ተደብቆ የቆየው የተባበሩት መንግስት ድንጋጌ ይፋ ወጣ|ለኢትዮጵያ ተቀጥረው ለኤርትራ የተከራከሩት ጠበቆች | "ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ሙሉ መብት አላት"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 913

  • @NaniNati-z3s
    @NaniNati-z3s หลายเดือนก่อน +135

    ለኢትዮጵያ ግድ የሚላቹ እናተ ብቻ ናቹ ዛሬ በጣም ያዘንኩት ሀገራችን ላይ ስንት ሚዲያ አለ ዘር ከዘር ሲያጋድል የሚዉል ጉንጭ አልፋ እንቶ ፈንቶ ሲያወራ የሚዉል ባለበት ሀገር እናተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ እናመሰግናለን እንደ ግብፅ ህዝብ ለሀገራችን መሆን ቢያቅተን እንደናተ ያሉትን ማበረታታት ለመላዉ ህዝባችን እንዲደርስ የበኩላችንን እናርግ እላለሁ የነፃ ሚዲያ ቤተሰቦች

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ይሄ የመከነ ትውልድ አሳፋሪ ነው አሁንም አልረፈደም ይሄ ትውልድ የማቃት😢

    • @HenokWondimu-k1g
      @HenokWondimu-k1g หลายเดือนก่อน +3

      እነ ተንትኔን ብዙ አትመናቸው ትበላለህ😂😂😂

    • @DaniallLemi-ee8pi
      @DaniallLemi-ee8pi หลายเดือนก่อน +3

      አሳቤን የገለፀልኝ ኮሜንት ስለሆነ ይድረሳችሁ ታላቆች የዛሬውን ደግሞ ስዬ አሜን ብዬ ነው የተቀበልኩት።

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 หลายเดือนก่อน

      በትልቅ ጦርነት መቶ ሺዎችን ለማስጨረስ ትልቅ የጦርነት ቅስቀሳ ስላደረጉልህ ነው የምታደንቃቸው እንከፍ 😅😅😅

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 หลายเดือนก่อน

      @@jujucanal2165አንተ መቼ ነቅተህ ነው 😮

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 หลายเดือนก่อน +43

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል::
    ለእውነትና ለፍትህ የምትታገሉ ትጉህ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ::
    በእውነት ለእውነት ለመቆም የምታደርጉት ጥረት የሚደነቅ ነው::

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial หลายเดือนก่อน +37

    ጌትነት እና ስዬ ሁለቱ የቀጠናው ቁልፍ እና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እንኩዋን ደህና መጣችሁ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie หลายเดือนก่อน +56

    እናንተ ውድ የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ረጅም ዕድሜን ተመኘሁላችሁ ።

    • @iskinderberhane1583
      @iskinderberhane1583 หลายเดือนก่อน

      @@gebrieUrgie መሃይሞች ለማለት ነው። የኢትዮጵያ በእወቀት ሳይሆን የሚናገረው በስሜት ነው። ስለዚህ ምሁር ደንቆሮዎች ይባላሉ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +69

    እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ የዉጭ ምቀኛ ጠላትና የዉስጥ ተባይ ባንዳን እንደቅጠል ያርግፍልሽ አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 หลายเดือนก่อน +6

      አሚን አሚን ያ ረበል አለሚን

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 หลายเดือนก่อน +6

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 หลายเดือนก่อน +5

      አሚን አሚን

    • @tsedalegebire3806
      @tsedalegebire3806 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን!!!

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v หลายเดือนก่อน +1

      Amen !

