እኔ ፋኖ ነኝ! የዝግ ስብሰባው አስደንጋጭ ክስተት!! | NDFE | FANO | Dr.Abiy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มิ.ย. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

ความคิดเห็น • 43

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶር ሲሳይ እናመሰግናለን ጠንከር በል ስሕተት እንዳይገኝብህ ይህ ጊዜ ማለፉ አይቀርም

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 6 วันที่ผ่านมา +5

    አማራ በማንም መሀይም የሚመራበት ጊዜ አልቋል አማራ በልጆቹ በፋኖ ነፃነቱን ያውጃል ።

    • @meselumezelkla3619
      @meselumezelkla3619 5 วันที่ผ่านมา

      የክልሉን ተማሪ ከትምህርት አስቀርተህ ነው እንዴ አማራ በማንም መሀይም አይመራም የምትለው?አጓጉል ትእቢት ካልሆነ መሀይሙ አመራርስ ማነውና ነው ?

  • @jamila8885
    @jamila8885 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የማከብራቸውሰው

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ያለው የአማራ ክልል መንግስት ሳይሆን የኦሮሚያ አሻንጉሊት መንግስት ነው ።

  • @user-pi7fk5em6h
    @user-pi7fk5em6h 6 วันที่ผ่านมา +2

    ማፈሪያዎች ጭራሽ አርጋ ከበዴ ነዉ የአማራን ፋኖን የሚመራው ክክክክክ 😂😂😂 አየ ጀግናው ፋኖ እንዴት አድርጎ አርበተበታቼው

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 6 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ፋኖ ምኑን ህዝቡን ጠበቃችሁት የገዛ ወገኖቻችሁን ጨፍጭፋችሁ እየጨረሳችሁ ክልላችሁን ወደኋላ አስቀርታችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @meyesawdage1156
      @meyesawdage1156 5 วันที่ผ่านมา

      ንፍጥ አስተያየት ሰጥተሃል። የአማራን ህዝብ የሚጨፈጭፈው ኦነግ ዘመዶችህ ናቸው ጠብቅ ጊዜው ደርሶል ደም በደም ይጠራል።

    • @enanu7590
      @enanu7590 5 วันที่ผ่านมา

      😏😏😏

    • @banchamlackbalay7613
      @banchamlackbalay7613 5 วันที่ผ่านมา

      አማራን ሳያውቁት ከአንድ መንግስት. እማይጠበቅ እንኳን. መሳሪያውን ሱሪውንም እናስወልቀዋለን ብለው ቀየው ውስጥ ሰተት ብለው ግቡ

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 5 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖፋኖ🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪👈👈እሻላያሸንፋንፋኖ🕋☝☝☝

  • @bekalualene
    @bekalualene 4 วันที่ผ่านมา

    ደ/ማርቆስ አልነበረም

  • @SaraSara-yj7dg
    @SaraSara-yj7dg 5 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የኛዎች እባካችሁ የሌለ ፖለቲካ እያዎራችሁ ሰቦችን ታሳስራላችሁ

  • @bekalualene
    @bekalualene 4 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ሲሳይ ከወራት በፊት የራያ ጉዳይ ስለሚፈታበት ጉዳይ አገኘሁ ተሻገር በጥሩ ሁኔታ እንደያዘው ስትሞግትለት ነበር ።እና ዛሬ የሆነው እንዲሆን ነበር ፍላጎትህ??

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx 5 วันที่ผ่านมา

    Komatahula mekelakeya yeweyane yeneberew new selam askebari teblo yetewera::
    Ahun yalew afrasha new mibalew ::
    Antena mesayochk new abi metaln kemeshe blachu yezefenachu azmari hula gedel gbu.

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 3 วันที่ผ่านมา

    መንግሥት የለም!

  • @nigussiegeberaselassie9639
    @nigussiegeberaselassie9639 3 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያለህ የምትፈራው ህውሃት ወደ ህጋዊነት ፓርቲ ተመልሱል ደስ እንደማይልህ አውቃለሁ እውነታውን ተቀበል። መንግስት እርምጄ እየወሰደ ያለው በፅንፈኛው አማራ ፋኖ ላይ እንጂ የአማራ ህዝብ ላይ አይደሐም የአማራ አክቲቭስቶች በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጄጅሁት የጆኖሳይድ ቃል ዛሬ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዛሬም አልባነናችሁም ዛሬም ከፊደራል መንግስት ጋር ህውሃት እየሰራ ሳለ ህውሃት ወረረን ትላላችሁ። ህውሃት በኃይል ርስቱን ማስመለሰ ይችላል።ዝም ብላችሁ ወሬ ታወራላችሁ እንጂ እንኳን ፅንፈኛው የአማራ ወንበዴ አይደለም TDF የተጠናከረ ሰራዊት አለው ። ሲሳይ ህውሃት ህጋዊ ፓርቲ ሁኑ መመዝገቦ ምን ተሰማህ? ሁሉ ፈረሰባችሁ በሚቀጥለው ምርጫ ህውሃት የፊደራል ኃይሉቹን ይዙ ወደ ወንበሩ ይመለሳል። ሌላው ጦርኘት ጥሩ አይደለም ትላለህ መልሰህ አማራ ከትግራይ ህዝብ ጋር ተዋጉ ትላለህ አቤት ማበድ ። ህውሃት እንደ ወርቅ ደምቁ ወጣ ከዚህ በኁላ ህውሃትን መንካት እሳት መንካት መሁኑን እውቀው።

  • @LittleStar-dh2mn
    @LittleStar-dh2mn 5 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው አሁንም አሁንም እህህም የሚሉት ግን ?

