ዘፈን ባቆምም ዘማሪ ልባል አይገባኝም || ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 279

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 8 หลายเดือนก่อน +65

    መባረክ መጠራት መመረጥ እንዲህ ነው ተባረኪ ❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 8 หลายเดือนก่อน +51

    ለማንኛውም እግዜር ለዚህ እንኳን አበቃሽ አትዘኚ ችግራችን ብዙ ስለሆነ የኛ ማህበረሰብ አስቸጋሪና ክፉ ነው። ትዕግስቱን ይስጥሽ በርቺ አንተም እግዜር ይስጥህ በእውነት ይሄንን አስቸጋሪ የስም የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንኳንም ነገርካቸው ሁሉም ነገር ትክክል ነው ያልከው ምቀኛ ህዝብ በድንብ ሊነገራቸው ይገባል እግዜር ይስጥህ መልካም ሰው ነህ። በእውነት አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እውነት ነው ስንት ነገር ትታችሁ መጥታችሁ ቤተክርስትያን የእግዚአብሔር ቤት ነው የማንም አይደለችም ልታበረታቷዋቸው ይገባ ነበር።

    • @siedaahmed5245
      @siedaahmed5245 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ወንድም ልክ ነው ግን ለምን የሀገራችን ሰወች የቀና ልብ የለውም ግን ለም የፀሎት አገር ይባላል ግን የምንሰራው በጣም የተራራቀ ነገር ተንኮል ምቀኝነት ነው ለምን ???????????😢😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@siedaahmed5245እኔ ምን አውቃለሁ ወንድሜ በቃ የውሸት የታይታ ሰዎች ስለሆንን ነው። ብዙዎቻችን እንደዛ ነን። ሰው እንዲህ ራሱን ሰብሮ ሁሉም ይቅርብኝ ብሎ ሲመጣ እንደማበረታታ ለምን ይገፋሉ በጣም አዝናለሁ ይሄ እኮ ከውጪ ብቻ አይደለም በቤተክርስቲያን አገልጋዩ ይብሳል እኮ ያሳዝናል በእውነት።

  • @mekadr842
    @mekadr842 8 หลายเดือนก่อน +18

    ያንቺ ፅናት ለኛም ነው ይቅርታ የሚለው መዝሙርሽ ከቃል በላይ ነው ❤❤❤

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 8 หลายเดือนก่อน +36

    በዛወርቅ❤ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ። ታድለሻል! እመብርሀን እስከመጨረሻው ትከተልሽ❤

    • @GideonAbebe
      @GideonAbebe 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GideonAbebe
      @GideonAbebe 7 หลายเดือนก่อน

      ጎሽ። እንዃን ለዝህ አበቃሽ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @azebgurmesa8929
    @azebgurmesa8929 8 หลายเดือนก่อน +12

    በስማም እንዴት ደስ ይላል በዛወርቅ ሲጀመር ቀድሞውንም የተገራሽ እናት ነሽ የእኔ እናት በፊትም በጣም ነበር ምወድሽ የአሁኑ መዝሙርሽ ደግሞ እግዚያብሄር ይቀበልሽ ለእኔ አይነቶ ለጠፋችው ልጅ ምርጥ መዝሙር ነው በተረፈ በርችልን በእኛ ቤት ያለውን ጉድ እንዳታይ መድህንያለም ቤቱን ያፀዳል ፡፡

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 8 หลายเดือนก่อน +28

    አንቺ እምነትሽን አምላክሽን አጥብቀሽ ያዢ እንጂ ሌላው አይጭነቅሽ ማን ንፁህ አለ አምላካችን ወዸ ዚህ ዓለም መጥቶ ያዳነን ለኛ ለሃጢያተኞች ሊያድነን ስለሆነ እህታችን በዚወርቅ ሆይ አትጨነቂ የሚከለክሉሽ ያልተባረኩ ናቸው ላንቺ ይሄ በረከት ነው ❤🎉

    • @jegnawnebro9116
      @jegnawnebro9116 8 หลายเดือนก่อน +1

      አገራችንን እንደዚህ እሚያምሰው ቤተክርስቲያ እስኪቃጠል አባቶች እንዲታረዱ ይሄ ህትሉ መአት በውስጡ ያሉ ገንዘብ እና ሌሎች ስለተሰገሰጉ ነው እግዚአብሔር ግን ሁሉን ያጠራል እሩቅ አይደለም

