ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

♦️24 ዓመታት በ 24 ሰዓታት♦️ የአቦ ነሽ አድነው ከያያ ጋር ድንቅ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มี.ค. 2024
  • ታላቅ ምስክርነት

ความคิดเห็น • 175

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 4 หลายเดือนก่อน +39

    ዘማሪ አቦነሽ እንኮን የእመቤቴን ክብር ለመግለፅ አበቃሽ🙏 የቅዱስ ጊዮርጊስ ጉባኤ የዘመርሽውን መዝሙር በዕንባ ነበር ያዳመጥኩሽ በእመቤታችን ምሕረትን በተጎናፀፈችው ለወይዘሮ ሳባ የዘመርሽው መዝሙር ከአይነ ሕሊናዬ አይጠፋም እመብርሐን የበለጠ ክብርዋን እንድትገልጪ ትርዳሽ የሁላችን ኩራት ነሽና 💚💛❤

  • @efrataabi3461
    @efrataabi3461 4 หลายเดือนก่อน +43

    ብዙ ዘፋኞች በቃላቸው አይጸኑም ነበር ይቺ እህታችን ግን በጣም ጎበዝና ለቃሏ ታማኝ ነች።ተባረኪ።

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 4 หลายเดือนก่อน +41

    ያያ ዘልደታ ስለሆንክ ማንነትህን የራስህ ፎቶ ትተህ ክብሩን በእመቤቴን ስዕለ አድህኖ ተካ።

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 4 หลายเดือนก่อน +34

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት 🙏

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 4 หลายเดือนก่อน +24

    ዘማሪ የአቦነሽ ድምጿ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistm3849
    @tigistm3849 4 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያዬ የልብሱን ጫፍ ነክታ የመፈወስ የመዳን ዘመን ያድርግልን አሜን ። አቦነሽዬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 4 หลายเดือนก่อน +10

    ዘማሪ አቦሽ በጣም እመወድሽ አክባሪሽ ነኝ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ ይክበር ይመስገን የድግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @smms6004
    @smms6004 4 หลายเดือนก่อน +12

    አቤት የእግዚአብሔር ቼርነትና ምህረት እኔ ይገርመኛል ❤❤❤. ዝማሬ መላእክት ያሰማል እረጂም እድሜ ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 4 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ነገር መመለስን ነው እግዚአብሔር የሚፈልገው ሁላችንንም እግዚአብሔር ካለንበት ስህተት ይመልሰን 😢😢

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 4 หลายเดือนก่อน +13

    አቦነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው፡፡

  • @benai5241
    @benai5241 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወታደር፣ ዘፋኝ፣ ነጋዴ ፣ ዘማሪት .. ዋው ኣብቲ ዘመንሽን እግዚር ይባርክ የሚገርም ስጦታ !

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ለክብር ሲያበቃ እንደዚህ ነው ከቆሻሻ ቦታ ቆሻሻችንን ሳይፀየፍ እጃችንን ይዞ ምጥቅ አድረጎ ያወጣና ለምስጋና ያበቃል ቸርነቱ ድቅ ነውና❤❤❤❤❤ ዘማሪት አቦነሽ አችን ለዚህ ክብር ያበቃሽ አምላክ እኔንም እንደቸርነቱ ብዛት ሰው አድርጎኝ አመሰግነው ዘድ ፍቃዱ ይሆንልኝ ዘንድ ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ ያያየ የተጨነቀች ነፍስ ነው ያለኝ በማርያም አትርሱኝ😢😢😢😢

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 4 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለቅድሰት ለኪዳነ ምህረት እናቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 4 หลายเดือนก่อน +6

    እናቴ ኪዳነ ምህረት የእናንተን እንባ ታብስ ከልጅዋ ከወዳጅዋ በምልጃዋ ምህረትን ትላክልን:: የአቦነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ:: ያያ ስራህን ዘመንህን ይባርክል::

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንዴት እድለኛ እንደሆንሽ፣ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @BlineKassa
    @BlineKassa 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሄር አምላክ እረዝም እድሜ ይስጥሽ እናቴ❤❤❤

  • @maranataml
    @maranataml 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ምሉ ይባረክ ❤❤❤

  • @AkIYA1234
    @AkIYA1234 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አከብርሻለዉ እኔ 16 አመቴ ነዉ ከዘፈን ወደ መዝሙር መምጣትሽ ዘፍን መሰማት እንደተዉ ትምህርት ሆነሺኛል መዝሙሮችሽ ትምህርት ናቸዉ በእደሜ በፀጋ የጠብቅሽ🙏

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በጣም ደስ የሚል, መንፈሳዊ ቅናት የቀናሁበት,እኔስ ምን እያደረግኩ ነዉ ብዬ ወደ እራሴ እንዳይ ያደረገኝ,በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት መልካም ምግባርን የተማርኩበት ቃለ ምልልስ ነዉ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን🙏ልኡል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን🙏በእድሜ በጤና በፀጋ በበረከት ጠብቆ ያቆይልን🙏የምንወዳት ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ክብሯ ይመልስልን🙏💚💛❤ ለእኛም ለህዝቦቿ ፍቅርን አንድነትን ሰላምን ይስጠን🙏😭

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናት ድምፅሽ ጉልበት ያለው ነው ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 4 หลายเดือนก่อน +4

    Sela anchi egzhaber yetamasegna yehun🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። ወቅታዊ መሠማት ያለበት መዝሙር ነው እረዥም እድሜ ይስጥልን።

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናታችን እድሜ ጤና ይስጥሽ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን፤ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን! ያያ ዘልደታ 🎉🎉🎉።

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደና መጣህ ያያ ወንድሜ 🙏

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ደስ እያለኝ የሰማሁት ያአቡዬ የኔ እህት ደስ ይላል ፍፃሜሽን ያሳምረው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም.በጣም.ተምሳሌቴ.ለሌሎችም..ተምሳሌትነሽ.ቃላትየለኝም.ም ንብየእደምገልፁልሽ..😭😭እግዚአብሔር.የወደደዉንሲደርግሲቀይርአየሁባችላይ.እደዚሄ.በመዘመርሽ.አወ.ከዘፋኞችይልቅ..በስሙ.የሚለምኑትን.ይወዳለሁይላልእና.እኳንለዚህአበቃሽ.ደስታየ.ከምድር.እስከሰማይ.ይደርሳል✝️✋️

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቦነሽ እኳን ደህናመጣሽ መዝሙርሽ ደስይላል እግዚአብር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኑድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emutube6233
    @emutube6233 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በቤቱ ያፀናሽ ፀጋዉን ያብዛል
    የልብሱን ጫፍ ብነካዉ
    አዳኝ ጌታየን ብጠጋዉ
    ቀጥ ይላል ደሜን አምናለሁ
    ፈዋሸም እርሱ ብቻ ነዉ!!😢😢😢
    ዝማሬ መላክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏👏

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 4 หลายเดือนก่อน +4

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏. ❤❤❤. THANK YOU SO MUCH. WE LOVE YOU ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷. 🙏🙏🙏

  • @atz7247
    @atz7247 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን! እንኳን ለመጣላት ለመፋቀር ጊዜ የለንም። ማንም ማንንም ገፍቶ በዚህ ምድር ላይ መኖር አይችልም። እውነት ነው።

  • @Firma-2024
    @Firma-2024 4 หลายเดือนก่อน

    አቡዬ ኢትዮጵያ ሄደሽ ነው ለካ የጠፋሽብን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wey mebarek, Abonesh demstesh endet dese yelal. Egziabeher bebezu barekoshal zemenesh yebarek bebetu yadtenash ❤

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 4 หลายเดือนก่อน +1

    Esay Entebekalighn Betelyaye Kuankua Tebarekelighn Ehetachighn. Thank you Yaya Zeledeta Bertalighn wendeachin

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የቀድሞ ዘፋኝ የአሁን ዘማሪ የሆነችውን ብዙ ወርቅ ይቅርታ የሚል መዝሙር አሰምታን ነበር የት ጠፋች እስቲ አፈላልገህ አቅርብልን ያያ

  • @habesha9941
    @habesha9941 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ፈጣሪዩ አንተ አገራችንን ሰላም አርግልን ።የምስኪኖችን እንባ አንተ አብስ ።

    • @user-tq6qm5xe7c
      @user-tq6qm5xe7c 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው 😢😢😢🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን😢😢❤❤ ይህን መዝሙር ስሰማው ውስጤ ይፈወሳል ❤😢😢

  • @marymery4899
    @marymery4899 4 หลายเดือนก่อน +3

    Egzihabher ymesgen Betam des ylal Betam fetari edmena Tena yadilsh... Zmare melak yasemaln. Ehtachn... Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💟❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌺🌹❤️🙏💟🙏🙏

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 4 หลายเดือนก่อน

    የአቦነሽ በጣም የምወዳት ዘማሪ ነች ሲከፋኝ የሷን መዝሙር ነው የምሰማው በተለይ ብርቱ ሰልፍ ነው የሚለውን መዝሙር በእንባ እየታጠብኩ ነው የማዳምጠው እመብርሃን ሁሌም አብራሽ ትሁን አትለይሽ ያሰብሽውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቦነሽ ዘመንሽ ያባረክ በቃልሽ የፀናሽ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን።ግን ደግሞ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ፎቶህን በአምላካችን ወይም በእናቱ በድንግል ማርያም ቀይረው

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያያ እራሴን እዳይና እዳመሰግን ነው ያረከኝ እኔ ጤነኛ ነኝ ልጆቼ ጤነኛ ናቸው ግን በስደት ነው ያልሁት መቸነው አልፎልኝ ሀገሬ የምገባው እያልሁ አማርራለሁ ዛሬ ግን እነዚህን ልጆች ሳይ ጌታሆ ይቅር በለኝ አልኩኝ የምር ሲያሳዝኑ በጣም ነው ያስለቀሱኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @aster7876
      @aster7876 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዘማሪ አቦነሽ ርዕሱን ብታደርጉት ጥሩ ነበር

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 4 หลายเดือนก่อน +7

    ያያ ዘልደታ አተና ጓደኛችህ ምነው ዝም አላቹ እባካቹ ለወላይታ ጋደባ ባታ ቅድስት ለማርያም ድምጽ ሁኖቸው እባካቹ በባታ ለማርያም ስም እለምናችኋለው መግስት ለግለስብ አፍርሶ ልስጣት ነውና እርዳታ ድምጽ ሁኖቸው እባካቹሁን እያሉ ነው እርዶቸው ?

  • @sentayehuZewdu
    @sentayehuZewdu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባት ሆይ አምላክ ሆይ ጌት ሆይ ይቻን የሞት ፅዊ አሳልፋት ከእኛ ኢትዮጵያን አደራ 😭😭😭

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🙏አሜን🙏አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እደምን አላችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @dagnachewgutta4100
    @dagnachewgutta4100 4 หลายเดือนก่อน +1

    ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ የአቦዬ ነሽ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ይመረጠሽ ድንቅ ሴት 😇🙏🏻

  • @birhanudestatube480
    @birhanudestatube480 4 หลายเดือนก่อน

    Please bring Hitsan Haregewoin Kelem to this media. She should be a model to christian kids

  • @webet2273
    @webet2273 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚህአብሄር ክብርይግባህ የአቦ ገረድ በላለዲ የምጣ የምጣቢ እቲትዲዝማሬ መላክ ያስማልን በጣም እድለኛነሽ ያሳየሽን የልጆቹ ነገር አጀት ይበላል አብዬ እግዚህአብሄር ይርዳሽ ይርዳቸዉ እኛም አላፊነት አለብን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ ለአገርኛ ለኢትዮዲያኬር የሁን የሁን የሁን ኬርለአገርኛ ኬርታ ያሾ ለኬርታ ንሰብሰብ ያያ እግዚህአብሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 4 หลายเดือนก่อน +4

    ላይክክክክ አርጉ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሪ መላእት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤🌹🌹🌹😍😍😍🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍💐💐

  • @MolM-wz9kn
    @MolM-wz9kn 4 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር ክብርምስጋና ይግባው አቡ ዬእኔ እምወድልሽ ባህሌን የሚለውን ነበር አሁን ግን ክብሩ ይሥፍየድንግል ልጅ ሁሉንም ትቸው አለሁ

  • @thhghh745
    @thhghh745 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመን ሽን ጨምሮ ይባሪክልሽ እረጅም እድሜን ከጤና ገሪ ያድልሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ይስጥሽ በቤቱ ያቆይልን🥰

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እልልልልል 🎉🎉🎉!

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 4 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪት ያቡዬ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ሚገርመው ከበፊትም ወድሻለው እግዚአብሔር የድሜ ባለጸጋ ያድርግሽና በበረከት በክብር በሞገስ እንዲያኖርሽ ከልቤ ነው ምመኝልሽ እውነት መጨረሻ መዝሙርሽን ስትዘምሪ ገና ስትጀምሪው ነዝሮኝ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ቀና ስል እናንተም እያለቀሳቹ ነው ዘመኑን አሁን ያለበትን የዋጀ መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ በብዙ የእግዚአብሔርን ቸርነት ያየሽው መመረጥ እኮ ነው ይሄ ጸጋ ለማንም አልተሰጠውም አቡዬ አትጥፊ እባክሽ ያያዬ እናመሰግናል ክበርልን።

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mesfinmare7076
    @mesfinmare7076 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ያያ እባክህ ፎቶህን ወዲያ በልልን ለመሆኑ መኖሪያ ቤትህ ነው እንዴ ከሆነ ምናልባት ይሁን እንላለን ብዙ ለቤተክርስትያን ስትቀኑ ስትደክሙ ያምርባቹሀል እንቀናባቹሀለን ግን በእንደዚህ ያለ ራስን ማምለክ ውስጥ ተከሰታለህ ለማንኛውም ተስፋ አደርጋለሁ ትቀይረዋለህ

  • @tgg2264
    @tgg2264 4 หลายเดือนก่อน

    አቦነሸዬ ቸሩ አምላክ እግዚአብሄር የምህረት በሩን ሰለከፈተልሸ ለዘለአለም አገልግዬዉ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 หลายเดือนก่อน

