"የቴዲ አፍሮ ወንድም ነኝ" ኮሜዲያን ኤሌክስ | ዘጠናዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 12 วันที่ผ่านมา +31

    መውደዴ እንኳን አደረሰህ። ድንቅ ሰው ነው ያቀረብክልን። እባክህ ነፃነት ወርቅነህን ማቅረብ ትችል ይሆን ?

  • @eluneb9832
    @eluneb9832 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ያራዳ ልጅ ከግብረገብና ከ ከህሎት ጋር
    የራስህን ፕሮግራም ብትጀምር የበለጠ ትውልድ ትቀይራለህ አሌክሶ
    መከዳት ታሪክ የሚሆነው ነፍ በሆነ ያካበትክው ችሎታህ ነው!
    አሌክሶ ትችላለህ።

  • @adanelema6916
    @adanelema6916 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሌክስ ሥላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል፣ከዋሸሁ እንዴ ስላጣንህ በብዙ ጥርጣሬ ውስጥ ገብተን የነበርን ብዙ ነን፣እድሜ ለጥምቀትና ለኣርት ቲቪ ሠላም እንደሆንክ ኣረጋገጥኩኝ፣እግዚኣብሔር የተመሠገነ ይሁን!! በእውነት የተዋጣልህ ኮሜዲያን ነህ፣በርታ ወንድሜ!!🙏🙏🙏

  • @ethioethio4061
    @ethioethio4061 12 วันที่ผ่านมา +25

    አሌክስ ከውፍረት ጋር የሚመጡ አደገኛ ጣጣዎችን እባክህ በግዜ ለማወቅ ሞክር

  • @adaneadego9328
    @adaneadego9328 12 วันที่ผ่านมา +15

    እኔ ሰፈሬ ኳስሜዳ አበበ በቂላ ሰፈር ሲሆን አካባቢውን በስራ ምክንያት ትቼ ከወጣው 35 ዓመት ሆኖኛል አለማየው ህፃን ነበር ሰለሱ ቤተሰቦቼ ነግረውኛል ስለምታወሩት በሙሉ እዛው ያለው ነው የሚመስለኝ እንደሱ መዲሽ ነው የተማርኩት ስለ ነስሩ ሻይቤት ብቻ ፊት ለፊት ስለነበረው ጀምስ እና ፋጤ ሳይቤት ሳታነሳ ማለፍክ ቅር ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ አጋጣሚ የኳስሜዳ ልጆች አብዛኛው ፋጋሪ ነው እናቶች ጭምር ።

    • @millimilli-cq5dh
      @millimilli-cq5dh 12 วันที่ผ่านมา

      ዋዉ የስፈሬ ልጅ ማነክ እኔ የ20 ቀበሌ ልጅ ነኝ

    • @اياداسبر-ت5ذ
      @اياداسبر-ت5ذ 8 วันที่ผ่านมา

      Yasin lebes sefi abdela suk ara bizu ale😂😂❤❤ mosque ❤❤❤

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 9 วันที่ผ่านมา +6

    አሌኮ የዋሽሁ እንዴ ድምቀት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ! መውደድ ስወድህ ማኚቲ የአዲስ አበባ እንቁዎች❤

  • @dawitbeyene8210
    @dawitbeyene8210 12 วันที่ผ่านมา +11

    መውደድ መጠየቅ እንጂ ማዳመጥ ላይ ችግር አለብህ ስለቀጣዩ ጥያቄ እያሰብክ ነው የእግዳህን መልስ ለመስማት የምትሞክረው በዛ ምክንያት እንግዳህ ጥሩ ወሬ ሲጀምር ታቋርጠዋለህ ሌላው ነገር ከእንግዳው እኩል ታወራለህ የሰፈር ቀበሌ በመጥራት ተመልካችህን ለማስገረም ታስባለህ እሱም ልክ አደለም እስኪ ጥያቄ እንዴት እንደሚቀርብ ከ ገነነ ሊብሮ(ነብስ ይማር) እና ከ ደረጃ ሃይሌ(አርትስ ቲቪ) ሁለቱም የተለያየ ፕሮግራም ቢኖራቸውም ጥያቄ አቀራረባቸው ከእንግዳ ጋር ያላቸው የወሬ ፍሰት በጣም ደስ ይላል ከቻልክ እነሱን አይተህ ጥያቄ አጠያየቅህን ብታሻሽል የሚል አስተያየት እሰጣለሁ

    • @solocmc
      @solocmc 12 วันที่ผ่านมา +1

      I couldn’t say any better than this

    • @mewdedkibru5799
      @mewdedkibru5799 11 วันที่ผ่านมา

      Thank you🙏

  • @daniawoke9807
    @daniawoke9807 8 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት በጣም እሚያምር ጊዜ ነበር ሁለት አራዶች ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zaynba-n4g
    @Zaynba-n4g 8 วันที่ผ่านมา +3

    አሌክስዬ ወንድሜ ሰፈሬሲጠራአ ልቤ ልትወጣ ደረሰችእኮ እንዴት እንደናፈቃቹኝ ትዝታዬ 🤩

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሌክሶ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን አድፘሳችሁ መውደድ አሌክስን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ

  • @Ethiopianar
    @Ethiopianar 12 วันที่ผ่านมา +7

    የሚገርም ፕሮግራም በመቶ ሽዎች መታየት ያለባቸው ዝግጂቶች "ዘጠናወቹ "🎉

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 12 วันที่ผ่านมา +6

    የአመቱ ምርጥ ጭውውት ነው! ግን ከኳስ ሜዳ ልጅ ከዚህ በላይ ነው የምጠብቀው!

  • @NaniKassay
    @NaniKassay 11 วันที่ผ่านมา +3

    መውደድ ፕሮግራምህ የሚወደድ sweet❤ በርታ 1ኛ ምርጥ ትዝታ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 11 วันที่ผ่านมา +5

    የዋሸው እንዴ ድምቀት አሌክሶ ነበር ለምን እንደለቀቀ ሳትጠይቀው መውደድ ግን ስላየውክ ደስ ብሎኛል አሌክስ ጨዋታ አዋቂ ነው እባክክ ተመለስ ወደ ዋሸው እንዴ

  • @Dentalieges
    @Dentalieges 12 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን እብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ጥሩ ርዕሶች ጉዳዮች ያካተተ ቃለመጠይቅ ንብረት መውደድ

  • @arditube7340
    @arditube7340 12 วันที่ผ่านมา +11

    መውደድ እና አሌክሶ እንኳን አደረሳችሁ🙏🇪🇹❤❤❤❤

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 5 วันที่ผ่านมา +1

    አዘጋጁ ፕሮግራሙን ነፍስ ዘራህበት : እናመሰግናቸዋለን
    የት ነበር እስካሁን????????

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 3 วันที่ผ่านมา

    Weye Alekseye gobez ljewhe masadegh ❤ gene wedemye meeknese Albhe letenna terw Ayedelm betame yekrta ❤❤❤❤❤ tebarke

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 12 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ልጅነቴን አስታወስከኝ i was so active when i was young. አማርኛ በጣም ከማንበቤ የተነሳ ዳርዮስ ሞዲ ነበር ስሜ ። high school mini media too.

  • @King-27
    @King-27 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኣረ አሌክሶ ቲቪ ሾ ጀምር ትመቸኛለህ🙏🥰

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 12 วันที่ผ่านมา +10

    Alex we miss you

  • @altudz4055
    @altudz4055 11 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂🙌አሌክስ ይመችህ በዝምታ ተባረክ🥰ልጆችህን ለመዳር ያብቃህ ታድለህ 🥰 በልጆች ልብ መወደድ መታደል ነው

  • @dawitg25
    @dawitg25 12 วันที่ผ่านมา +6

    ደስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም

  • @user-oq4lm5ni7n
    @user-oq4lm5ni7n 8 วันที่ผ่านมา +2

    መዉደድ አሌከስን ስላቀረብከዉ እናመሰግናለን

  • @birilleetube9780
    @birilleetube9780 12 วันที่ผ่านมา +5

    በድሬዳዋ ከማ ጋር አሳለፈ አይ አሙዲዓሥ እውነት ነው 350 ደሞዝ ተከፍሎን እቁብ ገብተን የመጀመሪያውን በልቶ ጠፍቷል እስካሁን እዳውን እየከፈልኩ ነው።
    አሌክስ በድሬ የሙስሊም ጾም ይጾም ነበር ልዩ ሰው። አመሰግናለሁ አሙዲዓሥን አለመርሳትህ A.D

  • @henokwondemu8711
    @henokwondemu8711 12 วันที่ผ่านมา +6

    መውደድ እባክህን አስወራው...በጣም ጫወታ ምታቆረፍደው

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 8 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Alexo. ዋሸሁዴ program please add comedian Beti on your show.

  • @tsiontessema1611
    @tsiontessema1611 11 วันที่ผ่านมา +4

    አሌክስ የሰፈሬ ልጅ ነው የሚያወራው ሁሉ እውነት ነው ተደባዳቢ አድርቅ በጥባጭ ገሬን ነብስ ይማር በጣም አስቂኝ ሰው ነበር ሁሉ ነገሩ የሚያስቅ ነበር ነብስ ይማር

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 12 วันที่ผ่านมา +5

    ስቄ ነው የጨረስኩት በጣም !! በተለይ ሴጣኑን አገናኙኝ ያለው የለዳው ሾፊር so funny 😂😂 ""መውደድ ከእነ ከብሩ "" እዚህ ጋር አለ ይመችህ !!

  • @Eyobachew
    @Eyobachew 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን❤አሌክስ😅

  • @habtamumolla2914
    @habtamumolla2914 5 วันที่ผ่านมา

    መውደድ እንግዶችክን በደንብ ተዘጋጅተክ ስለምታቀርባቸው እናመሰግናለን

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 11 วันที่ผ่านมา +6

    እሌክስ በጣም ጨዋታ እዋቂ የኮስ ሜዳ ልጅ ነው 90 ዋቹ ትችላላችሁ እሁን ደግሞ ፍልፍሉን ብታቀርብልን እሪፍ ግዜ በጣም ደስብሎኝ ነው የስማሆችሁ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @birilleetube9780
    @birilleetube9780 12 วันที่ผ่านมา +4

    የመጀመሪያ የአ.አ ሲም ካርድ ይዞብኝ ነው የሄደው ከድሬዳዋ መውደድ አደራ ጠይቅልኝ

  • @najatsultan7800
    @najatsultan7800 6 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ የሰፍሬ ልጅ 👍🥰💋

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 8 วันที่ผ่านมา

    አሌክሶ የኳስ ሜዳ የአራዳዎቹ እንቁ ምችት ይበልሀ❤

  • @gman4852
    @gman4852 11 วันที่ผ่านมา +5

    አይ መውደድ ዋሸውንዴን ለምን እንዳቆመ ሳጠይቀው😠 (ግን ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት)

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n 8 วันที่ผ่านมา

      እንዴ በጣም የሱን መልስ ጠብቄ ነው እስከመጨረሻው ያየሁት 😮ለምን ለማውራት እንደማይፈልጉ እኮ

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ 7 วันที่ผ่านมา

    አሌክስዬ ስወድህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 6 วันที่ผ่านมา

    Dassssss yamel chawata ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @arsenalfc8999
    @arsenalfc8999 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክሶ ከቆይታ በኃላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ……አንድ ብዙ ቦታ ላይ ኮሜንት የማደርገውን አንተንም ኮሜንት ላርግህ ስታወሩ ፊደልን ያለአግባቡ አትጠቀሙ ትንሽ ቅር ይለኛል…..ቃለ መጠይቁ ላይ ትዝ ካለህ በማለተረ ፋንታ ትዝ ካለክ ብለሀል በስተትም እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ you know ብዙ ጊዜ ህ በክ እየተቀየረ እንደሆነ ይገባኛል

  • @addis8247
    @addis8247 11 วันที่ผ่านมา +4

    ጥያቄ አለኝ፡፡ አርቲስት አለማየሁ ከዋሸዉ ፕሮግራም ላይ ለምን ተቀነሰ??

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 10 วันที่ผ่านมา

      EBS tv ላይ ስለቀረበ ነው ያባረሩት

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሌክስ አባይ ትቪ ላይ ከጠፋህ ቡሁዋላ ፕሮግራሙን ምየት ተውኩ በጣም የምትመቸኝ ኮሜዲያን ነህ በተረፈ ዩቲዩብ እረ በአንዱ ተከሰት ?

  • @neba1034
    @neba1034 12 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗💗

  • @californa6827
    @californa6827 12 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ትዝታ ቀሰቀሰክብ የተማሩኩት ቀሰተ ዳመና የጨረሰኩት አዲሰ ከተማ አዲሰ ቤት ቢንጎ 12 ቀበሌ አሰራት ቤት ኮከብ ቁርሰ ቤት ካሰ ሜዳ ላይ አብይ ሲያዘጋጅ የዋንጫ ተጫውተን ከአድማሰ ቁርሰ ቤት ከአማኑሄ መሰቀል ቡድን ተጫውተን ዋው ከተማ 32 ቀበሌ ሲያዘጋጅ ተጫውተን አሰግድ ተሰፍዬ ፒንጎ ተጫውተን ራሰ ሆቴል ባቡር ትንሳሄ ኬክ ቤት ተዝንተን ሰንቱን አየን አይሌ ካሴ የአሊ ረዲ አባት መንገድ ሲያቆራጡ ሎጬ አገባቸው ቺካንታ ነብሰ ይማራ አሁን አሜሪካ ሆኝ 20 ዓመት ቆይቼ ትዝታው አለ ዋው አሌክሰን የፈነከተኩ እኔ ሁለት ጊዜ ደረሰኛል መኪና ማጠቢያ ጋር ፈንክቼው እነ ብሩክ እሰጢፍኖሰ ጊቢ ገባው አሁን ይቅራ በለኝ ሞቢል ጋር ቁጪ ብለህ የሼበሌ የነዌይ ዘፈን ትዝታ አለ ቾቤ እሰማሄል አላህ የጀነት ያራገው ሐጅ ሙሳ አላህ የጀነት ያራጋቸው ትቸራ አየለኛው አዲሰ ከተማ ዘነበ

  • @Daga-m2w
    @Daga-m2w 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሌክሶ ምርጥ ጓደኛዬ ጭዌ ትችላለህ ያራዳ ልጅ ይመችህ 👌

  • @minteworku3590
    @minteworku3590 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሰፈሬን በዚ መልኩ ስለገጽከው ከልብ አመሰግናለሁ ኳስ ሜዳ ።

  • @SolomonDegefa-k9l
    @SolomonDegefa-k9l 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክስ እባክህ ምናለ ዋሸሁ እንዴ ላይ ብትመለስ በጣም ከመናፈቄ የተነሳ አንተ ያለህባቸውን ቢያንስ ከሁለቴ በላይ አይቻቸዋለሁ ያራዳ ልጅ ነክ ለማንኛውም ይመችክ

  • @brookgebeyehu2250
    @brookgebeyehu2250 12 วันที่ผ่านมา +4

    ምርጥ አዝናኝ ዝግጅት👍👌

  • @askjember3525
    @askjember3525 12 วันที่ผ่านมา +13

    አሊክ ለምን ዋሸሁ እንዴ ጠፋሐ??በጤና ነዉ💐💐💐

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g 8 วันที่ผ่านมา

      ለምን ኢቢኤስ ላይ ቀረብህ ብለዉ አስወጥተዉት ነዉ አሉ

    • @TvifGhct
      @TvifGhct 8 วันที่ผ่านมา

      በምንአወቅሽ​@@SemraAhmed-d5g

  • @GolaHamoudi
    @GolaHamoudi 11 วันที่ผ่านมา +1

    Mewuded enkuan adereseh betam amesegelew alexn selakerebk ❤❤❤

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 12 วันที่ผ่านมา +1

    ከሥልጠና የቀረብኝ የጦር ነው ይበል? ጉደኛ ነህ በል አስናቀን ይላክብህ

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 12 วันที่ผ่านมา +3

    የስፈሬ የ20 ቀበሌ ልጅ
    አሌክስ ጨዋ የካስ ሜዳ ልጅ
    የኛ ስጤታ ምርጥ ልጃችን

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችንም ሸረኝነት አለብን የዚህ ግን ይብሳል

  • @tigestabate2364
    @tigestabate2364 12 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ባምላክ ወደ ዋሻው እንዴ ተመለስ🙏🙏🙏

  • @abel8835
    @abel8835 9 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ምንድነው ከፍልፍሉ ጋር እየዋልክ የውሃ ሮቴ መሰልክ ቀንስ እንጁ bro ❤

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሌክስ ጨዋታዉ አሪፍ ነዉ❤
    ግን ዉፍረቱ ይጨንቃል የተወጠረ ፊኛ ነዉ የሚመስለኝ

    • @ColoColo-l8m
      @ColoColo-l8m 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂 kenat new?

