ሁሉም ሊያየው የሚገባ!! አንድ ሰው ለ 42 ቀን ስጋ ብቻ ቢበላ ምን ይፈጠራል?? | Laureate Alemu Mekonnen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 365

  • @zeharamohammed335
    @zeharamohammed335 ปีที่แล้ว +26

    ለዚህ ሰው ምንም አይነት የአድናቆት ቃላት ማግኘት አልቻልኩም ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይርዳህ እድሜ ከጤና ያድልህ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว +2

      The human digestive system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi ปีที่แล้ว +15

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን የኢትዮጵያ ወርቃማ እቁ አባቶቻችን ኢትዮጵያ ወደሚፈለግበት ወደምንመኘው
    ትደርሳለች 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yonhir1
    @yonhir1 ปีที่แล้ว +44

    "አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።" ዘፀአት 23፡25

  • @ruthdebesay4048
    @ruthdebesay4048 ปีที่แล้ว +4

    የዶክተር አለሙ መድሀኒት መዉሰድ ከጀመርኩ 7 ወር ሇኖኛል የነበረኘ ኀይለኛ የአስም በሽታ ከጀመርኩት ጊዜ ጀምሮ መቶ በመቶ ከበሽታዉ እግዝአብሔር ይመስገን ድኛለሁኝ
    thank you so much Dr ALEMU !

    • @geneneteklu4348
      @geneneteklu4348 4 หลายเดือนก่อน

      እባክህ የዶ/ር አለሙ መኮንን ስልክ ላክልኝ አመሰግናለሁ ::

    • @Sabahailu-f3m
      @Sabahailu-f3m 4 หลายเดือนก่อน

      Ebakihi yes,Dr alemun silk endet magignt echolalhu?

    • @SelinaTesfaye
      @SelinaTesfaye 2 หลายเดือนก่อน

      @@geneneteklu434822 ኤፍራታ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ አሉልህ ወንድሜ እኔም ታካሚ ነኝ መድሀኒት ያርግልህ

  • @biniammolla6390
    @biniammolla6390 ปีที่แล้ว +35

    አባቴ ተተኪ ያስፈልጋል በደንብ ይሰሩበት እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @WebshetEwnetu
    @WebshetEwnetu ปีที่แล้ว +17

    በጣም ጠቃሚ የምርምር አይነት ነው በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን የተሰጠነን አስገራሚ ስጦታን የሚያሳይ ነው በርታልን ይህንን በምስል የሚገልጽ ተጨማሪ ፕሮግራም ቢሰራ የበለጠ ግንዛቤ ለህዝብ ይኖረዋል እድሜ ይስጥልን ላበረከቱት ታላቅ ስራ !

    • @saramusa1288
      @saramusa1288 ปีที่แล้ว +2

      😊😊

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

    • @yalemworkayana
      @yalemworkayana 11 หลายเดือนก่อน

      V kk. K. L. Km mml lbm k bkccccccchcvhkoob

    • @SenayitTadel
      @SenayitTadel 2 หลายเดือนก่อน

      2:28 ​@@teshuadon2197

    • @SenayitTadel
      @SenayitTadel 2 หลายเดือนก่อน

      6z ?6

  • @bezuwerkbekele5345
    @bezuwerkbekele5345 ปีที่แล้ว +18

    ተባረኩ አባቴ እንደርሶ አይነት ሀገራችን ያስፈልጋታል

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

    • @emmy1365
      @emmy1365 ปีที่แล้ว

      ​@@teshuadon2197እሔን ይኣክል ምን ቢያጠፉ ነው???

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      @@emmy1365
      በሃሰት ሕዝብን ከማሳሳት የከፋ ምን ወንጀል አለ ?
      ይሄ ሰውዬ የሚሸጠውን በሳይንስ ያልተረጋገጠ ሥራስር በመውሰድ ስንቶችን ለሞት እንደሚዳርግ አስበሽዋል ?🛑🛑🛑🛑

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +24

    8o% የኔን ሀሳብና ምኞት በላቀ ሁኔታ የሚተገብር ባለሙያና ሳይንቴስት ሀገራችን በዚህ መልክ የላቁ ኢትዮጵያውያን ስላሉን እግዚአብሔርን ልናመሠግን ይገባናል። እኔ plant scientist ብሆንም የኋላ ኋላ ደግሞ መንፈሣዊውንም ጭምር ለማጥናት ሞክሬያለሁ። To be frank with you I have enjoyed your lecture. Thank you!!! God bless you!!!

