በሴት ሀፍረተ ሥጋ እና በወንድ ብልት ላይ የሚቀመጥ ዛርና ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ ስድስት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ዓይነ ጥላና ዛር በሴት ሀፍረተ ሥጋና በወንድ ብልት ላይ ከተቀመጠ ብዙ ነገር እየበጠበጠ ይኖራል። ይዞት የሚመጣው ጠንቅ በቀላል የሚላቀቅ አይደለም።

ความคิดเห็น • 380

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g 3 ปีที่แล้ว +73

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን ሰላመ እግዚአብሔር ክሁላችን ጋ ይሁን እህት ወንድሞቸ እባካችሁ ለሀገራችን እንፀልይ.እግዚአብሔር ምህርቱን ይስጠን.

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +28

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ እናንተ ያለ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሩፋኤል ይህን እረኩስ መንፈስ ይሰረልን አሜን ፫

  • @mwtey70
    @mwtey70 3 ปีที่แล้ว +14

    በእኔ እና በባለሌቤቴ ላይ ይህ መንፈስ አለብን እመብርሃን ወለላይቶ እመቤታችን ለቦታዋ ታብቃን ለፀበሎ አሜንንንንንንንንንንንን

  • @momilove3764
    @momilove3764 3 ปีที่แล้ว +24

    አባት በጾለታችሁ አግዙኝ ወለተ እየሱሰ አቤት ትበለን ቅድሰት ድንግል ማርያም ከሰደት መልሶ በሰላም ለደጀ ሰላሙያ ያብቃን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህር።ቃለህይወትያስማልን እባታችን።እሜንን ።

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወላዲተ አምላክ ዘመኖትን ትባርክ ፀጋዎትን ታብዛ አባቴ። በዚህ ያስተማሩት ትምህርት በኔ ሂወት ላይ ያለውን ችግር ነው ፍንትው አድርገው የገለፁት። በቅርቡ ኢትዮጵያ መጥቼ እንጦጦ ማርያም ለ14 ቀን በእርሶ እጅ ተጠምቄ የተለያዩ እርኩሳን መናፍስት በእመቤቴ ፀበል ተሸኝቶልኛል ንስሃም በእርሶ ተቀብያለሁ። ስመለስ ታዲያ ወደ አሜሪካ እለት ተእለት በመንፈሳዊ ሂወት ለመጎልመስና ለመጠንከር እንዲሁም ሀይል አጋንንትን ለመዋጋት ያቅሜን እየሞከርኩ ነው። ጠላቴ ግን ዛሬም በዚህ አስተያየት መስጫ (comment) መፃፊያ ላይ ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ ግልፅ የሆነ ጦርነት ከፍቶብኛል። ተጨማሪ ምክር ለማግኘት ደውዬሎት ነበር ያው እርሶንና አንድ እርሶን የሚያገለግል ወንድማችን ለማግኘት ያደረኩት ጥረት አልተሳካልኝም። ያም ሆነ ይህ ግን በአጋዚተ አለም ስላሴ ጥበቃና ቸርነት በወላዲተ አምላክ እርዳታ ግልፅ ጦርነት የከፈቱብኝን ሀይለ - አጋንንት ድል አደርጋቸዋለሁ። ፀሎቶትና በረከቶት አይለየን! ይህን ቪዲዮ የምትከታተሉ ወንድሞችና እህቶች ምክራቸውን እባካችሁ ተግብሩ። አንድ ከራሴ የተገነዘብኩትን የማካፍላችሁ ነገር ቢኖር ሰላማዊ እንቅልፍ ስለምተኙና የክፋ መንፈስ ውጊያ ስለሌለባችሁ የለብኝም ብላችሁ በምንም ተአምር እንዳትሸወዱ። ውጊያው የሚጀምረው ወደ እግዚአብሔር ቅጥር ለመግባት ጥረት ስታደርጉ፣ ተግባራዊ የሆነ የክርስትናና የመንፈሳዊ ህይወት ለመጀመር የወሰናችሁ ጊዜ ነው ያኔ የእርኩስ መንፈሱን ጦርነት በግልፅ ታዩታላችሁ። የፀና ሰው ደግሞ ድል ያደርገዋል። ያልፀና ሰው ከበፊቱ ይበረታበታል። የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ! ኤፌ 6፣10-24

