ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግሩፕ መግባት ለምትፍልጉ chat.whatsapp.com/LeHHvCmgqA1G8jutMrCBz9
እቢ አለኝ ግሮቡ
ፍርዶስዬ እቢ አለኝ ምን ይሻለኛል😢❤❤❤❤❤❤
መሸአለህ አለህ ስረሽን ይቀበልሽ ውዴ
እቢ አለኝ ግሮቡ ፍርዶስዪ
@@Galbe-hh2cu እኔም
😮የምን ባልነው እድህ ስትሆን ከጎንዋ ያልሆነ ባል አሁን ምንያድርጋል ቆይ ቆይ በደንብ ትዳንና ከዛ መድሀኒትዋን ህክምናውን ስትጨርስ አድላይሆናሉ
እር እሱም እብድ ነው ኢብሮ ነው ስሙ እንደውም እስዋ ትሻላለችች😢😢😢😢😢
@@Belcacanalee ዉይ ነው እንዴ አላህይቅርይበለኝ አአላወኩምናነው አላህሙሉአፊያቸውን ይስጣቸው ጤነኛ ሆኖ ዝም ያላት መስሎኝነበር
@@Belcacanaleeማለት ሁለቱም እንዴት ሊያማቸው ቻለ
Are esun tnish minkebakebew bigegn esu yshalal @@Belcacanalee
ነው😢😢😢
አላህ እሷንም ወንድሟን ህይወታቸውን ቀይሮ ደስታቸውን ያሰይን
አሚንያረብ
አሚን
አሚንያረብ🎉🎉🎉
አሜን ❤❤❤
አፊያ ወላ ቃለት ዬለኝ ለንቻ አላህ ኸይር ጄዛሽን ይክፋልሽ
ቆይ ባሉ ይቆያት በደብ ትዳን ከዛም ደክተሮቹን አናግሯቸው ባለትዳር ናት ትገናኝ ከባሏ ብላችሁ አላህ ጨርሶ ያድናት አላህ ከመዳኒቷ ያገናኛት
ዉድ እህቶች ስልክ አዋተን ብንገዛለት እና ቢሰራ ሚስኪኖቺ ናቸው
ከባሏ ትመለስ የምትሉት ሰዎች ጤናችሁ ያሳስባል እሷ እኮ ገና ናት አልተሻላትም እራሷን ችላ ስትቀሳቀስ ነዉ ትዳር የምትይዘዉ
አላህ ጨምሮ አፊያ ያድርጋት አረ የምን ባል በደንብ ትዳን አዉጥቶ ነዉ የሚጥላት አንችም ከይር ጄዛሽን ይመልሰዉ🤲🤲🤲🤲
አወን ይቶብ ክፈችለት እናበረታታው አለን
ስልክ ዬላውም
ማሻ አላህ ፍርዶስየበርች ኸይር ጀዛሽ አላህ ይክፈልሽ እኔባሏን ለልጁ እንኳን የማይሆን ቢንስ ከጎኗ መሆን ነበረበት
ማሻአላህ አፊያዬ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እህቴ
ማሻአላህ የኔ ውድ ሰኪናዬ እዲ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አፊያዬ ጀዛኪ አላሁ ኸይር
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ኡፍፍፍፍ የአላህ ፌርዶስየ ከምር ክፈችለት እማ ስልክ ይገዛለት እምትሉ 👍👍👍👍👈
ማሻአላህየኔውድ ፋሲካ አላህ የእረፍት እጄራ ይስጥሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነመላው ቤተሠብሽ ፋሢካ ጄግናናት የሚል በላይክ ያሣየኝ❤❤
አለህ ጨረሱ የማረሸ ወዲ እሰኪ ዛሪ ክመዳም ተጠለቺ ክፈቶኘል ፕሮፈይሊ ተጭናቹሁ አሰርሺ አሰገቡኘ😭
አላህ ይጠብቅሽ ፍርዶስዬ ከአላህ በታች አንቺ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጫካ የምትኖሪያ ነበረች 😢😢😢
እንዲህ ሁነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
የምን ባል ነው ለምን ተጎኖ አልሆነም በፊት እባካችሁ ስልክ እንግዛለትና ይቱብ ይክፈት 😢
😂😂😂😂ምን. ቀድመሽ ስለ ዩትብ አንቺእውቅ
