pastor shewaye damte ኑሮ ከጌታ ከየሱስ ጋራ በሸለቆም ይሁን በተራራ 2021 song lyrics

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @MekdesMeskele-ee4wn
    @MekdesMeskele-ee4wn 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመናችው ይባርካው በጣም ደስ የሚል የምስጋና መዝሙሮች ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @RuthkebedGudeta
    @RuthkebedGudeta วันที่ผ่านมา +1

    Ameeeeameee 🙌 🤲 🙌 ❤❤❤❤Ameeeeameee ❤❤❤Ameeeeameee tabaraki Ameeeeameee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ የሰላም አምላክ
    ስምህ ለዘላለም ይባረክ

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 😭😭🙏🙏🙏

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 10 วันที่ผ่านมา +1

    Amen ❤❤❤❤ 😢😢😢 how so beautiful, only true joy happiness 😊 is in Jesus Christ, amen

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 ปีที่แล้ว +8

    👑👑👑I Orthodox I believe in Jesus Christ God bless Protestant🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤

  • @AshenafiayikaAshenafiayika
    @AshenafiayikaAshenafiayika 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen❤❤❤❤❤ amen

  • @ElshalomElsha
    @ElshalomElsha ปีที่แล้ว +1

    እወድሀለሁ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤💏💏💏💏

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለዚ ዝማሬ እግዛዚያብሔር ይመስገንተባረክ ልብ ያረሰርሳል

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 12 วันที่ผ่านมา

    Eyesus des yemil amlak eko nw yaln ❤❤❤

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 3 ปีที่แล้ว +6

    ብሩክ ነህ ለኛም በረከታችን ነህ ፓስተር

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +19

    ኑሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋራ
    በሸለቆ ቢሆን በተራራ
    አመቺ ነው ደስ ያሰኛል
    እርካታን የሰጣል
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ
    ከሚገርመኝ ነገር በመከራ እያለፍን እግዛብሄር የሚናገረን ነገ መልካም እነደሚሆን ሆኖ ዛሬ የምናልፍበትን መንገድ ምንም እንዳይመስለን ማደርጉ
    አባት ሆይ አንተን ያወኩባት ቀን ትባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @MintesinotMitiku-kr3gb
    @MintesinotMitiku-kr3gb 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 🙏 shewaye fetar chemro ybarkh yhen mezmur sdemtew wuste haseet yadergal

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 ปีที่แล้ว +19

    የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ በጣም እወድሀለሁ ስታገለግል ጌታ ባርኮኛል ። በሰርግህ የዘመርከው መዝሙር አይረሳኝም ።ነገርን በጊዜው ውብ አደረገው ብለህ የዘመርከው ጌታ እንደቃሉ ነው። ለእኔም በጊዜው ውብ አደረገልኝ ። ለፕርግራም ልደታ መካነ ኢየሱስ መተን ተካፈልን። ዘመንህ በጌታ ኢየሱስ ይባረክ ። እወድሀለሁ ።

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  3 ปีที่แล้ว +3

      በ ብ ዙ ተ ባ ረ ኪ ል ኝ
      ያ ን ች ና የ መ ላ ው ቤ ተ ሰ ብ ሽ ቀ ሪ ዘ መ ን ከ ፊ ተ ኛ ው ይ ል ቅ በ ጌ ታ ለ ጌ ታ የ ተ ባ ረ ከ ይ ሁ ን::

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ስለ ቤተሰቤ እየፀለይኩ ነበር ። ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን። ለኔ መልስ ነው። ታድያለሁ ።

  • @YandoImana
    @YandoImana หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን!!!

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 ปีที่แล้ว +1

    ከጌታ በታች ልናያችሁ እንወደዉ እናተን ነዉ ዘማሪ ሸዋ የኔአባት ኑርልኝ በመዝምሮችህ እማይታለፍ የሚመስሉትን ምድረበዳዋች አልፌአለሁ ተባረክልኝ ሸዋ አሁንም ለስቅ እሚሆኑትን ጨምርልን ወደጌታ እስክንሔድ ስንቅ ያስፈልገናል አለዛ መንገዱ ከባድነዉ

  • @abateabebe3882
    @abateabebe3882 ปีที่แล้ว +1

    ያለ ኢየሱስ ህይወት በዶ የት!!