    • @Wyeyt
      @Wyeyt 10 วันที่ผ่านมา

      @@ColoColo-l8m😂😂በዉፍረት 🤭

  • @amang.cherkosg.cherkos
    @amang.cherkosg.cherkos 5 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣህልን ከዎሸሁዴ ጠፋክ

  • @Andinet.D
    @Andinet.D 8 วันที่ผ่านมา

    ከመውደድ አፍ ማርያም አትጠፋም። ደስ ሲል

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 12 วันที่ผ่านมา +1

    እናቶች ግቢያቸው ኳስ ተጠልዞ ሲገባ ደረታቸው ላይ ኮንትሮል አድርገው የሚመልሱበት ሰፈር ተወልደህ ኳስ አለመውደድህ ግን ይገርማል:: ቆይታችሁ ደስ ይላል::

  • @AburyanOsman-j9h
    @AburyanOsman-j9h 11 วันที่ผ่านมา

    ልክ ብለሀል "ለማበድም ጭንቅላት(አዕምሮ) ያስፈልጋል .በትክክል🎉🎉🎉

  • @yms2161
    @yms2161 9 วันที่ผ่านมา +1

    28 27 Mobil የኛ ደግሞ 20 አልክ :: እዛ እብነት ጋር ሳትደርስ ኳስ ሜዳ ፊት ለፊት ያለውን ዝነኛውን; ዋናውን 29ን ዘለልከውሳ

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 9 วันที่ผ่านมา +1

    መውደድ ወሳኝ ስው !!ለምን 90ዎቹ የሚል ፖለቲካ ድርጅት አንከፍትም!! በዘር አንዘረዘር አጥንት ጅማት አንቆጥር!!የምር የምንተሳሰብ ሰላም ያለን 90ዎች ነን!!ኢትዬፒያዬን ባናበለፅጋት እንኳን ተካፍላ ምትበላ እቅፍ ድግፍ የምታረግ እናረጋታለን!!90ዎቹ ሰላማቹሁ ይብዛ!!

  • @ermiast1052
    @ermiast1052 11 วันที่ผ่านมา +1

    Best show ever

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 11 วันที่ผ่านมา

    አድማስ የልጅነታችን እኔ የትም ቦታ ሄጄ ላገኘው ያልቻልኩ ፉል ስልስ እስፔሻል ይገርመኛል ጮራ ለኛ መዝናኛ ቦታ ሲሆን ለቤተሰቦቻችን ደግሞ ስቃይ የሆነ ቤት ነበር አሁን አንኳ ከ3ያነሰ አገልግሎት ነው የሚሰጠው

  • @EvelinaBenjamimMazanga
    @EvelinaBenjamimMazanga 12 วันที่ผ่านมา

    wpoow you reminded me aftr 25 yers my place❤❤

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 12 วันที่ผ่านมา +1

    “Rain man” Abren endenesera efelegalehu bro

  • @UmutOnal-yw9kp
    @UmutOnal-yw9kp 11 วันที่ผ่านมา +1

    አዲያያያ.,.... ህዝብ በሰቀቀን፣ አገር በመፍረስ አደጋ ላይ እያለ እናንተ ደግሞ ምንም እንዳልተፈጠረ እየገለፈጣችሁ ስትኖሩ አይስቀጥጣችሁም?

  • @HadiyaMangstu
    @HadiyaMangstu 8 วันที่ผ่านมา

    ወይ አሌክስ የምሳ እቃየን የምትሰርቀው አንተ ነህ ለካ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 11 วันที่ผ่านมา

    Mewuded yequasheta liyu newu
    Arif zengawush Alex tarikegna
    Eriju
    Yemigerimewu tyakewochun betsihuf newu bekal
    Yemuanimeta Masha Allah

  • @sayatole4032
    @sayatole4032 8 วันที่ผ่านมา

    ኤረ ጠያቂዉ የተዘጋጀበት አይመስልም። እዚያ እዚህም ይረግጣል ።ቁምነገር ያለዘለ ፕሮግራም ብያለሁ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 7 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ በሰላም ነው እንዲ የወፈረው

  • @Dan1600
    @Dan1600 8 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ እኔናንተ ሁሌ እንደተጣላን ነበር።ትዝ አስባልከኝ

  • @HussenSeid-q3i
    @HussenSeid-q3i 10 วันที่ผ่านมา

    ሪሃና የሀሊማ እህት የመጀመሪያ ደረጃ ሰንማር ደብተረዋ ውሰጥ ዓርብ ዓረብ የከተትኩት የፍቅር ደብዳቤ አንዱን ብትመልሺልኝ ኦው ሰምዋን ሰትጥረዋት ወድውሃላ ወሰዳቹኝ።