  • @walelegngesese9526
    @walelegngesese9526 5 วันที่ผ่านมา

    አይ ዶር.ሲሳይ

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 5 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂😂አብይ👎👎👎👎👹👹👹👎👎

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 5 วันที่ผ่านมา

    Sisay Mengiste ( an educated illiterate) is getting closer and closer to Abiy's dungeon. The more Tigrai regains it's lost territories the more Sisay Mengiste becomes more critic of Abiy.

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 5 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ሲሳይ መንግሥቴ ጠቀም ወጋ ድንቄም! ወጥ አቋም ቢኖሯቸው ጥሩ ነበር

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian political system blames Amharas for all ills of the country, and Prosperity Party is built on it with no desire to change the system. On the contrary, Fanos have gone to the jungle to fight the oppression and the persecution wanting to overhaul the whole political system. It looks there is no middle ground where the two can agree, so the battle will continue until one is defeated fully and surrender. Should Ethiopians let them fight it out until one declares victory, or is there a way out?

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx 5 วันที่ผ่านมา

    Ate dokter New miluh ahun?
    Koshashahn eteb mejemeria .

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 5 วันที่ผ่านมา

    ነገሮችን ወደ መሐል እያመጣህ ተንትን መንግስትማ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሄደበት ነው ሌላው ማድረግ ያለበትን ነቅሰህ አውጣ እንደ ምሁር፣ከማን ጋር ልደራደር እያለህ ነው።የግድ እንደ ኦነግ ሸኔና ህወሃት ድርድር መሆን አለበት የምትለው ግትርነት አታስቀምጥ አንተም ከአለህበት ውጣና ተደራደር

  • @ermias2859
    @ermias2859 5 วันที่ผ่านมา

    Turuba

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር፡ሲሳይ፡ በጣም፡ የማከብራቸው፡ ናቸው። የሚያቀርቡት፡ ቁም፡ ነገር፡ ነው! በተቃራኒው፡ የአማራ፡ እልከኝነት፡ በደማቸው፡ ስላለ፡ እንዴት አብይ/የኦሮሞ፡ ተወላጆች፡ ይመሩናል፡ የሚል ውስጣዊ፡ ስሜታቸው፡ ያሳዝናል! በምርጫ?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እርሱም ትግሬ ነህ በታክቲክ መግባትህ ነው?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እርጉም ትግሬ ለማለት ነው

  • @gashawbelay9657
    @gashawbelay9657 5 วันที่ผ่านมา

    Dr Sisay, please don't mix conflict and war to describe the situation in Amhara. It is a full scale war waged by the Federal Government. The call for negotiation cannot be made by Amhara PP officials or Amhara fake generals. They don't have the authority nor the legitimacy to do that . They are accomplice to Abiy or serve the political interest of Oromiya PP. If there is an authentic desire for peace and negotiation, the call must come from a third party. Fano has no less cause than Shene or TPLF. As the so called "Peace Conference" is going on, Abiy is deploying fresh military forces to the region, signifying the true position of Abiy regarding the negotiation. No one can trust Amhara PP officials, the puppet of Abiy, when their word and the action of Abiy do not match.

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 6 วันที่ผ่านมา

    Yehonk tasa ras neh ante belo politician wore becha kefafaye negade 🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜

  • @user-me9rj8cq8q
    @user-me9rj8cq8q 5 วันที่ผ่านมา

    ሁሌ እዚም እዚያም አትርገጥ። ቀዳዳ።

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx 5 วันที่ผ่านมา

    Fano mibal ledrdr sayhon lenggrm aqme bis new.

  • @milikoahmed6760
    @milikoahmed6760 5 วันที่ผ่านมา

    መንግሰት እንዳንተ ያለ ቆሻሻ እንደ ልብ እንድትናገር ሰለፈቀደል ተመሰገን በል በወያኔ ግዜ ሱሪ ላይ ነበር ሸንትህን የምትለቀው ደጋሚ ወያኔ መቶ አንበርክኮ ይገዛአል የኦሮሞ ጥላቻ እያሳበደ ትኖራለ እንጂ አማራ ድሮም ያለቅሳል ነገም ያለቅሳል ወደፊትም ያለቅሳል ምክኛቱም ውሰጣቹ በውሸትና ወተንኮል የተሞላ ሰለሆነ እናተን መርገጥ ነው

  • @sabri5460
    @sabri5460 5 วันที่ผ่านมา

    ቂቂቂቂቂ ይሄ አቃጣሪ ደኩም ድዉይ ሴታሴት አዘማሪ ቀበሮ!!

    • @meyesawdage1156
      @meyesawdage1156 5 วันที่ผ่านมา

      ያንተን አይነት የአማራ ጠላት በባትሪ ተለቅማችሁ ለፍርድ ትቀርባላችሁ።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳብሪ አግብተሻል? ወይም አግብተውሻል?

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 5 วันที่ผ่านมา

    👎👎👎👎👎 ባለዚ ቻናል ጥምብ ሪፖርት አድርገን እንዳናዘጋብክ
    ለምን አባክ ነው የአገራችንን የአሜሪካን ቤት የሰነጠከው
    በደም ኦሮሞ በዜግነት አሜሪካዋ ብዙ አለን
    በተረፈ ዝም ብለክ ትለፋ ይሆናል እንጂ ያለ ኦሮሞ ወደ ስልጣን መምጣት ወይም ያለ ኦሮሞ መንግስት ማውረድ አትችሉም 😂ድንገት ቢሳካላቹ እራሱ ኦሮሞ ያልወደደው መንግስት ለሴኮንድ አይፀናም
    አንተ መላጣ ግንባርክን ለመበጥረቅ ማንም ቀላ አያባክንም ኮቤልስቶ በቂ ነው 😂ዝጋ