  • @endex777
    @endex777 หลายเดือนก่อน +32

    ጥሩ ኃሳብ ለቀጣይ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አለማቀፋዊ ዲፕሎማሲ ሚረዳ ህግ መነሻ አንስታችኋል። 👏 ኢትዮጵያ ከፍ ትበል!!🙏

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 หลายเดือนก่อน +39

    እውነት ለመናገል ለሀገራችን እዋጋለን እና ከመግስታች ጎን ነን

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 หลายเดือนก่อน +20

    የአገር ፍቅርን ስላሳያችሁን አመሰግናለሁ

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq หลายเดือนก่อน +36

    እጅግ፣ድንቅና፣ለትውልዱ፣አይን፣ገላጭ፣ውይይት፣ነው።

  • @helenh6930
    @helenh6930 หลายเดือนก่อน +21

    ድንቅ ኢትዮጵያን ናችሁ

  • @eliasendris888
    @eliasendris888 หลายเดือนก่อน +41

    በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ታሪካዊ ቪዲዮ ነው

  • @tilahunabera7531
    @tilahunabera7531 หลายเดือนก่อน +28

    በርቱ እንዲህ አሰተምሩን አንቁን የተደበቀውን የዘመናት ሴራን አጋልጡ።

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v หลายเดือนก่อน +16

    የጌታሁንና የስዬ ትንተና በጣም እጅግ በጣም ድንቅ ትንተና የሰማሁበትና ብዙ ነገሮችን ያወኩበትነውና ሰላማቹሁ ይብዛልኝ በዚሁ ቀጥሉበት እንዴት ደስ ትላላችሁ።

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 หลายเดือนก่อน +17

    አሁን ከቅድሙ በጣም ደስ አለኝ
    አዋቂ ባንድ ላይ ተገናኘልኝ።
    ፕሮፌሰሩን ሁሌም አብረሀቸው ብትቀርብ ካንተ ብቃትና ከሳቸው ችሎታ ጋር ልዩ ይሆናል ።ወር አትጠባበቁ። በነገራችን ላይ የስዩሜ ልዩ ብቃት ኢትዮጵያን ለሚወዱ ራሱን ይሰጣል ።ለመጀመሪያ ግዜ ፕሮፌሰሩን ያወኩት በስዩም አማካኝነት ነው። Good job soon!!

  • @mulatmuhammed3127
    @mulatmuhammed3127 หลายเดือนก่อน +27

    ስለ ኢትዮጵያ በጣም ወሳኝ ሰወች መካከል አነዚህ ናቸዉ ።

  • @leezashow9260
    @leezashow9260 หลายเดือนก่อน +22

    ይሄ ነው የኢትዮጵያዊ እውቀት። ኢትዮጵያን Uplift ወይም ከፍ የሚያደርግ በእዉነት፣ በእውቀት ላይ የተመሰረት እውቀት፡: የኢትዮጵያ ጠላት ይቃጠል በርቱ የኛ ጀግናዎች።

    • @yoseftewelde4319
      @yoseftewelde4319 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkkkk

    • @awaken1701
      @awaken1701 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos หลายเดือนก่อน +43

    ገራሚ ዉይይት❤❤እናመሰግናለን ስዬ እና ጌች!!

    • @tsehaijima845
      @tsehaijima845 หลายเดือนก่อน +1

      I strongly agree

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 หลายเดือนก่อน +57

    ስዬ እውነቱን ልንገርህ እኔ ስደት ነው ያለሁት ልጆች አለኝ መጥቼ ግን ለእናት አገሬ ኢትዮጵያ እሞታለው ለልጆቼ ኢትዮጵያን ማስረከብ እፈልጋለው አከተመ

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v หลายเดือนก่อน +1

      Right ! ❤😊

    • @GezahegnAbroOfficial
      @GezahegnAbroOfficial หลายเดือนก่อน

      @@senayyakob2283 ጀግና

    • @JesusisMysavior-x7f
      @JesusisMysavior-x7f หลายเดือนก่อน +1

      😮መቼ ነው የምትመጣው እያለቅን እኮ ነው ቶሎ ድረስ😂😅😊

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 หลายเดือนก่อน

      He needs just couse!!! Ersi bers enakomalen!! Telatachinin abiren enifalemalen !!!​@@JesusisMysavior-x7f

    • @HussinSaide
      @HussinSaide หลายเดือนก่อน

      ​@JesusisMysavior-ክክክክክክክክx7f

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 หลายเดือนก่อน +32

    አብቹ ኢትዮጵያን ያለጥርጥር ያሻግራታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa หลายเดือนก่อน +12

    ሰላም ስዬሜ እጅግ በጣም ድንቅ ትንተና ይሄ ሁሉ መብት እንዳለን ስላወቁ ነው ግብፆች ይህን ያክል የሚረባረቡብን አመሠግናቸዋለሁ ። ድል ለኢትዬጵያ መከላከያ ሠራዊት!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +32

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹

  • @paladias
    @paladias หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬ በልካችሁ ተወያያችሁ። እጅግ ደስ ብሎኛል ። በርቱ

  • @botolonitube7733
    @botolonitube7733 หลายเดือนก่อน +40

    ስዬ በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ የዶ/ር ያዕቆብ ሀሳብ ዛሬ ላይ እግር አዉጥቶ ወደ ተግባር ልንገባ ጫፍ ላይ ደርሰናል፡፡ እዉነት ይቆያል እንጂ ጨሶ አይጠፋም፡፡ መምህር ነኝ ግን እንደ ዶ/ር ያዕቆብ ኢትዮጵያን እሳቸዉ ባዩት መነጽር ማየት አልቻልኩም ነበር ዛሬ ግን በጣም ግልጽ ሆነልኝ፡፡ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊነት የምያንገበግበዉ መሪ እስኪናገኝ ነበር ለካ ይህ ሁሉ ታሪክ ተዳፍኖ የቆየዉ፡፡ኢትዮጵያ በሴራ እና በባንዳዎች እየደማች ላለፉት ሰላሳ እና ከዛ በላይ ዓመታት ኖረች፡፡ ነገር ግን ዛሬ እዉነተኛ ሰዉ ከበር ቆሟል፡፡ ከኤርትራ ጋር የምትሰሩ የምትበሉበት ሳህን ላይ የቆማችሁ ሆድአደር ባንዳዎች እርማችሁን አዉጡ፡፡ ኢትዮጵያዊነትን ከዶ/ር አብይ ጋር እናጣጥመዋለን!! ይመቸዉ የአራዳ ልጅ!! ፕሮፈሰር ጌትነት ምሁር ነህ አጨብጭበልሃለሁ፡፡ ምሁር ሁሌ በእዉቀት እና በምሁራዊ አንደበት በጨዋ ደንብ በጥልቀት ነዉ ነገሮችን የሚረዳዉና የሚያየዉ፡፡ ከስዬ ጋር በመሆን ለዘመናት ማወቅ እፈልግ የነበረዉን ነገር በግልጽ እንድረዳ ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ፡፡

    • @iskinderberhane1583
      @iskinderberhane1583 หลายเดือนก่อน

      @@botolonitube7733 ክክክክክ የመሃይምና ደንቆሮዎች ስብስብ በስሜት ብቻ ነው የሚናገረው። ኣየ የኢትዮፕያ ዶክተሮች እስክዚ ዶንቆሮዎችና ማሃይም ናቹ። ኣፈርኩባቹ

  • @AMANbeshir-oz6dw
    @AMANbeshir-oz6dw หลายเดือนก่อน +16

    ገለፃውን በተመለከተ የረካሁበትና የተደሰትኩበት ጥልቅ የሆነ ሀሳብና ትልቅ እውነትን የያዝ የመጠቀ ቁምነገር ነዉ ።ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ በክብር የተቀመጠ ።

  • @AtaklteLemma
    @AtaklteLemma หลายเดือนก่อน +18

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @AbiyLikasa
    @AbiyLikasa หลายเดือนก่อน +16

    ስዩሜ እና ፕሮፌሰር ውይይታችሁ በጣም በጣም አስገራሚ ነበር። በዘመናችን አንጀታችን ቅቅቅቅቅቅቅጥጥጥጥጥልልልልልልልል የሚልበትን ጉዳይ አንስታችሁ ስትወያዩበት እንዴት እንደተደሰትኩበት መግለፅ ያቅተኛል። "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል" ይባል የለም። በርቱ...

