ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማን ይቅረብላችሁ ቀጣይ
እኔ ልቅረብ ማሜ😢 ዩቱብ ስትከፍት ጀምሬ እከተልሀለሁ አንደየ ገጠመኝ ላኩልኝ ብለህ ልኬልህ ለቀህ ደለትከው 😢😢
ሀዪ የኔ ቆጆ ስወድሽ
@@zdwtube44እኔም😂😂
ማሜ ኬሚሴ
አዩ ድሮም አራዳናት ድሮም ካለፊልተር እዩኝ እምትለው በራሳምትተማናት ቆጆ የጠይምቆጆናት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹🙏
❤❤
ቆንጆ በራስ መተማመኗ የሚያመዝን ጀግና የልጂ አዋቂ ሴት ናት እና አስቂኝ😂😂
ወላሒ አወ
🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ወላሂ ዘና እምታደርገኝ
@@seadayesuf-o6i 🤲🤲🤲🤲🌹🌹
ለዚህ ቀን ሆናት እናቴ😅😅😅
ይህን,, የምታንቡ,, በሙሉ ,ፋጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚን ውዴ
amen
አሚንንን❤
@@SasddGaddd-bh2xk Amin.
አሚን
ኢይወላሂ ስደትማለት ሀቂቃ ለኔ ለራሤ በጣም ጥሩ ትምህርት አስተምሮኛልሀቂቃ ብዙ የሡና እህቶቸን ጓደኛ እህቶች አግኝቻለሁአልሀምዱሊላህ ግን እህቶቸ ስደትን ብዙት ትምህርት ተማሩበት ሸበካችሁን ጌዜችሁን ዝምብላችሁ አታባክኑ ሁሌ ቀልድ ሁሌ አሉቧልታ ቦታላይ ሁሌ ጅህልናእዚህ ቦታላይ አትገኙ ተማሩከሀገር ስትገቡ ቤተሠቦቻችሁን,ልጆቻችሁን ስለሽርክ ስለ አቂዳ አስተምሩ ይሄን የምታደርጉት ስትማሩነውውድእህቶቸ ሁሌም ውድ ሀያእ አይናፉርነት ክብር ይኑራችሁእናተም ትከበራላችሁእናተን በማይወክል ቦታላይ አትገኙ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እባክሽን እኔም ስለ አቂዳ መማር እፈልገለው እባክሽን ኦንለይን መቅራት የምችልበትን መንገድ ከቻልሽ እርጂኝ
@@MuhiraReshid ነይበግልውድእህቶቸ ወላሂ ዱኒያ ማለት እቃቃጨዋታናት ስለዚህ ጊዜችንን በከንቱ አናባክነው ቅሪአት እንቅራበት መልካምነገር እንስራበትሁሌ ከቀልድ በፕራንክ ቦታ አንገኝ ተውው
እኔም እፈልጋለሁ
@@ዘሀራ-yo9sn እሽ ነይ አብረን እንቅራ ቁረአንም ውድእህቶቸ ኑኑ እንቅራ
@@ዘሀራ-yo9sn አሁን ኦንላይን ከሆንሽ ልላክልሽ ቁጥር በዋትስ እንገናኛለን መልሽ
ማነው ሀዩ ቀጮን የሚወድ ገባ ገባ በሉ😊👍
ከአኘሰአ
ዉዴ ሥወድሽ ደምሪኝ
እኔንም ዳምሩኝ ፕሊስ
❤❤❤
@@አልሀምዱሊላህ-ያረብ-አላህደምሪኝ እመልሳለው ማሬ❤
ስድቴ በጣምነው የምውድዉ. አሞኛ ም ቢሆን ግን ወላሂ ድኔን የተማርኩትስድት ብእርነው. እህቶች በርቱልኝአብሺሩ የበርሀዋ እርግብ የነገ ተስፍኛ አላህም ያበርታን በተራ በተራየአላህ ያርቢ
ማናት እያልኩ ነበር ወላሂ ሀዩ በፊልተር ሌላ ሰው ግን እንዲህ የበለጥ ቆንጆ ነሽ
እኔ ለራሱየማቃትየማቃትመሰለምበድምፆ ጉድ ይህፊልተርሰውንቀያየርው
ደምሪኝ
እኔእራሱእያልኩነበር❤
😂😂😂😂😂
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር
ወላሂ ሀዩ በጣም ቆጅየ አስተዋይ ምረጥ ልጅ ነች❤❤❤ማሜ የኔ ወድም አላህ ይጠብቃችሁ
ልቅም ያለች ቆንጆ ናት❤❤
ሃዩ ፊልተር አያምርብሽም ፀይም ቆንጅ መሻአላህ
እዚህ ሊላ እዛ ሊላ
ማሻአላህ ድሮም ውስጤ ወዶሻል አሁን የምር እርግጠኛ ሆነ ጀግና ባካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ሀዩ ❤
ምንድነው ፊልተር የስራእን ይስጠው ምናምን የምትሉት ከፊልተር በላይ ይሄ የተፈጥሮ ከለሯ በጣም ያምራል
ውላሂበጣምነውየምታምረው
ህዝባችን እኮ ጨልሏል የት ያቃሉ ብለችነው
ወላሂ ቆጆናት🌹💋
እረ አው በጣም ተቀየረች እዚጋ መነወር ያለው ነገር እዚጋ አየሁኝ🤣🤣🤣🤣
በጣም ቆጆናት እዉነት
ያገሬ ልጆች ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን በሰለም በጤና ቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኝን ያርብ
ማሜ ይመችህ ሀዩ😅😅በቲክታክ ምታስቂን አበቃም ያሲኖ ሚስት በራስ መተማመንሽ ዋው ጎበዝ ማሻ አላህ እደ ምትመናቀሪ አደለሽም በርቺ👍👍
ማሻ አላህ 10 አመት ሰራተው ያልተለወጡ ብዙ ስዎች አሉ ወላሂ ጀግና ነሽ ❤❤✅✅
ያለ ፊልተር ነዉ የምታረዉ እዳዉ ፀይም ቆጆ ናት
በጣምምም❤
😮😮😮😮😮😮😮@@tibebuamohtube6129
በጣም
ደምሩኝ ያማሜ ቤታሳብ
የምታምረው ነው የምታረው😂😂😂😂
በተጨማሪ ስለዲኗ ትንሽ ብትጠይቃት ብዙሀናችን እንማርበት ነበር ዐለ ኩሊሃል ማሻ አላህ ነሽ በርች ሀዩቲ
ሀዮን አይነው የመጣሁት የኔ ቆጆ ያለፊልተር ቆጆነሽ
ሀዩየ ያለፊልተር በጣም ነዉ እምታምሪዉ❤❤❤
በነገራችን ላይ አረብ ሀገር ከሳራን ብዙ መስራት እንችላለን ❤❤
ማአሻ አላህ ሀዩየ የምር ቆጆ ልጂ አሰተዋይነሸ አላህ ይጠብቅሸ ማማሜ እናመሰግናለን
ተመስገን አንችም ለቃለመጠይቅ ደረሽ፣ውይይ ስወዳትኮ፣😂😂😂😂ለኔ የሳቄ ምንጭ😂😂 እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ።እኔንም ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ፣አድስ አባባ ከተማ የአንበሳ ባስስሹፌር ነበርኩ፣አሁን ግን የማዳም ቅመም ሁኛለሁ፣የማሜ ቤተሰቦች ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝእና የራሴን መኪናእንድገዛ
ማሻ አላህ መዱ የፀይም ቆንጆ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ወሬሽ ያስቀኛል በፊት ሳይሽ
ሃዩዬ የኔ ቅመም ወላሂ እንዴት እንደምወድሽ ጀግና ሴት ነሺኮ አላማ ያለሽ ምርጥ ልዩ ሴት ብዬሻለሁ
ሡባሀን አሏህ እሷን አመስልም አይ ፊልተር❤ ያለፍሊተር ታምሪ አለሽ ወላሂ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ወላሂ እኔ በድምጿ ነው ያመኩት
😂
እኔም በድምፆነው ያወኳት ጉድ ያለፊልተር የፊልተር ልዩነቱ
ሀዩ በ 6 አመትሽ ማሻአላህ እኔ በ 12 አመቴ ምንም የለኝ ጤነኛ ነኝ ሀብታም ነኝ አልሀምዱሊላ
አይይይይ.ሀዩ.ይሄልጅ.ችግር.ሊያመጣብኝ.ነው.አላልሺም😂😂😂😂
ሀዩዬ😂አልሰማ ብለሽ ይሆናል ያጋጨችሽ😂😂😂ከ23አታልፍም ልጅ ነች😂ገና ወላሂ
ኦ 23 ልጅ መሆን ነውደ ሆ አረጀንጅ
😂😂😂😂😂😂 አልግባባ ብለውነው ያጋጫትና ይች የተረገመች ማዳም
ትክክል ጀግና ሴት ሰደት ብዙወች የተጠቀምንበት ጥቂቶች የተጎዱበት ሂወት ነው
ሀዩይየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምንወድሽ ትመችኝአለሸ እግዚአብሔርን
ወላሂ ያለፊልተርም ቆጅየ ነች ምንም አይወጣላት እዳዉም በፊልተር ኖኖኖ አታምርም
እውነትሽ ነው ሀዩ ስደት አይኑ ይጥፋ የሚሉት በጣም ነው የሚያናድዱኝ ከማንነታውው አውጥቶ ሲቀይራቸው ስደትን ይሰድባሉ አለማወቃቸው ይመስለኛል
@@ከረያባመታባዘራውtube ውዴ እንደዚህ አይነት ተሳዳቢ ቁጭ በለው ጊዚያቸው ያለቀ ነው ብራቸው የማነም እየገበሩ
@@alfiyamehmed8726 እድሜያቸው ግዜያቸው ያባክኑና ስደት አይኑ ይጥፋ ይላሉ እነሱ አሳለፈውበት ነው ገና ወደስደት ለመምጣት የሚያስቡ ስቶች አሉ🥺ስደት አይሰደብም ማስመረቅ ነው ያለባቸው አደሀቂቃው
ብዙ ወቹ እንደዛ የሚሉት ስደትን እንደፈለጉ ሳያገኙት ሲቀሩ ነው
አትፈርድ ይፍረድብሀል ኧር እህቶች ስቃይም አለው 😢😢😢 ቀይሮናል በርግጥ ስቃዬም በዛው ልክ ነው
እኔም ከምጠላው ነገር ስደት አይኑ ይጥፋአ ሲሉ ይገርመኛል ስደት ላወቀበት በጣም ትልቅ ትምህርት ቤት ነው
አይሀዪ የኔውድ ዘና ነው እምታዴርጊኝ ወላሂ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
የኔ ምርጥ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ጥሩ ባል ይግጠምሽ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሀዩ ሥወድሽኮ የኔ ቆጆ በራሥ መተማመንሽን ሁሌም አደንቅልሻለሁ አላህ ይጨምርልሽ
በርግጠኝነት ከ23 ኣይበልጣትም እኔ ኣምኛታለው ❤የኔ ቅመም ነገር ስወድሽኮ ጩጨ❤
ሀዩየ ወላሂ ስወድሽ በራሥ መተማመንሽ ከምንም በላይ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደግሞ ቆጆ ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግና አብሸሪ እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም ቆንጆ ነሽ ለካ ሃዩ😊❤
ሀዩ የኔ ልዩ በጣም እወድሻለሁ ያለፊልተርም ወላሂ በጣም ቆጆነሽ❤❤❤
ሀይወይ ወላሂ ስወድሺ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሸአላህቆጆነቺበጣም ስራዋእራሱከምጠብቃትበላይነቺመሸአላህ
ስላም ነው እንኳን ደና መጣቹ ዋዋዋዋዋው በጣም አሪፍ ነው ቆይታችን መልክቱ ቆንጆ ነው ከከከከከከ ተደፈረች ሲባል ልጅታ ሰታወራ በጣም አሰቃኛለች ምርጥ ግዜ ነው ምርመራ ብላ ትመታኛለች ከከከከከከከ በጣም አሳቀኝ
እኔም እንደቂል ለብቻየ ሳኩት
ያሲኖ ነው ጮኛሽ ሀዩ 🤣🤣🤣🤣🤣ማሻ አላህ ቤት ቦታ አላህ የጨምርልሽ የኔ ቅመም
ደሚርኝማ ዉድ
ውይ ስትገርም እንደዚም አነጋገር አለ she is funny 😂😂😂
አይ ሀዩ የኔ ውድ ወላሂ በጣም ግልፅ እና ምርጥ ልጅ ናት ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤
ማሻአሏህ ሥታምሪ በዛላይ በራስ መተማመንሽ ❤❤❤❤ ሀዩቲ
ማሻአላህ ከለሯ ሲያምር ያለፊልተር ሀዩ❤❤
ሀዩየ ፊልተር አትጠቀሚ የወሎቆንጆነሽ❤❤❤❤
ማሻአላህ ቆንጆነሽ❤❤❤❤ግልጽናት ከሁሉ ትግባባለች ❤❤❤❤በጣምነውየምወዳት❤❤❤
ሀዩ ስወደሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤
ጉድ ይሄ ፊልተር ጉድ አመጣ ቅንጅት ነሽ ወላሂ የኔ ማር ተቀየረችብኝ በድምፃ ብቻ ነው ያስታወስኳት
ፊልተር ምን እንደውም ታለፊልተር ጠይም ቆጆ ናት ምን ይወጣላታል ሆ
ፍክት😂😂😂 አደለሁም አለች ሀያት እኳን ሚኒስትሪ አፀደም አልተማርሽ
አዩ የጠይም ቆንጆ ማሻአላህ ❤❤😂😂
ደምጧብቻነውእሷንሚመሰለው
ሊፍተርየሰራህንይሰጥህጥቁርናት
ሀዩዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ያሳካልሸ ያሰብሽወን
ኧ ሀዩ አይኔ ነዉ ወይስ.....ተቀየረችብኝ,,,😍😍😍
እዉነት እኔም😂😂
እኔም 😂😂😂😂
ለሀዩ ጎል ብየ ሰብክራይብ አደረኩህ😂😂😂😂
ሀዩ ነካ እንዲህ ቆንጆ ነሽ ማሻአሏህ
አረ ማርያምን ሰወዳትካ የኔ ዉዴ👸😂❤
ሀዩ በጣም ቆንጆ ነሽ
ወላሂ እኔም ስደት እንኳንም ኖረ ከሚሉት ነኝ አልሀምዱሊላህ ስደት ይቀይራል ላወቀበት እስከቤተሰብ ይቀይራል❤
ወላሒ ጭራሽ እሷ አልመሠለችኝም ወይ ጉድ😢
እኔም ወላሂ
ፌለተሩ በጣም ልጅ አደጓታል
እኔም❤
ቆጂየነች የኔማር በራሥመተማመን ኮፊደሶ
የኒማርቆንጆናት😂
ማሻአላህ እዴኔ በአካል ቆጆናት
ጎበዝ በትክክል ❤❤❤❤❤እህቴ ❤ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላሀዩሥታምርያለፊተር
ማሻአላህ። ሀዩ። ጉበዝነሽ 7እኔሠባት። አመቴ። አድቤትአልጨረሥኩም ቤተሠብእየረዳሁ❤❤❤❤
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ✍️ወይኔ ያየችው ስቃይ ያሣዝናል በጣም እኳን ሁሉን ፈተና አለፍሽ ማሻ አላህ ደሞ ጀግና ነሽ ቤትና አክሲዮን መሬትም አለሽ አላህ ይጠብቅሽ ይረዝቅሽ አላህ በረካ ያርግልሽ እደጊ ተመደጊ ሀቢብቲ
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
ሀዮ ያለፊልተር ልቅም ያልሺ ቆጆ🎉🎉🎉
የጠይም ቆጆ ወላሂ ስስታምር
😅😅😅እመቤቴን ወሬዋ ሲሰቀኝ ፈጠረ ይጠብቅሺ እህት
እድሜ ግን ቀንሳለች ሰው ትክክለኛ እድሜውን መናገር ለምድነው ሚፈራው
ምንም የቀነሰችው ነገር የለም23 ነች::
አሁን ይች ከ23 ምኗ ይበልጣል ድንቢጥ የምታክል ልጅ
ጎበዝ እህታችን በርቺ ስግደት አትመኚ ሀገረሽ ገብተሽ ባል አግብትሽ ልጅ ውልጂ ኒሪ ይቺ አለም ኩንቱ ነው የደከምሽበት ኑሪነት