    • @fekerhayelom8599
      @fekerhayelom8599 3 ปีที่แล้ว

      Salme ehita este yabane selke kutre negarege banatese yalawete wece agre naw Ena bamacane basete batme eyatasakayawe naw yaladekute akeme bate yalme lejeme mawelade enbe alage Ena es te selke kuterahawene lakilge plaese

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +17

    አይ ሰው ፈተናው መብዛቱ
    ሀጢታችንም እጥፍ ሆኖ አስቸገረን
    እመብርሀን ጠብቂን
    መምህር እንደ እርሰዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን

  • @hanang7517
    @hanang7517 3 ปีที่แล้ว +30

    ለሀገሬ ያብቃኝ እስቲ ለፀበል ያብቃኝ ፣አባታችን ረጅም እሜ በረከት ያድሎት

    • @selamgebere1340
      @selamgebere1340 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 😇🙏🙏

    • @hiwotwalelign6318
      @hiwotwalelign6318 3 ปีที่แล้ว

      Wendemi ewnte tru temehertochen eyseteken new egziabhir eske mechershaw yatsenah kale hiwot yasemalen

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +5

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ እናንተ ያለ አባቶች የሰጠን ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-ed5ms5dl5j
    @user-ed5ms5dl5j 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዚህ በእውነት የኔ ታሪክ ሂወት ራሴ አገኝሁ እኔ ከባሌ 2006 ዓ/ም ተጋብተናል በሰዎስ ሳምንት ተላያየን እኔ አረብ አገር ነው ያሎሁት አስር አማት ሰርቻለው ገንዘብ ብክንክን ትዳር ወንድ ልጅ መውለድ በጣም ነው ያስጠላኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏

  • @user-hh8bg1vf8s
    @user-hh8bg1vf8s 3 ปีที่แล้ว +11

    እድሜህን ያርዝምልን እምታቀረብልን ትምህርት በጣም አሥፈላጊነው ሂወታቺንን ያጨለመው እዲህ አይነት ትምህርት ብሠማ የትበደረሠንነበር

    • @MiKi-ft6ge
      @MiKi-ft6ge 3 ปีที่แล้ว +4

      Abate nachew anti ayebalem eshi

  • @dohaqatar572
    @dohaqatar572 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዚብሔር ይባርክሎት በዉነት መምህር ሄኖክ የማናዉቀዉን እድናውቅ ነዉ ያደረጉት የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 3 ปีที่แล้ว +16

    ካልተነገረን ምች ዳብሎስ እዲ እደምያረግ በምን እናውቃለን በዝህ ዘመን እየሆነ ያለው ነው ትምህርቶት ወቅቱን የጠበቁ ናቸውና አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቆት

  • @yabsratesfa9442
    @yabsratesfa9442 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜና ፀጋ ያብዛሎት
    ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህንን ህይወት ለዋጭ የሆነ ፔጅ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያረግን ሃላፊነታችንን ከመወጣት አልፈን ብዙ ምእመናን እንዲማሩበት እናድርግ
    እናንተ ያለቦታችሁ እየገባችሁ ይህንን video dislike የምታረጉ ደግሞ የድንግል ማሪያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ😢

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልኝ በርሶ ምክር ህይወቴ ተቀይሮዋል በጣም አሁን አሁንማ ጭራሽ ለፀለሎት ስቆም በየቀኑ የተመለከትኩት ነገር ምድነው የተቃጠለ አየር ላይ በላይ ማዛጋት ማጠራራት ብቻ በርካታ ነገሮች ለውጥ አግኝቼያለሁ ሁላችሁም ፀልዮ ስገዱ ስለ ሀገራችንም እንፀልይ💚💛❤️😭😭😭😭

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት አጊኝተናል❤❤❤❤❤

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልንመ ፀጋውን ያብዛሎት
    በረከትዎ ይደርብን ቡራኬዎት ይድረሰን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-zq9hs1yt9c
    @user-zq9hs1yt9c 3 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ ክብረ ባአል በሰላም አደረሳቹ የእሜቤታችን በረከቷዋና ምልጃዋ አይለየን ወሩ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልንእግዚአብሔር አምላካችን ለሃገራችን ኢ/ያ እና ኤ/ራ ሰላምና ምህረትን እንድልክልን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን፫🙏🙏🙏💝

    • @sarad925
      @sarad925 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +3

    አባዬ ሰላሞትን እግዜያብሄር ያብዛሎት ኑርልን አባዬ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን የአገልግሎት ዘመነቶን ይባርክሎት

  • @afewerkifsehaye9705
    @afewerkifsehaye9705 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ። እድሜና ጤና የስጥዎ።

  • @danieleyassu5346
    @danieleyassu5346 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዝኣብሄር ኣምላክ ከዚ ክፉእ መንፈስ ይሰውረናል፡ኣባታችን በጸሎታቹ ሃሱብን፡የሃዋርያ መንፈስ ቅዱስ በላያቹ እጥፍ ድርብ ይስጣቹ እግዝኣብሄር ኣምላክ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 หลายเดือนก่อน +1

    እዴ እባየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔን ችግርነው የተናገሩት😢😢😢😢😢 ሺይአመት ኑሩልን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርክወት መምህር የኔን በሽታ ነው የነግርኩልኝ እኔ ምንም አይነ ስሜት የለኝም ነበር ።ያጅሬው ስራ ነው ለካ ቆይ እስረለታለሁ ። ይቃጠላታል በቅዱሳኖች ሀይል

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 3 ปีที่แล้ว +15

    ጤና ይስጥልን መምህር ሠላምወ ይብዛልን እባከወ ስልክወን ይስጡን

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለሂወት ያሰማልኝ መምህር
    እውነት የኔ ስቃይ ነው. ግን እኔ አላርጂክ ነው ብየ የማስበው. ሽታው አይደለም ለሌላ ሰው ለራሴም ይዘገንነኛል
    የወንድ ፍላጎት በፍፁም የለኝም ለዛ ሁሌም ብቻየ ነው. የምኖረው ብቻ ይህ ነው. ብሎ ዘርዝሮ ተነግሮ የማያልቅ ነው

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን እንኳን ደህና መጠችሁ መምህር ቃል ህይወት የሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ የድርግን ለአባታች እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @asnakiech
    @asnakiech 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-qh9jv1dj6i
    @user-qh9jv1dj6i 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎትዎ አስቡን ወለደ ሰንበት እያሉ

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚ አብ ሔር ያክብርልን ከእርኩስ መንፈስ እግዚ አብ ሔር ይጠብቀን አሜን ፫

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እመቤቴ ድንግል ማሪያምእድሜ ፀጋውን አብዝታ ትስጥልን አባቴ እኔን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ሀዋሪያት እባላለሁ በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-lc8un8yv8f
    @user-lc8un8yv8f 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቊለ ህይወት ያሰማልን።

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሌም ይዘዉልን የሚቀርቡት ትምህርት በጣም ወሳኝና አንገብጋቢነዉ በዚህ ርኩስ መንፈስ ያልተያዘና ቤቱ ያልተንኳኳ የለም ተምርቱን ስንከታተል ያለንበት ነገር በጣም ያስገርማል እመብርሀን ወላዲት አምላክ ተዚህ ክፉ ርኩስ መንፈስ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @getachewteshome8838
    @getachewteshome8838 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም መምህራችን እግዚአብሔር እርስዎን አስተማሪ አድርጎ ስለሰጠን ሥሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን የወንድ ልጅ ብልት በግንኙነት ጊዜም ይሁን እንዲሁ ሲቆም ትክክል ሳይሆን ወደ ግራ ጎን የሚጣመመው በዚሁ በዐይነ ጥላ መንፈስ ምክንያት ይሆን ቢያስረዱን በትህትና እንጠይቃለን ወስባሐትት ለእግዚአብሔር

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው።
    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን።
    በዚህ ዘመን ማንው የህዝቡን ቁስል የሚረዳለን የሚያውቅለት እርስዎን የሰጠን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ይበርቱልን አባታችን።

