ልዩ መረጃ - ጠላትም ወዳጅም ይወቅ እውነታው በአለም አደባባይ ይህ ነው ኢትዮጵያዬ ወደ ፊት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2021
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    th-cam.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 310

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 2 ปีที่แล้ว +74

    ሠላም ለኢትዮጵያችን ፍቅር ለህዝቦቻችን ይሁን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ❤

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 2 ปีที่แล้ว +4

      ሰላም ፍቅር ለኢትዮጲያ ለናት ሀገሪ

    • @chenchen461
      @chenchen461 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @fatumaabdulmalik3866
      @fatumaabdulmalik3866 2 ปีที่แล้ว

      Ameen yareb

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@endriswelotube2660 እህት እንደማምር በቅንነት

  • @haregewoinkitaw9113
    @haregewoinkitaw9113 2 ปีที่แล้ว +6

    እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!!

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l 2 ปีที่แล้ว +55

    አይሳካላችሁም አናታችሁ ይፊረስ እናት ሀገር አትፈረስም ገና ለአለም ትበቃለች ትለመልማለች🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 2 ปีที่แล้ว +19

    ኢትዮጵያ አትፈርስም የኢትዮጵያ ጠላት አናቱ ይፍረስ😀🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @ademyimam3344
      @ademyimam3344 2 ปีที่แล้ว

      Admymm

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @kemzenshyasin2358
    @kemzenshyasin2358 2 ปีที่แล้ว +27

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @user-of6po2hd2b
      @user-of6po2hd2b 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

    • @natimanofficial6325
      @natimanofficial6325 2 ปีที่แล้ว +1

      Amne

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እንደማምር በቅንነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-of6po2hd2b እህት እንድማምር በቅንነት

    • @kemzenshyasin2358
      @kemzenshyasin2358 2 ปีที่แล้ว

      Ishi ancim 🙏

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያዬ የኔ ውድና ድንቅ ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @munisasherif3971
    @munisasherif3971 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍ በይልን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ጠላቶች ሆይ እግዚአብሔር ያጢፋቹ
    ከኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የክርስቶስ ስላም ከንቻ ጋር ይሁን እናቴ ኢትዮጵያ ውድድድድድድድድድድድ

  • @beletuteshome6603
    @beletuteshome6603 2 ปีที่แล้ว +22

    የኢትዮጵያ አምላክ አያክላፋም አይተኛም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማ ሀገሬ ሁሌም ካፍ ብላሽ ኑርልኝ 🙏❤😘🇪🇹

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 2 ปีที่แล้ว +36

    እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      ውንድሜ እንደማምር በቅንነት

  • @AaBb-yu9cb
    @AaBb-yu9cb 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝት ይበል 🇪🇹❤️
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @mustefakemal4911
    @mustefakemal4911 2 ปีที่แล้ว +21

    እትዬጲያን አትንኳት ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

    • @sssttc9030
      @sssttc9030 2 ปีที่แล้ว

      S.a.w

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @semutube1033
    @semutube1033 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ አትፈረስም እንደሁም ከአሁን በኃላ ድል በድል እንሆናልን ኢትዮጵያን አብይ ከምራት እመኑኝ በጥቂት ጊዜ ከፈ ትላልች ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪💪💪

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +19

    በሀገር በዉጭም ያላች ኢት ዮጵያኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @salamyonas9975
    @salamyonas9975 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀገሬ እንደምን እደርሽ ፈጣሬ ይጠብቅሽ

  • @shibire7870
    @shibire7870 2 ปีที่แล้ว +1

    Abeli ante tikikilagna sewu nek nurlin barta Ethiopia 🇪🇹 ♥ ❤ 👌 ✨ 💖 🇪🇹 ♥ ❤ 👌 🇪🇹 🇪🇹 ♥

  • @fahadmr9912
    @fahadmr9912 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች❤💖❤

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቶጵያ ትፈርሳለች ለምትሉ ወዮላቹህ እራሳቹህ ትፈርሳላቹህ 💚 💛 ❤ ለዘላለም ትኖራለች ኢቶጵያ

