Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Justice| Sad Reaction| ፍትህ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • WhatsApp / Telegram +251901133636
    PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs TH-cam, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

ความคิดเห็น • 296

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 23 วันที่ผ่านมา +78

    ሰሜ እንህግ ባለሞያ አንተም ሀላፊነትህን ልታሳየን ግድ ይላል

    • @DanielWassie
      @DanielWassie 23 วันที่ผ่านมา +1

      He's doing it eko !!

  • @raza3937
    @raza3937 23 วันที่ผ่านมา +43

    በህፃናት የሚደረስ ጥቃት ይቁም የሁሉም ሰው ኃላፊነት መሆን አለበት ። ዘላቂነት ያለው ፍትህ ይኑር

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 23 วันที่ผ่านมา +43

    ሰላም ሰመረ
    እኔ ከ ይቅርታ ጋር አውሬአዊ የሚለው አረፍተ ነገር በግሌ አልስማማም
    አውሬዎች እኮ ከተሰጣቸው ተፈጥሮዋዊ ድርጊታቸው በጭራሽ አይተላለፉም ከሠው የተሻለና በራሳቸው የአኗኗር ክብር አላቸው,,,,!!!
    በጣም ልብህ እንደተበረዘ ከአነጋገር ይነበባል ጉዳዩ የብዙ ወንዶችን ቅስ ሰብሯል
    አይዞህ የኔ ወንድም

    • @Misneb
      @Misneb 23 วันที่ผ่านมา

      በትክክል አንዱ አውሬ ሌላውን ይዘነጥለዋል፣ የአውሬዎች ህይወት የከፋ ነው ስለዚህ አውሬነት ሊንቆለጳጰስ አይችልም። አውሬ የሚለው ቃል ያንሰዋል።

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      የራሳቸውን ወገን የሚያጠቁ ፡ አንዳንድ አውሬዎች አሉ።

  • @mesrakabebe4604
    @mesrakabebe4604 23 วันที่ผ่านมา +45

    ታመናል ህጉ ገሎናል😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለህፃናት.

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz 16 วันที่ผ่านมา

      እባካችሁ ለ ሌ ላም ትምህርት ጨርሱት

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz 16 วันที่ผ่านมา

      ካሁን በፊት በመድፈረ ወህኒ የገቡ ሁሉ ይገደዳሉ ዝም አትበሉ አድኗቸው ይገደሉ

  • @sebletechane8099
    @sebletechane8099 23 วันที่ผ่านมา +19

    በሰከነ መንፈስ ጥሩ ገለፃ ጥሩ ማብራራት ነዉ ያረከዉ እዉነት ነዉ ልቦና ይስጠን

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw3379 23 วันที่ผ่านมา +14

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲህ ሲጮህ እንዲህ ሲያለቅስ የኢትዮጵያ የፍትሕ አካላት ምነው ድምፃቸውን አጠፉ!!!!!!!!! ለትናንሽ ነገር ሲጮሁ የምናውቃቸው አካላት የት ገቡ?????

  • @user-hy1wc6ht7f
    @user-hy1wc6ht7f 23 วันที่ผ่านมา +14

    ከልቡ ሰው ጨዋ....ትለያለህ bro
    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 23 วันที่ผ่านมา +6

    ሰመረ የግህ ባለሞያ ስለሆንክ በተስፋ ስጠብቅህ ነበር የቆየኸውም ከራስህ ጋር ስትመክር እደሆነ እናውቃለን ፍትህ ለህፃናት

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 23 วันที่ผ่านมา +25

    ይህን ነገር ከሰማው በኋላ መተኛት አልቻልኩም ልጆቸንም እያሉ ያሉ አልመስለኝ አለ አቤቱ ጌታ ሆይ አምላኬ እባክህ ይቅር በለኝ እረ አመመኝ አምሮን በምን ልመልሰው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 22 วันที่ผ่านมา

      የ ባፍፍ ልክ እንደዚህ አይነት ኬዝ ልዩነቱ እች 😭😭እጽን 6 ዓምት በ ግዛ አባቷ አልሞተችም ግን በ ፍንግስ የ ማህስን በሽታ እየተስቃየች ነወ 😭😭😭ተይ ይህ ስው እንኩዋን እስር ቤት 😭😭

