እንኳን እንቢ አልከኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 303

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287  5 หลายเดือนก่อน +243

    2008 ዓም አዲስ አመት መግብያ እንደማንኛውም፡ቤት እኛም ቤት ድፎ ይደፋ ነበር ለእንቁጣጣሽ አጥብያ ቅዝቃዜ በሞላበት አየርና ዝናብ ባራሰው እንጨት የቤታችን ብርቅዬ ሙያተኛዋና ጎበዝ አብሳይ እህት ድፎውን ከላይም ከታችም እንጨት ማግዳበት ከረጅም፡አመት ሙያዋ የተነሳ መቼ እንደሚበስል ስለምታውቅ ወጣወጥ ለመስራት ክፍል ትቀይርና ወጥዋን ጣጥዳ ድፎው ይደርሳል ብላ ከምታስብበት በግማሹ ሰዓት እሳቱ በቦታው በሚገባ እየነደደ እንዳለ ለማረጋገጥ ድፎው ወደሚጋገርበት ክፍል ጎራ አለች።
    እሳቱ የለም የላይኛውም የታችኛውም እንደገና ማቀጣጠል እስኪያስፈልገው ድረስ ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል በዚ ፍጥነት በእሳት የማገደቸው እንጨት ጠፍቶባት ስለማያውቅ ደንግጣለች ከብዙ ብስጭት ጋር እንደገና ለማቀጣጠል ክብሪት መለኮስ ጀመረች በክብሪቱ ቀፎ ውስጥ በጣት የሚቆጠሩ የክብሪት መጫርያ ዘለላዎች አሉ ልምድ ስላላት አንድ ፍሬ የክብሪት ዘለላ ብትቀር እንኳን ብዙ አያሳስብም።
    እናም የመጀመርያዋን ክብሪት ጭራ ለማቀጣጠል ካዘጋጀችው ከወረቀቱ ልታገናኘው ስትል ጠፋባት፣ ይህ ሊፈጠር ይችላል ብላ ሁለተኛም ጫረች ይሄም፡ወረቀቱን ሳይነካው ጠፋ፣ለሶስተኛ ግዜ ለኩሳ ወደ ወረቀቱ ስታስጠጋ እሱም ጠፋ።
    አሁን ስሜታዊ መሆን ጀመረች መሃል መሃል ላይ የጌታን ስም እየጠራች እየተቃወመችም ሞከረችው አልሰራም በስተመጨረሻም አንድ የክብሪት ዘለላ ብቻ ቀረ ይሄስ ውግያ ነው ብላ የክብሪት እንጨቷን ይዛ እንዲህ ብላ ጸለየች "ጌታ ሆይ ይህንን ክብሪት አንዲነድልኝና እኚህ ልጆች ድፎ እንዲበሉ አድርግ" ብላ የመጨረሻዋን የክብሪት ዘለላ ጫረችው በሚገርም ሁኔታ እሱም ጠፋ።
    ከነፍሷ ተበሳጨች፣ጠራችንና በቁጣ ድምጽ ይሄንን ነገር ከዚ ውሰዱልኝ ከዚህ በላይ ምንም ማድረግ አልችልም ከፈለጋችሁ ቡኮንም ምታረጉትን አርጉት ብላ በብስጭት አዛን ሄደች እኛም ተሸክመን ወደሚቀመጥበት ክፍል ወስደን ካስቀመጥነው ኋላ እያጉረመረመች ድፎው የተሸፈነበትን ቅጠል ገፈፍ ስታደርገው አታምኑኝም ለካ ድፎው #በስሏል ይህንን ባየች ግዜ ይህች የቤታችን፡ሙያተኛ፡ሴት ወደ ላይ ወደ ጌታዋ ቀና ብላ "ውይ ጌታ ሆይ እንኳን ጸሎቴን፡አልሰማኸኝ እንኳን እንቢ አልከኝ ብትሰማኝ ኖሮ ደህና የበሰለው አሮብኝ ነበር" ብላ አመሰገነች ሚገርማችሁ እንደዛ ሾላ የሆነ ድፎ ከዛ አመት ኋላ የበላን ሁሉ አይመስለኝም።
    እና ተወዳጆች ጌታን እሺ ስላላችሁ ነገር ብዙ ዘመን አመስግናችሁታል ዛሬ ግን ከትልቅ፡ፍቅሩና ከኛ በላይ ለኛ ከማሰቡ የተነሳ እምቢ ስላለን፡ነገርም ጌታን እናመስግነው እየከለከለ አልሰማም እያለ እየጨከነብን ወዶናልና አድኖናልና።

