ፈሪ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ስድስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 695

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 4 ปีที่แล้ว +82

    የመላእክት አለቃ ልዑል ቅዱሰ ሚካኤል የራማው ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል ልዑል ቅዱሰ ሩፋኤል አባታችንን ይጠብቃቸው።

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር ለእደናተ አባቶች ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ በጸሎት በረትተን የዲያቪሎስን ሽንገላና ደባ ተርድተን እንድንነቃ ላደረጋችሁን መምህሮቻችን አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሁም እርስወንም እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን ብዙ አሉ እነ መምህር ተስፋዬ አበራ አባታችን አባ ዮሐን ሌሎችም አባቶች አሉ እግዚአብሔር ያብዛልን ።

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 4 ปีที่แล้ว +77

    መምህራችን በጉጉት ነው እምንጠብቅወት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
    በህይወተ ብዙ ነገር እድምርምር አድርገውኛን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ውዶች ቤተሰብ ሁኑወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
      th-cam.com/channels/DFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA.html

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      Robel ሮቤል yemariam lij እኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መልካም በዓለ መስቀል

    • @talinenehme8677
      @talinenehme8677 4 ปีที่แล้ว

      E

    • @atsedetizazu4968
      @atsedetizazu4968 2 ปีที่แล้ว

      እረጅም እድሜ እምበርሀን ትስጥልን የትን ነው ያሉት

    • @atsedetizazu4968
      @atsedetizazu4968 2 ปีที่แล้ว

      @tesfalm tewelde የት አንደማገኝው ነገሩኝ

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 4 ปีที่แล้ว +47

    በእውነት ፊራሀት በጣም ኩፉ፡ነገር ነው እኔ ዝምብዬ እፈራለሁ አክስቴ ስታሳድገኝ ሀይለኛ ስለሆነች ሳጠፋም ሳላጠፋም ዝም ብላ ስለምትቆጣ አንገት ደፊ ሆኜ ነው ያደኩት አልጠቀመኝም ጎድቶኛል መፊራት ፈጣሪን ብቻ ነው በፀሎታቹሁ አስቡኝ ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @bezagenus2522
    @bezagenus2522 4 ปีที่แล้ว +18

    እኔም በጣም እፈራለሁ ሲበዛ ዝምተኛ ነኝ ከሰው ጋር ከመሆን ለብቻዬ መሆን እመርጣለሁ በዝህ ምክንያት በጣም ተጎጅቻለው በጣም ተቸግሬአለው እግዝአብሔር አንደሚረዳኝ ተስፋ አረጋለው አሜን

    • @getanehayalew5750
      @getanehayalew5750 3 ปีที่แล้ว

      እንዴት እንደውም ጥሩ እኮ እኔም እነደእኔ ነሽ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏

  • @birtukanyerga2933
    @birtukanyerga2933 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ አባታችን
    ሰለ* *ቃሉ* *የቃሉን* *ባለቤት* 📚📚📚🍃 *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ስሙ* *ይክብር* *ይመስገን* *አሜን* 📚📚🍃
    *አኛም* *ቃሉን* *ስምትን* 30 60 100 *ያማረ* *መልካም* *ፍሬ* *እንድናፍራ* *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ይርዳን* *አሜን* 🍃🍃📚📚📚🍃
    ቅዱስ ቃሉን ለአሰትማርን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህር በእውነት እግዚያብሔር በእድሜና በጤና ያኑርልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ በጣም ፈሪ ነኝ ከዚህ ህይወት ለመውጣት እግዚያብሔር ይርዳኝ ሰው ሆኖ ሰውን መፍራት በጣም ከባድ ህመም ነው

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁ አስር ወር ሆነኝ በጣም ነዉ እምፈራቸዉ 😭💒🙏

    • @mare1667
      @mare1667 9 หลายเดือนก่อน

      መምህራችን እድሜና ጤና ይስጠወት ለኔ ብቻ የተናገርክ እስኪመስል ፍርሀት ዘመኔን በሙሉ በጭንቀት እንድኖር አድርጎኛል ሰው እዴት ሰውን ይፈራል ያውም በስደት ሀገር ከኔ የበረታቹህ በጾለት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እንኳን በስላም መጡልን በፍቅር የመጠብቀው ትምህርት ነው አባታችን ቃልሂወት ይስማልን