  • @MohamedSeid-f4d
    @MohamedSeid-f4d หลายเดือนก่อน +23

    ትችላላችሁ እንደዚህ ነዉ በጥሩ ሁኔታ በዕዉቀት የተደገፈ ግልፅ በሆነ ትንታኔ አቅርባችኋል እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @AschalewKifle-w2z
      @AschalewKifle-w2z หลายเดือนก่อน

      ቆይ ጦርነቱ የመለስና የኢሳያስ ድራማ ማለት ነዋ፡፡

  • @KassimMohammed-f6w
    @KassimMohammed-f6w หลายเดือนก่อน

    በጣም መደበቅ ቁም ነገር የተማርንበት ብቸሳይሆን ኢትዩጲያ ዛሬ በናንተ ታሪካዊ አሸናፊ የሆነችበት ድንቅ ቆይታቸው ድንቅ ዝግጅት አመሰግናለሁ።

  • @ChnFgh-h9h
    @ChnFgh-h9h หลายเดือนก่อน +21

    ወይኔ ደስ ስትሉ ሁለታቹሁም ምርጥ ሰው ናቹህ በርቱ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ หลายเดือนก่อน +12

    አናመሰግናለን በጣም ደስ የሚያሰኝ ቆይታ ነበር ::❤🙏🏿

  • @bebymarkan57
    @bebymarkan57 หลายเดือนก่อน +25

    ዋው ሱዬ ዛሬ ተቦነስክ !!!ሚገርም በተጨባጭ የተሰራ ትንታኔ ነው ።አፈዘዘኝ ዛሬ ጣልቃ ስትገባ እንኳን እበሳጭ ነበር። በቃ ተዉ አሰብ የኛ ነው!!!!!!

    • @awaken1701
      @awaken1701 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱልን አንዴት የሚጥምና ኢትዮጵያዊነትን ያንጸባረቀ ማንኛውም ሰው ማወቅ ያለበትን የሚያስረዳ ነው ❤❤❤❤

  • @ZeyinebWasili
    @ZeyinebWasili หลายเดือนก่อน +12

    ስዬ ና ወፍ ዶክተር ን ስላመጣቹ ስለጋበዛቹ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @YeneJesus-x1m
    @YeneJesus-x1m หลายเดือนก่อน +11

    አንበሶቻችን በረቱ በረቱ አትተኙ አውሮፖውያን በኢኮኖሚ ከሃለችን እሰክነደረግ ። መሪያችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i หลายเดือนก่อน +11

    አገር ወዳድ ምሁራን አገርን የሚጠቅሙት ዕውቀታቸውን ሐቅን ለመለየትና አገራቸው የተወሰደባትን ሐቅ ለማሰመለስ ሲጠቀሙበት ነው። ለዚህ ደግሞ ስዬ እና ይህ አብሮት ያለው ምሁር በኢትዮጵያ ባህር ጉዳይ እውነተኛ መረጃን እያጣቀሱ ስለ ኢትዮጵያዊው ቀይ ባህር ያቀረቡት ዕውነት ጥሩ ማሳያ ነው። እውነተኛ አባት አጥቶና ሆን ተብሎ ተረስቶ የኖረውን የኢትዮጵያ ሐቅ ዛሬ ደፍሮ የሚያነሳ ጀግና መሪ መጥቷልና እነስዬ መረጃውን በርብሮ በማውጣቱ በርቱልን።

  • @ZegeyeOda
    @ZegeyeOda หลายเดือนก่อน

    እናንተ የኤትዮጵያ ጀግኖች አምላክ ይባርካችሁ ኑረ

  • @addisuwendemagegnehu9685
    @addisuwendemagegnehu9685 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱልን እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም ኢትዮጲያ ተወደደም ተጠላ ድልቅቅ ሰፋ ያለ የባህር በር ይገባታል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +21

