኮሜንት ብዙዎቹ በማኔ ጥሩነት ተቀየረ አንተ ስትናገር እና የታረቀው ሰው እንዴት እንዳስደሰተኝ ክፋ አይንካችሁ።
የዘመኔ እንቁ ሰው እሽ እና ሌሎች እግዚአብሔር ጎዶሏችሁን ይሙላላችሁ
ሰው በሌለበት ሰው ሆኖ መመገኘት እንዴት ደስ ይላል
እሼ አንተ ምልካም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቀህ የኔ እቁ ወንድም
ማናያዘዋል ትልቅ ሰው ነው በዚች አጭር ጊዜ ብዙ አስተምሮኛል እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ እሼ የኛ ድንቅ ኢትዮጵያዊ💚💛❤🙏💓🌹💕❗🌷🌺
እሼ የኛ ጀግና ኑርልን የሂወት ዘመነህን እሥከመጨርሻ ያሣምርልህ እንወዲሀለን
እሼ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ አንተን እናትክ ምን ብላሃ ፀልያ ነው አንተን የመስለ ጀግና ፈጣሪሁን የሚፈራ መልካም ልጅ የስጣት ተባረክ
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
- ዮሐንስ 3፥18
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው 👌🏾
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
እሼ ምርጥ ሰው ሺህ አመት ኑር የኔን እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥህ ምክንያቱም እድሜ ለኔ ቁጥር ለአንተ ደግሞ በየእለቱ ሰዎችን መርዳትና ለመኖራቸው ምክንያት መሆን ነው🙏🙏🙏
እሼ የኢትዮጵያን ጀግና ነህ ተባርከህ አስባረከን በመሰጠት የሚገኘውን ትልቅ ደስታ እንድንቀምስ አረከን ብቻ ሙሉ ጤናህን ከ እድሜ ጋር ይስጥህ
ምርጥ ወጣቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ሙስሊም ከሆንሽ ብዙም እንደዚህ አይነት የሀይማኖታዊ ስብከት ላይ አትሳተፊ ቁርአንና ሀዲስ ምን ይላል ስለዚህ ጉዳይ ብሎ መማር ይሄ ልጅ ብዙ ግዜ ሰባኪ ነው ማለት ወደ እምነቱ ሽርክ ጋር መገኘት አደጋ ነው
ማንያዘዋል ትሁት ነህ ተባረክ
የኔ መልካም ወንድማችን የፍቅር የሠላም የወገን ደራሽ እሼ ክበርልን🥰🥰
የዘመናችን ጀግኖች
.እሼ ኑርልን የእኛ የዋህ ልበቀና 🥺🥺😥💗💗💗💗💗👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እኛም ጠብቀን
ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ጤና ይስጣቺሁ
እሼ እና ማኔ❤❤❤❤❤❤❤❤
Esha ye Ethiopia jegna, God bless you ♥️ from 🇪🇷
ሁለት ምርጦች, እግዜር ይጠብቃችሁ
ተመስገን አምላኬ እኔንም ስላስተማርከኝ አንተ ለሁሉም መንገድ አለህ
እሼ ጎበዙ በርታ ማኔ አንተም እንደዛው❤
አይ እሼ ሠው ሥንባል ከቱ ነን ምን አደከመሕ። ጠሉሕ ወደዱሕ። ጌታ ነው የአተ ጠባቂ በቀር እምዬ እናትሕ ውድድድ ያረጉሐል አተ አተነሕ አትለወጥ 💖💖💖
wow thank you my brother
ISHE WADIME yalewti dubay nany simax maxiche laganyiki ifaligal nurliny Wadime Amen amen Amen amen Amen amen Amen
Taberk xiru timirt nw egezaber yakibirilin maneyezewal bro thanks👍👍👍👍👍
Yene Melkam wedmi Eshuye fetari yexbiki🙏eski edne yemtwdit belyki asayugn😘
Esha regeme edemena tena yeseteke lanta kale yelegheme kena gadeghocheghe ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ እሼ እስከነቤተሰቦቹ አላችሁ ተኛችሁ ተመስገን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😍🙏