    • @melesemengesha4887
      @melesemengesha4887 ปีที่แล้ว +3

      ጀግና ነህ

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 ปีที่แล้ว +4

      ትልቅ ሰው ማለት ሌላውን አክብሮ እሱ የሚከበር ነው 🙏✌️💚💛❤ 💪 👏👍🤗

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏😊

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

  • @ኣባጎራ_ሰልጠነ
    @ኣባጎራ_ሰልጠነ ปีที่แล้ว +5

    I'm an Eritrean. I appreciate this gentleman, very knowledgeable, and truthful. God bless you.

  • @starcall6032
    @starcall6032 ปีที่แล้ว +12

    እኔ የነርቭ ታማሚ ነኝ ሁለቱውም እጄ ተሳስሮዎ ነው ያለውት ህክምና በተደጋጋሚ ሄድኩው ለውጥ የለም ይባስ ብሎዎእቅልፍም መተኛት አልቻልኩም ድምፄ ተቀይሮዎዋል አደበቴዬ ተኮላትፉዎል እናም ውድ አበሻዊያን በፀሎዎታችሁ አስቡኝ በሙያው መዳት የሚችል ካለ ይዳኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @roserose7902
      @roserose7902 ปีที่แล้ว +6

      እህት ሰራ በዚ ስለምሆን አጠር አርጌ ነው. ጥቁረ አዝሙድ 2የሾርባ ማንኪያ ተልባ 1ማንኪያ አብሽ ንፁህ 1 ማንኪያ. ንፁህ ማር2 ማኪያ እርድ ንፁህ 1 የሾርባኪያ ጣት በባዶ ሆድ 1የሻይ ማንኪያ 1or2ብርጭቆ ውሀ ለውጥ ታይበታለሽ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ. እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @michelbrendel3932
      @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

      Egziabher yimarshe Ehti tebel ement yadenal ayizoshe🙏🙏🙏

    • @hiwotgirma7024
      @hiwotgirma7024 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ እህቴ

    • @ErmiyasNigatu-pr3pn
      @ErmiyasNigatu-pr3pn ปีที่แล้ว +1

      እግዝአብሔር ይማርዎት

    • @FikruJoburg
      @FikruJoburg 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚያብሔር በምህረቱ ይዳብስሽ በመቀጠል አድቫይስ ማረግሽ ቪዚዮ ትራፒ መጠቀም አለብሽ

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን በኢትዮጵያ በሕል መድሐኔት የዳኑትም ወደፊት እደሚቀርቡ ለሕዝቡ ጥርጥር የለኝ ለሁሉም ነገር ጥንቃቄ ያስፈልጋል ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ጠክራ እረሷን መከላከል አለባት በወስተርኖች ብዙ አሻጥር አለ !
    ኢትዮጵያ እርግጠኛ ነኝ የነቀርሳም መድሐኒት ይኖራታል በአለም አደኛ ታዋቂ ያረጋታል
    ምእራባውያን ደግሞ ያን አይፈልጉትም
    ወደፊት ግን ጠክረን ከሰራን የማይሆን ነገር የለም ኢትዮጵያውስጥ ሁሉም ነገር አለ
    በዶ/ር አብይ ዘመን ሁሉም ነገር እደሚኖር አንጠራጠርም በርቱልን እናተም 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 ปีที่แล้ว +6

    መምሕራችን በርታልን :እግዚከብሔር ይጠብቅህ በርታ::

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 ปีที่แล้ว +8

    ❤❤❤፡የእኛዎቹ፣ለዜናው፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ።ለእርሳቸውም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን።❤❤❤።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +10

    ጡቁር አዝሙድ በጣም መዳኔትነዉ ለሑሉም በሸታ ኢየሱስ ያለዉ ይሖናል እዴሜ በእግዜያብሔር እጅነዉ።

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 ปีที่แล้ว

    ጥሩ የጤና ትምህርት ነው የሰጡን እግዚአብሔር ያሰቡትን ይሙላልሆት
    እድሜ ይስጥሆት

  • @zelekefilate-fy5yy
    @zelekefilate-fy5yy ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እድሜ ከጤና ያድልልን እ፡ በ ፡ዓመሰግናለሁ ።