    ኢትዮጵያችን በፈጣሪ እጅ ላይ ነች

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn หลายเดือนก่อน +32

    ፕሮፌሰር +ሱሁመ =ምርጥ ውይይት 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KUA18118
    @KUA18118 หลายเดือนก่อน +18

    What a great discussion so happy to see both of you ♥️♥️🙏🏽🙏🏽

    • @tsehaijima845
      @tsehaijima845 หลายเดือนก่อน +1

      And confirmed that Aseb is ours

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ዉይይት ምርጥ ኢትዮጵያዊነት።

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 หลายเดือนก่อน

    ግሩምና አሳማኝ አቀራረብ ነውና በርቱበት ያገር ሃብት የባህር በር መሆኑን ሁሉም ሊረዳው ይገባል ጨባችን ግን ከአስተዳደሩ እንጂ ከሕዝብ አለመሆኑ ቢታዎቅ ይበልጥ ይጠቅማል በርቱልን።

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 หลายเดือนก่อน +19

    ሰላም ስዬ ፣ጌትዬ እና ወፉ 👋 የዛሬው ግሩም ድንቅ ነው ።🙏🙏🙏

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሞቻችን እናመሰግናለን የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን አይቀሪ ነዉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +26

    ፕሮፌሰር ጌትነትና ስዬዬዬ አንበሶች የመከላከያ አባሎች የአብችዬ አጋዥ ወንድሞች ምርጥ ኢትዮጵያዉያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsegayeabebe8693
    @tsegayeabebe8693 21 วันที่ผ่านมา +1

    ዋናው ቁምነገር ከወያኔ አሰተሳሰብ መላቀቅ ነው:

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 หลายเดือนก่อน +8

    ስዩሜ❤❤❤
    ጌትነት❤❤❤
    ውፉ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 20 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ መረጃ ነው መንግስት ይህን እንደ መሰረት ተጠቅሞ በሙሉ ልብአሸናፊ የሚሆንበት ጉልበት ነው ኢትዮጵያ በሀይል እና በድፍረት ባለቤትነቷን ማስከበር አለበት።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. หลายเดือนก่อน +8

    Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA ❤ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @guuledjabane1658
    @guuledjabane1658 หลายเดือนก่อน +16

    You are a very knowledgeable person and you know the activities of the Red Sea and the Nile River.

  • @Asiya570
    @Asiya570 หลายเดือนก่อน +8

    ስየ እውነተኘ። የአእትዮዽያ ልጅ። እድሜና። ጤና ይስጥሂ። አላሂ❤❤❤❤❤

  • @ZinashMesfin
    @ZinashMesfin หลายเดือนก่อน +16

    We love you, our Hero keep it up Many millions of Ethiopians are with you

  • @reallight9644
    @reallight9644 หลายเดือนก่อน +10

    Good energizer for strength and unity of Ethiopia. Thank you Siye and our Brother

  • @daniKabo
    @daniKabo หลายเดือนก่อน +8

    ጀግኖች ምርጥ ኢትዮጵያውያን

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 หลายเดือนก่อน +10

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤

  • @anwarakbar-alidosen9546
    @anwarakbar-alidosen9546 หลายเดือนก่อน +2

    በድፍረት የግለሰቦችን ስም እየጠራህ መረጃ ለመስጠት የሞከርክበት ሁኔታ አሪፍ ነው። ጀግና ነህ ፕሮፌሰር። ሰዬ እንግዳህ ሲያወራ አታናጥበው። ትዕግስት አርግ። በጣም እናመሰግናለን። it's really super agenda.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 หลายเดือนก่อน +14

    የባህር በር ጥያቄ ነፃ ሀገር ማለት ነው ለታላቆ ሀገር ኢትዮጵያ ዛሬም ለኢትዮጵያ ህጋው መብት ነው አሰብ

  • @seyfuminday1055
    @seyfuminday1055 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ስዬ ሽለላህ ተመችቶኛል ድንበርን አባቶቻችን ናቸው አስምረው የሠጡን እንጂ የቀኝ ግዛት ያሰመረው አይደለም አሰብ ወደ እናት ሀገራ ትመለስ