  • @ElfneshIsyas
    @ElfneshIsyas 6 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Haleluya-l8y
      @Haleluya-l8y วันที่ผ่านมา +1

      Wow❤❤❤❤ 😎

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር እንወድሃለን ❤

  • @BerhanuTefera-hy4ev
    @BerhanuTefera-hy4ev 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ! በህይወተ ከ25 ዓመት በፍት የሰማሁት መዝሙር ነው።በልጅነቴ ካሴት ነበረኝና ጠፍቶብኝ መዝሙሩ ግን በውስጤ ነበር። ዛሬ በመስማቴ ውስጥ ታድስዎልና አንተም ለዘላለም ተባረክ።

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን.በ ብ ዙ ተ ባ ረ ኩ ል ኝ
      ከሁሉምበላይ:የ ፀ ጋ ሥ ጦ ታ ው ባ ለ ቤ ት
      ልዑልእግዚአብሄር:ከ ፍ ይ በ ል ይ ክ በ ር ይ መ ሥ ገ ን!!!!!

  • @AbushSosha
    @AbushSosha 3 หลายเดือนก่อน

    😢❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 💔💔💔

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du ปีที่แล้ว +2

    በክርስቶስ የምወድህ ውድ ወንድማችን ሆይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን:-
      እ ር ሶንም: እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር አ ብ ዝ ቶ ይ ባ ር ክዎ!!!!!

  • @Haleluya-l8y
    @Haleluya-l8y 7 วันที่ผ่านมา +1

    Wow wow❤❤❤❤❤❤

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ድንቅ አምላክ ነው አሜን የእግዚአብሄር ሠው ዘመን የባርክ በብዙ ፀጋ ጌታ ይባርክ

  • @mekidesdinku8402
    @mekidesdinku8402 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ኢየሱስ ካንተህ ጋር ብቻ ዘመኔን እድሜን ሁሉ ካንተህ ጋር እድሆን እርዳኝ አትተወኝ ማስተዋልን ስጠኝ

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  2 ปีที่แล้ว

      አ ይ ዞ ሽ: ጌ ታ ከ ህ ፃ ን ነ ት
      እስከሽበትእስከሽምግልና
      የ ሚ ሸ ከ ም ና የ ማ ይ ጥ ል
      አምላክነው:ኢ ሣ 40:1-4

  • @YosefAlemu-y8n
    @YosefAlemu-y8n 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜንንንንንን

  • @mokegebremichael1863
    @mokegebremichael1863 2 ปีที่แล้ว +4

    ህይወት መንፈስያለው ሰውን የማዳን የወደቀን የማንሳት የሳተን የመመለስ አቅም ያለው ድንቅ ዝማሬ።

  • @solomonabebe5664
    @solomonabebe5664 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውስጤ እረካ ብርክ በልልኝ ፓስተር።።

  • @RuhamaNet
    @RuhamaNet ปีที่แล้ว +2

    , amen 🙏

  • @elsateshome7344
    @elsateshome7344 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeennnn tebareki ye egeziabeher sewu tebarek

  • @BehayilyMekuria
    @BehayilyMekuria 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeyohannes3722
    @tesfayeyohannes3722 6 วันที่ผ่านมา

    Tebark Amen

  • @mesertyazwe1966
    @mesertyazwe1966 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አዎ ደስታ በጌታ ብቻነው ተባረክ

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  3 ปีที่แล้ว

      አ ን ች ም: በ ጌ ታ:እ ል ፍ ሁ ኝ ል ኝ:: ዘ ፍ 24:60:-አ ን ብ ቢ

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 ปีที่แล้ว +1

    እንወድሐለን እጅግ በጣም ኑርልን

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ይባረክ 🙏

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 8 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይጨምርል ጌታ ኢየሱስ ፓስቴር ሻዋዬ

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +2

    ትዉልድን ያሻገረ መዝሙር🙏
    🙇👏🙌🙌

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጌታ ዘመንህን ይባረረክ ፖስተር ፣እኔ ልጅ ሆኜ የሰመሰሁት መዝሙር ነው ፣የድሮ ዘማሪዎች ፣ለአሁኑ ትውልድ ፣ዘመሰርያን ድብልቅልቅ አደርገው የሚዘምሩትን ትምህርት ይሁናቸወሰል።

  • @DawitTirkaso-c7w
    @DawitTirkaso-c7w 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egzihabiher yibarkih

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 ปีที่แล้ว +1

    ...NO Life with out Jesus ❤

  • @chaltushefarew5752
    @chaltushefarew5752 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይበርክህ ዘማሬው ያረሰርሳል እንዲህ ያሉ ዝማሬዎችን አሁንም ጌታ ይስጥህ

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አዎን ደስ ያሰኛል

  • @NegshHagos
    @NegshHagos 29 วันที่ผ่านมา

    Ame🙏🙏❤❤
    .

  • @Yordanos-z6z
    @Yordanos-z6z 4 หลายเดือนก่อน

    🙏 🙏 🙏 Amen😭

  • @danieltesfaye750
    @danieltesfaye750 ปีที่แล้ว

    geta abezeto bemoges laye moges bekeberay keber yechemereleke bebezooo tebarekelegn

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      የአ ን ተ ም:ቀ ሪ ዘ መ ን ህ: ከ ፊ ተ ኛ ው ይ ል ቅ የ ተ ባ ረ ከ ይ ሁ ን::

  • @tsegenasharega4406
    @tsegenasharega4406 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @AlmazGTsadikwoldu
    @AlmazGTsadikwoldu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አሜን

  • @tashalatamasgen4560
    @tashalatamasgen4560 ปีที่แล้ว +1

    Poster God bless you we love you❤

  • @tseganshtsega2448
    @tseganshtsega2448 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይለምልም

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን: እግዚአብሄር:ያክብርልኝ
      ከሁሉምበላይ:የሥጦታውባለቤት:ክእ ግዚአብሄርይክበርይመሥገን

    • @tseganshtsega2448
      @tseganshtsega2448 ปีที่แล้ว

      @@pastorzemarishewayedamte7843 Amen

  • @barki3794
    @barki3794 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መዝሙር ልብን የሚያረሰርስ እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🙏🙏

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amennnn geta iyess yibarkh

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 4 หลายเดือนก่อน

    #እወድሃለሁ ።✍️❤❤❤✍️

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 8 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነህ ያለህው ? ፓስቴርየ እንደዘመርክ ነህ ፓስቴርየ ? የተወደድክ አንተ ታላቅ ስው እንወድኃለን ።

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  8 หลายเดือนก่อน +1

      በ ብ ዙ ተ ባ ረ ክ:አ ሁ ን ያ
      በሮምጣሊያንነው:ጌ ታ ን እ ያ ገ ለ ገ ል ኩያለሁት

    • @meretechwolda-v1j
      @meretechwolda-v1j 12 วันที่ผ่านมา

      @@pastorzemarishewayedamte7843❤❤❤❤

  • @meratumeratu4950
    @meratumeratu4950 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ uffff Thank God's

  • @bitaniyakibret2201
    @bitaniyakibret2201 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ዘመንሕ ይባር!!!!!!!!

