መንግስት ቀልድ አያውቅም | ከ አውራዎች ጋር | ወቸው GOOD | Season 2 EP 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2023
  • በዛሬው የ ወቸው GOOD ቆይታችን በ ኢትዮዽያ የማይቀለዱ ቀልዶችን ለይተናል 😀
    On todays episode of ወቸው GOOD We tried to differentiate between safe jokes and not safe jokes in Ethiopia 😃
    join our channel and let's have a good experience together
    Abel Misrak:
    abel_misrak?igs...
    Bereket Tadesse :
    4kilo_entertain...
    Yonatan Fasil:
    yonzima_?igshid...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 388

  • @WECHEWGOOD
    @WECHEWGOOD  10 หลายเดือนก่อน +136

    ውድ ቤተሰቦች Yonzima በእለቱ በጣም ታሞ ነበረ ግን Sound መቆጣጠር ስለነበረበት ነው የገባው ,ከካሜራ ጀርባም መሆን ስላልቻለ ነው ... We r sorry for the inconvenience it might have caused. ትልቅ ይቅርታ! One love!! 😊

    • @yohighness6167
      @yohighness6167 10 หลายเดือนก่อน +9

      እኔ ደሞ mascot አርጋቹት መስሎኝ😂

    • @mikyasgashaw1876
      @mikyasgashaw1876 9 หลายเดือนก่อน +4

      በናታቹ እዛው ይሁን ኖሮም ከእውቀት ነፃ የሆነ የጅል ቀልድ ብቻ ነው የሚቀልደው

    • @samuelsami7277
      @samuelsami7277 9 หลายเดือนก่อน +8

      ማይክ ስላጠራቹ ነው ሚመስለው😂

    • @FaizaZakir-ru4rq
      @FaizaZakir-ru4rq 9 หลายเดือนก่อน +2

      Allaah xeenawun yimellisilet

    • @amanuelshura145
      @amanuelshura145 8 หลายเดือนก่อน

      Abel nw simik ate adegnawu lij betam tasitelalek atawura kechalik

  • @dagiopiadp195
    @dagiopiadp195 10 หลายเดือนก่อน +100

    የመጀመርያዬ ነው podcast የናንተን ሳይ ምክንያቱም awra's ስላሉ እና የነሱ clear enlightenment ያበደ ነው

  • @MirakleTamirat-ih6rk
    @MirakleTamirat-ih6rk 10 หลายเดือนก่อน +36

    my awra😂😂❤እናንተካላቹ ድብርት የሚባል ነገርየለም

  • @elsi8538
    @elsi8538 9 หลายเดือนก่อน +34

    Awra is the best team ever !!!am so proud of you guys!! wherever you go you stand out ❤

  • @user-uz2ev8fw3n
    @user-uz2ev8fw3n 10 หลายเดือนก่อน +19

    በአውራዋች ምክንያት እዚ ተገኝተናል❤ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @rozaamsalu4743
    @rozaamsalu4743 9 หลายเดือนก่อน +20

    AWRA are the best ...they know jokes they are respectful and they are just them selves...my favourite 🎉

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 10 หลายเดือนก่อน +49

    አውራ ፍኖች ስቱዲዮ ይሰራልን ሳውንድ ሲስተም ይስተካከልልን እንደተበደልን ዛሬ ነው የገባን 😂

  • @mikeabe2453
    @mikeabe2453 10 หลายเดือนก่อน +64

    ምንድነው ጥያቄዎቹ ደስ አይልም ዘር ዘር ብለህ /ባለጊዜ ብለህ መደጋገምህ ያሰለቻል😏😏😏😏

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 10 หลายเดือนก่อน +2

      እንዲህ አይነት ቀልድ መለመድ አለበት

    • @redietambachew5997
      @redietambachew5997 10 หลายเดือนก่อน +8

      Betam enji frish endi debrot ayiche alawkim

    • @lilpablom
      @lilpablom 10 หลายเดือนก่อน +1

      Teyakiw dedeb gshta eras neger new maser neber

  • @zedagemtesfaye8564
    @zedagemtesfaye8564 10 หลายเดือนก่อน +63

    AWRA’s are different stop doing this kind of ለዛ ቢስ ጨዋታ with them 🙋🏽‍♂️I never heard of AWRA’s talking about race. We even don’t know about their race AWRA’s are the best😎

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 9 หลายเดือนก่อน

      Fact ❤❤

    • @achutedla4005
      @achutedla4005 9 หลายเดือนก่อน

      That damn fact

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน

      There is only one race in Ethiopian and that is being black, tribe or ethnicity yes.