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 24 วันที่ผ่านมา

      Which border ? Soon gambela and Ogaden they will be back to South Sudan and Somalia you will see

  • @አብይይምራ-ጸ4ቘ
    @አብይይምራ-ጸ4ቘ หลายเดือนก่อน +5

    ሁለት የኢትዮጲያ ምርጥ ልጆች ሰዬና ጌትሽ ተባረኩ🙏🏽 የእውነት ባለሙሉ እውቀት ማብራራትም ማንቃትም ማስተማርም ከላይ የተሰጣችሁ ስለሆነ ሁለታችሁንም ባለሙሉ ስልጣን ተንታኞች ብዬ ልሰይማችሁ ወደድኩ🙏🏽ዘመናችሁ ይባረክ 🌹🌹💚💛❤️ ኢትዮጲያዬእንደልማዷ አሸንፋለች💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birukhaile8440
    @birukhaile8440 หลายเดือนก่อน +12

    We are proud of you Ethiopian heroes! ❤️❤️

  • @wolyoukedire
    @wolyoukedire หลายเดือนก่อน +1

    ❤ በጣም እናመሠግናለን

  • @chiswickVW-yd6nk
    @chiswickVW-yd6nk หลายเดือนก่อน +8

    Thanks my professors

  • @romanewerkdemissie4273
    @romanewerkdemissie4273 12 วันที่ผ่านมา

    ያቀረባችሁት ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በጣም አስተማሪ ነው ። ❤❤❤

  • @mohammada-gb4xd
    @mohammada-gb4xd หลายเดือนก่อน +13

    ሱማሌን ከምንለማመጥ የራሳችንን አሰብ ወደብ በዉድም ሆነ በግድ ወደባችንን ማስመለስ አለብን!!!!!!!!!

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 18 วันที่ผ่านมา

    በዕውቀት ላይ የተመሰረት ደባንና ተንኮልን ዘርዝሮ የሚያስተምር ውይይትና ገለፃ እጅግ አስተማሪ በመሆኑ ሰዬ አመሰግንሀለሁ እያወቁ መጥላት ይሻላልና በሃሰት አንበርግግ በገፍ ለመከራና ሃገራችንን ለሚሸጡ አንበርከክ ሚዲያዎች በሚረጩት ቫይረስ ንሮአችንና ተስፋችንን አናጨልም😊

  • @ObboTadesseFeleke
    @ObboTadesseFeleke หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ደስ የሚል ውይይት! እኔ ለአሰብ ወደብ ስዩሜ እንዳለው በጥፍሬም ቢሆን እዋጋለው!

  • @MugorogasheMohammed
    @MugorogasheMohammed หลายเดือนก่อน +4

    ወዉ ስዬ የዛሬስ ይለየል እነመሰግነለን የኢትዮጵያ አምለክ ይጣብቀችሁ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z หลายเดือนก่อน +9

    Great discussion. What belongs to Ethiopia should be returned soon peacefully. I am still questioning and on denial how Ethiopia lost illegally Eritrea.

    • @kemey2169
      @kemey2169 หลายเดือนก่อน +1

      Do you believe Eritrea belong to Ethiopia. Eritrea is independent country.

  • @DerejeGezu
    @DerejeGezu หลายเดือนก่อน +15

    አሜን አሜን አሜን

  • @amarealemu8583
    @amarealemu8583 หลายเดือนก่อน +12

    በርቱ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +14

    ኢትዮጵያ አገራችን
    ቀይባህር ድንበራችን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fanuelyodit7219
      @fanuelyodit7219 หลายเดือนก่อน +3

      ሞክር ባለጌ ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ ክልል በሰላም ያልሄድኽ ደሞ አሰብ ኣትሰብ ደሞ ቀይባህር ድምበራችን ትላለ ጉራ ብቻ

