በቀን ከ5ሺ በላይ እየተገደለባት ያለች ሐገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tsegayekiflu
    #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 23

  • @martaketema1242
    @martaketema1242 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ አንድ ምእመን ክርስቶስ የመሰረታት ቤተክርስቲያን ላይ ይህ ሁሉ ውጥንቅጥ ሲሆን ማየት እጅግ ያሳዝናል : እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ማስተዋልን ሰጥቶ ወደ ቀደመ ልእልናዋ እንድትመለስ እንድንሰራ እኛንም ይርዳን ።

  • @tesfabeegziabher7101
    @tesfabeegziabher7101 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለመምህሮቻችን፡ለአንተ ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን።

  • @user-pg5vv5tp3q
    @user-pg5vv5tp3q 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 2 หลายเดือนก่อน +1

    መፍትሄው ህጻናት ላይ መስራት ነው አሁን ያሉት አባት አይደለም ምእመን የመሆን አቅም የላቸውም

  • @user-qq5bb5zd1c
    @user-qq5bb5zd1c 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we หลายเดือนก่อน

    Endanta ayenate sayetan yatawarasa sawo sela baza nawo

  • @kdksa338
    @kdksa338 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Emabte

  • @user-im6sc1ob4c
    @user-im6sc1ob4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፋንታሁን ለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ለምመናን ብለው ስደት ላይ ናቸው የተመቻ ቤታቸውን ትተው እሳቸውን በመደገፍ እባካቹ ልፍታቸውን እንቁጠር

  • @ethiocolour4766
    @ethiocolour4766 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ግን በራስህ ምን እቅርበህ ታውቃለህ ሰው ያስተማረውን እየቀነጨብክ ትተቻለህ አንተ ምን እስተምረህ ታውቃለህ እረ ባክኽ ራስህን ሁን አታስመስል እስከመቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እያልክ ትኖራለህ ሌላ ስራ የለህም ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      Reaction video ሲባል ሰምተኽ አታውምቅም አልፈርድብኽም

    • @ethiocolour4766
      @ethiocolour4766 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tsegayekiflu ስራ እንደሌለህ አሁን አረጋገጥኩኝ ለካ ለዚህ ነው ቀንም ለሊትም ተጥድሽ የምትውይዉ ለዚህም አንተ አትመጥንም ወንድሜ ነጠላ ለብሰህ ተላቀልክ በቃ ራስህን አዋቂ አደረክ ቦትላካ ሲሉ ሰምታ ........

    • @ethiocolour4766
      @ethiocolour4766 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tsegayekiflu ቀበሌ ምናምን በትፈልግ ለንተ የሚመጥንህ እሱ ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ቀበሌ አጣኽ ወይስ ሙያ የለኽም? ለማንኛውም አትጥፋ ታስፈልገኛለክ ሁሌ አስተያየትኽ ይናፍቀኛል😍

    • @ethiocolour4766
      @ethiocolour4766 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tsegayekiflu የእግዚአብሔርን በእውቀት መለካት አይቻልም በእመነት ብቻ ነው በቃ አንት አውቃለሁ እያልከን ነው እኛ ደም አታውቅም እያልን ነው

  • @ethiocolour4766
    @ethiocolour4766 2 หลายเดือนก่อน

    ለ ብልፅግና ትመጥናለህ ወደዛ ብትሄድ ጥሩ ነው ከቤተክርስቲያናችን እነደ አንተ አይነቱን ጠርገን ካላስወጣን ሰላም የለም የወሬ ቆት ነህ አንተ ደም የሆነች መነፅር ቤጤ ጣል አድርገሀል ሰምኑን ባለጩት ነገር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ ስድብ ግርማ እንዴት አላዳነኽም ግን?