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እኔ ክልጅነት እስክ እውቅት ደሮስ በጣም ተስቃየው በሆነው ባልሆነው የሚያስፍራኘ በውስጤ ክስራየም እንኴን አያስራኘም ስውችን ሁሉ ይቀያየርብኛል በትክክል ነው ያሉት አባታችን በፁሎት አስቡኘ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @fafi2887
    @fafi2887 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሁሉ የኔ ህይወት ነው😢😢 መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 ปีที่แล้ว

    ውዱ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዜአብሔር ይስጥልን የተስጠዎት ፀጋና በርከት በውስጤ ይድርስ አሜን ።ወለላይቱ እመቤቴ የልቤን ታውቃለች ዋስ ጠበቃየ መመኪያየ መጠለያየ ሁና በስላምለደጇ ታብቃኝ አሜን።

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 4 ปีที่แล้ว +32

    አውነት ነው እም በጣም ነው ምቸገረው ሠርቼ ደማዝ ለመጠየቅ በጣም ነው ምቀጠቀጠወ ፀባያ ይቀያያራል

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ም ♥️♥️😭😭😭

    • @mebatsionkassaw3119
      @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว +6

      እኔም በጣም ነው የምጨናነቀው ተናግሬ ማሣመን አልችል ማልቀስ ይቀለኛል አሁንስ ሆደ ፈራ አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hh-lo8gd
      @Hh-lo8gd 4 ปีที่แล้ว

      እኔምላቤነውየሚቀድመው

    • @amareeshamareesh7135
      @amareeshamareesh7135 4 ปีที่แล้ว

      Ename ylfawebtnm hone mnm ngre lmtyke efralwe dengle maryam defretun tseten ehet

    • @asrisalemu9174
      @asrisalemu9174 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ሁላችንም ተይዘናል እግዜአብሄር ይፍታን

  • @sultanmuhe5959
    @sultanmuhe5959 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ በፈጣሪ አንድነት የማምን በኢየሱስ የአላህ ነብይና መሲሕ መሆኑን የማምን በእናቱ ድንግል ቅድስት ማርያም ጥብቅና ከአለማት ሴቶች ሁሉ ያላቃት የፈጣሪ አገልጋይና ባርያ መሆንዋን እየመሰከርኩ እኝህ አስተማሪ ያስተማሩት ትምህርት ከልጅነቴ ጀምሮ የተጠናወተኝን አንድም ሳይቀር ስላብራሩት እጅግ አስደምሞኛል። ውስጤ ያለው እውቀትና ችሎታ ለሰዎች የማስረዳትና የማብራራት ብቃቱ ሰዎች ፊት ስቆም ልክ እሳቸው ባብራሩት ሁኔታ ስለሚያንተባትበኝ ብዙ የስራ እድሎች ከኔ በጣም ባነሱ ሰዎች በአፈ ጮሌነታቸው ተመንትፊያለሁ።

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +3

    ስላም መምህራችን እድሜ እረጅም ከጤና ጋር ይስጥልን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን ተመስገን አምላኬ ለዚህ ያበቃን ጥምቀቱን ስለመለስልን ኮረናን ከነስሙ ያጥፍልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @የቅዱስሚካኤልልጅ-ወ7ዸ
    @የቅዱስሚካኤልልጅ-ወ7ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ባስተማሩት መሰረት ውስጤ እንዳለ ማረጋገጫ ነው ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ ግን መፍትሄው መንፈሳዊ ነገሮች ናቸው ማለትም ፆም ፣ፀሎት፣ ስግደት ይህንን እንዳላደርግ ደግሞ በጣም ይጫነኛል እመብርሀን ለሀገሬ አብቅታኝ ለደጇ አድርሳ ካልፈታችኝ በስተቀር እሷ ናት የጭንቅ አማላጅ መምህራችን እንዲሁም እህት ወንድሞቼ ወለተ/ማርያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሄር ሆይ የልቤን አይን አብራልኝ

  • @ወለተእየሱስ-ዐ7ሸ
    @ወለተእየሱስ-ዐ7ሸ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እሱ ይጠብቀን

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚአብሄርእረኛዬነዉ 4 ปีที่แล้ว +9

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ይህ ትምህርት በእውነት የኔን ህይወት ነው ያስተማሩን ሁሉም የተገለጠው በእነ ላይ አለ እና አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ መድህን ከስኡዲ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 4 ปีที่แล้ว +2

    Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልንእድሜ ጤና ይስጥልን

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
    @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ሁሉም እውነት ነው አባታችን ይህን ሀሉ።ነገር እመብረሀን ታሳልን።አባታቺን ላስተማሩን ለመከሩን። ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ በጸሎታቺሁ ያዙልን።

  • @moktad4491
    @moktad4491 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትክክል ነው ! ሁሉም በኔ ህይወት አለ ፡፡ እውቀት ሳያንሰኝ ፣ መልክ ሳያንሰኝ ፣ በዚህ ክፉ በሽታ ሁሉ ተበላሸ!

    • @saara5070
      @saara5070 4 ปีที่แล้ว

      አይዛን እኔም ነኝ እግዚአቤሔር ይርዳን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
    @ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ባለፈው ዘመኔ ነበር እማለቅሰውና እምፈራው ዛሬ ግን በእናትና ልጁ አለፈ እለቅሶየ

  • @kehab0408
    @kehab0408 4 ปีที่แล้ว

    amen..amen..amen..qalehiwet.yesmaalna.abatachin egziAbihier Zewtr xega dibe Xega yderbn. nhna dma semiEna knebrelu xega menfes qudusu yhabena. temesgen amlak nAkum abotat zhabena.

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 ปีที่แล้ว +3

    የሄ የኔ ነው አባታችን በጸለትወ አስቡኝ ወለተስንበት እያሉ ሁሉን ያልከው ከኔ ጋ አለ እመቤቴ። ሆይ እርጂኝ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጸሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ገብርኤል በጣም ነው የፍርሀት ስሜት የሚሰማኝ

  • @agvud8684
    @agvud8684 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen abatachen betselotwen asbung enem befrat yetenesa hiweten tebelashebng abatachn welete medhin blotbetselotwo asbung amen amen amen edmena tena ystotfetari

  • @merakhan9199
    @merakhan9199 4 ปีที่แล้ว +8

    በኔ እና በአህቶቼ በወንድሞቼ ላይ ኣለ አባታችን በጸሎት ያስብን አባዬ🙏🙏🙏

  • @ወለተገብርኤልገነትሀይሉ
    @ወለተገብርኤልገነትሀይሉ 2 ปีที่แล้ว +2

    በቃ አባ በጣም ነው የምወደት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ

  • @fafi2887
    @fafi2887 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እኔም ወንድሞቼም እደዚህ ነን😢😢 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gamef7636
    @gamef7636 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏾
    " ያለምክኔያት ፅኑ ፍርሃት "😮😰😲😟😢
    የሚገረመው ነገር እኔ ወንድ ነኝ😰
    ሁሉም የገለፁት ነገር እኔ ላይ መከሰቱ 😮
    እና ብዙ የማውቃቸው እህቶች የዚህ ዓይነት ፀባይ ተጠቂዎች መሆናቸው ነው። 🙏🏾
    እኔ የሚመሰለኝ የሴቶች ሁሉ በህሪ እንደዚህ መሆን ያአለበት ነበር ይሚመሥለኝ።
    የእኔ ባህሪ ግን ግራ ነው የሚገባኝ የነበርው በዚህ የተነሳ መጠኑ የበዛ የህይወት ጉዞ እና ስኬቶች ናቸው ያመለጡኝ።
    ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ
    አሁን ፀሎቴ 🙏🏾
    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ 🤲🏿
    መጨረሼዬን እና
    አሟሟቴን አሳምርልኝ ነው 🙏🏾

  • @ABENAVIVAKING-ep1wv
    @ABENAVIVAKING-ep1wv 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ስለ ድንግል ማርያም ብለው በፀሎት አስቡኝ አምሀ ገብርኤል ብለው

  • @ዱዱዬፍቅር
    @ዱዱዬፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለላይቱ እመቤት ማርያም ድረሽልኝ እመ ብዙሀን

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቃላት የለኝም
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለው
    አባቴ

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว +1

    መምራችን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏ኑርልን ለዘላለም ጥሩ ትምርት ነው የምታስትምርን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
    @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነት አባቴ ያልኩት ሁሉ ከሽንት በስተቀር እኔ ላይ አለ እኔ ምንም አቅም የለኝም የአለም መድህን እኔና መሰሎቼን ላንተ ሁሉ ቀላል ነው እንደጉም አትንልን ከላያችን ላይ

