ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን የኔ ወድመስክዬ አሞኝ ሆስፐታል ተኝቻለሁ በፀሉት አስቡኝ እህቶቸ❤😭
እግዚአብሔር በፈጣን ምህረቱ ይጎብኝሽ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽና ለቤትሽ ያብቃሽ አይዞሽ መሀሪው ይማርሽ❤
God be with you❤
@@meskitube16 Meskiye sile Shea butter min tiyalesh... for hair, body, kids hair and body arif new eski nigerign yene wud❤
Fetare ymarsh
የፈውስ አምላክ የሆነው የአለም ጌታ የሆነው ኢየሱስ ይፈውስሽሽሽሽ
አንች መልካምና ንፁህ ሰው ነሽ በአስፋው ሞት ምክንያት ለሆዳም ዩቲዩበሮች የሰጠሻቸው ምክር በጣም አሪፍ ነው የሚሰማ አይምሮ ካላቸው። ትልቅ ሰው ነሽ በአመለካከትሽ ማለቴ ነው ጌታ ይባርክሽ።
የኔ መልካም መስኪዬ ብሩክ እኮ ነሽ እኔ እንኳን እግዚአብሔር ይመስገን ፎሮፎር ሚባል ኖሮኝ አያውቅም የአንቺን ቪዲዮ አይቶ ማለፍ ስለ ማይቻል አይቼዋለሁ ምርጥ ትምህርት ነው ኑሪልንንን❤❤❤
የኔ ውድ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ በጣም ተስተካክሏል ፈጣሪ ይባርክሽ መስኪዬ 😍😍😍😍😍
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ እናመሰግናለን❤🙏
መሲ ሳላመሰግንሽ አላልፍም አላህ ይስጥልኝ ትምህርትሽ ጠቅሞኛል ፀጉሬ እረዝሞልኛል አልሀምዱሊላ በተፈጥሮው ብዙ ነው ለስላሳ ግን አይደለም እየተንከባከብኩት ነው ግን ከታጠብኩኝ ቡሀላ የምቀባው ቅባት አጣሁ ግን ቫዛሊን እየተጠቀክምኩኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር አመሰግንሻለሁ ግን እረዝሞልኛል
በምን እህቴ አማን ንገርኝ ልክ እንድንችል ነው የኝም ጸጉር
✝አሜን🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏✝የኔ ወድ መስክዬ እግዚአብሔር በምህረቱና በቸርነቱ ይጠብቀን✝🤲🙏🙏🙏🤲✝
አሜን አሜን አሜን መስክዬ እናመሰግናለን🙏🙏
This is what I need thank you my beautiful ❤❤❤❤❤
መስየ እንኳንደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤
ሰላም መስኪ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ 🙏... እኔ እሚገርምሽ ፎሮፎር አይነት ነገር እሚወጣብኝ የማሳደጊያ ቅባቶች ተቀብቼ ሳልታጠብ ሳምንት ካለፈ ልክ እንዳሳየሽን በመጠኑ ይወጣብኛል እና ስገምት በጣም ደቃቅ አሰር ይኖረዋል ቅባቱ ብዬ ገመትኩኝ ምክንያቱም ኖርማል ቅባት አያመጣብኝም። ሌላው ሳሙና አይነትም ያመጣብኝ ነበር ። anyway i will use your solution thank you very much sister .❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ እናመሰግናለን
መስኪ የኔ ውድ እስከ ዛሬ ልጠይቅሽ እና እንደምትመልሽኝ ተስፋ ኣደርጋለይ እና ሁሌም እከታተልሽኣለው ለውጥውም ኣይቸበትበት ነበር ፅጉሬ ግን ቀለም ተቀቢቸው በማሀሉ ላይ ጉምድ ብሎ ሄድዋል እና እኩል ኣድርጌ ልቁረጠው ወይስ እዛው እያለ ልንከባከበው ይስተካከል ይሆን ለወደፊት ምን ትመክሪኛለሽ በፊት የስራሹውን ቻይለጅ ለመጀመር ኣሲበ መልሽልኝ የኔ መልካም 😊❤
መስክየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ልጆች ደህና ናቸው?ሳሚልኝ❤❤❤😍😍😍
በጣም ነው የምከታተልሽ ይሄን መልስ እፈልጋለው ሽበት በሚወጣብኝ ጊዜ ፊት ፊቱን ለመሸፈን ብዙ ጊዜ የቀለም ሻቦ እጠቀም ነበር በስራ ከመወጠሬ የተነሳ ፀጉሬን መከባከብ ትቼዋለው ፊቱ በጣም ተቆርጦ ዋል ልጄም በግማሽ በኩል ፀጉሯ በመቁሰል ተቸገርኩ አንቺን በመከታተል ልጄም እኔም ተመችቶኝ ነበር አሁን ተቸግረናል
መዳም ቤት የምትሰሩ ውድ እህቶቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ዱአ አድርጉልኝ ረመዳን ከገባ ጀምሮ ወገቤን ጎኔን ከሆደጋ በጣም እያመመኝ ነው ኩላሊት እንዳይሆንብኝ በወየ ጨንቆኛል በዚሁ አጋጣም እንደዚህ አሟችሁ የሚያውቅ መፍትሄ ካለው ፃፍልኝ በስደት ላይ ክፉ አይንካንመስኪየ ፀጉሬ ብዙ ረጅም ነበር ግን ፎረፎር ገላገለኝ
አሜን አሜን አሜን የኔ መልከ መልካም❤
መስኪ. የኔ መልካም እዴት ነሽ. ኑሪልንመስኪ. በማርያም. እውነቱን. ንገሪኝ. ለምጠይቅሽ ጥያቄ. አደራ. የኔ ቆንጆ. ወደጥያቄዬ. ስገባ. እኔ. በቅርብ. ነው. የጀመርኩት. ሽበት. ያጠፋል. ብለውኝ ሻፖና. ቀለም የተቀላቀለ. ነው. እና በሱ. ታጠቢ. አሉኝና. እየተጠቀምኩት ነው. እና. እስኪ. አጠቃቀሙን. እና. ጉዳቱንም ለቆዳችን. የሚያስከተለው ነገር ካለ ግለጪልኝ. ስለፈራሁት ነው. መጠቀም ፈለኩ.
