ትራምፕ የህዳሴውን ግድብ ለማስመረቅ አስበዋል ! kings of Abbay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 113

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 8 วันที่ผ่านมา +25

    ሰዉ ሃገርን ለመነናድ ሲሰራ አንተ ጌታ የመረቀህ ሌት ከቀነን ለገርህ የምትተጋ ጀግና❤❤❤

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 8 วันที่ผ่านมา +24

    በፎከረ አይደለም ። እኛ ሀቅ አለን ።እንደ ግብፆች ሤራ ና ተንኮል ድሮ አልቀን ነበር። ነገር ግን እኛ እውነት ሥላለን ና የታመነው ጌታም አያሣፍረንም። ድል ለሠፊው የኢትዮጵያ ህዝብ።

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 7 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት እውነት ነው ያለብን ስራችንን እንስራ አላማቸው እኛን ማዘናጋት ነው ከነሱ ጋር ጭቅጭቅ ንትርክ አያስፈልግም ወደፊት 🙏🇪🇹🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 7 วันที่ผ่านมา +7

    እምዬ ኢትዮጵያ የዉጭ ምቀኛ ጠላቶችሽንና የዉስጥ ተባይ ባንዳ ጠላቶችሽን ፈጣሪ እንደቅጠል ያርግፍልሽ አሜን 🙏🙏🙏

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 6 วันที่ผ่านมา +3

    ረጅም እድሜና ጤና ተመኘዉልህ ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 วันที่ผ่านมา +6

    ኡሱታዝ ጀማል በሽር❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 8 วันที่ผ่านมา +15

    ጀግና ቃላት ያጥረኛል

  • @aberawordofa3899
    @aberawordofa3899 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሁዝታዝ ጀማለ የቀረብካው በጣም ደስ ይላል አእድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 8 วันที่ผ่านมา +23

    የህልም ቅዘት ብቻ ናቸው😂 መቼም ሀገሬ🇪🇹🇪🇹ሀቅ እንጂ የሰው ሀቅ አልነካችም💪💪🇪🇹🌷❤

  • @LijeMame
    @LijeMame 7 วันที่ผ่านมา +2

    የኛ ጀግና አባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሁሌም ከጎንህን ካአህ ጋ 🇪🇹

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 8 วันที่ผ่านมา +10

    እውነት ነው ትራምፕ ግብዣ ሊቀርብለት ይገባል።

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 8 วันที่ผ่านมา +14

    ኢሳይያስ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    #¹_ስለ #ግብጽ_የተነገረ_ሸክም። #እነሆ፥ #እግዚአብሔር_በፈጣን_ደመና_እይበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል፤ የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብጽም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።

    ⁴ ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፤ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦
    ⁵ ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል።
    ⁶ ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም፤ ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ።
    ⁷ በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም።
    ⁸ ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።
    ⁹ የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ።
    ¹⁰ ደገፋዎችዋም ሁሉ ይሰባበራሉ፥ የደመወዘኞችም ነፍስ ትተክዛለች።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 8 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን አስተያየት በተመለከተ ትራም ተመረጠ ሲባል የፃፍኩት አስለያየት ግብፅን የአባይ ግድብን አፈንዱት በዬ ነበር ለምን አላፈነዱትም ባለው መሠረት አሁን ደግሞ አብያችን መርቆ ሲከፍተው ቆሞ እንዲያይ ይጋበዛል ብዬ ነበር ።

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 3 วันที่ผ่านมา

    President Tramp the man who knows tomorrow ❤.
    It will be new, new Revolution for the world.
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 8 วันที่ผ่านมา +5

    ግራ የገባቸው ግብጻዊያን ሁሉ ያስቃሉ፣ያሳዝናሉ።

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 8 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ሰላም ለአለም ህዝብ እንዲሆን የዘውትር ምኖቴ ነው ትራምፕ ነጋዴ ነው ውደንግድ መዝለቅ ነው ❤

  • @SultanHasen-n6u
    @SultanHasen-n6u 5 วันที่ผ่านมา

    እንሻዓላሃ አላሃ ከአንተ ይሁን

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 4 วันที่ผ่านมา

    Uztaziyie ❤ Loved by Ethiopians ❤

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 8 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ያለ ድግሥ ደግሠን ነው እምናስመርቀው እሱ ብቻ ይምጣና ይጐብኘው ዴስታችን ወደር የለውም❤።

    • @ayelegelaneh7171
      @ayelegelaneh7171 8 วันที่ผ่านมา +1

      የትራመፕ በህዳሴው ግድብ ምረቃ ላይ እገኛለሁ ማለት "በሬ ሆይ" ወይም "በገንፎ ውስጥ ስንጥር" እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 6 วันที่ผ่านมา +1

    You are Blessed Son. You are One of Ethiopian Heroes make Ethiopia and it's people proud.