  • @sarawolde9667
    @sarawolde9667 23 วันที่ผ่านมา +13

    የጠበቀህግ ሲኖር ቢያንስ ወንጀለኛ ባይጠፋም ይቀንሳል የጠበቀ ህግ ያስፈልገናል።

  • @samiii5698
    @samiii5698 23 วันที่ผ่านมา +22

    ማፈር ሲገባው ይግባኝ መጠየቁስ። ሰሜ ግን ጠበቃው ምን ብሎ ነው ጥብቅና የሚቆመው..

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 23 วันที่ผ่านมา

      MONEY TALKS

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      አንድ ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ሲቀርብ ፡ የግል ወይም መንግሥት የሚመድብለትን ጠበቃ ይዞ እንዲቀርብ ሕጉ ያስገድዳል መሰለኝ። እንደ አሜሪካ ያሉ ሀገራት ደግሞ ፡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ፡ ለራሱ ጥብቅና ቆሞ እንዲከራከር ይፈቅዳሉ።

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ እባካችሁ ይሄ ጉዳይ የሄቨን ብቻ ሳይሆንየሁሉም ህፃናትና በአጠቃላይ ለእንደዚህ አይነት ጥቃት ለተጋለጡ ሁሉ የሚሆን መፍትሄ እንዲገኝ የአንድ ሰሞን ጩኸት ብቻ እንዳይሆን እስከመጨረሻው ትግል ይጠይቃል እና እባካች ስለ ህግ እውቀት ያላችሁ ሰዎች ብትበረቱበት ምንአልባት ለውጥ ይገኝ ይሆናልና እስከ ጥግ መሄድ ግድ ይላልና እባካችሁ በርቱበት ።

  • @genetmk468
    @genetmk468 22 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እናመሰግንሀለን።እናትየዋን ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣት።

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa 22 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ያግዘን እስኪ thank you ሰሜ ኑርልን

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ፋትህ ለሄቨንና ለመላው ኢትዮጵያ ሴቶችና ህፃናት

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 23 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚያሳዝን ድርጊት ነው ፡፡ የአውሬት ባህሪ የታየበት የግፍ መጨረሻ ነው ፡፡

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 23 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም የሚገርም ነው ! በኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ህፃናት ተደፍረው አሁን በእዚች ህፃን መንግሥት ከእንቅልፉ ሲነቃ ይገርማል በእውነት ነው የምላችሁ በሀገሬ ህግ ሳይሆን በህዝቤ ነው የኮራሁት

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      በጣም የሚገርመውና የሚያናድደው ፡ የወንጀሉ ዘግናኝነትና የፍርዱ መቅለል ብቻ ሳይሆን ፡ ተጎጂ እናትየው ላይ የደህንነት ስጋት እየፈጠሩ በማናለብኝነት ማጉላላታቸው ነው።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 22 วันที่ผ่านมา

      እች እጽን 🤲🏿አምላክ ምክንያት ያድርግልን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿በ ህጽን ወንድም ሴትም ኦኑ የሚደፍሩ የሞት ፍርድ 🤲🏿አምላክ የእዚህች ደም ለ አለም እጽን 🤲🏿ለ ፍትህ ለ ምድራዊ የስማዩን ምንም ጥርጥር የለም

    • @Explorer_cities
      @Explorer_cities 22 วันที่ผ่านมา

      የነቃ መንግስት የለም፣ የህዝቡም ጩኸት ለአንድ ሳምንት ነው፣ ከዚህ በፊት የነሃና ላጋንንጎ ጉዳይ ምን ደረሰ? ደፋሪዎቹ/ገዳዮቿ ምን ተፈረደባቸው? አይታወቅም። በኮረና ጊዜ በነ ደረጀ ነጋሽ ተጠልፎ የቀረው የህጻናትና ሴቶች ጉዳይ ምን ደረሰ ምንም። አንድ ሰሙን ኡኡ ተባለ ፕሬዝዳንት ተሾመ ገንዘብ ተሰበሰብ ላሽ ተባለ። እስካሁን እነ ዝም አንልም ዝም ብለዋል።