  • @fkirwloyewa105
    @fkirwloyewa105 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የማይተኛ የማያቀላፋ ጠባቂ አላት መቸም አትፈርስም ጥላቶቿ እነሱ ቀድመው ይፈርሳሉ 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr abiy yegebawal be hiwetu teweraredo ethiopian alsetem yale jegna 💪💪💪💪💚💛❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሜንቴ ለምታነቡ በሙሉ በያላቹበት ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @maqibulatube8557
    @maqibulatube8557 2 ปีที่แล้ว +8

    ዉድ የገሬ ልጆች በየለቹበት የአለህ ሰለምነ እዝነት አይለየቹ ሀገረቺን ኢትዮጲየ ለዘለለም ከፍ ብለ ትኑር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

    • @maqibulatube8557
      @maqibulatube8557 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatube3952 እሺ መመዬ ነይ

    • @mesfanta9434
      @mesfanta9434 2 ปีที่แล้ว

      🇬🇭🇬🇭

  • @diludilu4084
    @diludilu4084 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን አቤል

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 ปีที่แล้ว +12

    እማዬ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ💖

  • @najumahamsasiraj5982
    @najumahamsasiraj5982 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️🇪🇹💪💪

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @user-dk9ii2mg6z
    @user-dk9ii2mg6z 2 ปีที่แล้ว +9

    አገሪ ሠላምሺይብዛ ኢትዮጵያ ሠላም ይብዛ ኑሪ በእግዚአብሔር ታዛ አገሪ ፍቅር ነሺ ሠላም ይብዛ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እብደማምር በቅንነት

    • @user-dk9ii2mg6z
      @user-dk9ii2mg6z 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatube3952 እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር እውነት የያዝ ው አሸናፊ ነው ምን ጊዜም

  • @ysehiworkfikadu7497
    @ysehiworkfikadu7497 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለአባቶቻችን ይሁንልን እናም ታርክ መድገም አለብን ሀያሉውን የድግል ማርያምን ልጅ ይዘን ወደፊት ሁሉም በየእምነቱው እንጸልይ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @user-hq1tx2du8u
    @user-hq1tx2du8u 2 ปีที่แล้ว +1

    አንጀታቸው ይፍረስ ጠላቷ ፍርስርስ ይበል እምዬ ሀገሬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት እውነት ይቆያል እንጂ ይሄው እውነቱ ወጣ #5 አመት በጣም ከባድ ነው የምንም በማያቁት ነገር
    ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ እናት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @user-xc1jz5jb4u
    @user-xc1jz5jb4u หลายเดือนก่อน

    Agare Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹selamesh yebeza 🇪🇹 ❤️ 🇪🇹 🇪🇹 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @gtgt842
    @gtgt842 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዩጵያ ፈርሳለች የሚል የራሱ ኣናት 10 ቦታ ይፈርሳል አንጦርጦስ ይወርዳል!!!!

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 2 ปีที่แล้ว +11

    Selam ውድ የሀገሬ ህዝቦች እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያሉትንም ለሃገራችን ያብቀን መልካም ቀን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      ውንድሜ እንደማምር በቅንነት

  • @user-nw5jt6rc6e
    @user-nw5jt6rc6e 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጲያ አትፈርስም አላህ ሁሌም ከኛ ጋር ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወደፊት ትሄዳለች

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @radetmetoko6740
    @radetmetoko6740 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ኢትዮጵያችን ትቅደም ጠላቶቻችን ይውደም

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 ปีที่แล้ว +21

    ኢትዮጵያ አትፈርስም። ሊያፈርሷት የተነሱ ይፈርሳሉ ኢትዮጵያ ከፍ ብላ የምትወጣበት ጊዜው አሁን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lamar5988
      @lamar5988 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
      የኢትዮጵያ አፍራሾች ሆይ ኢትዮጵያ አትፈርስም ስሙ እማ እናተ ትወርሳላችሁ እንጁ🙄☝☝☝

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@lamar5988 እህት እንደማምር በቅንነት

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያውያን የሚጠብቅ አምላካችን ለሰከንድ አያንቀላፋም አይተኛም
    የኛ ኢትዮጵያውያን መሰረታችን አለት እንጂ አሽዎ አይደለም

  • @nejatnejat7263
    @nejatnejat7263 2 ปีที่แล้ว

    እማማ ኢትዬጵያ ሠላምሽን ያብዛልን👐👐👐 ጠላትሽ ዶግ አመድ ይሁን አሚን እማይበጀን ይፍረስ። ኢትዬጵያ ከፍ ከፍ በይልን💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለደቡብ ለሰሜን ለምዕሥርቅ ለምዕራብ ለሙሉ ኢትዮጵያ💙💛❤🙏🙏🙏

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 2 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopia is blooming like Roses flowers, because her children they show love, kindness,forgiveness, respectful and peacefully to live together. You making us stronger than before. Never happen what ever you wish. Period!!!!!!!!.

