ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቡታጅራ ከተማ ያስደመመ ሰርግ ነበር አልሀምዱሊላህ የመዳም ቅመሞች ለዚ ክብር አብቅቷቹ በሀገራቹ መዳም ሆናቹ ለመኖር ያብቃቹ #ክፍል 3 ይቀጥላል
@@fasikatube9475 አሚንንንን ያረብ
አሚንንንን😂
ማሻ አላህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንን ማሻአለህ አላሀመ ጨረሻቸው ያሳምርላቸው ይውለዱ አብረው ያርጁ😊❤❤❤❤❤🎉🎉
አሚንንንን ማሻአላህ መብሩክ💞
የሴቷ ሚዜዎች አለባበስ ሙስሊምን አይወክልም የምትሉ በላይክ ምንድነው እገወጥ ግንባታ መስለዋል በዚህ ስውነት እደዚህ የተጣበቀ ልብስ መልበስ ምን ይሉታል❤❤❤❤❤😂😂😂😂
😅😅
ምን ሆና
@@Semirayoutube1568 ከስረር ራሡ አለበሱም አእደበሬ ሻኛ ቆልለዉ የለላቸዉን ነዉር ኤኛን ለለማሣሣት ሦዶች ናቸዉ አች በደብ ታይተዉሻል ቆንጆ ለምን የሚል አይጠፈም
ህገውጥግባታክክክክክ
@@Semirayoutube1568 እከን አታጡ ኢትዮ ነውኮ ውድድድድ ነው የሙዜልብስ እዴ
ሙሸሮች መብሩክክክክክ 💐💐የሙሽሪት ሚዞች አለባበስ አሏሁሙስታዓን 😢
😭😭😭😭 በጣም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ወላሂ በጣም ያስጠላል በዚህ ሁሉ ወጣት ፊት ሼም ነው እስልምናን ማሰደብ ነው እኔኮ የሚገርመኝ ሻሹ ውስጥ ምንድነው የተነፍው?
ገልብጠዉ ለብሰዉት መሰለኚ
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
ሰለላሁአሌሂ ወሰለም
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰለላአለይህ ወሰለም
ጂን ሰርጋችንን እስቲ ቅላት የሌለው ብናደርገው ደስ ይላል ምክንያቱም ሚዜዎቹ ቅርጻቸው በደንብ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው በዛ ላይ ሀላልዋ ያልሆነ ወንድማቀፍ ማለት ከባድ ነው አላህ ሁላችንንም ሂድያ ይስጥልን ኑሯችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸሃዳ ያደርግልን
❤❤ 👍👍👍
ትክክል አሚን
አሚን ያረብ
አሚይን ለምርቃንሽ ለሚዜወች አለሁ ሙስታአን
አሚን
ማነው የታደለ በሸሪአው የሚያገባ ደሞኮ ማሻ አላህ የምትሉት ለሀውለ ወላ ቂወተ ኢላ ቢላህ
አቁዝቢላ ይበሉ ሼህ ሙልጭ አበዛችሁት ከምር
❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ የኔ ሰርግ ጭፈራ የለ ፎቶ የለ ኒካሀየን አስደርጌ እብስ ነው ያልኩ
ማሻአላህእኔምእዚህሁኝነውኒካህያደርኩትእናቴስትመጭእደግሳለሁእያለችእኔደሞአልፍልግም@@AAa-gs6dn
እኔም ኒካአሠረኩ እሡተቀበለኚ መኖረ ተጀመር
ማሻ አላህ ሙሥሊም ወድም አለሽ እዴ አላህ ሁሉንም ቤተሠቦችን ሙሥሊም ያርግልሽ
ኑሮ ተወዶዋል ይላሉ ድል ባለ ሰርግ እያገቡ ሆ ተውኩ መሰማት በቃ 😂😂😅ማሻአለህ አቤት ባህላችን ደሰ ሲል ወላሂ ቆጆናቸው ሁላቸውም❤❤❤❤🎉🎉🎉
ክክክ የቺዉ💃💃💃💃💉💊 የምነም ነሮ መወደደ የለም🤣🤣
ቀላ ይደገስ አሉ ሆ
@@NoorchannelTube 😂😂👌
ለኛ ለሸቃሎችነውየተወደደው😢😢😢
እኛስደትያለነውወደሀገእንድንገባይመስላልኑሮተወዷልየሚሉትእንጅእነሱእየኖሩአይደል
መብሩክ ማሻአላህ ያመርየሠመረትዳርዘመን ያረግላቸው ሚዜወቹ አለባበሳቸው በጣምያስጠላል የሙሥሊም አለባበስ አይደለም የምትሉ ላይክ👍
የንጉስ ልጅ ሰርግ ነው የሚመስለው ጌታን ዘራችሁ ይለምልም ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
Waw ወንድምሽ ሙስሊም መሆኑ ሳይ ደስ አለኝ
የአክስትዋ ልጅ ነው
@@ZeynebaZeyneba-fd1ic ነው እንዴ ወይኔ ደስ ብሎኝ ነበር
@@abumaida8138ያአክስቷ አይደላም ያጎቷ ልጅ ነው
@@ZeynebaZeyneba-fd1ic ያው ወድሟበይው
የሴቷ ሚዜዎች አለባበሳቸውን እዴት አያችሁት ይህ አለባበስ የሙስሊም አለባበስ አይደለም ሱብሀን አላህ😢😢
አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ🎉🎉🎉መልካም ትዳር ውዴታችሁ እስካ ጄናት ሸራኛ ምቃኛን ያሪቅላችሁ የተመኛችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ 🎉🎉