    • @kebronashenafi
      @kebronashenafi 5 หลายเดือนก่อน +1

      🥰

    • @NamrudNaye-ds7sy
      @NamrudNaye-ds7sy 5 หลายเดือนก่อน +2

      ዋው እንኳን እንቢ አልከኝ!🙏

    • @miskiralemayehu2696
      @miskiralemayehu2696 5 หลายเดือนก่อน

      Geta abzito yibarkh wendme dinq zimare na melikit new !

    • @selamawti531
      @selamawti531 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😢😢JOSEYE WODE WODEME TABARKI ❤❤

    • @merryderebe9726
      @merryderebe9726 5 หลายเดือนก่อน

      😮😢

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 5 หลายเดือนก่อน +10

    እኔም አይቼዋለሁ የጌታን እጅ. የዛሬ ሶስት ዓመት አከባቢ ነበር. በሊባኖስ የአልሙነም ፍንዳታ የታከሳታው እናም. እኔ ሳሎን ቁጭብዬ ስልክ እየይሃዑኝ ነበር አሰርዬ ስትጠራኝ ተነደድኩኝ እና ሄድኩኝ ነገር ግን ከደቂቃ ቦሀላ ሰሎኑ እንደልነባራ ሆና 😥ተቃምጨ የናባር ሶፋ አመድ ሆና እኔም ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው እንካንም እንቢ አለኝ አግዚአብሔር አውቂ ነው ስሙም አግዚአብሔር ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንን. ዮዮ ታባረክ በብዙ ፃጋ 🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abrack.D
    @abrack.D 5 หลายเดือนก่อน +36

    ብዙ ነገር አጥተን ኋላ ምንም ማድረግ እንደማንችል ሲገባን፤ ከማጉረምረም ቢሻል በሚል "እግዚአብሔር ትክክል ነው።" ብለን ያለፍንበት ብዙ ጊዜ በህይወታችን ውስጥ አለ። ነገር ግን ቀን ሲገልጠው ፤ በእንባ ታጅበን "እግዚአብሔር አዋቂ ነው" ያልንበት ከሁሉ ይልቃል። ..አስቀድሞ ወዶናልና እኛም እንወደዋለን! 🥺🥺🥰

    • @Abebi-l2e
      @Abebi-l2e 5 หลายเดือนก่อน

      Wow❤❤

  • @ruthgnetu4433
    @ruthgnetu4433 5 หลายเดือนก่อน +5

    መንፈስ ቅዱስ ነው ያዘመረህ, ሁሌ እንደህፃን የሚጠነቀቅልን ለጭቅጨቃችን የማይተወን እግዚአብሔር አባታችን ይባረክልን ❤❤❤❤❤

  • @S33k-truth
    @S33k-truth 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ መዝሙር በፅንስ ያጣሁትን ልጅ አስታወስኝ... 😭😭ባይገባኝም አምላኬን አባቴን እወድሀለሁ ማለት ጌታዬ አስችሎኛል...ለአምላኬ ያለኝን ፍቅር ግን አልወሰደብኝም!!! ስለማይወሰደው ፍቅሩ...የእግዚአብሔር ስም ይክበርልኝ!!!!

  • @BinyamSamuel-kd2qw
    @BinyamSamuel-kd2qw 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዮስ ተባረክ ነፍስ የሚያድስ ዝማሬ ነው(ከራሴ ይልቅ ስታስብልኝ አይቻለው ወድሀለው😢

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔርን ስለአንተ አከበርኩ ጆሲዬ። እምቢታው ራሱ ፍቅር፣ መከልከሉ ደሞ ከእሳት፣ ይቅር ማለቱ ማየት ማልችለውን ክፉ ቀን አይቶ እንደሆነ አስገንዝበኸኛል። ወድሀለሁ ጆሲዬ❤

  • @FrehiwotAbebaw
    @FrehiwotAbebaw 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ከልክሎም ያድናል
    እንኳን እምቢ አልከኝ
    jossyee wendme tsega ybzaleh

  • @selamawti531
    @selamawti531 5 หลายเดือนก่อน +2

    በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ዝማሬዎንም ሰምቼ የገጠመውን ገጠመኝም ሁሉን ጨርሼ አንብቤ በጣም ነው የተባረኩበት እኔም ብዙ ጊዜ የፀለይኳቸው ጸሎቶች ያልመለሰልኝ ለካስ ስለሚጠነቀቅልኝ ነው እንኳ ያልተመለሱት ደግሞ ለኔ ተጠንቀቁ እንደሆነ ገባኝ እንኳንም አልሰማኝ አላዳመጠኝ ::ጸጋ ይብዛል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንወድሃለን እግዚአብሄር በውስጥ ስላስቀመጠ ጸጋ እግዚአብሄርን እጅግ አመሰግናለው ተባረክ ❤🙏

  • @ማንአልሞሽየማዳምቅመም
    @ማንአልሞሽየማዳምቅመም 5 หลายเดือนก่อน +2

    Josiye yene biruk ... የሆነ ጊዜ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ህብረት ተጋብዘህ ከመዘመርህ በፊት ይህን ታሪክ ነግረኸን ነበር 🥺... ልክ ነህ ጌታ አንዳንዱን ጸሎቶቻችን እንኳንም አልሰማን በእውነት .. አንተ ግን ብሩክ ነህ ለበረከት ሁንልን ❤❤

  • @dereje6933
    @dereje6933 5 หลายเดือนก่อน +9

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አንተ ውስጥ ስለስቀመጠው ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን ጆ ይህንን መረደት ያብዛልህ ብሩክ ሁን ማስታወቂያን ከያሁበት ጊዜ ጀምሮ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበረ እና ነፍስ አልቀራልኝም እና እንደ ምናስበው አይደለም የጌታ ጊዜና ስራው ድንቅ ነዉ እንኳን እምቢ አለን የጠየቅነውን ሁሉ በጠያቅንበት ሰዓት ሰጥቶን ቢሆን መቼ እናመሰግናው ነበረ ወንድሜ ጌታ ሞገስ ይሁን

  • @HannaHabte-q6h
    @HannaHabte-q6h 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን እወድሃለሁ ማለት ለካ በከለከለንም ነገርም ነው❤❤❤ተባረክልን

  • @PawilosManedo
    @PawilosManedo 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአንተ ውስጥ ደግሞም በዚህ እድሜ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት በሳል መልዕክት እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ነው እግዚአብሔር የተናገረኝ
    ቀጥልልኝ❤❤❤

  • @eyuelmom9204
    @eyuelmom9204 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሱ ሲሰጥም፡ ሲነሳም ልክ ነው፡፡ የቀረው ሁለ እንኳን ቀረ፡፡ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @febenmulugeta7032
    @febenmulugeta7032 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ እንኳን ከለከልከኝ 🙏🙏ምን አይነት መዝሙር ነው ጌታ ሆይ ጆዬ ይብዛልህ በረከታችን ነህ🙏🙏❤

  • @yaikobunofficial205
    @yaikobunofficial205 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ጉዳያችንን ከመስራቱ በፊት እኛን መስራት ልማዱ ነው።
    እወድሃለሁ ኢየሱስ ❤

  • @mululambamo3095
    @mululambamo3095 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ የምናየው የቅርብ የቅርቡን እሱ የሚያየው የሩቅ የሩቁን ስሙ ይባረክ 🙏🙏

  • @hailugosaye7815
    @hailugosaye7815 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእግዚአብሔር የሁልጊዜ መልካምነት ላይ እርግጠኛ ከሆነ ልብ የሚወጣ ዝማሬ ነው። እግዚአብሔር እኛንም፣ ለኛ የሚያስፈልገዉንም ከኛ በላይ ያዉቃል። ጸጋ ይብዛልህ ጆሲዬ።