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you pastor 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ኦው ጌታ ሆይ አንተ እርዳን የምድሩን እንዳናስብ ካንተ ጋር ማከማቸት ይሁንልን ኡኡፍፍ ተባረክ

  • @hanazegeya8903
    @hanazegeya8903 3 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless you more and more
    pastor ufffffff leyu zemarya

  • @petrosbekeleofficial7365
    @petrosbekeleofficial7365 3 ปีที่แล้ว

    pastor shewaye geta zemenehn esun bemagelgel barkotale ante lay eyesusn fetlefit ayalew lesu yalek neger kesimet ena ke kale belay new eyesusn kemsek ena dasek new yagelgelkew zemenh yibarek geta bante west yaskemetew hilwena alemn barkowale bizalin selam ena tsega kante gar yihun shalom ewdikalew abate 🙏🙏🙏🙏

  • @Robaliuser-xm3fx3rd6r
    @Robaliuser-xm3fx3rd6r 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 😢

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 ปีที่แล้ว

    amne aemn aemn aemn aemn

  • @msganagoytom2292
    @msganagoytom2292 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful song blessed God bless you

  • @calculator3455
    @calculator3455 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @townmallers8710
    @townmallers8710 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tebejetelema1283
    @tebejetelema1283 2 ปีที่แล้ว

    ttinant nebere irson le mejemrya gize be lam beret muluwongel yageynehut tebarikyalew

  • @AregaArega-w9r
    @AregaArega-w9r 5 หลายเดือนก่อน

    Aregaehaile

  • @Haleluya-l8y
    @Haleluya-l8y วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤.😮❤❤❤🎉wow

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว

    🙏 🙏 🙏 Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @merkebu-ayele
    @merkebu-ayele 3 ปีที่แล้ว

    so sound Song Bless You Pastor!!!❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 11 หลายเดือนก่อน

    "Amen."!!

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว +1

    Halaluya Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @dawit-y7s
    @dawit-y7s 8 หลายเดือนก่อน

    ❝🙌🙌🙌😍😍😍

  • @adonaidesalegn1993
    @adonaidesalegn1993 17 วันที่ผ่านมา

    😢😢😊😊

  • @MitikuWedajo7
    @MitikuWedajo7 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤!…

  • @tiruworkazerefegn8164
    @tiruworkazerefegn8164 ปีที่แล้ว

    Gaech❤

  • @nalawitteklay9685
    @nalawitteklay9685 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😮😮😮

  • @townmallers8710
    @townmallers8710 2 ปีที่แล้ว

    TAKE YOU JESUS 🙏

  • @Matiyasgatero
    @Matiyasgatero 9 หลายเดือนก่อน

    tebareku

  • @senaitalem7938
    @senaitalem7938 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeen

  • @paulpaulo745
    @paulpaulo745 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen

  • @girmaanbasieordolo5238
    @girmaanbasieordolo5238 6 หลายเดือนก่อน +1

    እርግጥ ነው ከዚህ ውጪ ኑሮ አስከፊ ነው

  • @tiztazewde5822
    @tiztazewde5822 ปีที่แล้ว

    Egizaber ylben ayen kaftolkal tsagawn yabzale

    • @pastorzemarishewayedamte7843
      @pastorzemarishewayedamte7843  ปีที่แล้ว

      እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር: በ ብ ዙ ይ ባ ር ክ ሽ
      በነገርሁሉ:በ ፀ ጋ ው አ ድ ኖ ኝ: ለ ዚ ህ ታ ላ ቅ:
      የፀጋአገልግሎት:የ ሾ መ ኝ: ል ዑ ል እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር: ይ ክ በ ር :ይ መ ሥ ገ ን ል ኝ!!!!!!!!!

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 3 ปีที่แล้ว

    Amennn

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @ayeleburugde4452
    @ayeleburugde4452 2 ปีที่แล้ว

    Original song

  • @-lyrics2589
    @-lyrics2589 3 ปีที่แล้ว

    zarem yemibarekibet mezmur

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @maazapubliccell1905
    @maazapubliccell1905 3 ปีที่แล้ว

    Ammmmmmmmmmmneamenameneamen

  • @biruksamuel4615
    @biruksamuel4615 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @BetiDani-s2u
    @BetiDani-s2u 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @HaumiHaymi
    @HaumiHaymi 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