  • @HiwotHiwot-jh8sw
    @HiwotHiwot-jh8sw 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እንዳዉ እኔን ሀጢያተኛይቱን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሂወትን በስደት ነዉ ያለሁት ይጨንቀኛል ሌላም በብዙ ነገር ይፈትነኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አቦታችን ወይኔ እርስ ያስተማሩቱ ሁሉ በእኔ ለይ ነው ያለሁ እባካችሁ እህቴ ወንድሞቼ በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለታ ማርያም ብለቹ

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር ይርዳ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም የምገርም ነገረ ነው አባ አስበኝ ያልከው ችግር ውስጥ ነው ያለው ኦባክህ እረዳኝ አስበኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷💙🌷💙🌷💙🌷💙🌷💙🌷💙

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የወለላይቱ እመቤት ልጅ

  • @user-zq9hs1yt9c
    @user-zq9hs1yt9c 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባየ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጡት በፀሎት አስቡኝ አባ

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ በጠና ያኑርልን ጸጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን በጣም ደሰሰ የምል ትምህርት ነዉ መሰተዋሉ ያድለን አሜን 👏💐💐💘

  • @sosinagualmariyamtsiyon1147
    @sosinagualmariyamtsiyon1147 3 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እግዚኣብሄር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን።እንደኔ መንገዱን የሳተ ኣይነልቦናው የታወረ በትምህርታቸው ወደ ቀና መንገድ እየመለሱን ነውና ለኛም ስል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ኣሜን።

  • @user-eq5uz8pu4o
    @user-eq5uz8pu4o 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይንቀልልን

  • @merakhan9199
    @merakhan9199 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያስማልን ልኡል እግዜአብሔር ይስጥንን ውድ መምህራችን ለአግልግሎተዎ አምላከ እግዜአብሔር እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በርከተዎ ፀጋዎ በውስጣችን ይደር አሜን።

  • @ethiopiaa772
    @ethiopiaa772 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስጋን መምህር እድሜናጤና ይስጣልን እና ስምትን 30-60-100የመንረፊሬበት ይደራጋን እኔ በጣም ትምሀርት አግችበታለሁ እራስን ትኘሸ ትነሽ ታለዉዋጫሁ

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ያቆይልን አባ አፀደማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ ወለላይቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጇ ታብብቃኝ አሜን

  • @ymt17
    @ymt17 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡
    ከዚህ በላይ ፀጋውን ብዛልዎት፡፡
    አባታችን እንዲሁም እህቶቼና ወንድሞቼ “እህተ ማርያም” ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባታችን በእውነት ትልቁን ጉዳይ ነው ያነሱት ከነ መፍትሔው ።ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ

  • @jffdyu9370
    @jffdyu9370 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል
    ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር
    ከእርኩሳን መናፈሰት ይጠብቀን አገራችን
    ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @MosisaUn
    @MosisaUn 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሕወት ያሰማቸው በፀሎታቸው አስቡኝ ገ/መድህን ይባላለው እኔም በአይነጥላ ነው ኑሮዬ እየተበላሸ ነው

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher amelaki edema tena ha testelegne!! Endezehe yaluten ewnetegna abatochen Egziabher Yabezalen!!!! Ye weste chgeran new yengerugne! Egziabher yefetashe belugne backache!!

  • @ebrahimhussein5096
    @ebrahimhussein5096 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +4

    ቸር መባቻ ያድርግልን፤ወሩ ለሃገራችን ኢትዮጵያ የሰላም፣ የፍቅር ፣የአንድነትን ይሆንልን ዘንድ እንማልዳለን!!! እንኳን ለልደታ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ሰብስክራይብ፣ላይክ፣ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @sharondaniel4548
    @sharondaniel4548 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ከምታስበዉ በላይ እየረዳህን ነዉ እግዚአብሄር ዉለታህን ይክፈልህ

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    አባየ በፀሎት አስቡኝ
    ወለተ ስላሴ ብለው
    ለደጆዋ ታብቃኝ ቅድስት ድንግል
    ማርያም እናቴ