ዋው ዋው ማሻአላ ተባረክ እረህማን ሙሽራው ግን ይለያል😂😂ሙሽሪት እውነት መዝርጠሽዋል መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ አላሕ ይሰትረን
አላህ ያማረየሰመረያድርግላቸው አልፍመብሩክክክክ💐💐💐💐💐💐💐የሴት ሚዜወችልብስ0000ነውጉድዘመን እኔሳገባያለቀስኩትለቅሶ የዛሬሙሽሮች በጨት ቢወጓቸው እባአይወጣቸውም
ሙሽሮቹ ሲያምሩ በተለይ ወንዱ ሙሽራ ዋው❤❤❤❤የሴቷ ሙዜዎች ሲያስጠሉ በተላይ ልብሳቸው😂😂😂እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤ኑሮ አልተወደደም ወገን ይሄንን ሁሉ ሰው እየጠሩ ድል ብለው እየተዳሩ እኔማ የችግር ማሴቆ አልሰማም እገባለሁ በጥር😂😂😂
Masha Allah our ummath nikha How Beautiful i love Ethiopien islam wedding i wish couples ❤❤🎉🎉 i am from sri lanka❤🎉❤🎉❤
የጀግናዋ ይቱብ ብር ወንድም እንኳን ድሰ አለህ😍😍ሰርጉድሞ ቅዉጥያለነዉ ዋዉዉዉዉዉዉ👍👍👍👍😊
በረክ አላህ ለኩማ ወባረክ አላይኩማ ወልጃማአ በይነኩማ ፊል ኻይር❤❤ ማሻ አላህ ሙሽርት አይነፈር ነት🎉🎉
ሙሽሮቹ ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምሩት ለፍሬ ያብቃችሁ
የመዳም ቅመሞችዬ ከመዳም ኩሽና አዉጥቶ መልካምህይዎት በሀገርራችን ላይ ይወፍቀን
አሚን ያረብ😢😢😢
አሚን አሚን ያረብ የአላህ አላህ ይስጠን ❤❤❤❤
ባረካላሁ ለኩማ ወባረይኪ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ትዳራችሁን ያማረ የሰመሰ ያርድላችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን አላህ ይስጣችሁ በመቀጠል የሴት ሚዜ አለባበስ ×××××
ያበደ ሰረግ ነዉ ማሻ አላህ የሙሸራዉ ግርማ መጎስ ቀብረር ያለ ያሰላም ሙሽሪትም ቆንጆ ነች መብሩክ❤❤
መብሩክ ሙሹሮቹ🎉. 🎉🎉🎉🎉. የሴቷ ሚዜ የልብሳቸው ነገርስ. ይሄ ሁላ ሰው የሚቀርጠው ግን ምን ለመሆንነው 😂
አድኛሚዜ ጎበዝነው የመጨረሻው ሴት ሚዜን እጇን አልነካም የተሸሩት ሀላሉ ያልሆነችን ሴት ሥቲዘው ክዱን ሀራም ሚዜ የሚባለውርእሥ ቢቀር አሪፍነው
❤❤
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህመብሩክ ሙሹሮቹ🎉. 🎉🎉🎉🎉. የሴቷ ሚዜ የልብሳቸው ነገርስ.
ሦፍት ጨምረዋል ተፈጥሮ አሧቸው
ወይኔ ያለ ካሜራ ያአላህ የመዳም ሸቃሎች ሥናሳዝን እድሜያችን በሰዉ ቤት አለቀ 😢
😪😪😪😪🤦🤦💔💔💔
😢
😢😢😢😢ትክክክል እኛስጨማን ያግባን😭😭
መሸአላህሁላችንንም ያማረትዳርይወፍቀንያላገባንውእሸአላህ
ፈራዱሥ ወድምሺ ሙሥሊምነው ግን ይቅራታሀ መሺአላ በጣም ደሥይላል
ያጎቷ ልጅ ነው ሰለምቴ ነው እሱም
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ትዳራቸውን አላህ ያሳምርላቸው🎉🎉
ማሻላህ መብሩክ እኳን ደስ አለሽ ውድ እህታችን ❤❤❤❤❤❤
ኢንሻአላህሳግባእኔምእሱም ቁርአንነውእምቀራው❤❤❤
ባረከላህ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ፊል ኸይር🎉🎉❤😢ማን ነዉ እንደኔ ይሄ ቀን የናፈቀዉ አላህ ሷሊህ የሆነን ዘዉጂ ያድለን አሚን በሉ🎉🎉🎉ትዳር ላደለዉ የአላህ ኒህማ ነዉ ከሀራምም ምሰትራል😢ወፍቀን ጥሩዉን😢
አሚንንን
አሜንንንንንንን
አሚንን
መሸአሏህ ሙስሊም ነው ወይ🌹🌹🌹🌹🌹መብሩክ በሉት ለይክም አድርጉኝ በቀ አስፈልጎኘል
ባረከላህ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ፊል ማሻ አላህ መብረክ መላው ቤተሰቦችሽ እስልምና አላህ ይወፍቅልሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ሰው እሚያስጠላበትንኳ አያውቅምደ አሏህ ሂድያ ይስጠን
እውነትም ንጉስ ማሻአላህ ትዳራችሁ ያማረ የስመረ አላህ ያድረግላችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