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 10 หลายเดือนก่อน +70

    Big up for AWRA i'm big fan guys👍

  • @loariftube206
    @loariftube206 10 หลายเดือนก่อน +35

    ፍራኦልን ለምንድነው አስሬ ባለግዜ በለግዜ የምትሉት??

    • @user-kt9zo8pb5m
      @user-kt9zo8pb5m 10 หลายเดือนก่อน +1

      የጋሽ በዳዳ ልጆ ስለሆነ ነዋ😅

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቢሉት ምን ያመጣሉ ልጁን ሊያስጠምዱት እንጂ

    • @sarcasm1169
      @sarcasm1169 9 หลายเดือนก่อน +1

      ለጨዋታው ድምቀት ነው

    • @loariftube206
      @loariftube206 9 หลายเดือนก่อน

      እንደነዚ ቋቅ የሚል ፖድካስት የትም አላየሁም

    • @loariftube206
      @loariftube206 9 หลายเดือนก่อน

      እንደነዚ ቋቅ የሚል ፖድካስት የትም አላየሁም

  • @hayat865
    @hayat865 10 หลายเดือนก่อน +67

    ያበደ እንግዳ አላለም እራሳቹ ናቹ እንግዳ አውራዊያንን ልናይ ነው የመጣነው

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 9 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

  • @TsegiGech
    @TsegiGech 10 หลายเดือนก่อน +37

    አውራውያን ከዚህ interview የvintage podcast ላይ በጣም ፈታ ያለ ነበር

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 9 หลายเดือนก่อน

      Betam enezi yehonu dark humor neger nachew

  • @enetube1996ye
    @enetube1996ye 10 หลายเดือนก่อน +13

    ስለ ፖለቲካል ቀልድ ስታወሩ እሸቱን በደንብ ሜንሽን ታረጋላቹ ብዬ አስቤ ነበር 😂በተረፈ ግን አውራ❤❤

  • @Lol-ru1si
    @Lol-ru1si 10 หลายเดือนก่อน +30

    ምንድን ነው ባለጊዜ፣ ባለጊዜ እያልክ ይሄን ሰላማዊ ልጅ የምታዝገው። ኤጭጭጭ

  • @rediet1331
    @rediet1331 10 หลายเดือนก่อน +25

    le awra❤️ yemayimeten podcast... I watch this podcast only for awra❤️ keza wuch betam nw yemetdeberut beteleyi yonzima betam 🦍

    • @helensitotaw9388
      @helensitotaw9388 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ትክክል

    • @bereketsitotaw8249
      @bereketsitotaw8249 10 หลายเดือนก่อน

      Abel tebyew erasu zegi new betam... Endet sew zelo sle zer yaweral.... Dros kemanyazewal gar eyewale dena neger biyawera neber yemigermegn

    • @shegercommonsense8744
      @shegercommonsense8744 10 หลายเดือนก่อน +3

      True

    • @Et_sapien
      @Et_sapien 8 หลายเดือนก่อน +1

      yamshal ende yonzima mech awera zare🤣

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 10 หลายเดือนก่อน +23

    Here for Awra ❤❤❤

  • @hayatjibril6905
    @hayatjibril6905 10 หลายเดือนก่อน +23

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የናንተን ብሮድካስት ሳይ b/c of my awra's

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 9 หลายเดือนก่อน +29

    I grew up in Addis where everyone was from every corner of Ethiopia loving and respecting each other to this day living far away from home. We used to joke about tribes without offense. So happy I knew the good old Ethiopia.

