ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ እረዲየት አይለየን አሜን
የዛሬው ገጠመኝ ለኔ በጣም የማይጠገብ እና ብዙ አስተምሮ ያለው ቢደገም የማይሰለች ነውመምህርራችን በጤና ኑርልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ተመስገን መምህሬ ንስሀ ገባሁልህ እንዲያስጨርሰኝ ፀልዩልኝ
የሚገርመዉ እኛ ጋ ያለዉ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አጥር ጎን የሚኖሩ ሙስሊሞች ልጃቸዉ መናገር አይችልም ነበር እና እሁድ ቀን ሲጫወቱ ጠዋት ላይ የሰምበት ቂጣ ሲሰጥ ያዩ እና ሊቀበሉ ይሄዳሉ ልጆች እና ሙስሊሙ ልጂም አብሮ ሄዶ ይቀበላል ከዛን ቁጪ ብሎ ይበላል በልቶ ሲጨርስ አንደበቱ ተከፍቶ ማዉራት ጀመረ ቅዱስ ዑራኤል ያደረገዉ ታምር ይህ ነዉ
በስመአም ደስ ሲል እኔም በ3 ወር ገና እንደተወለድኩ ጉበት በሽታ ይዞኝ መድሀኒት የለውም በዛ ሰአት ለ3ወር ህፃን ስለዚ ትሞታለች ተብሎ እየጠበቁ እናቴ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ቁጭ ብላ አልቅሳ ወደ ቤት መጣች ልብሷን ስትቀይር አፈር ነገር ረገፈ ከነጠላዋ ዛፍ ተደግፋ እያለቀሰች ነበር ዑራኤል የለመነችው ከዛን ተገርማ እራሱ ነጠላዬ ተደግፎ ከመጣማ እምነት ነው ያድናል ብላ ከነጠላዋ የረገፈውን እምነት በውሀ በጥብጣ አጠጣችኝ ስንት ወራት የታመምኩት ልጅ ወዲያው ተሻለኝ አይኔ,ጥፍሬ ምናምን ሁሉ ቢጫ ነበር በአንድ ቀን normal ሆንኩ እና ጠባቂ መልአኬ ዑራኤል ያደረገልኝ ተአምር ይሄ ነው ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏✋
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏እግዛብሔር ይመሰገን!!!
@@-beteorthodoxchannel3244 እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ክብር ምስጋና ይገባዉ ምልጃዉ አይለየን
አሜን አሜን አሜን አለ እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል
ወይ ፈተና ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ከጨለማው ሕይወትህ ወደብርሀኑ ሕይወትህ መጣህ ታድለህ ግን መመረጥ መታደል ነው ቅዱስ ዑራኤል አክሎ ጥላከለላ ይሁንህ አሜን የጠየከውን ሁሉ ይመልስልህ አሜን ክርስቲያና ፈተና ናት ናትግን ጠክር ዋናው ነፍስህን. ማዳንህ ነው በተሰብህንም እግዚአብሔር ባድ ይሰብስብ እልህ እውነተኛውን መንግድ ይምራቸው ላተየደረሰ አምላክ ለነሱም ይድረስላቸው አሜን ተይዘው ነው ፍርዳቸው ነው አልፈርድም ታአምሩን ለሁለተኛ ዙር እምንሰማ ያድርግልን አሜን ። ልጂቱንም ልቦና ይስጣት ይገርማል እኮ በስመ አብ
✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝ ✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝ ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡ "አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን" ✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝ለአብ እሰግዳለሁለወልድ እሰግዳለሁለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁምስጋና ይሁን ለአብምስጋና ይሁን ለወልድምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ ለአብሃሌሉያ ለወልድሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስበረከቱን ለሰጠንኃይሉን ላበዛልንበዚህ ሰዓት ላቆመንበቸርነቱ መንገድ ለመራንበዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀንበብርሃኑ መንገድ ለመራንቅዱስ እግዚአብሔርቅዱስ ኃያልቅዱስ ሕያውቅዱስ ኤልሻዳይቅዱስ አዶናይቅዱስ ያሕዌቅዱስ ጸባዖትቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልየድንግል ማርያም ልጅክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ አሜን፡፡ እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝እሰግድ ለአብእሰግድ ለወልድእሰግድ ለመንፈስ ቅዱስእሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3Xቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁየአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁበእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁእውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን አይቶ እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡#በርቱ@bemaleda_neku
Tebarek wendimachin woldesenbey
እናመሰግናለን ወንድማችን
በግል ላክልኝ ወልደ ሰንበት
Ameen Ameen Ameen Kale Hiyoten Yasemln
እናመስግናለን ወንድማችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግሩም ወይ ፈተና /ገጠመኝ*እፁብ ድንቅ ነው በእውነት*እኔማ ቅዱሳን ተገለፁልን ሲሉ በጣም እደለኞች ናቸው በእውንት
ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ጎዳናው ሁሉ ታስተካክልልህ ምን ቃላት ይኖረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ስለገለፀልህ በጣም ደስ ብሎኛል ጎዶልያስ በረከትህ ይደርብን አሜን ፫
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ዑራኤል ለእኛም ጠላት ዲያብሎስ የዘጋውን አእምሮአችንን እንዲከፍትልን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልንልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የዚህ ልጅ መለወጥ ያንታም አስተዋፆ ስላለበት ቃለሂወትን ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
Amen
✍️
🙄
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል አዎ ቁርአንን ጨርሶ ያነበበ ሙስሊም መፀሀፍ ቅዱስን ሲያነብ እውነቱ ይገባዋል ግን አብዛኛው ሙስሊም ክርክርን እንጂ እውነትን ማወቅ አይፈልጉም ጀማሪያችን ምንም ይሁን የሉላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን 👏🏻👏🏻👏🏻🌹⚘🌾🌾🕊🕊
ትክክል እነሱ እዉነት ለማወቅ አይታገሉም እኛ ትክክል ነ ን ነዉ ብለዉ ነፍሳቸዉ መሀመድ ን ብቻ የሚያመልከዉ
እልልልልልልልልልልል የግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን ወድማችን ወዶ ፈቅዶ ሰለመጣ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን@ መምህርዬ ጥቅሰ ላይ እኔም ሰነፍ ነኝ ቅዱስ ዑራኤል የኔንም ይክፈትልኝ በእውነት ድንቅ ነው እውነትም ወይ ፈተና
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ክብር ለልዑል ይሁን፡ የሚገርም ታሪክ ነው፡ የልጁ ፅናትና ትዕግስት ልዩ ነው፡ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ፡
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማል የተዋህዶ ልጆች እንንቃ እናስተዋል 🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ። ጥሩ ትምህርት ነው እኛም ድካማችንን ስንፍናችንን ችግራችንን የምናይበት መድረክ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል እንድናገኝ ይርዳን።
ወንድማችን ወልደ ሚካኤል እኳን ደህና መጣህ ወደ ክርስትና እምነት እልልልልልልልል ብለን ተቀብለናል ለኛም አስተምረህና እግዚአብሔር ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እዉነትም ወይ ፈተና በጣም ይገርማል መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ በቤቱ ያፅናህ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን የተዋህዶ እምነት እማ ገና ገና እንደፀሀይ ያበራል እድሜና ጤና ይስጠን ብቻ ወንድማችን እንኩዋን በደህና መጣህ የክርስቲያኖች አምላክ በቤቱ ያጽናህ ለማለት እወዳለሁኝ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን!!!