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +2

      @fanuelyodit7219 የሰዉ ወደብ ሰርቀህ

    • @fanuelyodit7219
      @fanuelyodit7219 หลายเดือนก่อน

      @@Hulem_Tesfa_Ale ቂትህ

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe หลายเดือนก่อน +2

      ና ና ዉሰድዉ ተባልክ ኢኮ አንተ አህያ ​@@Hulem_Tesfa_Ale

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h หลายเดือนก่อน

      ​@@fanuelyodit7219ዝም ብለህ አዳምጥ ተራ ስደተኛ

  • @LataBakala-xw4xy
    @LataBakala-xw4xy หลายเดือนก่อน +7

    ስየ የዛሬው ትንታኔ ግራና ቀኝ ለምመለከውና በደንብ ለምያገናዝበው ሰው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው አተንም ፕ/ር ጌትነትን እጅግ አመሰግናቾአለሁ ክበሩልን የኢትዮጵያ ሙሁራኖች 🎉

  • @mvab3252
    @mvab3252 18 วันที่ผ่านมา

    ወጥሩ ታሪክ ስማችሁን #በደማቅ ቀለም ይፅፋዋል 🇪🇹🔥💪🏽

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እምወደውን ስው ስለጋበዝክልን ስዩሜ እናመስግንሀለን

  • @addisualene556
    @addisualene556 หลายเดือนก่อน +9

    በእውቀትና በእውነት ላይ የተመሰረተ መደመጥ ያለበት ውይይት።

    • @rai3871
      @rai3871 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 หลายเดือนก่อน +6

    ዉዶቻችን እጅግ በጣም ድንቅ እና የተደበቀ የማላዉቀዉን ወይም የማናዉቀዉን የአሰብን ጉዳይ አሳዉቃችሁናል። በርቱ!!
    የራሳችንን የሆነዉን ለማስመለስ አሁንም ወደፊትም በሰላም እንጠይቃለን።
    እምቢ ካሉ ግን ኢትዮጵያዊ በህልዉናችን አንደራደርም!!!

  • @ephremalemayehu4221
    @ephremalemayehu4221 หลายเดือนก่อน

    ስዩሜ.....የዛሬው የተለየ ነው !!! ተባረኩ !!!
    የሁለታችሁ ብቃት ፣ ለሀገር ተቆርቋሪነትና ማስረጃን መሠረት ያደረገ " ማንቂያ " የምር አጀግኖኛል። ❤

  • @hcgydhsvkvk8862
    @hcgydhsvkvk8862 หลายเดือนก่อน +7

    ዛሬ ደሜ የፈሰሰበት ጓደኞቸን ያጣሁበትን ሀሰብን ስላነሳችሁልኝ አመሰግናችኃለሁ ሀሰብ የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብትነው ግፉበት

  • @GetuTereda
    @GetuTereda หลายเดือนก่อน +13

    በመጽሐፍ ቅዱስ ስምዋ 41 ጊዜ የተጠቀሰው አገሬ ኢትዮጵያ እንጂ ኤርትራና ግብፅ አይደሉም ስዩሜ

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v หลายเดือนก่อน +1

      Yes !❤😊

    • @milubihre446
      @milubihre446 หลายเดือนก่อน +3

      ባሕረ ኤርትራ ነው ይምለው መጽሐፍ ቅዱስ

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DinkuBedada-d5b
    @DinkuBedada-d5b หลายเดือนก่อน +6

    ጀግናው

  • @AschalewKifle-w2z
    @AschalewKifle-w2z หลายเดือนก่อน

    Ebakachihu siyena prof. Almaz yihinin tinitane etv walta nna fana tedegagam akirbu❤

  • @KasechKebede-fu7dx
    @KasechKebede-fu7dx หลายเดือนก่อน +7

    ሁለታቹ በድጋሚ እንኳን ተገናኛቹ

  • @eyouelayele4267
    @eyouelayele4267 หลายเดือนก่อน +1

    the two heros

  • @SurprisedFlamingoBirds-cq2hd
    @SurprisedFlamingoBirds-cq2hd หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የሚደነቅ መረጃ ነው። ኤራቲሪያን የበለጠ ለማሳበድ የአከለ ጉዛይን ነገር ማንሳት አለባችሁ። የዶር ያዕቆብን መጽሐፍ አንብቡ። ሰለህጋዊ መሰረቱ ...