መስኪ እዴት ነሽ❤❤❤❤ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
ታዲያሰ መሲ እንደምነሸ እንኳን እግዚአበሔር ልጅሸን እግዚአብሔር አዳናለሸ መሲ እኔም ፎረፎር ያስቸግረኛል ግን አሁን የደረሰኩበት ነገር ለቡልህ አይመክሩም ቢባልም አንቺ የበለጠ በፀጎር ላይ ቡዙ ነገር ቲዉቂያለሸ ግን እኔ ደግሞ ያሰተዋልኩት ዳክሰ ዉሰጥ ዉሰጡንም ሰቀባ እሚቧን ፎረፎሮ ማሳከኩ ተወኝ ፈሳሸ ልታጠቡ ሰል ቡቻ ካልሆነ ፈሳሹ ግን ማሳከክ እሚቦን ፎረፎር አለዉ። ሞክሮት።
መስኪየ እንኳን በሰላም መጣሽልን የኛ ውብ ልባም አህታችን። ስለ ሳውዲ እህታችን በፀሎት ጉሩፖ በዋትሳፕ እየፀለየች ነበር ድንገት ተጠርታ ሄደች ከዛ ወደ ዋትሳፑ ጉሩፖ ተመትታ ደም በደም ሁና ወድቃ ይዛው የነበረችውን መፅሃፍ ቅዱስ በአጠገቧ አድርገው ፎቶዋን ላኩት ወደ ጉሩፑ እባክሽ ቲኒሽ ምክር ብትሰጪ ለአረብ ሃገር ያሉት እህቶቻችን ጥንቃቄ እንዳያደርጉ። ምስኪኗ እህታችን ነብሷን ይማራት።
ታድያ ምን እናድርግ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ሳንፀልይ እንዴት እንደር በማርያም ግን በቃ ስንተኛና ወይ ጥዋት ከመነሳታችን ቀደም ብለን ተነስተን በራችን ዘግተን መፀለይ ይኖርቡናል😢
ውሸት ሰውገሎ ዝም አለዴ ጭራሽ ፎቶዋን ለቀቃት
የመጀመሪያ ሆንኩ ዋዉ ደስ ብሎኛል የሁልጊዜ ቤተሰብሽsw
Meski መቼ ነው የናይላን ፀጉር የምታሳዪን?እሷ ራሱ ናፍቃናለች
የቋቁቻ. መዳንት የምያውቁ ካሉ ብነግሩኝ ጠይቅልኝ. እህቴ
መስኪዬ Thanks 🥰🥰🥰
በጣም ነው የምወድሽ ለልጆቺም የሚሆን ስሪልን ለልጆች ለቆረቆር የሚሆን
አሜን እህት አለም እናመሰግናለን
እኔ ምንም አልጠቀምም ከሻፖ ውጭ ግን ቤብ ሻፖ የሚባል የኮኮናት ሻፖ ነው በሱ መታጠብ ከጀመርሁ ጊዜ ጀምሮ ነው ያሳከከኝና ፎረፎር የሆነብኝ ወደለመድሁት ሻፖ ልመለስ መሰለኝ ሰንሰልክ ነው የሚመቸኝ የምጠቀመውም
መሲክ።አመሰጊነለዉ።አለሀ።ይጠቢቅሺ።እደኔ።ነዉ ጊን አልመዲ ኦይል በበት ሰርተሺ ተጠቀሚ ለፎሮፎሩ
Wey meski meski dereshlgn ewnet balefew comment lay tsefe neber ena ayyy eyalkugn dereshlgn tebareki
መሲ በጣም ውድ ነው nounላይ አይቼ ከ80ዶላር በላይ
ለፈንገስ፣የሚሆን መፍትሄ ካለሺ መላ በይኝ
መስኪዬ እንዴት ነሽ ሰርአትሽ ትህትናሽ መልከመልካምነትሽ ከሁሉ የተለየ ነው እኔ ያለሁበት አገር ያ ዘይት ተጨምሮ እንደማበጥሪያ ያለውን ላኪልኝ እኔ ደሞ ከዚህ የምትፈልጊውን እልካለሁ
መስየ የኔውድ እኔ በጣም ነው ጠጉሬ አየተናቃቀለ ያሰቸገረኝ በጣም ስስት ነው ያለው ምን ልጠቀም የኔ እህት እኔ በጣም ነው ጠጉርየምወደው አሁን ግን በጪቅጪቅ አለ ምክር እፈልግ አለሁ
ሰላም መስኪእናመሰግናለን፡፡ ግን SULFUR8 ተቀብተን መተው እንችላለን ወይስ እንታጠበዋለን???
መተው ይቻላል
መስኪ እንዴት ነሽ እኔ በጣም ፎረፍር ያስችግረኛል ጸጉሩ ይሰባበራል
Meskiyee lemn endhon alawukem gen yanchi 100% Amenalew Tebareki
እሚገርምሽ እኔ ፎረፎር አያውቀኝም ነበር ይህን ሁለት አመት ከጭንቀቱም ጋር እንዲሁም እርግፍ አለ ፀጉሬ ታምሜ ተላጨውት ከዛ ወዲህ አሁንም ይረግፋል በዛላይ ድርቅ ብሎ ፎረፈር ወጣብኝ በተለይ አናቴ ላይ ፌለፌት በዛላይ ፍትግ አርጌ ስታጠበው ቆዳየ ያቃጥለኛል ቆዳየናን እና አሁን የወይራ ዘይት ነው እምቀባው እና ኮከነት ግን ምንም አልተለወጠ መርገፍ ነው ቆዳየ ማቃጠል ነው
እኔም ፊት ለፊቴ ነው መስኪየ በተረፈ አትጥፊ የኔ ውድ ናይላየን ይዘሽ ነይ
መሲዬ መልሽልኝ ከቻልሽ የወንድሜ ፀጉር በጣም ነው ትንሽ ያድግና ይቀረግፈል እምታቂው መዳኒት ካለሽ ተባበሪኝ
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ እኔም በጣም ያሳክከኛ ድርቀትም ፎረፈርም ነው የኔ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ
አሜን አሜን መስኪየ የጠፋሽ ነዉ በሰላም ነዉ
መስኪ እኔ በጣም ይቋጠርብኛል ጫፍጫፉ እስኪ መፍትሄ ካለህ ????????🥰🥰🥰🥰🥰
መስኪ ስወድሽ እኮ❤
የተልባዉንhair cupከየት ገዛሽዉእህቴ?
መስኪ እባክሽን ሶርያስስ የሚባል ፀጉሬን አበላሸብኝ ቆዳዬ ወይም ፀጉሬ ላይ ወቶብኝ አስቸገረኝ እባክሽን መልስ ፈልጊልኝ
መስኪ እኔ ፀጉሬ በጣም ተበላሸ እማልጠቀም ነገር የለም ግን ክርድድድ አለ በጣም በምን ላለስልሰው
በትክክል እኔም ያስቸገረኝ የሰለቸኝ እሱ ነው ማበጠሪያውን ነው የምትልኪልኝ
አሜንንንን ሰላም በረከት ፍቅር አንድነት ለሃገራችንን🙏💚💛❤
ሠላም ሰልፈር 8 ባህርዳር የት ይገኛል እባካችሁ ?መስኪየ ኑሪልኝ እወድሻለሁ ❤❤❤
@@gashewulegese1519 nhkugjfsytrut
መስኪየ እኔ የፎረፎሩን ያገኘሁት በስፕሬዮ ነው ያገኘሁት
መስኪ ዋው ጥሩ ነገር ነው ቤተሰብ አረኩሽ
ጥሩነውበርች
ካንድሽነር ከተባለ ከታጠብን ብኡላ ተቀብተን የምንለቃለቀው ነው የሚመስለኝ ማለት ክሬም ሲሆን ነው ተቀብቶ የሚተወዉ ግልፅ እድርጊው እጠቃቀሙን
መስኪየ እኔም በማለስሰላሻ ሳበጥረዉ ባንድ ግዜ ነዉ ፎረፎር ነዉ የሚወጣብኝ😍
ማለስለሻውን እስኪ ላኪልኝ ምን አይነቱ ነው አሪፉ
@@zinetadem1813 እያበጠር ያለሰልሳል በ በማብራት ነዉ
ሰላም መሲ እዴነሽ ልጆች ሁሎሰላም እኔራሱ እዳቺ ነው የወነብኝ እነ ሳስብ ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ ውሀው ጨውነት ስላለው ይመስለኛል እኔ
በፂዬ ሳብስክራይብ ኣርግልኝ የኔ ውድ
መስክ እባክሽን የፊት ማጥሪያ ፈልጊልኝ ፊቴ በጣም ትንንሽ ጥቋቁር እና ነጫጭ እየወጣብኝ ተቸገርሁ በልጅነቴ ከሳት ጋር ነበር ስራየ እና እጀ ና ከግሬ ጋም አለ እባክሽ አድሽልኝ ስሞትልሽ
አረ መስኪ ሰልፈር ቅባት ሀገር ውስጥ ከጠፋ ቆየ ፈልጌ አስፈልጌ አጣሁት በጣም ነበር ከፎረፎር ያሳረፈኝ ማግኘት ብችል ደስታዬ
አሜን አሜን አሜን በእውነት መስኪ
አሜን፫ 💚💛❤ሰላም ለሀገራችን
ምናለበት ከፊት ፀጉራችን እየሸሸ ያለው መዳኒት ብትነግርኝ🙄
Meski baxami Enamsegenlawe marrr yalabi nshi ❤❤❤
መስኪየ የኔውዲ ስላምሺንብዝት ያዲርገው ክነልጆችሺ ያርብ መስኪየ ውዴ
Ebakeshen meski balefem anageresh melese aleseteshegnem tsegure kerdada new men ladereg pls
meskiye enem teguren kaleseleskut ketetekoskut lke edalshw yenem edanchi new gra gebtogal
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሚን አሚን
ሳሙና እምትታጠቢ ከሆነ ፎረፎር ግድነው
ሰላም መስክየ ያንቺ ቪድዮ በጣም ጠቅሞኛል እስከ ልጄ ግን እኔ ፎረፎር ኣለኝ በተለይ ታጥቤው ከኣንድ ሳምንት በሃላ በጣም ያሳክከኛል በተለይ ከፊት ለፊቴ እንድ ዱቄት ነው የሚበነው እና ኣሁን የሰራሸው ለብቻው ተቀብቼ መታጠብ ኣለብኝ ወይስ የለብኝም መልስሽ እጠብቃሎህ እህቴ ፈጣሪ ኣገራችን ሰላም ያርግልን🙏
እንደ ቅባት ነው ከቅባት ጋር እየቀላቀልሽም በየግዜው መቀባት ትችያለሽ ምንም ችግር የለውም ተቀብተሽ መተው ትችያለሽ
ሰላም መስኪዬ Sulfur8 ከተቀባሽ ብሀላ ትታጠቢያለሽ ?
አለመታጠብም ትችያለሽ ልትታጠቢ ስትይም ተቀብተሽ ትንሽ አቆይተሽ መታጠብ ታጥበሽ ስጨርሺም ከቅባት ጋር ቀላቅለሽው ተቀቢው
@@meskitube16 አመሰግናለሁ የኔ መልካም
የኔ ልእልት ለቤትሽ አዲስ ነኝ እነ የተልባና ቅርንፉድ የሰራሺውን የፀጉር ማስክ በስንት ቀን እንጠቀም ?
እኔ የሙዙን ውህድ ስለሆነ በዋናነት የምቀባው እያፈራረኩ ነው በደንብ ከተስማማሽ በሳምንት አንዴ ልትታጠቢ ስትይ ተቀቢ
@@meskitube16 የኔ ማር ይሄ ትህትናሽ አይለየን
መስክ በጣም ነው ማመሰግነው 6አመት ሙሉ ስሰቃይ ነበር አሁን ትንሸ ለውጥ እያገኘሁ ነው
እግዚአብሔር ይስብሽ እህታችን እኔም እህቴ በድንጋጤ አብዳለች እናም በፅለት እስባት😢😢😢😢😢😢😢😢
ወለተማርያም አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ጎዶልያስ
መሲ እንኳን ደህና መጣሸ እኔም እዳንች ከፊት ለፊት ፎርፎር ይወጣብኛል
Meskiye endet nesh wude anchi meteseriwun yemetyiwun hulu eyarek tsegure gin betam tenkara new men laregew endileseles benatesh meskiye tsegure endileseles becha beye perem lekebaw wey eyalk new meskiye kayeshew meleshelgn
አይ መስኪ የልቤ እኮነሽ ሰሞኑን በጣም ተቸግሬ ነበር
Lewndoch egnas mn enarg
ምንሚ ቢያደግሚ ማደግ አለደጋም መናቃልም አልቃናሳም ደግሞ ዲርቃት ባዛ መስክ እስት መፊቴዉን ንጋር አንቺ ታጣቃሙ ያልሹ ሁሉ ዉሂዶቺን እዬተጣቃኩ ነው ላዊጥን አለጋኜሁም ከጀማኩ አምስት ዎር ሆኖሀል😊😊😊
እሺ እማ በርቺ
Enamesegnalen Fotowun lakiln yekbatun
ወይ ስወድሽ❤❤❤
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ከቻልሽ መልሽልኝ በጣም ስላሳሰብኝ ነው 3 ሴት ልጆች አሉኝ እግዚአብሄር ይመስገን ፀጉራቸውን በሳምንት ትሪት አድርጌ ፀጉር ቤት አሰራቸዋለሁ ግን ፀጉራቸው በጣም የተሰባበረ ነው ከፊት እና ከኋላው አጭር ነው እና በስንት ቀን ቢሰሩ እና ምን ባደርግ መሰባበሩ ይቆማል እባክሽ መልስሽን እጠብቃለሁ
በየሳምንቱማ ሽሩባ ይጎዳል ፀጉርቤት ደሞ አጥብቀው ቀጠን አርገው ስለሚሰሩት ሳምንቱን ሙሉ ቆይቶ ስትፈችው ይሰባበራል እንደኔ protective hairstyles አስለምጂላቸው ለ 1-2 ቀን ብቻ የሚሆን ከዛም ረፍት ያገኛል በቅባቱም መሳጅ ታረጊላቸዋለሽ በወር 2 ግዜ every other week ብታሰሪያቸው ይሻላል በዚ ሳምንት ያልቀጠነ ሽሩባ በሚመጣው ቀለል ያለ
እዴት ነሽ መስኪዬ ላማክርሽ የምፍልገው ነገር ነበረኝ እዴት ላገኝሽ እችላለው?
Meski tube Facebook page
ፀጉሬ ውስጡ ምንም የለውም ያሳክከኛል እባክሸ መፍቴ ካለሽ
ሠላምነዉ የናይላየ እናት አደራ እድትመልሽልኝ የግንባሬ ፀጉርገባ በጣም ያመኛል ፀጉሬ ለስላሳ ከመሁኑየተነ ሳ ሙቀትአይችልም ምንላድርግ እባክሽ እናምን ልጠቀም
ለፊቱ የሩዝ ቅርንፉድ ሮዝመሪ ውሀ ሰርተሽ በቀን አንዴ ቻሌንጅ ጀምሪለት ፀጉርሽን ንፋስ እንዲገባው እፍን አርገሽ አታሲዥው ከፍለሽ ስሪው ወይ በወፍራሙ ቁጥርጥር
እሽ አመሰግናለሁ እማየየ
እንኳን ደህናመጣሽ
እህ እኔም በተኩስ ጀመርኝ ይሕው ተቃጥይ መምቴነው ምን ይሻልኛል መጥፉ ፉርፉርነው
Meski selaminesh legochishe dnanachiwe meski doo gro mega thic hair lotion koda kodaine etkimawelhue lbzate ternwe blewige end chiger yalwem?? Thankyou meski
ምንም ችግር የለውም እኔም ቅባት ስሰራ እቀላቅለዋለው
ሰላም መስኪዬ???ልጆችስ ሁሉ ሰላም???
Ehetei meski ebaksh enei beforofor betam regim amet yetechegerku negn ebaksh be posta ltleklgn felgei ebkash Africa now mnerow slezi bemndnew lagnchalew be what's up?? ebaksh meskiye teababergn ke eritrea negn ❤ ebaksh dear
የት ሀገር ነሽ እማ
Swaziland Eswatini near south Africa now meskiye
🇸🇿🇸🇿🇸🇿🇸🇿 yezi hager now meskiye ebakshn teababergn beforofor betam tesakye meskiye ebaksh yenei eht
መስክዬ እንደት ነሽ
Meski yene konjo please meleshilgn asab slhonebgn new strech mark alebgn yebefit video aychalew ke vix ena kelelagnaw amarach yetun limoker keweldekugn 7 were new ena gena 21 amet new sewunete tebelashe aytesh endatalfign
ሁለቱም አሪፍ ናቸው እያቀያየርሽ ብትጠቀሚ
@@meskitube16 tebarekilgn yene kin
@@mercyteshomemercy4540 ምንም አይደል ልክ እንደ ልምድ ሳትሰለቺ አስለቂው
መቀቢያውን ሊንኩን ላኪልን ወይም ፎቶውን
የሴት ልጄ ጭንቅላት በጣም ድርቀት አለውበየደቂቃው ቅባት እየተቀባች ወዲያውኑ ይመጠውና ይደርቃል።ወደፊቷም እየወረደ ነው ነጫጭ ነገሩምን ላድርጋት?ኮኮናት ኦይል ነው የምቀባትመፍትሄ ካለሽ
ኡኡኡኡ ኮኮናት ለደረቅ ቆዳና ፀጉር አይሆንም ወይ ቀላቅለሽው ካልሆነ ለአንዳንድ ሰው እንደውም የባሰ ያደርቅባቸዋል ቀይሪላት ቅባቱን እኔ ባልቀላቅለውም ይስማማኛል ግን ቀላቅዬ ነው ምቀባው የማይስማማቸው ስላሉ ወፈር ያለ ቅባት ቀይሪላት እንደ ጃማይካ ካስተር ከ አልመንድ ጋር ወይም ከሌላ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ ቀቢያት
@@meskitube16 አመሰግናለሁ መስኪዬ
Please can you make a home made conditioner or send me if you made it before vis Instagram I really needed it
Ok I’ll sis❤
እኔ በጣም ከማሳከኩ የተነሳ ልላጨው ሁሉ እያሰብኩ ነው መስኪ
መስኪዬ እኔ ፎረፎር የለብኝም ግን በጣም ያሳክከኛል ሳምንቱን ጠብቄ በ7/8 ቀኑ ካልታጠብኩት ከማከኬ ብዛት ይቆስላል
ዬኔ ደግሞ በጠም ይቆስለል እና በጠም የሜኛል እበክሽ መፍቴ ከአሎ ንገርኝ
መስኪየ እደምን አለሽ እኳን ደና መጣሽ
አሜን የኔ ወድመስክዬ አሞኝ ሆስፐታል ተኝቻለሁ በፀሉት አስቡኝ እህቶቸ❤😭
እግዚአብሔር በፈጣን ምህረቱ ይጎብኝሽ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽና ለቤትሽ ያብቃሽ አይዞሽ መሀሪው ይማርሽ❤
God be with you❤
@@meskitube16 Meskiye sile Shea butter min tiyalesh... for hair, body, kids hair and body arif new eski nigerign yene wud❤
Fetare ymarsh
የፈውስ አምላክ የሆነው የአለም ጌታ የሆነው ኢየሱስ ይፈውስሽሽሽሽ
አንች መልካምና ንፁህ ሰው ነሽ በአስፋው ሞት ምክንያት ለሆዳም ዩቲዩበሮች የሰጠሻቸው ምክር በጣም አሪፍ ነው የሚሰማ አይምሮ ካላቸው። ትልቅ ሰው ነሽ በአመለካከትሽ ማለቴ ነው ጌታ ይባርክሽ።
የኔ መልካም መስኪዬ ብሩክ እኮ ነሽ እኔ እንኳን እግዚአብሔር ይመስገን ፎሮፎር ሚባል ኖሮኝ አያውቅም የአንቺን ቪዲዮ አይቶ ማለፍ ስለ ማይቻል አይቼዋለሁ ምርጥ ትምህርት ነው ኑሪልንንን❤❤❤
የኔ ውድ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ በጣም ተስተካክሏል ፈጣሪ ይባርክሽ መስኪዬ 😍😍😍😍😍
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ እናመሰግናለን❤🙏
መሲ ሳላመሰግንሽ አላልፍም አላህ ይስጥልኝ ትምህርትሽ ጠቅሞኛል ፀጉሬ እረዝሞልኛል አልሀምዱሊላ በተፈጥሮው ብዙ ነው ለስላሳ ግን አይደለም እየተንከባከብኩት ነው ግን ከታጠብኩኝ ቡሀላ የምቀባው ቅባት አጣሁ ግን ቫዛሊን እየተጠቀክምኩኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር አመሰግንሻለሁ ግን እረዝሞልኛል
በምን እህቴ አማን ንገርኝ ልክ እንድንችል ነው የኝም ጸጉር
✝አሜን🙏
አሜን 🙏
አሜን 🙏✝የኔ ወድ መስክዬ እግዚአብሔር በምህረቱና በቸርነቱ ይጠብቀን✝🤲🙏🙏🙏🤲✝
አሜን አሜን አሜን መስክዬ እናመሰግናለን🙏🙏
This is what I need thank you my beautiful ❤❤❤❤❤
መስየ እንኳንደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤
ሰላም መስኪ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ 🙏... እኔ እሚገርምሽ ፎሮፎር አይነት ነገር እሚወጣብኝ የማሳደጊያ ቅባቶች ተቀብቼ ሳልታጠብ ሳምንት ካለፈ ልክ እንዳሳየሽን በመጠኑ ይወጣብኛል እና ስገምት በጣም ደቃቅ አሰር ይኖረዋል ቅባቱ ብዬ ገመትኩኝ ምክንያቱም ኖርማል ቅባት አያመጣብኝም። ሌላው ሳሙና አይነትም ያመጣብኝ ነበር ። anyway i will use your solution thank you very much sister .❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ እናመሰግናለን
መስኪ የኔ ውድ እስከ ዛሬ ልጠይቅሽ እና እንደምትመልሽኝ ተስፋ ኣደርጋለይ እና ሁሌም እከታተልሽኣለው ለውጥውም ኣይቸበትበት ነበር ፅጉሬ ግን ቀለም ተቀቢቸው በማሀሉ ላይ ጉምድ ብሎ ሄድዋል እና እኩል ኣድርጌ ልቁረጠው ወይስ እዛው እያለ ልንከባከበው ይስተካከል ይሆን ለወደፊት ምን ትመክሪኛለሽ በፊት የስራሹውን ቻይለጅ ለመጀመር ኣሲበ መልሽልኝ የኔ መልካም 😊❤
መስክየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ልጆች ደህና ናቸው?ሳሚልኝ❤❤❤😍😍😍
በጣም ነው የምከታተልሽ ይሄን መልስ እፈልጋለው ሽበት በሚወጣብኝ ጊዜ ፊት ፊቱን ለመሸፈን ብዙ ጊዜ የቀለም ሻቦ እጠቀም ነበር በስራ ከመወጠሬ የተነሳ ፀጉሬን መከባከብ ትቼዋለው ፊቱ በጣም ተቆርጦ ዋል ልጄም በግማሽ በኩል ፀጉሯ በመቁሰል ተቸገርኩ አንቺን በመከታተል ልጄም እኔም ተመችቶኝ ነበር አሁን ተቸግረናል
መዳም ቤት የምትሰሩ ውድ እህቶቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ዱአ አድርጉልኝ ረመዳን ከገባ ጀምሮ ወገቤን ጎኔን ከሆደጋ በጣም እያመመኝ ነው ኩላሊት እንዳይሆንብኝ በወየ ጨንቆኛል በዚሁ አጋጣም እንደዚህ አሟችሁ የሚያውቅ መፍትሄ ካለው ፃፍልኝ
በስደት ላይ ክፉ አይንካን
መስኪየ ፀጉሬ ብዙ ረጅም ነበር ግን ፎረፎር ገላገለኝ
አሜን
አሜን
አሜን የኔ መልከ መልካም❤
መስኪ. የኔ መልካም እዴት ነሽ. ኑሪልን
መስኪ. በማርያም. እውነቱን. ንገሪኝ. ለምጠይቅሽ ጥያቄ. አደራ. የኔ ቆንጆ. ወደጥያቄዬ. ስገባ. እኔ. በቅርብ. ነው. የጀመርኩት. ሽበት. ያጠፋል. ብለውኝ ሻፖና. ቀለም የተቀላቀለ. ነው. እና በሱ. ታጠቢ. አሉኝና. እየተጠቀምኩት ነው. እና. እስኪ. አጠቃቀሙን. እና. ጉዳቱንም ለቆዳችን. የሚያስከተለው ነገር ካለ ግለጪልኝ. ስለፈራሁት ነው. መጠቀም ፈለኩ.