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 21 วันที่ผ่านมา

      በደፋሪው ህዝብ ነው የኮራኼው? የምትገርም ሰው ነህ። ብዙ ህፃናት ለዘመናት ተደፍረዋል እያልክ? ህግ ብቻውን የሚሠራው ነገር የለም። በተለይ ልማዱ ባህሉ ሥነ ልቦናው በዘቀጠ ማህበር ውስጥ ። አምና ብቻ ከ80 በላይ ሴቶች በአማራ ክልል ተደፍረዋል ። ህግ ብቻ ሳይሆን በህቡ ሥነ ልቦናና ልማድ ላይ ነው መሠራት ያለበት ( ባህላዊ እርማት)። ሴት ህፃን ከ7-10 ዓመት ውስ እንደሚዳሩ ከድሮ ጀምሮ የምናውቀው ጉዳይ ነው

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 23 วันที่ผ่านมา +12

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢💔🖤እኔ እንኳን ከሰማው በኋላ ከበደኝ አዘንኩ እንቅልፍ እንኳን መተኛት አቃተኝ እናቷ እንዴት ትሆን ይሆን ድንግል ማርያም ታፅናናሽ

  • @bekitimes
    @bekitimes 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሰሜ መልካም ሰው 😍
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 23 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢😢 ታመምን እኮ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 23 วันที่ผ่านมา +7

    ዘግናኘ አሰቃቂ እጅግ የሚዘገን ወጀል ነዉ እረ ፍትህ ፍርድ እፈልጋለን እስከመቼ ሄፃናት በዚ አሰቃቂ ሁኔታ ይሞታሉ ህጉ ይሻሻል ባደባባይ መሰቀል አለበት

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 21 วันที่ผ่านมา

    ውሃ ያነሳል የተናገርከው ሁሉ የ ልቤን የ ገለጽክልኝ ዘላቂ መፍትሔ እንደ ሀገር ያሰሰፈልገናል‼️

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 23 วันที่ผ่านมา +6

    ለምን ዝም አልክ ብዬ ሳሰላስል ነበር የሰነበትኩት አሁንም ድምፅ ስለሆንካት እናመሰግናለን

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 21 วันที่ผ่านมา +1

    Brilliant analysis and insights! Our people have lost respect and love for one another and for humanity in general. This is it, the moral decay we are heading to. Just the beginning

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናትዋ እንዴት ትሆን ድንግል ማርያም ታበርታሸ ታፅናሸ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭 እሷ ፍርድ ትስጥ

  • @MahlietTsige
    @MahlietTsige 22 วันที่ผ่านมา

    ሠመረየ አንዱን ቻርጅ አልተቀጣበት ብቻ ሳይሆን የልጅቷ እድሜ አግራቬት ሊያረገው ይገባ ።

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማረን ወንድሜ ምን አይነት ትውልድ ላይ እንደደረስን ሰው አጋንት አጋንት ደግሞ ሰው ሆኗል ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ድረስልን ማራ ናታ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e 23 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህህ ለሄቨንን 💔💔💔💔የት ነዉ ያለነዉዉ ምነዉ ተጨካከንን💔በፊት እኔ አስታዉሳለሁ ልጅ እያለሁ አባቴ ከቤት እስከ ጎረቤት ልጆች ነበር የሚቆጣጠራቼዉ ጉዳት እንዳይዴርስባቼዉ ነበር አሁን ግን ግዴለሽነት በዝቷልል እፍፍፍ💔ፍትህህ ትክክል ዝም አለማለት ነዉ ፍትህህ ለሄቨንን💔

  • @LukasMarkos-oj8eo
    @LukasMarkos-oj8eo 23 วันที่ผ่านมา +6

    Justice for heaven

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      Because, Heaven is a just place.