  • @adyaboyoutube2481
    @adyaboyoutube2481 4 ปีที่แล้ว

    እባታችን ቃል ህይወት ያሳማልን የመላኢክት የሰማኢት የቁዱሶን ፆሎት የጠብቅልን

  • @wubayehushibabaw3643
    @wubayehushibabaw3643 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን ሁሉም የተናገሩት በኔ ዉስጥ ያለ ነዉ ምን እንደማረግ ጨንቆኛል ፀበል ተፀበልኩ ግን መፋቴ አጣዉ ቡዙ ነገር አሳጥቶኛል አባ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብለዉ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በያለኔበት ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቀን ወገኖቼ
    የተከበሩ ውድ አባታችን መምህራችን ዕረዠም ዕድመ ይስጥልን!

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว

    አባታችን እመብዙሀን ዘላለም ትጠብቅልን ይህንን የመሠለ ከማር የጣፈጠ ትምህርት ሳላገኝ በመኖሬ ይቆጨኛል እግዚያብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ የአክስቴን ልጅ የወደደችዉ ልጅ እሧ ናትበትእግስት ለ2አመት ታግሳ ያገባችዉ በጣም ፈሪ ነበር ለዛዉም ሙስሊም ነበረች ኦርቶዶክስ ሆነች5አመታቸዉ የጓድኛየ ልጅም አምስት አመቷ ሁሌ ትሸናለች አቤቱ ይጠብቀን አምላካችን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚❤️💛😍
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @alamark1631
    @alamark1631 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምመህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @geriegelena9425
    @geriegelena9425 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማን መምህርዬ መምህር? የእኔ ሕይወቴ ይህ ነው በጣም አይን አፈር ይመሰለኛል ነበር ግን አይደል። በውስጤ ብዙ ነገር እያለኝ ግን አውጥቼ መናገር አልችልም የሰው ፊት ቃና ብይ አላየንም ብቻ በጣም ነገሮች ሰዎችን ብዙ ግኝት የለም አባቴ እባክህ በእመቤታችን ስም ለእኔ ፀሎት አደረገኝ ወለተ ማርያም ከቤይሩት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎት አባቴ🙏❤

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 2 ปีที่แล้ว +1

    Amem betam new yemigermew memhir ene aynetila ayimesilegnim neber betam libe yimetal kenfere yinketeketal melsun eyawekugni memeles yakitegn neber betam adiralehu zim neber yemiyasibilegn behula sitemek ayne tilanegn timihituan zegahubat edilen tsegayen lesew edasiwesede yeteyazebet genzeb letechegere sew silesetehugn betam tenado new yetenagerew ena esun lemeyaz genzeb letechegeru merdat betam betam new yemiyabesachew betam new yeminsemaw endimena tena abizto yistot tsegawin yabzalot ❤️❤️❤️🤩🤩🤩

  • @yemebirhanlig983
    @yemebirhanlig983 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እርሶን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን ይክበር ይመስገን:: ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልዎት::

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በክፉ መንፈስ የታሠርነውን ሁሉ ድንግል ደርሳ ትፍታን

  • @ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ
    @ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በእውነት እግዚያብሔር በእድሜና በጤና ያኑርልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ነኝ በጣም ፈሪ ነኝ ከዚህ ህይወት ለመውጣት እግዚያብሔር ይርዳኝ ሰው ሆኖ ሰውን መፍራት በጣም ከባድ ህመም ነው

  • @helenvlogs9102
    @helenvlogs9102 4 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት ድንግል ማርያም ምስጋና ድረሳነ አሚን
    መምህር ቃል ህይወት
    ያሰማን

  • @GashayeCheru
    @GashayeCheru 2 หลายเดือนก่อน

    ልሁል አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ይሄ ሁሉ አኔላይ ያለ ችህግር ነው

  • @ይግረማቸዉመብራቱ
    @ይግረማቸዉመብራቱ 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ።

