ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ እኮ የሚዘልፍህ አይደለም በግልፅ የደብተራዎች ስራ ነው። ይህ የኔ ህይወት ነው ልዩነቱ እሱን አፍቅሮ ነው።የእኔ የእህቴ ባል በመስተፋቅር በተክሊ ነው ያገባት በቤተክርስቲያን ስው የሚከብረው ነው ! ከቀድሞ ጀምሮ የማህበረቅዱሳን አባል ብቻ አይደለም አንቀሳቃሽ ነው በግልፅ የሚችለኝ የለም የሚል ብዙ ስው የገደለ ደብተራ ነው። እንዳታገባ ብሎ ነው መጀመሪያ ወንዶች በንግርሽ ወደድንሽ አሉኝ ስል አፉን አግማ ብሎ ድንገት ስንት የስራሁበት መስሪያቤት አፍሽ ሽተተ አሰባለኝ፣ ቀጠለ ውጭ ስወጣ ያስቸገረኝ የፍቅር ጥያቄ አልቀበል ስል ደገሙብኝ ። ችግሩ ሲሽኝ ያድሱታል !!! ይህው ሳልሸት ዲቢሎስ እያስደበኝ አለሁ እድሜ ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ደብተራዎች ቢደግሙም ይሸኛል !!!አንተም የሳቸው ፍሬ ውጤት ነህ እናመስግናለን ተባረክ !!!
አደው ሰለከከግን ኪተ ላመቻው
Are.wedemi.selekekegn.lakelegn
❤❤❤
ፐኘ
ጠንክሪ እህት ሕግዚሃብሄር ይመስገን
1) የንስሐ ስግደት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 3Xሊቀ ካህናት ሆይ ራራልን 3Xየቆርንቶሱ መንኩሴ ሆይ ተዘከረን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን 3Xኪርላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ጸባኦት ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አዶናይ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ያሕዌ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢያኤል ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዳኤል ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 41X እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12Xበእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12Xበእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ 3X“ በማለዳ ንቁ “በእንተ መስቀሉ መሐረነ ክርስቶስ 3X ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ 3Xተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3Xበርቱ ስግዱ በድምፅ የአምልኮ የፀጋ የክብር ስግደቶችን ለማግኘት ወደ ቻናሉ ገብታችሁ በፀሎት ቦታችሁ ላይ ሆናችሁ ድምፁን ተከትላችሁ ቃሉን በመድገም ስትስግዱ ለውጡን ታይታላችሁ ቁጥር እየቆጠርን ስንሰግድ ትኩረታችን ከስግደቱ ይልቅ ስንት ደረስኩ ወደሚል ሀሳብ እንዳይወስደን ይረዳናል መልካም ቀን !!
እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች እኛን ደካሞችን አጠክሩን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ
እናመሰግናለን ወልደ ሳሙኤል ወለተ ስንብት በፆሎታቹ አስብኝ
አሜን እናመሰገናለን
እናመሰግናለን እህቴ ዉንድሞች✝️✝️🤲🤲
❤❤
ጠቅለል ያለ የአምልኮት፣ የንስሐ፣ የጸጋና የቅዱሳን ስግደት ሁሉንም ሦስት ሦስት ግዜ በማለት በደንብ መስገድ መልካም ነው፡፡“ በማለዳ ንቁ “ ለአብ እንሰግዳለንለወልድም እንሰግዳለንለመንፈስ ቅዱስም እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ቅዱስ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ኃያል እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ሕያው እንሰግዳለንለእግዚአብሔር አዶናይ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ጸባኦት እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ኤልሻዳይ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ያሕዌ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር አማኑኤል እንሰግዳለንለእግዚአብሔር እብኖዲ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ታኦስ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ማስያስ እንሰግዳለንስግደትለእግዚአብሔር ትስቡጣ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ታዳኤል እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ኢያኤል እንሰግዳለንለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን እግዚኦ መሐረነ ብለን እንሰግዳለንእግዚኦ መሐከነ ብለን እንሰግዳለንእግዚኦ ተሣሃለነ ብለን እንሰግዳለንበእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስበእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስበእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስበእንተ ፃድቃን መሐረነ ክርስቶስስማአነ አምላክነ ወመዳኒነተዘከርነ በውስትከ መንግሥትከ እመቤታችን ድንግል ሆይ እንሰግድልሻለንወላዲተ አምላክ ሆይ እንሰግድልሻለንየብዙሃን እናት ሆይ እንሰግድልሻለንጸጋ የሞላብሽ ሆይ እናገንሻለንጌታ ካንቺ ጋር ነውና እናወድስሻለንትውልድ ነንና ብጽዕት እንልሻለን ለቅዱስ ሚካኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ገብርኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ሩፋኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ዑራኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ራጉኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ፋኑዔል እንሰግዳለንለቅዱስ አፍኒን እንሰግዳለንለቅዱስ ሳቁኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ራሙኤል እንሰግዳለንለዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት እንሰግዳለንለሀያ አራቱ ካህናተ ሰማይ እንሰግዳለንለአስራ አምስቱ ነብያት እንሰግዳለንለአስራ ሁለቱ ሐዋርያት እንሰግዳለንለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለንለሰባ ሁለቱ አርደት እንሰግዳለንለቅድስት ቤተክርስቲያን እንሰግዳለንለቅዱስ ጽላቱም እንሰግዳለንለቅዱስ ጊዮርጊስ እንሰግዳለንለቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ እንሰግዳለንለቅድስት አርሴማ እንሰግዳለንለቅዱስ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ እንሰግዳለንለሠለስቱ ደቂቅ እንሰግዳለንለቅዱስ መርቆሪዎስ እንሰግዳለንለቅዱሳን ሰማእታት ሁሉ እንሰግዳለንለፃድቁ አባታችን አቡነተክለሃይማኖት እሰግዳለንለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንሰግዳለንለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ለአማላጅነቱ አብረን እንሰግዳለንለፃድቁ አቡነ አረጋዊ እንሰግዳለንንቁለፃድቁ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እንሰግዳለንለፃድቁ አቡነ ከሳቴ ብርሃን እንሰግዳለንለፃድቋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንሰግዳለንለቅዱስ ፃድቃን ሁሉ እንሰግዳለን ጠቅለል ያለ የአምልኮት፣ የንስሐ፣ የጸጋና የቅዱሳን ስግደት ሁሉንም ሦስት ሦስት ግዜ በማለት በደንብ መስገድ መልካም ነው፡፡“ በማለዳ ንቁ “ ለአብ እንሰግዳለንለወልድም እንሰግዳለንለመንፈስ ቅዱስም እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ቅዱስ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ኃያል እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ሕያው እንሰግዳለንለእግዚአብሔር አዶናይ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ጸባኦት እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ኤልሻዳይ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ያሕዌ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር አማኑኤል እንሰግዳለንለእግዚአብሔር እብኖዲ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ታኦስ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ማስያስ እንሰግዳለንስግደትለእግዚአብሔር ትስቡጣ እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ታዳኤል እንሰግዳለንለእግዚአብሔር ኢያኤል እንሰግዳለንለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን እግዚኦ መሐረነ ብለን እንሰግዳለንእግዚኦ መሐከነ ብለን እንሰግዳለንእግዚኦ ተሣሃለነ ብለን እንሰግዳለንበእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስበእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስበእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስበእንተ ፃድቃን መሐረነ ክርስቶስስማአነ አምላክነ ወመዳኒነተዘከርነ በውስትከ መንግሥትከ እመቤታችን ድንግል ሆይ እንሰግድልሻለንወላዲተ አምላክ ሆይ እንሰግድልሻለንየብዙሃን እናት ሆይ እንሰግድልሻለንጸጋ የሞላብሽ ሆይ እናገንሻለንጌታ ካንቺ ጋር ነውና እናወድስሻለንትውልድ ነንና ብጽዕት እንልሻለን ለቅዱስ ሚካኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ገብርኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ሩፋኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ዑራኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ራጉኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ፋኑዔል እንሰግዳለንለቅዱስ አፍኒን እንሰግዳለንለቅዱስ ሳቁኤል እንሰግዳለንለቅዱስ ራሙኤል እንሰግዳለንለዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት እንሰግዳለንለሀያ አራቱ ካህናተ ሰማይ እንሰግዳለንለአስራ አምስቱ ነብያት እንሰግዳለንለአስራ ሁለቱ ሐዋርያት እንሰግዳለንለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለንለሰባ ሁለቱ አርደት እንሰግዳለንለቅድስት ቤተክርስቲያን እንሰግዳለንለቅዱስ ጽላቱም እንሰግዳለንለቅዱስ ጊዮርጊስ እንሰግዳለንለቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ እንሰግዳለንለቅድስት አርሴማ እንሰግዳለንለቅዱስ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ እንሰግዳለንለሠለስቱ ደቂቅ እንሰግዳለንለቅዱስ መርቆሪዎስ እንሰግዳለንለቅዱሳን ሰማእታት ሁሉ እንሰግዳለንለፃድቁ አባታችን አቡነተክለሃይማኖት እሰግዳለንለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንሰግዳለንለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ለአማላጅነቱ አብረን እንሰግዳለንለፃድቁ አቡነ አረጋዊ እንሰግዳለንንቁለፃድቁ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እንሰግዳለንለፃድቁ አቡነ ከሳቴ ብርሃን እንሰግዳለንለፃድቋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንሰግዳለንለቅዱስ ፃድቃን ሁሉ እንሰግዳለን ቻናሉን በመቀላቀል በድምፅ የስግደት አይነቶችን ያገኛሉ እያነበብን ስንስግድ ወይም ቁጥር እየቆጠርን ስንስግድ ትኩረታችን እንዳይበታተንብን ይድምፁን ስግደት እየተከተልን በመድገም መስገድ ስግደታችንን በድምብ በትኩረት እንድናደርግ ይረዳናል ስብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ለቤተስብም ብር አድርጉ በርቱ ስግዱ ፀልዩ።
ቃለህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦናና ጥበብን ያድለን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያጋሩን ቃለ ሂወት ያሰማለን
እግዚአብሔር ይመስገን ኧረ ምን ጎደለን ከነ እድፋችን የወደደን ደሞ እኔ ማን ነኝ እሱ የምነቅፍ አምላኬ ሆይ በቆሻሻ አንደበቴ ባመሰግንህ ላንተ ምን ይጨመርልሀል አንተ በንፅሐን ፍጥረታት የምትመሰገን ነህ።
እግዚአብሔር ይስጥልን
የኔ ቅን ንግግርህን ሁሉ ስገመግመው በቅንነት የተሞላ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ትሁን አሜን።
አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንን🙏❤
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህተራራዉ ይናዳል አማኑኤል ስልህባሕር ይከፈላል መድሃኒዓለም ስልህ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ገጠመኝ ዕጹብ ድንቅ መልስ አግኝቻለሁ ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር
ተሰፋ ስላሴ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ በርታልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች አሞኝ ነው ሂሩተ ሚካኤል ብላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ 😢😢🙏 ስደት ላይ ሁኖ ህመም ይከብዳል
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ።
እግዛአብሄር ይማርሽ
እማ ፋቅረ ከጎንሽ ትሁን
እግዚአብሔር ያስብሽ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ አይዞሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
ደብተራ እግዚሐብኤር ይገፅፅህ መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እግዚሐብኤር ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም እውነት ወይ ፈተና በጣም ተመችቶኛል እግዚሐብኤር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ት ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደራሳቹ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ያልታሰበ ደስታ ያብስረን ክክፉ ሁሉ ይጠብቀን ቅዱስ ዑራኤል አሜን
እግዚያብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ለለውጥ ለምህረት ያድርግልን ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን 👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ነገር የዋህነት ፣ትእግስት ፣በጎ ተጋድሎ ፣ድንቅ የሀይማኖት ፍቅር ድንቅ እህት ናት ብዙ ተምረ👏👏👏እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን ስሆነልንም ስላልሆነልንም አምላከ ቅዱስ ኡራኤል ይህወታችንን ይታደግልን መንፈሳችንን ያድስልን እመ ብርሀን ትርዳን በእውቱ እኔ በህይወቴ ፈጣሪ ከብዙ ችግር ታድግጎኛል አሁን ላይ በተስፋ እየኖርሁኝ ነው ብዙ ውርጅብኝ እና መከራ መንከራተት የደረሰብኝ ምንም ቢያስቡ ቢመትቱ አያመኝም እግዚኣብሄር አለ እል ነበር ወዳጅ ጓደኛ እና ዘመድም ሳይቀር ተጫወቱብኝ አሁን ገባኝ ውሎየ ኑሮየ ፆለት የለኝም ነበር እና እንንቃ አንተኛ እላለሁ መምህራችን እድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ❤️❤️❤️ ወይ ፈተና ! እውነት ጥሩ እርዕስ ነው ባለማወቅ ሁሌ አጉረመርም ነበር ምን አድርጌ ነው ፈተናው የሚበዛብኝ እል ነበር ማመስገን ስጀምር ፈተና ቢገጥመኝም አመስግኜ አልፈዋለሁ አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበትንም በፀሎታችሁ አስቡን ቤተሰቦቼ 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስንቱን ተማርን ስንት የተደበቀ አጋንት ምስጢር የተጋለጠ መምህር በረታ መድሐኒአለም በመውጣት በመግባትህ ይጠብቅህ።
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል በእዉነት ደብተራ እግዚአብሄር ልቦና ይስጠዉ አንተንም ህያዉ እግዚአብሄር የማይረሳዉ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ያስብህ
ይህ ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረኝ እኔ በባህሪዬ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪዬን ማመስገን ያስደስተኛል ነገር ግን ስጋወደሙን ከተቀበልኩ በዃላ እንደባለታሪኳ እህት ባይሆንም አልዳንኩም የሚል ሀሳብ በአይምሮዬ ያመጣብኛል ።ማማረር እንደሌለብኝ ተምሬያለው ።አገልጋዩ ሰው ደግሞ በጣም ጎበዝ ነው ለመቃወም ለመተቸትም ገጠመኙን ሙሉዉን ማዳመጡ ።ግን እግዚያብሔር እንዲማርበትና ሰውን እንዲረዳበት አደረገው ።በነገሮች ሁሉ የአምላካችን የእግዚየብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!
የኛ እንቁ እንዳዉ ሺአምት ኑርልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 የኛ እንቁ መምህራችኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️💒❤️💒❤️💒❤️❤️💒❤️💒
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልንቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልንቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስብኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ እህተገብርኤል ነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።መምህር ተስፋዬ ሺምግልና ልኮል ተጋቡ የተቀደሰ ጋብቻ መልካም ነው።እግዚአብሔር ይመሥገን ብዙ እውቀት አገኘሁ።በእቅልፍ ምክንያት አማርር ነበረ ተንግድህ አላማርርም አመሰግነዋለሁ ተኝቼ የፀሎት ሰአት እያለፈብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐💒ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 💕🙏ወይ ፈተና ብዙ ነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር ይመስገን💒💕🌻
አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ የአባቶቻችን የቅዱሳን የአብርሃም ይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ እሰከነ መላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ (ይጠብቀን ) ይገርማል የጠቀስከው ቦታ ሰፈሬ ነው ምመህር ጎዶልያስ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አመስጋኝ ልብ ይስጠን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ሁሌም ስለተደረገልን እና ስላልተደረገልን ሁሉ ማመስገን አለብን መምህር አንተንም ከነሱ ስራ ይጠብቅህ
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ሰለም ነው መምህርስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይማስጋን ከምንም በፍት እግዚአብሔርን ማምስጋን ይበልጣል ተማስጋን አምላኬ
እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ደስስ ይላል!!ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነዉ እኛ ማማረር ሆነ ስራችን እንጂ ባለንም በሌለንም ነገር ብናመሰግን የበለጠ ይሰጠናል!ወንድማችን እህታችንን አትራቃት ብትጋቡ ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ።ከማማር እግዚአብሔር ይሰዉረን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲🤲🤲
ወለተ ስላሴ መምህር ተስፋዬ አኮ ባለትዳር አና የልጆች አባት ነው
ቃለ ህይወት ያስማልን የሜፈታተኑህ ጠላቶች መዳኒአለም ይስርልህ አሜን አሜን አሜን
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር ይሥጥህ መምህሬ እመ አምላክ ሁሌም ከነ ልጆችሁ ከጎንህ ትሁን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏❤
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ተመስገን አምላኬ ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን አንተንም የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይምታልህ ከነቤተሰብህ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Selam memher tesfaye ye office adrashaw tebaberugni
እነዚህን አባት አወኳቸው እነም ገጥሞኛል ብዙ የማቀው ነገር አለ መገናኛ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን ዉስጥ መምህር
እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተን ትምህርቶች ሳልሰማ የቆየሁባቸው ዘመናት ሁሉ ይቆጨኛል !!እውነት ነው ማማረር የመናፍስት መኖራቸው ወይም መላካቸው ምልክት ናቸው እኛ ቤት ደስተኛ እና አምስጋኝ ነበርን ድንገት ግን ብዙ ነገሮች ተቀይረው እናቴ ጤና አጣች የማንተሳሰብ እና የምናማርር ሰዎች ሆንን እናም ለዚህ ማማረራችን የሕይወት ዋጋ ከፍለናል መናፍስቱን በፀሎት እና በምስጋና ስራውን መስራት አልችል ብሎ የነበር መተት በደንብ ስራውን የማከናወን እድል ነበር የከፈተለት እናው ብዙ መከራዎችን አልፈን ዛሬ ዳግም ሁሉም ለበጎ ነው ብለን ያንተን ትምህርቶች እየተከታተልን እየተጋን እንገኛለን እናም ገና አንደበታችንን ማማረር ሲጀምር እንንቃ ለማለት ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ተስፋዬ በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና ጤና ይጥብቅልን መምህራችን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🌾🕊🥺 ወይ ፈተና ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን👏
Ozxj
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህባህር ይከፈላል መድሃኒአለም ስልህ
እግዚያቤሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብረሐን ወላሊት አምላክ ቅድስት ደግል ማርያም ከጎንህ ትቁምልህ ከነቤተሰቦችህ እግዚያቤሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
መጨረሳቸውን ያሳምርላቸው ከዚህ በላይ ንቃተ ሕሊናን ይስጣቸው ሳናስተውል ማንንም እዳንነቅፍ ተምረንባቸዋል መምህር ጠላቶዎችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
ድል፡አለ፡በስምህ፡ድል፡በቃልህድል፡አለ፡በስምህ፡ድል፡በቃልተራራ፡ይናዳል፡አማኑኤል፡ሰልህ😢😢😢😢፡❤❤❤❤፡
አሜን አሜን መምህርችን በእድሜ በጥና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏♥️
እግዝያብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ እያስተማርከን ነው መምህር ቃል ዬለኝም እድሜና ጤና ይስጥክ መደሀንያለም ሞገስ ይሁንህ ጠላት ደብሎስን በሰው አድሮ አንተን የሚቋወመውትን መናፍስት እመብርሀን ከነልጇ በእግር ሥር ትጣልልህ በርታ ሀይል የእግዝያብሔር ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነዉ
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት እህታችን እኩን እግዚአብሔር ፈወሰሽ በጣም አየተማሬ ገጠመኝነው መምህራችን ከክፈሁሉ አብወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠቡቁልነ፯
ተሰፍ ሰላሴ ከነ ቤተሰቦ እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ከእነ ልጅዋ ታሰብህ መምህራችን @ቃለ ህይውትን ያሠማልን ወይ ፈተና 10 ደረሰን በሰምአም ብዙ እውቀትን ተምረንበታል የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን
እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ደስ ይላል ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነው ማማረር ሆነ በስራችን እንጅ ባለንም በሌለንም ነገረ ብናመሰግን የበለጠ ይሰጠናል ወንድማችን እህታችንን አትራቃት ብትጋቡ ደስ ይለናል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹሁ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አሜን አሜን አሜን
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እንኳን ደና መጣህልን አሜን አሜን አሜን
ወይ የኔ ምርጥ መምህሬ ነህ ማርያምን እረጅም እድሜ ያድልልን ❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሠጠን አምላክ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሩፋኤል በአክናፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ተመስገን ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚ አብሔር ይሁን አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን
መምህር አባ ዮሐንስን አብረህ ባትጠቅስ። ቀርበህ የምታውቃቸው አይስለኝም።
በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ህታችን የቀርክ አምላክ እኔንም በቸርነትህ ከመማረረ ከሀጢአት አውጣኝ መመህር በዚህ የምትከታተሉ ሁሉ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ ወልደ ሚካኤል ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ሰንበት ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወለተጻድቅ አስካለ ማርያም በጸሎት አትረሱን
ወይ ፈተነ ፈተነ ለበጎ ነው ንፁህ ልብ ለፈጣር ከሰጡ ፈጣሪ አምላክ ወደ እውነተኛ መንገድ ይማራነል አቤቱ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ንፁ ልብ ስጣን አሜን
ግሩም ነው መምህር
ዘማሪት ልዲያ አንድ ቀን ትዘምሪልናለሽ አይደል ?