ይቶብኮ ዝብሎ አይደለም እድህ ቀልድ
@@ተሽንፍአለው ክክክክ
@@hikematube7242ወሬ እንጂ ምን ይጠይቃል ዩቱብ
እንግዛለት አባካቹ እናሳድገዉ😢😢
😢😢የኔውድአላህ ሙሉአፊያሺን ይመልስልሽ እማ
አላህ ጨርሶ ይማርሽ የኔናት
😮😮😮 እሙ ቢላል ልጆችሽ አድገው ይካድሙሽ በርቹ ምርጥ ሰው ነሽና እሙቢላል ኑሪ ልጆችሽን አላህ ለወግማረግ ያብቃልሽሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍሣካየ ብሩ ካለ አሥቤዛ አሞይላቸው ዋናው ምግብ ነው ታሣዝናለች የእኔውድ አሏህ ያሺራት
የኔ ዉድ አላህ ከይር ጀዛሽን ይክፈልሽ😢
ወንድሞም ሊመሠገን ይገባዋል በጣም
ሡባአንላ አላህ ጂዛሽን ይክፋልሽፋረዶሥ ኧሳንም ሙሉ አፋያዋንይመልሥላት
ሚስኪን ወንድሟም አላህ ይስጥህ አንቺም ድነሽ የዚህን ሚስኪን ወድምሽን ዉለታ የምከፍሊ ያርግሽ ኢንሻአላህ
አላህ አፊዋን ይመልስላት ያረብ ፋሲካ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያረብ
ትናትና አካሁንት ቡዙ ሰው ጠይቋል ልቀቂላቸው
እኔ ግን ውርርር አለኝ አቦ የስደት እህቶች ኑሩልኝ ጤናችሁንም ይስጣችሁ እህህህጀዛካላህ ከይር
ባሎን ይምትተቹ በደንብ አዳምጡ ያመዋል አሱም ጤና የለውም አለች አኮ አላህ ያሽራቸው
አይሰሙም ኮሜት መለቅለቅ ብቻ
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ እንኳን ደነ መጠሽ ፊርዶስዬ የኔ ሁድ እህት በጠም ነዉ ምወድሽ እድሜነ ጤና ይስጥሽ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ጨርሶ አፍያ የርገት የርገት❤
አለሐምዱሊለ ወለሒ አይዞ አወል የኔ ጀግነ በረተ ፈሢገ
አላህ ጨረሶ ያሸረሸ እህታችን ፊሲካዬ ጀዛሸ አላህ ኸይር 🎉🎉
እሙ ቢላል አህለን እኔ ገና ገባሁ ዛሬ አልተመቼኝም ነበር 🎉🎉 የኔ እናት አላህ ጨርሶ ያሽራት ኢንሻ አላህ ባለን እንረዳታለን
የኔማር ፍርዶሥየ አላህ ይጨምርልሽ
አለህ አፊያ የድሪገት
አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያወን ይማልሳት አላህ ጥሩ ያለሳቡትን ርዝቅ ይርዝቅለቻው ኢንሻ አላህ የረብ
ዉድ እህቶቼ አላህ ከመጥፎ ነገሪ ይጠብቃቹ🌹🌹
ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ባልዋ እራሡ ታማሚ ነው እኮ😢
ማሻ አላህ ፍሲከ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰበብ ሁነሻታል ታድለሸ መልካም ሥራሸን አላህ ይቀበልሸ
አላህ አፊያ ያድርጋት
አላህሙሉአፊያዋንይመልሰላት ኡሙቢላልየ አላህጀዛሺንይክፈልሺ የኔመልካምእህት ኢንሻአላህተሰተካክላ ትዳንእና ከባላጋ አንድቤትይኖራሉ ከወደደችው ሌላአግቢ ብትባልእሺአትልም ደሞምእየጠየቃትነው እያለነው ያውቢዶወላይ ሰላላየነው ብዙልንልእንችላለን ብቻአላሁወአለም
Masga allah አፊያዬ አላህ ጨርሶ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ዋአለይኩም ሠላም አላህ ጨርሶ አፍያ ያርግሽ ያረብ አዉ መዳኒቱ ይከምዳል የኔ እህት ትወሥደዋለች ወላሂ ከባድ ነዉ እስቲ ዱአ አሩጉላት ለህቴም 😢