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙዎች እናሳብዳለን ብለው ፎክረው ነበር 😂😂😂😂😂
      እራሳቸው አበዱ።።

    • @rai3871
      @rai3871 หลายเดือนก่อน

      አንተ በደህና ጊዜ ጨልለሃል ፕሮፋይል ስምህ ያበደ ነው አንደኛ 😂

  • @AbdiDellel
    @AbdiDellel หลายเดือนก่อน +19

    ❤seya we love you One Ethiopian

    • @tsehaijima845
      @tsehaijima845 หลายเดือนก่อน

      Strongly agree

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs หลายเดือนก่อน +3

    ረ/ፕሮፌሰር እናመሰግናለን 🎉🇪🇹🙏

  • @pearls1626
    @pearls1626 หลายเดือนก่อน +14

    Great❤

  • @workubef1517
    @workubef1517 หลายเดือนก่อน +8

    የሚገርም ጥምረት

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 หลายเดือนก่อน +12

    ግሩም ውይይት.......as always. Welcome prof🥰
    ለማናቸውም........እንኳን ለሊጥ ለሙቅም አንደነግጥም💪
    እኛ ኢትዮጵያውያን ተወደደም ተጠላ አሰብን እናስመልሳለን‼️💪👌👍

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yonasgirma5380
      @yonasgirma5380 หลายเดือนก่อน

      Yes ged new yemayker::!!

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 หลายเดือนก่อน +12

    መርሃባ ስዩምናprofesor
    የተከበራችሁ ኢትዩጲያውያን❤

  • @USER-Tilahun
    @USER-Tilahun หลายเดือนก่อน +11

    Well come seyoume eana muntaz ፕ/ሰር ጌትነት

  • @rimhussen6699
    @rimhussen6699 หลายเดือนก่อน +13

    ስዬ ❤❤❤❤

  • @ibrahimlakew1090
    @ibrahimlakew1090 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ሰላም ተወዳጁ ሥዩም ተሾመ ።

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 หลายเดือนก่อน +17

    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @guuledjabane1658
    @guuledjabane1658 หลายเดือนก่อน +10

    Good jobs my friend

  • @tewodroschefik6468
    @tewodroschefik6468 หลายเดือนก่อน +8

    You both doing a great job for Ethiopia.
    Well done!!!

  • @user-Eth
    @user-Eth หลายเดือนก่อน +1

    ይደገም!!❤❤❤❤❤

  • @resomzeray145
    @resomzeray145 หลายเดือนก่อน +4

    Asseb and Massawa
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @SikoSilo-m1f
    @SikoSilo-m1f หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @EthioExpress
    @EthioExpress หลายเดือนก่อน +6

    This conversation should be on national television. All Ethiopians should see and understand the harm done to 🇪🇹 not having access to the Red Sea. It's time to fight back and reclaim the port of Assab!

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 24 วันที่ผ่านมา

      Don’t try to claim assab ask your dead army father sprit how he was killed in Eritrea

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 24 วันที่ผ่านมา

      @ Don’t forget, you never won any war; you were just carried and supported by the West, Sudan, OLF, TPLF, Egypt, and a few BANDAS! You were just lucky to take that opportunity! Believe me, this time no one will support you, and we will take back our port! And we claim ASMERA which is build by King haileselase and Mengistu hailemaryam! Until then BARK here 🐕

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 24 วันที่ผ่านมา

      @ Don’t forget, you never won any war; you were just carried and supported by the West, Sudan, OLF, TPLF, Egypt, and a few BANDAS! You were just lucky to take that opportunity! Believe me, this time no one will support you, and we will take back our port! And we claim ASMERA which is build by King haileselase and Mengistu hailemaryam!