መስኪ እዴት ነሽ❤❤❤❤ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
ታዲያሰ መሲ እንደምነሸ እንኳን እግዚአበሔር ልጅሸን እግዚአብሔር አዳናለሸ መሲ እኔም ፎረፎር ያስቸግረኛል ግን አሁን የደረሰኩበት ነገር ለቡልህ አይመክሩም ቢባልም አንቺ የበለጠ በፀጎር ላይ ቡዙ ነገር ቲዉቂያለሸ ግን እኔ ደግሞ ያሰተዋልኩት ዳክሰ ዉሰጥ ዉሰጡንም ሰቀባ እሚቧን ፎረፎሮ ማሳከኩ ተወኝ ፈሳሸ ልታጠቡ ሰል ቡቻ ካልሆነ ፈሳሹ ግን ማሳከክ እሚቦን ፎረፎር አለዉ። ሞክሮት።
መስኪየ እንኳን በሰላም መጣሽልን የኛ ውብ ልባም አህታችን። ስለ ሳውዲ እህታችን በፀሎት ጉሩፖ በዋትሳፕ እየፀለየች ነበር ድንገት ተጠርታ ሄደች ከዛ ወደ ዋትሳፑ ጉሩፖ ተመትታ ደም በደም ሁና ወድቃ ይዛው የነበረችውን መፅሃፍ ቅዱስ በአጠገቧ አድርገው ፎቶዋን ላኩት ወደ ጉሩፑ እባክሽ ቲኒሽ ምክር ብትሰጪ ለአረብ ሃገር ያሉት እህቶቻችን ጥንቃቄ እንዳያደርጉ። ምስኪኗ እህታችን ነብሷን ይማራት።
ታድያ ምን እናድርግ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ሳንፀልይ እንዴት እንደር በማርያም ግን በቃ ስንተኛና ወይ ጥዋት ከመነሳታችን ቀደም ብለን ተነስተን በራችን ዘግተን መፀለይ ይኖርቡናል😢
ውሸት ሰውገሎ ዝም አለዴ ጭራሽ ፎቶዋን ለቀቃት
የመጀመሪያ ሆንኩ ዋዉ ደስ ብሎኛል የሁልጊዜ ቤተሰብሽsw
Meski መቼ ነው የናይላን ፀጉር የምታሳዪን?እሷ ራሱ ናፍቃናለች
የቋቁቻ. መዳንት የምያውቁ ካሉ ብነግሩኝ ጠይቅልኝ. እህቴ
መስኪዬ Thanks 🥰🥰🥰
በጣም ነው የምወድሽ ለልጆቺም የሚሆን ስሪልን ለልጆች ለቆረቆር የሚሆን
አሜን እህት አለም እናመሰግናለን
እኔ ምንም አልጠቀምም ከሻፖ ውጭ ግን ቤብ ሻፖ የሚባል የኮኮናት ሻፖ ነው በሱ መታጠብ ከጀመርሁ ጊዜ ጀምሮ ነው ያሳከከኝና ፎረፎር የሆነብኝ ወደለመድሁት ሻፖ ልመለስ መሰለኝ ሰንሰልክ ነው የሚመቸኝ የምጠቀመውም
መሲክ።አመሰጊነለዉ።አለሀ።ይጠቢቅሺ።እደኔ።ነዉ ጊን አልመዲ ኦይል በበት ሰርተሺ ተጠቀሚ ለፎሮፎሩ
Wey meski meski dereshlgn ewnet balefew comment lay tsefe neber ena ayyy eyalkugn dereshlgn tebareki
መሲ በጣም ውድ ነው nounላይ አይቼ ከ80ዶላር በላይ
ለፈንገስ፣የሚሆን መፍትሄ ካለሺ መላ በይኝ
መስኪዬ እንዴት ነሽ ሰርአትሽ ትህትናሽ መልከመልካምነትሽ ከሁሉ የተለየ ነው እኔ ያለሁበት አገር ያ ዘይት ተጨምሮ እንደማበጥሪያ ያለውን ላኪልኝ እኔ ደሞ ከዚህ የምትፈልጊውን እልካለሁ
መስየ የኔውድ እኔ በጣም ነው ጠጉሬ አየተናቃቀለ ያሰቸገረኝ በጣም ስስት ነው ያለው ምን ልጠቀም የኔ እህት እኔ በጣም ነው ጠጉርየምወደው አሁን ግን በጪቅጪቅ አለ ምክር እፈልግ አለሁ
ሰላም መስኪ
እናመሰግናለን፡፡ ግን SULFUR8 ተቀብተን መተው እንችላለን ወይስ እንታጠበዋለን???