  • @KedirAbdo-j6m
    @KedirAbdo-j6m 7 วันที่ผ่านมา +1

    You're the only hero of the defence force for our country

    • @daved5683
      @daved5683 6 วันที่ผ่านมา

      You are the only parasite 🦠 who works to sell your own country. You are FANO yes ?

  • @SolomonMulu-mh6ns
    @SolomonMulu-mh6ns 7 วันที่ผ่านมา

    You guy you are really patriot for your mother land Ethiopia equal with the defence force in the Battle let holly God keep you healthy and peacefully through your life time.

  • @kefaleteshome7605
    @kefaleteshome7605 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንቅ ዜና

  • @DanamoGezhgana
    @DanamoGezhgana 7 วันที่ผ่านมา

    You are king ❤

  • @DejeneAdisu-xl1fc
    @DejeneAdisu-xl1fc 8 วันที่ผ่านมา +2

    Bicha fexari ke Ethiopia gari yihuni🙏

  • @netsidnbu8385
    @netsidnbu8385 5 วันที่ผ่านมา

    በርታ ባለውለታችን......!!

  • @TeramedMengstu
    @TeramedMengstu 2 วันที่ผ่านมา

    ፍላጎቱና የወደፊት አላማው መጤን አለበት ?

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 7 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia win

  • @FetuZeine
    @FetuZeine 7 วันที่ผ่านมา

    ጀግናችን

  • @AyelcheWolde
    @AyelcheWolde 8 วันที่ผ่านมา +4

    እይ ትራምፕ በቦይብ ያልስፈነዳውን አባይ በመቀስ ሊያፈነዳው ነው ያማረው እሰይው እንላለን

  • @SonySony-u2r
    @SonySony-u2r 7 วันที่ผ่านมา

    جمال بارك الله فيك

  • @mulugetaabrha3719
    @mulugetaabrha3719 6 วันที่ผ่านมา

    the hero

  • @KsaKsa-z9r
    @KsaKsa-z9r 3 วันที่ผ่านมา

    Lik

  • @JemalMohamed-t7k
    @JemalMohamed-t7k 8 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ኡስታዝ እነኝህ የአመሪካን ባለስልጣን ምክኒያት እየፈጠሩ ይመጣሉ ጎን በእኔ አቅም ያልተመቸኝ ነገር አለ ሲመጡ ለስለላ የሜሙጡ ነው የሚመስለኝ

  • @JEMALAjman
    @JEMALAjman 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ

  • @EsraelAbo
    @EsraelAbo 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይሰማም ድምፅህ ወንድማችን

  • @AM-pd1xy
    @AM-pd1xy 5 วันที่ผ่านมา

    Yeap

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 7 วันที่ผ่านมา

    Asww ❤❤❤❤ustaaz

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ አንተ ብቻህን ሆነህ የግብፆችን ሴራ እየተከታተልክ ለሚሊዮኖች አሳውቀሀል። የኛ አገር ሚዲያዎችን ተዋቸው አሳፋሪ ናቸው። መቼም አይነቁም። አንተ ብቻህን ከነሱ የበለጠ ሰርተሀል። ኢትዮጵያ አትረሳህም። እግዚአብሔር ይባርክህ። በዚሁ ቀጥል። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @WoynishetChala
    @WoynishetChala 6 วันที่ผ่านมา

    (እሳት በሌለበት ጪስ አይጨስም) ተረቱ የኛ ነው

  • @NigeAbebe
    @NigeAbebe 8 วันที่ผ่านมา +4

    Pls like ኣርጉለት ይሚገርም መረጃ ነው ሸር ኣርጉለት

  • @SolomonMulu-mh6ns
    @SolomonMulu-mh6ns 7 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia won won won won forever

  • @wolfieskysytgachavideos1717
    @wolfieskysytgachavideos1717 8 วันที่ผ่านมา +1

    We are welcome ethiopian friendly country Around the world include United States. Of America, Elected President Donald Trump.
    states Loving country people is lovely and hospitality is great, and we welcome you all. This day is happiest day for all of us.

  • @ShekjamalShekjamal-i7j
    @ShekjamalShekjamal-i7j 5 วันที่ผ่านมา

    بلاد بلاد
    فداءك دمي
    وهبت حياتي
    فداءك فسلمي
    وستلم اثيوبيا بدمنا وبروحنا من شر السيسي

  • @Afeworkalemayehuabebe
    @Afeworkalemayehuabebe 8 วันที่ผ่านมา

    We are aking❤❤❤

  • @adillotossolu66
    @adillotossolu66 7 วันที่ผ่านมา +2

    Bravo, Mr Trump!