የኔናት አላህ አፊያዎን ይመልሥላት ያረብ ደግሞ ሥታምር
ማሻላህ አልህምድልላ አላህ ምን ይሰንዋል ፋሳካ አላህ ጀዛሽ ይክፍልሽ
ማሻአላህ እልህ ጨርሶ ያሽራት አልሀምዱሊላህ ላአላህ ምስጋና ይገባዉ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አሏህ በዚህ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ኸይር ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ
የኔውድ አላህ አፋሽን ይስጥሽ እህት ፋሲካዬ አችም ጀዛኪላውን ኸይር
አልሐምዱሊላህ ሰኪናየ እደዚህ ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አላህ ጨርሶ ይማርሽ ፈርዶስየ የኔ ጀግና እህት አላህ ከይር ጀዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት
ፍርዶስየ አላህ ይጨምርልሺ የኔ ውድ ጀዛኩም አላህ ከይረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋሲካ ጀግና ሴት በዛ ሁኔታ ወታ እዚ ደርሳ በማየቴ ደስ ብሎኛል አቺም ሀይር ጆዛሽን አላህ ይክፈልሽ በዚ ሀይር ስራ መሳተፌ በጣም ደስ ብሎኛል ባል ያለችው ወደዛ ይከርበት
ይከርበት አወ ያውም ኒካም ያለው ባል እያለ ባካባቢዋ ብቅ ሳይል እሕህህ
@@እኔለኔአለሁ😢😢 እሡም እኮ ታማሚ ነው አሉኮ አትፉረዱ ከሙሢባ አላህ ይጠብቀን
@@ttww9470 😭😭
@@ttww9470 ማነው ያለው ታሞዋል ፋሲካ ካላወራች አላምንም የባልዋ ቤተሰብ እያሉ አይደል ልጅዋ በጅብ የተበላባት
ስልክ ይገዛለት የመዳም ቅመሞች ምን ትላላችሁ
አዎ ወላሂ እናሳድገዉ
ባል ባል አትበል ዝም በያት ትሻር በደንብ እናም ተሻረች ሌላው ቀላል ነውየወንድሟ ነው ትክክል ሀሳብ ፋሲካየ ጎበዝ ነሽ በጣም በርች እኔ አንችን ታይ አፍራለሁ ለዝች እህት የከፈልሽው ዋጋ ጎበዝ
ማሸ አለህ ሁኔታዉ ጥሩ ነዉ ኡልሀምዱሊለሂ ፍርዶስም ከይር ጀዛሽን አለህ ይክፈልሽ ማሸ አለህ
አለሀምዲሊላህ የኔ ውድ አላህ ጨርሶ ያሺራት የኔ ውድ የምን ባል በደንብ ትዳን ባሏ ምነው ከጎንዊ አልሆነ በህመሟ ግዜ ልጁንስ ለምን አልያዘም ጅብ ያስበላው ይከ ምን ባል ነው አረ አላህን ፍሩ
አልኸም ዱሊላ በጣም ጥሩ ላይነች ኢሻላህ አላህ ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት ያረብፍርዶስ ዱንያ አሄራሽን አላህ ያሳምርልሽ ከክፉ ነገር አላህ ጥላ ከለላ ይህንን ያርብ ❤❤❤
አላህ ጨርሶ ይማረሽ እንሻላህ
የኔ ማር እኮን ለዝህ ያበቃሽ በጣምነበር ያለቀስኩት የህፃኑ ነገርአይነሳ እህህህህ
ፊረዶሰየ የኒ ደግ ሰው ረጂም እደሜ ይሰ ሺ
መሸአህ ወዲሙወ መመስገን አለበት
እግ/ር አሁንም ጨርሶ ይማርሽ 👏
የኔውዲአላህጨርሲያሺራት😢😢❤❤
ጀዛከአላሁ ኸይር ፋሲካዬ ትዳር ይቆያት በደንብ ይሻላት ከዛ በሃላ ብትሆንም ችግር ዬለም እናም እንደኔ ሀሳብ ስልክ ቢገዛለት አሪፍ ነው ግን እሷን ከማስታመም ጋር ከተመቸው ችግር እልም ቢሰራ
እሷ,ሙሉ,ጤነዋን,ሳታገኝ,ከባለቤቷ,እዳይሆኑ,እሱም,የጤነ,እክል,ስለለበት,ኣለህ,ያሽረቻዉ❤