መድና የኔ ሥም ነው ሀያት የልጄ ነው ሙሀመድ ያባቴ ነው
ክክክክክ ተወርሰሻል
😂😂😂😂
መድና የኔነው
ወይ ሀዩ ዩቱብ ስመጣ መሸአላ ወፈርሽ በድምፅሽ ነው ያወኩሽ ወፍረሽ
አይ ሀበሻ ለምትወዱት ኡነቱን ማውራት ይከብዳችሇል በትክክልም ፊልተር ተፅእኖ አለው በፊልተርና በዚ ያለችው ሀዩ በጣም ሰፊ ልዩነት ነው ያለው ቀይ ህፃን ነበር ምትመስለው ከድምፇ ውጭ በምንም አይመሳሰሉም አዚ ላይ ጠይምና ትልቅ ናት ያ ማለት ታስጠላለች ማለት አይደለም በቃ ፊልተር የስራውን ይስጠው ኡነቱን ተጋፈጡ
ሳህ
ይች ልጅ ያልፌለተር ናው የምታምርው! ኦ መሻአሏህ
ሀዩ ማር በጣም ነው እምወድሽ የኔ ፈለቅለቅማር❤❤❤
እህት ነች እደ ይች ቀጮ ትመሳሰላላችሁ ሀዩቲ ቆጆነሽ ማሻአላህ❤❤❤
ግን ወላሂ የለ ፋልተር ታምራለች እንደኔ
ጥቁርነች😮
😀
ኧራ ጥቁር አትባል የፀይም ቆንጇ ናት
አደል ፋጤ 😂😂😂😂@@FatimaMohamad-ly8yl
ወይኔ ይቺ ልጅ እንዴት እንደምወዳት የሳቄ ምንጭ ነች
ሀዩ የኔ ወድድ ማርያምን በጣም ነዉ የምወድሽ
ልጁግን የማይጠየቅ ጠያቄነው ሚጠይቀው ሆ ሀዬ ያለፌልተረ ቆጆነች❤❤❤❤❤
ሀዪ ያለፌልተር ታምራለች❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ ስወድሽ 😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዉነት እደዝህ ቆጆ ነች የኔ ፋልቅልቅ
የትውልድ ቦታውን አቀውአለሁ የአክስቴ ሀገሬ ግልብጤ ምሪጥአገሬ❤❤❤❤
አረሀዩ እኔናአንች መቸነውየምንወፍር ወላሂ ቅጥነቶ እንደኔናት😢😢
መላ ስታገኙ እኔንም ጠቁሙኝ ክክክክ
ሀዩየ ቆንጆነሽ የኔማር አላህ ይጠብቅሽ
ሀዩ ለካ ቆንጆ ነሽ ግን ትልቅ ናት እኔ ትንሽ መስላኝ ነበር❤❤
በረሀው ነወ
23 አመት ምኑ ትልቅ ይባላል😮
@@user-pc9gm7or7c እኔ 17 ወይም 18 ነበር የምመስለኝ
ትንሺናትእንጂ ምንትልቅናት
23 አመት ትልቅ 😂😂😂😂
ሀዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
ጎቦዝ ሀዬ የወራችዉ የመጨረሻዉ ንግግርሽ ተመችቶኛል ወለህ ሰሂህ ከለምክ ይህን ቮድዮ መጨረሻዉን እዬት የሆናች ሀለዋ የሆናች ንግግር ስሙዋት 🎉🎉🎉
ኣየ ሃዩ ስደት ብር ይታፍሳል ብየ ነው የመጣሁት ኣላለትም🤭😅🥰🥰🥰
ሀዩ ያለፊልተል ቆንጆነሽ
ሀዩ የወሎዋ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በርች የኛው ሰባ ነሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌✅✅✅✅✅
ጉድ ቲክቶክ የሁለት አለም ሰው
አለፉተርማርናት
ሀዩቲ ደሞ በዝህ አለሽደ😂😂❤
እኔም ዱባይ መዳሜ ትመታኚነበረ ሱበሃንአላህ በስ
እጃዋ የሰበር ይችቅራቅቦ
እጆ ይሰበር ይች ክርት ሁሉም ያልፋል
እ አሀምዱሊላ የሳኡድ መዳሞችካልፈለጉን ያስወጣሉ እብዙቤት ገብቻለሁ ተመትቸ እኮ አላቅም
ያኢላሂ ስደት በቃበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ማን ይቅረብላችሁ ቀጣይ