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመብርሃን የአግልግሎት ዘመንህ ትባርክልህ

  • @ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
    @ወለተሰማዕትየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን ይህ የእኔ የምኖረው ሕይወት ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን መምህራችን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ የኔ ታሪክ ሚወራ ነው የመሰለኝ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጸሎታቸሁ አሰበኝ በእወነት ቃል የለኝም በእባታችን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
    @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    አባዬ በፀሎት አሥቡልኝ ገብረ ዮሃንስ በጣም እያመመው ነው ያንቀጠቅጠኛል እራሴን ያመኛል ይለኛል

  • @ፈትለማርያም
    @ፈትለማርያም 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @ፈትለማርያም
      @ፈትለማርያም 4 ปีที่แล้ว

      @Robel ሮቤል yemariam lij እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @سندرا
    @سندرا ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን።

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
    በእውነት አባታችን የራሄ ሂወት ታሪክ ነው ያቀረቡት ከሽንት በስተቀር ሌላው በሙሉ እኔ ላይ አለ አሁን ድረስ ሰው ፍጥጥ ብሎ ካየኝ እደነባበራለሁ እቃ እሰብራለሁ በትምህርትቤት ደሞ በጣም አይነ አፋር ሁኜ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ከዚህ ከእርኩስ መንፈስ ይገላግለን

  • @frehiwottizazu5329
    @frehiwottizazu5329 4 ปีที่แล้ว +1

    Abatacheni betami smeseginalehu yehi hiweti kenega yemesalahi betami efera neberi gobezi tematey neberiku gin menageri alichelemi ahuni eyeselehu new berisewu timihireti tekeyeralehu edemena tena yesiteweti .

  • @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ
    @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ያስተማሩን የኔ ሄወት ነው ሰወች ጋ ከተቀላቀልሁ አደለም ማውራ እዲሁ ዝም በየ እኳ ያልበኛል ከፍራቴ የተነሳ አባቴ እባክወትን ወለተ ኪዳን ነኝ ይፀልዩልኝ
    እግዚአብሔር ከዚሕ ነገር ይሰውራችሁ ወገኖቸ

    • @_beth20_
      @_beth20_ 2 ปีที่แล้ว

      የእኔም ችግር ነው እህቴ፣ ሰዎች ጋር መቀራረብ፣ መግባባት እፈልጋለሁ ችሎታውም አለኝ ሰውነቴ ግን ይህን እንድናደርግ አይፈቅድልኝም😞

  • @ወለተማርያምየድግልማርያም
    @ወለተማርያምየድግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን እርቶዶክስ ተዋህዶ መምህርቻችን እግዚአብሔር ጤናና እድሜን ይስጥልን ከክፉነገር ሁሉ ይሠውርልን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว

    ሰላመእግዚአቤርከሁላችንጋርይሁን፣መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የኔንህይወትነዉየነገርከኝመምህር
    የኔንነገርዝምነዉ፣ብቻእግዚአቤርይመስገን፣ስደትመጣቴ፣ለበጓሆነልኝ
    ሁሉምነገርበኔላይበግልፅየማያዉነዉ፣መምበፀሎተወአስብኝ፣ወለተኪዳንብላችሁ፣

  • @usjdjhdhdjd6958
    @usjdjhdhdjd6958 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የህይወት ምግብ ነዉ በዉነት ጠላታችን ማወቅ ችለናል እግዚአቭሄረ ይመስገን

  • @neeranmeeran1873
    @neeranmeeran1873 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያሉ አባቴ

  • @gsosphspsh3731
    @gsosphspsh3731 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋውን ያብዛልህ የህ ነገር በእኔ ላይ ኣለ ሁሉ የተነገርከው ስደተኛ ነኝ ኣይይይ በፆሎት ኣስቡኝ ወለተ ህይወት እያላችሁ ኣሁኑ ሳሳቦው😭

  • @rutahermon2258
    @rutahermon2258 4 ปีที่แล้ว

    Amen (3) kealhiwet yesmaln abatachin geta tsagachuw ybzaw adem Ana tena ystachuw

  • @ABELWEBEYE
    @ABELWEBEYE 5 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ሰላም ላንተ ይሁን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው በርታ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ፡፡

  • @neeranmeeran1873
    @neeranmeeran1873 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያሉ አባቴ

  • @TRt-qz9un
    @TRt-qz9un 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yesmealena abatachen bexelotachu asebug welet maryam eyalachu amen

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 4 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም እግዝአቤር ይመስግን ሕይዎተችን አጨለማ አገርብቀየር ከሰዉየማይለይ ማምህር ቀለህይወትት የሠመልን አሜን፫