ኡዙቢላህ የሴቶቹ ቀሚስ አላህ ይቅር ይበላቸው በተረፈ ወንድምሽ ጠይም አሳ መሳይ ቆጆ ነው
ሚካጃቸው ሲያስጠላ የሙሺራዋም የሚዜወቹም ሌላ ማሻ አላህ የወንዱ ሚዜም እሱም ሲያምሩ
ከውስጥ የሆነ ጉብ ያለ ለብሰዋል 😅😅😅😅
የወዶቹ አለባበስ የተመቼው ብቻ የሴቶቹን ዝም ይሻላል
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል መብሩክ ፋሱ እኳን ደስ አለሽ የመዳም ቅመሞች እኛም አላህ ሷሊህ ትዳር ይወፍቀን ቅመሞቼ እወዳቹ አለሁ❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያልምዳችሁ
ማሻላህ ሙሽራው ወደድኩት የአይን ፍቅር ያዘኝ ከሱ ፍርዶስ ወድምሽ ይለያል እዳቺ ቀልቃላ አደለም ደረባባ ነገር ነው ሁለተኛ ካገባ ያግባኝ ኔገሪው😢😢😢🎉🎉🎉
ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሚዜወቹና የነሽዳዉነገር ተከድኖ ይብሰል ሙሽራዉ ሙሽሪት ባረከላሁለኩማ ወባረክአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር ትዳራችሁን ያማረየሰመረ የምትወልዱ የምትከብዱ ያድርጋችሁ ማሻአላህ ብያለሁ እህት ፊሪዶስም መብሩክ እንኳን ደስ ያለሽ የወንድምሽ ደስታ ያንቺም ደስታነዉና እህቴ አላህ ቀሪ በተሰቦችሽንም ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ
የሴቱ ሚዜ ግን ሶፈት ለሚን አየቀቢለትም የዎዱ ሚዜዎቹ ወዉ ማሻ አሏህ
የወንድ ሚዜ ማሻአላህ የሴት 😢 መብሩክ ብያለሁ ሙሽሮች ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
ፍህት በግፍ ለሚገደሉት ለምስራቅ መስቃን ጉራጌ ህዝብ ድምፅ ሁኑ እናት አባት እፃን ነብሰጡር እያለቀብን ነዉ😢😢😢😭😭😭😭
በትክክል አለቅን ያረብ በቃቹ በለን
🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ ሙስሊም ነውደ ወድምሺ ፍርዶስየ ሙስሊም ነውደ ማሻ አላህ ቤተሰቦችሺ ክርስቲያን አይደሉደ ሰልሞ ነውደ ወድምሺ ማሻ አላህ
ረሙ ማሻ አላህ ያማረ የስመረ, ትዳር ያርግላቹ
ማሻአላህ ያደም እና የሀዋን ትድራ ያርግላችሁ❤❤❤❤
ማሻ አለህ ደስ ይላል ሙስሊም ወንድ አለሽ መለት ናው ወይስ ሌላ ናው
ማሻአላህ መብሩክ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላቸው🎉🎉ግን እኔ በአሁኑ ሰዓት የሰርግ ነሽዳ የሚባል ነገር ጠልቻለው!!
ማሻአላህ አልፍ መብሩክ ፊርዶስየ እንኳን ደስ ያለችሁ
መብሩክ 🎉🎉🎉 ግን ሚዜዎቹ በዛው ካልተጋባን አሉሳ እርሥ በርሳቸው እንደዚህም አለዴ 😂
በጣም😂😂
😮⁰000000ሙስሊም ሳት እንድዝህ አይንት 😢😢😢ሙሽርው ማሽ አላህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምነው አሳጠርሺው ፋሲካ እኔ ሰርግ ሳይ አግቢ አግቢ ይለኛል😁😁😁
አግቢ ሧሊህ ባል ይሥጥሺ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ዛሬ ጨረሳ ተለቀቀቺ አትጠቀምም አ ነገ ምን ትለቃለቺ ስራ እኮነዉ ትቀልጃለሺ
አግቢ ኢኔስ ተገለግየለው 😂
ባረካላህ,ለኩማ,ወባረከ,አለይኩማ,ወጀማአ,በይነኩማ,ፊኸይር,,ላኪን,,,ሴቶቹ,አለባበሳቸው,,,ኢኸቲላጥ,,,ሸራአን,አይወክልም,,🌹🌹🌹🌹🌹🌹👀,በተረፈ,,ኧልፍ መብሩክ
ማሻ አላህ መብሩክ ሰረግ ሳይ አግቢ አግቢ ሚለኝ ነገር አይይ አግብቻለሁ እኮ ሁለተኛ ባሌን እራሱን ከእሱ ውጪ አይደለም😂
ሙስልም ነዉ ወይ ኡኳን ደስ አለቹ አሏህ ይበርክልቹ
ማሻ አላህህህሆሆሆሆሆሆ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 የሚዜዎቹ ልብሰ ገን የዘጋል አንዲህ አይነት ሰፌት ቅርጺ ያወጣል 😊
ማሻአላህ መብሩክ ብያለሁ ባረከላሁ ወባለይክ አለይኩማ ወጀምአ ባይነኩማ ፊል ኸይር እልልልልል ያማረየሰመረ ትዳርአላህያርግላችሁወልዳችሁሳሙ ከይቅርታጋ ወድምሽ ሰለመደማሻአላህ
ማሻአላህ ያማረ የሠመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ በተረፈ የሚዘወቹ ልብሥ 😢😢አላህ ይሥትር ሥት ልብሥ በሞላባት በዚሁሉ ህዝብ ማሀከል መቅረብ ከባድነዉ
ማሻአላህ ሙሺሪት ጥርሶን ጨርሳለችደ ሆበእጅ ተይዞ እስከመቸጥርስ😂
አልፋ አልፋመብሩክ. ከራስ የበለጥ የወድምደስታይበልጣል ያማረየሰመትይሁንጋብቻቸው እንኳንደስአለሺ
ወይኔ ካሜራ ማኑ አብር አደጌ ነው አበረን ተማረን አብርን አድገነ እኔ ስደት እሱ ወይኔ ኢንሴኖዬ የፍቅር ሀገር ነበርሽ እኮ😢😢😢
ምጉድነውሁሉምካሜራደቅኖሰልጣኔመሆኑነው
ማሻ አላህ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉 ከሙሺራው እና ከሙሺሪት ውጪ ጭረስው ካሜራ ይዘው ይቀረጽሉ ግማሹ በስልክ 😂ያማረ የስመረ ትዳረ ያድረግላችሁ ያረብ
አጀብ አላህ ይስቱር መቸም ሰርግ ሲባል አያሰችለኝም እኮ ገብቸ አያለሁ አላህ ያስተካክለን ያላገባችሁ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቃችሁ ግን ለአንድ ቀን ሰርግ ሲባል አላህን የሚያስቆጣ ነገር ባናደርገግ ባይ ነኝ ደግሞ እኮ ሚዜ ተብዬወቹ መጃጃል አስታፍሯላ የረሱልን እየጠሩ መጨፈር በቃ ከጨፈራችሁ አይቀር በዘፈን ጨፍሩ አለቀ
ሙሺሮቹመብሩክ ውለዱከበዱ ልድናቹሁ ጠንካራእንድትሆኑ ዱአየነው ሁላቹሁም የወንድሚዜ የሴትሚዜ እሰከ አጃቢ ለኛም አላህ ሂዲያይሰጠንያረብ👍👍👍👍👍👍👍👍
የተባረከ ትዳር አላህ ያድርግላቸው መጨረሻቸውን አላህ ያሳምረው
ማሻ አላህ ወንድምሽ ሙስሊም መሆኑን ሳይ ደስ አለኝ
አልፍ መብሩቅ መጨራሸቹን አለህ የሰምርለቹ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ መብሩክ በረካሏሁለኩማ ወባረክ አላይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፊልኸይርርርር
ማሻ አለህ በረከለሁ ለኩመ ወበረክ አለይኩመ ወጀመዓ በይነኩመ አሏህ የመረ የሰመረ የርግለቹ የኔ መቅነት ግን😂😂😂😂
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እንኳን ደስ አላቹ መላው ቤተሰብ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻ እላህ ይለያል ድቅ ሰርግ ነዉ ወላሂ ካሲካ እጁግ ካይን ያዉጣዉ በትለይ ሙሽራዉ ❤
ማሻ አላህ መብርክ ውዴሜችን❤❤
*ማሻአላህ ሙስሊም ወንድም አለሺደ⁉️ መልሺልኝ ደስ ይበለኝ* ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለyኩማወጀመኣ መይነኩማ ፊል ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አወ የኔም ትያቄ ነዉ ደስ ስል ማሻ አላህ
ያጎቷልጅነውሰለምቴናቸው
ያጎቷልጅነው
ማሻአላህ ተባረከላህ እልፍ መብሩክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምሻልልህ💐💐 ምሻልልህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በረከላሁለኩማ ወበሪክ አላይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር 🎉 እኔ ምለዉ ሴት ከቤተሰቦቿ ቤት ስትወጣ ለቅሶ ቀርቶ ሳቅ ሆና እንዴ አቦ ደስ ሲል ማሻአላህ 😂😂😂💎💎💎💎💎💙💙💙💙
ድሮ በኛ ግዜ ቀረኮ😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ ሳገባ ማልቀሴ ቆጨኝ ሳስበው
መብሩክ አላህ እኛንም ለዚህ ያብቃን
ማሻአላህ ተባረካላህ ያማረ የሰመር ትዳር ያድርግለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሴት ሚዜዎች ልብስ 0000000ነው😊
😂😂በተለይ ወፍራሟ ልጅ ሙቀጫ በያት
ልብሱ በጣም ነው የሚምረው
@@Sojoo-se1nv አቤት አቤት
😂😂😂
@@Sojoo-se1nvለሙሰሊም ነዉ ያልነዉ።
Mebruk.....mebruk bélenal.firdos masha Allah
ማሻ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላቹ ሚያምር ሰርግ እልልልል❤❤❤
ዋው ማሻአላህ ሸበላ ወንድም አለሽ መብሩክ❤❤
ማሻአላህ ሙሽሮች መብሩክሚዜዎቹ ደሞ አኡዝቢላህ
ማሽላ አላህ እስከመጨረሻው ያሳምራላቸው❤❤
ማሻ አላህ ሙሸራዋ ሰትሸኮረመም ሲያምርባት
ኑሮ ርካሽ ነው እንዴ ድል ያለ ሰርግ እየደገሱ ነው ብቃ እኔም ላግባ መሰለኝ😂😂
ባረከላሁ አለይኩም ወባረክ አለይኩማ ወልጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር አላህ ሱብሀኑ ተአላ ያመረ የሰመረ ትዳረ ያድርግላችሁ በዱኒም በአኼራም አይለያያችሁ ፍቅር እስከጀነት ያድርግላችሁ አላህ የምትወልዱ የምትከብዱ ያድርጋችሁ ሳሊህ ሳሊህ ልጅቸን ይወፍቃችሁ ለኡማው የሚጠቅሙ ልጅችን በድናችሁም ያጠንክራችሁ መጀመሪያችሁ እንዳመረ መጨረሻችሁንም አላህ ያሳምርላችሁ
መሻአላህ ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያድርግላቸው ላክ አርጉኝ እኒም ሙሽራ ነኝ ትዳር ደስ ይላን አግቡ ሀባይብ በተለይ ስደት ያለን ልጆች ልጅነታችን እድሆ በቀላሉ እያለፈነው ሳናቀው አግቡ መሻአላህ ሙስሊም ነው ወድምሽ አላህ በኢስላም ላይ ያፅናው ሶሊህ ልጆች አላህ የወፍቃቸው
መብሩክ ያማረ ትዳር አላህ ያድርግላቹ የሀግሬ ልጆች ሚዜውቹ አለባበስ ሲያስጠላ
Barkalhu lakum wabrka alyekum wajama beynakum felu ker
ኢናሂሊላሂ ለአለባበሳቸዉ ካፊር እንኳን ብሆኑ በዝህ ዘመን አለባበሳቸዉ ተቀይሯል የሚዘዎች አለባበስ
በርከለሁ ለኩማ ወበርክ አለይኩመ ወጀመአ በይናኩመ ፍል ከይር🎉🎉🎉
ማሻ አላህ አላህ ያሳምረቺሁ
መልካም ንግግር ሰደቃ ናት ብለዋል የኛ ዉዱ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ሰሉ አለ ነቢይ
ቡታጅራ ከተማ ያስደመመ ሰርግ ነበር አልሀምዱሊላህ የመዳም ቅመሞች ለዚ ክብር አብቅቷቹ በሀገራቹ መዳም ሆናቹ ለመኖር ያብቃቹ #ክፍል 3 ይቀጥላል
@@fasikatube9475 አሚንንንን ያረብ
አሚንንንን😂
ማሻ አላህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንን ማሻአለህ አላሀመ ጨረሻቸው ያሳምርላቸው ይውለዱ አብረው ያርጁ😊❤❤❤❤❤🎉🎉
አሚንንንን ማሻአላህ መብሩክ💞
የሴቷ ሚዜዎች አለባበስ ሙስሊምን አይወክልም የምትሉ በላይክ ምንድነው እገወጥ ግንባታ መስለዋል በዚህ ስውነት እደዚህ የተጣበቀ ልብስ መልበስ ምን ይሉታል❤❤❤❤❤😂😂😂😂
😅😅
ምን ሆና
@@Semirayoutube1568 ከስረር ራሡ አለበሱም አእደበሬ ሻኛ ቆልለዉ የለላቸዉን ነዉር ኤኛን ለለማሣሣት ሦዶች ናቸዉ አች በደብ ታይተዉሻል ቆንጆ ለምን የሚል አይጠፈም
ህገውጥግባታክክክክክ
@@Semirayoutube1568 እከን አታጡ ኢትዮ ነውኮ ውድድድድ ነው የሙዜልብስ እዴ
ሙሸሮች መብሩክክክክክ 💐💐
የሙሽሪት ሚዞች አለባበስ አሏሁሙስታዓን 😢
😭😭😭😭 በጣም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ወላሂ በጣም ያስጠላል በዚህ ሁሉ ወጣት ፊት ሼም ነው እስልምናን ማሰደብ ነው እኔኮ የሚገርመኝ ሻሹ ውስጥ ምንድነው የተነፍው?
ገልብጠዉ ለብሰዉት መሰለኚ
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
ሰለላሁአሌሂ ወሰለም
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰለላአለይህ ወሰለም
ጂን ሰርጋችንን እስቲ ቅላት የሌለው ብናደርገው ደስ ይላል ምክንያቱም ሚዜዎቹ ቅርጻቸው በደንብ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው በዛ ላይ ሀላልዋ ያልሆነ ወንድማቀፍ ማለት ከባድ ነው አላህ ሁላችንንም ሂድያ ይስጥልን ኑሯችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸሃዳ ያደርግልን
❤❤ 👍👍👍
ትክክል አሚን
አሚን ያረብ
አሚይን ለምርቃንሽ ለሚዜወች አለሁ ሙስታአን
አሚን
ማነው የታደለ በሸሪአው የሚያገባ ደሞኮ ማሻ አላህ የምትሉት ለሀውለ ወላ ቂወተ ኢላ ቢላህ
አቁዝቢላ ይበሉ ሼህ ሙልጭ አበዛችሁት ከምር
❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ የኔ ሰርግ ጭፈራ የለ ፎቶ የለ ኒካሀየን አስደርጌ እብስ ነው ያልኩ
ማሻአላህእኔምእዚህሁኝነውኒካህያደርኩትእናቴስትመጭእደግሳለሁእያለችእኔደሞአልፍልግም@@AAa-gs6dn
