👉 መሬት ቅርፅ በመጽሃፍ ቅዱስ አገላለጽ_ ክፍል - 1 _ 📕 መዝገበ እውነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @h8m8k
    @h8m8k 3 ปีที่แล้ว +6

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ለሰው ማስረዳት ሰልችቶኝ ነበር። Thank you. Keep up the good work 💚💛❤️

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 3 ปีที่แล้ว +3

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን።
    ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalen, dink video and brief 🙏🙏🙏

  • @amelbabi8859
    @amelbabi8859 ปีที่แล้ว

    መነፈሳዊም አለማዊም ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም ጥበቡን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @amanueltechlemichael5807
    @amanueltechlemichael5807 3 ปีที่แล้ว +2

    May GOD bless you wendime . Exact explation

    • @amanueltechlemichael5807
      @amanueltechlemichael5807 3 ปีที่แล้ว +3

      I tried to explain to israel poeple about this case , they consider me crazy

    • @amanueltechlemichael5807
      @amanueltechlemichael5807 3 ปีที่แล้ว +2

      They ask me about the edge of the world and falling down , what answer do you give

    • @amanueltechlemichael5807
      @amanueltechlemichael5807 3 ปีที่แล้ว +2

      Is the world flat or a sphere , does water body has ups and downs . Is the water surface is level or a curve , do a short video about this alot poeple are brainwashed

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว +1

      Antarctica is ice wall እና ምድር ዙሪያዋን ዝግ ናት ማንም አልፎ መውጣት አይችልም፡፡

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ... በሚቀጥሉት ቪዲዮዎች ሌላ ብዙ ማስረጃዎች አሉ የሚቀርቡ

  • @alemelshaddai6273
    @alemelshaddai6273 2 หลายเดือนก่อน

    Yesew jil

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว +1

    EGZIABHER yistilin wendimachin tibebin lehulachin yisten

  • @Yoni-d2n
    @Yoni-d2n ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ቀጥልበት በርታ። የነጮችን እንተ ፈንቶ ይዘን ገደል ይሥገባናል

  • @hosabe3517
    @hosabe3517 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ብሮ

  • @TenkoluLerasu
    @TenkoluLerasu วันที่ผ่านมา

    ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ሆናለች ፀሐይ ውስጤ ነች ፡2041

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 9 หลายเดือนก่อน

    Byzwy bante vido bezu liyu liyu ena demo eunet የምምሰል deme ነብሴ yingren yenibre Angel temiralew ena berta betam gobez yansibhal

  • @Ab_ab1522
    @Ab_ab1522 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ትምህት ነውግን አንድ ጥያቄ አለኝ ታዲያ የፀሐይ ግርዶሽ እንዴት ሊፈጠር ይችላል ከቻልክ ይሄን ብታብራራልኝ ወንድሜ

  • @fnetoabewu
    @fnetoabewu 5 หลายเดือนก่อน

    ማርስ የት አለች

  • @meazagetachew5719
    @meazagetachew5719 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @уиєѕ
    @уиєѕ 3 ปีที่แล้ว +1

    selam brother ketay sle getachn medhanitachn eyesus crstos melk legnegren techelalah please!!!

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว +2

      አሺ... ትክክለኞቹ የድሮዎቹ እስራኤላውያን አሁን እስራኤላውያን እኛ ነን እንደሚሉት ፈረንጆች አልነበሩም... መልካቸውም ዘራቸውም አሁን ካሉት ጋር ይለያያል... አሁን እስራኤላውያን ነን የሚሉት የውሸት እስራኤላውያን ከሆኑ ትክክለኞቹ እስራኤላውያን የት ነው ያሉት? ምንስ ይመስሉ ነበር? ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርቶስ እና እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም መልካቸው ምን እይነት ነበር?....ለነዚህ ጥያቄ መልስ እና በዚህ ርእስ ላይ በሰፊው ራሱን የቻለ ቪዲዮ አዘጋጃለሁ::

    • @уиєѕ
      @уиєѕ 3 ปีที่แล้ว

      @@mezgebeewnet674 eshi abate begugut etebkalew. Amesegnalew 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว +1

    ላቀረብክልን ትምህርት አመሰግናለሁ! ሰባቱ ሰማያት የሚባሉትስ የት ናቸው ታድያ?

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว +1

      ሃኖስ ከሚባለው ውሃ በላይ ነው ያሉት፡፡ እሱን እራሱን በቻለ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ ብዬ ነው

    • @niwonaderu8722
      @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mezgebeewnet674 ameseginalehu berta EGZIABHER yistilign

    • @asertube777
      @asertube777 2 ปีที่แล้ว

      7 semay ababal inji bible lay yelem, 3 semay new yalew 👍
      1ኛ , ርአይ 19:17-18
      እዮብ 24:10
      መዝሙር 104:2
      ምሳሌ 8:27-28
      እዝከል 1:22-26
      2ኛ ሰማይ
      ዘፍተርት 6:5-7,8:2
      ሉቃስ 3:21-22
      ኢሳያስ 40:21-22,66:1,45:12
      3ኛ ሰማይ
      Matewos5:16
      ኢሳያስ 40:22-24
      እዮብ 22:14,37:18
      መዝሙር 11:4
      .....

  • @abeldemessie9728
    @abeldemessie9728 3 ปีที่แล้ว

    የ አቡነ ዘራአ ብሩክ ለ 5 አመት ሚለው የተሳሳተ ነው ለ 5 ሰአት ነው ትክክለኛው ከዛው ከገዳማቸው ሄጄ የሰማሁት መረጃ ነው

  • @henokfikru7847
    @henokfikru7847 3 ปีที่แล้ว +1

    Okay then how the hell is lunar and solar eclipse happen?

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว

      በጥንታውያን የብራና መጽሃፍት ላይ እንደተጻፈው "አቀድ" የሚባል የማይታይ ኮከብ እንዳለ እና ይህ አቀድ ኮከብ ከፀሃይ ፊት ሲገባ ፀሃይን እንደሚሸፍናት, ከጨረቃ ፊት ሲገባ ደግሞ ጨረቃን እንደሚሸፍናት በሌላ ግዜ ግን የማይታይ እንደሆነ ይናገራሉ

  • @alemelshaddai6273
    @alemelshaddai6273 2 หลายเดือนก่อน

    You are still in the first century , atikebazir.

  • @zagolmedia1484
    @zagolmedia1484 8 หลายเดือนก่อน

    cherekan beken endet linayat chalin

  • @betsi_6331films
    @betsi_6331films ปีที่แล้ว

    መሬት ትዦራለች?

    • @Yoni-d2n
      @Yoni-d2n ปีที่แล้ว

      አትዞርም ነጮች ዙሮባቸው ነው ለኛ መሬት ትዞራለች የሚሉን ነጮችን አትመኑ

  • @nazrawikebede9885
    @nazrawikebede9885 11 หลายเดือนก่อน

    ጠፍጣፋ ናት አይልም ከፈለው ይላል እንጂ....ከቡ ነው የተከፈለው ወደላይ የሄደው ዝናብ ነው

  • @filmwedajtubee
    @filmwedajtubee 3 ปีที่แล้ว +1

    😂

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