መምህር በእውነት ቃለ-ህይወትን ያሰማልን፣ወንድማችን እንኳን ንፅይት፡ቅድስት፣ወደሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጣህልን፣በቤቱ ያፅናህ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜንበእውነት እጅግ ደስ የሚል ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሲጠራን እንዲህ ነው "ሳትምረኝ አለቅህም " እንዳለው ብላቴና እሱ ፍቅሩ ሳይገባን አይለቀንም አብዱልሰመል (ወልደ ሚካኤል )እንኩዋን ወደ ቅድስት ተዋህዶ በሰላም መጣህ በበቤቱ ያፅናህ አሜን 👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጣህ በቤቱ ያፅናህ ፈተናን ያርቅልህ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጠላቶችሆን ያስታግስልን በጣም ብዙ ናቸዉ እድትሳሳት የሚፈልጉ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ስህተት እስካሁን አላገኙም በጭፍን ነዉ ጥላቻቸዉ ቅድስት ድንግል ማርያም ግርማ ሞገስ ትሁን በሔድክበት ሁሉ ትቅደምልክ አ ወይ ፈተና
በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እኔ እራሱ መምህር ሳልጠግበው ነው ያለቀው ገራሚ ነው ታድሎ ሙስሊሙ ፅናቱ ገራማ ነው መምህር በደንብ አርገህ ነው ያቀረብከው መጨረሻውን ያሳምርልህ የሰማዕቱ ነገርም ድንቅ ድንቅ ነው የሰማዕቱ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
🎚 እግዚአብሔር ይመስገን🤲 መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ይህ ድንቅ ተዓምር ነው እንጂ ገጠመኝ ( ወይ ፈተና ) ብቻ ተብሎ የሚታለፍ አይደለም 🎚
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን በሰላም ተቀላቀልከን የኛ ውድ መምህር ረጅም እድሜ ያኑርህ መድሀንያአለም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን ቅዱስ ዑራኤል አባቴ የተዘጋው አይምሮአችን ያብራልን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ሚልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ፀጋውናበረከቱ ያብዛልህ
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው። መምህር ይህንን ታሪክ ስሰማ ራሴን እየመረመርኩ ነበር ለስም ክርስትያን ውስጤ ባዶ ያለእውቀት ክርስትናን እየኖርኩ እንደሆነ ገባኝ ።ብርሃነማርያም ብላቹ በፆሎት አስቡኝ እህትና ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወንድማችን ሒወቱ ያስተምራል:: መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን
እግዝአብሔር ይባርክ መምህር እንደ አዲስ ጀምሪ 5ኛ ላይ ደርሻለው በጣም ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ ። መምህር የእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ነው የዛሬ 12 አመት በፌት ነው ከእስልምና ወደ ኦርቶዳክስ እምነት የተመረጥኩት በጣም ተፈትኜበታለሁ አሁን ደግሞ ቀድሞ በቤተሰቤ ውስጥ በለው የዛር መንፈስ እየተፈተንኩ እገኛለሁ እግዚብሔር ይህንንም አልፌ እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገውን ሀያል ነገር እመሰክራለሁ እስከዝያው ግን በፀሎትህ አስበኝ መምህር ሂሩተ ስላሴ ነኝ።
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
🌿መምህር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል ፭ ልቀቅልን ፊተኞች ኋለኞች ይሁናሉ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው ቃል ተፈፀመ በቤቱ ያፅናህ ወልደ ሚካኤል አሜን ፫ 🌿ቅዱስ ዑራኤል የእኔንም አእምሮ ክፈትልኝ 🌿የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን🌿 አሜን 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገንበወንድማችን ደስ ብሎኛል፣ክርስቶስ እየሱስ የእኛ አስተማሪ ያድርግህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህር ተመስገን ልብ ይስጣቸዉ እኔም አረቡ መፅሐፍ ቅዱስ ን ጨርሷል ከእኔ እኔ እንኳን ልጨርስ አላነበ ብኩም ወንጌልን ቤተክርስቲያን አዳምጣለሁ እና ሚስጥረ ስላሴ በጭራሽ አልገባ አለዉ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት አምላክ ሰዉ ይሆናል አላምንም አለኝ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል እኮ እና በጣም ጥያቄ የሆነባቸዉ እሱ ነዉ ።እግዚአብሔር በፈለገዉ ይገለጣል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርቃለ ህይውት ያሰማልን መምህርወንድማችን እንካን ደናመጣክልንዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርአንተ አማልደን ሚካኤል እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልአንተ አግዘን ሚካኤል ♥♥♥
በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርግስ ስራው ድንቅ ነው ወድማችን እንኳንም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣህልን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እድህ ነው መመረጥ እኛ እውስጥ ሆነን እያቀላፍን ነው
🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏💒ወይ ፈተና የሚገርምና በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏💓አሜን🕊💒አሜን💓🌹መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🕊💒አተን የሰጠን ልዉል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👏👏👏👏🙏🕊💒💓❤💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊
መምህሪ የኔም ገጠመኝ እንድህ ነው ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ ክርስትና ስመጣ ትልቁ ፍተና የሆነብኝ ክርስትያኖችን ስጠይቃቸው ምንም አያቁም እና እመሀል ላይ በጣም ተጠራጥሪ ግራ ገብቶኝ ነበር እራሱ ክርስቶስ ግን ሁሉንም ነገር አስተማረኝ ከዛ ልቤ አርፈ ጥርጣሪውም ጠፋልኝ እና ስለእምነተ የማያቅ ሰው ከሰይጣን የበለጠ ፈተና ነው የሚሆነው የምር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ግን መልካም ነው
በትክክል እንኳን ከተመረጡት ውስጥ እግዝአብሔር ቀላቀለህ የጠፋው በግ ሲገኝ እረኛው ደስ ይለዋልና ደስ ብሎኛል🎉
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቀዳሚ ሰማአት ቅዱስ እስጢፋኖስ የኛንም የተዘጋ አይምሮአችን ይክፈትልን አሜን
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ።ስለሥጦታዉ ምንይከፈላል ምሥጋና ይድረሰዉ።መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የነብስን ምግብ መገብከን፣እኔ በአንተ ትምህርትና በስደት ሂወት ድሮ ከነበረ መጥፎ ማንነቴ በእግዚአብሔር ቸርነት ዛሬ አዲስ ሰዉሆኛለሁ ለወዳጅ ዘመድ እስቀሚደንቃቸዉ ድረስ በእንባ ይታጠባሉ።ሁለተኛ ተወልደሽ መሆን አለበት ይሉኛል።ብቻ በዚች ኮሜንት ተዘርዝሮ አያልቅም የተደረገልኝ ተአምር የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድኃኒአለም የተመሰገነ ይሁን።በፀሎታችሁ አስቡኝ፡ወለተ ዜና ማርቆስ ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ክብር ምስጋ ለሱ ይሁን አሜን ወድማችን እኳን ደና መጣህ እና ላተም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን የኛ እቁ ፀጋውን ያብዛልህ ዘርህ ይባረክ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ያስደንቃል እግዚአብሔር አምላክ እንኮን ወደእራሱ አመጣህ ሌሎችንም በቸርነቱ ያምጣልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ ወንድማችን❤❤❤አቤቱ እኛንም ደካማወችን አሚሮአችንን ክፈትልን✝️