እኔም ኒካአሠረኩ እሡተቀበለኚ መኖረ ተጀመር
ማሻ አላህ ሙሥሊም ወድም አለሽ እዴ አላህ ሁሉንም ቤተሠቦችን ሙሥሊም ያርግልሽ
ኑሮ ተወዶዋል ይላሉ ድል ባለ ሰርግ እያገቡ ሆ ተውኩ መሰማት በቃ 😂😂😅ማሻአለህ አቤት ባህላችን ደሰ ሲል ወላሂ ቆጆናቸው ሁላቸውም❤❤❤❤🎉🎉🎉
ክክክ የቺዉ💃💃💃💃💉💊 የምነም ነሮ መወደደ የለም🤣🤣
ቀላ ይደገስ አሉ ሆ
@@NoorchannelTube 😂😂👌
ለኛ ለሸቃሎችነውየተወደደው😢😢😢
እኛስደትያለነውወደሀገእንድንገባይመስላልኑሮተወዷልየሚሉትእንጅእነሱእየኖሩአይደል
መብሩክ ማሻአላህ ያመርየሠመረትዳርዘመን ያረግላቸው ሚዜወቹ አለባበሳቸው በጣምያስጠላል የሙሥሊም አለባበስ አይደለም የምትሉ ላይክ👍
የንጉስ ልጅ ሰርግ ነው የሚመስለው ጌታን ዘራችሁ ይለምልም ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
Waw ወንድምሽ ሙስሊም መሆኑ ሳይ ደስ አለኝ
የአክስትዋ ልጅ ነው
@@ZeynebaZeyneba-fd1ic ነው እንዴ ወይኔ ደስ ብሎኝ ነበር
@@abumaida8138ያአክስቷ አይደላም ያጎቷ ልጅ ነው
@@ZeynebaZeyneba-fd1ic ያው ወድሟበይው
የሴቷ ሚዜዎች አለባበሳቸውን እዴት አያችሁት ይህ አለባበስ የሙስሊም አለባበስ አይደለም ሱብሀን አላህ😢😢
አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ🎉🎉🎉መልካም ትዳር ውዴታችሁ እስካ ጄናት ሸራኛ ምቃኛን ያሪቅላችሁ የተመኛችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ 🎉🎉
ዋው ዋው ማሻአላ ተባረክ እረህማን ሙሽራው ግን ይለያል😂😂ሙሽሪት እውነት መዝርጠሽዋል መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ አላሕ ይሰትረን
አላህ ያማረየሰመረያድርግላቸው አልፍመብሩክክክክ💐💐💐💐💐💐💐
የሴት ሚዜወችልብስ0000ነው
ጉድዘመን እኔሳገባያለቀስኩትለቅሶ የዛሬሙሽሮች በጨት ቢወጓቸው እባአይወጣቸውም
ሙሽሮቹ ሲያምሩ በተለይ ወንዱ ሙሽራ ዋው❤❤❤❤
የሴቷ ሙዜዎች ሲያስጠሉ በተላይ ልብሳቸው😂😂😂
እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤
ኑሮ አልተወደደም ወገን ይሄንን ሁሉ ሰው እየጠሩ ድል ብለው እየተዳሩ እኔማ የችግር ማሴቆ አልሰማም እገባለሁ በጥር😂😂😂
Masha Allah our ummath nikha How Beautiful i love Ethiopien islam wedding i wish couples ❤❤🎉🎉 i am from sri lanka❤🎉❤🎉❤
የጀግናዋ ይቱብ ብር ወንድም እንኳን ድሰ አለህ😍😍ሰርጉድሞ ቅዉጥያለነዉ ዋዉዉዉዉዉዉ👍👍👍👍😊
በረክ አላህ ለኩማ ወባረክ አላይኩማ ወልጃማአ በይነኩማ ፊል ኻይር❤❤ ማሻ አላህ ሙሽርት አይነፈር ነት🎉🎉
ሙሽሮቹ ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምሩት ለፍሬ ያብቃችሁ
የመዳም ቅመሞችዬ ከመዳም ኩሽና አዉጥቶ መልካምህይዎት በሀገርራችን ላይ ይወፍቀን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ😢😢😢
አሚን አሚን ያረብ የአላህ አላህ ይስጠን ❤❤❤❤
ባረካላሁ ለኩማ ወባረይኪ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ትዳራችሁን ያማረ የሰመሰ ያርድላችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን አላህ ይስጣችሁ በመቀጠል የሴት ሚዜ አለባበስ ×××××
ያበደ ሰረግ ነዉ ማሻ አላህ የሙሸራዉ ግርማ መጎስ ቀብረር ያለ ያሰላም ሙሽሪትም ቆንጆ ነች መብሩክ❤❤
መብሩክ ሙሹሮቹ🎉. 🎉🎉🎉🎉. የሴቷ ሚዜ የልብሳቸው ነገርስ. ይሄ ሁላ ሰው የሚቀርጠው ግን ምን ለመሆንነው 😂
አድኛሚዜ ጎበዝነው የመጨረሻው ሴት ሚዜን እጇን አልነካም የተሸሩት ሀላሉ ያልሆነችን ሴት ሥቲዘው ክዱን ሀራም ሚዜ የሚባለውርእሥ ቢቀር አሪፍነው
❤❤
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህመብሩክ ሙሹሮቹ🎉. 🎉🎉🎉🎉. የሴቷ ሚዜ የልብሳቸው ነገርስ.