እኔ ልቅረብ ማሜ😢 ዩቱብ ስትከፍት ጀምሬ እከተልሀለሁ አንደየ ገጠመኝ ላኩልኝ ብለህ ልኬልህ ለቀህ ደለትከው 😢😢
ሀዪ የኔ ቆጆ ስወድሽ
@@zdwtube44እኔም😂😂
ማሜ ኬሚሴ
ማሜ ኬሚሴ
አዩ ድሮም አራዳናት ድሮም ካለፊልተር እዩኝ እምትለው በራሳምትተማናት ቆጆ የጠይምቆጆናት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹🙏
❤❤
ቆንጆ በራስ መተማመኗ የሚያመዝን ጀግና የልጂ አዋቂ ሴት ናት እና አስቂኝ😂😂
ወላሒ አወ
🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ወላሂ ዘና እምታደርገኝ
@@seadayesuf-o6i 🤲🤲🤲🤲🌹🌹
ለዚህ ቀን ሆናት እናቴ😅😅😅
ይህን,, የምታንቡ,, በሙሉ ,ፋጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚን ውዴ
amen
አሚንንን❤
@@SasddGaddd-bh2xk Amin.
አሚን
ኢይወላሂ ስደትማለት ሀቂቃ ለኔ ለራሤ በጣም ጥሩ ትምህርት አስተምሮኛል
ሀቂቃ ብዙ የሡና እህቶቸን ጓደኛ እህቶች አግኝቻለሁ
አልሀምዱሊላህ
ግን እህቶቸ ስደትን ብዙት ትምህርት ተማሩበት ሸበካችሁን ጌዜችሁን ዝምብላችሁ አታባክኑ ሁሌ ቀልድ ሁሌ አሉቧልታ ቦታላይ ሁሌ ጅህልና
እዚህ ቦታላይ አትገኙ ተማሩ
ከሀገር ስትገቡ ቤተሠቦቻችሁን,ልጆቻችሁን ስለሽርክ ስለ
አቂዳ አስተምሩ ይሄን የምታደርጉት ስትማሩነው
ውድእህቶቸ ሁሌም ውድ ሀያእ አይናፉርነት ክብር ይኑራችሁ
እናተም ትከበራላችሁ
እናተን በማይወክል ቦታላይ አትገኙ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እባክሽን እኔም ስለ አቂዳ መማር እፈልገለው እባክሽን ኦንለይን መቅራት የምችልበትን መንገድ ከቻልሽ እርጂኝ
@@MuhiraReshid
ነይበግል
ውድእህቶቸ ወላሂ ዱኒያ ማለት እቃቃጨዋታናት ስለዚህ ጊዜችንን በከንቱ አናባክነው
ቅሪአት እንቅራበት መልካምነገር እንስራበት
ሁሌ ከቀልድ በፕራንክ ቦታ አንገኝ ተውው
እኔም እፈልጋለሁ
@@ዘሀራ-yo9sn
እሽ ነይ አብረን እንቅራ ቁረአንም ውድእህቶቸ ኑኑ እንቅራ
@@ዘሀራ-yo9sn
አሁን ኦንላይን ከሆንሽ ልላክልሽ ቁጥር በዋትስ እንገናኛለን መልሽ
ማነው ሀዩ ቀጮን የሚወድ ገባ ገባ በሉ😊👍
ከአኘሰአ
ዉዴ ሥወድሽ ደምሪኝ
እኔንም ዳምሩኝ ፕሊስ
❤❤❤
@@አልሀምዱሊላህ-ያረብ-አላህደምሪኝ እመልሳለው ማሬ❤
ስድቴ በጣምነው የምውድዉ. አሞኛ ም ቢሆን ግን ወላሂ ድኔን የተማርኩት
ስድት ብእርነው. እህቶች በርቱልኝ
አብሺሩ የበርሀዋ እርግብ የነገ ተስፍኛ አላህም ያበርታን በተራ በተራ
የአላህ ያርቢ
ማናት እያልኩ ነበር ወላሂ ሀዩ በፊልተር ሌላ ሰው ግን እንዲህ የበለጥ ቆንጆ ነሽ
እኔ ለራሱየማቃትየማቃትመሰለምበድምፆ ጉድ ይህፊልተርሰውንቀያየርው
ደምሪኝ
እኔእራሱእያልኩነበር❤
😂😂😂😂😂
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር
ወላሂ ሀዩ በጣም ቆጅየ አስተዋይ ምረጥ ልጅ ነች❤❤❤ማሜ የኔ ወድም አላህ ይጠብቃችሁ
ልቅም ያለች ቆንጆ ናት❤❤
ሃዩ ፊልተር አያምርብሽም ፀይም ቆንጅ መሻአላህ
እዚህ ሊላ እዛ ሊላ
ማሻአላህ ድሮም ውስጤ ወዶሻል አሁን የምር እርግጠኛ ሆነ ጀግና ባካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ሀዩ ❤
ምንድነው ፊልተር የስራእን ይስጠው ምናምን የምትሉት ከፊልተር በላይ ይሄ የተፈጥሮ ከለሯ በጣም ያምራል
ውላሂበጣምነውየምታምረው
ህዝባችን እኮ ጨልሏል የት ያቃሉ ብለችነው
ወላሂ ቆጆናት🌹💋
እረ አው በጣም ተቀየረች እዚጋ መነወር ያለው ነገር እዚጋ አየሁኝ🤣🤣🤣🤣
በጣም ቆጆናት እዉነት
ያገሬ ልጆች ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን በሰለም በጤና ቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኝን ያርብ
ማሜ ይመችህ ሀዩ😅😅በቲክታክ ምታስቂን አበቃም ያሲኖ ሚስት በራስ መተማመንሽ ዋው ጎበዝ ማሻ አላህ እደ ምትመናቀሪ አደለሽም በርቺ👍👍
ማሻ አላህ 10 አመት ሰራተው ያልተለወጡ ብዙ ስዎች አሉ ወላሂ ጀግና ነሽ ❤❤✅✅
ያለ ፊልተር ነዉ የምታረዉ እዳዉ ፀይም ቆጆ ናት
በጣምምም❤
😮😮😮😮😮😮😮@@tibebuamohtube6129
በጣም
ደምሩኝ ያማሜ ቤታሳብ
የምታምረው ነው የምታረው😂😂😂😂
በተጨማሪ ስለዲኗ ትንሽ ብትጠይቃት ብዙሀናችን እንማርበት ነበር ዐለ ኩሊሃል ማሻ አላህ ነሽ በርች ሀዩቲ
ሀዮን አይነው የመጣሁት የኔ ቆጆ ያለፊልተር ቆጆነሽ
ሀዩየ ያለፊልተር በጣም ነዉ እምታምሪዉ❤❤❤
በነገራችን ላይ አረብ ሀገር ከሳራን ብዙ መስራት እንችላለን ❤❤
ማአሻ አላህ ሀዩየ የምር ቆጆ ልጂ አሰተዋይነሸ አላህ ይጠብቅሸ ማማሜ እናመሰግናለን
ተመስገን አንችም ለቃለመጠይቅ ደረሽ፣ውይይ ስወዳትኮ፣😂😂😂😂ለኔ የሳቄ ምንጭ😂😂 እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ።እኔንም ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ፣አድስ አባባ ከተማ የአንበሳ ባስስሹፌር ነበርኩ፣አሁን ግን የማዳም ቅመም ሁኛለሁ፣የማሜ ቤተሰቦች ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝእና የራሴን መኪናእንድገዛ
ማሻ አላህ መዱ የፀይም ቆንጆ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ወሬሽ ያስቀኛል በፊት ሳይሽ
ሃዩዬ የኔ ቅመም ወላሂ እንዴት እንደምወድሽ ጀግና ሴት ነሺኮ አላማ ያለሽ ምርጥ ልዩ ሴት ብዬሻለሁ
ሡባሀን አሏህ እሷን አመስልም አይ ፊልተር❤ ያለፍሊተር ታምሪ አለሽ ወላሂ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ወላሂ እኔ በድምጿ ነው ያመኩት
😂
እኔም በድምፆነው ያወኳት ጉድ ያለፊልተር የፊልተር ልዩነቱ
ሀዩ በ 6 አመትሽ ማሻአላህ እኔ በ 12 አመቴ ምንም የለኝ ጤነኛ ነኝ ሀብታም ነኝ አልሀምዱሊላ
አይይይይ.ሀዩ.ይሄልጅ.ችግር.ሊያመጣብኝ.ነው.አላልሺም😂😂😂😂