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 23 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ታስቦ ነዉ ሰመረ ድርጊቱ እጅግ ዘግናኝ ቢሆንም አዲስ አይደለም ስንት ጉድ ባለበት ሃገር አንተ ሁሌም ምኑ ነካዉ እያልክ የምትናገረዉ ትንሹ ዉጤት ነዉ

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 18 วันที่ผ่านมา

    Zeme tebale eko lenzi seytan

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 23 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤ፍትህ .....ፍትህ..... ፍትህ ...ፍትህ ....ፍትህ ....ፍትህ..... ፍትህ💚💛❤

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 23 วันที่ผ่านมา +9

    ሰሜ ጠብቄህ ነበር ለምን ዝም አልክ ብየ እንደ ህግ አዋቂነትህ ማለቴ ነው 😢😢😢

  • @MasuTechnology-i7f
    @MasuTechnology-i7f 23 วันที่ผ่านมา +10

    I heared years ago from my sister’s husband family. They brought a man (their family member) from rular area of Oromoa to Addis Abeba. He was caught raping a 3 year old boy (yeserategna liji) . He faced no consiquence but to be sent back to where he came from where I am sure would keep doing the same thing. So, socity hasnt changed but social media has made it easier to bring things to light.

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      All domestic violences are big problems from the civilized to the civilizing societies.

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 22 วันที่ผ่านมา

      😔😔😔ኢትዮጵያ እኮ ለ ወንዶች ለ አብት ለ ወንበዴ እንጂ ለ ሌላ አይኦንም 😔😔እኔ ሚግርመኝ የ አምላክ በረከት አላቸወ ዝናብም አላቸወ በልተወም 😔ይኖራሉ 😔😔እሳት ያለመዝነቡ በይ ስንት ጉድ ተደብቁአል

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 23 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ አሁን እኮ ብዙ መነጋገር አያስፈልግም!!!በቃ እርምጃ መግደል እንጂ ምንም ማለት አያስፈልግም!!!!!!!ነገ እኛ ቤት ይገባል!!!!ምንም አይነት የሞራል ልእልና የለውም ይግባኝ ያለው እክ ዘመዶቹን ተማምኖ ህግም እንደሌለ አውቆ ነው የትኛውም የህግ ባለሞያ ምንም አይነት ትንታኔ አያስፈልገውም በቃ ሞት ብቻ ነው ያለው መፍትሄ ነው!!!!!!!!!!!!!!!

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 23 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእፃን ለ ሄቨን በጣም ያማል ይዘገንናል አስነዋሪ ግድያ አሰቃቂ ሰው ሳይሆን አውሬ ነው 😢😢😢😢😢25 ዓመት በጣም ያንሰዋል እድሜ ልክ ሳይሆን ባደባባይ መገደል ነው ያለበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MaherMaher-iw6yv
    @MaherMaher-iw6yv 23 วันที่ผ่านมา +7

    ሰሜ ወዳጀ ልቤ ሰላም ላተ ይሁን

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 23 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም አታስቡ እመኑኝ እንገለዋለን እሱ ብቻ ሳይሆን ጅብ ወንድሙ እና ጅብ ፓሊሶች ጅብ ዳኞች ጅብ ሐክሞች እንገላቸዋለን እዝህ ባህርዳ አስተማሪ የሆነ እርምጃ እንወስዳለን

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 23 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ አፌ ቁርጥ ይበልልህ

  • @zubest7326
    @zubest7326 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሰመርዬ እንዴት እንደምወድህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 23 วันที่ผ่านมา +4

    ,ጉድ እኮ ነው ኢትዮጵያን ምን ነካን
    በሌላሌላ ስንት መከራ እየተፈታተንን
    በጦርነት:በዘረኝነት: በረሃብ እንደገና
    ህጻናት ላይ ዘመቻ ይዘገንናል:
    ፈጣሪ ይቅር ይበለን::

  • @hewan1291
    @hewan1291 23 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you brother!!!