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቸሩ መድኃኒአለም በቤቱ ያጽናሽ 🙏🏽

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 8 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ያማል በእውነት የእግዚአብሔር ቤት ለሁሉም ክፍት ነው አገልጋይ ተብዬ በሩን ትያዛላቹ እግዚአብሔር በጅርፍ መንጥሮ ሚያወጣበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም እንዴት ትከለከለከላለች ክፉዎች ሚገርመው መዝሙርዋ ግን በያንዳንዳችን ልብ ውስጥ አለ የኔ ናት አንቺ ላይ የእግዚአብሔር ጸጋ አለ በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋ ያብዛልሽ እንወድሻለን ከዚህ በላይ ምን ጸጋ አለ መመረጥ ነው አትጥፊ እባክሽ።

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 8 หลายเดือนก่อน +48

    እውነት ብለሃል፡ ቤተክርስቲያን የግላቸው፡ የሚመስላቸው፡ በጣም፡ ብዙ ናቸው፡ እህቴ፡ በርቺ፡❤ ሁላችንም ፡ ዐጥያተኞች ነን፡

    • @ururur6108
      @ururur6108 7 หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት እግዚአብሔር ይመሰጌን መመረጥ የእግዚአብሔር ፍቀድ ነው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 8 หลายเดือนก่อน +13

    ሁለት የጠፉ ሰወች እንኳን ደህና መጣችሁ በዛወርቅ ይቅርታ የሚለው መዝሙር በዛ ጭንቅ በኮሮና ዘመን የተጽናናንበት መዝሙር ነው አንችንም ደራሲውንም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @TameratMasresha-wm6yw
    @TameratMasresha-wm6yw 7 หลายเดือนก่อน +24

    የብዙ ሰው ፍላጎት ወደ ቤቱ መቅረብ እና መኖር ነው እግዚአብሔር ከዚህ ግርግር አለም ስላስመለጠሽ ስሙ ለዘላለም ይክበር መታደል ነው ሁሌም የጠራናል የመቀበል ችግር ነው በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 8 หลายเดือนก่อน +19

    እንደዚህ እየገፋችሁ ከቤተክርስቲያን አታርቁዋቸው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ብዛወቅ አሰፋ🙏🏽💕

  • @elbetel28
    @elbetel28 8 หลายเดือนก่อน +9

    የቤተክርስቲያን መሪዎች ለምን ሰዎችን ከቤቱ እንደሚገፉ አይገባኝም አብዛኛው አገልጋይ እና ምዕመን ወደ ሌላ የሀይማኖት እየገፋብን ነው.እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቹ.
    በዛወርቅ እግዚኣብሄር ይርዳሽ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ.

  • @comcell3831
    @comcell3831 8 หลายเดือนก่อน +4

    ያልገባቸው ናቸው ይህንን የሚሉ እግዚአብሔር የመጣው ለኛ ለሐጢያተኞች ነው በቤቱ ያጽናሽ

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት እድለኛ ነሽ። በዚህ ልክ እግዚአብሔር መውደድ። ተባረኪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።❤❤❤

  • @beleteyirdaw5188
    @beleteyirdaw5188 7 หลายเดือนก่อน

    ዋናው እንኳ እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ። ሁሉም ሃጢያት ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎላቸዋል ይላል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 7 หลายเดือนก่อน

    አሀታችን በዛወርቅ የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ፣ ቅዱስ መድሐኒአለም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፍቅር የተጠማች ነች ።
    እግዚአብሔር አብ ፣ቅድስት ስላሴዎች አመብርሐን ከመናፍቃን ይጠብቁሽ !!!