መተው ይቻላል
መስኪ እንዴት ነሽ እኔ በጣም ፎረፍር ያስችግረኛል ጸጉሩ ይሰባበራል
Meskiyee lemn endhon alawukem gen yanchi 100% Amenalew Tebareki
እሚገርምሽ እኔ ፎረፎር አያውቀኝም ነበር ይህን ሁለት አመት ከጭንቀቱም ጋር እንዲሁም እርግፍ አለ ፀጉሬ ታምሜ ተላጨውት ከዛ ወዲህ አሁንም ይረግፋል በዛላይ ድርቅ ብሎ ፎረፈር ወጣብኝ በተለይ አናቴ ላይ ፌለፌት በዛላይ ፍትግ አርጌ ስታጠበው ቆዳየ ያቃጥለኛል ቆዳየናን እና አሁን የወይራ ዘይት ነው እምቀባው እና ኮከነት ግን ምንም አልተለወጠ መርገፍ ነው ቆዳየ ማቃጠል ነው
እኔም ፊት ለፊቴ ነው መስኪየ በተረፈ አትጥፊ የኔ ውድ ናይላየን ይዘሽ ነይ
መሲዬ መልሽልኝ ከቻልሽ የወንድሜ ፀጉር በጣም ነው ትንሽ ያድግና ይቀረግፈል እምታቂው መዳኒት ካለሽ ተባበሪኝ
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ እኔም በጣም ያሳክከኛ ድርቀትም ፎረፈርም ነው የኔ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ
አሜን አሜን መስኪየ የጠፋሽ ነዉ በሰላም ነዉ
መስኪ እኔ በጣም ይቋጠርብኛል ጫፍጫፉ እስኪ መፍትሄ ካለህ ????????🥰🥰🥰🥰🥰
መስኪ ስወድሽ እኮ❤
የተልባዉንhair
cupከየት ገዛሽዉእህቴ?
መስኪ እባክሽን ሶርያስስ የሚባል ፀጉሬን አበላሸብኝ ቆዳዬ ወይም ፀጉሬ ላይ ወቶብኝ አስቸገረኝ እባክሽን መልስ ፈልጊልኝ
መስኪ እኔ ፀጉሬ በጣም ተበላሸ እማልጠቀም ነገር የለም ግን ክርድድድ አለ በጣም በምን ላለስልሰው
በትክክል እኔም ያስቸገረኝ የሰለቸኝ እሱ ነው ማበጠሪያውን ነው የምትልኪልኝ
አሜንንንን ሰላም በረከት ፍቅር አንድነት ለሃገራችንን🙏💚💛❤
ሠላም ሰልፈር 8 ባህርዳር የት ይገኛል እባካችሁ ?መስኪየ ኑሪልኝ እወድሻለሁ ❤❤❤
@@gashewulegese1519 nhkugjfsytrut
መስኪየ እኔ የፎረፎሩን ያገኘሁት በስፕሬዮ ነው ያገኘሁት
መስኪ ዋው ጥሩ ነገር ነው ቤተሰብ አረኩሽ
ጥሩነውበርች
ካንድሽነር ከተባለ ከታጠብን ብኡላ ተቀብተን የምንለቃለቀው ነው የሚመስለኝ ማለት ክሬም ሲሆን ነው ተቀብቶ የሚተወዉ ግልፅ እድርጊው እጠቃቀሙን
መስኪየ እኔም በማለስሰላሻ ሳበጥረዉ ባንድ ግዜ ነዉ ፎረፎር ነዉ የሚወጣብኝ😍
ማለስለሻውን እስኪ ላኪልኝ ምን አይነቱ ነው አሪፉ
@@zinetadem1813 እያበጠር ያለሰልሳል በ በማብራት ነዉ
ሰላም መሲ እዴነሽ ልጆች ሁሎሰላም እኔራሱ እዳቺ ነው የወነብኝ እነ ሳስብ ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ ውሀው ጨውነት ስላለው ይመስለኛል እኔ
በፂዬ ሳብስክራይብ ኣርግልኝ የኔ ውድ
መስክ እባክሽን የፊት ማጥሪያ ፈልጊልኝ ፊቴ በጣም ትንንሽ ጥቋቁር እና ነጫጭ እየወጣብኝ ተቸገርሁ በልጅነቴ ከሳት ጋር ነበር ስራየ እና እጀ ና ከግሬ ጋም አለ እባክሽ አድሽልኝ ስሞትልሽ
አረ መስኪ ሰልፈር ቅባት ሀገር ውስጥ ከጠፋ ቆየ ፈልጌ አስፈልጌ አጣሁት በጣም ነበር ከፎረፎር ያሳረፈኝ ማግኘት ብችል ደስታዬ
አሜን አሜን አሜን በእውነት መስኪ
አሜን፫ 💚💛❤ሰላም ለሀገራችን
ምናለበት ከፊት ፀጉራችን እየሸሸ ያለው መዳኒት ብትነግርኝ🙄
Meski baxami Enamsegenlawe marrr yalabi nshi ❤❤❤
መስኪየ የኔውዲ ስላምሺንብዝት ያዲርገው ክነልጆችሺ ያርብ መስኪየ ውዴ
Ebakeshen meski balefem anageresh melese aleseteshegnem tsegure kerdada new men ladereg pls
meskiye enem teguren kaleseleskut ketetekoskut lke edalshw yenem edanchi new gra gebtogal
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሚን አሚን
ሳሙና እምትታጠቢ ከሆነ ፎረፎር ግድነው
ሰላም መስክየ ያንቺ ቪድዮ በጣም ጠቅሞኛል እስከ ልጄ ግን እኔ ፎረፎር ኣለኝ በተለይ ታጥቤው ከኣንድ ሳምንት በሃላ በጣም ያሳክከኛል በተለይ ከፊት ለፊቴ እንድ ዱቄት ነው የሚበነው እና ኣሁን የሰራሸው ለብቻው ተቀብቼ መታጠብ ኣለብኝ ወይስ የለብኝም መልስሽ እጠብቃሎህ እህቴ ፈጣሪ ኣገራችን ሰላም ያርግልን🙏
እንደ ቅባት ነው ከቅባት ጋር እየቀላቀልሽም በየግዜው መቀባት ትችያለሽ ምንም ችግር የለውም ተቀብተሽ መተው ትችያለሽ
ሰላም መስኪዬ Sulfur8 ከተቀባሽ ብሀላ ትታጠቢያለሽ ?
አለመታጠብም ትችያለሽ ልትታጠቢ ስትይም ተቀብተሽ ትንሽ አቆይተሽ መታጠብ ታጥበሽ ስጨርሺም ከቅባት ጋር ቀላቅለሽው ተቀቢው
@@meskitube16 አመሰግናለሁ የኔ መልካም
የኔ ልእልት ለቤትሽ አዲስ ነኝ እነ የተልባና ቅርንፉድ የሰራሺውን የፀጉር ማስክ በስንት ቀን እንጠቀም ?