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 9 วันที่ผ่านมา

    Alxe wahe enda betmlse betam desss new melg🎉🎉

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 9 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Enkan abro Aderssen 🎉

  • @ColoColo-l8m
    @ColoColo-l8m 11 วันที่ผ่านมา

    ከጃጁት ማርቆስ እና ጥላሁን ትሻላለክ ግን ቲቪ ላይ ትብት ትብት ትላለህ እሱን አስተካክለው

  • @Destavich
    @Destavich 12 วันที่ผ่านมา

    Alexo rocks. 01:11:37 ቀብድ በላህብኝ እንዴ አንተ is masterpiece.

  • @AlekingmanAman
    @AlekingmanAman 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @birilleetube9780
    @birilleetube9780 11 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ወንድሜ ደስ የሚለው ድሬዳዋ እያለ የሙስሊም ጾም ረመዳንን ሳያቋርጥ ወሩን ሙሉ ጾሟል ዋሸው እንዴ?

  • @Eidtube-z6k
    @Eidtube-z6k 6 วันที่ผ่านมา

    ኳስ ሜዳ እኮ ቀልድ ኖርማል ነው

  • @solocmc
    @solocmc 12 วันที่ผ่านมา +1

    ከ ዋሸሁ እንዴ ለምን ወጣህ ብለህ አልጠየከውም???

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 12 วันที่ผ่านมา +1

    👌🥰💚💛❤️🥰

  • @donaqueeny6601
    @donaqueeny6601 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤😅😅 wow

  • @matiasmebratu-o4w
    @matiasmebratu-o4w 11 วันที่ผ่านมา

    መውደድ Please Please ማዳመጥ ቻል Please Please

  • @TsiAbera-ci4fd
    @TsiAbera-ci4fd 11 วันที่ผ่านมา

    Nesanet please

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 8 วันที่ผ่านมา

    አሌክሥእራሥክንጠብቅበጣምወfረካል

  • @woinshetlYeneneh
    @woinshetlYeneneh 10 วันที่ผ่านมา

    ነፃነት ትን አቅርበው መውደዴ

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 12 วันที่ผ่านมา +2

    Sport yasfelghalll????

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 8 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ኧረ እባክህ ውፍረት ቀንስ

  • @GeteTeklimaryam
    @GeteTeklimaryam 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ አሌክስ እዚህ ነህ እንዴ

  • @EvroHabeshistan
    @EvroHabeshistan 8 วันที่ผ่านมา

    ዋው የህሊና እዳ ሽመልስ አበራ ብሩክ ሆኖ የሚሰራበት

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 11 วันที่ผ่านมา +2

    Alexso endate ena bemin mikniyate kewashew enda crew teleyek

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 8 วันที่ผ่านมา

    ዋሽውን ለምን ተውከው

  • @melakudebela
    @melakudebela 11 วันที่ผ่านมา

    Alex ንብ ነድፎት ነው ፊቱን ክክክክክክክ

  • @misikerfikre6158
    @misikerfikre6158 8 วันที่ผ่านมา +1

    Alihen wesalen Alex yimechi

  • @hirutdemeke3876
    @hirutdemeke3876 7 วันที่ผ่านมา

    Sport sera

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 9 วันที่ผ่านมา

    አሌክሶ ከዋሸሁ እንዴ ለምን ወጣህ

  • @dargazeasfaw112
    @dargazeasfaw112 12 วันที่ผ่านมา +2

    ዘጠናዎቹ አዲስ አበባ ብቻ ነበር እንዴ የነበረው????? የዝግጅትህ ድክመት ከዚህ ይጅምራል ። ዝህ አለ ጉራጌ😂😂

    • @biniyambcc
      @biniyambcc 12 วันที่ผ่านมา

      አህያ ነህ

  • @Seife370
    @Seife370 6 วันที่ผ่านมา

    ለምን ከዋሸዉ እንዴ ጠፋ?

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 7 วันที่ผ่านมา

    ጠያቂዉ ጠይቀህ ዝም ማለቱን እወቅበት ትጠይቀዉና እራስህ እያቋረጥከዉ ትመልሳለህ ወይ ሸኘዉና አንተ ቀጥለዉ

  • @esubalewtesfaye2539
    @esubalewtesfaye2539 9 วันที่ผ่านมา

    Alexo alexo anebesaye