ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም ? በአባቶቻችን ማብራርያ ll ያድምጡ እና ይወስኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @DaniJuva
    @DaniJuva 22 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አባ ግብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን

  • @KalekdanKale
    @KalekdanKale 7 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃልይወት ያሰማልን

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw หลายเดือนก่อน +2

    ለእኔስ የትክክለኛ መናኝ መገለጫ ያላቸው ባለ ሰኔል ቆቡ ባህታዊ አባ ኪዳነማርያም ናቸው ፤ እውነቱን የሚያውቀው ግን እግዚአብሔር ነው፤ ቡናን ግን መወዛገቡን ተውትና ከመጠጣት አለመጠጣት የተሻለ ነው። እናስተውል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

    አዉነት ነዉ አግዚአብሔር የፈጠረዉን መልካም የሰዉ ልጅ አህሉንም በማይገባ አጠቃቀም አይገባም ከጣኦት ቤት የተሰራ ሁሉ አይጠጣም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @eleni311
      @eleni311 11 หลายเดือนก่อน

      አቡዬ ተክለሀይማኖት አርሴማ እያላችሁ የምትደግሱት ለጣኦት አይደዴ እና እሱን አትበሉም? ያመቱ የእለቱ እያላችሁ ደም የምታጸሱት ከጠንቆላ በምን ይለያል ደሞሰ አንድ ጊዜ በልጁበኢየሱስ ክርሰቶሰ ደም አንዴዬ ከእግዚአብሄር ታርቀናል ማን አዟችሁ ነው ደም የምታደሙት የጌታ ኢየሱስ ደም አይበቃችሁም ይሄ መርገም ነው ለህዝባችን እግዚአብሄር ይቀጣል

    • @FikrTadesse-f7h
      @FikrTadesse-f7h หลายเดือนก่อน

      ​@@eleni311abun tklehyminut arsymi tut kehunu eyesus lmn mertachew

  • @LauraLaura-j7z
    @LauraLaura-j7z หลายเดือนก่อน

    Amen 🎉❤👏👏👏

  • @AstraHeh
    @AstraHeh 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @YonasTesfaye-sh7jk
    @YonasTesfaye-sh7jk ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw หลายเดือนก่อน

    አባ ገብረኪዳን ከቡና ትምህርት ላይ አላስተዋሉም ፤እንደዚህ አይነት ነገሮችን በደመነፍስ ማስተማር አይገባም በመንፈስ መመርመር አለብን፤ እናስተውል ።

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 2 หลายเดือนก่อน

    qale.hiwet.yasmalen❤❤❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቡና የሚጠጣ ; የጨሌ አምላኪ ልጅ ብቻ ነው :: ድርሳነ ፅዮን ላይ እንደማይጠጣ በግልፅ ተፅፏል ;; ጫት ቡና ትምባሆ ..... የዲያቢሎስ ተክል ናቸው

  • @MelikamZewudu
    @MelikamZewudu 24 วันที่ผ่านมา

    እነምለዉ አዉቃለዉ ባዮች ናችዉ የምገርሙኝ እና አዳም ለምን እፀበለስ በልቶ ከክብሩ ተዋርደ እና እፀበለስን እግዚአብርሔር አልፈጠርዉም ማለት ነዉ ወይ እወቁ ካለዛ አትልክስከሱ እዴ እናተ አዋቂ አባገብር ማርያም አላዋቂ እህህህህህህ አትበጥርቁ ካላወቃችዉ አርፋችዉ ተቀመጡ

  • @TessmaTaye
    @TessmaTaye 7 วันที่ผ่านมา

    እግዛቤርን ቡና እየጠቱ ከሠቀሉ እኛም እግዛቤርን ደግም እስከ ምንሠቅለው ነው ምንታው

  • @Hulegebi23
    @Hulegebi23 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ቡና በጣም እወድ ነበር ግን በርሚል ሂዴጄ ሳል ያየሁት ቡና እየጠጣሁ ዝምቦች እየመጡ ይገባሉ ከቡናው። ያው ከዛ ፀበል የሄደ ሰው ከተሰወረ በኋላ እያንዳንዱ ሚያየው ነገር አለ ብየ ነው ብዙ ካየሁት ጥቂቱ ነው ይህ

    • @GEETGenet
      @GEETGenet 25 วันที่ผ่านมา

      መሄድ እፈልግ ነበር ግን ግን እርጉዚ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝእውነት

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 10 หลายเดือนก่อน

    What about Tela and Areke

  • @SolomonEyasu-r4t
    @SolomonEyasu-r4t 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ አሁንም አይጣም ብየ ነው እማምነው ምክንያቱም በታአምረ ፅዮን ማርያም ላይ ለክርስትያን የተከለከለ እንደሆነ ነው የሚገልፀው እንደውም ምን ይላል ቡና የጠጣ ካልተጠመቁ ሰዎች በጋህነም ይፈረድባቸዋል ይላል /የድሮ ከአስር አመት በፊት የታተመ ታአምረ ፅዮን ማርያም በገፅ 265 እስከ 267 ባለው ይገልፀዋል/።

  • @YeserahTadele
    @YeserahTadele 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያብሎስ የትኛው ጻድቅ ሆኖ ነው እግዚአብሔር ያበቀለውን ተክል አበቀለ የምንለው ሰይጣን አጥፊ ነው እንጂ ፈጣሪ አይደለም ሲጀመር ሰይጣን እዉነት ተናግሮ አያውቅም

  • @TsfaMikale
    @TsfaMikale 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ወደድንም ጠላንም ቡና ይጠጣል የሚል ካለ ባሪያ ነው ስሙን አልጠራውም

  • @aberashalemu7704
    @aberashalemu7704 11 หลายเดือนก่อน

    እኛ እባት ነው ማለች ነዉክ

  • @salemdemesi8603
    @salemdemesi8603 10 หลายเดือนก่อน

    chat,mariwana,heroin etc are not plants?

  • @NetsanetMisganaw
    @NetsanetMisganaw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ባካችሁ ይህን ክርክር ትታችሁ ሁሉን ነገር ቅድሚያ እናንተ መፅሀፉ ፈትሻችሁ እዩት እና ተነጋገሩ እና ትክክለኛውን መልስ ብቻ አሳውቁን