ሎሚ በሚገርም ሁኔታ ፎሮፎር አጠፋልኝ Lemon for dandruff

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 444

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 5 ปีที่แล้ว +41

    እንደ ሌሎቹ ሙልቅቅ የማትይ በማንነትሽ የምትተማመኝ እርግት ያልሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ መስኪዬ በርች

  • @ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ
    @ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ 5 ปีที่แล้ว +179

    መስክ ቆንጆ እንኳን ደእና መጠሽልን የምትዎዱዋት እስክ ግጩልኝ ለይክ

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 ปีที่แล้ว +124

    በፎሮፎር በጣም ከመቸገሬ የተነሳ ሰርች አርጌ ነው ወደዚህ ቪድዮ የመጣሁት

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 ปีที่แล้ว +4

      እኔም በእዉነት

    • @ekramekram2805
      @ekramekram2805 ปีที่แล้ว +2

      እና ተወሽ እኔማ ተሰቃየዉ😢

    • @madina3828
      @madina3828 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ወላ

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز ปีที่แล้ว

      ​@@ekramekram2805እኔም እህህህ

    • @MmN-sl1uz
      @MmN-sl1uz ปีที่แล้ว +2

      ፣metu

  • @asterniguse6496
    @asterniguse6496 3 ปีที่แล้ว +8

    መስኪዬ እስከ ዛሬ የምትለቀው ቪዲዮ በጣም ጥሩ ለውጥ አይተንበታል እናመሰግናለን እንወድሻለን አንዳንድ ሰዎች ፀጉር ይነቃቅላል ይላሉ አንቺ ስለሱ ምን ትመክሪናለሽ😍

  • @enatugetachew5136
    @enatugetachew5136 3 ปีที่แล้ว +7

    መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ እውነት ምርጥ ነገሮች ነው የምማረው

  • @subaidasubu6653
    @subaidasubu6653 5 ปีที่แล้ว +57

    ዛሬ ይህንን ቪድዮ የሰራሽው ለእኔ ነው ማለት ይቻላል
    ፎረፎር አላህ ይይልህ

  • @ኣበባኣሰፋ
    @ኣበባኣሰፋ 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን እህታችን እውነትሽ ነው እኔ እጠቀማዋለሁ ጠቃሚ ነው ለፍሮፍሮ ለፀጉር ደሞ ድመቅ እንድይል ይጠቅማል እኔ የሚጠቀመው መጨርሻ ላይ ነው የሚለቀለቀው በጣም አርፍ ነው ተጠቀሙ አሪፍ ነው

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይይይ እኔ እራሴ ሰሞኑን ሁለቱም እጄ ከላዩ ባይነሳ እፈልግ ነበር በጣም ያሳክከኝ ሁሉ ነበር የታጠብኩ ማግስት ይጀምራል በቃ ለሳምንት ቀን በቀን ስታጠብ ምንም ለውጥ የለውም ከዛ ሎሚውን ስሞክረው እርግፍ አርጎ ተወኝ ፈጣሪ ይመስገን ሲያሳክከኝ እንቅልፍ እንኳን አላሶስድ ሲለኝ ነበር

    • @hayat740
      @hayat740 ปีที่แล้ว

      Ena limokr

    • @mahbobamahboba1335
      @mahbobamahboba1335 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምወላሂ😢😢😢😢

    • @mahbobamahboba1335
      @mahbobamahboba1335 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሰኪልሞክረው😢😢እኔምመሞቴነው

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 10 หลายเดือนก่อน

      @@mahbobamahboba1335 ሳታኪ ተቀቢው። ካከክሽው በጣም ነው እሚያቃጥለው።

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ሎሚ ስቀባ ነዉ እጀ የሚላቀቀዉ በስማም ከባድ በሽታ ነዉ 😢

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይ የኔ ውድ ለኔ ነው በጣም የቸገረኝን ነው ያቀረብሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በደህና መጣሽ ምወድሽዬ ❤️❤️❤️
    ፎሮፎር በጣም ተቸግሬ ነበር ከዛሬ ጀምሮ ተገላገልኩ ማለት ነው