  • @ephitube8253
    @ephitube8253 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሄር ይርዳክ ደሞ ተስፋ እናደርጋለን ትልቅ የሆነ ባህላዊ መዳኒት ምርምር እንደሚገነባ

  • @habteghezeheay9330
    @habteghezeheay9330 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል አድቫይዝ ወይም ትምህርት ነው

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 ปีที่แล้ว +6

    Thank you loret i like you spiritual understanding

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 ปีที่แล้ว +10

    ስልካቸውን አስቀምጡልን please!!

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 ปีที่แล้ว +8

    ይህን ቀጣፍና አጭበርባር ለምን አቅርባችሁ ታወናብዱናላችሁ ስኳር እና ግፍት አድናለሁ ብሎ በዩቱቢ ተናግሮ እኔ አስተያየት ሰጪው እሱ ጋ ቀረብኩ ቅጠላ ቅጠል ፈጭቶ ሁለት ዓይነት ለስድስት ወር በትክክል ወሰድኩ ሦስቱን የመጨረሻ ወር የስኳሩን መድሃኒት ከለት ጊዜ አንድ ግዜ ውሰድ አለኝ የታመሜ ሞኝ ነው ኦሺ ብዬ ለስድስት ወር ወሰድኩ በመጨረሻም አርሾ ተመረመርኩኝ እንኳን ልያድነኝ ከበፍቱ ጨምሮ ተገኘ ታድያ ይህን ሰውዬ ፍቃድ ሰጥቶ ያሰማራው ልጠየቅ ይገባል

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ በትክክል ምግብን እንደ መድሀኒት መጠቀም እለብን።

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም ደስ እሚል ትምህርትና ምክርዎ በጣም አስደስቶኛል ለህዝብም ትልቅ ትምህርት ነው ትንሽ ግልፅ ያልሆነልኝ ጣት ጣት ይሚጠጣት ጠቃሚ ከሆነም እኔም ሆነ ህዝቡ እንዲጠቀም ስለጠጡት ነገር ማብራሪያ አልስጡም ብዙ ውጭ ያለን ስዎች ብንጠቀምበትስ ??? ባከባቢዎ ያለ መጥተው ህክምናውንም አድባይስነትንም ማግኘት ይችላሉ በርግጥ የጤና ህግ ይከለክላል ይላሉ ቢሆንም እህታችን የሉሳጀለስ ዶክተር ሆና መናገር የማችለውን በግላ አጥንታ ተመራምራ የማይናገረውን ልጃን እንዲናገር አድርጋለች ሌሎችንም የማይናገር ልጆችን ለቤተስብ በማስተማር ችግሩ በምግብ ችግር እንደሆነ ተረድታ ለሌሎች ትምህርት ስጥታ ብዙ ቤተስቦችን እረድታ ልጆቻቸው እንዲናገሩ አድርጋለች ያደነካት ስለምግቡ ምን መብላት ምን መጠጣት እንድለበት ትንትን አድርጋ አስረድታለች ስለዚህሲወለዱ የማይናሩ ልጆች ይህን ትምህርት ተጠቅመው የታመሙ ልጆቻቸውንማዳን ይችላሉ ስለዚህ እርስዎ የሚጠጧትን መዳህኒት ግልፅ ቢይደርጉን ጥሩ ነው

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha ปีที่แล้ว +12

    እባኮት እንዴት እናገኝዎታለን በጣም ያስፈልጉናል አባቴ እግዚአብሔር ይባርኮት መድሀኒቱን እንዴት እንደምናገኝ ጠቁሙን 🙏🏽🙏🏽

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus ปีที่แล้ว +4

      አድራሻ ተናግረዋል:: መድሃኒቱን ማን እንዴት መች መውሰድ እንዳለበት ጭምር አብራርተዋል በደንብ ያዳምጡ!