በእወነት በጣም ደሰሰ ይምል ትምህረት ነው ተመሰገን አምላከ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረ ተሰፋየ እግዜአብሔር አምላከ ዕድመና ጤና ይሰጠልን እንም ደሰሰሰ ቡልኛል እና ሰም እግዜአብሔር ይመሰገን ወንድሜች እንኳን በሰላም መጣህ ❤💕💕💕💕
በእው ነት በጣም ደስስ ይምል ትምህረት ነው ተመሰገንፈጣሪ ህይወት ያሰማልን ምህረተሰፈየ እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይሰጠልንእንም
ውይይይ ደስ ሲል በጣም ምርጥ ገጠመኝ ነው በጣም አስተማሪ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ወንድማችንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመምህራችንወንድማችነን ቅዱስ ዑራኤል መርቶህ እንኳን ወደ ትክክለኛዋ የኦርቶዶክስ እምነት አመጣው።እኛም የድንግል ማሪያም ልጆች እንበርታ እንፀልይ ንስሐ እንግባ እግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ሰላም አንዲያደርግልንሁሉን ማድረግ ይችላል!!!መጣህ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሹ ለኔም በጣም ብዙ ነገር ያደረገልኝ ስሙን ጠርቸው አፍሬ አላውቅም ፈጥኖ ደራሹ ታምረኛው ሰማአት ክብር ምስጋና ይግባው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድማችንን አይነ ልቦናውን የመለሰ አምላክ እኛንምልቦናችንን ይመልስልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከላለ ይሁንህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን በእድሜ በጤና ከነቤተሰብህ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን መጨርሻዉ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን አድንድ ታርጋቸዉ አሜን
አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወደ ኦርቶዶክስ እምነት እንኳን በሰላም መጣህ
መምህሬ ሰላምህ ይብዛልኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶስ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖታችን እልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናህ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣህ ወንድሜ በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን!!ልዩ ገጠመኝ ነዉ ወንድማችን ፅናቱ በጣም ይገርማል እህታችንን ይቅርታ አድርጎላት አብረዉ ቢሆኑ ደስስስ ይለናል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸዉ!አዕምሮዉን የከፈተለት ቅዱስ ኡራኤል የኔንም ይክፈትልኝ እንጂ እኔማ ተዘጋግቶብኛል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት አርሴማ ሰመዓት መሆናቸዉን ቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኩት መልዓክ ነበር የሚመስሉኝ ጭንቅላቴ ተዘጋግቶብኛል የማነበዉ ነገር አይቀመጥልኝም ምን አባቴ እንደሚሻለኝ አላዉቅም😪 እንደዉ አዕምሮዬ ተከፍቶ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቤ ጥቅስ ለመያዝም የበለጥ እግዚአብሔር ለማወቅም ይርዳኝ🤲🤲🤲አቤቱ አባቴ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ🤲 መምህር ወለተ ስላሴ ብለህ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜንመምራችንን ኑሪልንንንንንንንን ለዛለም🌿🌿🌿👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤💚💚❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይቶ መርምሮ፣ በክፍት ልብ እውነትን በመሻት እንዴት እግዚአብሔር እንደሚገኝ ያሳየናል። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይጠራል፣ ስንጠራ ለመስማት ያብቃን። እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን! ዘመዶችህንም እኛንም መልካም ምሳሌ ሆነነሃል። በተዋህዶ እምነት ያጽናህ መድኃኒዓለም!
መምህር የ እስልምና ሃይማኖት መሪ የተባሉት ምናልባት በ ሕግ ፊት ልዋሹ ይችላሉ ምክንያቱም ዋሽታችሁ ዳኑ ስለሚል እስልምና ነገር ግን እስልምናን የካደ ይገደል የሚል ትውፊት /ሕግ ቀኖና እንደምንለው እኛ ማለት ነው እና እንደውም አንድ ሙስሊም ጀነተል ፍርዶስን ለመውረስ አንድ አይሁድ / አንድ ክርስቲያን መግደል አለበት ይላል ሐዲስ ላይ ይሄን የምለው እኔም ከ እስልምና ስለመጣሁ ሙሉ አስተምህሮቱን አውቃለሁ ያ ማለት በገባኝ ልክ የተረዳሁት አለ. ልጁን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ በ ሃይማኖት ያፅናህ 🥰🙏
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እኛ አንድ አንድ ግዜ ደካሞች ነን ብቻ እግዚአብሄር ይርዳን እና የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወደ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ እምነት እግዚአብሄር እሰከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናህኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
⛪️💕💞💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ወይኔ! እግዛብሔር ልጆቹን የሚጠራበት መንገድ እንዴት ድንቅ ነው? አምላካችን ሆይ ሰምህ ለዘላለም ይክበር ይመሰገን! አሜን! ውንድማችን ክርሰቶሰ በፍቅሩ በሚገርም አጠራሩ ሰለጠራክ እንኳን ደሰሰሰ አለክ እልልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ደሰ ያለኝ
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንኳን መጣህልን በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ
እኛ ታኝታን ሰሌ ከኛ ወገን ያሎነ እናት ቤተክርስቲያንን ታቀለቀሉ አንድዬ ያንቀን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ወደ ወደ ኦርቶዶክስ እምነት ወደ ጠባቧ መንገድ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ላደረገ ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን መምህረ ፀጋውን ናብዛልህ🥰👏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወድማችን እንኳን ደስ አለክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሕርይመስገን ወድማችን እንኳን ደህናመጣህ በጣም ደስ የሚል ነው💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏እግዚአብሕሀ
በጣም እሚገርምና ደስ የሚል ታርክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ መመረጥ እደዚህ ነው 🙏❤️😍😍ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 😊❤️❤️❤️
እግዚሐብሔር ሆይ እሄ ትምህርት እድንሰማ ስለፈቀድክልን እናመሠግንሀለን ሰምተን ቢቻ ሳይሆን በተግባር እድናዉሎ እንተ ፍቀድልን የዛሬ ልዩ ነዉ ገጠመኙ አይጠገብም እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ዉድ መምህራችን 🥰🥰🥰🥰
ሰላም የእግዛብሄር ልጆች ሰላም መምህራችን እውነት ነው ሙስሊሞች የኡራኤልን ጠበል ይጠመቃሉ ይጠጣሉ እኔም የ ማቃት ጎረቤታችን ለቡዙ አመታት ልጅ መውለድ እምቢ ብሏት ነበር የኡራኤልን ጠበል ተጠምቃ ግን ወልዳለች
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ እጅግ በጣም ደሰ ይላል መምህር ቃልህወት ያሰማልን እሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህራችን 🙏ወድማችን እኳን ደናመጣህ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ 💞🤲💐
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ደስ የምል ነው ቃለህውት ያሰማልን መምራችን
ያስተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሱ የደረሰ ቅዱስ ኡራኤል ለኛም ለተቸገርን ወይ አንሔድ ወይ አንቆይ ግራ ለገባን እሱ ያስተምረን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ መምህር ስላንተ ምን እንደምል አላቅም በርታ ስላሴ እድሜና ጤና ይስጥ