  • @amenyamareyamlijeamenyamar137
    @amenyamareyamlijeamenyamar137 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ
    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😍😍

  • @hasset7582
    @hasset7582 5 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን መስኪ እዉነት ነው ሎሚ እኔም ሞክሬዋለው በጣም ቆንጆ ነው

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማሬ ፍሮፎር አስቸጋሪ ነገር ነው እኔ ምንም አልጠቀም ትምህርታችሁን ግን እከታተላለሁኝ

  • @seadashifraw1233
    @seadashifraw1233 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀያቲ እናመሰግናለን ወላሒ የኔ ፎረፎር ብየ ልላችሁ አልችልም ከፊቴ ቆዳየን ስነካው ቡል ነው የሚለው ኢንሻ አላህ እሞክራዋለሁ

  • @netsanetkifle2527
    @netsanetkifle2527 5 ปีที่แล้ว +2

    መስክዬ በጣም ነው የማመሰግነው የታሳይውን ተጠቅመ ውጤታማ ሁኛለው

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว

      ነፂ ሰብስክራይብ አድርጊን።

  • @እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን
    @እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን 5 ปีที่แล้ว +3

    መኪ የኔ ቆንጆ ሰላም ላንቺ ይሁን. እኔ በእሩዝ. ውሃ. ስታጠበው. ነው ፎሮፎር. የሚበዛብ. ለምንድ ነው ።

  • @christiontsion9330
    @christiontsion9330 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ መቼ ይሆን የኔም ፀጉር እዳንቺ ሚያምረው😢 ተባረኪልኝ እናት😙💞

  • @mesilovetube2474
    @mesilovetube2474 5 ปีที่แล้ว +2

    Welcome meski yene mirti sew meskiye salemish bizitiyibel yene konjo batem new yememeseginish mar

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 ปีที่แล้ว +9

    መስኪዬ የኔ መልካም ሚዶ አይደለም ኮከናት ቅባት ፎሮፎር ያመጣል እኔ እሱን ስቀባ ያሳክከኛል የኔ ተሞክሮ ማለት ነው

    • @fatiham4922
      @fatiham4922 4 ปีที่แล้ว

      ያመጣል ኮኮናት እኔስ አበድኩኝኝ

  • @betelhamsemaw2908
    @betelhamsemaw2908 5 ปีที่แล้ว +14

    የኔም ፎረፎር ሆኖብኛል ታጥቤ ሳምንት መቆዬት አልችልም ያሳከኛል ቶሎ ይቆሽሻል በ4ቀን እድታጠብ ያሥገድዴኛል ሎሚው ዴግሞ ያዴርቅብኛል ምን ላድርግ።

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ፎሮፎር ወቶብኝ ነበር አብሳላት ..ቀይ ሽንኩርት ፈጭታቹ ትንሽ ዉሀ አድርጋቹ እሹት እና 30 ደቂቃ በዀላ ታጠቡ ብላ ስትል ሰምቼ አድርጌ ጠፍቶልኛል ሞክሪዉ

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 หลายเดือนก่อน

      አሰተካክለሽ ፃፊልኛ እኔም ሊመልጠኛነዉ ንገሪኛ ዉዴ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማየ 2 ቀን ተጠቅሜ አጠፋልኝ

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Masekeya For Avery Thing You Are The Best Sister

  • @meklitfeleke8107
    @meklitfeleke8107 5 ปีที่แล้ว +3

    Yene konjo, lomi acid (citric acid) new, tsegur lay ketetewe weyim ke 1 seat belay kekoye tsegurin yisebabiral. Fruit silehone minim gudat yelewum malet ayichalim. Anchim bithogni lomi bichawun sayhon ke oil gar adirgesh tetekemiw (olive oil or coconut oil). Beterefe kelimdochish yemitakafeyin negeroch tekami bemehonachew bezihu ketiyibet. Thank you xx