እሸ መልካም ሰዉ 👍
እሽ ምርጥ ስው
ሁልገዜ ሰዉን ከመሬት ተነስቶ ሰወን የሚጠለዉ የሰይጣን መንፈሰ ያለበት ሰዉ ነዉ ምክንያቱም ከክርሰቶሰ ፍቅርን ነዉ የተማረ ነዉ የመልካም ነገር ደራሲ ከክርሰቶሰ ነዉ ዲያብሎሰ ነዉ ሰለዚህ በዉሰጣችን የመጠዉነ መንፈሰ መመርመር አለብን አግዚአብሔር ፈቃር ልብ ይሰጠን።
ESHIE Ke Ahun behala ETV zena bitaqerbim Eketatelalehu. Mirt sew☝️
Waaw MashaAllah very good that's good massage for me
ishee mangiist mariyamin inde ante ayinetun yabzalin medanialem 👍👍💕👍👍👍👍
Thanks 🙏 Eshee nuruliny
Bawanat xagawan yibazilachu ya Egazibera qala yaxaqasachu makar salatachun anamasaganalan ❤❤❤❤nurula Dagal marim taxabaqachuu🎉🎉🎉🎉
Yes fo course
እሼ በአንተ መድረክ ማኔና መምህር አብይ ስለታረቁ ደስ ብሎናል
Eshe ena meza betam dese yemalte temera new berati egzibaheri chemera wektan ke mestewla gera yesteh ate gen le alme terflhu fetr yetbkhe
እሸቱ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ❤😍
እሸ ፍጣሪ ይጠብቅህ❤❤
በጣም ደስ የሚል ጫወታ
ትምህርትህ ጥሩ ነበር ግን ትጮሀለህ ቀስ በል ማንያዘዋል
🙏🙏🙏🙏👍👍🌹🌹🌹💛💚❤️ Idimee isxii eshee!!!
God bless you
I love it is video thank you guys
የኛ ሰው እሼ😍😍
እግዚአብሔር ይስጥልን የቀደመውን ስለ ጠላታችን ዲያቢሎስ ያለውን አመለካከታችሁን ቀይራችሁ ለሌሎች ገንቢ ቃልን ስለለገሳችሁን እናመሰግናል. ሰው ማለት እንዲህ ነው ተው ትክክል አይደለህም ሲባል እሽ በጄ ብሎ ሰምቶ ሌላ ገንቢ ቃል ሲያወራ እንደ መስማት የሚያስደስት ነገር የለም
ክፉ አስተሳሰብ ያለውን ሰው መራቅ ሳይሆን ደግሞ በፀሎት ማሰብ ነው ። ሰው በባህሪው ንፁህ ነው ....
ብትወዱን እኔን ምሰሉ ብሏል ክርስቶስ ስለዚህ በቻልንው አቅም ለዛ ሰው ብንፀልይለት በእግዚአብሔር እርዳታ
የምንፈልገውን አይነት ሰው እናገኛለን
.እሚገርም ትምህርት ነው ክበሩልን እኔም መሸሽ ጀምሪያለሁ ኑሩልን 🥺❤️❤️❤️❤️
እለውጣቸው ብዬ ለወጡኝ ተመቸኝ 💚💚💛💛❤️❤️❤️😂😂
yes that is true
Eshe ambesaw
እሸዬ የእኔ ደግ እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ 😘😘😘❤የዶኪ ቲዮብ ሰራተኞች በሙሉ ለእናተ ቃላት ያጥረኛል ብርታታችሁ ጽናታችሁ ፍቅራችሁ በስመአብ 😍❤ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የላኛውን በር ከፍቶ ኑ እናተ ቡሩካን ብሎ ይቀበላችሁ በምድር ደግሞ ጤናውን እድሜውን ይስጣችሁ ጀግኖቸ😘😍❤❤❤🌹
እሸቱ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
😍😍😍😍😍
Eshe btammm admach nek des sitl
Please eshetu ke abiy yilma gar yagachachun hasab ande lay video beseru tesmametachu ande hasab lay betedersu dess yelegnal please🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eshitu and Mayzewal Tebarkuleg 🙏🙏🙏
አሼ እናመሠግናለን ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹💐💐
ትክክል አወኩሽላቁሽ ይመጣል
Wendmoech egzabher yetebkaechu betam kojo temert new ayzewn egzabhern yeyaze huleym asenafey new bertulen
