ትልቅ ነህ "TILEK NEH" New Ethiopian Gospel song / MESKEREM GETU / 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 325

  • @mesfinmamo9029
    @mesfinmamo9029 ปีที่แล้ว +154

    What a powerful song! May the Lord increase over you! You are blessed and a blessing to our generation. Continue to lift Him up above all!

    • @lidiyaendale6822
      @lidiyaendale6822 ปีที่แล้ว +2

      L

    • @mmichael3889
      @mmichael3889 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@lidiyaendale6822😊😊😊

    • @hebronmeron
      @hebronmeron 7 หลายเดือนก่อน

      You are a blessing to us pastor mesfin. Much loves!

    • @Philippaelias
      @Philippaelias 4 หลายเดือนก่อน

      Pastor mesfin mamo we love you also ❤

  • @emmanueltegegn1566
    @emmanueltegegn1566 ปีที่แล้ว +26

    ከዘላለም ጀምሮ እስከ ዘላለም አምላክ አንተ
    እግዚአብሔር ከቶ አታውቅም በማንም ተተክተህ
    ምጡቅ ነህ ማንም አይደርስብህም
    ፍፁምነትህ ብልጥግና ታወቀህ አትጨረስም
    ልዩ ነህ ማንም አይደርስብህም
    ፍፁምነትህ ብልጥግና ታውቀህ አትጨረስም
    ብርሃንን እንደልብስ የለበስክ ድንቃ አድራጎት የበዛ
    ዙፋህ ከፍ ያለ ነው መንግስትህ ሁሉን የሚገዛ
    የማትወሰን መለኪያ የሌለህ ህይወት ሰጪ
    ሁሉን ቻይ ፃዲቅ አምላክስ(ፈጣሪስ) ማን ነው ከአንተ ውጪ (2*)
    ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ (2*)
    እጅግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    ከአእምሮዬ በላይ በላይ በላይ
    ከማስበው በላይ 3*
    ከሚገባኝ (ከመታወቅ) በላይ 3*
    የማልደርስበት እላይ 2*
    በቅዱሳንህም ጉባኤ ይሰማል ምስጋና ቅኔ
    በከፍታ ድንቅ ነህና ተገብቶሃል ለአንተ ውዳሴ
    የሰራሃቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ
    የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ

    • @jedi1872
      @jedi1872 4 หลายเดือนก่อน

      ሃሌሉያ

  • @abenezertibebu8324
    @abenezertibebu8324 ปีที่แล้ว +122

    ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥

    • @bezatoma6656
      @bezatoma6656 ปีที่แล้ว +2

      ke aymroye belay

    • @bezatoma6656
      @bezatoma6656 ปีที่แล้ว +2

      ke aymroye belay

    • @sarondesta1028
      @sarondesta1028 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bethlihemabiy5306
      @bethlihemabiy5306 11 หลายเดือนก่อน +1

      Kemasbew belayi belayi

    • @lil_519
      @lil_519 10 หลายเดือนก่อน +2

      Yemaldersbet elay elay elayyyyyy 😊

  • @samueldereje4084
    @samueldereje4084 8 หลายเดือนก่อน +12

    ከዘላለም ጀምሮ
    እስከዘላለም
    አምላክ አንተ
    እግዚአብሔር
    ከቶ አታውቅም
    በማንም ተተክተህ
    ምጡቅ ነህ
    ማንም አይደርስብህም
    ፍፁምነትህ ብልፅግና
    ታውቀህ አትጨረስም
    ልዩ ነህ ማንም አይደርስብህም
    ፍፁምነትህ ብልፅግና
    ታውቀህ አትጨረስም
    ብርሀንህ እንደልብስ የለበስክ
    ድንቅ አድራጐትህ የበዛ
    ዙፋንህ ከፍ ያለ ነዉ
    መንግስት ሁሉ ሚገዛ
    የማትወሰን
    መለክያ የሌለህ
    ሂወት ሰጪ
    ሁሉን ቻይ ፃድቅ
    አምላክስ ማነው
    ካንተ ውጪ
    የማትወሰን
    መለክያ የሌለህ
    ሂወት ሰጪ
    ሁሉን ቻይ ፃድቅ
    ፈጣሪስ ማነው
    ካንተ ውጪ
    ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    እጅግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    ከአይምሮዬ በላይ በላይ በላይ
    ከማስበው በላይ በላይ በላይ
    ከሚገባኝ (ከሚታወቅ) በላይ በላይ በላይ
    የማልደርስበት እላይ እላይ እላይ 2x
    በቅዱሳንህም ጉባዬ
    ይሰማል ምስጋና ቅኔ
    በከፍታ ድንቅ ነህና
    ተገብቶሀል አንተ ውዳሴ
    የሰራሀቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ
    የምድር ፍጥረታት
    ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ2x
    ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    እጅግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
    ከአይምሮዬ በላይ በላይ በላይ
    ከማስበው በላይ በላይ በላይ
    ከሚገባኝ በላይ በላይ በላይ
    የማልደርስበት እላይ እላይ
    ከሚገባኝ በላይ በላይ በላይ
    ከማስበው በላይ በላይ በላይ
    ከምረዳው በላይ በላይ በላይ
    የማልደርስበት እላይ እላይ
    የኔ አምላክ እላይ
    የበላይ የበላይ
    ከሁሉ በላይ
    የበላይ የበላይ የበላይ