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 5 ปีที่แล้ว +1

      10 dekeka akoywt keza belay atakoyu new yalch 1seat alalchem

    • @meklitfeleke8107
      @meklitfeleke8107 5 ปีที่แล้ว +1

      @@alemitu8622 minim gudat yelewem sibal lelaw sew ketenegerew yegize gedeb belay litekemut selemichilu bemil new ehite lekifat aydelem 😊

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ እናመስግን አለን መስኪ😘😘😘

  • @የፀሎቴምላሽ
    @የፀሎቴምላሽ 5 ปีที่แล้ว +2

    ይቅናሽ ፎርፎር ከት እንደመጣብኝ አላቅም በእውነት አመሰግናለሁ ውድዋ እህቴ

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
    @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እኔ ካሁን በፊት የለኝም ነበር አሁን ግን ባጣም ያሳከኛል እስኪ እሞክራለሁ
    እና ውደ በሳምንት ስንት ግዜ ነው ምጠቀመው ???? ከቻልሽ ብነግሪኝ ???????

  • @H.WELLOYOWA
    @H.WELLOYOWA 5 วันที่ผ่านมา

    እና ባንታጠበዉስ ሎሚዉን ከተቀባን ቡሀላ ችግር አለዉ እንዴ sis

  • @mekdidiress358
    @mekdidiress358 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ባለሽኝ መሰረት ተጠቅሚው ሎሚና ዝንጅብል አድርጊው ጠፋልኝ ፈጣሪ ይባርክሽ አናቴ ቆስሎ ነበር

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 หลายเดือนก่อน

      ዝጂብሉን እዴት አርገሽ

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ማሬ ውይ እደት እደሚያሳክከኝ እሞክረው አለሁ

  • @bege7778
    @bege7778 5 ปีที่แล้ว

    Selam meski,,,,
    Acheto bntekems? gudat alew ende?

  • @helinaseleshi6419
    @helinaseleshi6419 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam ena yalagne teyaka dagmo yarice water eyatatakamn lala nagar matakam enchlalan bazan sat

  • @etumelese7038
    @etumelese7038 5 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ከዚ በፊት ፎሮፎር ሲያስቸግረኝ ተቀብቼው አሪፍ ነው

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 5 ปีที่แล้ว

    መስኪ ፀጉርሽ እኮ በጣም ነው የሚያምረው የእኔም በጣም ሉጫ ነው ያምራል ግን ምን አለ የግባርሽ አካባቢ ታድለሽ ምንም ነገር የተሰባበረ የለውም እኔማ መከራ በላሁ

    • @kefyalewmekuanent103
      @kefyalewmekuanent103 5 ปีที่แล้ว

      Tanx ye muzu wehid tekmognal, mikniyatum kibat mekbat aliwdim nbr kezhi befit

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 11 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ በጣም እመሰግናለን ኑሪልን ልጆችሽ ይደጉልሽ የኔ ፍቅር ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ስወድሽ እናት ፅጉሬን ብታይ ለውጡ በጣም አሪፍ ሁኖል ሞራል ሁነሽኛል የሙዙ ውህድ ደግሞ እንዴት እንደጠቀመኝ በጣም አመሰግናለው

  • @Eyuelmekonene
    @Eyuelmekonene 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so much

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መቲየ እኔም ተቸግሪያለው እሞክረው አለው እናመሰግናለን

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስኪ እዴት ንሽ ሎምው ቆንጆ ነው ግን ይበልጥ olivera gel ተጠቀሚ ከግንዱ የሚወጣውን በጣም አሪፍ ነው

  • @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ
    @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ 5 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ እኔም እጅግ በጣም ተቸግሬአለሁ ድሮ በወር እራሱ አይቆሽሽም ነበር አሁን ግን እንዳለ ሲያስጠላ እና ከመታጠብ በፊት ከዘይት ጋር ብቀባውስ?