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይህንን መልካሙን አይነ ልቦናህን አይቀይርብ እኔ አሁን አሁን በውስጤ ጥየቄ እየፈጠረብኝ የመጣው ነገር አለ ሰውን በቶሎ እግባበለሁ እቀርባለሁ በዛው ልክ አምናለሁ እወዳለሁ አከብረዋለሁ ቁጡብ ለመሆን አልቻልኩም በአጠገቤ ያሉ ሰዎች ደከመ ጎኔን አይነግሩኝም ለምን አይነግሩኝም እያስመሰሉ ነው ወይ? ምክንያቱም በጣም ብዙ የሚጎለኝ ነገር ይኖራል ነፍሱን ይማረውና አንድ ጓደኛዬ አንቺኮ መሬት ነሺ ይለኝ ነበር ለምን ስለው ሁሉንም ትችያለሽ ይለኝ ነበር ሀሳብችሁን ለግሱኝ እንዴት ቁጡብ መሆን እንዳለብኝ
ይሄኮ መንፈስ ነው ስልቹና ሰዎችን እድጠላ የሚያረግህ መንፈስ ሳናቀው ባህርያችን እያስመሰለ ሳናቀው ይፋለመናል በዚህ ሰአት ወደ ፀበል ወደ ስግደት ወደ ፆም መትጋት በዚህ ማሸነፍ ይችላል
ትክክል ❤❤❤❤❤❤
የእሼ ወዳጆች👍
#እውቀት_ፈላጊ_አግባ!!
================
ሰለፍይ የሆነች የተውሒድ አበባ፡
የተስተካከለች ሱናን ተከናንባ፡
ግሩም ፀባይ ያላት ሞገስን ደርባ፡
ለብሳ የደመቀች የኒቃብን ካባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡
---------------------------------------------
ውስጥህ እንድደሰት ስትወጣ ስትገባ፡
ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እንዳይባባ፡
ትዕዛዝህን ሰሚ የምትል መርሀባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ
እሼ የኔ የዘመኔ ጀግና ነህ
በፍቅር ነው እሼ ማሸነፍ
wow💘💘💘💘💘💖💖💖💖💘
Lelaw be practical kemenafist esrat nexa miyawetutin abatoch titechu neber ahun degmo enante sele seytan taweralachu
Brooo mirit agelalets!
👍👍👌
አሸቱ መልካም ሰው ክበሪልን🙏
eshetu egzabheri yberwen mengdi ymerhi
አሼ መለካም ሰው
Mane❤❤❤
Ene ate bafiti nw mixalaki macoyi iji mini yegenani kate maqabaxari
Mariyamn eshee mnm ngr post bitaderguuu mnm kemaderg wedehual alelm yenat tube ly thank you so much all !!! 🙏🥺
Enam endezaeu
አሼ መልካም ሰው
ይሄስው በስሜት ነው የሚወራው .እህ ዝግ ብለህ ብታውራ ብዙ ትማር ነበር
Egzabere lebona yesten hulachum egzabere yewadanal egzabere yemasgen
እኔ ግን ትመቸኛለህ ግን ስታወራ ቃላት አወጣጥህን አስተካክል ማንያዘዋል
ለዘመኑ ወጣቶች ምሳሌ መሆን የሚትችሉ ወጣቶች ናቹ በተባረኩ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛💓💚💛❤️💟💟💟💟💟💟❣️❣️❣️❣️❣️
Esh I need to grow in personal development and i need to change the young generation in my society " that means i need to change some wrong views in my society so how can i grow continuesly i had started it but so what is your recommendations for my vision Eshe ??
እሸ የኔ ሱስ እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን🙏❤
mgerm temrt neow enamsegnalen
እሼ የዘመኔ ጀግና
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