ፀጋውን ዬብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
መምህሬ በርታ የኛ የደሀዎች አምላክ ይታደግህ አመቤታችን የብርሀን ሸማ ከነቤተሰቦችህ ታልብስህ ትጠብቅህ ትከልልህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር መድሀንያለም ከነቤተሰብህ ጥላ ከለላ ይሁንህ በርታ በቤቱ ያፅናህ
እንካን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ *_ኡራኤል ወዳጆች እንኳን ለወርሃዊ ብአል ቅዱስ ኡራኤል አደረሳችሁ የእውቀት አምላክ ቅዱስ ኡራኤል እወቀቱ ይግለጥልን ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን ጠላታችን ያንበርክክልን_*
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን😢😢😢😢 ይፍታልኝ ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
መምህ ቃለ ሒዎትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅህ ክፉ አያስነካህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የኔ ጌታ ተመስገን ተመስገን ተመስገን! ህመምም ሆነ ጤና ስለሰጠህኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ድንቅ ነው መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን በሁሉ አመስግኑ አመስጋኝ ያድርገን ፈጣሪ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ወንድሜ አንተም በርታ
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም አስተማር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን አሜን
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህእህታችን ለነቸ የደረሰ እግዝአብሔር እኝም በችረነተ ይማረን መጨረሸችን ያሰማራልን የደፈተረ መንፈሰ እግዝአብሔር ይገጸልን
ስለ ማይኒንግ ስጦታአለፍ ና ሆመጋ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንአሜን፫ ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር መምህርችን እጅግ እጅግ በጣም አተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ደስ ይላል ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነው እኛ ማማሪር ሆነው ስራችን እንጂ በለንም በሌለንም ነገር ብናመሰግን የበልጠ ይሰጠናል ድሞ ስጦታው የማይአልቅ ነው ውንድማችን እህታችን አትራቃት ብትብ ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር እንድ ያድርጋችሁ ከማማር እግዚአብሔር ይስውረን መምህርችን ቃል ህይወትን ያስማልን ሁላችንም ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን እሺመምህርችን እናምናለንአሜን አሜን አሜን
ወይ ፈተና"ይገርማል መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንተን በማወቄ ብዙ ነገር እግዚአብሔር አስተማኝ ከነቤተሰቦችህ የማይተኛው የማያቀላፋው አምላክ ይጠብቅህ""
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መ/ር ተስፋዬ አበራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋሁን በረከቱን ጨምራ ትስጥህ
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ይህንን እንድንሰማ እንድንማማር የፈቀደልን አምላክ ክብሩ ይስፋ መምህርዬ እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ብዙ ተምርናል ተመስገን አምላኬ ።
ምምምምፅፅፅፅ ቆንጆ አደለሁም ግን ገጠመኝ ሁሉ የኔና የቤተስቤ ታሪክ ነው ግን መምህር አባታችንን እድሜ ይስጥል እናተንም ፍሬ ሁኑ ተባረኩ😭😭😭😭
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብቅህ ከነ በተሰቦችህ
Ecan dehna. Metah..memhrachin amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln
ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይስገን መምር እጅግበጣም አስተማሪ ነው ስለእውነት በጣም እናመሰግናለን መምር ባተትምርት እጅግበጣም እየተለውጥኩበት እናም እየተማርኩትበት ነው አተን የሰጠን አምላክ ስሙይስገን አሜን አቤቱጌታዬሆይ አሰግንካልው ተስፋስላሴን ጠብቅልን ከነቤተሶቦቹ እሺ ወድማችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አስተማራ ገጠመነው እናመስግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና ፈተናው ለበጎ ነው እሰይ እዲህ ነው ጠላትን ማንበረከት እህታችን እኲን ደስ አለሽ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
ቃሊኣት ያሰማንል ጸጋውን ያብዛልክ✝️✝️✝️
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
እ /ር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ቢገርምህ አላመሰግንም ጥሩ አስተምረህናል በመቀጠል አድራሻ እንፈልግ ነበር አገኝቻልው
እግዚአብሔር ይመሠገን አንኳን በሠላም በጣህ ዉድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ብዙ ተምርንበታል እግዚአብሔር ይመሠገን
ሰላም። አውቀንም ሳናውቀንም በመናፍስት እስራት ታስረን በሰው ክፋት ተይዘን ነገር ግን ዘመናችንን ባርኮ የሰጠን ለሞት የታሰብን ሳለን በምህረቱ እድሜ የተሰጠን ጠላት መንጋጋ ተጥለን ሳለ በእጁ ውስጥ የከተተን ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ የሰላም አለቃ የሰራዊት ጌታ ስሙ ይመስገን። እውነት ስንቱን ሳናውቀው አሳለፈን የመናፍስትን ሴራም አውቀን ስንቴ ቀኙ ቀደመችልን እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት በአምልኮ ውስጥ ስሙን ማንገስ ብቻ የጠላት ውጣ አትውጣ የኛ ስራ አይሁን። ሻሎም።
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ተምሬበታለው በተጨማሪ እግዚአብሔር ይርዳኝ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ጠላት ይጠብቅህ
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛ መማረር እንጂ ማመሰገን የለም አምላኬ ሆይ ንሞት ንሰሀ አብቃኝ ቅዱሰ ቁርባን ለመውሰድ እንዲበቃ ቅዱሰ ፍቃድህ ይሁን😥
አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያብቃሽ 👏
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው ማመሰገነ አለበን ሙሉአካል ሰለሰጠን ጤኖች ሰለሆነ ተመሰገን ነው የኛ ቅን እሰከድምፀህ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ ሳላዳምጥህ አልውልም ሰራየን እየሰራው እድሜ ጤና ከክፎ ነገረ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👏
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን ለመጀመርያ ጊዜ እሰከ መጨረሻ አዳመጥሁ እዲህም አለ በፆሎት አሰበን