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @አለፍኩትባንተያንንመከራ
    @አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 ปีที่แล้ว

    ውይይት የኔ ውድ በጣም ጥሩ እኔ ተቸግሬልሽ
    አሁን ልሞክር አመሰግናለሁ አሁኑኑ ተቀላቀልኩው ውዴ በርቺልኝ

  • @zuzuzuzu7659
    @zuzuzuzu7659 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አመሠግነለዉኝ ግን ሠንተጠብ ብንቀበዉ ችግር የመጠል

  • @ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ
    @ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ

  • @saadasaada2778
    @saadasaada2778 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ቅማልም ሆነ ፎረፎር የሚባል ነገር የለኝም ነበር ግን እሩዝ መጠቀም ከጀመርኩ ቡሀላ ፎረፎር ጀመረኝ በጣም ያሳክከኛል እና እስኪ ለይሙኑን እመክረዋለሁ

  • @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
    @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን 5 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ በጣም እናመሰግናለን

  • @feteyahussan762
    @feteyahussan762 5 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ የኔ እህት እንካን ደና መጣሽ

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ በጣም ፍሮፍር እያሥቸገረኚ ነዉ እዚህ መጥቸ ያየሁት

  • @aaff755
    @aaff755 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለማህተብ ስወዲሽ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @oromoormiy3124
    @oromoormiy3124 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks sistuu

  • @arsitihaji3393
    @arsitihaji3393 5 ปีที่แล้ว +3

    Thanks so much konjo ❤️

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 5 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ውይ የኔ ፎሮፎር ሳይሆን ነቀርሳ ነው ማርያምን ሎሚና ከል ደባልቂ ነው ምጠቀመዉ ግን ምንም ሊተወኝ አልቻለም እረ ውይይይይ ሊያሳብደኝ ነው ማማቲ

    • @ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ
      @ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ 5 ปีที่แล้ว

      እውነት እኔ ማ ስክር ባስሩም ጣት ነው የምፎከተው ታጥቤ ከስር ደቂቃ ቡሀላ ይጀምረኛል ማሳከክ ሰጉሬ ዱሮም ስስ ነው አሁን መላጣ አደገኝ በጣም ይነቀላል ያሳከኛል ደሞ ሽበት ሙሉ ወጣብይ ጋና በልጅነት እፍፍፍ

  • @helen.hhhelen4482
    @helen.hhhelen4482 5 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ይባርክሽ ሊገለኝ ነው ፎሮፎሮ እጠቀመዋለን

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
    @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ጌታ በረዳኝ በጣም ተቸግሪያለሁ

  • @sifaandereje6137
    @sifaandereje6137 5 ปีที่แล้ว +2

    Meski bexami enemeseginishalen enemi bexam tsegure forofori alewu nebere be lemon ena be kiyar newu yexefalinyi berchi hule hiye teketetelkushinewu bezu lewuxi agichalewu letsegure❤

    • @christiontsion9330
      @christiontsion9330 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቆንጆ ሎሚ እና ኪያር እንዴት አድርገሽ ነው የተቀባሽው እኔም ፎሮፎር በጣም እያስቸገረኝ ነው

    • @sifaandereje6137
      @sifaandereje6137 5 ปีที่แล้ว +1

      @@christiontsion9330 anidi kiyar qorarixeshi tifecaleshi kezani ye suni wuha tetelileshi ke andi lomi gaa teqeleqilaleshi kezani bohala tiqebalesh le 20 deqiqa tiqonyina tixexebaleshi bexami lewuxi ayichebetalewu

  • @fatumaseid6424
    @fatumaseid6424 5 ปีที่แล้ว +4

    ታጥበሺ በእርጥብ ስለምትቀቢ ነው ቅባት እኔ ቆዳየን በእርጥብ መቀባት ትቻለሁ ለፎረፎሩ ስል የተወሰነ ለውጥ አለው ሎሚ ፅቁር ያደርቃል ችግሩ

    • @zainamrs8594
      @zainamrs8594 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ሎም ፀጉሬ በጠም ደረቀብኝ እውነትሽ ነው

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስላምሽ ይብዛልን ወድ እህታችን እናመስግናልን የኛ ባለሞያ

  • @hawletebrahim9084
    @hawletebrahim9084 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይበት መሰኪዬ