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ ወርቅ በርቺልን እግዚአብሔር ከዚህ ባለይ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት ስለ መዝሙሮችሁ ቃለት የለኝም ❤❤❤❤❤

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ እህታችን ይቅርታ መዝሙር ሁሌ ስሰማው አለቅሳለሁ በእውነት ያችን የልብ ስብራት ያድለን ለኛም 😢❤

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ስምን መላአክ ያወጣል ቤተሰቦችሽን አመስግኝ በዛ ወርቅ ያሉሽ ይሄ ታይቷቸዉ ነዉ በርች እግዛብሄርን የያዘ ከፋ ይላል ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ከድሮ በበለጠ አሁን አከብርሻለሁ ተባረኪ

  • @TsinatDereje-gu7pg
    @TsinatDereje-gu7pg 8 หลายเดือนก่อน +6

    መመረጥ ይሔነው እግዚያብሔር ይባርክሽ ተመስገን አንቺን አይቶ ብዙ ሰው ይማራል

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪልኝ እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🙏መገፋት ለበረከት ለፀጋ ስለሆነ ቸሩ መድሐኒአለም ፀጋዉን ያብዛልሽ🙏እዉነት ነዉ ስለሀገራችን ተግተን መፀለይ ይገባናል😭😭

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 8 หลายเดือนก่อน +3

    በስማም ሰውነቴን ሁሉ ነው የወረረኝ ፈራሁ የሚለውን መዝሙር ስትዘምር
    እውነት ነው ያስፈራል እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይሁንልን ይደረግልን እንጅ
    በዛ ወርቅ ታድለሽ እግዚአብሔር ፈልጎሻል አሁንም በቤቱ ያፅናሽ ብርታቱን ይስጥሽ በፀሎትሽ አስቢኝ(ወለተ ሀና ) አንችን የጠራ አምላክ እኛንም ይጎብኝን ❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 8 หลายเดือนก่อน

    ደራሲዉ እድሚ እና ጤና ይስጥህ !!!በዛወርቅ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ሁላችንንም የሚነካ የ ሚያስለቅስ መዝሙር ኑዉ ልዑል እግዚአቡሔር በቤቱ ያፅናሽ መመለስ መታደልነዉ!!!

  • @MESFINGEBREHANA
    @MESFINGEBREHANA 8 หลายเดือนก่อน +11

    ላለመስማማት የተስማማን ሰዎች ስለሆንን መፈትሄው ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ብቻ ነው።

  • @wubeshetwondimu8032
    @wubeshetwondimu8032 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው (ብዙየ) ለዚህ ላበቃሽ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ። ወንድማችን እናመሰግናለን።

  • @TimeTime-eo8mv
    @TimeTime-eo8mv 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠው መጨረሻው ሢያምር ደሥ ይላል መጨረሻሽን ያሣምርልልሽ ብርታቱን ይሥጥሽ

  • @Yoh21
    @Yoh21 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያቢሔር ይመስገን!
    እግዚያቢሔር በሰጠሽ እስትንፋስ ሁሌም አመስገኝው! ሁሌም ዘምሬ! አልበሞችን መስራት አለብሽ::
    ዘፈን የሰይጣን ነው! ሌሎች ወንዶሞቻችን እህቶቻችን ከዘፈን ወተው አምላክን ለማወደስ ያብቃቸው!

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 7 หลายเดือนก่อน

    በዛወርቅ እንዲህ ነው መታደል። እግዚአብሔር የወደደውን ነው ወደቤቱ ይመልሳልና ስለመረጠሽ እጅግ በጣም በጣም ተደስቻለሁ ሁላችንንም ያስበን አሜን !

  • @sileshkefalemekonen-st4qg
    @sileshkefalemekonen-st4qg 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እናት ሰው እኮ ስለሰው ብዙ ያወራል ተይው እናታለም የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ያውቀዋል አይዞህ እናታለም አንቺ አምልጠሻል እግዚአብሔር በፀጋው ጎብኙቶሻል በርቺልን አንቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን። እኔም ፈርቻለሁ እናቴ ፈራሁ ፈራሁ ፈራሀ😢😢😢😢😢😢

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የእግዚአብሔር ጥሪ እንዲህ ነው እኔ ደካማው ሰው የሚታየኝ ፍፁም አንቺን እህቴ በዛወርቅ ጠርቶሻል በነፃ የሰጠሽን መክሌትሽን ተጠቀሚበት ይህ እድል መቺም አይገኝምና ግልጋሎትሽ ይቀጥል፣ መወደድን እዳለ ሁሉ መጠላት መገፋትም አለ ፣ ይህ ሁሉ ከምንከተለው አምላካችን እያንዳንዱን አስተናግዶታልና ፣ እሱን የምንከተል ሁሉ ፈተናውን እንካፈል ዘንድ ግድ ነውና ፣እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ በርችልን ።