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 22 วันที่ผ่านมา

    እኛ ቤት እስኪመጣ ድረስ ነው የምንጠብቀው አንድ ነገር መደረግ አለበት

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 21 วันที่ผ่านมา

    አረመኔያዊ ድርጊት ነዉ ሰሜ ዝም አንበል😢😢

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 22 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ፍትህ የኢትዮጵያን ህፃናት ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 22 วันที่ผ่านมา

    ሰሜዬዬ በጣም ነው የምወድህ አንድም ቀን ላንተ ኮመንት ሰጥቼዬ አላውቅም ዛሬ የመጣሁት ሰሜዬዬ ቲክቶክ የምትጠቀም ከሆነ እና ተከታዮች ካሉህ ሞጣ የተባለውን ሰውዬዬዬ ሪፖርት አድርገው ከሚዲያ እንዲጠፋ እናድርግ እባክህ የመጨረሻ ጨካኝ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ሰው ነው እናቷም ትደፈር እንኳን ደፈረ እንኳን በመሬት መንሸራተት ሞታቹ ብዙ ብዙ ነው የሚያወራው እኛ በፌቨን እኔ በበኩሌ ዛሬ ነው ምግብ እንኳን የወረደልኝ ያማል እኔም ልጆቼን ጥዬዬ ነው የተሰደድኩት😢😢😢😢😢እባክህ ሰሜዬዬዬ😢😢😢

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 23 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው የተውኔት አለም ....ኢትዮጵያዬ ወዴት እየድሽ ነው ሔቨን ደም ከሚሊዮን ህፃናት በላይ የደረሰ ነው ...የአንድ ሰሞን ብቻ አይሁን am agree with you Seme …

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 23 วันที่ผ่านมา +4

    Religious leaders,teachers,civic educators,parents are the builders of a good society.And of course politicians who unable somehow the spreading of various malcostumes.ይሄ፡ክፍተትባለበት፡ነው፡አንተ፡intervene የምታደርገው፡።በርታ፡፡ድርሻህን፡እየትውጣህ፡ነው፡በርታ፡ወንድም፡ዓለም።

  • @emue3460
    @emue3460 22 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ ባለፊት 27 ዓመት ሲሰራበት የነበረው። አሁን ደግሞ ፍሬውን እዬያየን እና ፍሬውን እየበላን ነው። Societies sociale values had been demolished on purpose.
    The problem is now in the society it self. let's weak up & say NO to any immoral things.

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 23 วันที่ผ่านมา +9

    የሞት ምስክር አልተገኝም ማለት ታዲያ ማን ገደላት አይዘንድሮ ምን አይነት ዳኝነት ደፍሮት አይደል ወይ የሞተችው ምን ማርጋጋጥ ያስፈልጋል ቆይ አይ ዳኝነት አሳፋሪ ዳኛ ያሳፋራል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 22 วันที่ผ่านมา

      አንቋት አይደል እንዴ የጁ ጣቶች በህፃኗ አንገት ላይ ጣቶቹ ተገኝቷል በዛ ላይ መደፈር በራሱ ደም በብዛት በመፍሰሰ ልትሞት ትችላለች እኮ😢😢😢😢 አላህዬ አንተዉ ተበቀልላት ፍትህ በሌለበት አገር ነዉ ያለነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @inkofifi5196
    @inkofifi5196 23 วันที่ผ่านมา

    አቦ የምትለው ሁሉ ልክነው እግዜር ያክበርህ

  • @aklilbekele8587
    @aklilbekele8587 23 วันที่ผ่านมา +29

    ሳላይ like የማረገውስ

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 22 วันที่ผ่านมา

    የሴቶች እና የህፃናት ጉዳይ ሚኒስተር እያለ አረረረ ውውው ኡፍፍፍ

  • @Hanichu-zb1mn
    @Hanichu-zb1mn 22 วันที่ผ่านมา +1

    exactly that’s my point, it’s so painful

  • @ahmedfhanthun4945
    @ahmedfhanthun4945 23 วันที่ผ่านมา +12

    ህግ የለም በዚህ መንግሰት 😢😢 ሰንቱን መከራና ችግር አየነው ደንዝዘናል ያሳዝናል

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      በሙስና ፡ የፍትኀዊ አስተዳደር ፀር ነው። 🤔🤔