እኳን በሰላም መጣህልን ዉድ መምህራችን ባለህበት ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛልህ 🥰🥰🥰
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር የምትወዳት ከነልጆችህ ትጠብቅህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አትፍራ
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደብተራወችን ከሀገራችን ያጥፋልን
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መታደል ነው ሳመሽባት እግዚአብሔር ፈወሳት
በሥመ ስላሤ ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ተስፋ ሥላሤን እና ቤተሠቦቹ እግዚአብሔር ያሥባችሁ አሜን፫
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏
አነሳስህ አጀማመርህ ራሱ ደስ የሚል ሁሉን የሚገልጽ ነው አዎን በወንጌሉ ተምረን በገጠመኙ የጎደለውን ሞላነው ይህን ጸጋና እድል የሰጠህ ለገጠመኝህ ገጠመኝ የሆነልህ መድሐኔአለም የተመሰገነ ይሁን አንተንም በእውቀት በፍቅር በጸጋው ያስረጅህ አመሰግንሀለሑ በግሌ
ቃለሂወትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እኳን ደናመጣህልን በእዉነት የምታገለግለዉ የፈጠረህ አምላክ መቸም አይተዉህም እማፍቅር እያልክ የምትጠራት የአማኑኤል እናት አተን ቤተሰቦችህን የምቶዳቸዉን ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤️የደፍተራ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
አሜን አሜን አሜን መምምራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር 👏👏👏💞
ይህ እኮ የሚዘልፍህ አይደለም በግልፅ የደብተራዎች ስራ ነው። ይህ የኔ ህይወት ነው ልዩነቱ እሱን አፍቅሮ ነው።የእኔ የእህቴ ባል በመስተፋቅር በተክሊ ነው ያገባት በቤተክርስቲያን ስው የሚከብረው ነው ! ከቀድሞ ጀምሮ የማህበረቅዱሳን አባል ብቻ አይደለም አንቀሳቃሽ ነው በግልፅ የሚችለኝ የለም የሚል ብዙ ስው የገደለ ደብተራ ነው። እንዳታገባ ብሎ ነው መጀመሪያ ወንዶች በንግርሽ ወደድንሽ አሉኝ ስል አፉን አግማ ብሎ ድንገት ስንት የስራሁበት መስሪያቤት አፍሽ ሽተተ አሰባለኝ፣ ቀጠለ ውጭ ስወጣ ያስቸገረኝ የፍቅር ጥያቄ አልቀበል ስል ደገሙብኝ ። ችግሩ ሲሽኝ ያድሱታል !!! ይህው ሳልሸት ዲቢሎስ እያስደበኝ አለሁ እድሜ ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ደብተራዎች ቢደግሙም ይሸኛል !!!አንተም የሳቸው ፍሬ ውጤት ነህ እናመስግናለን ተባረክ !!!
አደው ሰለከከግን ኪተ ላመቻው
Are.wedemi.selekekegn.lakelegn
❤❤❤
ፐኘ
ጠንክሪ እህት ሕግዚሃብሄር ይመስገን
1) የንስሐ ስግደት
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 3X
ሊቀ ካህናት ሆይ ራራልን 3X
የቆርንቶሱ መንኩሴ ሆይ ተዘከረን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን 3X
ኪርላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ጸባኦት ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አዶናይ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ያሕዌ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢያኤል ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዳኤል ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 41X
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12X
በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12X
በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ 3X
“ በማለዳ ንቁ “
በእንተ መስቀሉ መሐረነ ክርስቶስ 3X
ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
በርቱ ስግዱ በድምፅ የአምልኮ የፀጋ የክብር ስግደቶችን ለማግኘት ወደ ቻናሉ ገብታችሁ በፀሎት ቦታችሁ ላይ ሆናችሁ ድምፁን ተከትላችሁ ቃሉን በመድገም ስትስግዱ ለውጡን ታይታላችሁ ቁጥር እየቆጠርን ስንሰግድ ትኩረታችን ከስግደቱ ይልቅ ስንት ደረስኩ ወደሚል ሀሳብ እንዳይወስደን ይረዳናል መልካም ቀን !!
እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች እኛን ደካሞችን አጠክሩን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ
እናመሰግናለን ወልደ ሳሙኤል ወለተ ስንብት በፆሎታቹ አስብኝ
አሜን እናመሰገናለን
እናመሰግናለን እህቴ ዉንድሞች✝️✝️🤲🤲
❤❤
ጠቅለል ያለ የአምልኮት፣ የንስሐ፣ የጸጋና የቅዱሳን ስግደት
ሁሉንም ሦስት ሦስት ግዜ በማለት በደንብ መስገድ መልካም ነው፡፡
“ በማለዳ ንቁ “
ለአብ እንሰግዳለን
ለወልድም እንሰግዳለን
ለመንፈስ ቅዱስም እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ቅዱስ እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ኃያል እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ሕያው እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር አዶናይ እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ጸባኦት እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ኤልሻዳይ እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ያሕዌ እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር አማኑኤል እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር እብኖዲ እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ታኦስ እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ማስያስ እንሰግዳለን
ስግደት
ለእግዚአብሔር ትስቡጣ እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ታዳኤል እንሰግዳለን
ለእግዚአብሔር ኢያኤል እንሰግዳለን
ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
እግዚኦ መሐረነ ብለን እንሰግዳለን
እግዚኦ መሐከነ ብለን እንሰግዳለን
እግዚኦ ተሣሃለነ ብለን እንሰግዳለን
በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ፃድቃን መሐረነ ክርስቶስ
ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ
ተዘከርነ በውስትከ መንግሥትከ
እመቤታችን ድንግል ሆይ እንሰግድልሻለን
ወላዲተ አምላክ ሆይ እንሰግድልሻለን
የብዙሃን እናት ሆይ እንሰግድልሻለን
ጸጋ የሞላብሽ ሆይ እናገንሻለን
ጌታ ካንቺ ጋር ነውና እናወድስሻለን
ትውልድ ነንና ብጽዕት እንልሻለን
ለቅዱስ ሚካኤል እንሰግዳለን
ለቅዱስ ገብርኤል እንሰግዳለን
ለቅዱስ ሩፋኤል እንሰግዳለን
ለቅዱስ ዑራኤል እንሰግዳለን