    • @birukfiseha859
      @birukfiseha859 หลายเดือนก่อน

      The good old days when u insult any tribe u think inferior and get out with it

    • @ETBeMore
      @ETBeMore หลายเดือนก่อน

      @@birukfiseha859 Never remebered any insults, buddy!! It was just pure jokes.....You hear to this day jokes of Gijjam, Gonder Amharic accents = to this day in dramas) but you don't hear them crying about it, jokes about Gurages..... Pure jokes of accents, love of money etc.... Same goes to others.... ... YOUR BRAIN PROCESS IT AS "INDULTS" due to your own imaginary enemy. Your enemy is IGNORANCE

    • @ETBeMore
      @ETBeMore หลายเดือนก่อน

      @@birukfiseha859 YEP, GOOD OLD DAYS! I grew up in CIVILIZED Ethiopia. Focus on your backward uncivilized filthy Tribalism!! Realities speak for themselves how rotten it is..... Your village is still the same with more bloodsheds & unnecessary wars

    • @ETBeMore
      @ETBeMore หลายเดือนก่อน

      @@birukfiseha859 🤣 Get out of ypur SMALL Box!!

    • @birukfiseha859
      @birukfiseha859 หลายเดือนก่อน

      @@ETBeMore i have no imaginary enemy i have no enemy at all in ethiopia but i know how some idiots think they make offensive jokes that aprts the society and expect to cheer with them .and for ur point im not crying im just not happy for the mistakes we have made in decades that lets to this ruin.

  • @tigist478
    @tigist478 10 หลายเดือนก่อน +20

    ጣፋጭ podcast we need part 2😍😍😍😍

    • @Abduy194
      @Abduy194 10 หลายเดือนก่อน

      Podcast part 2 ayebalem

    • @EliasMelkaLyrics1
      @EliasMelkaLyrics1 10 หลายเดือนก่อน

      😁😂😂😂😂@@Abduy194

  • @dawitg25
    @dawitg25 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቀልድ እስከሆነ ድረስ በምንም ነገር መቀለድ አለበት። የአካል ጉዳተኛች በእነሱ ቢቀለድ ይስቃሉ እንጂ ቅር አይላቸውም።
    በሁሉም ተቀልዶ በእነሱ ባይቀለድ ማግለል (discrimination) ነው የሚሆነው። እነሱ ምን ያንሳቸዋል እማይቀለድባቸው?

  • @napiapptube8921
    @napiapptube8921 10 หลายเดือนก่อน +11

    እኔን ያናደደኝ ማሀል ላይ ስለrelationship ይወራ ተብሎ ነበር ሳይወራ በመታለፋ በጣም ቅር ብሎኛል እና ለኔ የምንጊዜም ምርጡ podcast ነው 6ቱም ደስ ይሉኛል ግን የአውራ ይለይብኛል🎉😢❤😂😂😂😅😊😮❤😊🎉😮❤😊

  • @lemitube9840
    @lemitube9840 10 หลายเดือนก่อน +23

    አቤል ይሄ በብሄር ታርጋ የምትለጥፈዉን ነገር ተዉ ይቅርብህ በጣም አከብርሀለሁ አቤል ባለጊዜ ምናምን እየተባለ የሚቀለደዉ ቀልድ መጥፎ ነዉ እንዲህ እየተባለ ነዉ ሌላ ነገር ዉስጥ የሚገባዉ ስለዚህ በብሄር መቀለድህን ብታቆም እላለሁ 🙏

    • @helensitotaw9388
      @helensitotaw9388 10 หลายเดือนก่อน +6

      ገገማ ነው ልጁ ሲጀመር ፊታቸውን አይቶ ያቆማል ብዬ ሳይ ጭራሽ እየደጋገመ ይጃጃላል.

  • @yalemworkkassew3933
    @yalemworkkassew3933 10 หลายเดือนก่อน +15

    Thank you so much for podcasting AWRA. b/c they are my big fun. Abel & Beki I'm really respect for your hair cutting style. Good luck men

  • @user-pj4mc3vc2j
    @user-pj4mc3vc2j 10 หลายเดือนก่อน +15

    Eyu is the smartest among all luv awras

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน +1

      No ,Froal is.

  • @KukuMessay
    @KukuMessay 10 หลายเดือนก่อน +9

    Was a really funny and wholesome podcast 😍

  • @FootballAddict1414
    @FootballAddict1414 10 หลายเดือนก่อน +21

    ሽሜ እዪ ፍርሽ ለናንተ ብዬ ልጨርሰው ሞከርኩኝ ግን i can't አዛገኝ ጥያቄው ባለግዜ ብለህ ልትሞት ነው እንዴ ፍታው ፍራኦልን ጀዝባ

  • @Lida-797
    @Lida-797 9 หลายเดือนก่อน +5

    I love hear podcast cuz of you.❤
    You are the best team ever❤
    Yonzi demo fetari ymarh blenal❤

  • @sishu12
    @sishu12 10 หลายเดือนก่อน +11

    We need part two😊😊😊

  • @Nati_vip
    @Nati_vip 10 หลายเดือนก่อน +3

    Nice work , keep it consistent

  • @munahusen2061
    @munahusen2061 10 หลายเดือนก่อน +28

    Abel betam nw yedeberkgn zare you were making fraol uncomfortable the whole episode personal arekew eko ere lash

  • @sishu12
    @sishu12 10 หลายเดือนก่อน +17

    ባላለቀ የሚያስብል podcast ነበር i loveeeee it❤❤❤

  • @yaredhailu203
    @yaredhailu203 10 หลายเดือนก่อน +32

    i watch this channel only for sake of AWRA...

    • @bereketsitotaw8249
      @bereketsitotaw8249 10 หลายเดือนก่อน +1

      Me too

    • @robel-kz2je
      @robel-kz2je 9 หลายเดือนก่อน +1

      Me too le awra new enji enzi aynefum abiso abel

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 10 หลายเดือนก่อน +222

    ምንድነው ፍራን አስጨነከው ባለግዜ ባለግዜ በቃ አንድ ግዜ ካልክ አትፈታም እንዴ🤔 ልጁን ሙዱን ቦከምከው እኮ

    • @amymb9376
      @amymb9376 10 หลายเดือนก่อน +28

      ፍራኦልኮ ባህሪው እንዲህ ነው... ብዙም አያወራም ማውራት ሲኖርበት ብቻ ነው ሚያወራው... coolest man 😎…

    • @helensitotaw9388
      @helensitotaw9388 10 หลายเดือนก่อน +27

      ገገማ ነው ልጁ ሲጀመር ፊታቸውን አይቶ ያቆማል ብዬ ሳይ ጭራሽ እየደጋገመ ይጃጃላል

    • @POV__00
      @POV__00 10 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@amymb9376ehe cool yemehone aydeleme betame deberote neber azagew eko

    • @leulgebrewold519
      @leulgebrewold519 9 หลายเดือนก่อน

      Yedeberal lij bemayewukawust atesechanekaw

    • @kuzigunii
      @kuzigunii 9 หลายเดือนก่อน +5

      የባለ ጊዜ ኮመንት። by the way የpodcastu ርእስ ካንቺ ኮመንት ጋር ይሄዳል

  • @betselottadesse-wn5ue
    @betselottadesse-wn5ue 9 หลายเดือนก่อน +2

    Awurawoche ❤❤❤fira,shime,eyu big respect and love 🥰🥰enaniten ayiche nw videowun yekefetikut wedachiwalew

  • @eyerusalemshewangzaw4131
    @eyerusalemshewangzaw4131 9 หลายเดือนก่อน +3

    አውራዎች ጋር ዘር ቦታ የለዉም ሲጀመርም መጠየቅ አልነበረበትም ድጋሚ እንዳትታዩ ነው ምታረጉት

  • @rasaman8754
    @rasaman8754 10 หลายเดือนก่อน +6

    Legendary podcast 🎉

  • @addisgossaye9842
    @addisgossaye9842 8 หลายเดือนก่อน +12

    it is not the joke by itself but the attitude behind the joke that matters. የዘር ቀልድ ከትህቢት/ንቀት ጋር ሲሆን እና clean comedy ሲሆን ይለያያል

  • @yovaslisan
    @yovaslisan 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስትቀልድ ከፈራህ፤ ስንስቅም እንፍራ? ኧረ አንንበጫበጭ ጎበዝ 😂 በ media እንኳን ታገሉ (AWRA 💪🙏)

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው በእናታችሁ.... እነዚህ motivational speakers ስለሚባሉ ገተቶች ... ጊዜ ሰጥታችሁ አታውሩ.... አቅለሽልሸውናል!! ... ማየትም መስማትም የምንፈልገው motivational speaker…. …በጥረቱ ተሳክቶለት... የህይወቱን process ከሚናገር ሰው ነው መማር የሚቻለው!!... the best example for this scenario is….. ኤርሚያስ አመልጋ.... ሲያወራ ውሎ ቢያድር የማልጠግበው... በጣም significant ነገሮችን መማር ይቻላል... ከእንደሱ አይነት ሰዎች!!! He is a pioneer , his life experience is extraordinarily educational!!

