የሆርሞን መዛባት 7 ምልክቶች/Signs of hormonal imbalance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @Dirsanat
    @Dirsanat 25 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉እናመሰግናለን

  • @RutaNegash-r1s
    @RutaNegash-r1s 3 วันที่ผ่านมา

    Eshi medantu mindenew Dr?

    • @emazare.
      @emazare.  2 วันที่ผ่านมา

      Yehen videi temelkechiw th-cam.com/video/NKkZJcUaAKw/w-d-xo.html

  • @EmanEbrahim-x8r
    @EmanEbrahim-x8r 26 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም እኔ ጋር አለ

    • @emazare.
      @emazare.  24 วันที่ผ่านมา

      እህት ሀኪም ጋር ሄደሽ ታዪው

  • @SlomonGremay-l4c
    @SlomonGremay-l4c 9 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ ኢንፕላንት ከተጠቀምኩ አመት ከስድስት ወር ነው ፔሬድየ ተዛብቶ ነበረ ከዛ ቀረ ከአራት ወር ቡሀላ አሰወጣሁት ግን አሁንም ፔሬደየ አልመጣም ምን ትመክሪኛለሽ እርግዝና አልተፈጠረም

    • @emazare.
      @emazare.  2 วันที่ผ่านมา

      ይህ ከመድሃኒቱ ጋር በተያያዘ ሊያጋጥም የሚችል ነው።ባቅራቢያሽ የሚገኝ ጤና ተቋም ብትሄጂ ጥሩ ነው።

  • @لننةة
    @لننةة 20 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርየ ባለፈው ጠይቄሸ ነበረ መልሸልኝ እሰኪ እኔ may27 የመጨረሻ ፔርድ ነበረ አሁን ንን ወሬ ወይም ሰንት ሳምቴ ነው ቀፈጠረሸ መልሸልኝ😢?

    • @emazare.
      @emazare.  20 วันที่ผ่านมา

      በነገርሽኝ ቀን መሰረት ዛሬ ታህሳስ 21 2017, 30 ሳምንት ከ 2 ቀንሽ ነው።7 ወር ከ 17 ቀን እንደማለት። ትወልጃለሽ ተብሎ የሚጠበቀው በ24/6/2017 ነው። ይህ ግን 2 ሳምንት ወደ ፊትም ወደኋላም ሊሆን ይችላል።

    • @لننةة
      @لننةة 20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ዶክተርየ😍

  • @KezoWithsmk
    @KezoWithsmk 26 วันที่ผ่านมา

    mekelakeya yetetkeme sew lay nw weys normal sew lay ketayenw gudatu?

    • @emazare.
      @emazare.  24 วันที่ผ่านมา

      Kergezna mklakya gare bteyayaze lihonm layhonm yecelal. wanaw neger meleketochu kalu hakim mamaker new