  • @feyutube502
    @feyutube502 5 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት መዝሙር ነው 😭😭😭 ኢየሱሴ እንኳን እምቢ አልአኝ እወድሀለሁ ❤️

  • @mearegtaye7767
    @mearegtaye7767 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም እንቢ አልከኝ🙏🙏🙏ጆዬ የሚገርም ዝማሬ ቆንጆ የሆነ story. ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ።🙏

  • @AbiiMusic1
    @AbiiMusic1 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከራሳችን በላይ እግዚአብሔር አስቦልን ነዉ እስከዝ የደረስነዉ ።
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤

  • @ነብይትአብላካት
    @ነብይትአብላካት หลายเดือนก่อน +1

    Enkon embe alkegh ❤❤

  • @tinsaetamenetinsu3887
    @tinsaetamenetinsu3887 5 หลายเดือนก่อน +1

    የነሳኸኝን ጌታ ሆይ እንኳን ነሳኸኝ

  • @zola1100
    @zola1100 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም እምቢ አለከኝ ።👈
    እወድሃለሁ ።❤
    ትልቅ መረዳት ነው ጆዬ
    ብሩክ ሁንልኝ 🥰

  • @AtinaflechisaPomy
    @AtinaflechisaPomy 28 วันที่ผ่านมา

    Enkuan inbi alkegn wedhalew ...
    tebarek wendmachen 🙏🙏🙏

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 3 หลายเดือนก่อน +1

    እወድሀለው የኔ ኢየሱስ❤

  • @WORSHIP2024G.C
    @WORSHIP2024G.C 5 หลายเดือนก่อน

    ወድ ወንድሜ ዘማሪ ዮሴፍ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ስለ ረዳህ ዘማሪ ሙሴ ዋቃዮ ነኝ ከአዲስ አበባ ባለፈው አዲስ አበባ መገናኛ ላይ ተገናኝተን ነበረ ካስታወስክ ጌታ ረድቶኝ እኔም ባለፈው እየሰራሁኝ የነበረውን መዝሙር ለፋስካ በዓል ተለቋል መዝሙርህን ኢየሰማሁት ነው ድንቅ መልዕክት ነው ሙዝቃውም ኢጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ጌታ እንኳን መከናወንን ሰጠህ ብዙ ከአንተ ገና እንጠብቃለን ጌታን ስለ አንተና አገልግሎትህ ይባረክ ተባረክልኝ በብዙ

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ለኛ የሚያስበው መልካም ነውና የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ስሙ ይባረክ

  • @yaynabebaabayneh663
    @yaynabebaabayneh663 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም አንድ ገጠመኝኘስታወስኩ
    ጓደኛዬ በጣም ጥሩ ውጤት አላት ከእናትና አባትዋ ጋር የሆነ መስርያ ቤት እንድትገባ እንፀልይ ነበር ደግሞ መግባት ትችል ነበር ግን ሰው በሚታይ መንገድ ዘጋባት።እግዚአብሔር መልካም ነው ብለን ተውን ።ከዝያ ሌላ ቦታ ተቀጥራ አመት ሰራች ከዝያ እስኮላር ሺፕ ከአገር ውጪ አገኘች በዚያን ሰዓት እንድትቀጠር ከፈለግነው መስርያ ቤት ጋር ስኮላርሺፕ ሚሰጡት ጥሩ ነገር ለይ ስላልነበሩ ምንም ሰዉ አልወሰዱም። ጌታ በነፃ ሊያስተምራት ሰለፈለገ ፀሎታችንን አልሰማም።

  • @melkamkal
    @melkamkal 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባት ሆይ ስላልተሰሙ ጸሎቶቼ አመሰግናለሁ።

  • @hasaddis
    @hasaddis 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነው። የከለከለኝ ነገር ሁሉ በህይወቴ ለመልካም ሆኖልኛል። ይህ ነው የኔ ጌታ!!! እሠይ እልልልልልልልልል!! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!! ሃሌሉያ!!!!!!!!!!

  • @TarikuAlemu1
    @TarikuAlemu1 5 หลายเดือนก่อน

    Jossy ተባረክልኝ ይህችን መዝሙር የሆነ ምሽት ካባ ጫፌ ላይ ስትዘምር ሰምቼዉ ነበር። በወቅቱ ከባድ ሁኔታ ዉስጥ እያሰለፍኩኝ ስለነበር ምንአለበት እግዚአብሔር እንድህ ብያደርግልኝ ስል ነበር፡ የዛኔ ሰምቶኝ ብሆን ኖሮ አልቆልኝ ነበር። #እንኳን እንብ አለኝ።
    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ።

  • @Bae_keyy
    @Bae_keyy 5 หลายเดือนก่อน

    ትርጉም ያለው ምስል ፥ ለሚደንቅ መዝሙር ....አምላክችንን ለማመስገን ምክንያት ነህ ተባርከሀል🤩

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክፉ ክፉ ፀሎቶቼን አስተካክለህ ሰማሀቸው

  • @igu122
    @igu122 5 หลายเดือนก่อน +2

    Josy ene mn enda melsh alkm bazin seat btm tesfa korche nbr mezemuru gn tesfa hong menfesawi hiwothn btm nw mewadelh geta zemenhn yebarkw la sew Hulu mels yamihon zemre nw geta ka betu ayexah❤❤

  • @yisakdemisse1594
    @yisakdemisse1594 5 หลายเดือนก่อน

    ከ2011 ዓ ም ወድ ጌታ በዚህ መዝሙር ታላቅ ሀሳቡን እንድረዳ አድርጓል ። እንድህ በድንቅ ሁኔታ ሰይ ደግሞ አሁንም እንደ አድስ ተነካሁ ፀጋ ይበዛልህ ጆ

  • @AmanuelEmmanuel-n3s
    @AmanuelEmmanuel-n3s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስንቴ ለምኜአለው ሳላውቅ መዘዙን
    ከምላሹ ኋላ የምከተለውን 😭😭😭
    #joss❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ6ቐ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ6ቐ 5 หลายเดือนก่อน

    በአንተ ውስጥ ስለተገለጠ ፀጋ ባለቤት (እግዚአብሔር )ይባረክ ::
    ዮሲ አንተም ተባረክ❤❤❤

  • @MarkosDeleo
    @MarkosDeleo หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይባርክ

  • @TselotTamirat
    @TselotTamirat 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን! ቀረብን አልሆነም ብለን ስላዘንባቸው ጉዳዬች! እሱ አዋቂ እሱ መልካም ነዉ!
    ተባረክ josy!!!!

  • @masi6905
    @masi6905 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመን ይባረክ ታባረክ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @bereketewoldfekadu9376
    @bereketewoldfekadu9376 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም መዝሙር ጌታ ይባርክህ፡፡

  • @BereketAbera-j8w
    @BereketAbera-j8w 5 หลายเดือนก่อน

    ምን እንደምያስፈልገን አውቆ የምንፈልገው ሁሉ ሳይሆም የሚያፈልገንን ብቻ የሚሰጠን ስለ እኛ የምጠነቀቅ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።

  • @faresdegu392
    @faresdegu392 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ያለ ደስ የሚል መንፈስ ያለበት ነው

  • @samuelabebe2731
    @samuelabebe2731 5 หลายเดือนก่อน

    ዮሲ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ቆንጆ መልዕክት እንዲሁም ቆንጆ ስራ ነው❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወደፊት ያስኪድህ🙏😍🙏

  • @bereketlemma
    @bereketlemma 5 หลายเดือนก่อน +2

    GOD bless you brother Jo ! You are such a blessing to this generation ❤

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @geletanigussie340
    @geletanigussie340 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ጆዬ በብዙ ተባረክ! ሁሌም ለየት ባለና ድንቅ በሆነ በረከት እንደተባረክንብህ ነዉ።
    ተባረክ ዉዱ ወንድሜ!❤

  • @tihitnahirpato2450
    @tihitnahirpato2450 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ 🙌👐🥰🥰🥰🥰

  • @EbanBelay
    @EbanBelay 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ግን ጨክነህ አይሆንም ብለኸኝ ከክፉ ልመናዬ ስንት ጊዜ አዳንከኝ
    Joye We gave Our Gratitude for the Lord for the grace he Has Given for you. Stay blessed. He a blessing for Many❤❤❤