  • @عليعمر-س9د
    @عليعمر-س9د 8 วันที่ผ่านมา +1

    ايثوبيا بيلادي الله يحفظيك

  • @Hasan-bu5gq
    @Hasan-bu5gq 6 วันที่ผ่านมา +1

    እምጠ ቺግር ዬለውም እኛ ቺግር ዬለብነም ዋናው ጣለት መሸነፊናው ❤

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 8 วันที่ผ่านมา +2

    እነሱ ማውራት ና ዛቻ አይሰለቻቸውም

  • @SolomonTesfaye-ds2vn
    @SolomonTesfaye-ds2vn 7 วันที่ผ่านมา

    Tank U wandm, were is engineer sleshi? He is out side mother land.
    But He is contributi ....
    Pls. Talk to him?

  • @ezedinkedir5587
    @ezedinkedir5587 7 วันที่ผ่านมา

    Allha yekeberat kefibyaderegat hakegna hager ethi nat temesikirolinal

  • @Tirhas-rs2od
    @Tirhas-rs2od 7 วันที่ผ่านมา

    If by Gold's providence, somewhere between Sudan and Egypt a big whole opens and the Nile water drains in it before reaching it's destination, will Egyptians still blame Ethiopia?

  • @MengistuMegersa-r5d
    @MengistuMegersa-r5d 8 วันที่ผ่านมา

    Selam selam Zare yate dimtsi aysemam

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 8 วันที่ผ่านมา

    Waha nedge hnewal man bensa yesatal??

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 8 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🇪🇹🙏🇺🇸🙏

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 7 วันที่ผ่านมา

    The rrenesance dam is win win for Ethiopia and Egypt

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 7 วันที่ผ่านมา

    When Trump come GERD ceremony I will say "well come to Land of Origin Great Ethiopia !

  • @SasiKumar-od7fp
    @SasiKumar-od7fp 8 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 7 วันที่ผ่านมา +2

    ከዶክተር አብይ አህመድ አሊ በሳል ብልህ አመራር ጋር ወደፊት

  • @yohanneshailemariam1388
    @yohanneshailemariam1388 8 วันที่ผ่านมา +1

    Check your microphone please

  • @genetkebede1728
    @genetkebede1728 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 7 วันที่ผ่านมา

    ውድ ኡስታዝ ጀማል ሰላም ላንተ ይሁን!
    ስለ ፕረዚዳንት ትራምፕ የህዳሴውን ምረቃ ሪቨን መቁረጥና መመረቅ እጅግ አስፈላጊ ከመሆኑም በላይ ለኢትዮጵያ በአንድ ድንጋይ ሁለት ዎፎችን የመግደል ያህል የፖለቲካ ጠቀሜታ ያለው ነው ብዬ አምናለሁና : ከተቻለህ የኢትዮጵያ መንግሥት ፕረዚደንት ትራምፕን እንዲጋብዘው ለማሳሰብ ሞክር : እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 7 วันที่ผ่านมา

    Bihonim amerikaa qwam wodaji sayihon qawam xiqiim silhonee nagarochiin bexinqaqe mayet new ustaaz

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 8 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tesetay
    @Tesetay 8 วันที่ผ่านมา

  • @-thegreatpower9923
    @-thegreatpower9923 8 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪

  • @hailemariamkinde6548
    @hailemariamkinde6548 8 วันที่ผ่านมา

    How far is that true that Trump wants to be there at the riban ceremony?

  • @MershaEwnetu
    @MershaEwnetu 4 วันที่ผ่านมา

    No sound

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 8 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @gezahgneshemlise5616
    @gezahgneshemlise5616 8 วันที่ผ่านมา +1

    የአረብ ሊግ በአባይ የተፉሰስ ሀገሮች ጉዳይ ጣልቃ የመግባትም ሆነ የማደራደር ስልጣን እንዴት ሊኖረው ይችላል ? በዚህ ዙሪያ የአፍሪካ ሕብረት ብቻ ነው ሊያሸማግል የሚችለው ። ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባልም አይደለችም ።

  • @Ridujimmq-yo8um
    @Ridujimmq-yo8um 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 7 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ኡስታዝ ጀማል ሰላም ላንተ ይሁን! ስለ ፕረዚዳንት ትራምፕ የህዳሴውን ምረቃ ሪቨን መቁረጥና መመረቅ እጅግ አስፈላጊ ከመሆኑም በላይ ለኢትዮጵያ በአንድ ድንጋይ ሁለት ዎፎችን የመግደል ያህል የፖለቲካ ጠቀሜታ ያለው ነው ብዬ አምናለሁና : ከተቻለህ የኢትዮጵያ መንግሥት ለፕረዚደንት ትራምፕ እንዲጋብዘው ለማሳሰብ ሞክር :አላህ ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 8 วันที่ผ่านมา

    አይሰማም😊

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 7 วันที่ผ่านมา

    እነርሱ ዉሃዉን እያባከኑ ወደበረሃ እያፈሰሱ ለምን ኢተዮጵያዊያን እንዳይጠቀሙ ማሰብ ምን አይነት እራስ ወዳድ መሆናቸዉን ያመለክታል

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 วันที่ผ่านมา

    Well..... Uztaziyie I happen to dislike Trump because of his past remarks regarding Ethiopia's Dam. I didn't vote Trump. But if Trump has change of mind and respects Mother Ethiopia's decisions, I reconsider my view towards President Trump😂

  • @ShekjamalShekjamal-i7j
    @ShekjamalShekjamal-i7j 5 วันที่ผ่านมา

    سيكون الاءمر كما قلت يا زميل جمال انشاءاله

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 6 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵፓን እስላም እያረዳት ነው ክርስቲያኖች ንቁ

  • @Chuchu.Debebe
    @Chuchu.Debebe 6 วันที่ผ่านมา

    Ye Ethiopian liji wondime bart

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 5 วันที่ผ่านมา

    ሰልስም

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 8 วันที่ผ่านมา

    Eeeeeeelllllll ye Ethiopia hezb Aytegam Yelotega new❤ yemaseri Gebahe!!

  • @konjtJESUS
    @konjtJESUS 7 วันที่ผ่านมา

    📖🙏🌹🇪🇹💞🇮🇱🌹💞🇺🇸🌹🥰🥰🥰🥰🤝🤝🤝👍🦁🦁🦁🦅🦅🦅🕊️🕊️🕊️

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 8 วันที่ผ่านมา

    Gubo yebalaw Ye.Tirap telat new lemn.Ye.Tirapn sim tegodfalek

  • @yayahala615
    @yayahala615 7 วันที่ผ่านมา

    አይ መሰር ( ግብፀ) የአለም ምቀኛ

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😂

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 8 วันที่ผ่านมา

    ግብፅ ምን ገጠማት?.

  • @Hdjdjdj-m1u
    @Hdjdjdj-m1u 8 วันที่ผ่านมา

    አይሰማም

  • @abrihamase9926
    @abrihamase9926 7 วันที่ผ่านมา

    Jeginachin berta

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 7 วันที่ผ่านมา

    እረ ትራፕ አይድረስብን ? ይሄ መሽቁቅ ትራፕ ጭራሽ ሀገራችን አይምጣብን

  • @marde684
    @marde684 8 วันที่ผ่านมา

    አይ ቅዠት ፤ትራምፕ ከብልፅግና ጋር እየሰራ ነው 😂😂😂

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DejeneMamo-cf3xz
    @DejeneMamo-cf3xz 8 วันที่ผ่านมา

    ድምጽ ያንተ የለም ኡስታዝ

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 5 วันที่ผ่านมา

    Trump never visited an African country in his first term !
    I don’t know where you get this news!
    I don’t think Trump will come to Ethiopia to inaugurate GURD !
    To USA Egypt has more strategy importance than Ethiopia!

  • @bahunegn
    @bahunegn 8 วันที่ผ่านมา

    ኣረ ፈ(ረ)ንጅ ይዞ ይመጣ ይሆናል።😂😂😂

  • @FggGff-y7c
    @FggGff-y7c 8 วันที่ผ่านมา +1

    america ብ ል ጥ ና ት

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂

  • @ShekjamalShekjamal-i7j
    @ShekjamalShekjamal-i7j 5 วันที่ผ่านมา

    هل سمع سيس ان رؤىس ترامب سيزور اثيوبيا فى وقت قريب وسيزرو كمن سدالنهد ليعلن خسارة السياسي الذى خمد المصرالعاراللذي لا مسيل له

  • @seidshedo9557
    @seidshedo9557 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ጫማውን እስኪያጠልቅ ውሸት የዓለምን አጋማሽ ሊያደርስ ይችላል ።

  • @lisaaloune
    @lisaaloune 8 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia ether has to starve its people and continue to suffer or ignore the Egyptian propaganda machine and continue building its economy…

  • @alazardeboch826
    @alazardeboch826 7 วันที่ผ่านมา

    🇪🇬👎

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 8 วันที่ผ่านมา +2

    حيك الله استاز

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 8 วันที่ผ่านมา +1

    حفظك الله استاز وبارك الله فيك