ባቲ ሜጀር በደንብ ተብራርቶ (bati Major)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @Addistoday
    @Addistoday ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃ ግን ውስብስብ ነገር ነው! ለዛም ነው ለብዙ ሰው የሚከብደው! የአንተ አይነት genious ሰዎች ናቸው የሚረዱት👏👏❤❤🏆🏆

  • @sisaymamo987
    @sisaymamo987 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ተክልች በጥሩ መንገድ አሰቀምጠኸዋል ተባረክ ሰለአለ ተጋት እ/ር ይባረክ

  • @habtesemay3903
    @habtesemay3903 ปีที่แล้ว +1

    ተክልሽ በጣም ጥሩ አርገህ ነው ያሳየኸን ።ኪዎቹም በደንብ ይታያሉ ጌታ ይባርክህ🙏🙏

  • @Addistoday
    @Addistoday ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ኢትዮጵያዊ እውቀት ነክ ቻናሎችን ብዙ አይወድም! ብዙ የአገራችን ሰው እውቀት ጠል ነው 😁ዜና ፖለቲካ; የአርቲስት ውሎ መከታተልና ቀልድ ነው የሚወደው ስለዚህ ብዙ ተከታይ በአጭር ግዜ ባታገኝ እንዳትከፋ ዋናው በብዙ ድካምና ጥረት ያካበትከውን እውቀት ለትውልድ በማስተላለፍህ ልትኮራ ይገባሃል! የአንተ አይነት ብዙ ሰው የለምና!

  • @JohnyohannesGebeyehu
    @JohnyohannesGebeyehu ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ደረጀ ከበደ ብቻ ነው በደንብ አድርጎ ሁሉንም ቅኝት የተጫወተው አገኘሁ ደህና ነው እነ ዳንኤል አምደሚካኤል አልሞከረውም ሊሊ ጥሩ ናት ሀና ተክሌ ቆንጆ ሰርታለች
    ሌሎቹ ዜማን መስራት ይኖርባቸዋል።

    • @sintayehutiku2833
      @sintayehutiku2833 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው
      እውነትን እውነት ማለት ጥሩ ነው። ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ቀብቶ ለቤተክርስቲያን የተሰጠ ስጦታ ነው።

  • @JohnyohannesGebeyehu
    @JohnyohannesGebeyehu ปีที่แล้ว

    ደረጀ ከበደ የተለየ ሰው ነው እግዚአብሔር ለመዝሙር የፈጠረው።

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ ปีที่แล้ว

    ተባረከ❤❤❤❤

  • @photontube
    @photontube ปีที่แล้ว +1

    awesome as always!!

  • @Abu_camza
    @Abu_camza ปีที่แล้ว +1

    ተክልሽ ወንድሜ ካንተ ብዙ እንማራለን በየ ግዜው ደከመኝ ሳትል ሳታቆራርጥ ለምታደርሰን ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እኛም ቋሚ የሆነ የሙዚቃ ቻነል ስላገኘን እጅግ በጣም ደስተኞች ነን በርታልን

  • @YakobaJ
    @YakobaJ ปีที่แล้ว

    Bemezmur sraln geta ybarkih

  • @JohnyohannesGebeyehu
    @JohnyohannesGebeyehu ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ደረጀ ከበደ ብቻ ነው በደንብ አድርጎ ሁሉንም ቅኝት የተጫወተው አገኘሁ ደህና ነው እነ ዳንኤል አምደሚካኤል አልሞከረውም ሊሊ ጥሩ ናት ሀና ተክሌ ቆንጆ ሰርታለች
    ሌሎቹ ዜማን መስራት ይኖርባቸዋል።