ሦፍት ጨምረዋል ተፈጥሮ አሧቸው
ወይኔ ያለ ካሜራ ያአላህ የመዳም ሸቃሎች ሥናሳዝን እድሜያችን በሰዉ ቤት አለቀ 😢
😪😪😪😪🤦🤦💔💔💔
😢
😢😢😢😢ትክክክል እኛስጨማን ያግባን😭😭
መሸአላህሁላችንንም ያማረትዳርይወፍቀንያላገባንውእሸአላህ
ፈራዱሥ ወድምሺ ሙሥሊምነው ግን ይቅራታሀ መሺአላ በጣም ደሥይላል
ያጎቷ ልጅ ነው ሰለምቴ ነው እሱም
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ትዳራቸውን አላህ ያሳምርላቸው🎉🎉
ማሻላህ መብሩክ እኳን ደስ አለሽ ውድ እህታችን ❤❤❤❤❤❤
ኢንሻአላህሳግባእኔምእሱም ቁርአንነውእምቀራው❤❤❤
ባረከላህ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ፊል ኸይር🎉🎉❤😢ማን ነዉ እንደኔ ይሄ ቀን የናፈቀዉ አላህ ሷሊህ የሆነን ዘዉጂ ያድለን አሚን በሉ🎉🎉🎉ትዳር ላደለዉ የአላህ ኒህማ ነዉ ከሀራምም ምሰትራል😢ወፍቀን ጥሩዉን😢
አሚንንን
አሚን
አሜንንንንንንን
አሚንን
መሸአሏህ ሙስሊም ነው ወይ🌹🌹🌹🌹🌹መብሩክ በሉት ለይክም አድርጉኝ በቀ አስፈልጎኘል
ባረከላህ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ፊል ማሻ አላህ መብረክ
መላው ቤተሰቦችሽ እስልምና አላህ ይወፍቅልሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ሰው እሚያስጠላበትንኳ አያውቅምደ አሏህ ሂድያ ይስጠን
እውነትም ንጉስ ማሻአላህ ትዳራችሁ ያማረ የስመረ አላህ ያድረግላችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
ኡዙቢላህ የሴቶቹ ቀሚስ አላህ ይቅር ይበላቸው በተረፈ ወንድምሽ ጠይም አሳ መሳይ ቆጆ ነው
ሚካጃቸው ሲያስጠላ የሙሺራዋም የሚዜወቹም ሌላ ማሻ አላህ የወንዱ ሚዜም እሱም ሲያምሩ
ከውስጥ የሆነ ጉብ ያለ ለብሰዋል 😅😅😅😅
የወዶቹ አለባበስ የተመቼው ብቻ የሴቶቹን ዝም ይሻላል
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል መብሩክ ፋሱ እኳን ደስ አለሽ የመዳም ቅመሞች እኛም አላህ ሷሊህ ትዳር ይወፍቀን ቅመሞቼ እወዳቹ አለሁ❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያልምዳችሁ
ማሻላህ ሙሽራው ወደድኩት የአይን ፍቅር ያዘኝ ከሱ ፍርዶስ ወድምሽ ይለያል እዳቺ ቀልቃላ አደለም ደረባባ ነገር ነው ሁለተኛ ካገባ ያግባኝ ኔገሪው😢😢😢🎉🎉🎉
ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሚዜወቹና የነሽዳዉነገር ተከድኖ ይብሰል ሙሽራዉ ሙሽሪት ባረከላሁለኩማ ወባረክአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር ትዳራችሁን ያማረየሰመረ የምትወልዱ የምትከብዱ ያድርጋችሁ ማሻአላህ ብያለሁ እህት ፊሪዶስም መብሩክ እንኳን ደስ ያለሽ የወንድምሽ ደስታ ያንቺም ደስታነዉና እህቴ አላህ ቀሪ በተሰቦችሽንም ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ
የሴቱ ሚዜ ግን ሶፈት ለሚን አየቀቢለትም የዎዱ ሚዜዎቹ ወዉ ማሻ አሏህ
የወንድ ሚዜ ማሻአላህ የሴት 😢
መብሩክ ብያለሁ ሙሽሮች ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
ፍህት በግፍ ለሚገደሉት ለምስራቅ መስቃን ጉራጌ ህዝብ ድምፅ ሁኑ እናት አባት እፃን ነብሰጡር እያለቀብን ነዉ😢😢😢😭😭😭😭
በትክክል አለቅን ያረብ በቃቹ በለን
🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ ሙስሊም ነውደ ወድምሺ ፍርዶስየ ሙስሊም ነውደ ማሻ አላህ ቤተሰቦችሺ ክርስቲያን አይደሉደ ሰልሞ ነውደ ወድምሺ ማሻ አላህ
ረሙ ማሻ አላህ ያማረ የስመረ, ትዳር ያርግላቹ
ማሻአላህ ያደም እና የሀዋን ትድራ ያርግላችሁ❤❤❤❤
ማሻ አለህ ደስ ይላል ሙስሊም ወንድ አለሽ መለት ናው ወይስ ሌላ ናው
ማሻአላህ መብሩክ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላቸው🎉🎉
ግን እኔ በአሁኑ ሰዓት የሰርግ ነሽዳ የሚባል ነገር ጠልቻለው!!
