ራዴፓ እና ራያ ለምን ራያ ኦሮሞም ነው! የራያው አመፅ ምስጢር!! | Raya | TPLF | Alamata | FANO
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 มิ.ย. 2024
- 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
የራያ ኦሮሞ እኛም አለን የ ወረ ዋዩ ልጆች ነን አማራም ነን ትግሬ ግን አውድማ ጠረጋ ታህሳስ እስከ ሰኔ ለቀን ስራ ነው የመጡት ራያ ትግሬ አጋሜ ግን አይደለንም ።
Aye mihayminet mesrat endemiyaskebir yalemamar hula dunkurna enesu yseralu sigursu eji ejicewun mayet kezam kinat awudima teragi agewu new enesu demu ynegdalu yshikitalu yilebisalu 😂😂😂😂😂
ትግራ የለም ነበር ራያ ዉስጥ የአዲግ መንግስት ነው ወዳ ትግራ የርጉት እንጂ አይድሉም ነበር
እናመሰግናለን ዶ /ር
Raya ist Amhara ✅️
ጀግና ለእውነት መኖር ሔነው
ራያ ውስጥ ኦሮሞ መኖሩን እኛ እናውቃለን አንተም ስለመሰከርክ ከልብ እናመሰግናለን የራያ ኦሮሞ ማንነታቸው ተከብሮ በኦሮመኛ ቋንቋ የሚማሩበት ክዜ እሩቅ አይደለም
የራያ ተወላጂ አቋም ይኑራችሁ ወይ አማራ ሁኑ ወይትግራይሁኑ አታባሉን የማንነት ችግርአለባችሁ
Raya speaks Rayugna, and others.
Dr.Sisaye you are great thats what I know from my grandfather
Raya is Raya never Tigrai
"Tigrene Atemenut Bimil bigezete krestina ansito kubiAbabonan Gedelut"
Rayaya Amara Enji Never Tigre hono ayawkim ayhonim
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብን
ራያ ላይ ታላቅ አዲስ የማንነት አደረጃጀት መዋቀር አለበት ህዝቡ ለባርነት ተላልፎ ተሰጧል
U r correct jegnaw
ራያ ራዩማ ማለት ራሱ ቱርጉም የነጋርል በፊት ኦሮሞ እንድነበሩ አሁን እኛ ሰላም ነው የምንፍልግው ሁሉም የአዳም ልጆች ናቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው
ዶ/ር እኔም ያንተ አገር ልጅ አማራ ነኝ
ግን ክልል ትግራይ አድርገውን ነበር
እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ ሳኡዲ ግን ያጋጠመኝ ነገር በስራ አጋጣሚ እኔ አንድ አማራ እነሱ ከ25 በላይ ትግሬ ነበሩ እንዴት አማራ ነኝ ትለናለህ ይላሉ እኔ ምን ብየ ጠየቁኋቸው መሰለህ አንዳቹህ ቆቦ ብትኖሩ ምን ትላላችሁ ስላቸው እኔማ ትግሬ ነኝ ይለሃን አስተሳሰባቸው ጭፍን ናቸው
ደፋር ናቸው የመሬት መሥገብገብ አለባቸው እኔምእዛውነኝ በትግርኛ ሢያወሩ ሐራ ዶሮግብር ላስታ መተማ የኛነው ይላሉ😂😂 ሰሜን ወሎን ሰሜን ጎደርን የመውሰድ እቅድአላቸው ይገርሙኛል
ዋጃ ጥሙጋ፣ሃርሌ፣አሮሮሻ፣ባቦ ኩርማ፣ገደራ፣ገዳ በራ፣ኩቢድርባ ፣በደና ቀበሌ፣ጎቱ፣አሞ ገደል፣ሰሌን ውሃ/ በደና ለኮ ፣አመድ አገር፣አደር መንደር፣ እራያ መንደር፣ጉባ ጋላ፣አዲስ ቅኝ፣ቃርሶሌ ፣ባላ ፣ቡታ፣መርፈታ፣እንጎየ፣አዳርባቴ፣ውላጋ፣ቢሶ በር፣እነይ ሁላ ከመስመር በታች ያሉት ሙሉ በሙሉ አማርኛ ተናጋሪ ናቸው መስመር በላይ ግን አልጠራኋቸውም