ለቅዱስ ራጉኤል እንሰግዳለን
ለቅዱስ ፋኑዔል እንሰግዳለን
ለቅዱስ አፍኒን እንሰግዳለን
ለቅዱስ ሳቁኤል እንሰግዳለን
ለቅዱስ ራሙኤል እንሰግዳለን
ለዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት እንሰግዳለን
ለሀያ አራቱ ካህናተ ሰማይ እንሰግዳለን
ለአስራ አምስቱ ነብያት እንሰግዳለን
ለአስራ ሁለቱ ሐዋርያት እንሰግዳለን
ለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለን
ለሰባ ሁለቱ አርደት እንሰግዳለን
ለቅድስት ቤተክርስቲያን እንሰግዳለን
ለቅዱስ ጽላቱም እንሰግዳለን
ለቅዱስ ጊዮርጊስ እንሰግዳለን
ለቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ እንሰግዳለን
ለቅድስት አርሴማ እንሰግዳለን
ለቅዱስ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ እንሰግዳለን
ለሠለስቱ ደቂቅ እንሰግዳለን
ለቅዱስ መርቆሪዎስ እንሰግዳለን
ለቅዱሳን ሰማእታት ሁሉ እንሰግዳለን
ለፃድቁ አባታችን አቡነተክለሃይማኖት እሰግዳለን
ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንሰግዳለን
ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ለአማላጅነቱ አብረን እንሰግዳለን
ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ እንሰግዳለን
ንቁ
ለፃድቁ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እንሰግዳለን
ለፃድቁ አቡነ ከሳቴ ብርሃን እንሰግዳለን
ለፃድቋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንሰግዳለን
ለቅዱስ ፃድቃን ሁሉ እንሰግዳለን

ቻናሉን በመቀላቀል በድምፅ የስግደት አይነቶችን ያገኛሉ እያነበብን ስንስግድ ወይም ቁጥር እየቆጠርን ስንስግድ ትኩረታችን እንዳይበታተንብን ይድምፁን ስግደት እየተከተልን በመድገም መስገድ ስግደታችንን በድምብ በትኩረት እንድናደርግ ይረዳናል ስብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ለቤተስብም ብር አድርጉ በርቱ ስግዱ ፀልዩ።
ቃለህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦናና ጥበብን ያድለን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያጋሩን ቃለ ሂወት ያሰማለን
እግዚአብሔር ይመስገን ኧረ ምን ጎደለን ከነ እድፋችን የወደደን ደሞ እኔ ማን ነኝ እሱ የምነቅፍ አምላኬ ሆይ በቆሻሻ አንደበቴ ባመሰግንህ ላንተ ምን ይጨመርልሀል አንተ በንፅሐን ፍጥረታት የምትመሰገን ነህ።
እግዚአብሔር ይስጥልን
የኔ ቅን ንግግርህን ሁሉ ስገመግመው በቅንነት የተሞላ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ትሁን አሜን።
አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንን🙏❤
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ
ተራራዉ ይናዳል አማኑኤል ስልህ
ባሕር ይከፈላል መድሃኒዓለም ስልህ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ገጠመኝ ዕጹብ ድንቅ መልስ አግኝቻለሁ ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር
ተሰፋ ስላሴ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ በርታልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች አሞኝ ነው ሂሩተ ሚካኤል ብላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ 😢😢🙏 ስደት ላይ ሁኖ ህመም ይከብዳል
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ።
እግዛአብሄር ይማርሽ
እማ ፋቅረ ከጎንሽ ትሁን
እግዚአብሔር ያስብሽ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ አይዞሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
ደብተራ እግዚሐብኤር ይገፅፅህ መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እግዚሐብኤር ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም እውነት ወይ ፈተና በጣም ተመችቶኛል እግዚሐብኤር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ት ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደራሳቹ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ያልታሰበ ደስታ ያብስረን ክክፉ ሁሉ ይጠብቀን ቅዱስ ዑራኤል አሜን
እግዚያብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ለለውጥ ለምህረት ያድርግልን ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን 👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ነገር የዋህነት ፣ትእግስት ፣በጎ ተጋድሎ ፣ድንቅ የሀይማኖት ፍቅር ድንቅ እህት ናት ብዙ ተምረ👏👏👏
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን ስሆነልንም ስላልሆነልንም አምላከ ቅዱስ ኡራኤል ይህወታችንን ይታደግልን መንፈሳችንን ያድስልን እመ ብርሀን ትርዳን በእውቱ እኔ በህይወቴ ፈጣሪ ከብዙ ችግር ታድግጎኛል አሁን ላይ በተስፋ እየኖርሁኝ ነው ብዙ ውርጅብኝ እና መከራ መንከራተት የደረሰብኝ ምንም ቢያስቡ ቢመትቱ አያመኝም እግዚኣብሄር አለ እል ነበር ወዳጅ ጓደኛ እና ዘመድም ሳይቀር ተጫወቱብኝ አሁን ገባኝ ውሎየ ኑሮየ ፆለት የለኝም ነበር እና እንንቃ አንተኛ እላለሁ መምህራችን እድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ❤️❤️❤️ ወይ ፈተና ! እውነት ጥሩ እርዕስ ነው ባለማወቅ ሁሌ አጉረመርም ነበር ምን አድርጌ ነው ፈተናው የሚበዛብኝ እል ነበር ማመስገን ስጀምር ፈተና ቢገጥመኝም አመስግኜ አልፈዋለሁ አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበትንም በፀሎታችሁ አስቡን ቤተሰቦቼ 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስንቱን ተማርን ስንት የተደበቀ አጋንት ምስጢር የተጋለጠ መምህር በረታ መድሐኒአለም በመውጣት በመግባትህ ይጠብቅህ።
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል በእዉነት ደብተራ እግዚአብሄር ልቦና ይስጠዉ አንተንም ህያዉ እግዚአብሄር የማይረሳዉ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ያስብህ
ይህ ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረኝ እኔ በባህሪዬ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪዬን ማመስገን ያስደስተኛል ነገር ግን ስጋወደሙን ከተቀበልኩ በዃላ እንደባለታሪኳ እህት ባይሆንም አልዳንኩም የሚል ሀሳብ በአይምሮዬ ያመጣብኛል ።ማማረር እንደሌለብኝ ተምሬያለው ።አገልጋዩ ሰው ደግሞ በጣም ጎበዝ ነው ለመቃወም ለመተቸትም ገጠመኙን ሙሉዉን ማዳመጡ ።ግን እግዚያብሔር እንዲማርበትና ሰውን እንዲረዳበት አደረገው ።በነገሮች ሁሉ የአምላካችን የእግዚየብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!