  • @milkamesganaw8744
    @milkamesganaw8744 21 วันที่ผ่านมา

    Egzihabher yabertash ayzosh
    Justice Justice Justice

  • @enat1821
    @enat1821 23 วันที่ผ่านมา

    አረ ኡኡኡ ፍትህ ለህፃናትና ለሴቶች😭😭😭😭

  • @AbAb-fe9hx
    @AbAb-fe9hx 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ እንዴት ነህ 1 ቀን ሰምቼሃለሁ በምን ቀን ነው ህግ የተማርኩት ብለህ ምርር ብለህ ምንም አልተማርኩም ሰትል እውነትህን ነው አሁንስ በዚ ጉዳይ የተፈረደበትን ስንሰማ ህጉ ምን ያህል ውዳቂ እንደሆነ ያሰታውቃል

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 22 วันที่ผ่านมา

    She should not be waiting this long. Justice is in her hands 🙌 because there is nothing like losing a child.

  • @melessesedie8554
    @melessesedie8554 22 วันที่ผ่านมา

    ነገ እንዳይንኳኳ የሁላችን ደጅ
    ይሻላል ተባብረን መላ ብናበጅ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 22 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በውነቱ እረኛ ምን አለ እንደሚባለው !ሰሜ ምን አለ? ምነውስ ዝም አለ? እያልኩ ነበር!
    እንደኔ ግን ሰዎች ወደ አውሬነት ተቀየሩብኝ! ጌታ ይድረስልን ይቅር ይበለን ! ኧረ በልባችን ጉልበት እንበርከክ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 23 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ አመመኝ ውይውይ እግዚኦ እግዚአብሔር ሆይ የት ነህ አቤቱ አቤቱ አቤቱ ድርስልን

  • @DastaBashir
    @DastaBashir 22 วันที่ผ่านมา

    እየጠበኩህ ነበር እኔም እንዲህ ነዉ ዱካክ የጣለብኝ ማዘንህ ይነበባል ፡ ግን እስከመቼ እንዲህ እንደምንሆን አላቅም😢

  • @eyerusalemgebru
    @eyerusalemgebru 23 วันที่ผ่านมา

    ya you are 100% right.💔💔💔i can,t imagine

  • @mangelhenry9920
    @mangelhenry9920 22 วันที่ผ่านมา +1

    የሞት ቅጣት😮

  • @wonshetmokonnen
    @wonshetmokonnen 22 วันที่ผ่านมา

    እውነት ብለሀል ሰሜ፤ የአባቷን ሰም ስሰማ ወደሌላ ይዞራል ብዬ ፈርቼ ነበር። አልቀረም እየሰማሁኝ ነው።ምን አገናኘው? ምን እየሆንን ይሆን ልጅን በዚህ ሁኔተ ከሚጣት በላይ ምን ጉዳይ አለ? አመመኝ!

  • @exodus134
    @exodus134 23 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለኢትዮጵያ።

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ግሩም ሐሳብ

  • @nigatuashango8701
    @nigatuashango8701 23 วันที่ผ่านมา +1

    ከወቅታዊነት ባሻገር ብሠራ እላለሁ ለዘላቂነት

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o 22 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ይሄጉዳይ እጅግ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ እየተባባሰ ነው የመጣው መንግስት በዚሕ ጉዳይ ለይ የሚያሳየው ቸልተኝነት አስገራሚ ነው አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ በነቂስ በመውጣት ተቃውሞውን መግለፅ አለበት ብዬ አስባለሁ።

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 23 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለህጻናት ፍትህ ለእናቶች ፍትህ ፍትህ ፈጣሪ ሆይ እባክህ እራራልን ፍትህ ያማል ስላም ያሳጣል ፍትህ ፈጣሪ ሆይ

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ justice ፍትህ ፍትህ

  • @the_champions_wall
    @the_champions_wall 22 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ከሀገር መሪው ጀምሮ እስከ የቤተሰቡ ድረስ በአፍጢሟ የተተከለችበት ሀገር ላይ ነን እና ለሁለንተናዊ ፍትህ የሚታገል ማህበረሰብ መፍጠር እንዴት ይቻላል? ከህግ በላይ የሆኑ ሰዎች በበዙበት ፍርድቤት በሙስና በመሪዎች በደህንነት የሚዘወርበት ከፖሊስ ጣቢያ ጋር የማይስማሙበት ፤ ሕግጋት እንደ ድርጊቱ መጠን የማይፈጸሙበት የማይሰጡበት ነው ። በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነን።