በ27አመት ውስጥ ዋጃወረዳ በተለይ ቆቦ ወደአማራ ነበር እሚኸዱት ቅርብም ሥለሖነ
እነዝህ ስሞች በብዛት የኦሮሞ ስም ናቸው በኦሮመኛ ትርጉም አላቸው
@@Biftuu.wara.walloo አይደለም ሕዝቡም በ27ውስጥኳ ትግርኛ አይናገርም ዝምበሉ ኬኛ
@@SaidaSaeed-tb6si ለምንድው ዝም የምንለው? እኛ ብቻ እንጩህ እናንተ ዝም በሉ የምትሉት ነገር አያስኬድም ያሁኑ ትውልድ በተረተ አይሞኝም በአባቱ ስም ብቻ ሲጠራ አይኖርም ዘሩን እየቆጠረ እውነተኛ ታሪኮችን እያነበበ ማንነቱን ያውቃል ምንም ማድረግ አትችሉም😉
@@Biftuu.wara.walloo እኮ ሕዝቡን አሳስቦሽ ከሖነ የናተ አደለም ስለማቀው ነው ማኣረይ
ዶር እጅግ አደንቅሀለሁ፤ ይሁን እንጂ ዝንጉነት ነበርብህ፡፡ ወያኔንም መንግስትንም በትክክል አላየህም ብዬ አምናለሁ፡፡ የሆነው እንደሚሆን የማይገመት አልነበረም!!!
ራያ የአማረም የትግሬም አይደለም
የሱማሌ ክልል ነዉ ድምፅችን ይሰማ 😂😂
😂😂😂ይሻላል
🤣🤣🤣🤣
እራያየማንነትቀዉስያለበትነዉለምድነዉእደወልቃይትየማፀኑት
Thank you Dr
ውነት ነው ራያ ውስጥ አውድማ ሊጠርጉ ሲመጡ ነበር ትግሬወቹ
አዎን ራያ ኦሮሞ ነው❤❤
ዶክተር ለራያ ህዝብ የምትሰራዉ ሰራ በጣም የሚደነቅ ነዉ አላህ ይጠብቅህ
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብን
60%Nazareth Amhara yenoral yaa malet yeAmhara new malet new?????
I don't like it stop raya raya new oromo oromo new
Tsadik ye hawuzin tewelaj now mewashet ayasfelgm wereda
ሲሳይ መንግስቴ ጎጥ እየቆጠርክ ከምትውል እዛው የራስህን ማንነት ፈልግ። ራያ የጠራና የኮራ ማንነት አለው አንተ አትነግረውም። አንተ በያዝከው መንገድ ወሎ አማራ ብቻ አይደለም ኦሮሞም እንጂ። ወደድክም ጠላህም የትግራይ ወሰን አለውሀ ምላሽ ነው
ሚዲያ ላይ ወሎ የአማራ ነው ማለት ይቻላል ወሎ ሂዶ ከባቲ እስከ ሰሜን ሸዋ ድንበር ኦሮሞ የለም ቢል የሚደርስበትን እሱ ያውቃል😂
በኦሮሞ ክልል ያለው አማራ እንኳ በማንነቱ ተከብሮ ሊኖር ቀርቶ ፋፅሞ እንዳይኖር እየተፈናቀለ እየተገደለ ተፋናቅለው የመጡትን መልሰው ወደ ኦሮሚያ በመመለስ ለዘር እንዳይተርፉ እየተጨፈጨፉ ይገኞሉ
ሲሳይ መንግሰቴ ዛሬ ትልቅ ፋወል ሰራች
ይህም የትግራይ ሰዎች ራያ መጥተው አውድማ ሲጠርጉና የጉልበት ሥሠሩ ነው የማውቀው ይላል
የራሱን ጥሎ የሰው አንጠልጥሎ ይላል አማራ ስትሪት
1) ሲሳይ መንግሰቴ አባቱ ኖራቸው ለማሸነፍ ከጀመዶ ማርያም ወደ ራያ ዋጃ ወረዱ ምን አይነት የራያ ዝርያም ታሪክ የላቸውም
2) አቶ ሲሳይ በአንድ ወቅት በሰጠው ቃለምልልስ ትምህርት አቓሪጦ ከሀብትም ገበሬ እርቦ ገበሬ ሆኖ
ሰሪቶ ያገኛት ምርት ሺጦ ወደ አቃረተበት የትምህር ገበታ እንደ ተመለሰ ፣ ሌላ ደግሞ ሲሳይ ለራሱ የሚሰጠው ቦታ የገዘፈ ነው?! ሲሳይ ከሚታወቅበት ውሸት እንድሁም የድርጅት ሚስጥር አለመጠበቅ ወዘተ
መንግስት ራያ ሆነ ወልቃይት የአማራ ከሆነ ለምን አምስት አመት አልወሰነም ከወያኔ ጋር በወንበር ሲጣላ የአማራ ህዝብን ለመሬትህ ተዋጋ ስትታረቁ እርስት ተሰፋፊ አይደል የምትሉት አህያ ስለሆነ ነው የአማራ ህዝብ ትናትና አብሯችሁ ከመከላኪያው ጋር ሙቶ ትጥቅ ፍታ ብላችሁ ጦርነት ያወጃችሁት።
Aye sisay ante adelh andu ye tplf telalaki aydeleh koshaha mesrat yaskebiral. Kinate ema ahunim ppp telalaki neh
አይ!ሲሳይ ዛሬ ደሞ ራያ ኦሮሞ ነዉ አልክ ? አዬ ጉድ።
Dr Sisay u r great.
ዶ/ር አንተ ስለ ራያ ኦሮሞነት አጥብቀህ የመትከራከር ምኑን ራያን ወከልክ በዚህ ምክንየትነገ ታያለህ ኦሮሞ የኛ ነው ይላሉ ጠላት ጨመርክብን ማለት ነዉ ያሳዝናል አቋምህ የማይታወቅተለዋዋጭ ነህ።
Gera yegebah raya mindenew abarut yehan seweya
Raya oromo ala malet lemenore new enji Amhara new raya
Koshasha
Dedeb amabasham mechem atwesdutm ekekam hula
Bedenb koshasha new ye tplf telalaki neber ahunim telalki neh ye raya wetat megref neber yin agoza
ቀባጣሪ
Raya is an amharic speaking groups of people who were originally Oromos 100%. The shortsighted tribal obsession has created a gap to encourage woyanes to claim the region because the Raya identity has become blurred between being Oromos and mostly speaking amharic. It's a very sad situation which is forcing people to belong where they don't want to. Had it been the wish and desire of the people it would not matter but when people are opposing what is being imposed on them, it raises questions. Fanos stupidity can't go taking blame for this situation more than most.
Dr Sisay የኦሮሞ መጠሪያ ነው ካልካቸው የእኛ ነው የሚሉት እዚህ ላይ ነገር ተበላሸ አዳምና ሄዋን ኦሮሞ ናቸው የሚሉት ይህን በምን እንደሚተረጉሙት ገምት። መሬቱ የአማራ ነው በዚህ ብትዘጋው ጥሩ ነበር
🤣🤣🤣🤣 አይ ደሮ ኦሮሞ ነበሩ ቆንቆ ነው እንጂ ሰዎች ኦሮሞ ናቸው ኦሮሞ እስክ ጎንደር ዳርስ አሉ ምንም መርጌ አይቻልም የእግዚአብሔር ስራ ነው
Endawerah lisanih yzegal mejemeriya kezih hulu ante neberh
ማፈሪያውን ጠብሶ የበላ ሰው ማነው ቢባል ደንቆሮው ሲሳይ መንግስቴ ነው።
Kishasha ahya
Qetafi, oromo amara ney blom ayawqm lihonm ayfelgm.
ሳሲይ መንግስቴ ግራ የገባህ አጭበርባሪ ሙሁር ነኝ ባይ ወሽካት ሰው ነህ :: 😮
Ate bcha nek amara yeraya hzb tgraway new.
Kmalam tgre
የማይ ረባ ልኪስኪሰ ሞሁር ነገር የራቦው