Part 34 | ተዳቅለን ነው የመጣነው! ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን የፈዉስ አገልግሎት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 ปีที่แล้ว +2

    "እኔ እለምናለሁ አንቺ ጸሎቴን ታሳርጊያለሽ ልጅሽም ኃጢአቴን ያስተሠርያል፡፡ የልቤን ግዳጅ ይሰጠኛል፡፡ እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ሙዳይ ነሽ፡፡ ልጅሽም ባለ መድኃኒት ነው፡፡"አባችን ፀጋዎትን ያብዛሎት
    አርጋኖን ዘሐሙስ

  • @meteriyaye
    @meteriyaye ปีที่แล้ว

    አቤቱ በምህረት ጎብኝተከኛንና ተመስገን
    አባቶችን የሠጠቀን አምላክ ሆይ
    ክብርና አምልኮ ይገባካል
    አቤቱ እደ ቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ
    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።።ያለምንም ክፍያ ከደዌ መፈወስ ቀላል አይደለም ማርያምን።። በዋጋ ቢተመን/በብር ቢተመን/ ደሃ አይድንም ነበር /ገንዘበ የሌለው አልቆለት ነበር/ማርያምን ።። ከልብ እናሰግናለን።።ቤተክርስትያኑ አልቆ ለመመረቅ ያብቃን።።😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉amen amen amen amen elllllllllllllllllellllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 ปีที่แล้ว +8

    ቁጥር አንድ መምህር ግርማን ጋብዙልኝ በቅዱስ ሚካኤል ስም

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว +1

    .አባታችንን.ልኡልእግዚያብሔር.ይጠብቅልን::ረጅም.እድሜናጤናዉን.አብዝቶ.ይሷጣቸዉ::ሳይሰለቹ.በአገዉስጥም.በአገር.ዉጪም.ላለዉ.ሑሉ.የሚያገለግሉ.አባት.ፀጋዉን.ያብዛለወት.በፀሎተወት.አስቡኝ.ወለተሠማያት

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +1

    የቁዱስ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት በረከቱ ይድረሰንየተ ላባታችን ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐🌿🌿🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿✝️✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯👏👏💐🌷💐💐🌿🌿🌾🕊🌿🌿🌾🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልዎት!! የመምህር ግርማ ፍሬ!!

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን እልልል እግዚአብሔር ይመስገን 😢አባታችን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ብለዉ ከነቤተሰቦቼ🌹♥️🙏አመሰግናለዉ

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅልን አገልግሎትን ያብዛልን አባታን ኑሩልን አብዝቶ ይስጣችው ጤናችውን ሌላው ትረፍ ነው የመኝሎት ጤና እድሜ ነው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እኛንም በእውነት ይማርን ቅዱስ ሚካኤልን በክንፍ ይከለን የእግዚአብሔር መላከ ቅዱስ ሚካኤልን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @selame3757
    @selame3757 ปีที่แล้ว +2

    የኛ እንቁ አባት የኔን እድሜ ሁሉ ለርሰወ ይስጥልኘ አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @liketeguhanbanteyehunbaye1024
      @liketeguhanbanteyehunbaye1024  ปีที่แล้ว

      እር ይበዛል እናተ ኑሩልኝ አመሰግንሃለሁ

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว

      @@liketeguhanbanteyehunbaye1024 አሜን አባዬ ከፈጣሪ በመቀጠል እርሰወ በሚሰጡን አገልግሎት ነዉ በአዛብ ሀገር በሰላም እዬኖርን ያለዉ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 ปีที่แล้ว +2

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ይስጦት በረከቶ ለእኔም ለሀጠኛ ከና ቤቴሰቦቼ ይደረብኝ😢❤

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤qalwotene Yasemalne

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ያገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋት ልፁል እግዚያብሄር ለዚህ ጉባኤ ለመሳተፍ ያብቃን 🙏🏾

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ይፉቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qalheyot yasemalen xegawun yabzalen abatachin

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 ปีที่แล้ว

    ሰላም።አባአመሰግናለሁ።ኑሩልበጸሎትአስብኝ።ወለተስላሴ።ብብላችሁ።❤❤❤❤

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 ปีที่แล้ว +1

    Fexare Edmena Xena Yesxelne

  • @shdjsoondjdi8533
    @shdjsoondjdi8533 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💖🙏🙏🙏🙏

  • @htt7027
    @htt7027 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጡ አባ ፈጣሪ እደሜ አና ጤና ይስጠል አሜን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 ปีที่แล้ว

    Kale.hiyowt.yasemalen.bedem.besga.yetebikelen.abatahcin.amen.

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል🤲

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 ปีที่แล้ว +1

    Amen qali hiwet yesemealen aba selemachiw ybezah ademena tena yesitute

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እኳንደህናመጡልን

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם ปีที่แล้ว +1

    Abatachen kale hiwot yasemaln❤

  • @Asmi715
    @Asmi715 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin kale hiwet yasemalen

  • @WarkeidosaWarkeidosa
    @WarkeidosaWarkeidosa 2 หลายเดือนก่อน

    ሳላም አባቴ

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 ปีที่แล้ว +1

    በስደትተጨነኩ።በስደት።አማረገውጠፋኝ።ሰጾምየአመኛል።እራሴንያመኛል

  • @samraa1234
    @samraa1234 ปีที่แล้ว

    ስላም እባ

  • @tsagaavraham
    @tsagaavraham ปีที่แล้ว +1

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว +1

    Abetu geta hoy maren la lelochu laderesk lanem dirasilgn yemneger sitoxa egzabher yimasgen Abbatachin ermana Tena yisxacho

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +1

    አብታ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @yiftusiramidekssa7522
    @yiftusiramidekssa7522 ปีที่แล้ว

    ተንበርከክ ሲበል የተኛዉ የጋሞ ወንድምና እህቶቻችን ቤተክርስቲያን ሲሳለሙም በደረታቸዉ መሬት ላይ ተኝተዉ ነዉ።

  • @WarkeidosaWarkeidosa
    @WarkeidosaWarkeidosa 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ላኩልኝ

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye7084 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @firezerbizuwork8876
    @firezerbizuwork8876 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚያገለግሉት

  • @mese1116
    @mese1116 ปีที่แล้ว +1

    Ebakchew account kuter