  • @user-lc5by7om1x
    @user-lc5by7om1x 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ጣዛ

  • @user-ly8eb9hd7t
    @user-ly8eb9hd7t 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you fp and thank you አፄ. ምኒልክ!!!!

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @abebanigatu8244
    @abebanigatu8244 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia selamish yibza teteley be egziyabher taza

  • @jentrixagitsa8506
    @jentrixagitsa8506 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቃታል እነሱ ይፍርሱ አብቾ እያለ አትፍርስም። እምዬ ይቶቢያ ሀግሬ ሁለየኔረልን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      ውንድም እንደማምር በቅንነት

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያን የመበተንሴራ የነ ሱዛን ራይስና የብሊንከን ምኞት ነው።አይሆንም አይታሰብም።

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያን የሚነካ እራሱ ይፈርሳል ❤ ኢትዮጵያ የሀይማኖት የፀሎት ሀገር ናት የኢትዮጵያ ጠላቶች የሰይጣን የአደረበት ልባችሁ ይፍረስ ❤

  • @hadiaadam1755
    @hadiaadam1755 2 ปีที่แล้ว +3

    ስው አገር ያላየ አገሪ ቀልድ ትመስለዋለች አገራችንን አላህ ይጠብቃት

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሃር ይመስገን ቸሩ መድሀንያኣለም ኣንተን ይዘን ምንም ኣነሆንም ድል ለሀገሬ🇪🇹 ኣርግልን ኣሜን

  • @misrakkidane6528
    @misrakkidane6528 2 ปีที่แล้ว +15

    ኢትዮጵያችን ምንግዜም በፈጣሪ ጥበቃ ስር ስለሆነች አትፈርሰም!!! ከንቱ ምኞት ነው ያሰባችሁት ሁሉ ንስሀ ግቡ።

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @emuuyetatiyelij8850
    @emuuyetatiyelij8850 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እንደዚህ እውነት እና ተስፋን የሚፅፉትን ያብዛልን

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ሀገሬን ያለችበትን ድህነት ተመልክተህ እርዳት በፅድቅ በእውነት ፍረድላት አሁንም ልዩ ነታችንን ትተን መንግሰት ን እንደግፈውአሁን ወደድንም ጠላንም ሀገሪቱን ከመበታተን አድኗል ና።

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ መፍረሰ የሚናፍቁ ነጮች ፈጣሪ እነሱን እነደሚያፈርስ አልጠራጠርም።

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @bezabezawit2908
    @bezabezawit2908 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጱያን ድንግል ማርያም አላህ እየሱሰ ይጠብቅልን ሁላቹም በየሀይማኖታችን ሰለ ሀገራችን እንፀልይ እባካቹሁን ቸር ያሰማን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እንደማምር በቅንነት

    • @bezabezawit2908
      @bezabezawit2908 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatube3952 ሰናይ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቃታል ጠላቶች ይፈረሳሉ

  • @nagaehennoo5371
    @nagaehennoo5371 2 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA BIYA KOO GOFTA IYEESUU SI FANA JIRA ATI YOOMUUUU KABAJAMAT JIRTA DHIGII IJOOLE KEETI 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @roziamarerozina5028
    @roziamarerozina5028 2 ปีที่แล้ว

    ሀገር ይፍረስ የሚለዉ ሰዉ ጤንነቱ በጣም ያሳስበኛል
    ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️መቼም አትፈርስም ገና ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ትላለች እኛም መዳምን አስገብተን እናስጠገርራለን

  • @user-sv6jj7yq1g
    @user-sv6jj7yq1g 2 ปีที่แล้ว

    ጠላትሸ ይፈርሰ አገሬ💚💛❤

  • @shibire7870
    @shibire7870 2 ปีที่แล้ว

    Wowowow Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹i love you 😍

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያውያ መቼም አትፈርስም ጠላት ይፈር 🙏🙏🙏🙏

  • @aazz2412
    @aazz2412 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያፍርሳቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች አናታቹ ይፍረስ

  • @yetmworkmelaku6549
    @yetmworkmelaku6549 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ አላህ ይጠበብቅሽ ዙሮ መግቢያዬ

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛአ ባላችሁበት ቦታ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንድማምር በቅንነት

  • @abebatelahun4055
    @abebatelahun4055 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ አገራችን ትፈርሳለች ብለው ለሚያስቡ ፈጣሪ ሆይ የማሰቢያ ጭቅላታቸውን ያፍርሰው ጀግና ቢሞት ጀግና እየተወለደ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች አንደበተ እርቱዋ ሀገሬ ጨረሻሽን ያሳምረው ዞሮ መግቢያዬ😍😍😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እንደማምር በቅንነት

  • @shettaytaklie3371
    @shettaytaklie3371 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ayizachuu geta Ale 🙌🙌🙌

  • @abdolrahmanalabdoly5497
    @abdolrahmanalabdoly5497 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖🙏

  • @user-jv1oc7ty7g
    @user-jv1oc7ty7g 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጲያን መፍረስ የሚፈልጉ ሁሉ እግዚአብሄር ከእግርዋ በታች ያስገዛላት. ውድቀታቸውን እራሳቸው ይሸከሙ እናቴ ሁሌም ከፍ በይልኝ💚💛❤💘💘💘💘

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኖራለች!!!!

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፎሪን ፖሊሲ !!

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ የምትበተነው እግዚአብሔር ከሌለ ነው እግዚአብሔር ደሞ እንደ አይነ ብሌኑ የሚጠብቃት ሀገራችን በፍጽም አይበትናትም ጠላቶቹዋን እያዋረደ ይጥልልናል ኢትዮጵያዊን አንድ እንሆናለን
    እግዚአብሔር ከአብይ ፊት ቀድመህ ጠላቶቹን ጣልለት ቅድስት ድንግል በፀሎትሽ ጠላታችን ክፉ ስራቸው በትነሽ ጥለሽ አሳፍረሽ አንበርክከሽ አሳይን ።አስራት ሀገርሽን ለጠላት እንደማትሰጪ አማናለው

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 หลายเดือนก่อน

    Nurilgn Ethiopia Hager❤❤❤

  • @mohamedberhe6545
    @mohamedberhe6545 2 ปีที่แล้ว +1

    The best choice News Awlo media

  • @gurshaa1994
    @gurshaa1994 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሪን ፖሊሲ ሀቁን ስለዘገበ እናመሰግናለን
    ሀቅ ነው በፍፁም መቼም አትፈርስም የጠላት ምኞት ነው ኢትዮጵያ እንደውም በበለጠ በአንድነት ከብልህና አዋቂ መሪያችን ጠቅላይ ሚንሰተር አብይ ጋር አገራችን ትለማለች ትበለፅጋለች ጠላቶቹም ይጠፍሉ ጫናዋቹም ይመክናሉ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች
    💚💛❤️.

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ኣትፈርስም ጠላቶችዋ ብቻ ድብን ብለዉ ፈርሰዉ ወደ አመድነት ተለዉጠዉ በኣየር ላይ ተበትነዉ ይቀራል ። ኢትዮጵን ኣምላክ ይጠብቃታል።❤😍😭

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 ปีที่แล้ว

    ይህን የፃፈው ሰው አምሮው ብሩህ የበራለት የገባው ነው ኢትዮጵያ አትፈርስም እግዚአብሔር ይጠብቃታል

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k 2 ปีที่แล้ว

    አቤል መረጃ ስትሰጠን እንደ ወሎ ትዮብ ዕለቱን እና ወሩን ንገረን

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አያሰማኝ

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያን ማፍረስ አይታሰብም እንዴያዉ ልፉ ቤላቸዉ ነው 💚💛❤️🙏 ውድ ሀገራችን በልጆቿ ታምና እና ተከብራ ለዘለአለም ትኖራለች

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 2 ปีที่แล้ว

      ሥሙኢትዬጵያዊንዶክተርዓብይአህመድንልናግዘውይገባል

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-bz2rj9jk8e
    @user-bz2rj9jk8e 2 ปีที่แล้ว +1

    አገራችንን ሰላምዋን ያንዛልን ስደተኛ ልጆችዋ በቅፏ ይዋሉ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሴቶች ኑ ጌታጌጥ መስራት ተማሩ ወደሪት ቆጆ ነገር እለቃለሁ ኢንሻ አላህ

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 ปีที่แล้ว

    Your media has persistence you never change. Nice that you stand strong with the same tone and energy.

  • @user-bh8ff9wp5p
    @user-bh8ff9wp5p 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር እጅ መሆናችንን አያውቁም

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      ውንድም እንደማምር በቅንነት

  • @kalkdan5721
    @kalkdan5721 2 ปีที่แล้ว

    Emiye Ethiopia fetari ytebikat🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fentabtube7602
    @fentabtube7602 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ 🇪🇹ሁሌም አሸናፉ ነሸ አምላኬ ሆይ ሀገሬን አደራ ❤

  • @user-hx8dw1dx3e
    @user-hx8dw1dx3e 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈረሰ አልፈረሰ ብላችቸሁ አትጨናነቁ ውድ የአማራ ና ቀሪው ብሄረሰቦች ከፈረሰችም ያልንን ዘመን ኖረን ወደ ዘላለማዊ ቤታችንን ነው የምንሄደው ኢትዮጵያም ሆነ አለምም ፈራሽ ናት ሁሉም አላፊ ነው 🙏🙏🙏

  • @habashamedia9523
    @habashamedia9523 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ጠላት ይፈረስ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-of6po2hd2b
    @user-of6po2hd2b 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ታሽንፍልች 🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤

  • @selamumathewos2446
    @selamumathewos2446 2 ปีที่แล้ว +4

    Tazebekush abelaa... respect 😘😍

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናት በሀገራችን

  • @dibotube2675
    @dibotube2675 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia elelelelelelelelel beyi biranish berituhalin teneshina Abira🌕👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 2 ปีที่แล้ว

    Amen Ethiopia atifersim 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 THANKS FOREGN POLICY GOD BLESS You
    we are proud of you
    DR ABIY we are praying for you usually Even if you have a lot challenges you win we are PROUD OF YOU GOD BLESS you all GOD bless 🇪🇹 AMEN

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ስለዚህ ኢትዮጵያ አትፈርስም

  • @almasyoutube4205
    @almasyoutube4205 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ጥላቶች ድብንበሉ

  • @misrakeregte8280
    @misrakeregte8280 2 ปีที่แล้ว +1

    wow i like this is good news that is true . we know it that is Dr Abiy derem.

  • @user-hh7wu7zd6o
    @user-hh7wu7zd6o 2 ปีที่แล้ว

    የታሪክ አገር ናት ኢትዮጵያ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 ปีที่แล้ว

    ትፈረሣለች የሚሉ ይፈፈርሣሉ ኢትዮጵያ ትቀጠላለች

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว

    አናታቸዉ ይፍረስ ኢትዮጵያ ገና ምን አይተዉ ትበለፅጋለች የሀይማኖተኛ ሐገር ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx6ry3ik1l
    @user-vx6ry3ik1l 2 ปีที่แล้ว

    ዲማ ነገዎ በጣም ሚዛናዊና ምክኒያታዊ የሆነ መልስ ነው የሰጡት።

  • @tadutadu8514
    @tadutadu8514 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ አተ ታቃለህ ቆይ ለትፈረሳለች ስላገራችን ምን አገባቸው ነጭች የሰማይ አምላክ ይፈረደ ☝☝ ስለአገራቹ አንደ ሁኑ ኢትዩጵያዎ እምዬ አገረ ሠላምሸ ይብዛ 🙏🙏🙏 መረይ አብይ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏 ተኩላዉች ፈጣሪ ይሰርልህ
    🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ፍተናዋን አልፋለች.... ወደ ዋላ የለም እንኳን ልትፈርስ ህዝብም ሁሉን አውቋ ጠላትና ወዳጆቻን አውቆዎል