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

    • @tersite858
      @tersite858 ปีที่แล้ว

      ​@@teshuadon2197 ያንቱ ቅናት ይቀርማል ነው ቂም አለብህ? አስተማሪ የነበረን ሰው እንዴት 8ኛ ክፍል ትላለህ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      @@tersite858
      ሰው እንዴት በተራ መሃይምና አጭበርባሪ ይቀናል ?
      ኧረ ያገር ያለህ !! ይሄ አጭበርባሪ ግለሰብ ስለ Human digestive system ያለው ዕውቀት ዜሮ ነው።ከአንድ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ጋር የሚመጣጠን ዕውቀት የለውም !!
      ይታያችሁ... ካርቦሃይድሬት አፍ ውስጥ(PH=7) መፈጨት(hydrolyzed) የሚጀምረው በ salivary amylase( Ptyalin) ሲሆን-
      በላይኛው የቀጭን አንጀት(duodenum)ላይ ደግሞ በ pancreatic amylase አማካኝነት መፈጨቱ ይቀጥላል።
      በቀሪው የቀጭን አንጀታችን ክፍሎች ደግሞ በአፍና በላይኛው ቀጭን አንጀታችን ውስጥ ያልተፈጩት የካርቦሃይድሬት ስብርባሪዎች ወደ መጨረሻው(end products of carbohydrate digestion : monosaccharides)ውጤት የሚደርሱት ደግሞ በ intestinal enzymes- Sucrase, maltase and lactase አማካኝነት ነው።
      ይሄ ሀ-ገደሉ አጭበርባሪ እንደሚለው ሆድ ውስጥ በሚመነጨው ሃይድሮክሎሪክ አሲድ ምክንያት እንዲሁ ሳይፈጩ ባክነው ወይም ዲኬይ አድርገው ለባክቴሪያ ሲሳይ ሆነው የሚቀሩ እንዲሁም የአንጀት መታወክ ምክንያት (intestinal discomfort) አይደሉም።
      የፕሮቲን ምግብ መፈጨት የሚጀምረው ሆድ ውስጥ ሲሆን(በ PH=2) የሚፈጨውም Trypsin, Pepsin(active) በተባሉ የተለዩ ኢንዛይሞች ነው።
      ስለዚህ ይህ አጭበርባሪ ግለሰብ እንደሚቃዤው ሳይሆን የካርቦሃይድሬትና ፕሮቲን ምግቦች በአንድ ላይም ይሁን በተናጠል ቢበሉ የሚፈጩበት ሂደትና ቦታ በተፈጥሮ የተለያየ በመሆኑ በጤና ላይ የሚያመጣው አንዳችም ችግር የለም።
      ጋዜጠኛ ሆይ እኔ የፃፍኩትን ዕውነታ ይዘሽ ሂጂና ጠይቂው። ግለሰቡ የሚሰጠውን መልስም እንስማው። ከዚያም ቀሎ እናገኜዋለን።😂😂🛑🛑🛑

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 ปีที่แล้ว +14

    አባታችን የሚቀመሙ ሁሉ ብትገልጹልን ከልሆነ በሽያጭ አቅርበው ከሆነ የቀመሙትን መድኃኒቱን የሚገዛ ቦታና አድራሻ ቢገልጹልን እኔ የስኳር ህመም ተኛ ስለሆኩ ቢረዱኝ አባቴ አመሰግናለሁ

    • @titt9640
      @titt9640 ปีที่แล้ว +1

      ሙሉዉን ያድምጡ ቸናግረዋል
      አዲስአበባ 22 አካባቢ

    • @daruminu8709
      @daruminu8709 ปีที่แล้ว +3

      Efrata Hana 22 alfeh wedemegenagna ltders stl alu 1 floor am witness

    • @jiregnatuli3604
      @jiregnatuli3604 ปีที่แล้ว

      Yeqimem a yinetun yigilexu adar

  • @habteghezeheay9330
    @habteghezeheay9330 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥ

  • @zeynebedris5561
    @zeynebedris5561 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ተባርክ እድምና ጢና ይስጥልን ትልቅ ስው ለሃገሩ እንዳህ ያስባል እስቲ እንዲህ ለሐገር ለህብ ይታስብ

  • @mullerbekele8005
    @mullerbekele8005 ปีที่แล้ว +2

    What an amazing human being! Excellent interview, and you let him tell his experiences.

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

  • @tadessebogale4980
    @tadessebogale4980 ปีที่แล้ว +76

    በእርሶ ሕክምና የተፈወሱ ሰዎች በምስክርነት ቢያቀርቡ ጥሩ ነው

    • @daruminu8709
      @daruminu8709 ปีที่แล้ว +4

      My mother 👩 she is Dm pt her random is 457 mgh but now 130 mgh after meals no medication 💊 to take

    • @saleightemmanuel5595
      @saleightemmanuel5595 ปีที่แล้ว

      @@daruminu8709 Do you have his contact number and his address? Please send me as urgently as possible if you have it. Thanks

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 ปีที่แล้ว

      I agree with you 🙏

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว +1

      የተፈወሱ የሉም ይሆናል።

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን በርቱልን አደራ

  • @AchamyelehTsegaye
    @AchamyelehTsegaye ปีที่แล้ว +2

    O+ ነኝ ከሚገባው በላይ ስጋ ተመጋቢ ነኝ ለሳምንታት ጥሬ ስጋ ብቻ በልቻለው የተነጠረ ቅቤ ጠጣለው ግን አምላኬ ይመስገን ተመችቶኛል እባካችሁ ሰጋን በክፉ አታንሱ

  • @TinaHana-k7g
    @TinaHana-k7g ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ፣ የዓለም ተፅኖ ባይኖር ብዙ መዳን እየቻሉ አይሞቱም ነበር

  • @AduFasil
    @AduFasil ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁን የኝን አባት ስልክ ላኩልኝ

  • @titt9640
    @titt9640 ปีที่แล้ว +4

    ይበርቱ

  • @zeyneb860
    @zeyneb860 ปีที่แล้ว +6

    ልጄ 8 አመቱ ነው ደም ለሁለተኛ ጊዜ ወስዳል ቀይ የደም ሴል ማመንጨት አይችልም ምን አይነት የባህል መደሀኒት መጠቀም እችላለው እባካቹ እኔ ከኢትዩ ውጪ ነኝ

    • @bekeleduguma3180
      @bekeleduguma3180 ปีที่แล้ว

      ታዬ ብለሽ ደውዪ 0921808191
      ተመሳሳይ ኬዝ አድኗል
      የዋርካው እህተ አፀደ ናት የሰጠችኝ በዪ

  • @DanielTadesse-xh7vk
    @DanielTadesse-xh7vk ปีที่แล้ว

    I will stand with you

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 5 หลายเดือนก่อน

    Egzabehare yemesgen Amen 🙏

  • @keyrekrik3413
    @keyrekrik3413 ปีที่แล้ว +3

    በርታ

  • @eyobeg3913
    @eyobeg3913 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚለው እኔም እቤት ችግሩ አለ እና ደግሞ MLT ባልሞያ ነኝ እንዴት ላማክራቸው እችላለው።

  • @hailuchef3884
    @hailuchef3884 ปีที่แล้ว

    ግልፅ አርገው ይንገሩን ሚወሰደው መዳኒት ምንዴነው ዶክተር ዶዙንም

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 ปีที่แล้ว +1

    Fetari idime ina Tena yistott began yemiwedewin beteseb aterefuling no words at all million thanks Dear

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 ปีที่แล้ว +6

    እኛ በቤታችን ወስጥ ..እንድንጠቀም ..ምንአይነት ቅመሞችን እንደ ሻይ አፍልተን አንድጠቀም..በዝርዝ ..ቢነግሩን እናመሰግናለን👍👍👍👍

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 ปีที่แล้ว

      ለሰውየው የእንጀራ ገመዱን ስትጠይቁ አታፍሩም ኑ ግዙ እያለ በነፃ ስጠኝ?

  • @mrsvip9730
    @mrsvip9730 ปีที่แล้ว

    አባቴ የቅሞችን አይነት ብትነግረን ወይም አተጋር ለገበያ የቀረብካቸዉ ካለ በምን አይነት እናገኛለን አሳዉቀን ምክንያቱም የስኳርና የነርብ ታማሚ ነኝ

  • @kalkidantibebu8775
    @kalkidantibebu8775 ปีที่แล้ว +1

    ሰወየውን ስልካቸውን ሰጠን

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 ปีที่แล้ว +22

    መምሕራችን ጥፋቱ የከለም ጤና ድርጅት አይደለም ! ጥፋቱ የራሳችን ነዉ : አንድ ሆነን ሐገርንን አክብረን ተዋደን ብንኖር ኖሮ ማንም አይደፍረንም ነበር :ጠላቶቻችን ቀዳዳ ካገኙ ከማጥፋት አይመለሱም ግን በጣም የሚያስገርመዉ በዉስጣችን ሐገር ለማጥፋት የተፈጠሩት ተባዮች ናቸዉ ::

    • @adinaadina6605
      @adinaadina6605 ปีที่แล้ว +4

      Thank you so much

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 ปีที่แล้ว +4

      ,በትክክል አለመታደል እኮ ነው 😢 ይቅር ይበለን 🙏

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 ปีที่แล้ว +2

      Correct answer 🙏

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      እናንተ አሸቃባጮች አሁን ነዉ ወይ ይህ የገባቹህ? የት ነበራቹህ እሳቱ ትግሬዎችን ሲፈጃቸዉ? አሁን እሳቱ ቤታቹህ ሲገባ ሰላም አብሸሩ ገና መች ተጀመረና ነዉ ይህ ሁሉ ለቅሶ ቆፍጠን ቡለ የጎንደሬ ፈሶ አርበኛ አይደላቹሁም ወይ?

    • @rosaghebremikael5036
      @rosaghebremikael5036 ปีที่แล้ว

      አድራሻወይም ሰልክ ይጻፉልን

  • @mebatech8456
    @mebatech8456 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ጅምር ነው እንዴት እናግኞት ?

  • @kasechkadir6800
    @kasechkadir6800 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው የምገኙት አድራሻውን ያስቀምጡልን

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx ปีที่แล้ว +1

    እኔ አረብ አገር 15 አመቴ ሁል ጊዜም ስጋ እበላለሁ ወይ ማታ እራት ወይ ምሳ ስጋ ነው የአረብ አገር ምግብ

  • @YohanesDemeke-p9n
    @YohanesDemeke-p9n ปีที่แล้ว +3

    10 ❤ q አባታችን በርቱ ...

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የማይገባኝ የመድሀኒቱን ግኝት ታወጣላችሁ ትዘረዝራላችሁ ግን ተጠቃሚው በምን አድራሻና ስልክ ያግኛችሁ ካለዚያ ምንም አትንገሩን ወሬው ምን ይጠቅማል

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว

    አባታችን እውነተኛ ዶክተር ❤

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 ปีที่แล้ว

      The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
      በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 ปีที่แล้ว +1

    We are vary lucky to have you 🙏

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 ปีที่แล้ว

    ኑሩልን

  • @ZelalemNegasi
    @ZelalemNegasi ปีที่แล้ว +2

    አድራሻችሁን ንገሩን

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሚድያ በሌላ ወገን አገርን እየወጋ በጤናው አሳስቶ ኅብረተሰቡን ያሳስታል ለእናንተ ሕግ ለምን እንደጠፋ ይገመኛል

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني ปีที่แล้ว

    DC G B U really I like U knowledge 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @alganeshweldgargis8660
    @alganeshweldgargis8660 ปีที่แล้ว +1

    True I agree

  • @eyobtadesse4838
    @eyobtadesse4838 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻችውን የኛ ቲቪ ብታሳውቁን እባካችሁን

  • @mustefateshita5170
    @mustefateshita5170 7 หลายเดือนก่อน

    Long live our laurat. Dr. Thanks to 30:57God who gave us you.

  • @MekdesHailemariam-hc5kj
    @MekdesHailemariam-hc5kj 6 หลายเดือนก่อน

    ምንዲነው ስሙን ይገሩን እባኮት

  • @marinetefrem607
    @marinetefrem607 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻቸው እንዴት ላገኛቸው እችላሎ ?

  • @EndelbuTube
    @EndelbuTube ปีที่แล้ว +1

    የሚያወራው ወሬ ለራሱ ፋክሺናል አይደለም እንኳን ስራው ወገን አትሸወዱ ባለግዜ መሆን ሙህር ያስመስላል

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile4900 ปีที่แล้ว

    ሎሬት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @shimeliswordofa7673
    @shimeliswordofa7673 ปีที่แล้ว

    የምክር አገልግሎተ በስልክ ወይም በሌላ ዜዴ የሚሆንበት ሁኔታ ቢኖር፤ ከቦታ ርቀትና ከጊዜ አኳያ
    ለመረጃዉ አመሰግናለሁ

  • @MehdiYasin-iz3im
    @MehdiYasin-iz3im ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው?

  • @wondimumehandis9767
    @wondimumehandis9767 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እና ፈዉስ እየሱስ ብቻ ነዉ::

    • @tersite858
      @tersite858 ปีที่แล้ว +1

      ወሬኛ አዲስ ጴንጤ ነሽ መሰለኝ! አያድንም ማን አለሽ?
      ይህ ዸግሞ ለሰው የተሰጠ ማስተዋልና ዕውቀት ከተጠው ቢሰራበትስ

  • @werkuwerku1737
    @werkuwerku1737 ปีที่แล้ว

    ሥልክዎትን ብሥቀመጡልን ጥሩ ነዉ::

  • @kassayeteshome7325
    @kassayeteshome7325 ปีที่แล้ว

    መድኃነመቱን ማግኘት የሚቻለው የት ነው?

  • @legese103
    @legese103 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን 42 ቀን አመቱን ሙሉ ሰጋ ብቻ በልቼ አውቃለሁ መች ሞትኩ

    • @tesemamelketo5959
      @tesemamelketo5959 ปีที่แล้ว +1

      ለምንድነው ስጋ ብቻ ልበሉ የተገደዱት?እንጄራ ወይም ሌላ የምግብ ዓይነት ሳይጨምሩ ነው ስጋ ብቻ የበሉት?

    • @BinyamKassaye-zi8mw
      @BinyamKassaye-zi8mw ปีที่แล้ว

      ጠወት ! ምሳ ሰዓት ! ማታ ነው ስጋ ብቻውን የበላህው ?

    • @زينبعمر-ذ6ع
      @زينبعمر-ذ6ع ปีที่แล้ว +1

      እኔ በተከታታይ 3 ቀን ያውም ምሳ ብቻ ከበለሁ በ4 ቀን መድገም አልችልም ያመኛል

    • @seifu5603
      @seifu5603 ปีที่แล้ว +1

      ይሰለቻል ስጋ ብቻውን ።

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ አንዴት ማግኘት ይቻላል kSA ነው የሚኖረው .

  • @abrhamwolde7990
    @abrhamwolde7990 ปีที่แล้ว +2

    ስልኩን ለጥፉ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 ปีที่แล้ว +2

    ማድያት ካጠፋማ ያሉበት ቦታ ልምጣ ወይም የቅመሙን ስም ንገሩን

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 ปีที่แล้ว +20

    "የቅመማ ቅሙን ዝርዝር ንገሩን እንድን ጠቀም ንገሩ እንድን ጠቀም ንገሩን ተባረኩ ። 23:10

    • @aminaali5147
      @aminaali5147 ปีที่แล้ว +4

      ሀሀሀሀ how he is going to make money he’s advertising his products ይግባሽ ውድ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ​@@aminaali5147​​
      When u said "how he is going to make money"u make it out he have ulterior motive
      He is providing service that took him his whole life to find the cure and get paid for his service and u will get ur health which is fair trade

  • @OBservant-5
    @OBservant-5 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጲያ የባህል መድሃኒት አዋቂዎች ነን የሚሉት ሰዎች ህዝብን ማጨናበር ብቻ ነው።

  • @yeshiberhanu-vj1gu
    @yeshiberhanu-vj1gu ปีที่แล้ว +3

    AMEN

  • @yemisrachyohannes3737
    @yemisrachyohannes3737 ปีที่แล้ว +6

    Can you tell us where we can find the medicine (the meal fun)???

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus ปีที่แล้ว +1

      አድራሻ ተናግረዋል:: መድሃኒቱን ማን እንዴት መች መውሰድ እንዳለበት ጭምር አብራርተዋል በደምብ ያዳምጡ!

    • @addisuzemedkun
      @addisuzemedkun ปีที่แล้ว +1

      ማምረቻ ቦታ:
      ቦሌ ገርጂ ክ /ከተማ
      መሽጫ ቦታ:
      22 ሰገን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ

  • @habteghezeheay9330
    @habteghezeheay9330 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 ปีที่แล้ว +4

    ለልጆ እውቀቶትን ያስተምሩ እውቀትን ለሰው ማሳወቅ

  • @kamilshifa2358
    @kamilshifa2358 ปีที่แล้ว

    የት ነው ሚገኘው

  • @millionmerd2166
    @millionmerd2166 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አለሙ በርሶ መድሐኒት ተሽሎኛል አሜሪካ እየተላከልኝ❤❤❤

    • @mershzeru-pq9wm
      @mershzeru-pq9wm ปีที่แล้ว

      selam wendeme endet neh bemen ayenet menged new magegnachew pls

  • @EHSNA5381
    @EHSNA5381 ปีที่แล้ว +2

    በምርምር መረጃ ላይ ያልተደገፈ አስተያየት በመሆኑ መቀበል ያዳግታል። አንድ ቤተሰቤ ከአምስት አመት በላይ በሀኪም ትእዛዝ ስጋ ብቻ በልቱዋል፥ ምንም የሆነው ነገር የለም፥ ታድያ የ42 ቀን ታሪክ ከየት መጣ? ሰውን ለምን እንዲሳሳት ፕሮፌሽናል ያልሆነና ሳይንሳዊ ምርምር ያልተደረገበት አስተያየት ይቀርባል።

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 ปีที่แล้ว

    ለ ዝ hiv. መድሀኒትና የምትጠጡት ናትሮፓቲክ የሚባለው ምንድነው ቅመሙን ንገሩን ተባረኩ🙏

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td ปีที่แล้ว

    እባካቹ አድሬሱን ላኩልኝ።

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke54 ปีที่แล้ว

    እባክዎ አድራሻዎ የት ነው

  • @GetTadess
    @GetTadess ปีที่แล้ว +2

    የት ተገኝቶነው

  • @kasaakasu
    @kasaakasu ปีที่แล้ว

    መዳኒቱ ግልጽ አይደለም ምን ምንናቸው ምንልጠቀም ምንእንተው?

  • @firstyearmsc4667
    @firstyearmsc4667 ปีที่แล้ว +9

    How did you mix the proportionate share?

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 5 หลายเดือนก่อน

    Please share samting

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb ปีที่แล้ว

    ሚልፋን ምንድነዉ በገልጽትእባኮን

  • @birkeayele2769
    @birkeayele2769 ปีที่แล้ว +1

    እባክዎ ክፍያውን እልኬለሁ

  • @FantaTerara-oc6gc
    @FantaTerara-oc6gc ปีที่แล้ว

    How to heal pancreas enzyme dease

  • @mustefateshita5170
    @mustefateshita5170 7 หลายเดือนก่อน

    Our beloved intellectual how we can get this curious food spies

  • @BerhanuNega-bd8tt
    @BerhanuNega-bd8tt 6 หลายเดือนก่อน

    ስልክዎንና አድራሻዎን ቢገልፁልን

  • @destayohanesberaki2970
    @destayohanesberaki2970 ปีที่แล้ว

    What's the product?
    I listened for more than 30 minutes, but I haven’t got the point?
    Please, I'm living in London England and I'm diabetic number 2

  • @kebedetilahun7940
    @kebedetilahun7940 ปีที่แล้ว +1

    መድሐኒቱ የሚሸጥበት ቦታ አድራሻ ና ስልክ ቁጥርም ብትለጡፍት ማህበረሰቡን በተጠቀመበት ነበር

  • @antenehmulu
    @antenehmulu ปีที่แล้ว

    ወደ ት/ት ካሪኩለም አካተው ቢመጡም ጥሩ ነው እናመሠግናለን🙏

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 2 หลายเดือนก่อน

    Where is the formula please?

  • @abduletifahmed9221
    @abduletifahmed9221 ปีที่แล้ว

    Nice natural treatment let us use

  • @RahelBezabih-c4d
    @RahelBezabih-c4d ปีที่แล้ว

    ምርቱን እንዴት ላግኝ