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia ปีที่แล้ว +50

    መስኪ አንቺን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠን ጌታ ይመስገን:: የእግዚአብሔር ሞገስ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ መልዕክት... ዘመንሽ ይባረክ

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 ปีที่แล้ว +45

    ያህዌህ ለዘላለም ታላቅ ነው!!!
    ኢትዮጵያን ኣብዝቶ ይባርካት!!!
    ለሱዳንም ጸልዩ፣ ህዝቡ መልካም ነው።
    ከኤርትራ እንወዳቹሃለን።

    • @samzhabesha
      @samzhabesha ปีที่แล้ว

      Love ya Eritrea❤👍🇪🇹❤🇪🇷

    • @Pluswt
      @Pluswt ปีที่แล้ว

      እኛም እንወድሃለን ❤❤❤

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 ปีที่แล้ว +24

    መስኪ:ሀና:ሊሊ እና አዜብ በጣም ነው የምወዳቸው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። አምልካችሁ አብረናችሁ እንድናመልክ ስለምታደርጉን ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርባችሁ።❤❤❤

  • @h.e.n.c.h.a
    @h.e.n.c.h.a ปีที่แล้ว +42

    እኛ ስላንቺ ጌታን እናመሰግነዋለን ። ❤ ከዉስጥ ወደ ዉጭ የምፈስ ዉበት እና በረከት .....

  • @tamir2235
    @tamir2235 ปีที่แล้ว +22

    ስለ ማንነቱ መዘመር በራሱ ትልቅነት ነው ተባረኪልን እህታችን❤

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 ปีที่แล้ว +14

    መስኪዬ ዝማሬዎችሸን በሰማው ቁጥር በአንቺላይ ስላስቀመጠው ቅባት እግዚአብሔርን እባርከዎለው ትልቅነቱን ዘምረሽ እንዳትጥግቢ ብሎም የበለጠ ይህ ትልቅ እግዚአብሔር ታላቅ ቅባት እንዲያፈስብሽ ጸሎቴ ነው ብርክ በይልኝ🔥🔥🔥

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 ปีที่แล้ว +5

    መስኪዬ ተባረኪልኝ 👏👏👏🙏🏽💎💎💎💎💎❤️🎹🎬🎤🥁🎸🪗🎺🎷🪘🎧🎼🪕🎻🪈🎺🎹🎼🎧🎬🎤🪘

  • @zelekebeka
    @zelekebeka ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    እኛም አናውቀውም፡ ክብር ከዘለዓለም እስከ ለዘላለም ለእርሱ ብቻ ይሁን። Meski እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋዉን ያብዛልሽ

  • @tarikuwamulugeta8461
    @tarikuwamulugeta8461 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን !!!!!!!! ትልቅ ትልቅ ትልቅ !!!!! በምድራችን ላይ ትልቅ። ተባረኪልኝ እህቴ የእግዚአብሔርን ትልቅነት ኢትዮጵያ ላይ እናውጃለን !!!!!!! ዘመንሽ ይባረክ ለዚህ ትውልድ መልእክት ነው ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ትልቅ ነው የኛ ጌታ የተባረኪሽ መሰኩ ጸጋ ይብዛሊሽ ቡሩክ ሁኚ

  • @betitube5721
    @betitube5721 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ አንቺን እና ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ አሁንም ሰማያዊዝማሬና ፀጋ ይጨምርልሽ ለምልሚ !!!

  • @felmetabiya2594
    @felmetabiya2594 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኪልን ዝማሬሽን አንዱን 100ጊዜ ዘምረሽ 100ጊዜ ሰምቼው 101ኛው እንደ አዲስ ምሰማው

  • @gracegirma9460
    @gracegirma9460 ปีที่แล้ว +11

    You have no idea how this song lift me up from. It strikes light in my heart when I am in my lowest in life. Our God is beyond our imagination what ever happened to our life He is still the greatest of all great. Amen!! Praise God for this song and God bless you for sharing it.

  • @robertlundi7233
    @robertlundi7233 8 หลายเดือนก่อน +2

    I love this song I wish I could know the English translation...I am Kenyan and this is my go-to song for praise, Such a powerful song and passionate worship

    • @betheleyasu6838
      @betheleyasu6838 2 หลายเดือนก่อน

      It's about how great God is. He is beyond our imagination. Every creation worships Him... He is above and beyond!

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ትልቅ ነህ
    እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤እኛም አናውቀውም❤❤❤❤❤❤
    የማትወሰን መለኪያ የሌለህ
    ህይወት ሰጪ ኢየሱስ ጌታ ነው wow እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው መስኪዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ!!
    ከአእምሮዬ በላይ
    ከማስበው በላይ
    የማልደርስበት እላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ ኢየሱሳችን❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว +11

    Nothing is compared with our God bless you 🙏 and all praise to Him 🙏 🙌 💕

  • @samuelwoldetsadik4107
    @samuelwoldetsadik4107 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጌታ ስም ፡፡ ምን አይነት ከመሬት ስበት የሚያላቅቅ የእርሱን ታላቅነት የሚያውጅ መዝሙር ነው ነብስም አልቀርኝ መስኪ በእውነት ተባረኪ ጸጋውን ብዛልሽ እህቴ ፡፡

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 ปีที่แล้ว +5

    እሰይይይ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፍስ ቅዱስ ይሁን 🔥🔥🔥🔥🔥የኛ በረከት መስኪዬ የተወደድሽ ተባርከሻል እወድሻለዉ❤

  • @nathansis2396
    @nathansis2396 ปีที่แล้ว +5

    One of the most wonder woman singer in this generation. Be blessed

  • @biratubobo8613
    @biratubobo8613 ปีที่แล้ว +13

    What a delicious spiritual song it is!!
    May God multiply this Grace throughout your life!

  • @MengistuMulugeta-lh3fm
    @MengistuMulugeta-lh3fm 3 วันที่ผ่านมา

    ምሳሌ ያርግስ
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ትልቅ ትልቅ
    ትልቅ ትልቅ
    ትልቅ ትልቅ
    ትልቅ ትልቅ ነህ ኢየሱስ

  • @DagmawitLegesseHailmariam
    @DagmawitLegesseHailmariam หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ተጸልዮ የተጻፈ መዝሙር ተባረኪ

  • @akinibalo180
    @akinibalo180 ปีที่แล้ว +7

    Our precious Gospel singer ❤❤❤❤❤❤ተባረኪ!!!!

  • @hebronmeron
    @hebronmeron ปีที่แล้ว +12

    Praise God i am so blessed that i was a part of this worship!❤

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 ปีที่แล้ว +5

    Sure, our God is such a mighty & wonderful God!!
    Bless u Mesky😘

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnnnn እግዚአብሔር ትልቅ ነው !!❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በእጥፍ ተባረኪልን❤❤❤

  • @heavenlywisdom1866
    @heavenlywisdom1866 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen !✝️💯💯 YES indeed Great is our God forever .