  • @fuadhamza2763
    @fuadhamza2763 23 วันที่ผ่านมา +2

    በህግ አምላክ ብሎ እሚምን ማሀበረሠብ እግዞዮ ከሚል ማሀበረሠብ እኛን እኮ ከቤተሠብ በላይ ጐረቤት ቆቶ ነዉ ያሣደገን እዚህ ደረጃ የደረሠነዉ ከትንሹም አሥተማሪ ሥላልቀጣን ነዉ እባካቹሁ ከዚህ ልጅ አሥተማሪ ቅጣት እንቅጣዉ እባካቹሁ ራሣችን ሁላችንም መጠየቀ እደማሀበረሠብ መቼ ነዉ የሚለዉን ሁላችንም መጠየቅ አለብን

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 23 วันที่ผ่านมา +1

      ባለጌ ቆሻሻ ጎረቤቶችም አሉ የ11አመት ልጅ ሆኞ ጎረቤቶች አፍነው ለአውሬ የሰጡኝ💔💔💔😢😢😢 ቁሰሌን አትቀሰቀሸው

  • @the_champions_wall
    @the_champions_wall 22 วันที่ผ่านมา

    @Semere Bariaw ሰሜ በጣም ስሜታዊ የሚያደርግ እጅግ የሚያሳዝን እንባ ብቻቻቻ የሚገልጠው ሆኖ እየተናነቀህ ነው ሀሳብህን እና ምክንያትህን የገልጠከው። በጣምም እንደ ማህበረሰብ እየደረስንበት ያለበት ደረጃ ምንድነው መፍትሄው የሚለው ግን እጅግ ጥልቅ ውይይት እና ሥራን የሚጠይቅ ነው። እስኪ በደንብ አስበህበት በዚህ መርሐግብር ይዘህበት ብንወያይበት ከልጃችን ከ ሄቨን ፍትህ አሐዱ ብለን የምንጀምርበት እንዲሆን ምኞቴ ነው።

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 22 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ማህበረሰብ የት ነው አተበል ዳኛው የማህበረሰብ አባል አይደል አቃብ ህግ እህት በተሰብ የዚ መሀበረሰብ አባል አይደልም ????
    ነግ በኔ ይላል የሀገሬ ሰው የት ነው ኢትዮጵያዊነት እኔ ቃል የለኝም ብቻ ፍትህ ስለዚህች ብላቴና !!!!!!!!

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 21 วันที่ผ่านมา

    So sad . Thank you Semere

  • @yeab9421
    @yeab9421 23 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል በጣም 😢😮

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 22 วันที่ผ่านมา

    ቅጣቱ ጠንከር ያለ መሆን አለበት እውነተኛ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን

  • @maki4470
    @maki4470 22 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለሄቨንን ፍትህ

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 23 วันที่ผ่านมา

    Megedel alebet lemen lalawe yeferale semera❤

  • @nme8193
    @nme8193 22 วันที่ผ่านมา

    የዚህ ወንጀለኛ ጉዳይ ህፃኗ ላይ ባደረገው ነገር ሀዘን ጨርሶኛል ትክክለኛው ፍትህ ያስፈልገናል። ከዚህ ባለፈ ግን እንደ ማህበረሰብና እንደሀገር እሴታችንን ቅርጥፍ አርጎ የበላ፣ እንደ ማህበረሰብ የተገነባው በጎ ሰነምግባር ነውር ሰርቶ ያስጣለ፣ በመሳሰሉት በዚህም በህግ ተጠይቆ ሊቀጣ ይገባል። ብዙ የምለው ነበረኝ ግን እስታሁን አልተረጋጋሁም

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 23 วันที่ผ่านมา +5

    Respect The Genius #SemereBaryaw from 04 Bahirdar!

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      All eyes on Bahirdar which is the epicenter of this controversy.

    • @MichaelAwoke-ze2es
      @MichaelAwoke-ze2es 22 วันที่ผ่านมา

      04

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 22 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዝህች ብላቴና

  • @ejighayewejige4233
    @ejighayewejige4233 23 วันที่ผ่านมา

    ልክነህ

  • @user-wo3yt6zq3l
    @user-wo3yt6zq3l 22 วันที่ผ่านมา

    Yes,man, well articulated, I think there are some people who teach them advice, but here are a lot of men out there who teach them justice and only justice. It's human life he took it deliberately, so taking his life is not in any innocent mind a brutal act whatsoever!

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you ሰሜ እግዚሀብሄር ይባርክህ

  • @beng8210
    @beng8210 23 วันที่ผ่านมา +8

    ጠ/ሚኒስትሩ እነሱ በዉንድ ብልት ነው የተደፈሩት እኛ ግን ____ ብሎ የለ. ገና. በነዚ ግዜ. ብዙ እናያለን :( ፈጣሪ ይህን ግዜ በስም ያሳልፍልን በተጨማሪ. መፅናናቱን ይስጣት ፈጣሪ ለናታቶዋ።

  • @user-gj4up1ek6d
    @user-gj4up1ek6d 23 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 22 วันที่ผ่านมา

    እድሜ 😒ለ ጭት ወንዱ ብልቱ እንዲስራ እንጂ አይምሮ እንዳይስራ እያደረጋቸወ ነወ 😒

  • @user-wn6gg1rl6n
    @user-wn6gg1rl6n 22 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም የኢት/ህዝብ አላህ ይሶብረን በጣም ያማል

  • @zerihuntadesse2253
    @zerihuntadesse2253 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያሳዝነው እንዳልከው በሁለት ክስ መጠየቅ ሲገባው አንደኛውን ክስ ጥሎ እንደኛው ላይ ክስ መመስረቱ በራሱ ትልቅ ስህተት ነው ምክነያቱም ህፃኗ የሞተችው በዚያው በተደፈረች ቅፅበት መሆኑን እራሱ ፍርድ ቤቱ አረጋግጧል ታድያ ደፋሪው በመድፈር ወንጀል ብቻ ከተጠየቀ ገዳዩ ማን ነው በግድድያ ወንጀልስ ማንን ቀጣ???? እጅግ እሳዛኝና አስነዋሪ ፍርድ!!

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 22 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 22 วันที่ผ่านมา

    እንደው ሰሜ በጣም ቃላት ያጥራል ለመናገር

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልብ ሰባሪ ጉዳይ ነው ምን አይነት የሰይጣን ስራ ነው ያሳዝናል ስንቱን ዘግናኝ ወንጀል ሰማን ግን ምን እየተደረገ ነው ያለው ለምን ጉድ አንደሰሞን ብቻ ይሆናል የማያቆም ድምፅ ያስፈልጋል የህፃናት ጥቃት ይቁም

  • @SaraSaraa-kn9oz
    @SaraSaraa-kn9oz 22 วันที่ผ่านมา

    ልክነክ በጣምም ያልከው ሁሉ

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 22 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ! ፍትህ!ፍትህ! የህፃኑዋ ነፍስ ይጮሀል!ነገ በእኔ ነው ወገን ድምፃችንን እናሰማ!

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 22 วันที่ผ่านมา

    #Justiceforheaven ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️💔💔

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 23 วันที่ผ่านมา

    አንድ ኮሜንት ላይ..የመጀመያው ሰይጣን ዘግነት ኢትዬጵያዊ ክዛም ዲያቢሎስ ከነዝርያው ኢትዮጵያዊ የሚል አይቼ ::በጣም አዝኔ ነበር አሁን ግን ልቤ ፈራ ኢትዮጵያዊነት ወዴት እየሄደ ነው??? እግዚኦ መሃርነ ክርቶስ

  • @ChernetMaeda
    @ChernetMaeda 22 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ችግሮቸን አይተናል አልፈናል ይህ ድግሞ የባስ ነው በጉልበት መኖር ይብቃ መንግሰት ሁሉንም ቦታ ይፈትሽ የ እናቶች ሰቆቃ እንባቸው ይታበሰ