  • @techawatch
    @techawatch 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ላይ ያለው አገልጋይ ነኝ ባይ አስመሳይ እና ወደንስሀ የሚመጣውን የሚገፋ እንጅ የሚያቀርብ አይደለም።በእግዚአብሄር ቤት ጧትም መጣህ፣ማታም መጣህ እግዚአብሄር በንስሀ መመለስን ብቻ ነው የሚፈልገው ፍያታዊ ዘየማንን አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ ስላለው ብቻ ያችን እንደንስሀ ቆጠረለት እድሜ ልክህን ቤተክርስትያን ላይ ተጣብቃችሁ ሌሎችን የምታሰናክሉም አላችሁ ከንቱ ናችሁ።እህታችን መዝሙሮችሽ በጣም የንስሀ ስለሆኑ ደስ ነው የሚሉት እግዚአብሄር ያበርታሽ።

  • @nazrethg.h.c3227
    @nazrethg.h.c3227 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲጠራ ሲያነሳ እንዲህ ነው
    ፈራሁ ይቅርታ መዝሙር ስሰማ ሙሉ ሰውነቴ ይነዝረኛል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በመንግሥቱ ያስብልን
    ፈተና ያለ ነው ግን ያጽናሽ

  • @nuriyamohammed2429
    @nuriyamohammed2429 7 หลายเดือนก่อน +1

    በዝዪ በጣም ነወ እምወድሽ ፈጣሪ ይርዳሽ በሁሉም ሀይማኖት አባቶች ፈጣሪን የሚፈሩ ያድርጋቸው

  • @TigesAlebal
    @TigesAlebal 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ሰው ከባድ ነው ግን ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ስንል እንኑር 🙏

  • @Hazal_nuts
    @Hazal_nuts 8 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙዬ እግዛብሔር እኮ መርጦሸ ነው በይቅርታ መዝሙርሸ እንኳን አንቺ ሚሊዬኖች አንብተው ፈጣሪ ይቅርታ አድርጎልናል እናመሰግናለን የሰውን ቃል አትሰሚ የመርጠሸን የድንግል ማሪያምን ልጅ እግዛብሔርን (3) ድግሚው እሱን የመርጠሸ እናቴ አራት ነጥብ ።ቤ/ክ ታከብርሻለች እናቱ ።

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክበሪልኝ እህቴ ይቅርታ ሚለውን መዝሙር ከሰማው በዋላ ራሴን መጠየቅ ጀምሬ ከብዙ ነገር ተቆጥቤያለው ክበሪልኝ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @InnocentGlacier-hu1ke
    @InnocentGlacier-hu1ke 7 หลายเดือนก่อน

    እውነተኞች የእግዚአብሔር አገልጋዮች ትሕቶች ናቸው እሕታችን ቤዛወርቅ ከነዚሕ ትሁታን አንዱ በመሖንሺ በጣም እናመሰግንሻለን እግዚአብሔር መንገዱ የሚሰጣቸው አሁን ባለሽበት መንገድ የእግዚአብሔር ርስት ስለሚወርሱ በርቺ።

  • @kinfeasnake6202
    @kinfeasnake6202 7 หลายเดือนก่อน

    ብዙዬ እመብርሀን ከነልጇ ከአንቺ ጋር የልቦናሽን እመብርሀን ትሙላላልሽ በአንቺ ድምፅ አመብርሀን ስትመሰን እመኛለው አባክሽ ስለመብርሀን ምስጋና ብትዘምሪ ወድ ወንድሜ ከአንተም ይጠብቀን ለዚህ ቀን ላበቃን አደቸርነቱ እግዝሐብሔር ይመስገን

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መታደልነው ወደቤቱ መመለስ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኔን ደካማዋን ከቤቱ የራኩትን ወደቤቱ ይመልሰኝ መዝሙርሽ ሁለቱም ልብ የሚሰብር ነው ደስ ይላል ጎበዝ በርቺልን❤❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቤተክርስቲያን አባቶች እባካችሁ ሁሉም ባለው ተስጦ እግዚአብሔርን እንዲያገለግሉ ልትፈቅዱላቸው እና ልታበርታቶቸው ይገባል! ከአለማዊ ወደ መንፈሳዊ ስመለሱ ደስ ሊላችሁ ይገባል

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም (እኛም ) ክርስቲያን ነጠላ ስለለበስን ክር ስላንጠለጠልን ንስሃ ሳንገባ ጠዋትና ማታ በእግረ ሥጋ ስለተመላለስን እንደ ክረምት ዝናብ በላያችን ቃለ እግዚአብሔር ፈሶ ያልራስን ሰው በፈጣሪው ዴማስ ተመለስ ሲባል ያልተመለስን በዘማ ሕይወት ኖረን ነገር ግን እንደ ማርያም እንተ ዕፍረት በጌታዋ የተጠራች ነፍስ ለምን ተጠራች ብለን የምንቆዝም አሁንም ዲያብሎስ ከደጃችን እያደባ ነውና አዳም ሆይ ሔዋን ሆይ ወዴት ናችሁ ብሎ አምላካችን ሲጣራ የሥጋ ጆሯችንን ሣይሆን የልባችንን ጆሮ ከፍተን አምላክ ሆይ የበለሷን ቅጠል ለብሼ እኔን ፈልገህ ከመጣህ እነሆኝ አፍሬህ ተሸሸጌሃለሁና አንተ ነውሬን ከሸፈንክ ኃጢያቴን ልታጥብ ጭቅቅቴን ልታራግፍ ዋጋ ሰተኸኝ ከመጣህ አይነ ሥውሩ በርተሜዎስን ልታበራልኝ ካሻህ አቤት መጣሁ ብለን በንስሃ ታጥበን እንመለስ
    ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ (ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ) እንደከተበው ይቆየን

  • @almazayele1007
    @almazayele1007 7 หลายเดือนก่อน

    መባረክ ነው እንዲህ እህቴ እኔን ይጥራኘ እንዳች ይባርክሽ ተሰስቦ መቀመጥ ነው ያለቀበት ዘመን ነው

  • @addisalemmeliss8095
    @addisalemmeliss8095 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ የእኔ እህት አንተንም እግዚአብሔር በጥበብና በምገስ ይጠብቅህ ወንድሜ 🧡💚❤🙏🙏🙏

  • @tenesituale24
    @tenesituale24 7 หลายเดือนก่อน +1

    “እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።”🙏🙏🙏
    - መዝሙር 27፥14🎉😢

  • @seblewoldeyes8680
    @seblewoldeyes8680 7 หลายเดือนก่อน +1

    keri zemenesh yibarek ,,, temerteshal fetari semu yikeber.

  • @ashenafiyitagesu4687
    @ashenafiyitagesu4687 7 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪት በዛወርቅ ዝማሬ መላእክተን ያሰማሽ፡፡ ለመዘመርም መመለስ፣ መመረጥና ልባችን ቅድሚያ ሲንበረከክ ነው፡፡ ውስጣችንን ሳናውቀው ሰውን መተቸት ተገቢ አይደለም፡፡ ዘማሪት አቦነሽን እና ዘማሪት በዛወርቅን በጣም አደንቃቸዋለሁ፡፡ እግዚአብሔር ሀጥያትን ነው የሚጠላው፡፡ በንስሃ ግን ሁሉም ይሻራል፡፡ እነዚህ ዘማሪያን በእውነቱ ወደ አምላካቸው የተመለሱ ይመስላል፡፡

  • @lovewins1074
    @lovewins1074 8 หลายเดือนก่อน

    በዝዬ የማትለይሽ እናታችን ኪዳነምሕረት በረከቱን ታብዛልሽ ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ በጣም በጣም ከቀማደንቃቸው ሰዎች እንዱ እንቺ ነሽ ቀርቤም ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤

  • @robi4895
    @robi4895 5 หลายเดือนก่อน

    በዛ ወርቅየ የኛ ውድ እህታችን እግዚኣብሄርን መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመርያ ነው በጸሎትሽ አስቢን ውድ ኦርቶዶክስ ትምቢተ ኤርሚያስ ምዕ 9፥23-24

  • @selemawittekle5890
    @selemawittekle5890 8 หลายเดือนก่อน +7

    Oh good news ❤we are happy long life my dear and God bless you 🌹💕🌹💕🇪🇷💕🇪🇷🇪🇷🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 7 หลายเดือนก่อน