  • @Few-From-Each
    @Few-From-Each ปีที่แล้ว +3

    So beautiful የፀጋው ባለቤት እግዚአብሄር ይባረክ

  • @taegatesfay5994
    @taegatesfay5994 ปีที่แล้ว +3

    መስኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ ፀጋ አይወሰድብሽ።
    ዝማሬሽ በሙሉ ጥልቀት ያለው በደንብ የታረመ የቃላት ዝንፈት የሌለው ወደ አምልኮ የሚያስገባ የአዘማመር ስርአትሽ በኢሞሽን ያልሆነ በማስተዋል የሆነ አለባበስሽ ሁሌ ስርአት ያለው ዘመንሽ እደዚህ ሁሌ ይለምልም።
    ተባረኪ አሁንም ለብዙዎች በሁሉ ምሳሌ ያርግሽ❤❤❤

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 ปีที่แล้ว +3

    መስኪዬ ተባረኪ በብዙ ፀጋ ይብዛልሽ🙏🙏❤❤

  • @YaredGashe
    @YaredGashe 16 วันที่ผ่านมา +1

    Amen eg/r tilk new

  • @sababekele7176
    @sababekele7176 ปีที่แล้ว +6

    What a powerfull song!!!!! I can not forget the spirit we share in that program.

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 ปีที่แล้ว +5

    Praise to our Lord and Savior Jesus Christ!
    God bless you my ever favorite singer Meski!

  • @BeeniyaamBn-oe1it
    @BeeniyaamBn-oe1it 11 หลายเดือนก่อน +1

    Galatoomi meskerem waaqayyoo ayyaana isaa dachaa siif has baayyisu

  • @hey_8816
    @hey_8816 11 หลายเดือนก่อน +1

    From Indonesia, Ayda..i love u song "Eyesus Wuste New" with Kemi, i dont understand the lirycs but the rythm of song make me exited and peace...
    So, i seek to translate the lyrics..
    Glory to the God Jesus Christ my savior... 🙏

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 ปีที่แล้ว +5

    GOD is Great! Blessed you are!

  • @user-tp8zz9jv2l
    @user-tp8zz9jv2l ปีที่แล้ว +3

    what a beautiful song >>>>>>>>jesus is above all things

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 ปีที่แล้ว +3

    አሜን! መስኪ ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ💚❤️

  • @tsionalemayehu9755
    @tsionalemayehu9755 ปีที่แล้ว +3

    The drummer 😍😍😍 sooooo in love

  • @megersabekele3651
    @megersabekele3651 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ መስክዬ ❤

  • @ErecZgedk-xs2qy
    @ErecZgedk-xs2qy 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ተባረኪ በጣም ነው ምወድሽ❤😘💕

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo ปีที่แล้ว +2

    ብርክ በይልን መስኪዬ ! የኔ ልቅም ያልሽ ውብ!! ያከበርሽው ጌታ እየሱስ ያክብርሽ ስጦታችን!!

  • @TheLordismyShephered
    @TheLordismyShephered ปีที่แล้ว +3

    Indeed He is Greater! May the Lord bless you!

  • @AdaneSamuel-e9y
    @AdaneSamuel-e9y ปีที่แล้ว +4

    what a great and powerful song!!!!

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeennnnn! Tebareklege Yene Kongo!!! Eyetebarekubet new 🤍🙏😇

  • @elisbtgezahn8461
    @elisbtgezahn8461 6 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን ❤❤❤ትልቅ

  • @AnukaAdiluDavidZula
    @AnukaAdiluDavidZula 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤HAliluya telk telk teeeelk niahe eskh lhzhlalime ❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @kasahunkasu9165
    @kasahunkasu9165 ปีที่แล้ว +4

    Thanks when I hear ur song I feel full of bless. U are already blessed

  • @diribaretaofficial
    @diribaretaofficial 9 หลายเดือนก่อน +1

    Woww greace full song meskiye GOD bless you ❤❤

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 ปีที่แล้ว +4

    God bless you a lot our sister! keep up magnifying our lord and savior Jesus Christ

  • @RuhamaGirma-go3ps
    @RuhamaGirma-go3ps ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን መስኪዬ ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bereketdelelegn2657
    @bereketdelelegn2657 ปีที่แล้ว +2

    What a Pawerfull song ❤😇

  • @alemnigussie5483
    @alemnigussie5483 ปีที่แล้ว +1

    Meski ye tebareki yene enat ke alebabesesh jemero yetebareksh nesh ❤stay blessed

  • @DaniTechSolutionDTS
    @DaniTechSolutionDTS ปีที่แล้ว +1

    Ke aymiroye Belay belay emaldersbet lay lay..................... God Bless you💌💌💌

  • @AlmazDibora
    @AlmazDibora หลายเดือนก่อน

    መሲኪዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ❤

  • @EthioDunamis
    @EthioDunamis ปีที่แล้ว +4

    Meskiye loved it passionately , the lyrics with its accompanying music❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 12 วันที่ผ่านมา

    Amen geta tilqi nh❤🎉🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤

  • @ShalomGebreegziabher-bn1vz
    @ShalomGebreegziabher-bn1vz ปีที่แล้ว +2

    You are so special keep on singing.
    Jesus is more than everthing more than I think.