ለይላ ኑርሰቦ ምን ደረሰች 😢😢
የኒምጥያቄነው
አላህ ያረዲቸሁ እሱንም አላህ አፊያ ያዲረጋት
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ደስ ይላል ተሽሎዋት ስላየው ደስ ብሎኛል እስዋን ሳይ ልጅዋ ትዝ ይለኛል😢😢
ማሻላህ ፍርጆሥየ አንቺንም አላህ ሀይር ጄዛሽን ይክፈልሽ ለመዳንዋ ሥበቡ አንቺ ነሽ ከአላህ በታች
ያረብ
ማሻአላህ ፋሲካ የኔመልካም አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ
ኡፍፍፍፍ ያራብ አላህ አፍያ ያርገት ኡሙ ቢለል አሀሌን አላህ ኸይር ጀዘሽን ይክፈልሽ
ማሻ አላህ😂😂😂😂ደስ ብሎኛል በጣም
አልሀምዲሊላህ አሁንም አላህ ጨርሶ አፍያ ያደርጋት❤❤❤❤❤
ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ እናት ሚስኪን ጀዛኪ አላሁ ኸይረን ኡሙ ቢላልዬ ❤
አፊ አላህ ህይር ይሻልሺ ውደ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ እኳን ለዚህ አበቃሻት ውደ ወላሂ ደስሲል እር አሁን በደብይሻላት የምን ባልነው ውደ❤❤❤ አሁን ማስታርቅ አታስቢ ቅደሜያ እራሷን ትወቅ በደብ ውደ❤❤❤❤❤❤
ፍርዶስ አለህ ኸይር ጀዘሽን ይክፈለሽ እህቴ አሁን ከባልዋ ጋ በትሆን ይሸለል ምክኛቱም በደምብ ረስዋት ትወቅ ስቃጥል መቼ ታማ አሰከመት ባልዋ
አህለን ውድ አላህ ጨርሶ ያሽራት ያረብ ትንሽ ይሻላት ሰውነቷም መለስ ይበልላት ባልየው ይደርሳል🎉🎉
ወድምየው አላህጀዛህን ይክፈልህ እኮን አብረህ ከጎኑዋ ሆነህ ለዚህ አበቃሀት😢
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ጨርሶ ያሽራት
አብሽር፡ወድሜ፡እህትህም፡አላህአፊያየመልስላትያረብ
ፋቲካ እኔኮሜትሰጥቼ አላቅም ፊዶሽንእከታተላለሁ ግን በዚችበልጅ አዝኜ ነበር እና አልሃምዱሊላህ አሏህጬርሶ ሰላምያርጋት
አላህ ይዘንልን ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይሥጣቸው ያአላህ
አላህ ጨሩሱው ይማርሽ የኔ ውድ😢😢😢
አልሀምዱሊላህ ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይገባው ፊርድየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ባል የምትሉት ነገር ይቅርባት በደንብ ወደራሷ ትመለስ ስቃዋን የተሰቃየው ወንድሟ እንጅ ባሏ አይደለም ልጇ እስካሁን ከፊቴ አልጠፍም የኔ ሚስኪን
አላህሙሉአፊያሽንይመልስልሽ
አሏህ በሪህመቱ ያሸሪት ያረብ
አለህ የታሸለም የሸለት😢
ፋሲካዬ በዚ ኸይር ስራ ስላሣተፍሽን ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ርዱ ስንባል ሚሠማው ስሜትና ከረዳን በኋላ ሚሠማው ስሜት አንድ አደለም እህቶቼ ስደት ላይ ሚጠቅመን ለኛ የተቸገሩትን መርዳት ብቻ ነው አላህ ያግራልን😢
ወድሟንም እርዱትሚስኪን ትንሽ ትቆይ አሁን ገናነች በደብይሻላት
አፊያየ ጀዛኪላህ ኸይር እረየምን ባልነው እንድህስትሆን የትነበር መጀመሪያ አፊያዋይመለስ ባሉይደርሳል