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ። እኛ መምህራችን ጠንነትህ ብቻ ነው የምንፈልገዉ ችግር የለዉም መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ።ቀጣዩ ደግሞ በተስፍ እንጠብቅ አለን

  • @serkaserka6108
    @serkaserka6108 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነትቃለሒወትያሰማልን
    እድሜናጤናይስጥልን
    በጸሎትአስቡኝወለተእየሱስ

  • @biritukanjenere3549
    @biritukanjenere3549 4 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ አሜን/፫/ ሰላሙ የበዛላቹሁ የሀያሉ ልኡል እግዚአብሔር በተሰቦች እደምን አላቹህ ሁለተ እግዚአብሔር ብላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ እኔ አፌ ጠረን እቢ አለኝ አለቅ አለኝ ብታጠበውም ምንም ብለው አማራኝ አጣሁ በሱ የተነሳ በራስ መተማመን እዳይኖረኝ ያረገኛል አዳዱ ሰውጋ ሳየኝ እደነግጣለሁ ኤዳልግባባ ያረገኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በፆለትህ አስበኝ እይይይይይይይይይይ

  • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
    @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    አንድየ የቅድስት የድንግል ማርያም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @babi6017
    @babi6017 4 ปีที่แล้ว

    አዉነት ነዉ ማሁመረ አን ዚማ ቢይ አፍረልዉ የልመነማ መክያት 😥😥😥 ቃል ሂዉት ይሰመልን መአማሀረ 🤲🤲🤲

  • @geech2127
    @geech2127 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @ሐናየማርያምልጅልጅድንግል
    @ሐናየማርያምልጅልጅድንግል 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜየ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
    አሜን አሜን አሜን

    • @alyanatsegaya271
      @alyanatsegaya271 4 ปีที่แล้ว

      ቃል ህውይት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን።

  • @jfd1969
    @jfd1969 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህሬ
    እግዚአብሔር አምላክ
    ያገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን
    አሜን

  • @judio5511
    @judio5511 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣም በጣም ነው ማመስግነው ብዙ ትምህርት ነው ሕይሰጠህን ነው ሕግዛብሔር ይባትክልን 🙏🙏🙏

  • @hulusewadane3230
    @hulusewadane3230 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ የሠውን ልጅ በአጠቃለይ ከመወለዱ አንስቶ እስከ አኗኗሩ በህይወቱ የሚገጥሙትን ሁሉ ስለአስተማርኸን እግዚአብሄር ህይወት ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ።አሜን።

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረአቱን ያድልልን

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana6087 4 ปีที่แล้ว

    KalHiwet Yasemalen Memerachen amesgenalew Endew Erejem Edemi ketena ga Yeseteh Lela kalat Yelegnim fetare abezeto Yebarekeh

  • @merakhan9199
    @merakhan9199 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጸጋ ያቆይልን አሜን

  • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ
    @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @martadawti5852
    @martadawti5852 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኳንም ለመጠመቅ. አበቃን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ በአይነጥላ መታሠሪን በአንቱ ትምህርት ነው የገባኝ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን መምህራችን ...እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
    @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን። በእውነት በእያንዳንዱ ቪድዮ ራሴን አየወኩበት። ግን በጣም ዘገየሁ ቀሲስ እጅግ ዘገየሁ።

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አስኳለማርያም
    @አስኳለማርያም 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 4 ปีที่แล้ว

      አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወልደ ስላሰ

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
    @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +21

    እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ላባቴ

    • @elsabetabebe3488
      @elsabetabebe3488 3 ปีที่แล้ว

      Ebakieshie Eeta yabtachienen seke lkielge

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsionabera3884
    @tsionabera3884 4 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም እግዚአብሔር ያቃል የአይነጥላነገር ስንቱ ተዘርዝሮ መ/ር እግዚአብሔር ይስጥል ን እናመሠግናለን

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቀው እድሜና ጤና ይስጠወት ለእኛ እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለጽልን

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 4 ปีที่แล้ว

    ሥለ ቃሉ የቃአሉ ባለቤት የተመሠገነ ይሁን ቃአለ ህይወት ያሠማልን በጸሎቶት ያሥቡልይ

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ያስተማረን የገሰጸን እግዚሐቤር ይመስገን