እኔ የሙዙን ውህድ ስለሆነ በዋናነት የምቀባው እያፈራረኩ ነው በደንብ ከተስማማሽ በሳምንት አንዴ ልትታጠቢ ስትይ ተቀቢ
@@meskitube16 የኔ ማር ይሄ ትህትናሽ አይለየን
መስክ በጣም ነው ማመሰግነው 6አመት ሙሉ ስሰቃይ ነበር አሁን ትንሸ ለውጥ እያገኘሁ ነው
እግዚአብሔር ይስብሽ እህታችን እኔም እህቴ በድንጋጤ አብዳለች እናም በፅለት እስባት😢😢😢😢😢😢😢😢
ወለተማርያም አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ጎዶልያስ
መሲ እንኳን ደህና መጣሸ እኔም እዳንች ከፊት ለፊት ፎርፎር ይወጣብኛል
Meskiye endet nesh wude anchi meteseriwun yemetyiwun hulu eyarek tsegure gin betam tenkara new men laregew endileseles benatesh meskiye tsegure endileseles becha beye perem lekebaw wey eyalk new meskiye kayeshew meleshelgn
አይ መስኪ የልቤ እኮነሽ ሰሞኑን በጣም ተቸግሬ ነበር
Lewndoch egnas mn enarg
ምንሚ ቢያደግሚ ማደግ አለደጋም መናቃልም አልቃናሳም ደግሞ ዲርቃት ባዛ መስክ እስት መፊቴዉን ንጋር አንቺ ታጣቃሙ ያልሹ ሁሉ ዉሂዶቺን እዬተጣቃኩ ነው ላዊጥን አለጋኜሁም ከጀማኩ አምስት ዎር ሆኖሀል😊😊😊
እሺ እማ በርቺ
Enamesegnalen Fotowun lakiln yekbatun
ወይ ስወድሽ❤❤❤
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ከቻልሽ መልሽልኝ በጣም ስላሳሰብኝ ነው 3 ሴት ልጆች አሉኝ እግዚአብሄር ይመስገን ፀጉራቸውን በሳምንት ትሪት አድርጌ ፀጉር ቤት አሰራቸዋለሁ ግን ፀጉራቸው በጣም የተሰባበረ ነው ከፊት እና ከኋላው አጭር ነው እና በስንት ቀን ቢሰሩ እና ምን ባደርግ መሰባበሩ ይቆማል እባክሽ መልስሽን እጠብቃለሁ
በየሳምንቱማ ሽሩባ ይጎዳል ፀጉርቤት ደሞ አጥብቀው ቀጠን አርገው ስለሚሰሩት ሳምንቱን ሙሉ ቆይቶ ስትፈችው ይሰባበራል እንደኔ protective hairstyles አስለምጂላቸው ለ 1-2 ቀን ብቻ የሚሆን ከዛም ረፍት ያገኛል በቅባቱም መሳጅ ታረጊላቸዋለሽ በወር 2 ግዜ every other week ብታሰሪያቸው ይሻላል በዚ ሳምንት ያልቀጠነ ሽሩባ በሚመጣው ቀለል ያለ
እዴት ነሽ መስኪዬ ላማክርሽ የምፍልገው ነገር ነበረኝ እዴት ላገኝሽ እችላለው?
Meski tube Facebook page
ፀጉሬ ውስጡ ምንም የለውም ያሳክከኛል እባክሸ መፍቴ ካለሽ
ሠላምነዉ የናይላየ እናት አደራ እድትመልሽልኝ የግንባሬ ፀጉርገባ በጣም ያመኛል ፀጉሬ ለስላሳ ከመሁኑየተነ ሳ ሙቀትአይችልም ምንላድርግ እባክሽ እናምን ልጠቀም
ለፊቱ የሩዝ ቅርንፉድ ሮዝመሪ ውሀ ሰርተሽ በቀን አንዴ ቻሌንጅ ጀምሪለት ፀጉርሽን ንፋስ እንዲገባው እፍን አርገሽ አታሲዥው ከፍለሽ ስሪው ወይ በወፍራሙ ቁጥርጥር
እሽ አመሰግናለሁ እማየየ
እንኳን ደህናመጣሽ
እህ እኔም በተኩስ ጀመርኝ ይሕው ተቃጥይ መምቴነው ምን ይሻልኛል መጥፉ ፉርፉርነው
Meski selaminesh legochishe dnanachiwe meski doo gro mega thic hair lotion koda kodaine etkimawelhue lbzate ternwe blewige end chiger yalwem?? Thankyou meski
ምንም ችግር የለውም እኔም ቅባት ስሰራ እቀላቅለዋለው
ሰላም መስኪዬ???ልጆችስ ሁሉ ሰላም???
Ehetei meski ebaksh enei beforofor betam regim amet yetechegerku negn ebaksh be posta ltleklgn felgei ebkash Africa now mnerow slezi bemndnew lagnchalew be what's up?? ebaksh meskiye teababergn ke eritrea negn ❤ ebaksh dear
የት ሀገር ነሽ እማ
Swaziland Eswatini near south Africa now meskiye
🇸🇿🇸🇿🇸🇿🇸🇿 yezi hager now meskiye ebakshn teababergn beforofor betam tesakye meskiye ebaksh yenei eht
መስክዬ እንደት ነሽ
Meski yene konjo please meleshilgn asab slhonebgn new strech mark alebgn yebefit video aychalew ke vix ena kelelagnaw amarach yetun limoker keweldekugn 7 were new ena gena 21 amet new sewunete tebelashe aytesh endatalfign
ሁለቱም አሪፍ ናቸው እያቀያየርሽ ብትጠቀሚ
@@meskitube16 tebarekilgn yene kin
@@mercyteshomemercy4540
ምንም አይደል ልክ እንደ ልምድ ሳትሰለቺ አስለቂው
መቀቢያውን ሊንኩን ላኪልን ወይም ፎቶውን
የሴት ልጄ ጭንቅላት በጣም ድርቀት አለው
በየደቂቃው ቅባት እየተቀባች ወዲያውኑ ይመጠውና ይደርቃል።
ወደፊቷም እየወረደ ነው ነጫጭ ነገሩ
ምን ላድርጋት?
ኮኮናት ኦይል ነው የምቀባት
መፍትሄ ካለሽ