ወንድማችን ወልደ ሚካኤል እንኩዋን ወደ ርትኢት ተዋህዶ በሰላም መጣህ የቸሩ እግዚአብሔር ጥበቃ የቅድስት እናቱ ምልጃዋ አይለይህ በጣም ደስ ብሎናል ክብሩን ሁሉ የአለም ቤዛ የአለም ሲሳይ የሆነው ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ 🙏 ውድ መምህራችን ስላቀረብክልን አስተማሪ የሆነውን የወንድማችንን የህይወት ታሪክ በእጅጉም ተምረንበታል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በል በነካ እጅህ ወንድማችንን ከሚወዳት እና ሊያገባት ከሚፈልጋት ልጅ ጋር መስመር አስይዘው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ደስ የሚል ነው ወንድሜችን እንኳን መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ በስደት ያለነውን በፀሎትህ አስበን ወንድማችን መምህራችን ስለምትመግበን የነፍስ ምግብ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ፀጋና ሞገስን ያላብስህ መምህርራችን የመምህር ፍሬዎች ሰማእቱ ቅዱስ እሲጢፍኖስ ከሁላችን ጋር ይሁን🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማል የተዋህዶ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በቤቱም ያፅናህ
ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል እና ቤተሰቦቿ ብላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መመረጥ መታደል ነው ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ወደቀጥተኛ ሃይመኖት በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ ለኔ እኔ በጣም ደካማ ነኝ በእምነቴ በፀሎት አሰቡኝ እህተ ጊዮርጊስ መምህር ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን እንኳን ወደ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እምነት መጣህ
መምህሬ እንኳንጰደህና መጡ 💐❤እውነትም ወይ ፈተና ይገረማን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ እውነቱን የገለፀልህ መድኅኔአለም ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በቤቱ ያፅናህ ውድ መምህሬ ቃለለሕይወት ያሰማልን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር እናመሰግናለን 👏 ወንድማችን እንኳን ወደ #ንፅህይ_ቅድስት_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን በሰላም መጣህ✝️👏👏👏በቤቷ ያፅናህ ✝️👏✝️👏✝️
ሠላም ለኣንተ ይሁን መምህር እንዲሁም ወንድማችን እንኳን ወደ ጥንታዊት ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ክርሥትያን ተዋህዶ ሐይማኖት በሠላም መጣህ : ቅዱሥ እግዚአብሔር / የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሥ ኣማኑኤል በቤቱ ያፅናህ::
መምህር እንኳን ለመስቀለ ክርስቶስ ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ገጠመኙ በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን እንኳን ወደ እናታችን ቅድስት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በደህና መጣህ በቤቱ ያጽናህ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚያብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ቃላት የለኝም ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ወድማችን እኩዋን በሰላም መጣህ አኛ ኦሥቶዶክሶች በጣም ሰነፍ መባል እራሱ ያሰናል በያዳዳችን ቤት መፅሐፍ ቅዱስን ብናጠና አድም ነዉ እምነቱን አይቀይርም ነበር ዝም ብለን አንድ ቀን እኩዋን መፅሐፍ ሳናነብ እዲያዉም መፃፉ በቤታችን ሳይኖር ዘለን ሔደን እንዘልፋለን አምለከ እግዚያብሔር ከዚህ ይሰዉረን አሜን መምህራችን ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
አንተ በርታ ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስተ ቅዱሳን ከደንግል ማርያምጋ ከነቤተሰብህ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ ስላልተፈቀደላት ነው አንድ ቀን ሲገለጽላት ትጠመቃለች የሊዲያን ልቡና የከፈተ እግዚአብሐር አምላካችን ልቡናን ይክፈትላት
በረከትህ ይደርብን ውድ መምህራችን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💚💚💚
አሜን አሜን አሜን እድሜ ይስጥልን መምህር ኢሞን እየዉ መምህር የዉስጥ ግሩፕ አለዉ የዉኑ እፕላይ ብዙ ልጆች እየጠፉ ነዉ እዳለ ክርስቲያን ይበዛሉ የትዳር ግሩፕ የብልግና ግሩፖችም አሉ ጎብኛቸዉ ማለትም ትናንሽ ምንም የማያቁ ልጆች ስልክ ስይዙ ገብተዉ ያዳምጣሉና ወላጆች ተጠንቀቁ መምህር ይችን እያት እኛ በዚኛዉ ስንሮጥ በሌ ያለዉ ችግር እኛም ብንርዳህ ብየነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🕊👏 ቃለ ህይወትንያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ#ወንድማችን እንኳን ሂወት ወደሆነችውእምዬ ተዋሂዶ በሰላም መጣህ🙏🕊
በእዉነት የወንድማችን ጥንካሬ የሚደነቅ ነዉ ይህን ያደረገ አምላክ እግዚአብሔር ይመሥገን በቤቱ ያፅናልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን 👏👏👏💕💕💕💕💕💕መምህር ቃለሕዎት ያሰማልን 👏💕
እግዚ አብሔር ይመስገን ወድማቺን አኳንም የስላሴንልጅነት አገኝህ በጣደስይላል መመረጥነዉኮ መምህር አተማግኝት የምትፈልግ በተደጋጋሚ እየደወለቺለህ በቲሌግራምም እሪከርድ መልክት ያሥቀመጠቺልህ ሙሥሌም እሔቴ ክርሥትናሐይማኖ ትን በጣም የምትጠላ የምታቋሽሽ ነበረች ያምየምትሣደበዉ በተሣሣተአመለካከት ስለምትረዳዉ ነበር አግዚ አብሄር በሥራምክንያት እኔናሧን አገናኘን. እና እነዚህካፊሮቺ ስጠላቸዉ በጣም ነዉ የምጣላቸዉ ሥትል ስናወራ እግዚአብሄር በፈቀደዉምልኩ እንነጋገር የምመህርንም ያተንም ሣሣያት አይቸዋልሁ በጣነዉየምጠላቸዉ አለቺኝ. ለምን ጠላሻቸዉ ብየጠየኳት እናሣይገባትነዉ እየገባትሢመጣ ከርሰትናን በጣም ወደደቺዉ ክርስትያንመሆን ተፈልጋለይ አተንማግኝትፈልጋ አላገኘቺህም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መምህራችን ላዳምጥ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኳን በሰላም ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ኦክቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያን መጣህልን ወድማችን እማ ፍቅር ድግል ማሪያም ምግዜም ከጎንህ ትሁን አሜን
የሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ እረዲየት አይለየን አሜን
የዛሬው ገጠመኝ ለኔ በጣም የማይጠገብ እና ብዙ አስተምሮ ያለው ቢደገም የማይሰለች ነው
መምህርራችን በጤና ኑርልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ተመስገን መምህሬ ንስሀ ገባሁልህ እንዲያስጨርሰኝ ፀልዩልኝ
የሚገርመዉ እኛ ጋ ያለዉ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አጥር ጎን የሚኖሩ ሙስሊሞች ልጃቸዉ መናገር አይችልም ነበር እና እሁድ ቀን ሲጫወቱ ጠዋት ላይ የሰምበት ቂጣ ሲሰጥ ያዩ እና ሊቀበሉ ይሄዳሉ ልጆች እና ሙስሊሙ ልጂም አብሮ ሄዶ ይቀበላል ከዛን ቁጪ ብሎ ይበላል በልቶ ሲጨርስ አንደበቱ ተከፍቶ ማዉራት ጀመረ ቅዱስ ዑራኤል ያደረገዉ ታምር ይህ ነዉ
በስመአም ደስ ሲል እኔም በ3 ወር ገና እንደተወለድኩ ጉበት በሽታ ይዞኝ መድሀኒት የለውም በዛ ሰአት ለ3ወር ህፃን ስለዚ ትሞታለች ተብሎ እየጠበቁ እናቴ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ቁጭ ብላ አልቅሳ ወደ ቤት መጣች ልብሷን ስትቀይር አፈር ነገር ረገፈ ከነጠላዋ ዛፍ ተደግፋ እያለቀሰች ነበር ዑራኤል የለመነችው ከዛን ተገርማ እራሱ ነጠላዬ ተደግፎ ከመጣማ እምነት ነው ያድናል ብላ ከነጠላዋ የረገፈውን እምነት በውሀ በጥብጣ አጠጣችኝ ስንት ወራት የታመምኩት ልጅ ወዲያው ተሻለኝ አይኔ,ጥፍሬ ምናምን ሁሉ ቢጫ ነበር በአንድ ቀን normal ሆንኩ እና ጠባቂ መልአኬ ዑራኤል ያደረገልኝ ተአምር ይሄ ነው ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏✋
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏እግዛብሔር ይመሰገን!!!
@@-beteorthodoxchannel3244 እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ክብር ምስጋና ይገባዉ ምልጃዉ አይለየን
አሜን አሜን አሜን አለ እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል
ወይ ፈተና ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ከጨለማው ሕይወትህ ወደብርሀኑ ሕይወትህ መጣህ ታድለህ ግን መመረጥ መታደል ነው ቅዱስ ዑራኤል አክሎ ጥላከለላ ይሁንህ አሜን የጠየከውን ሁሉ ይመልስልህ አሜን ክርስቲያና ፈተና ናት ናትግን ጠክር ዋናው ነፍስህን. ማዳንህ ነው በተሰብህንም እግዚአብሔር ባድ ይሰብስብ እልህ እውነተኛውን መንግድ ይምራቸው ላተየደረሰ አምላክ ለነሱም ይድረስላቸው አሜን ተይዘው ነው ፍርዳቸው ነው አልፈርድም ታአምሩን ለሁለተኛ ዙር እምንሰማ ያድርግልን አሜን ። ልጂቱንም ልቦና ይስጣት ይገርማል እኮ በስመ አብ
✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝
✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝
ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡
እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡
"አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን"
✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝
ለአብ እሰግዳለሁ
ለወልድ እሰግዳለሁ
ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
ምስጋና ይሁን ለአብ
ምስጋና ይሁን ለወልድ
ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ ለአብ
ሃሌሉያ ለወልድ
ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
በረከቱን ለሰጠን
ኃይሉን ላበዛልን
በዚህ ሰዓት ላቆመን
በቸርነቱ መንገድ ለመራን
በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
በብርሃኑ መንገድ ለመራን
ቅዱስ እግዚአብሔር
ቅዱስ ኃያል
ቅዱስ ሕያው
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ያሕዌ
ቅዱስ ጸባዖት
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
የድንግል ማርያም ልጅ
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡
✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ
እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ
ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ
ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ
ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ
ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ
ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ
ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ
ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ
ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ
ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ
ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ
ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ
ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ
ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ
ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ
ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ
የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ
በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ
እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን አይቶ እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡
ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡
#በርቱ
@bemaleda_neku
Tebarek wendimachin woldesenbey
እናመሰግናለን ወንድማችን
በግል ላክልኝ ወልደ ሰንበት
Ameen Ameen Ameen Kale Hiyoten Yasemln
እናመስግናለን ወንድማችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግሩም ወይ ፈተና /ገጠመኝ
*እፁብ ድንቅ ነው በእውነት*
እኔማ ቅዱሳን ተገለፁልን ሲሉ በጣም እደለኞች ናቸው በእውንት
ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ጎዳናው ሁሉ ታስተካክልልህ ምን ቃላት ይኖረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ስለገለፀልህ በጣም ደስ ብሎኛል ጎዶልያስ በረከትህ ይደርብን አሜን ፫
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ዑራኤል ለእኛም ጠላት ዲያብሎስ የዘጋውን አእምሮአችንን እንዲከፍትልን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልንልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የዚህ ልጅ መለወጥ ያንታም አስተዋፆ ስላለበት ቃለሂወትን ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
✍️
🙄
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል አዎ ቁርአንን ጨርሶ ያነበበ ሙስሊም መፀሀፍ ቅዱስን ሲያነብ እውነቱ ይገባዋል ግን አብዛኛው ሙስሊም ክርክርን እንጂ እውነትን ማወቅ አይፈልጉም ጀማሪያችን ምንም ይሁን የሉላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን 👏🏻👏🏻👏🏻🌹⚘🌾🌾🕊🕊
ትክክል እነሱ እዉነት ለማወቅ አይታገሉም እኛ ትክክል ነ ን ነዉ ብለዉ ነፍሳቸዉ መሀመድ ን ብቻ የሚያመልከዉ
እልልልልልልልልልልል የግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን ወድማችን ወዶ ፈቅዶ ሰለመጣ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን@ መምህርዬ ጥቅሰ ላይ እኔም ሰነፍ ነኝ ቅዱስ ዑራኤል የኔንም ይክፈትልኝ በእውነት ድንቅ ነው እውነትም ወይ ፈተና
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ክብር ለልዑል ይሁን፡ የሚገርም ታሪክ ነው፡ የልጁ ፅናትና ትዕግስት ልዩ ነው፡ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ፡
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማል የተዋህዶ ልጆች እንንቃ እናስተዋል 🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ። ጥሩ ትምህርት ነው እኛም ድካማችንን ስንፍናችንን ችግራችንን የምናይበት መድረክ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል እንድናገኝ ይርዳን።
ወንድማችን ወልደ ሚካኤል እኳን ደህና መጣህ ወደ ክርስትና እምነት እልልልልልልልል ብለን ተቀብለናል ለኛም አስተምረህና እግዚአብሔር ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እዉነትም ወይ ፈተና በጣም ይገርማል መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
በቤቱ ያፅናህ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን የተዋህዶ እምነት እማ ገና ገና እንደፀሀይ ያበራል እድሜና ጤና ይስጠን ብቻ ወንድማችን እንኩዋን በደህና መጣህ የክርስቲያኖች አምላክ በቤቱ ያጽናህ ለማለት እወዳለሁኝ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን!!!