  • @emuahlam1835
    @emuahlam1835 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ውዷ እህታችን

  • @RaduRadu-mb8kq
    @RaduRadu-mb8kq ปีที่แล้ว

    Maskiye lewezam fit yemihoon keram serilgn

  • @hfhfhfjff1364
    @hfhfhfjff1364 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደናመጣሺ መስኪየ ሀሪፍ ነው

  • @tsedalechbusha9097
    @tsedalechbusha9097 5 ปีที่แล้ว

    Wawoooooo thenks maski👍👍👍❣️❣️❣️😘😘😘😘🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @ediltube4827
    @ediltube4827 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you meski 🙏

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 8 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ አመሰግናለሁ❤

  • @firaayeshaasheliji5710
    @firaayeshaasheliji5710 5 ปีที่แล้ว

    Salaam salaam masii inem baxam now yemiyasakikagn gen nach yelawum inaa tsaguree baxam ses now muzem taxaqem men albazam

  • @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
    @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ፎር ፎር በጣም አስቸግርኝ ነበር

  • @selamfisseha5064
    @selamfisseha5064 5 ปีที่แล้ว +3

    Yeah it helps yenenem yatefalegn esu neber it is the ultimate solution guys
    Meskiye konjo keep shining

  • @እናቴማርያምነይልኝ
    @እናቴማርያምነይልኝ 3 ปีที่แล้ว

    እንዲትነው ፃጉርሺ ያደገው የምትቀቢው

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂መስኪ የዛሬ ሶስት አመት እኮ ትንሽዬ ሴት ነበርሽ 😂♥♥ፀጉሬን እያሳከከኝ ስለሆነ እስኪ የመስኪ ቪዲዮ ልየዉ ድንገት የሰራችዉ ካለ ብዬ ስፈልግ አገኝዉ😘

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 ปีที่แล้ว +10

    *ሎሚ ለፎረፎር አሪፍ ነበር ግን ፀጉሬን ሽቦ አረገው እንዳውም ሽቦ ነው አባሰው*

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 5 ปีที่แล้ว

    Mesekuye foroforu argan conditioneru new titaye tenageralech ye lejochuan tsegur forofor becha enedaderegew.

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
    @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 5 ปีที่แล้ว

    እሽ አህታችን አንድጥየቄ ልጠይቅሽ እኔ ፀጉሬ ይቆረረጠል ምን ለድርግለት በፍት ፓርም ተቃብቼ ነበር አረ በናቲሽ ማላ በይኝ ሻምፓ ደግሞ ሴንሰክ ናው ሚጠቃመው

  • @ዜድነኝእዉቀትፈላጊዋ
    @ዜድነኝእዉቀትፈላጊዋ 4 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ሁቢ
    ግደታ ታጥበን መሆን አለበት ልንታጠብ ስንልሥ ብንቀባዉ ችግር አለዉ ከቻልሽ መልሽልኝ እሥኪ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ሲጀመር ሎሚ ከይስማማኝም ደ የለኝም ፎሮፎር ተመስገን በርቺ ደሞ ጠፋሽ

  • @GebretensayMoges
    @GebretensayMoges 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደግሞ ፎረፎር አለው ፀጉሬ ይቦላል ያሳክከኛል መፍትሄው ንገሩኝ በፈጣሪ

  • @amirajibril1654
    @amirajibril1654 5 ปีที่แล้ว

    Le 7 amet lej yehonal meski?

  • @TigsHabeshawit
    @TigsHabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    እረ እኔ ልሞት ነው እስኪ እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን ማማዬ

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 5 ปีที่แล้ว

    Ene tesegur kefit eyetebatetes asechegirogn ewnet min ladergaw marew

  • @ElfSa-h4v
    @ElfSa-h4v 2 หลายเดือนก่อน

    ለ7 አመት ይሆናል እባክሽ ንገሪኝ 🙏

  • @senayitsenayit3300
    @senayitsenayit3300 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you meski

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ማማየ

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላቺም ይሁን መስኪ
    በጣም እናመሠግናለን።
    ❤❤❤❤❤❤