የአላህ እሷን ሳይ ልጇ ነው ትዝየምለኝ አጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው የአላህ ረየምን ባል ነው በወጉ ይሻልሺ እህቴ
ማሻአላህአላህያሺረት ያረብ😭😭😭😭
ማሻአላህ አላህ ይጨመረለሻ❤❤❤❤የኔዉድ
እጉሩፕ እገባለሁ ስልኬን ልቀይር ስላሰብኩ እያለገ እያስቼገርኝ ስለሆነ ኢንሻ አላህ አስተካክዬ እገባለሁ
አላህ ያሽራት አችምጀዛኪእፕላህይርውዴ
አልሃምዱ ሊላሂ እንኳን ደና ሆነች አላህ ጨርሶ ያሽራት ያረብ
ለዛ አልደረሰችም በደብ ትዳን አልሀምዱሊላህ ያን ገመድ ላስቀረላት ደግሞ አላህ በሰፊው ይረዝቃችሁ ሰው ሰቶ አያጠግብም ሰበብ እንጂ
አላህ ጀዛሺን ይክፈለዉ❤
ግሩፕ መግባት ለምትፍልጉ chat.whatsapp.com/LeHHvCmgqA1G8jutMrCBz9
እቢ አለኝ ግሮቡ
ፍርዶስዬ እቢ አለኝ ምን ይሻለኛል😢❤❤❤❤❤❤
መሸአለህ አለህ ስረሽን ይቀበልሽ ውዴ
እቢ አለኝ ግሮቡ ፍርዶስዪ
@@Galbe-hh2cu እኔም
😮የምን ባልነው እድህ ስትሆን ከጎንዋ ያልሆነ ባል አሁን ምንያድርጋል ቆይ ቆይ በደንብ ትዳንና ከዛ መድሀኒትዋን ህክምናውን ስትጨርስ አድላይሆናሉ
እር እሱም እብድ ነው ኢብሮ ነው ስሙ እንደውም እስዋ ትሻላለችች😢😢😢😢😢
@@Belcacanalee ዉይ ነው እንዴ አላህይቅርይበለኝ አአላወኩምናነው አላህሙሉአፊያቸውን ይስጣቸው ጤነኛ ሆኖ ዝም ያላት መስሎኝነበር
@@Belcacanaleeማለት ሁለቱም እንዴት ሊያማቸው ቻለ
Are esun tnish minkebakebew bigegn esu yshalal @@Belcacanalee
ነው😢😢😢
አላህ እሷንም ወንድሟን ህይወታቸውን ቀይሮ ደስታቸውን ያሰይን
አሚንያረብ
አሚን
አሚንያረብ🎉🎉🎉
አሜን ❤❤❤
አሚን
አፊያ ወላ ቃለት ዬለኝ ለንቻ አላህ ኸይር ጄዛሽን ይክፋልሽ
ቆይ ባሉ ይቆያት በደብ ትዳን ከዛም ደክተሮቹን አናግሯቸው ባለትዳር ናት ትገናኝ ከባሏ ብላችሁ አላህ ጨርሶ ያድናት አላህ ከመዳኒቷ ያገናኛት
ዉድ እህቶች ስልክ አዋተን ብንገዛለት እና ቢሰራ ሚስኪኖቺ ናቸው
ከባሏ ትመለስ የምትሉት ሰዎች ጤናችሁ ያሳስባል እሷ እኮ ገና ናት አልተሻላትም እራሷን ችላ ስትቀሳቀስ ነዉ ትዳር የምትይዘዉ
አላህ ጨምሮ አፊያ ያድርጋት አረ የምን ባል በደንብ ትዳን አዉጥቶ ነዉ የሚጥላት አንችም ከይር ጄዛሽን ይመልሰዉ🤲🤲🤲🤲
አወን ይቶብ ክፈችለት እናበረታታው አለን
ስልክ ዬላውም
ማሻ አላህ ፍርዶስየበርች ኸይር ጀዛሽ አላህ ይክፈልሽ
እኔባሏን ለልጁ እንኳን የማይሆን ቢንስ ከጎኗ መሆን ነበረበት
ማሻአላህ አፊያዬ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እህቴ
ማሻአላህ የኔ ውድ ሰኪናዬ እዲ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አፊያዬ ጀዛኪ አላሁ ኸይር
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ኡፍፍፍፍ የአላህ ፌርዶስየ ከምር ክፈችለት እማ ስልክ ይገዛለት እምትሉ 👍👍👍👍👈
ማሻአላህየኔውድ ፋሲካ አላህ የእረፍት እጄራ ይስጥሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነመላው ቤተሠብሽ ፋሢካ ጄግናናት የሚል በላይክ ያሣየኝ❤❤
አለህ ጨረሱ የማረሸ ወዲ እሰኪ ዛሪ ክመዳም ተጠለቺ ክፈቶኘል ፕሮፈይሊ ተጭናቹሁ አሰርሺ አሰገቡኘ😭
አላህ ይጠብቅሽ ፍርዶስዬ ከአላህ በታች አንቺ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጫካ የምትኖሪያ ነበረች 😢😢😢
እንዲህ ሁነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
የምን ባል ነው ለምን ተጎኖ አልሆነም በፊት እባካችሁ ስልክ እንግዛለትና ይቱብ ይክፈት 😢
😂😂😂😂ምን. ቀድመሽ ስለ ዩትብ አንቺእውቅ
ይቶብኮ ዝብሎ አይደለም እድህ ቀልድ
@@ተሽንፍአለው ክክክክ
@@hikematube7242ወሬ እንጂ ምን ይጠይቃል ዩቱብ
እንግዛለት አባካቹ እናሳድገዉ😢😢
😢😢የኔውድአላህ ሙሉአፊያሺን ይመልስልሽ እማ
አላህ ጨርሶ ይማርሽ የኔናት
😮😮😮 እሙ ቢላል ልጆችሽ አድገው ይካድሙሽ በርቹ ምርጥ ሰው ነሽና እሙቢላል ኑሪ ልጆችሽን አላህ ለወግማረግ ያብቃልሽሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍሣካየ ብሩ ካለ አሥቤዛ አሞይላቸው ዋናው ምግብ ነው ታሣዝናለች የእኔውድ አሏህ ያሺራት
የኔ ዉድ አላህ ከይር ጀዛሽን ይክፈልሽ😢
ወንድሞም ሊመሠገን ይገባዋል በጣም
ሡባአንላ አላህ ጂዛሽን ይክፋልሽ
ፋረዶሥ ኧሳንም ሙሉ አፋያዋን
ይመልሥላት
ሚስኪን ወንድሟም አላህ ይስጥህ አንቺም ድነሽ የዚህን ሚስኪን ወድምሽን ዉለታ የምከፍሊ ያርግሽ ኢንሻአላህ
አላህ አፊዋን ይመልስላት ያረብ ፋሲካ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያረብ
ትናትና አካሁንት ቡዙ ሰው ጠይቋል ልቀቂላቸው
እኔ ግን ውርርር አለኝ አቦ የስደት እህቶች ኑሩልኝ ጤናችሁንም ይስጣችሁ እህህህጀዛካላህ ከይር
ባሎን ይምትተቹ በደንብ አዳምጡ ያመዋል አሱም ጤና የለውም አለች አኮ አላህ ያሽራቸው
አይሰሙም ኮሜት መለቅለቅ ብቻ
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ እንኳን ደነ መጠሽ ፊርዶስዬ የኔ ሁድ እህት በጠም ነዉ ምወድሽ እድሜነ ጤና ይስጥሽ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ጨርሶ አፍያ የርገት የርገት❤
አለሐምዱሊለ ወለሒ አይዞ አወል የኔ ጀግነ በረተ ፈሢገ
አላህ ጨረሶ ያሸረሸ እህታችን ፊሲካዬ ጀዛሸ አላህ ኸይር 🎉🎉
እሙ ቢላል አህለን እኔ ገና ገባሁ ዛሬ አልተመቼኝም ነበር 🎉🎉 የኔ እናት አላህ ጨርሶ ያሽራት ኢንሻ አላህ ባለን እንረዳታለን
የኔማር ፍርዶሥየ አላህ ይጨምርልሽ
አለህ አፊያ የድሪገት
አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያወን ይማልሳት አላህ ጥሩ ያለሳቡትን ርዝቅ ይርዝቅለቻው ኢንሻ አላህ የረብ
ዉድ እህቶቼ አላህ ከመጥፎ ነገሪ ይጠብቃቹ🌹🌹
ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ባልዋ እራሡ ታማሚ ነው እኮ😢
ማሻ አላህ ፍሲከ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰበብ ሁነሻታል ታድለሸ መልካም ሥራሸን አላህ ይቀበልሸ
አላህ አፊያ ያድርጋት
አላህሙሉአፊያዋንይመልሰላት ኡሙቢላልየ አላህጀዛሺንይክፈልሺ የኔመልካምእህት ኢንሻአላህተሰተካክላ ትዳንእና ከባላጋ አንድቤትይኖራሉ ከወደደችው ሌላአግቢ ብትባልእሺአትልም ደሞምእየጠየቃትነው እያለነው ያውቢዶወላይ ሰላላየነው ብዙልንልእንችላለን ብቻአላሁወአለም
Masga allah አፊያዬ አላህ ጨርሶ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ዋአለይኩም ሠላም አላህ ጨርሶ አፍያ ያርግሽ ያረብ አዉ መዳኒቱ ይከምዳል የኔ እህት ትወሥደዋለች ወላሂ ከባድ ነዉ እስቲ ዱአ አሩጉላት ለህቴም 😢
የኔናት አላህ አፊያዎን ይመልሥላት ያረብ ደግሞ ሥታምር
ማሻላህ አልህምድልላ አላህ ምን ይሰንዋል ፋሳካ አላህ ጀዛሽ ይክፍልሽ
ማሻአላህ እልህ ጨርሶ ያሽራት አልሀምዱሊላህ ላአላህ ምስጋና ይገባዉ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አሏህ በዚህ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ኸይር ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ
የኔውድ አላህ አፋሽን ይስጥሽ እህት ፋሲካዬ አችም ጀዛኪላውን ኸይር
አልሐምዱሊላህ ሰኪናየ እደዚህ ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አላህ ጨርሶ ይማርሽ ፈርዶስየ የኔ ጀግና እህት አላህ ከይር ጀዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት
ፍርዶስየ አላህ ይጨምርልሺ የኔ ውድ ጀዛኩም አላህ ከይረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋሲካ ጀግና ሴት በዛ ሁኔታ ወታ እዚ ደርሳ በማየቴ ደስ ብሎኛል አቺም ሀይር ጆዛሽን አላህ ይክፈልሽ በዚ ሀይር ስራ መሳተፌ በጣም ደስ ብሎኛል ባል ያለችው ወደዛ ይከርበት
ይከርበት አወ ያውም ኒካም ያለው ባል እያለ ባካባቢዋ ብቅ ሳይል እሕህህ
@@እኔለኔአለሁ😢😢 እሡም እኮ ታማሚ ነው አሉኮ አትፉረዱ ከሙሢባ አላህ ይጠብቀን
@@ttww9470 😭😭
@@ttww9470 ማነው ያለው ታሞዋል ፋሲካ ካላወራች አላምንም የባልዋ ቤተሰብ እያሉ አይደል ልጅዋ በጅብ የተበላባት
ስልክ ይገዛለት የመዳም ቅመሞች ምን ትላላችሁ
አዎ ወላሂ እናሳድገዉ
ባል ባል አትበል ዝም በያት ትሻር በደንብ እናም ተሻረች ሌላው ቀላል ነውየወንድሟ ነው ትክክል ሀሳብ ፋሲካየ ጎበዝ ነሽ በጣም በርች እኔ አንችን ታይ አፍራለሁ ለዝች እህት የከፈልሽው ዋጋ ጎበዝ
ማሸ አለህ ሁኔታዉ ጥሩ ነዉ ኡልሀምዱሊለሂ ፍርዶስም ከይር ጀዛሽን አለህ ይክፈልሽ ማሸ አለህ
አለሀምዲሊላህ የኔ ውድ አላህ ጨርሶ ያሺራት የኔ ውድ የምን ባል በደንብ ትዳን ባሏ ምነው ከጎንዊ አልሆነ በህመሟ ግዜ ልጁንስ ለምን አልያዘም ጅብ ያስበላው ይከ ምን ባል ነው አረ አላህን ፍሩ
አልኸም ዱሊላ በጣም ጥሩ ላይነች ኢሻላህ አላህ ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት ያረብ
ፍርዶስ ዱንያ አሄራሽን አላህ ያሳምርልሽ ከክፉ ነገር አላህ ጥላ ከለላ ይህንን ያርብ ❤❤❤