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. edma ke tena yesetelen ❤

  • @ShitayeMideksa
    @ShitayeMideksa 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሁለታችሁ ስራ የሚገርም ነው ሙሉ እስከሚወጣ ጓጉቻለሁ በብዙ ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን መዝሙርሽ ቃለመጠይቅሽ እራሱ አስለቅሶኛል እኔ የማውቅሽ ቀበሌ ስትዘፊኚ ነው ። በዛወርቅ እህቴ መፅናናት ያድልሽ ከማንም የተለየ ያረገሽው በደል የለም አንቺ ትሁት ስለሆንሽ ነው እንዲህ የምትጨነቂው አሁን እኮ ቤተክርሲያኗን የሚያምሷት ካባዋን አርገው በቤቷ የሚውሉ ናቸው የበለጠ እየጎዷት ያሉት። ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እራሱን ዝቅ ያደረገ ክፍ ይላል
    ምንኛ መታደል ነው ያንቺን እንባ ይስጠኝ እናትአለም😥

  • @alemtshay7387
    @alemtshay7387 7 หลายเดือนก่อน

    Kirstna fetna nwe ehite wed egziaber stumchi bzu mkera ale gin hulu yalefale tsgaw yibzalesh tebarki❤️❤️❤️❤️

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 7 หลายเดือนก่อน

    በዝዬ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተስብሽ እመኝልሻለሁ በርች ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @endalehailu1550
    @endalehailu1550 8 หลายเดือนก่อน +1

    mukeriya segawen yabezalek ante eko senet zenea senet dereset sefekale gen egeziyaber weketen yebarekelek

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ከመድሃኒአለም ጋር በቤታቸው ያፅኑሽ የዝማሬ አገልግሎትሽንም ይባርኩት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልቡ እንደተሰበረ ምስጉን ሰው ማን አለ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው አቤት መታደል በመቅደሱ እያለቀሰች ዘመረችለት

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 8 หลายเดือนก่อน +2

    አለምን አይቶ መመለስ ትልቅ ፀጋ ነው አሁንም በርቺ መልእክትሽ ከባድ ነው እውነት ነው ሁላችንም ይቅርታ ብንል ምን ያህል ፀጋ ነው ዋናው መልእክቱ ነው

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ቤት የሚመጣን በፍቅር ነው መቀበል ያለብን እግዚአብሔር መቼም ቢሆን አያባርረንም ::

  • @sitotatilahun5434
    @sitotatilahun5434 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሞኩሪያ አንተ የልቤ ሰው ስላንተ እምለው ብዙ አለኝ ባለህ ጸጋ ለቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዝማሬው መስክ የዋልከውን ውልታ እንዴት ይዘነጋል?
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechkidane6944
    @asegedechkidane6944 7 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo egziabiher enkuwan wedzih selamerash ymesgn yehulusow atiyansh❤❤❤💐🌷🌹😘😘😘

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ በበኩሌ ክርስትያን ጴንጤ ነኝ የኔ እናት የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው በጉልበቱ ልባራታ አይቺልም የረዳሽ እሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው አሁንም ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርክሽ ተባረኪ ቀር ዘማንሽን ለጌታሽ ዘምር ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙌

  • @WendeBelay-ds4ro
    @WendeBelay-ds4ro 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ሁሉም ይሆናል እህታችን ባሳለፍሽው አለማዊ ህይወት ወደኋላ ማሰብና መጨነቅ የለብሽም አሁን ግዜው በመድረሱ እግዚአብሔር ጠርቶሻልና ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን

  • @BossTilk
    @BossTilk 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ መዝሙር ነው ለብዙ ሰው ትምህርት አንቺን አይቶ ወደመልካሙ መንገድ መምጣት መመረጥ ነው ምንኝ መታደል ነው እግዛብሔረ ከፍ ያርግሽ ብዬ እመኝልሻለሁ

  • @masartmasart-lq9nn
    @masartmasart-lq9nn 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በዛወርቅዬ ዘምሪ ሰው ቀችሎታው ምንም ሊያደርግ አይችልም የእግዚአበሔር መርጦሻል ጌታ የሚያሸንፍ ነው ትጊ ፀልይ ጌታ እየሱሰ ይርዳሻል ተባርኪ ፀጋውን ያብዛልሸ የጠራሸ ጌታ አለ

  • @AlemdarSemu
    @AlemdarSemu 7 หลายเดือนก่อน

    ሰው. ምንም ይበል የበለጠውን እግዚአብሄር ተከተይ ትክክለኛውን መንገድ ይዘሻል በርቺ መፈተን ግድ ነው አገልጋይ ስትሆኚ በርቺልን ውዴ

  • @G.MeskelNegesse
    @G.MeskelNegesse 7 หลายเดือนก่อน

    እ/ብሔር ይባርክሽ ፡፡ ስው በሐብት እና በገንዘብ ብዛት አምላክን ይሳል አንቸግን........

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 7 หลายเดือนก่อน

    Wow interviewn yayehut ferahu milewn mezmur kayehut behuala new fetari ystih enkuanm bezawerkye serachw fetari banchi tlk sra endisera emegnalehu

  • @GlichGale
    @GlichGale 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ፈራሁ አስለቀሰን ረጅም እድሜ ምኞቴ ነው እህቴ ፍፃሜሽን ይመር❤❤❤

  • @asmareworku6743
    @asmareworku6743 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይስጥልን በዛወርቅም በመዝሙሩ ህይበታችንን አሳይታናለች እግዚአብሄር ቃለ-ህይወትን ያሰመልን አብዝቶ ይባርክልን! ለበለጠ አገልግሎት ያብቃልን! በቤታችን ያሉትንም ይሁዳዎች እግዚአብሄር ይጥረግን በርችልን ለኛም ትልቅ አስተማሪያችንነሽ ጽናቱን ይስጥሽ ዜማ ሸማያትም ምስጋና ይጋችኋል፡፡

  • @SenduHabta
    @SenduHabta 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚሀብሔር እንዳቺ ያለዉን አብዝቶ ይፈልጋል ዝም በያቸው የራሳቸዉን አያዉቁም

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም እህቴ በርቺ ሁሉም ሀጢያተኛ ነው እናመሰግናለን

  • @yitbarekfikadu1595
    @yitbarekfikadu1595 8 หลายเดือนก่อน +2

    ያለሽበት የመጣሽበት መንገድ ምንም ይሁን...በራስሽ በኩል ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዘብሔር ይቀበልሻል። የኢየሱስ ጥሪ ይህ ነው...''እናንተ ሸክም የከበዳቹ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ።'' ሌላው ሁሉ በሱ ካረፍሽ በዃላ የሚሆን የመንፈስ ፍሬ ነው!

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ የኔ ልብ እየበረበረ ሀጥያቴን በግልፀመፂ ነዉ የነገረኝ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እራሴን እንድፈትሽ አደረገኝ

  • @meronkassa3542
    @meronkassa3542 7 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ አላቅም ሁላችንም ያሰበን መጨረሻን ያሳምርልን እንባሸ ሀይል አለዉ ለኛ ቤቱ ላደግነው ትምርትነው የሆንሸዉይነካል የእግዚአብሔርን ፍቅር እኮ መቼይጠገባል በርቱልን

  • @fekerzenebech
    @fekerzenebech 7 หลายเดือนก่อน +1

    የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነጻናል 1ኛ የዮሐንሰ መልዕክት 1፡7

  • @zinashgezaw5324
    @zinashgezaw5324 7 หลายเดือนก่อน

    The mezmur is touching to many of us. And it's better to be late than never.
    Thank you.

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 8 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ታላቅ እህቲ ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ChombeEstifanos
    @ChombeEstifanos 7 หลายเดือนก่อน

    እህታችን በርቺ እግዚአብሔር መጨረሻሀሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ አይዞኝ በርቺልኝ የኔ አንበሳ❤❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን ማገልገል እጅግ መታደል እና መመርጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿 በርች እህታችን

  • @elizabethmekonen1090
    @elizabethmekonen1090 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃሸ እግዛብሔር በቤቱ ያቆይሽ ትክክለኛውን ነው የተናገርሽው ወደ ቤቱ ከማሰገባት ይልቅ ከቤቱ እንዲርቁ ያደርጋሉ እግዛብሔር ልቦና ይሰጣቸው አንቺ በርች በዚህ በክፉ ሰኃት እግዛብሔ አሰቦሻል።