የኛ እንቁ እንዳዉ ሺአምት ኑርልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 የኛ እንቁ መምህራችኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️💒❤️💒❤️💒❤️❤️💒❤️💒
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስብኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ እህተገብርኤል ነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
መምህር ተስፋዬ ሺምግልና ልኮል ተጋቡ የተቀደሰ ጋብቻ መልካም ነው።
እግዚአብሔር ይመሥገን ብዙ እውቀት አገኘሁ።
በእቅልፍ ምክንያት አማርር ነበረ ተንግድህ አላማርርም አመሰግነዋለሁ ተኝቼ የፀሎት ሰአት እያለፈብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐💒ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 💕🙏ወይ ፈተና ብዙ ነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር ይመስገን💒💕🌻
አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ የአባቶቻችን የቅዱሳን የአብርሃም ይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ እሰከነ መላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ (ይጠብቀን ) ይገርማል የጠቀስከው ቦታ ሰፈሬ ነው ምመህር ጎዶልያስ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አመስጋኝ ልብ ይስጠን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ሁሌም ስለተደረገልን እና ስላልተደረገልን ሁሉ ማመስገን አለብን መምህር አንተንም ከነሱ ስራ ይጠብቅህ
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ሰለም ነው መምህር
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይማስጋን ከምንም በፍት እግዚአብሔርን ማምስጋን ይበልጣል ተማስጋን አምላኬ
እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ደስስ ይላል!!ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነዉ እኛ ማማረር ሆነ ስራችን እንጂ ባለንም በሌለንም ነገር ብናመሰግን የበለጠ ይሰጠናል!ወንድማችን እህታችንን አትራቃት ብትጋቡ ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ።ከማማር እግዚአብሔር ይሰዉረን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲🤲🤲
ወለተ ስላሴ መምህር ተስፋዬ አኮ ባለትዳር አና የልጆች አባት ነው
ቃለ ህይወት ያስማልን የሜፈታተኑህ ጠላቶች መዳኒአለም ይስርልህ አሜን አሜን አሜን
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር ይሥጥህ መምህሬ እመ አምላክ ሁሌም ከነ ልጆችሁ ከጎንህ ትሁን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏❤
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ተመስገን አምላኬ ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን አንተንም የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይምታልህ ከነቤተሰብህ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት
ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Selam memher tesfaye ye office adrashaw tebaberugni
እነዚህን አባት አወኳቸው እነም ገጥሞኛል ብዙ የማቀው ነገር አለ መገናኛ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን ዉስጥ መምህር
እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተን ትምህርቶች ሳልሰማ የቆየሁባቸው ዘመናት ሁሉ ይቆጨኛል !!እውነት ነው ማማረር የመናፍስት መኖራቸው ወይም መላካቸው ምልክት ናቸው እኛ ቤት ደስተኛ እና አምስጋኝ ነበርን ድንገት ግን ብዙ ነገሮች ተቀይረው እናቴ ጤና አጣች የማንተሳሰብ እና የምናማርር ሰዎች ሆንን እናም ለዚህ ማማረራችን የሕይወት ዋጋ ከፍለናል መናፍስቱን በፀሎት እና በምስጋና ስራውን መስራት አልችል ብሎ የነበር መተት በደንብ ስራውን የማከናወን እድል ነበር የከፈተለት እናው ብዙ መከራዎችን አልፈን ዛሬ ዳግም ሁሉም ለበጎ ነው ብለን ያንተን ትምህርቶች እየተከታተልን እየተጋን እንገኛለን እናም ገና አንደበታችንን ማማረር ሲጀምር እንንቃ ለማለት ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ተስፋዬ
በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና ጤና ይጥብቅልን መምህራችን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🌾🕊
🥺 ወይ ፈተና ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን👏
Ozxj
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ
ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
ባህር ይከፈላል መድሃኒአለም ስልህ
እግዚያቤሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብረሐን ወላሊት አምላክ ቅድስት ደግል ማርያም ከጎንህ ትቁምልህ ከነቤተሰቦችህ እግዚያቤሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
መጨረሳቸውን ያሳምርላቸው ከዚህ በላይ ንቃተ ሕሊናን ይስጣቸው ሳናስተውል ማንንም እዳንነቅፍ ተምረንባቸዋል መምህር ጠላቶዎችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
ድል፡አለ፡በስምህ፡ድል፡በቃልህ
ድል፡አለ፡በስምህ፡ድል፡በቃል
ተራራ፡ይናዳል፡አማኑኤል፡ሰልህ😢😢😢😢፡❤❤❤❤፡
አሜን አሜን መምህርችን በእድሜ በጥና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏♥️
እግዝያብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ እያስተማርከን ነው መምህር ቃል ዬለኝም እድሜና ጤና ይስጥክ መደሀንያለም ሞገስ ይሁንህ ጠላት ደብሎስን በሰው አድሮ አንተን የሚቋወመውትን መናፍስት እመብርሀን ከነልጇ በእግር ሥር ትጣልልህ በርታ ሀይል የእግዝያብሔር ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነዉ
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት እህታችን እኩን እግዚአብሔር ፈወሰሽ በጣም አየተማሬ ገጠመኝነው መምህራችን ከክፈሁሉ አብወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠቡቁልነ፯
ተሰፍ ሰላሴ ከነ ቤተሰቦ እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ከእነ ልጅዋ ታሰብህ መምህራችን @ቃለ ህይውትን ያሠማልን ወይ ፈተና 10 ደረሰን በሰምአም ብዙ እውቀትን ተምረንበታል የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን
እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ደስ ይላል ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነው ማማረር ሆነ በስራችን እንጅ ባለንም በሌለንም ነገረ ብናመሰግን የበለጠ ይሰጠናል ወንድማችን እህታችንን አትራቃት ብትጋቡ ደስ ይለናል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹሁ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አሜን አሜን አሜን
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እንኳን ደና መጣህልን አሜን አሜን አሜን
ወይ የኔ ምርጥ መምህሬ ነህ ማርያምን እረጅም እድሜ ያድልልን ❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሠጠን አምላክ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሩፋኤል በአክናፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ተመስገን ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚ አብሔር ይሁን አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን
መምህር አባ ዮሐንስን አብረህ ባትጠቅስ። ቀርበህ የምታውቃቸው አይስለኝም።
በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ህታችን የቀርክ አምላክ እኔንም በቸርነትህ ከመማረረ ከሀጢአት አውጣኝ መመህር በዚህ የምትከታተሉ ሁሉ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ ወልደ ሚካኤል ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ሰንበት ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወለተጻድቅ አስካለ ማርያም በጸሎት አትረሱን
ወይ ፈተነ ፈተነ ለበጎ ነው ንፁህ ልብ ለፈጣር ከሰጡ ፈጣሪ አምላክ ወደ እውነተኛ መንገድ ይማራነል አቤቱ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ንፁ ልብ ስጣን አሜን
ግሩም ነው መምህር
ዘማሪት ልዲያ አንድ ቀን ትዘምሪልናለሽ አይደል ?