  • @mahimoon3850
    @mahimoon3850 9 หลายเดือนก่อน +4

    Awera u r z best ለናንተ ብዬ ነበር የገባሁት ደስ አይሉም እናንተ ግን በርቱ እናንተን የሚያክል የለም

  • @halom3886
    @halom3886 10 หลายเดือนก่อน +10

    እረ አውራዎች ካለቦታችሁ ተገኛችሁ

  • @princehabtish4334
    @princehabtish4334 10 หลายเดือนก่อน +14

    Please next #Jahnny_Vlogs akerebut wede LA sayemeles

    • @mandelaaschalew3500
      @mandelaaschalew3500 10 หลายเดือนก่อน

      already gugut podcast kerbual

    • @user-qs4vp8zb3e
      @user-qs4vp8zb3e 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@mandelaaschalew3500 no enough

    • @princehabtish4334
      @princehabtish4334 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@mandelaaschalew3500 ወቸው ጉድ layem mekereb alebet

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 10 หลายเดือนก่อน

      የምር ዩቲዩብ ስከፍት ጃኒ ነው የሰለቸኝ

    • @princehabtish4334
      @princehabtish4334 10 หลายเดือนก่อน

      @@abelteshome1395 እንግዲ ቻዪው እዚም መቅረቡ አይቀርም

  • @user-pj4mc3vc2j
    @user-pj4mc3vc2j 10 หลายเดือนก่อน +7

    The guy in the back😂😂😂😂

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 10 หลายเดือนก่อน +2

    Eyoel on ethnicity jokes? Perfectly described. Gobez

  • @ashenafigebreselassie2383
    @ashenafigebreselassie2383 6 หลายเดือนก่อน

    Awras perspective on motivational speakers is on point 👌👌

  • @hikmahsultan
    @hikmahsultan 9 หลายเดือนก่อน +2

    Awrawyans my fav ones❤ techemalekachubachew guys betam ggm yalachu uzubillah bcha ydebral beka drknachu yemr

  • @edentesfaye4667
    @edentesfaye4667 5 หลายเดือนก่อน

    the prank part was sooo much fun ,, beki the way you told the story was interestingly funny

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 10 หลายเดือนก่อน +10

    Please make your video short and precise! You guys deserve 100k soon.

  • @ibumedia3398
    @ibumedia3398 10 หลายเดือนก่อน +6

    አውራዎች አዋራ ላይ ምን እየሰራቹ ነው

  • @DagmawiWendwessen
    @DagmawiWendwessen 9 หลายเดือนก่อน +6

    FRIENDSHIP GOAL= አውራ
    ትለያላችሁ እርድናS🙌

  • @rasaman8754
    @rasaman8754 10 หลายเดือนก่อน +4

    Please we need part 2 with awra Please 🙏

  • @dagimsisay
    @dagimsisay 8 หลายเดือนก่อน +2

    Hello Wechew gud team!it was good time watching this episode eventho i want to highlight one point regarding comedy/joke ..what makes a joke offensive is the stand of the comedian or the message trying to to be addresed.so messing with Sensetive topics need a real research on the odience culture, social understanding . what ever that is presented is going to show the comedian belief and perspective in bold.

  • @KidusFita
    @KidusFita 10 หลายเดือนก่อน

    Yoni ko tegha ❤❤❤ first coment... Beki and feraol respect

  • @samsontamiru8038
    @samsontamiru8038 10 หลายเดือนก่อน +16

    Shime is hilarious❤

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน +1

      Nope to rational ,Froal is..