ሀዩዬ😂አልሰማ ብለሽ ይሆናል ያጋጨችሽ😂😂😂ከ23አታልፍም ልጅ ነች😂ገና ወላሂ
ኦ 23 ልጅ መሆን ነውደ ሆ አረጀንጅ
😂😂😂😂😂😂 አልግባባ ብለውነው ያጋጫትና ይች የተረገመች ማዳም
ትክክል ጀግና ሴት ሰደት ብዙወች የተጠቀምንበት ጥቂቶች የተጎዱበት ሂወት ነው
ሀዩይየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምንወድሽ ትመችኝአለሸ እግዚአብሔርን
ወላሂ ያለፊልተርም ቆጅየ ነች ምንም አይወጣላት እዳዉም በፊልተር ኖኖኖ አታምርም
እውነትሽ ነው ሀዩ ስደት አይኑ ይጥፋ የሚሉት በጣም ነው የሚያናድዱኝ ከማንነታውው አውጥቶ ሲቀይራቸው ስደትን ይሰድባሉ አለማወቃቸው ይመስለኛል
@@ከረያባመታባዘራውtube ውዴ እንደዚህ አይነት ተሳዳቢ ቁጭ በለው ጊዚያቸው ያለቀ ነው ብራቸው የማነም እየገበሩ
@@alfiyamehmed8726 እድሜያቸው ግዜያቸው ያባክኑና ስደት አይኑ ይጥፋ ይላሉ እነሱ አሳለፈውበት ነው ገና ወደስደት ለመምጣት የሚያስቡ ስቶች አሉ🥺ስደት አይሰደብም ማስመረቅ ነው ያለባቸው አደሀቂቃው
ብዙ ወቹ እንደዛ የሚሉት ስደትን እንደፈለጉ ሳያገኙት ሲቀሩ ነው
አትፈርድ ይፍረድብሀል ኧር እህቶች ስቃይም አለው 😢😢😢 ቀይሮናል በርግጥ ስቃዬም በዛው ልክ ነው
እኔም ከምጠላው ነገር ስደት አይኑ ይጥፋአ ሲሉ ይገርመኛል ስደት ላወቀበት በጣም ትልቅ ትምህርት ቤት ነው
አይሀዪ የኔውድ ዘና ነው እምታዴርጊኝ ወላሂ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
የኔ ምርጥ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ጥሩ ባል ይግጠምሽ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሀዩ ሥወድሽኮ የኔ ቆጆ በራሥ መተማመንሽን ሁሌም አደንቅልሻለሁ አላህ ይጨምርልሽ
በርግጠኝነት ከ23 ኣይበልጣትም እኔ ኣምኛታለው ❤የኔ ቅመም ነገር ስወድሽኮ ጩጨ❤
ሀዩየ ወላሂ ስወድሽ በራሥ መተማመንሽ ከምንም በላይ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደግሞ ቆጆ ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግና አብሸሪ እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም ቆንጆ ነሽ ለካ ሃዩ😊❤
ሀዩ የኔ ልዩ በጣም እወድሻለሁ ያለፊልተርም ወላሂ በጣም ቆጆነሽ❤❤❤
ሀይወይ ወላሂ ስወድሺ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሸአላህቆጆነቺበጣም ስራዋእራሱከምጠብቃትበላይነቺመሸአላህ
ስላም ነው እንኳን ደና መጣቹ ዋዋዋዋዋው በጣም አሪፍ ነው ቆይታችን መልክቱ ቆንጆ ነው ከከከከከከ ተደፈረች ሲባል ልጅታ ሰታወራ በጣም አሰቃኛለች ምርጥ ግዜ ነው ምርመራ ብላ ትመታኛለች ከከከከከከከ በጣም አሳቀኝ
እኔም እንደቂል ለብቻየ ሳኩት
ያሲኖ ነው ጮኛሽ ሀዩ 🤣🤣🤣🤣🤣
ማሻ አላህ ቤት ቦታ አላህ የጨምርልሽ የኔ ቅመም