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 7 หลายเดือนก่อน

    መክሊትሽ አዉቀሽ ወደሚገባሽ ቦታ አግዚአብሔር መልሶሻል ዝና ያለም ያቺ የዘፍን የትዝታ ንግስት የሚባለዉን ያከንቱ አልፍሽ በንስሓ ብዙ ሰዉ አየመለሽ ነዉ ፡አሁን 30፡60 ፡100 የፍራሽ ነዉ በስማይ አግዚአብሔር በመጎሱ ፡ሁሌ አሱ ይከልልሽ ፡የተፋችዉ በገ ወደ ቤታ ተመልሳ አግዝአብሔር አቅፍስጥ ለዘላለም ትኑር ዘመንሽ ይባረክ ዲያቆን ወንድማችን አንተንም አግዚአብሔር አብዝቶ ጽጋዉን ያብዛልክ

  • @hiwotyriga
    @hiwotyriga 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አግዚአብሔር እንካን ለዚህ አበቃሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 8 หลายเดือนก่อน +1

    Interesting conversation, we didn't pray for COVID, but you killed it by your poetic work! - this is for you interviewer.

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንሜ እንዳልከው ጌታችን መድሀኒአለም ወንበዴውን እኮ ነው የማረውና በገነት ያገባው ስለዚህ እንኮን ኦርቶዶክስን በዛወርቅን ቀርቶ እነ ዘርፊንም መናፍቆን አምጥታችሁ በተዋህዶ መድረክ ላይ አዘምራችሆታል ስለዚህ እባካችሁ በዛወርቅን አትግፋት እህታችንን ታገልግል ::

  • @serkalemkibret8144
    @serkalemkibret8144 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen Enquwan lezih abekash yene enat Egziabher bebetu yatsinash❤❤

  • @amsaleatraga1929
    @amsaleatraga1929 7 หลายเดือนก่อน

    What a wonderful interview this is very humbleness God bless you.

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ አስተምረሽናል እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Meltda662
    @Meltda662 7 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ በዛወርቅ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ

  • @danielsora707
    @danielsora707 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ መዝሙሩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!
    መልክቱ ለሁላችንም ነዉ
    እኛም በእዉነት መቅደሱን መርገጥ ይገባን ይሆን...!!?

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 7 หลายเดือนก่อน

    መመለስ እራሱ መባረክ ነው አሁንም በተሰጠሽ ፀጋ ቤተክርስቲያንን ለማገልገል በፀሎቶም ጠንክሪ እግዚአብሔር አምላክ ከ ቤተክርስቲያን ደጅ አይለይሽ🙏🙏🙏🙏

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ግና ነው ይህን ዮ ቱብ ያየሁት እን ስብስክራብ አድርጊለው
    ብዙየ መዝሙርሽን ለመስማት እግዚአብሔር ይብቃን በርች ተባርኩ

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ይባርካችሁ በበዛወርቅ ዝማሪ ሁላችንም ነው የተነካነው ሁላችንም ሐጣተኛ ነን ቤተ ክርስቲያን ደሞ የሁሉም ቤት ነው እንዳውም ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ ብዙ ሐጢያተኞች አሉ እና እህቴ በዛወርቅ እግዛብሔር ይቅር ባይ አባት ነው ስለዚህ በርችልን እግዛብሔር ሁላችንም ለንስሃ ያብቃን እግዛብሔር ይርዳን ❤

  • @MeskeremAnbesse-sy2cg
    @MeskeremAnbesse-sy2cg 7 หลายเดือนก่อน

    Zemare melakten yasmalen. Betchi be betu yakoyesh

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ቤት ስጦታ ያለው የዛላለም ገነት እንጅ ገንዘብ የለም እንዲሁም አክራሪ እኔ ብቻ ነኝ አክራሪ የሚሉ ኦርቶዶክሶች ይገፍሉ ሰው አያስቀርብም ፈጣሪ የማረንን ሰው ግን ብዙ ይላል ከስጦታው ማን አስደርሶ ጠቅሞ መጠቀም ተዋህዶ ቤት የለም።

  • @Shikor-n7v
    @Shikor-n7v 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ በቃሽ ምስጋና ይድረሰው አምላክ🙏🙏🙏

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛው ሂወት እኮ ፈጣሪን መፍራት ነው ብዙዎቻችን ወደ አጥሩ ለመግባት እንኳን ለመግባት በድፍረት እንገባለን ይህ መቅሰፍት ሆኖብናል እሷ ግን ፈጣሪ ሲቀርብ ነው እኮ ፍርሃት የሚሰጠን

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 7 หลายเดือนก่อน

    ጸጋውን ያብዛልሽ አህቴ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን