ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቸሩ ሆይ ========== ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና /2/ ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና የእሥራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ መድኃኔዓለም ናና አ.ዝ---------------------------//ቸሩ ሆይ ለዓይነ ስውር መሪ ቸሩ ሆይ ምርኩዝ መመኪያ ነህ ቸሩ ሆይ አንተን የሚመስል ቸሩ ሆይ ምንም ነገር የለም ቸሩ ሆይ ምሕረትና ፍቅርህ ቸሩ ሆይ ወሰን ወደር የለው ቸሩ ሆይ ሳንወድህ ወደኽን ቸሩ ሆይ ፈልገህ ጠራህን አ.ዝ---------------------------//ቸሩ ሆይ ሰምተህ እዳልሰማህ ቸሩ ሆይ አይተህ እንዳላየህ ቸሩ ሆይ ሁሉን ታልፈዋለህ ቸሩ ሆይ ፍቅራዊ አባት ነህ ቸሩ ሆይ አማኑኤል ጌታ ቸሩ ሆይ ቸሩ ፈጣሪያችን ቸሩ ሆይ ውለታህ ብዙ ነው ቸሩ ሆይ ለእኛ የዋልክልን አ.ዝ---------------------------//ቸሩ ሆይ በከብቶች ማደሪያ ቸሩ ሆይ በዚያች ትንሽ ግርግም ቸሩ ሆይ ተወልዶ አዳነን ቸሩ ሆይ ጌታ መድኃኔዓለም ቸሩ ሆይ እልል በሉ ሰዎች ቸሩ ሆይ አንድ ላይ ዘመሩ ቸሩ ሆይ ስብሃት ለእግዚአብሔር ቸሩ ሆይ በአርያም በሉ
❤❤❤❤❤❤
ኣዝኦ ኦ። ም። ጽልችጽል
ተባረክ ወንድሜ ስፈልገው ነው ያገኘኸሁት ❤❤❤
Egziabiher Yistilign 💗
ልልልልልልልልልል ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለምስጋና ላቀምካቸው ዘማሪዎችን በጥበብ በሞገስ ጠብቅልን መላእክተ-ዝማሬ ያሰማልን
አቤት ልጅነቴን አስታወስኝ ❤❤❤ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላአክ ያስማልን ❤ መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤
🥹🥹🥹🥹
እኔንም ሳይታወቀኝ እንባዬ ፈሰሰ ልጅነቴ አስታወሰኝ
ሁልጊዜም ፈጣሪ በገነት ውሥጥ ያለማቋረጥ እንደዚህ የሚመሰገን ይመስለኛል!!! ሁላችንንም ለዛ ክብር ያብቃን
እግዚአብሔር የሚከብርበት የሚመሰገንበት የእዉነት ቤቱ ኦርቶዶክስ ነት
ኡፍ ደስ ስትሉ መንፈስን ነው የምታደሱት❤❤❤
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Xega goyta bumulu adimkum ysiabkum aehwatey zmare melakt yesimealna
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
እግዚአብሔር ይመስጋን የሱ ላደረገን እንድ ያለ የአምልኮ ዉበት እያላት ብዙዎች በጋጋታ የምዘምሩት
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል...❤❤❤
አሜንዘማሪመላዕክትያሰማልን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን: በርቱ እናንተ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ባታና ድርሻ ያላችሁ ናችሁ መዘምራን ማለት እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ ህዝበ ክርስቴያን ምን ያህል እንደሚረካባችሁ ግልፅ ነውና በርቱልኝ ወንድሞቼ እህቶቼ
Comment Mescha lay subtitles betsfuln betam yagzal abro lemezemer zmare melaektn yasemaln
በእውነት ተባረኩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
እልልልልልልልን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
👏👏👏🤲🤲🤲💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
ሁሉም መዝሙሮች በህብረት ቢዘመሩ ይሻላል
እልልልልልል እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿ያገልግሎት 💐💐💐✨✨✨✨✨ዘመናችሁ ይባረክ 💙💙💙🌿🌿🩷🩷🩷🩷🩷🩷
በአማርኛ subtitle ቢኖረው
Ammeen zemare melakten yaseman 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እልልልልልልልልል ተዋሕዶ🥰
ZEMARE MELAK YASEMALEN
የተወደደ ቀን
Amen
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏✡️🙏
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
ደስ ይላል
🤲🤲amen❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!! አቀራረቡ ጥሩ ነው ግን ካሜራው ትንሽ ጠጋ በሎ ዘማሪያንን አሸባሸባቸው ጭብጨባቸውን ብናያቸው መልካም ነው
❤
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
✝️✝️✝️💚💛❤✝️✝️✝️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👏👏👏🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏
Elilili
Lamendenew yametakayerut ya Mindayeyan Kidus Mezmur😡😡😡
Huletum yemediye new eko❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቸሩ ሆይ
==========
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና /2/
ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና
የእሥራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና
ቸሩ ሆይ መድኃኔዓለም ናና
አ.ዝ---------------------------//
ቸሩ ሆይ ለዓይነ ስውር መሪ
ቸሩ ሆይ ምርኩዝ መመኪያ ነህ
ቸሩ ሆይ አንተን የሚመስል
ቸሩ ሆይ ምንም ነገር የለም
ቸሩ ሆይ ምሕረትና ፍቅርህ
ቸሩ ሆይ ወሰን ወደር የለው
ቸሩ ሆይ ሳንወድህ ወደኽን
ቸሩ ሆይ ፈልገህ ጠራህን
አ.ዝ---------------------------//
ቸሩ ሆይ ሰምተህ እዳልሰማህ
ቸሩ ሆይ አይተህ እንዳላየህ
ቸሩ ሆይ ሁሉን ታልፈዋለህ
ቸሩ ሆይ ፍቅራዊ አባት ነህ
ቸሩ ሆይ አማኑኤል ጌታ
ቸሩ ሆይ ቸሩ ፈጣሪያችን
ቸሩ ሆይ ውለታህ ብዙ ነው
ቸሩ ሆይ ለእኛ የዋልክልን
አ.ዝ---------------------------//
ቸሩ ሆይ በከብቶች ማደሪያ
ቸሩ ሆይ በዚያች ትንሽ ግርግም
ቸሩ ሆይ ተወልዶ አዳነን
ቸሩ ሆይ ጌታ መድኃኔዓለም
ቸሩ ሆይ እልል በሉ ሰዎች
ቸሩ ሆይ አንድ ላይ ዘመሩ
ቸሩ ሆይ ስብሃት ለእግዚአብሔር
ቸሩ ሆይ በአርያም በሉ
❤❤❤❤❤❤
ኣ
ዝ
ኦ
ኦ።
ም። ጽልችጽል
ተባረክ ወንድሜ ስፈልገው ነው ያገኘኸሁት ❤❤❤
Egziabiher Yistilign 💗
ልልልልልልልልልል ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለምስጋና ላቀምካቸው ዘማሪዎችን በጥበብ በሞገስ ጠብቅልን መላእክተ-ዝማሬ ያሰማልን
አቤት ልጅነቴን አስታወስኝ ❤❤❤ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላአክ ያስማልን ❤ መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤
🥹🥹🥹🥹
እኔንም ሳይታወቀኝ እንባዬ ፈሰሰ ልጅነቴ አስታወሰኝ
ሁልጊዜም ፈጣሪ በገነት ውሥጥ ያለማቋረጥ እንደዚህ የሚመሰገን ይመስለኛል!!! ሁላችንንም ለዛ ክብር ያብቃን
እግዚአብሔር የሚከብርበት የሚመሰገንበት የእዉነት ቤቱ ኦርቶዶክስ ነት
እግዚአብሔር የሚከብርበት የሚመሰገንበት የእዉነት ቤቱ ኦርቶዶክስ ነት
ኡፍ ደስ ስትሉ መንፈስን ነው የምታደሱት❤❤❤
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Xega goyta bumulu adimkum ysiabkum aehwatey zmare melakt yesimealna
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
እግዚአብሔር ይመስጋን የሱ ላደረገን እንድ ያለ የአምልኮ ዉበት እያላት ብዙዎች በጋጋታ የምዘምሩት
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል...❤❤❤
አሜንዘማሪመላዕክትያሰማልን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን: በርቱ እናንተ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ባታና ድርሻ ያላችሁ ናችሁ መዘምራን ማለት እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ ህዝበ ክርስቴያን ምን ያህል እንደሚረካባችሁ ግልፅ ነውና በርቱልኝ ወንድሞቼ እህቶቼ
Comment Mescha lay subtitles betsfuln betam yagzal abro lemezemer zmare melaektn yasemaln
በእውነት ተባረኩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
እልልልልልልልን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን