ክፍል 33 ፈውስ ፡- ክርስቶስን ብንበራው ኖሮ ቡዳዎች አንሆንም ነበር! | ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን የፈዉስ አገልግሎት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
  • ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ ይባላሉ ፤ አገልግሎታቸው በአያት 49 ጸበል አከባቢ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የፈውስ እና የማስተማርን ጸጋን አድሏቸው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ TH-cam Channel አላቸው ኬፋ Tube ይባላል፡፡ ግቡ እና ሰብስክራይብ አድርጋቸው ፕሮግራሞቻቸውን ተከታተሉ፡፡
    እነዲሁም በውጪ ሀገር ሆናችሁ እርሳቸውን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ እና የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ የምትፈልጉ Whatsapp በ0911723270 ደውላችሁ አባታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
    በኬፋ ቲዩብ ፈውስ ያገኙ ምዕመናን ምስክርነት ለመመልከት እንዲሁም ስለ መናፍስት ውግያ ልምድ ለመካፈል የቱ ሚዲያን Subscribe ያድርጉ
    / @yetumedia
    እንዲሁም ኬፉ የምክር አገልግሎት ቴሌግራም ቻናላቸውን ይቀላቀሉ!
    t.me/kefayemik...
    አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የፌስቡክ Facebook ገጻቸውን ይቀላቀሉ
    / kefatube
    ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።

ความคิดเห็น • 73

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 ปีที่แล้ว

    አባታችን.በእድሜ.በጸጋ.ያኑርልን.በጸሎቶት.ባ.ፍቅርተ.ማርያም

  • @emebetgebremeskel6102
    @emebetgebremeskel6102 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሰውት
    አበልጄን ገብረማሪያማን በፀሎትዎት አሥቡልኝ

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን

  • @HikmaJemal-o9g
    @HikmaJemal-o9g ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @MariyamawitHenok
    @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว

    Enkwan dena metu Abatachinn
    Yetefewesachhu Enkwan des alachhu yaltefewesin be hager wustim be sidetim yalen medafa kenachinn yaqiribilin Amen

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ ปีที่แล้ว +3

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን በርቱ እግዚአብሔር ብርታቱን ትግሥቱን ይስጦት በእድሜ በፀጋ ያኑሮት

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MariyamawitHenok
    @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว

    Egziabiher yimesgen Enkwan exih dereja adereswot Senaetu kidus Giorgis rejim zemen nurulin Abstochachin.

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት አባ።

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜ ይስጦት መቼ ይሁን የእኔ ተራ😢❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn bewunet endet dessss yilale bemariyam betamm dessss yalgn emberhan hoy enenm betsebochnm fewushen abatachn berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen tslotewo ayleyen yene abate fkr//Yohannes//welet kiros betslot asebun 🤲💚💛❤

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እኔ በረከቱ ይድረሰኝ እባኮትን መምህር እናቴ ማርያምን እጅግ በጣም እወዳታለው ወልተ ሰላሴ እባላለው ሁሌም የአካውንት ቁጥር ከታች ይቀመጥልን በፁሁፍ በእድሜ በጤና ያቆይለን የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር

  • @aroza5670
    @aroza5670 ปีที่แล้ว

    አባ መምህር ተስፋዬጋርአሎት

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕድምና ጤና ለአባታችን ❤ለአንቺ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 ปีที่แล้ว

    አቤቱ መድህንአለም ሆይ አድነን ለአባቶቻችን ጽናትና ብርታቱን አድላቸው እኛንም ከሀጽያት ባርነት አውጣን እመቤቴ ሆይ የነገርኩሽን አደራ እኔ ደካማ ከንቱ ነኝና ወየው ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭🤲🙏

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 ปีที่แล้ว +2

    ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏❤❤

  • @Mekedes2123
    @Mekedes2123 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ በፀሎት አስብኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁኖት 🙏🙏🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአቢሄር ማራቹ ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋዎን ያብዛልን በጸሎትዎም አስቡኝ

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 ปีที่แล้ว

    Qalheyot yasemalen xegawun yabzalen abatachin bedme bexena yexebeqelen amen amen amen

  • @ወለተስላሴብዙአየሁ
    @ወለተስላሴብዙአየሁ ปีที่แล้ว +1

    አባ ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥዎት እግዚአብሔር

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemaln

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว

    እሺ አባታችን ከጎኖት ነን ኑሩልን አባቴ

  • @mekideseyob3153
    @mekideseyob3153 ปีที่แล้ว

    አባ በርቱ ቀጥቅጡልን 😮😮😮😮😮

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሆት አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኔንም ብፅሎት አስቡን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ወልተ /ሚካኤል 🙏🏾🙏🏾

  • @EthiopiaEthiopia-k4h
    @EthiopiaEthiopia-k4h ปีที่แล้ว +1

    🥹🙏❤️

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ::

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho medenalem embirhan atileyacho atileyen Elelele Elelele Elelele Elelele egzabher yimasgen lanate ye deresa lanem yidirasilign

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 ปีที่แล้ว

    Yedegile mareym lejey egzebher wohye mareje

  • @Luis-kj1zn
    @Luis-kj1zn ปีที่แล้ว

    አየ ኢትዮጵያ

  • @martaararsa9593
    @martaararsa9593 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜውን ያድሎት ፀጋውን ይስጦት እመቤቴ ትጠብቆት አሜን

  • @YoubyYouby-k4r
    @YoubyYouby-k4r ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜውን ከጤና ጋርና ፀጋውን ልዑል እግዚአብሄር ያብዛልዎ። በክፉ የሚያስብዎን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልፈዎ።

  • @salubac7649
    @salubac7649 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 abatchgne

  • @zeweynwa5392
    @zeweynwa5392 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜ ይስጥልን የኔ ተራስ መቼነው ፈጣሪ ይርኝ በአቅሜ እየበረታሁ ነው :ፅጌማሪያም ከጅጅጋ

  • @MariyamawitHenok
    @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว

    Abatachin memhir tesfaye Eco le techegrru qorabiwoch eco mewurebia libis benetsa yisetal

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 ปีที่แล้ว +2

    አባእኔም።የምኖረው።አረብአገርነውብዙችግርአለብኝ።ብቻየንአወራለሁ።ንሰሀመግባትአፈልጋለሁ

  • @asnephone4287
    @asnephone4287 ปีที่แล้ว

    Men yeshalegnal ye tewahadoo lejoch abate teleq menef albet ene yalut arba hager new edet lagegn ab atachen 😭😭😭😭😭

  • @emebetgebremeskel6102
    @emebetgebremeskel6102 ปีที่แล้ว

    በረከትዋት ያድረሰኝ

  • @bekeletadese-9398
    @bekeletadese-9398 ปีที่แล้ว

    አሜን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @zebenaydejene
    @zebenaydejene ปีที่แล้ว

    Abbate tsaliuling

  • @rohazekariyas6442
    @rohazekariyas6442 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin ebakohot silikotin yilalulin aba

    • @rohazekariyas6442
      @rohazekariyas6442 ปีที่แล้ว

      Face book lay molash tadele yilal ebakohot. Aba

  • @offwhite9591
    @offwhite9591 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ስልክ እፈልጋለሁ

  • @DarartuuwsanbDarartuuwsa-vj3gn
    @DarartuuwsanbDarartuuwsa-vj3gn ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 ปีที่แล้ว

    አባታችን እዴሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ወለተ ማሪያም በፀሎቶዎ አስብኝ አባቴ እኔ ደካማ ነኝ

  • @wubiealemu
    @wubiealemu ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት ተክለፃዲቅ ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    Egziyhberh yemesegen

  • @rediattekelemariyam9957
    @rediattekelemariyam9957 ปีที่แล้ว

    አባታችንበመኪናሆትይቀናሉአበታችንጠላቶትይቀጠል

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛሎት

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 ปีที่แล้ว

    Egzabher edemen tienan yestilen abey xletkom tezekorna efit efita efeti abona welet medehn belch asebn memher

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 ปีที่แล้ว

    Yene abati 😢😢

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 ปีที่แล้ว

    ❤eftia eftia etia abona welet medehn belch asebn memher

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ ปีที่แล้ว

    አባታችን አንኳን ደህና መጡልን ይፍቱን

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 ปีที่แล้ว

    Egzihaber yemesgen lenante yederese amlak legnam yedreselen

  • @MariyamawitHenok
    @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว

    Abate laben weze yenekawin libs chama photo shanta...wezete wesda almelisim bila dirq alech ene ashenfee neber menfeswan gin ezi sudet Cutizin nat rswa enesun menkat aychalim estetsion tibalalech
    Ene Askakemariam negn
    Ahun demo wendime kene linochu eswa bet new arifo yale ena lewendu mitigezalet libs kemenafustu ga yetegenage new

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ🤲

  • @MariyamawitHenok
    @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว

    Wey Ababezih ene yalehubet eco qelal neber wedeb Ethiopia mimeta sew new rnji malagegn ene be andand negerochnnemimcha qene rezeme enji

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 ปีที่แล้ว

    ግንሰወቸክፉሆኑብኝምግብ።የምበላው።የነሱን።ትራፊነውለመጾመ
    ምአይመቸኝም።ይቅርበለኝእያልኩእየበላሁ።አሰግደ
    ዳለሁ

    • @iyeruse9547
      @iyeruse9547 ปีที่แล้ว

      @ኃይለ ሥላሴ Tube እህቴከቻልሽበውስጥአናግሪኝ

    • @iyeruse9547
      @iyeruse9547 ปีที่แล้ว +1

      በሜስጀርነይ

  • @MariyamawitHenok
    @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว

    Ere Abatachin ene techegrealehu le Semiw gira new yeweledechign Enate nat metet eyaregechibign eyadesechibign edime zemenen beteley menafiq kehonech wedih ke 30 amet belay honowstal metetun ene lay madireg yejemetechiw gin ke arasinete new

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว

    ርእሱ ይስተካከል ብንራበው ለማለት ነው ብንበላ ለማለት ነበረ አይ እሡን ብንበላ ብንጠጣማ

  • @hana-tr4yr
    @hana-tr4yr ปีที่แล้ว

    የት ቤተክርስትያን ነው ሚያገለግሉት አባታችን

  • @fikertewodajooworku8876
    @fikertewodajooworku8876 ปีที่แล้ว

    Abatachin kut>r kalachu stafuin

  • @meseretmatron-zh5uo
    @meseretmatron-zh5uo ปีที่แล้ว

    አባ የባንክ ቁጥሮቱን እና የስልክ ቁጡሩን ላኩልን።

  • @zebenaydejene
    @zebenaydejene ปีที่แล้ว

    Ehen botta gin yetnew

  • @gelanekebede-ou4qd
    @gelanekebede-ou4qd ปีที่แล้ว

    Yet nw botw

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 ปีที่แล้ว

    በርከታቹሁ ይደርሰን አባታችን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር እንደናንተ ያለውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን