#የዘመኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @atmike123
    @atmike123 2 หลายเดือนก่อน +2

    መጋቢ ዳዊት ቢያወራ ያምርበታል! መጋቢ ጥበበም ቢናገር ይሰማል ግን ዘላለም ምን ነኝ ለማለት ነው የሚያወራው መጀመሪያ ወንድሙን ይምከር ራሱም ንስሃ ይግባ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደጅ እንገናኝ ብሎ ድንቅ አባባል። ሀሳብ የሚሰጠው ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ዘላለም ያሉ የስህተት አስተማሪዎች ደግሞ በቤቱ ያሉትን በተጣመመ መሰረት ላይ የሚያስቀምጡ ናቸው።

    • @hanagetachew5601
      @hanagetachew5601 2 หลายเดือนก่อน

      አውነት ነግርሐለው ዘላለም ጋር መትህ እውነትን ተማር መተህ እይ

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 2 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቱ ይመጣል ሁሉም ራሱን ይመልከት

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ብዙ መናፉቃን ወደ ወንጌላውያን ትምህርት መምጣት ይፈልጋል ግን የሚሸጡት ዘይት፣የሚጮሁት ነገር፣የሚጠነቁሉት ማለት እከሌ እድልሽ የተወሰደ ስምሽ በከ የሚጀምር እያሉ የሚቀልዱት ነገር ሰውን አስፈራው ፣አንዳንዴ ዝማሬ ላይ ቅጥ ያጣ አምልኮ ሲያሳዮ ይውላሉ ግን አዳዲሱን ሰው አሸሹት

  • @user-gh1bj1xk5g
    @user-gh1bj1xk5g 2 หลายเดือนก่อน

    YES

  • @TeketelMarkosMitore
    @TeketelMarkosMitore 3 หลายเดือนก่อน

    ታባረኲልን ❤መቼም ውሻት ትሮጠለች እንጂ እውነትን አትቀድሚም#በርቱ ጌታ ከናንተ ገር ነው!!

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 2 หลายเดือนก่อน

    ያየኸውን ትወርሳለህ። ያየውን መውረስ ነው ወይስ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ነው? እንዴት ነው ጥበቡ ወርቅየ!

  • @SenayitMerete-c1k
    @SenayitMerete-c1k 2 หลายเดือนก่อน

    ስልጠናው የት ነው የሚሰጠው?ማስተማርቀርቶ ማበድ ሇነ።

  • @TomasDetedo
    @TomasDetedo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ችግር ዬሌም ጊዜ ደርሶዋል መንግስት በማንግስት ለይ ይነሰለ ስለዝህ አትጨንቁ መን አሸሽለ ተነጋርግ አልተ ነገርክም መቼም በለ ቤቱ ይማጠል

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 2 หลายเดือนก่อน

    Don't let anyone to pray&prophecy to you,if you don't know they are messanger of god

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 2 หลายเดือนก่อน

    ANTE ERSU KETELKU NEHE

  • @gondorawitegondore
    @gondorawitegondore 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈርሱንየገለበጠው፣ጠንቋዮ፣ፋሲል፣እነዚህመሀልምንጥልቅአረገው።ቅዱሱመፅሐፍእዮብ፡ምዕራፍ፡1፤1-6፣ቅዱሱመፅሐፍ፡ሐዋርያትስራ።8፡23

  • @FasilMengistu-n2m
    @FasilMengistu-n2m 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሳትን በውሐማጥፋት አይቻልም እንዳውም እሳቱ ይፋፋማል አትቀልዱ።የራሳቹሁን ጉድፍ አጥሩ።

  • @besufekadsiratu2460
    @besufekadsiratu2460 หลายเดือนก่อน

    ቆይ የነብይ ጥሌን ፎቶ ለጥፈህ ባልዋለበት ለምን ታስውለዋለህ እሱ እኮ አንተ በለጠፍከው ቪዲዮ ላይ ሲያስተምር እንጂ ስለ ነብይ ነን ባዮች ምንም አልተናገረም።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነብይ ባሁኑ ሰዐት የለም

    • @nathnaeltsegaye4724
      @nathnaeltsegaye4724 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር መናገር አቁሟላ? ሀሰተኞች ቢበዙም እውነተኛ ግን አለ። እግዚአብሔር በዘመናት ቅሬታ አለው

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@nathnaeltsegaye4724 እግዚአብሄር በንፀህነት ከጠየቅነው ለራሳችን ይነግረናል

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ss-jm8seልክ ነሽ እኔ በህልሜ ይናገረኛል ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን🙏

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 หลายเดือนก่อน

      @@tiz59905 አሜን