  • @ኪያሱኬዩቲዩብ
    @ኪያሱኬዩቲዩብ 5 ปีที่แล้ว

    Welcome mask are ene btm tachgre nbr esk awn alewkum enji tnx

  • @nibirastube3494
    @nibirastube3494 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ሎሚ ከኔ የተቀባ ያፀይፋል ግን ወይ ፍክች አይለቅም ምን እደማደርግ ተቸግሬአለሁ

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk 5 ปีที่แล้ว +2

    ሎሚ እና አሊቭ ኦይል በጣም ሀሪፍ ነው ሞክሪው ፅድት ያደርግልሻል

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደት አድርጌ

    • @hawa-ne
      @hawa-ne 11 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነው አጠቃቀሙ እባክሺ አስረጂኝ🥺

  • @sifanethio436
    @sifanethio436 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ👍

  • @BRTUKANAdem
    @BRTUKANAdem 20 วันที่ผ่านมา

    ደስ የምትይ ልጅነሽ እናመሠግናለን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 ปีที่แล้ว

    በጣምነው የምናመሰግን እኔ እራሴ እያሳከከይ ምዳኒቱ ምንድነው ባክሺ መላበይይ ብታጠብም ለውጥየለውም

  • @አዩየማሪያምልጅ
    @አዩየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እንደው እህቴ የራሥ ቅሉ ብቻ ቀረ ንቅል ነው የሚለው እባክሽ የምድሽ መፍትሄ ካለው

  • @melkam9938
    @melkam9938 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነዉ በርቺ ማር እኔ እጠቀማለው ግን ያቃጥላል ያሳክካል እንጂ

    • @genett9726
      @genett9726 4 ปีที่แล้ว

      ግን ለወጥ አለው ማሬ

    • @tube8181
      @tube8181 ปีที่แล้ว

      እኔምእጠቀማለሁሎሚ፣
      ፎረፎሮንአሰቅ፣ቆኛል
      ጠጉረንግንአደረቀው

  • @betirega5997
    @betirega5997 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እማ🙏❤❤❤😘

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 5 ปีที่แล้ว

    እሽ መስኪዬ ፎረፎርኳን ፀጉሬ የለውም ግን አንዳንዴ ከሙዝና ከእንቁላል ጋር እጠቀማለሁ። ያሳየሽንን ሻምፖ ደግሞ እያስፈለኩ ነው

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ
    @አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤😘😘😘

  • @meskieEthiopia7043
    @meskieEthiopia7043 5 ปีที่แล้ว

    መሥኪየ ፎረፎር ሊገለኝ ሲል ነዉ የመጣሽልኝ ዛሬውን ነዉ የምቀባዉ የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ ግን የሎሚዉ ጨምቄ ባጠለዉ ችግር የለውም አይደል መልሽልኝ ዛሬውን ስለምቀባዉ መሲየ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว

      Meskie Abebe
      ይቻላል እንደዛም

  • @mesiloveathyobi6770
    @mesiloveathyobi6770 5 ปีที่แล้ว

    Enamsegenalen yene fiker

  • @burjobekele6645
    @burjobekele6645 2 ปีที่แล้ว

    ፀጎሬን ሳክው ይቦናል ልክ እንድ ዱቄት ምን ማረግ አለብኝ ቴልግራም ካልሽ በዛ ብትነግሪን

  • @saneahcan4564
    @saneahcan4564 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ የእጅና የእግር ላብ ሊገለኝ ነው መድሀኒት የምታውቁ እስኪ ንገሩኝ እባካችሁ

  • @elsaethio9253
    @elsaethio9253 5 ปีที่แล้ว

    እሺ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @masiitamrte7377
    @masiitamrte7377 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሰለም እህት አድስ ነኝ ohፎሪፎር በጠም አስቸገረኝ ከየት እንዴ መጠ አለውቅ ግን ልሞክር እስት አመሰግናለሁ ❤😥

  • @merry5869
    @merry5869 3 ปีที่แล้ว

    fetariy ybarksh