  • @marammaram9284
    @marammaram9284 3 ปีที่แล้ว

    ስላምህ ይብዛልን ምምህራችን አቤቱ ቸሩ መድሀን አለም ሆይ እኛንም ከሀህዛብ ቤት በስላም ወዳገራችን ያብቃኑ በጣም ነው የናፋቀኝ ጠበል ማጠመቅ ቅባ ቅድስ መቅባት ፀጋው በርከቱ ያብዛልህ በኡንት መምህራችንየ ከቴ ብዙህ ህወት አግቻሎሁ ሽሁ አመት ንሮልን ላቴ የስጣኑ ብቻ እግዝአብሔር የተመስገን ይሁንልን

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o 3 ปีที่แล้ว

    ገነ የመጀመሪያ ቀን ነዉ እጅግ ግሩም ትምህርት ነዉ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ከስደት መልስኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ይህ የእኔም ስቃይ ነዉ ማለት ወንድ ልጂ ያሲጣለል ገና ስልክ ሲደዉሉ ይጫቃኛል ብቻ እኔ እንጂ ምን መድርግ እንደ አለበት አባታችን በጸሎት አስብኝ አፀዳ ማርያም ስደተኛው ኔኝ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታች ፀጋውን ያብዛልን የአግልግሎት ዘመኖት ይርክልን🙏🙏🙏💒💚💛❤

  • @user-wf6ry6wr2z
    @user-wf6ry6wr2z 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በፀሎቶት አስቡኝ አባ ወለተ ሚካኤል ነኝ

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @alamark1631
    @alamark1631 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነቱ ክፉ አጋንንት መንፈስ ይሰውረን አሜን፫

  • @adf8774
    @adf8774 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ሰላምናፈቅር አንድነት ለህዝባችን ሰላምለሀገራችን ይሁን ቃለህይወትያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ

  • @abebetariku4386
    @abebetariku4386 11 หลายเดือนก่อน

    Memihir rejim edme emegnilotalew!!
    Enkuan beselam le hagerwot midr Amlak abekawot..!!

  • @user-cz5yu9vh6m
    @user-cz5yu9vh6m 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር አስተምረህናል

  • @user-ks5ew6ej1s
    @user-ks5ew6ej1s 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen...amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @fanueltaye7427
    @fanueltaye7427 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln

  • @achameyeleshnigussie7855
    @achameyeleshnigussie7855 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ጌታ ሆይ ከዚህ ርኩስ መንፈስ ጠብቀን አሜን አባታችን ከዚህ በላይ ጥበብና ሚስጢርን ይግለጥልን

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላም መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 ปีที่แล้ว

    ስላም አባታችን በርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ፈጣሪ ስሙ የተመስገነ ይሁን እድሜ እረጅም ይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @sidrahajeer1287
    @sidrahajeer1287 ปีที่แล้ว

    Embete hoy kezih chigir alaking 😢memher kalehiwet yasemalin❤❤

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጠፍተናል የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን
    ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @melesegenene6492
    @melesegenene6492 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotin yasemalin abatachin ❤❤❤

  • @sararak4820
    @sararak4820 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህዮት ያሰማልን ተስፋ ማንግስት ሰማያት ያዉርስልን አሜን 👏

  • @muleragaraga5654
    @muleragaraga5654 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዝአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን በእርሶ ብዙ እየተማርን ነው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባታችን እግዚአብሔርን ፀጋዉን ያብዛሎት🙏🙏🙏❤️❤️

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ደሰ የሚል ትምህረት ነው
    መምህሬ በፆሎታችህ አስቡኝ

  • @user-vj8ee9jc7e
    @user-vj8ee9jc7e 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማንል አባታችን እውነት ነው አሁን ያሉት ሁሉ በእኔ ላይ አለ በእውነት በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @tesgalove1835
    @tesgalove1835 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሳማልኝ በፀሎታቸው ያሰቡን ኣባ

  • @user-wb9cs4uu3d
    @user-wb9cs4uu3d 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጡ መምህራችን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemegerme newe ename ehe chgere albge .kale heywetene yasemalen .bedeme betga yetbklene .yezmen agelglwetne yebarklene 💚💛❤

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛለወት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ep6ld3tl6t
    @user-ep6ld3tl6t 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ አሜን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛልን

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 2 ปีที่แล้ว

    erejim edemena tena yistot abatachin , kale hiwot yasemalin

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @yordanosemulie8426
    @yordanosemulie8426 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን! እንኩዋን ደህናመጡልን