  • @getuAMK
    @getuAMK ปีที่แล้ว +4

    God bless you abundantly Meski! Be engulfed and soaked in His mighty Grace ever more!!!

  • @yoditaga8381
    @yoditaga8381 ปีที่แล้ว +1

    Anennnnn elelllleeeeeeee
    God bless you yegna konjo
    Mesky’ God lovely women, we Love you❤️❤️

  • @tigistgebremedhin8865
    @tigistgebremedhin8865 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you Meski❤

  • @moneyworldd85
    @moneyworldd85 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you by more grace ,le dawit kenen abzeto endesete lanchim endihu be eyesusem lanchim yesetesh tebareki

  • @user-wt2zr7oy9r
    @user-wt2zr7oy9r ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን

  • @AdaynehTadesse
    @AdaynehTadesse 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @Daddy-tube
    @Daddy-tube ปีที่แล้ว +1

    #Amazing blessing to me and glory to him 🙏🙏🙏❤❤

  • @HaymanotGudeta-vg5uo
    @HaymanotGudeta-vg5uo ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @user-zk5yo1nh1v
    @user-zk5yo1nh1v ปีที่แล้ว +1

    wOW...HOW ASTONISHING!

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh ปีที่แล้ว +1

    May the Lord richly bless you Singer "Meskerem💙

  • @NatnaelSolomon-w5n
    @NatnaelSolomon-w5n ปีที่แล้ว +2

    What a blessing song,God always be with u .

  • @MichaelKenule
    @MichaelKenule ปีที่แล้ว +3

    To God be praise.
    God bless you so much ma, your songs 🎵 inspires my spirit alot.

  • @joshuaadeoye1066
    @joshuaadeoye1066 ปีที่แล้ว

    I am from western region Nigeria, I don't know what got me so engross to this song that Don't know the though i knew its gospel music,,, i often see myself singing it from in dream world.

    • @samzhabesha
      @samzhabesha ปีที่แล้ว

      Yes! its all about praising Jesus who is above all🙌

    • @jedi1872
      @jedi1872 4 หลายเดือนก่อน

      Wow 😮 What a lord we serve.

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኡኡኡትልቅ ትልቅ ትልቅ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነው ከምንለው በላይ በላይ ነው

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ትልቅ አሜንአሜን አሜንንን ተበረኪ መሲኪዬ

  • @jedi1872
    @jedi1872 4 หลายเดือนก่อน

    On this day, I liked each comment because it deserves it. Thank you ma'am for this indescribably uplifting, glorious first-class, virtuoso, exceptionally magnificent, marvelous and brilliant song.

  • @messhaa1760
    @messhaa1760 ปีที่แล้ว +2

    stay blessed our beloved singer

  • @EmedenBozana
    @EmedenBozana 18 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🙏 ❤️ ❤❤❤

  • @lulgallicchio1473
    @lulgallicchio1473 ปีที่แล้ว

    ጌታ የሱስ ዘመንሽ ይባርክ🎉
    ከዘልኣለም ጀምሮ ፡ እስከ ዘልኣለም ኣምላክ ኣንተ
    እግዚኣብሄር ከቶ ኣታውቅም በማንም ተተክተህ
    ምጡቅ ነህ ማንም ኣይደርስብህም
    ፍጹምነትህ ብልጽግናህ ታውቆ ኣትጨረስም
    ልዩ ነህ ማንም ኣይደርስብህም
    ፍጹምነትህ ብልጽግናህ ታውቆ ኣትጨረስም

    ብርሃንን እንደ ልብስ የለበስክ፡ድንቅ ኣድራጎትህ የበዛ
    ዙፋንህ ከፍ ያለ ነው፡ መንግስትህ ሁሉ ሚገዛ
    የማትወሰን መለክያ የለህ፡ ህይወ ሰጪ
    ሁሉን ቻይ ጻድቅ፡ኣምላክስ ማነው ካንተ ውጪ
    ትልቅ/3/ ነህ ትልቅ/3/ ነህ
    እጅግ ትልቅ /3/ ነህ ፡ በጣም ትልቅ/3/ ነህ
    ካይምሮየ በላይ በላይ በላይ፡
    ከማስበው በላይ በላይ በላይ
    ከሚገባኝ በላይ በላይ በላይ
    የማልደርስበት እላይ እላይ እላይ
    በቅዱሳንህም ጉባኤ፡ ይሰማል ምስጋና ቅኔ
    በከፍታ ትልቅ ነህና፡ተገብቶሃል ላንተ ውዳሴ
    የሰራሃቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ
    የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ/2/
    ትልቅ…………
    የኔ ኣምላክ እላይ የበላይ የበላይ
    ከሁሉ በላይ የበላይ የበላይ የበላይ

  • @NigusProd7
    @NigusProd7 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልን መስኪሾ

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 ปีที่แล้ว +2

    YES, IT’S TRUE, GOD IS THE ONLY ONE VERY BIG, FAITHFUL, MERCIFUL, PROSPEROUS, HE IS EVERYTHING. A POWERFUL GOSPEL MUSIC, Meskerem, Be Blessed, ALL the days of your life. AMEN ❤❤❤

  • @meklitmolam6426
    @meklitmolam6426 ปีที่แล้ว +2

    What a powerful song

  • @kolekumalo9990
    @kolekumalo9990 ปีที่แล้ว +2

    Glory to God!!!!!

  • @ashubelshu
    @ashubelshu 10 หลายเดือนก่อน

    ከማንም በላይ በላይ በላይ ነህ እየሱሰ ለኔ አሜን

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 ปีที่แล้ว

    መስኪ ጸጋው ጨምሮብሽ በተለየ አስደናቂ ቅኔ መጥተሻል። ውድ በረከታችን ዘመንሽ ተባርኮ ይቅር።

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 ปีที่แล้ว

    አንች እዉነቴኛ የእግዝአቢሔር አገልጋህነሺ :: አለባበሲሺ ለትዉልድ ትልቅ አሻራነበዉ ተባረክ

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 ปีที่แล้ว +2

    I’m so blessed by this anointing song and by even the instruments and the voice I’m in stand in awe!!!

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 ปีที่แล้ว +1

    Powerful! እውነት ነው እግዚአብሔር መተኪያ የሌለው ነው ተባረኪልን ይብዛልሽ!

  • @DawitHGebre
    @DawitHGebre ปีที่แล้ว +1

    Bombshell again by her highness 🔥 🔥 ❤

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሃሌሉያ 🙌🏽

  • @pjlmovie
    @pjlmovie ปีที่แล้ว +2

    ከሙዚቃው ጀምሮ መጣም ልዩ ነው

  • @MeskeremBerhanu-no3ol
    @MeskeremBerhanu-no3ol 7 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 ปีที่แล้ว

    Masikeye suse neshe zemeshe yelemelmelige abo tilike tilki tilike neke ka ayemeroye balaye esssseeyyyee
    Amenneeeenmmeemm

  • @beckyheb3114
    @beckyheb3114 ปีที่แล้ว +1

    Meskiye you are our generations blessing❤❤❤❤❤ Stay blessed

  • @belaynehmathewos3126
    @belaynehmathewos3126 ปีที่แล้ว

    maskye ewunet lebezu gize semegnew yenerewun new yan ken keanchi gare getan mamlakin yagegnhut ewunet geta eysus zemenshn yebarek

  • @user-sr9jf7kp2p
    @user-sr9jf7kp2p 10 หลายเดือนก่อน

    Esey Meskiye bebizu tsegana moges tebarekilgn🙌🙌❤❤

  • @Lijmule0313
    @Lijmule0313 ปีที่แล้ว

    Bchawun yebeley Egziabher bcha. Brik beyilgn Meskiye!

  • @zemalyrics2013
    @zemalyrics2013 ปีที่แล้ว +1

    Amazing🎉🎉,You are ablessing,Keep shining😍