ማሻአላህ አልፍ መብሩክ ፊርዶስየ እንኳን ደስ ያለችሁ
መብሩክ 🎉🎉🎉 ግን ሚዜዎቹ በዛው ካልተጋባን አሉሳ እርሥ በርሳቸው እንደዚህም አለዴ 😂
በጣም😂😂
😮⁰000000ሙስሊም ሳት እንድዝህ አይንት 😢😢😢
ሙሽርው ማሽ አላህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምነው አሳጠርሺው ፋሲካ እኔ ሰርግ ሳይ አግቢ አግቢ ይለኛል😁😁😁
አግቢ ሧሊህ ባል ይሥጥሺ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ዛሬ ጨረሳ ተለቀቀቺ አትጠቀምም አ ነገ ምን ትለቃለቺ ስራ እኮነዉ ትቀልጃለሺ
አግቢ ኢኔስ ተገለግየለው 😂
ባረካላህ,ለኩማ,ወባረከ,አለይኩማ,ወጀማአ,በይነኩማ,ፊኸይር,,ላኪን,,,ሴቶቹ,አለባበሳቸው,,,ኢኸቲላጥ,,,ሸራአን,አይወክልም,,🌹🌹🌹🌹🌹🌹👀,በተረፈ,,ኧልፍ መብሩክ
ማሻ አላህ መብሩክ ሰረግ ሳይ አግቢ አግቢ ሚለኝ ነገር አይይ አግብቻለሁ እኮ ሁለተኛ ባሌን እራሱን ከእሱ ውጪ አይደለም😂
ሙስልም ነዉ ወይ ኡኳን ደስ አለቹ አሏህ ይበርክልቹ
ማሻ አላህህህሆሆሆሆሆሆ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 የሚዜዎቹ ልብሰ ገን የዘጋል አንዲህ አይነት ሰፌት ቅርጺ ያወጣል 😊
ማሻአላህ መብሩክ ብያለሁ ባረከላሁ ወባለይክ አለይኩማ ወጀምአ ባይነኩማ ፊል ኸይር እልልልልል ያማረየሰመረ ትዳርአላህያርግላችሁወልዳችሁሳሙ ከይቅርታጋ ወድምሽ ሰለመደማሻአላህ
ማሻአላህ ያማረ የሠመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ በተረፈ የሚዘወቹ ልብሥ 😢😢አላህ ይሥትር ሥት ልብሥ በሞላባት በዚሁሉ ህዝብ ማሀከል መቅረብ ከባድነዉ
ማሻአላህ ሙሺሪት ጥርሶን ጨርሳለችደ ሆ
በእጅ ተይዞ እስከመቸጥርስ😂
አልፋ አልፋመብሩክ. ከራስ የበለጥ የወድምደስታይበልጣል ያማረየሰመትይሁንጋብቻቸው እንኳንደስአለሺ
ወይኔ ካሜራ ማኑ አብር አደጌ ነው አበረን ተማረን አብርን አድገነ እኔ ስደት እሱ ወይኔ ኢንሴኖዬ የፍቅር ሀገር ነበርሽ እኮ😢😢😢
ምጉድነውሁሉምካሜራደቅኖሰልጣኔመሆኑነው
ማሻ አላህ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉 ከሙሺራው እና ከሙሺሪት ውጪ ጭረስው ካሜራ ይዘው ይቀረጽሉ ግማሹ በስልክ 😂ያማረ የስመረ ትዳረ ያድረግላችሁ ያረብ
አጀብ አላህ ይስቱር መቸም ሰርግ ሲባል አያሰችለኝም እኮ ገብቸ አያለሁ አላህ ያስተካክለን ያላገባችሁ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቃችሁ ግን ለአንድ ቀን ሰርግ ሲባል አላህን የሚያስቆጣ ነገር ባናደርገግ ባይ ነኝ ደግሞ እኮ ሚዜ ተብዬወቹ መጃጃል አስታፍሯላ የረሱልን እየጠሩ መጨፈር በቃ ከጨፈራችሁ አይቀር በዘፈን ጨፍሩ አለቀ
ሙሺሮቹመብሩክ ውለዱከበዱ ልድናቹሁ ጠንካራእንድትሆኑ ዱአየነው ሁላቹሁም የወንድሚዜ የሴትሚዜ እሰከ አጃቢ ለኛም አላህ ሂዲያይሰጠንያረብ👍👍👍👍👍👍👍👍
የተባረከ ትዳር አላህ ያድርግላቸው
መጨረሻቸውን አላህ ያሳምረው
ማሻ አላህ ወንድምሽ ሙስሊም መሆኑን ሳይ ደስ አለኝ
አልፍ መብሩቅ መጨራሸቹን አለህ የሰምርለቹ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ መብሩክ በረካሏሁለኩማ ወባረክ አላይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፊልኸይርርርር
ማሻ አለህ በረከለሁ ለኩመ ወበረክ አለይኩመ ወጀመዓ በይነኩመ አሏህ የመረ የሰመረ የርግለቹ የኔ መቅነት ግን😂😂😂😂
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እንኳን ደስ አላቹ መላው ቤተሰብ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻ እላህ ይለያል ድቅ ሰርግ ነዉ ወላሂ ካሲካ እጁግ ካይን ያዉጣዉ በትለይ ሙሽራዉ ❤
ማሻ አላህ መብርክ ውዴሜችን❤❤
*ማሻአላህ ሙስሊም ወንድም አለሺደ⁉️ መልሺልኝ ደስ ይበለኝ*
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለyኩማወጀመኣ መይነኩማ ፊል ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አወ የኔም ትያቄ ነዉ ደስ ስል ማሻ አላህ
ያጎቷልጅነውሰለምቴናቸው
ያጎቷልጅነው
ማሻአላህ ተባረከላህ እልፍ መብሩክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምሻልልህ💐💐 ምሻልልህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በረከላሁለኩማ ወበሪክ አላይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር 🎉 እኔ ምለዉ ሴት ከቤተሰቦቿ ቤት ስትወጣ ለቅሶ ቀርቶ ሳቅ ሆና እንዴ አቦ ደስ ሲል ማሻአላህ 😂😂😂💎💎💎💎💎💙💙💙💙
ድሮ በኛ ግዜ ቀረኮ😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ ሳገባ ማልቀሴ ቆጨኝ ሳስበው
መብሩክ አላህ እኛንም ለዚህ ያብቃን
ማሻአላህ ተባረካላህ ያማረ የሰመር ትዳር ያድርግለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሴት ሚዜዎች ልብስ 0000000ነው😊
😂😂በተለይ ወፍራሟ ልጅ ሙቀጫ በያት
ልብሱ በጣም ነው የሚምረው
@@Sojoo-se1nv አቤት አቤት
😂😂😂
@@Sojoo-se1nvለሙሰሊም ነዉ ያልነዉ።
Mebruk.....mebruk bélenal.firdos masha Allah
ማሻ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላቹ ሚያምር ሰርግ እልልልል❤❤❤
ዋው ማሻአላህ ሸበላ ወንድም አለሽ መብሩክ❤❤
ማሻአላህ ሙሽሮች መብሩክ
ሚዜዎቹ ደሞ አኡዝቢላህ