Dear brother Breket, thank you for your devotion & dedication to the Lord! And I thank Him for using you to minister to His People!... Your songs always help me to grow and be firm in my journey of faith! I am so thankful that you are my brother in the Lord. We love you!
my goodness where do you spend your time or day, you always touch the heaven with the worships. i dont know how to bless you but i have one thing to say keep floating in the presence of holy spirit.
I have no words that tells this gospel song but I can't stop crying 😭 😭 Nebsen endasfegeghat chuhetuan endetenagerk bezufanu fit fegeg yibellh wendme tsegahn ewedwalehu aboo eske kebr kenh ayiwesedbh 😊❤❤❤❤😊😊
ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወዳጆቼ ከብዙ ቆይታ በኋላ ተመልሼ መጣሁ 🥰 በተቻለኝ ፍጥነት የምንባረክባቸውንና የምንሞገትባቸውን የጸሎት ዝማሬዎች ለማቅረብ ጌታ እንደሰጠኝ ጸጋ እተጋለሁ። ተባረኩ 🙏
እሰይ ቤኪዬ የተወደድክ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ አንተ የትውልድ በረከት ነህ እንደ ስምህ ፀጋ ይብዛልህ 💝💝💝💝
Tebarek❤❤❤
Amennnn beki
Eshi ye abate jeginaaa ❤❤❤❤
Please 🙏🙌
"አልዋሽህም ደና ነኝ ብዬ"😭😭😭
😭😭😭😢😢😢😣😣🥺🥺
ሁሌ ያንተ መዝሙሮች ስሰማ ኖርማል መሆን አልችልም ።
የወደቀ የሚነሳበት መዝሙር
ለዚ ዘመን ለኛ መልክት ነው መዝሙርን በቃ አንተ ዘምር 😊
የእውነት ከጌታ የተሰጠኸን እንቁዋችን ነህ
እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ "keep it up beki❤
አልዋሽህም ደና ነኝ ብዬ
አልዋሽህም ብርቱ ነኝብዬ አባ አንተ ታውቃለህ ሁሉንም ነገሬን ምንም እንደማልችል ካላንተ እርዳኝ ኢየሱስ 😢😢
Filled with grace, Tebarek wendmie!! 👑 ✨️ መዝሙር 51:2
"ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥
ከኃጢአቴም አንጻኝ፤"❤
Dear brother Breket, thank you for your devotion & dedication to the Lord!
And I thank Him for using you to minister to His People!...
Your songs always help me to grow and be firm in my journey of faith!
I am so thankful that you are my brother in the Lord.
We love you!
ድካሜን ሸፋፍኜ ለሰው ብርቱ እመስላለው ግን ለአንተ ደህና ነኝ ብዬ አልደብቅህም አልዋሽህም ከቶ 🥹🥹
መንፈስ ያለው መዝሙር ነው፡፡ጌታ በተለየ ባርኮት ይባርክህ ፀጋውን በእጥፍ በእጥፍ ይጨምርልህ፡፡
ብሩክ ሁንልኝ በርዬ በእውነት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠኸን መልክተኛችን ነህ
ከእግዚአብሔር የምንደብቀው አንድም ነገር የለንም
ሁሉ በእርሱ ዘንድ የተገለጠ ነውና
እግዚአብሔር ባለህበት መሆኔ ነዉ ምቾቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልዋሽህም ድካሜን እያወከው አባ 😢 እንደገና ስራኝ
አልዋሽም ደህና ነኝ ብዬ😢😢😢 ደህና አይደለም 😢
እጄን ያዘኝ ጌታ ኢየሱስ ።
ተዎድኝል
(ፍቅር አላሜ ነው ላኔ❤😢😢😍
my goodness where do you spend your time or day, you always touch the heaven with the worships. i dont know how to bless you but i have one thing to say keep floating in the presence of holy spirit.
አባ አልዋሽህም….❤️🙇♀️🙌😭😭😭😭🙏🙏
አዎን ያዘኝ አጥብቀህ ኢየሱሴ አንተን እንጂ የኔን ማንነት አላምንም 😭😭🙌🙌🙌🤦
I can’t lie and say I am strong! You know me better than I do know myself God 😢😢
ከቃላት በላይ የሚጋባ መንፈስ
እኔ እንጃ ብቻ በጣም ተባረክ ይብዛልህ ብዛልን
ያባቴ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን በልዩ ፀጋ በረከት በመገኘቱና በመለኮታዊው ምሪቱ ይባርክህ ❤
Bekiye ante ymerim bereketachin neh tsega yibzalh lemlimlign
Aw yemr chirashi biritu ayidelawum 😭😭😭 amén amén geta aberetayign
አልዋሽህም ደህና ነኝ ብዬ
Geta ybarkik bekiye!!!!
Yemr geta bante bzu Srawn eyesera new...
Geta yiyazen atbko🙏🙏
አሜን ጌታ ሆን ያዘኝ🤦😭
ተባረክ በረከታችን🙌
ተባረክ ደስ ሚል ዝማሬ 🙏
ግን የconcertu video ቆየ ምነው😢
@@TigistTagesse Awo... Geta yiredanal bekerbu enbarekbetalen...
አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ
አልዋሽህም ደናነኝ ብዬ😢
አልዋሽም ብርቱ ነኝ ብዬ
Bekiye egizabeher chemiro chemiro thsgawun yabizalihi wedime
እግዚአብሔር አንተን በረከት እንደ ስምህ አድርጎ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ አንተንም ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭ደና አደለውም እንደገና ስራኝ
በረከት ነህ እንደ ስምህ ጌታ ያለምልምህ ተባረክ❤🥰🥰
አሜን እንደገና ስራኝ🥹🥹🙏
እጄን ያዜኝ ኢየሱስ እጄን ያዜኝ
አልዋሽህም ደናነኝ ብዬ
ይሄን መዝሙር መስማት ላቆም አልቻልኩም ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አሁንም አጥብቀህ ያዘኝ።😭 ተባረክ brother...
ቤኪ እግዚአብሔር ይባርክ ። ደስ የሚል መዝሙር ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen 😢
I have no words that tells this gospel song but I can't stop crying 😭 😭
Nebsen endasfegeghat chuhetuan endetenagerk bezufanu fit fegeg yibellh wendme tsegahn ewedwalehu aboo eske kebr kenh ayiwesedbh 😊❤❤❤❤😊😊
beki በረከታችን❤❤
Beki well came back💕🎸🎸😥amen amen geta hoye alwashehem 😢😢😢yehew endegena sergn aba
Beka ብሩክ ነክ በብዙ ታባረክ ❤️
ተባረክል የኔ ወንድም😊😊
እንደ ስምህ ተባረክ ❤ ቤኬ አልዋሽም ደና ነኝ እንደገና ሰራኝ አባቴ እየሱስ😢😢😢
Bekiye egizabeher chemiro chemiro thsgawun yabizalihi wedime❤❤❤❤
እጃችንን እያዘው
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ 😍
Amennnn 🙌🏼
You’re blessed my❤️
ቤኪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ...በብዙ የመዝሙር በረከቶች ደግመ ደግመ ናልን🙏
Entebkhaln tsegaw ybzalh beko🙌
ያዘኝ እላለሁኝ ስትለቀኝ
እወድቃለው እጄን ያዘኝ ኢየሱስ!🙏🙏😭
መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ የምትፈልጉ ይህን … Amazing Covenant - አስደናቂ ኪዳን … ሚለውን TH-cam ቻናል ተከታተሉ... ❤❤❤
❤❤❤❤
Amén amén amén amén amén amén tebarki
ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ ይባረክ ❤❤❤
በብርክርክ በልልን በረከታችን🥰😭
ቃል የለኝም ለዚህ መዝሙር 😭
በርዮ በጣም ነው የምባረከው በንተ እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ በእግዚያብሄር የተወደድከ ሁሌ እግዚያብሄር የሚሰማክ ሁሌ ከእግርዚያብሄር ፊት የማትታጣ ሁን ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እግዚያብሄር ይስማክ
❤❤❤❤❤❤❤welcome back
bakisha tebarkilen,,,,, kamir devotion time song nafkogn naber❤❤❤
Geta yibarkeh wendeme
Bekeye tebarekelign
አልዋሽህም ደና ነኝ ብዬ
እንደገና ስራኝ
እንደገና ዳስኝ🙏🥹🥹🥹
ተባረክ beki ምያረሰርስ ዝማሬ መንፈስ መንፈስ ሚሸት አምልኮ ብዛልን በረከታቺን ነህ
አልዋሽህም ደክሜያለዉ ጌታ 😭😭
😭😭አልዋሽህም ደና ነኝ ብዬ uffff 😭😭 ስራኝ አባ 😞
ተባረክ ወንድሜ
Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲
God bless you ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አልዋሽህም ደና ነኝ ብዬ 😭😭😭
🙌🙌🙌ejen yhazegn yen geta😢😢😢
Yazegn atbqeh ahunm
geta hoy mndnew yhe ere tebarek bexam yyazhhh ewnet geta ybarkh
Bekye btam des yemilu wede Geta yemiyastegu zimarewochi nachew tebarek 🙏
ተባረክ ❤️
ለምልም❤
Ena Eko Alchalkum 😭😭
ቤኪዬ በረከታችን ነህ 🙏❤❤
Ende semhe berket neh o haleluya❤😮
ቤኪሻዬ wow ክብር አለበት ❤
😢😢😢😢 ጌታ ሆይ አልዋሽህም ደና ነኝ ብዬ
አሜን እንደገና ስረኝ 🙏🙏
ብርክ በል በፀሎቶቼ መሀል የአንተ ዝማሬዎች ሁሌም አሉ በተለይ ''ትሁን ፍቃድህ''😭 የእውነት ያፀናኛል
አሜንንን 🥹🥹🙌
I just have a blessing time with GOD, be blessed abundantly brother
ቤክዬ ተባረክልኝ
ሁላችን ፈርሰናል ! ዳግም እንደገና መለኮታዊ ጉብኝት ያስፈልገናል ::እውነት ነው እንደገና ዳሰን❤❤
Amen endegna🙏🥰🙌
TEBAREK WENDEME
ጌታ ሆይ እጆችህ ይያዘኝ 🙏🙏 ተባረክ ቤኪዬ❤
በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት መንፈሳዊ ሰው ስለሰጠን ፈጣርን አመሰግናለው❤❤
Ante yetebark lij ahunm chemiro chemiroo tebarekilign Wendme😊😊
Geta yibarikih ''aliwashihm dena negn biye''😭😭
Alwashihim.... Bereketachin tebarek ❤️ ❤
እንደገና ስራኝ
እንደገና ዳሰኝ 😢....ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤
እንኴን በሰላም መጣህ ወንድማችን
ሸክላ ሰሪያችን እንደገና እየሰራን ለክብሩ ያቆመናል እግዚያብሄር በርግጥ ታማኝ ነው በጌታ ሁሌ ብርቱ ነህ አብራለት ቀጥል አገልግሎትህን
ተባርኬበታለሁ በመዝሙሩ ለኔ ፀሎት ሆኖልኛል ጌታ ይባርክህ ወንድም በረከት
Tebbarek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Beky Taberklgn gawedgn 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😍😍😭😭
ተባረክ ብሩክ ሁን🙏
God bless you 🙏
❤ ይሄ ፀጋ ይጨመርልህ
Thank you! really needed this❤🩹