  • @kumezinaw4106
    @kumezinaw4106 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን የኔ ትውልድ ሆንኩ እንኳንም ባለሁበት ዘመን ኖርክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይኽ ለጌታ ያለህ ቅናትህ አይወሰድብህ እወድሃለሁ ❤

  • @singerkedirlaesooffcial9773
    @singerkedirlaesooffcial9773 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምገርም ታርክ ነው ተባርኬበታለሁ Jossye ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @FirefikirGirmay-u7t
    @FirefikirGirmay-u7t 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሚገርም መልዕክት ነው❤

  • @BizuayehuAbate
    @BizuayehuAbate 5 หลายเดือนก่อน +1

    Joy geta silanite getayen barike alixegibim geta abizota silemiweden legna zemen tiwulid anten sexitonal tebareklign Joye demo geta ke ante gar new eshi fetsimo atidikem atikum wedefit bicha💪💪🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elbetelzenebe4874
    @elbetelzenebe4874 5 หลายเดือนก่อน

    Amen በጣም ወሳኝ የግዜው መልዕክት ነው ይሄ ለኔ

  • @misganawthomas5414
    @misganawthomas5414 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዮሴፍ!!

  • @dawitwoldeyohannes667
    @dawitwoldeyohannes667 5 หลายเดือนก่อน

    ጆሲዬ አንት ውስጥ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለው አሁንም ፀጋው ብዙ ያዘምርህ እላለሁ ተባረክልን

  • @DaneilYegetaSew
    @DaneilYegetaSew 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ 🙏በረከታችን ነህ🥰🙏

  • @demeketadesse4840
    @demeketadesse4840 5 หลายเดือนก่อน

    Yosef silante egzhabher yimesigen! I can't stop listening 🎧🎧

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel4894 5 หลายเดือนก่อน

    ዮሴፍ ተባረክ፣ ጸጋ ይብዛልህ!

  • @abel-xd2jh
    @abel-xd2jh 5 หลายเดือนก่อน

    ትምህርታዊ መዝሙር ።

  • @SolomonGezahegn-rg1rf
    @SolomonGezahegn-rg1rf 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የሚረባኝን የሚታውቅ አንተ ነህ ጌታዬ። ተባረክልኝ ጆስዬ

  • @NathnaeleBekeleNati
    @NathnaeleBekeleNati 5 หลายเดือนก่อน +1

    የፀሎት ፍሬ ነዉ እንብላ

  • @AbrahamTesema
    @AbrahamTesema 5 หลายเดือนก่อน +1

    Babayee eyesus inikuwan inibi alikegni wodikalewu❤❤❤❤❤❤❤joyee inidet yetebarek wonidim nek abo💪💪💪💪💪💪😍

  • @dawitaschalew5101
    @dawitaschalew5101 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen dear Bro!!! May God gives You his grace abundantly in your whole live. Love u!

  • @meklitBirhanu-sh9tu
    @meklitBirhanu-sh9tu 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ ውስጥህ ስላለው ፀጋ🙏

  • @bethelhemdejene6662
    @bethelhemdejene6662 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ግሩም መልዕክት! ተባረክ!!

  • @yabetsabose7264
    @yabetsabose7264 5 หลายเดือนก่อน

    በአንተ ላይ ስለተገለጠው፣ እየተገለጠም ስላለው ጸጋ ባለቤቱ ራሱ እግዚአብሔር ይመስገን!!! በረከታችን ነህ ጆዬ😍😍😍

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ተባረክ አሪፍ መልህክት ነው

  • @adiras703
    @adiras703 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @eben-ezerhabtamu9833
    @eben-ezerhabtamu9833 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ድንቅ መልክዕክት
    ተባረክ አለቃ

  • @HirutAssefa-uq8pm
    @HirutAssefa-uq8pm 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም እንቢ አለኝ! ተባረክ ወንድሜ

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ማን አለ አንደእግዝብሔር ስሙ ይባረክ ጌታ በብዙ ጸጋ ይባርክህ

  • @nanishitaye7450
    @nanishitaye7450 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ🙏

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ከለከልከኝ😢😢😢

  • @TsegayeAbebeTsegayeAbebeAshebo
    @TsegayeAbebeTsegayeAbebeAshebo 5 หลายเดือนก่อน

    Jo, እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው! ጣፋጭ ቅኔህ ግሩም መልዕክቶችህ ሁሌም ይባርኩኛል! ጌታ እንደባለጠግነቱ ያብዛልህ!
    "ወድሃለሁ…………"

  • @kalkidanmohammed-rx4dm
    @kalkidanmohammed-rx4dm 5 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ እንኳንም ከለከልከኝ አባቴ አመሰግንሃለሁ የኔ መልካም አሳቢ

  • @SisayneshNebe
    @SisayneshNebe 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for this blessing song my ethernal brother. you are wonderful in CHRIST JESUS

  • @GetiseBogale
    @GetiseBogale 4 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልዕክት ነው ዘመንህ ይባረከ 🙏🙏❤❤

  • @zablonadane2536
    @zablonadane2536 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን እምቢ አልከኝ🥺🥺🥺❤❤ ጆዬ ተባረክ

  • @Brookaviator
    @Brookaviator 5 หลายเดือนก่อน

    This song is truly anointed and filled with the presence of the Holy Spirit. It brings such peace and joy, lifting my spirit and drawing me closer to God. Thank you for creating such a powerful worship experience!

  • @kalab-ej1oh
    @kalab-ej1oh 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ከለከልከኝ! I am litening to it for the 3rd time in a row. Tebarek Yosi

  • @dagimamare5918
    @dagimamare5918 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም መልዕክት!
    ተባረክ❤

  • @hanamilkiyas2846
    @hanamilkiyas2846 5 หลายเดือนก่อน

    ጆዬ በጣም ተባርከበታለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን..አገልግሎትህን....መዉጣት መግባትህን..... ሁሉ ይባርክልህ.....ያስፋህ ❤❤❤❤❤

  • @mbchild
    @mbchild 5 หลายเดือนก่อน

    ዮሲ ጌታ ይባርክህ

  • @DawitTiruedil
    @DawitTiruedil 5 หลายเดือนก่อน

    Yosiye Bewnwt Egziyaber Yibarkik Betam new Des Yalegn

  • @YafetTesfayeYeshi
    @YafetTesfayeYeshi 5 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek

  • @hamamestudio2097
    @hamamestudio2097 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ መልክት ነው ጆሲ ጌታ ይባርክህ በርታ

  • @melate1677
    @melate1677 5 หลายเดือนก่อน +2

    Blessed 🙏❤

  • @Kushman16
    @Kushman16 4 หลายเดือนก่อน

    full of meaning song! God bless your remaining life time🥰🙏🤲

  • @abbay_fikru
    @abbay_fikru 5 หลายเดือนก่อน

    በርክትልን አንተ የተወደድክ:: ፀጋ ይብዛልክ !

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 5 หลายเดือนก่อน

    ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልህ።
    Substance ያለው ዝማሬ ነው።

  • @bizunehhandoro0official306
    @bizunehhandoro0official306 5 หลายเดือนก่อน

    What a Song!!!!!!! May God Bless You Brother, am really touched!

  • @MartiMk-sl9qk
    @MartiMk-sl9qk 5 หลายเดือนก่อน

    በህይወቴ አልተሳኩልኝም ብዬ ማስባቸው ነገሮች እንኳንም አልተሳኩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel 5 หลายเดือนก่อน +2

    Please let's us help him subscribing. His efforts and the song he brings to us deserves more than a subscribe.

  • @YokabedAfewerk-hs2ym
    @YokabedAfewerk-hs2ym 5 หลายเดือนก่อน

    Wow joyee tebarek teleke meleheket🙏 Enkuwan enbi alen...

  • @PROPHETSOLOMONMEKONINTUCHI
    @PROPHETSOLOMONMEKONINTUCHI 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ስወድህ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ

  • @sistertadesseoffical5398
    @sistertadesseoffical5398 29 วันที่ผ่านมา

    Be bizu tebarake jo

  • @ygeremusisay6797
    @ygeremusisay6797 5 หลายเดือนก่อน

    wow amazing song

  • @user-ma9jj8x
    @user-ma9jj8x 5 หลายเดือนก่อน

    Yes Amen Amen