መምህር በእውነት ቃለ-ህይወትን ያሰማልን፣ወንድማችን እንኳን ንፅይት፡ቅድስት፣ወደሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጣህልን፣በቤቱ ያፅናህ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን
በእውነት እጅግ ደስ የሚል ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሲጠራን እንዲህ ነው "ሳትምረኝ አለቅህም " እንዳለው ብላቴና እሱ ፍቅሩ ሳይገባን አይለቀንም
አብዱልሰመል (ወልደ ሚካኤል )እንኩዋን ወደ ቅድስት ተዋህዶ በሰላም መጣህ በበቤቱ ያፅናህ አሜን 👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጣህ በቤቱ ያፅናህ ፈተናን ያርቅልህ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጠላቶችሆን ያስታግስልን በጣም ብዙ ናቸዉ እድትሳሳት የሚፈልጉ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ስህተት እስካሁን አላገኙም በጭፍን ነዉ ጥላቻቸዉ ቅድስት ድንግል ማርያም ግርማ ሞገስ ትሁን በሔድክበት ሁሉ ትቅደምልክ አ ወይ ፈተና
በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እኔ እራሱ መምህር ሳልጠግበው ነው ያለቀው ገራሚ ነው ታድሎ ሙስሊሙ ፅናቱ ገራማ ነው መምህር በደንብ አርገህ ነው ያቀረብከው መጨረሻውን ያሳምርልህ የሰማዕቱ ነገርም ድንቅ ድንቅ ነው የሰማዕቱ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
🎚 እግዚአብሔር ይመስገን🤲 መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ይህ ድንቅ ተዓምር ነው እንጂ ገጠመኝ ( ወይ ፈተና ) ብቻ ተብሎ የሚታለፍ አይደለም 🎚
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን በሰላም ተቀላቀልከን የኛ ውድ መምህር ረጅም እድሜ ያኑርህ መድሀንያአለም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን ቅዱስ ዑራኤል አባቴ የተዘጋው አይምሮአችን ያብራልን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ሚልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ፀጋውናበረከቱ ያብዛልህ
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው። መምህር ይህንን ታሪክ ስሰማ ራሴን እየመረመርኩ ነበር ለስም ክርስትያን ውስጤ ባዶ ያለእውቀት ክርስትናን እየኖርኩ እንደሆነ ገባኝ ።ብርሃነማርያም ብላቹ በፆሎት አስቡኝ እህትና ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወንድማችን ሒወቱ ያስተምራል:: መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን
እግዝአብሔር ይባርክ መምህር እንደ አዲስ ጀምሪ 5ኛ ላይ ደርሻለው በጣም ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ ። መምህር የእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ነው የዛሬ 12 አመት በፌት ነው ከእስልምና ወደ ኦርቶዳክስ እምነት የተመረጥኩት በጣም ተፈትኜበታለሁ አሁን ደግሞ ቀድሞ በቤተሰቤ ውስጥ በለው የዛር መንፈስ እየተፈተንኩ እገኛለሁ እግዚብሔር ይህንንም አልፌ እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገውን ሀያል ነገር እመሰክራለሁ እስከዝያው ግን በፀሎትህ አስበኝ መምህር ሂሩተ ስላሴ ነኝ።
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
🌿መምህር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል ፭ ልቀቅልን ፊተኞች ኋለኞች ይሁናሉ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው ቃል ተፈፀመ በቤቱ ያፅናህ ወልደ ሚካኤል አሜን ፫ 🌿ቅዱስ ዑራኤል የእኔንም አእምሮ ክፈትልኝ 🌿የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን🌿 አሜን 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን
በወንድማችን ደስ ብሎኛል፣ክርስቶስ እየሱስ የእኛ አስተማሪ ያድርግህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህር ተመስገን ልብ ይስጣቸዉ እኔም አረቡ መፅሐፍ ቅዱስ ን ጨርሷል ከእኔ እኔ እንኳን ልጨርስ አላነበ ብኩም ወንጌልን ቤተክርስቲያን አዳምጣለሁ እና ሚስጥረ ስላሴ በጭራሽ አልገባ አለዉ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት አምላክ ሰዉ ይሆናል አላምንም አለኝ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል እኮ እና በጣም ጥያቄ የሆነባቸዉ እሱ ነዉ ።እግዚአብሔር በፈለገዉ ይገለጣል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
ወንድማችን እንካን ደናመጣክልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
አንተ አማልደን ሚካኤል እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
አንተ አግዘን ሚካኤል ♥♥♥
በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርግስ ስራው ድንቅ ነው ወድማችን እንኳንም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣህልን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እድህ ነው መመረጥ እኛ እውስጥ ሆነን እያቀላፍን ነው
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏💒ወይ ፈተና የሚገርምና በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏💓አሜን🕊💒አሜን💓🌹መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🕊💒አተን የሰጠን ልዉል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👏👏👏👏🙏🕊💒💓❤💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊
መምህሪ የኔም ገጠመኝ እንድህ ነው ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ ክርስትና ስመጣ ትልቁ ፍተና የሆነብኝ ክርስትያኖችን ስጠይቃቸው ምንም አያቁም እና እመሀል ላይ በጣም ተጠራጥሪ ግራ ገብቶኝ ነበር እራሱ ክርስቶስ ግን ሁሉንም ነገር አስተማረኝ ከዛ ልቤ አርፈ ጥርጣሪውም ጠፋልኝ እና ስለእምነተ የማያቅ ሰው ከሰይጣን የበለጠ ፈተና ነው የሚሆነው የምር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ግን መልካም ነው
በትክክል እንኳን ከተመረጡት ውስጥ እግዝአብሔር ቀላቀለህ የጠፋው በግ ሲገኝ እረኛው ደስ ይለዋልና ደስ ብሎኛል🎉
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቀዳሚ ሰማአት ቅዱስ እስጢፋኖስ የኛንም የተዘጋ አይምሮአችን ይክፈትልን አሜን
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ።ስለሥጦታዉ ምንይከፈላል ምሥጋና ይድረሰዉ።መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የነብስን ምግብ መገብከን፣እኔ በአንተ ትምህርትና በስደት ሂወት ድሮ ከነበረ መጥፎ ማንነቴ በእግዚአብሔር ቸርነት ዛሬ አዲስ ሰዉሆኛለሁ ለወዳጅ ዘመድ እስቀሚደንቃቸዉ ድረስ በእንባ ይታጠባሉ።ሁለተኛ ተወልደሽ መሆን አለበት ይሉኛል።ብቻ በዚች ኮሜንት ተዘርዝሮ አያልቅም የተደረገልኝ ተአምር የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድኃኒአለም የተመሰገነ ይሁን።በፀሎታችሁ አስቡኝ፡ወለተ ዜና ማርቆስ ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ክብር ምስጋ ለሱ ይሁን አሜን ወድማችን እኳን ደና መጣህ እና ላተም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን የኛ እቁ ፀጋውን ያብዛልህ ዘርህ ይባረክ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ያስደንቃል እግዚአብሔር አምላክ እንኮን ወደእራሱ አመጣህ ሌሎችንም በቸርነቱ ያምጣልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ ወንድማችን❤❤❤አቤቱ እኛንም ደካማወችን አሚሮአችንን ክፈትልን✝️
በእወነት በጣም ደሰሰ ይምል ትምህረት ነው ተመሰገን አምላከ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረ ተሰፋየ እግዜአብሔር አምላከ ዕድመና ጤና ይሰጠልን እንም ደሰሰሰ ቡልኛል እና ሰም እግዜአብሔር ይመሰገን ወንድሜች እንኳን በሰላም መጣህ ❤💕💕💕💕
በእው ነት በጣም ደስስ ይምል ትምህረት ነው ተመሰገንፈጣሪ ህይወት ያሰማልን ምህረተሰፈየ እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይሰጠልንእንም
ውይይይ ደስ ሲል በጣም ምርጥ ገጠመኝ ነው በጣም አስተማሪ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ወንድማችንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመምህራችን
ወንድማችነን ቅዱስ ዑራኤል መርቶህ እንኳን ወደ ትክክለኛዋ የኦርቶዶክስ እምነት አመጣው።
እኛም የድንግል ማሪያም ልጆች እንበርታ እንፀልይ ንስሐ እንግባ እግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ሰላም አንዲያደርግልን
ሁሉን ማድረግ ይችላል!!!
መጣህ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሹ ለኔም በጣም ብዙ ነገር ያደረገልኝ ስሙን ጠርቸው አፍሬ አላውቅም ፈጥኖ ደራሹ ታምረኛው ሰማአት ክብር ምስጋና ይግባው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድማችንን አይነ ልቦናውን የመለሰ አምላክ እኛንምልቦናችንን ይመልስልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከላለ ይሁንህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን በእድሜ በጤና ከነቤተሰብህ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን መጨርሻዉ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን አድንድ ታርጋቸዉ አሜን
አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወደ ኦርቶዶክስ እምነት እንኳን በሰላም መጣህ
መምህሬ ሰላምህ ይብዛልኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶስ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖታችን እልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናህ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣህ ወንድሜ በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን!!ልዩ ገጠመኝ ነዉ ወንድማችን ፅናቱ በጣም ይገርማል እህታችንን ይቅርታ አድርጎላት አብረዉ ቢሆኑ ደስስስ ይለናል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸዉ!አዕምሮዉን የከፈተለት ቅዱስ ኡራኤል የኔንም ይክፈትልኝ እንጂ እኔማ ተዘጋግቶብኛል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት አርሴማ ሰመዓት መሆናቸዉን ቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኩት መልዓክ ነበር የሚመስሉኝ ጭንቅላቴ ተዘጋግቶብኛል የማነበዉ ነገር አይቀመጥልኝም ምን አባቴ እንደሚሻለኝ አላዉቅም😪 እንደዉ አዕምሮዬ ተከፍቶ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቤ ጥቅስ ለመያዝም የበለጥ እግዚአብሔር ለማወቅም ይርዳኝ🤲🤲🤲አቤቱ አባቴ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ🤲 መምህር ወለተ ስላሴ ብለህ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜንመምራችንን ኑሪልንንንንንንንን ለዛለም🌿🌿🌿👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤💚💚❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይቶ መርምሮ፣ በክፍት ልብ እውነትን በመሻት እንዴት እግዚአብሔር እንደሚገኝ ያሳየናል። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይጠራል፣ ስንጠራ ለመስማት ያብቃን። እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን! ዘመዶችህንም እኛንም መልካም ምሳሌ ሆነነሃል። በተዋህዶ እምነት ያጽናህ መድኃኒዓለም!