ፀጋውን ዬብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
መምህሬ በርታ የኛ የደሀዎች አምላክ ይታደግህ አመቤታችን የብርሀን ሸማ ከነቤተሰቦችህ ታልብስህ ትጠብቅህ ትከልልህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር መድሀንያለም ከነቤተሰብህ ጥላ ከለላ ይሁንህ በርታ በቤቱ ያፅናህ
እንካን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ *_ኡራኤል ወዳጆች እንኳን ለወርሃዊ ብአል ቅዱስ ኡራኤል አደረሳችሁ የእውቀት አምላክ ቅዱስ ኡራኤል እወቀቱ ይግለጥልን ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን ጠላታችን ያንበርክክልን_*
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን😢😢😢😢 ይፍታልኝ ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
መምህ ቃለ ሒዎትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅህ ክፉ አያስነካህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የኔ ጌታ ተመስገን ተመስገን ተመስገን! ህመምም ሆነ ጤና ስለሰጠህኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ድንቅ ነው መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን በሁሉ አመስግኑ አመስጋኝ ያድርገን ፈጣሪ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ወንድሜ አንተም በርታ
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም አስተማር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን አሜን
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
እህታችን ለነቸ የደረሰ እግዝአብሔር እኝም በችረነተ ይማረን መጨረሸችን ያሰማራልን የደፈተረ መንፈሰ እግዝአብሔር ይገጸልን
ስለ ማይኒንግ ስጦታአለፍ ና ሆመጋ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንአሜን፫
ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር መምህርችን እጅግ እጅግ በጣም አተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ደስ ይላል ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነው እኛ ማማሪር ሆነው ስራችን እንጂ በለንም በሌለንም ነገር ብናመሰግን የበልጠ ይሰጠናል ድሞ ስጦታው የማይአልቅ ነው ውንድማችን እህታችን አትራቃት ብትብ ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር እንድ ያድርጋችሁ ከማማር እግዚአብሔር ይስውረን መምህርችን ቃል ህይወትን ያስማልን ሁላችንም ድንግል ማርያም
በምልጃዋ አትለየን እሺ
መምህርችን እናምናለንአሜን አሜን አሜን
ወይ ፈተና"ይገርማል መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንተን በማወቄ ብዙ ነገር እግዚአብሔር አስተማኝ ከነቤተሰቦችህ የማይተኛው የማያቀላፋው አምላክ ይጠብቅህ""
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መ/ር ተስፋዬ አበራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋሁን በረከቱን ጨምራ ትስጥህ
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ይህንን እንድንሰማ እንድንማማር የፈቀደልን አምላክ ክብሩ ይስፋ
መምህርዬ እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ብዙ ተምርናል ተመስገን አምላኬ ።
ምምምምፅፅፅፅ ቆንጆ አደለሁም ግን ገጠመኝ ሁሉ የኔና የቤተስቤ ታሪክ ነው ግን መምህር አባታችንን እድሜ ይስጥል እናተንም ፍሬ ሁኑ ተባረኩ😭😭😭😭
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብቅህ ከነ በተሰቦችህ
Ecan dehna. Metah..memhrachin amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln
ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይስገን መምር እጅግበጣም አስተማሪ ነው ስለእውነት በጣም እናመሰግናለን መምር ባተትምርት እጅግበጣም እየተለውጥኩበት እናም እየተማርኩትበት ነው አተን የሰጠን አምላክ ስሙይስገን አሜን አቤቱጌታዬሆይ አሰግንካልው ተስፋስላሴን ጠብቅልን ከነቤተሶቦቹ
እሺ ወድማችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አስተማራ ገጠመነው እናመስግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና ፈተናው ለበጎ ነው
እሰይ እዲህ ነው ጠላትን ማንበረከት እህታችን እኲን ደስ አለሽ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
ቃሊኣት ያሰማንል ጸጋውን ያብዛልክ✝️✝️✝️
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
እ /ር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ቢገርምህ አላመሰግንም ጥሩ አስተምረህናል በመቀጠል አድራሻ እንፈልግ ነበር አገኝቻልው
እግዚአብሔር ይመሠገን አንኳን በሠላም በጣህ ዉድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ብዙ ተምርንበታል እግዚአብሔር ይመሠገን
ሰላም። አውቀንም ሳናውቀንም በመናፍስት እስራት ታስረን በሰው ክፋት ተይዘን ነገር ግን ዘመናችንን ባርኮ የሰጠን ለሞት የታሰብን ሳለን በምህረቱ እድሜ የተሰጠን ጠላት መንጋጋ ተጥለን ሳለ በእጁ ውስጥ የከተተን ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ የሰላም አለቃ የሰራዊት ጌታ ስሙ ይመስገን። እውነት ስንቱን ሳናውቀው አሳለፈን የመናፍስትን ሴራም አውቀን ስንቴ ቀኙ ቀደመችልን እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት በአምልኮ ውስጥ ስሙን ማንገስ ብቻ የጠላት ውጣ አትውጣ የኛ ስራ አይሁን። ሻሎም።
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ተምሬበታለው በተጨማሪ እግዚአብሔር ይርዳኝ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ጠላት ይጠብቅህ
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛ መማረር እንጂ ማመሰገን የለም አምላኬ ሆይ ንሞት ንሰሀ አብቃኝ ቅዱሰ ቁርባን ለመውሰድ እንዲበቃ ቅዱሰ ፍቃድህ ይሁን😥
አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያብቃሽ 👏
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው ማመሰገነ አለበን ሙሉአካል ሰለሰጠን ጤኖች ሰለሆነ ተመሰገን ነው የኛ ቅን እሰከድምፀህ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ ሳላዳምጥህ አልውልም ሰራየን እየሰራው እድሜ ጤና ከክፎ ነገረ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👏
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን ለመጀመርያ ጊዜ እሰከ መጨረሻ አዳመጥሁ እዲህም አለ በፆሎት አሰበን
እኳን በሰላም መጣህልን ዉድ መምህራችን ባለህበት ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛልህ 🥰🥰🥰
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር የምትወዳት ከነልጆችህ ትጠብቅህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አትፍራ
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደብተራወችን ከሀገራችን ያጥፋልን
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መታደል ነው ሳመሽባት እግዚአብሔር ፈወሳት
በሥመ ስላሤ ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ተስፋ ሥላሤን እና ቤተሠቦቹ እግዚአብሔር ያሥባችሁ አሜን፫
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏
አነሳስህ አጀማመርህ ራሱ ደስ የሚል ሁሉን የሚገልጽ ነው አዎን በወንጌሉ ተምረን በገጠመኙ የጎደለውን ሞላነው ይህን ጸጋና እድል የሰጠህ ለገጠመኝህ ገጠመኝ የሆነልህ መድሐኔአለም የተመሰገነ ይሁን አንተንም በእውቀት በፍቅር በጸጋው ያስረጅህ አመሰግንሀለሑ በግሌ
ቃለሂወትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እኳን ደናመጣህልን በእዉነት የምታገለግለዉ የፈጠረህ አምላክ መቸም አይተዉህም እማፍቅር እያልክ የምትጠራት የአማኑኤል እናት አተን ቤተሰቦችህን የምቶዳቸዉን ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤️
የደፍተራ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
አሜን አሜን አሜን መምምራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር 👏👏👏💞