    አቡዬ ለንሠሀ ነፍሥ ያብቃሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ አምላክ ወደ ቤቱ ጠራሽ ደሥ ይበልሽ🙏🙏🙏

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንሺ ይባረክ በረቺ ፈፀሜሸ ይመር ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር ይወድሻል በርች❤❤❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺ እህታችን ፍጻሜሽን ያሳምርልን

  • @user-yi2sv3zc4k
    @user-yi2sv3zc4k 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 4 หลายเดือนก่อน

    አቡዬ ንፁህ ጨዋ ስው እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክልሽ

  • @hhhvj
    @hhhvj 4 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬሆይ ምህረትህን ላክልን እናታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @samramitiku2427
    @samramitiku2427 4 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing mezmure thanks Tebareke ❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተመስገን ❤❤❤❤ያያዬ ተባረክ

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 4 หลายเดือนก่อน +3

    photograph Minshe new???

  • @fikerbecha
    @fikerbecha 4 หลายเดือนก่อน

    Yaya ze Lideta, Dersane Mikael betam tilk setota new EGZIABHER yebarkh!!! Yeabonesh meszmurocu leb yemstalu atetfeben hulem endensemachew zemare melaekt yasemalen EGZIABHER yebarkachu!!!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tijolakew4276
    @tijolakew4276 4 หลายเดือนก่อน

    የመረጠሽ የወደደሽ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አንቺን ለዚህ ያበቃ ጌታ ሁላችንንም ያስበን

  • @lidyayismaw
    @lidyayismaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you for this spritual show
    But do something about the background screen , it is alittle bit distructing

  • @Allinoneallinone16
    @Allinoneallinone16 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ere bemariym ayibalm.😮 endet musica ke mezmur ayitnanesim tiyalesh.
    😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @user-ky4lc7vo8i
    @user-ky4lc7vo8i 4 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህን የአንተ ፎቶ አንስተህ የድንግል ማሪያም ስዕል ቀይረው

  • @user-ku6dj2vc3v
    @user-ku6dj2vc3v 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ደሞ አናሳው ፎተህን ❤❤❤❤❤ አቡነሽ ዘማሪመላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርሽ ልጆችሽንም ይጠብቅልሽ በስደት እንዴት ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው አውቃለሁ

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 4 หลายเดือนก่อน

    Lezare wetader negni baye teru melkete newe abunshe Egziabeher yakeberlegni

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን፤ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን!

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 4 หลายเดือนก่อน

    አቡዬ ኢናታች ኢግዚአብሄር ይባርክ በርችል ዝማረዎችሽ ሰውን አለም ሌይቶ ወደ ኢግዝአብር የምያስጠጋ ነው ተባረክ ኢናቴ ያያ በዛ ወርቅ አሰፋ አንድ ዝማረ ዝምራ ነበር ግን ጠፋች ምን ሆና ነው ከቻልክ ኢሷን አቅርብልን ኢባክህ🙏🙏🙏🙏

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 4 หลายเดือนก่อน

    Kalaheyotene yasamalene. Zamire malayekte yasamalene. Egziabeher kare zabeneshene yebarkeke

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j 4 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n 4 หลายเดือนก่อน

    Egezeabhaer chamero yebarkeshe alebabeshe damo kojo web ethiopian asebarkesheale yehene alababes naber yenafekane❤❤❤

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw 4 หลายเดือนก่อน

    Zemare Aboneshe egezabeher kaneche gare yehune

  • @teshomebelete4266
    @teshomebelete4266 4 หลายเดือนก่อน

    Gobez nech betam. Gin yehone semon le zemecha zefna neber. Ya torinet bizu nebs teftoal. Please wedefit mnim ye zefen dardarta atmokiri.

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 4 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ እህት አቡነሽ ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Forcast700
    @Forcast700 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HenokHenok-cj5bp
    @HenokHenok-cj5bp 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በዘፈን ዙሪያ ትልቅ ሃጥያት መሆኑን አጠንክራ ማስተማር ማውገዝ አለባት ለዚህ ትኩረት አለመስጠቷ ብዙ ምእመናን እያጣን ነው

  • @betelehemmelaku4533
    @betelehemmelaku4533 4 หลายเดือนก่อน

    Abiteye yene enat mechem enenem keanchy bereket enedemiyakafelegn amenewalehugn mechem tez yeleshal Atlanta heden setiyewa mene baned nachehu setelene yemelesekulaten melese tasetaweshalesh hulegezem benegeresh hulu medehanialem yekedem ehete betam ewedeshalehugn ❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏

  • @menberaagonafer526
    @menberaagonafer526 4 หลายเดือนก่อน +1

    AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 4 หลายเดือนก่อน

    Zemara Melak Yasemalign Yelbesun chafe seneka Egige yemewedw Mezemure

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yemasegan ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውድእናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