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr 10 หลายเดือนก่อน +41

    ሽሜ ❤
    ፍራኦል ❤
    እዩ ❤🎉🎉🎉

  • @jedi1872
    @jedi1872 หลายเดือนก่อน

    1:02:24 ፍራኦል ትክክል ነው። ከተፈበደብክ ተሳስተሃል። ማሳቅ ስለሆነ ማለት ነው የትኛውንም ግሩፕ። አሁን ለምሳሌ ቆንጆ ቆንጆ ቀልዶች በራሴ እና በሃይማኖት ቢቀለድ ደስ ይለኛል። ከተሳሳተ ግን እንደ በዕውቀቱ ምክንያቱም በዕውቀቱ በጣም ታለንትድ ነው ብዬ አምናለሁ አንዳንዴ ግን ይሳሳታል።
    ፍራ you're my best comedian of the time.
    Comedy shouldn't be offensive. You should first understand the crowd. አሁን ችግሩ በኮሜዲ ሰበብ ስድብ እና ማንጓጠት የራሱን አስተሳሰብ ስለሚያንፀባርቅ ነው።

  • @benjamin-bt1on
    @benjamin-bt1on 10 หลายเดือนก่อน +4

    zare gena podcast serachu awra forever ❤❤❤❤

  • @robbobjahlove2771
    @robbobjahlove2771 10 หลายเดือนก่อน +4

    To be asked the same question over and over how it feels

  • @Girumpino
    @Girumpino 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yonzima ግዴታ ነው ??ምንድን ነው ወይ ተሳተፍ 😂😂😂እንጂ podocast #1 ደስ ትላላችው

  • @R.A52
    @R.A52 9 หลายเดือนก่อน +5

    አውራዎች ዙረት አበዛቹ😍😍😍

  • @loltiktok6194
    @loltiktok6194 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yooooo wtf can't believe my eyes 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @alexdesta5018
    @alexdesta5018 10 หลายเดือนก่อน +4

    መሀላይ ያለው ግን ሲዘገንን ጀርባዬ ላይ የተቀመጠ ነው የመሰለኝ ሲከብድ

  • @Zeta_B157
    @Zeta_B157 8 หลายเดือนก่อน +1

    Pa የ Claibre difference! Awrawicheye am so proud of you.

  • @biruk9
    @biruk9 6 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችሁ ላይ ወሬያችሁ በጣም ይስበኛል ...በረከት ሀሳቦችን የሚገልጽበት መንገድ ይመቸኛል። አቤል ደግሞ ነገሮችን የሚያይበት መንገድ በጣም አሪፍ ነው

  • @merydan
    @merydan 10 หลายเดือนก่อน +7

    ፍርሽዬ❤

  • @ermias7176
    @ermias7176 10 หลายเดือนก่อน +3

    Future talents united

  • @ethiopianmusic1817
    @ethiopianmusic1817 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአውራዎች ኳሊቲይ በጣም ተመችቶኛ ረጅም የሚያስኬድ አይዶሎጂይ ነው

  • @dangavman
    @dangavman 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ሚገርም ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @mikiyasmekonnen1859
    @mikiyasmekonnen1859 10 หลายเดือนก่อน +7

    በ2016 የእዮን ሳቅ ስጠኝ ፈጣሪ ሆይ ታድሎ

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 10 หลายเดือนก่อน +3

    Bcoz of awra i watched full video

  • @anesakebede1475
    @anesakebede1475 9 หลายเดือนก่อน +3

    አውራን ባየውበት ሁሉ መግባት ነው ስራዬ
    አውራ❤

  • @ebisadaniel9337
    @ebisadaniel9337 8 หลายเดือนก่อน +1

    Manda ❤❤ respect mention him in every video

  • @daniapps
    @daniapps 7 หลายเดือนก่อน

    Keep It Up Guys :)

  • @kuzigunii
    @kuzigunii 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤Podcastu tru new gn 1 ideas jemrachu keza second satkoyu lela tejemralachu pointless honebgn... ena andun satchersu 100 idas atjemru

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 6 หลายเดือนก่อน

    He should get access for ሸኖ ቤት😅😅😅He is strapped in the corner😅😅

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr 10 หลายเดือนก่อน +7

    አዉራ ቤተሰብ ❤❤❤🎉

  • @merybless3285
    @merybless3285 6 หลายเดือนก่อน

    Big up for awra am ur super fun❤

  • @megabit-2519
    @megabit-2519 10 หลายเดือนก่อน +14

    ZE DIFFERENCE IS CLEAR THANKS AWRA ONCE AGAIN YOU ARE GREAT. wechew good not my flavor.

  • @SSCsnap
    @SSCsnap 10 หลายเดือนก่อน +7

    Where is janny

  • @BiniYam-vo1hk
    @BiniYam-vo1hk 5 หลายเดือนก่อน

    realstic podcast.

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 10 หลายเดือนก่อน +6

    My awerawiyan 😂💜🙏

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr 10 หลายเดือนก่อน +1

    Friday my family all king 👑 5🔥🙌

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr 10 หลายเดือนก่อน +1

    Friday እንዴት አናቅም ትላላችሁ ወቸዉ ጉድ 😂😅

  • @sudys00
    @sudys00 10 หลายเดือนก่อน +7

    I like the part where joked about their bher. Like the good old days

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አውራዎች ስወዳችው ❤🥰🫶

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr 10 หลายเดือนก่อน +7

    mindinew 10 gize bale gize bale gize mitilew

  • @dinaliya5486
    @dinaliya5486 10 หลายเดือนก่อน +11

    ABEL betam zeregna neh ye ewsteh telacha betam taye 24 hours 4kilo yenafkehal 🫏

    • @BlenKifle
      @BlenKifle 10 หลายเดือนก่อน +8

      He was making fraol uncomfortable, I got a second hand embarrassment!!!

    • @Amanu93
      @Amanu93 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@BlenKifle fraol Bahriw nwko bzu ayaweram shy nw enji Those jokes rebshewt adelem Maybe media lay mehonachew kaldeberew beker

    • @samrawittesfaye9697
      @samrawittesfaye9697 10 หลายเดือนก่อน +1

      I agree he was making fraol uncomfortable gen anchi demo be 1 sew meknyat bezu lefelefsh 4 kilo mnamn

    • @BlenKifle
      @BlenKifle 10 หลายเดือนก่อน

      @@Amanu93 enenja "bale gizi" bale kuter ayeru aschenanaki neber kene eyeta.

  • @hayatmisganu9851
    @hayatmisganu9851 10 หลายเดือนก่อน +2

    Awrawochn ayche interview lektatle nbr gn Abel ymibalwe yedberal

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ymr arif newe holachenm selabhare endaze bnkeld arif newe negere eyekelele yhedale

  • @blackdiamond7151
    @blackdiamond7151 10 หลายเดือนก่อน +3

    part 2 at AWRA CHILL

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቤኪ 4ኪሎ ይመችህ እኔ ማኛ አካል ጉዳተኛ ነኝ ቀልድብን እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ በእኔ የአካል ጉዳተኝነት ሲቀለድ ስሰማ:: እንዲያውም ከማህበረሰቡ ያልተገለልኩ መስሎ ይሰማኛል እንደእኔ ሀሳብ ሊቃወሙ የሚችሉት ሰዎች በእድሜ ገፋ ያሉ እና አንድ አንድ ሆዳም ድርጅቶች ይሆናሉ እነሱን ደግሞ እኛ ገፍተን ከወጣን ማስተማር እንችላለን:: ምስክርነት ከፈለክ አካል ጉዳተኞችን መረጥ መረጥ አርጉና በጠረጴዛ ዙሪያ ጥሩን ምናልባትም በራሳችን ላይ ቀልዶች ይዘን ልንመጣም እንችላለን

  • @YohanaJonny
    @YohanaJonny 10 หลายเดือนก่อน +7

    #JembruDmeke Next please

  • @bezaak1903
    @bezaak1903 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጃሉድ ጥግ ላይ ምን ይሰራል 👀

  • @samrawitdaniel301
    @samrawitdaniel301 10 หลายเดือนก่อน +3

    ere benathe behare asre atetkase sedebre

  • @simpleof1304
    @simpleof1304 6 หลายเดือนก่อน

    Abel is the best one❤❤❤❤

  • @hiwottesfaye5833
    @hiwottesfaye5833 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል ግን የበፊት ባለግዜ ነበርክ እንዴ?
    ፍርሽን አስጨነክሽው እኮ ምንም የማያውቀውን ልጅ

  • @obsa5107
    @obsa5107 6 หลายเดือนก่อน +1

    bala gize zare nw inde yesamashiw bra jil

  • @birukhenok4359
    @birukhenok4359 10 หลายเดือนก่อน

    thank you guys the talk abut motivational shit

  • @nahusenay27
    @nahusenay27 9 หลายเดือนก่อน

    Awera❤❤❤❤❤ ኤጭ ዙረታም ልታረጉኝ ነው በሉ እረፉ