መምህር የ እስልምና ሃይማኖት መሪ የተባሉት ምናልባት በ ሕግ ፊት ልዋሹ ይችላሉ ምክንያቱም ዋሽታችሁ ዳኑ ስለሚል እስልምና ነገር ግን እስልምናን የካደ ይገደል የሚል ትውፊት /ሕግ ቀኖና እንደምንለው እኛ ማለት ነው እና እንደውም አንድ ሙስሊም ጀነተል ፍርዶስን ለመውረስ አንድ አይሁድ / አንድ ክርስቲያን መግደል አለበት ይላል ሐዲስ ላይ ይሄን የምለው እኔም ከ እስልምና ስለመጣሁ ሙሉ አስተምህሮቱን አውቃለሁ ያ ማለት በገባኝ ልክ የተረዳሁት አለ. ልጁን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ በ ሃይማኖት ያፅናህ 🥰🙏
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እኛ አንድ አንድ ግዜ ደካሞች ነን ብቻ እግዚአብሄር ይርዳን እና የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወደ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ እምነት እግዚአብሄር እሰከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናህ
ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
⛪️💕💞💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ወይኔ! እግዛብሔር ልጆቹን የሚጠራበት መንገድ እንዴት ድንቅ ነው? አምላካችን ሆይ ሰምህ ለዘላለም ይክበር ይመሰገን! አሜን! ውንድማችን ክርሰቶሰ በፍቅሩ በሚገርም አጠራሩ ሰለጠራክ እንኳን ደሰሰሰ አለክ እልልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ደሰ ያለኝ
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንኳን መጣህልን በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ
እኛ ታኝታን ሰሌ ከኛ ወገን ያሎነ እናት ቤተክርስቲያንን ታቀለቀሉ አንድዬ ያንቀን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ወደ ወደ ኦርቶዶክስ እምነት ወደ ጠባቧ መንገድ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ላደረገ ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን መምህረ ፀጋውን ናብዛልህ🥰👏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወድማችን እንኳን ደስ አለክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ
ህይወት ያሰማልን እግዚአብሕር
ይመስገን ወድማችን እንኳን ደህና
መጣህ በጣም ደስ የሚል ነው
💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏
እግዚአብሕሀ
በጣም እሚገርምና ደስ የሚል ታርክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ መመረጥ እደዚህ ነው 🙏❤️😍😍ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 😊❤️❤️❤️
እግዚሐብሔር ሆይ እሄ ትምህርት እድንሰማ ስለፈቀድክልን እናመሠግንሀለን ሰምተን ቢቻ ሳይሆን በተግባር እድናዉሎ እንተ ፍቀድልን የዛሬ ልዩ ነዉ ገጠመኙ አይጠገብም እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ዉድ መምህራችን 🥰🥰🥰🥰
ሰላም የእግዛብሄር ልጆች ሰላም መምህራችን እውነት ነው ሙስሊሞች የኡራኤልን ጠበል ይጠመቃሉ ይጠጣሉ እኔም የ ማቃት ጎረቤታችን ለቡዙ አመታት ልጅ መውለድ እምቢ ብሏት ነበር የኡራኤልን ጠበል ተጠምቃ ግን ወልዳለች
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ እጅግ በጣም ደሰ ይላል መምህር ቃልህወት ያሰማልን እሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህራችን 🙏
ወድማችን እኳን ደናመጣህ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ 💞🤲💐
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ደስ የምል ነው ቃለህውት ያሰማልን መምራችን
ያስተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሱ የደረሰ ቅዱስ ኡራኤል ለኛም ለተቸገርን ወይ አንሔድ ወይ አንቆይ ግራ ለገባን እሱ ያስተምረን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ መምህር ስላንተ ምን እንደምል አላቅም በርታ ስላሴ እድሜና ጤና ይስጥ
ወንድማችን ወልደ ሚካኤል እንኩዋን ወደ ርትኢት ተዋህዶ በሰላም መጣህ የቸሩ እግዚአብሔር ጥበቃ የቅድስት እናቱ ምልጃዋ አይለይህ በጣም ደስ ብሎናል ክብሩን ሁሉ የአለም ቤዛ የአለም ሲሳይ የሆነው ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ 🙏
ውድ መምህራችን ስላቀረብክልን አስተማሪ የሆነውን የወንድማችንን የህይወት ታሪክ በእጅጉም ተምረንበታል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በል በነካ እጅህ ወንድማችንን ከሚወዳት እና ሊያገባት ከሚፈልጋት ልጅ ጋር መስመር አስይዘው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ደስ የሚል ነው ወንድሜችን እንኳን መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ በስደት ያለነውን በፀሎትህ አስበን ወንድማችን መምህራችን ስለምትመግበን የነፍስ ምግብ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ፀጋና ሞገስን ያላብስህ መምህርራችን የመምህር ፍሬዎች ሰማእቱ ቅዱስ እሲጢፍኖስ ከሁላችን ጋር ይሁን🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማል የተዋህዶ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በቤቱም ያፅናህ
ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል እና ቤተሰቦቿ ብላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መመረጥ መታደል ነው ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ወደቀጥተኛ ሃይመኖት በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ ለኔ እኔ በጣም ደካማ ነኝ በእምነቴ በፀሎት አሰቡኝ እህተ ጊዮርጊስ
መምህር ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን እንኳን ወደ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እምነት መጣህ
መምህሬ እንኳንጰደህና መጡ 💐❤
እውነትም ወይ ፈተና ይገረማን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ እውነቱን የገለፀልህ መድኅኔአለም ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በቤቱ ያፅናህ
ውድ መምህሬ ቃለለሕይወት ያሰማልን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
አሜን አሜን አሜን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር እናመሰግናለን 👏 ወንድማችን እንኳን ወደ #ንፅህይ_ቅድስት_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን በሰላም መጣህ✝️👏👏👏በቤቷ ያፅናህ ✝️👏✝️👏✝️
ሠላም ለኣንተ ይሁን መምህር እንዲሁም ወንድማችን እንኳን ወደ ጥንታዊት ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ክርሥትያን ተዋህዶ ሐይማኖት በሠላም መጣህ : ቅዱሥ እግዚአብሔር / የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሥ ኣማኑኤል በቤቱ ያፅናህ::
መምህር እንኳን ለመስቀለ ክርስቶስ ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ገጠመኙ በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን እንኳን ወደ እናታችን ቅድስት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በደህና መጣህ በቤቱ ያጽናህ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚያብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ቃላት የለኝም ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ወድማችን እኩዋን በሰላም መጣህ አኛ ኦሥቶዶክሶች በጣም ሰነፍ መባል እራሱ ያሰናል በያዳዳችን ቤት መፅሐፍ ቅዱስን ብናጠና አድም ነዉ እምነቱን አይቀይርም ነበር ዝም ብለን አንድ ቀን እኩዋን መፅሐፍ ሳናነብ እዲያዉም መፃፉ በቤታችን ሳይኖር ዘለን ሔደን እንዘልፋለን አምለከ እግዚያብሔር ከዚህ ይሰዉረን አሜን መምህራችን ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
አንተ በርታ ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስተ ቅዱሳን ከደንግል ማርያምጋ ከነቤተሰብህ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ ስላልተፈቀደላት ነው አንድ ቀን ሲገለጽላት ትጠመቃለች የሊዲያን ልቡና የከፈተ እግዚአብሐር አምላካችን ልቡናን ይክፈትላት
በረከትህ ይደርብን ውድ መምህራችን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💚💚💚
አሜን አሜን አሜን እድሜ ይስጥልን መምህር ኢሞን እየዉ መምህር የዉስጥ ግሩፕ አለዉ የዉኑ እፕላይ ብዙ ልጆች እየጠፉ ነዉ እዳለ ክርስቲያን ይበዛሉ የትዳር ግሩፕ የብልግና ግሩፖችም አሉ ጎብኛቸዉ ማለትም ትናንሽ ምንም የማያቁ ልጆች ስልክ ስይዙ ገብተዉ ያዳምጣሉና ወላጆች ተጠንቀቁ መምህር ይችን እያት እኛ በዚኛዉ ስንሮጥ በሌ ያለዉ ችግር እኛም ብንርዳህ ብየነዉ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር
ይመስገን🙏🕊👏 ቃለ ህይወትን
ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
#ወንድማችን እንኳን ሂወት ወደሆነችው
እምዬ ተዋሂዶ በሰላም መጣህ🙏🕊