👉 መሬት ምን አይነት ናት? _ ክፍል - 2 _ 📕 መዝገበ እውነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 9 หลายเดือนก่อน

    ይምገርም ታሪክ , ለንጹሀን ሚስጥርን የገለጠ ይመስገን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @-negus
    @-negus 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሣኸው ...እኔ ከ 2 አመት በፊት በዚህ ርእስ ዙሪያ ማለትም በመሬታችን ቅርፅ ዙሪያ በብስራት fm ፍልስፍና ፕሮግራም ላይ ቀርቤ በ4 ክፍል ጠለቅ ያለ ትንተና አቅርቤያለሁ። አሁንም ትክክለኛውን የመሬታችንን ቅርፅ(flat earth) የሚያስረዳ ወደ 6ሰአት የሚደርስ video አዘጋጅቼ ጨርሻለው።እናም ለሰው የሚደርስበትን መንገድ እያሰብኩ ነው አንደኛው ሀሳቤ ያው you tube channel በመክፈት ሀሳቤን ለሰው ማድረስ ነው።በተጨማሪም ሌሎች መንገዶችንም አስቤአለሁ ። ለማንኛውም አንተ ስለዚህ ሀሳብ (about the true shape of our earth) ማንሳትህ ተመችቶኝ ነው comment ማድረጌ። በጋራ ምንሠራበት ነገር ካለም ደስ ይለኛል። "ከጠፍጣፋዋ መሬታችን" በተጨማሪም ብዙ ሀሳቦች አሉኝ። እግዚአብሔር በፈቀደ ሰአት ምናነሳው ይሆናል። thanks

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይለኛል ቴሌግራም ላይ ብናወራ ጥሩ ነው 0921624099

    • @-negus
      @-negus 3 ปีที่แล้ว

      I will contact u brother ...

  • @amanueltechlemichael5807
    @amanueltechlemichael5807 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 3 หลายเดือนก่อน

    Wandema batam sefalegeke nabare

  • @bnentertainment5865
    @bnentertainment5865 3 ปีที่แล้ว +3

    By the way please never stop making videos,um your biggest fan,i never miss one and you are so interesting.

  • @Yoni-d2n
    @Yoni-d2n ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ገለፃው ነገር ግን ናሣ ዎሽቶናል ድብቅ ሚሥጥር ይዛል እኛ ችግራችን ነጮች የሚሉን ብቻ መሥማታችን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว +1

    gerami eyita new endiet new tadiya kezih dinqurina ena tebtibo keyazen yesaynis wushet mewtat yeminchilew?

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว +1

      ወደ ቀደመው ነገር ስንመለስ መውጣት እንችላለን፡፡ ለኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ብዙም እይርቀንም መጽሃፍቱም፣ ተምህርቱም፣ የሚያስተምሩ አባቶችም ስለሉን ታድለናል... እውነትን ለመቀበል የተዘጋጀ ልቦና ብቻ ይኑረን

  • @nahomtube4301
    @nahomtube4301 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም እይታ ነው ወንድማችን
    እስኪ ስለ ቤኄሞትና ሌዋታን የምታውቀው ነገር ካለህ ንገረን

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว

      ብሄሞት እና ሌዋታን አለምን ዙሪያዋን ከበው የሚኖሩ በጣም ግዙፋን ዘንዶ መሰል ፍጥረቶች ናቸው፡፡ ቁመታቸው ሁል ጊዜ እያደገ እያደገ በስተመጨረሻ ሲነካኩ ምድር ትጠፋለች ይባላል፡፡ በሰፊው በሚቀጥለው ሃያው አለማት በሚለው ቪዲዮ ላይ አብራራዋለሁ፡፡

    • @nahomtube4301
      @nahomtube4301 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mezgebeewnet674 ለፈጣን መልስህ በጣም አመሰግናለው ።እኛም በጉጉት እንጠብቃለን እንተም በርታ ።

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደምን ቆይተሃል የኔ ወንድም እኔ ደህና ነኝ ቸሩ ፈጣሪ ይመስገን! ምንም አይነት የወሰድኩት ትምህርት የለኝም ግን ሐይማኖቴ በሚፈቅደው ህግጋቱን አውቄ እና ተረድቼ የምኖር ሰው መሆን እፈልጋለሁ! ትልቁ ምኞቴም ነው ግን እስካሁን የመጣሁት በተለምዶ እንጂ በእውቀት አይደለም እወቀትን ለማግኘት ከየት ልጀምር ብዬ ሳስብ ብዥ ይልብኛል ብዙ ያመለጠኝ እንዳለ እና ‹‹ሀ›› ብዬ መጀመር እንዳለብኝ ይሰማኛል በመኃል ለራሴ እንኳን የሚገርሙ ጥያቄዎችን አእምሮዬ ይጠይቀኛል፡፡ እውነት ለከንቱ እንዳልተፈጠርን እና እግዚአብሔር ለሁላችንም ልዩ ልዩ ጸጋን እነደሰጠን ይሰማኛል፡፡ ግን ደግሞ እውነት ነው ወይስ ይሄ የኔ ስሜት ነው ብዬም እጠራጠራለሁ ከአንዳንዴ ስሜት አልባ እሆናለሁ፣ ግራ ይገባኛል በጣም ብዙ የተለያዩ ሀሳቦችን አስባለሁ፡፡ አሁንም አንድ ጥያቄ አለኝ በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እና ዶ/ር ሮዳስ ፔጃቸው ላይ ጠይቄ ነበር ፡፡ያለዩት ሁነው ይሁን ጥያቄዬ ስህተት ኑሮት ምለሽ አልሰጡኝም በዚህ አጋጣሚ የማከብራቸው እና የምወዳቸው አባቶቼ ናቸው ሁሌም ትምህርታቸው ደስ ይለኛል፡፡ ሰማዩን ቀና ብዬ አየዋለሁ እደመመላሁ በቃ ለምንድነው ታድያ እርስ በርሳችን ከመናቆር የዘለለ ማሰብ የተሳነን ብዬ አገረማለሁ፡፡ ወደ ሰማይ ስመለከት የተለየ ስሜት ይሰማኛል ዳመናው በሚሰራው ቅርፅ ሁሉ እደመመላሁ ደስ ይለኛል ከላይ የምናየው ሁሉ ውሃ መሆኑን ሳስብ ተፈጥሮ በሚስጥር የተሞላች መሆኗን አስባለሁ፡፡ ለማንኛውም ጥያቄየው የነበረው የዓለም እድሜዋ ስንት ነው የሚል ነበር ይኼውም ሰማይ እና ምድር ከተፈጠሩበት ጀምሮ ነው ወይስ እግዚአብሔር አዳምን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ ከ5500 ዘመን ቡኃላ አድንሃለሁ ካለ ጀምሮ ነው ብዬ ግራ ይገባኛል ምክንያቱም የዓለም እድሜዋ 7513 ነው እያልን ነው፡፡ ይሄ እንዴት ነው ከየት ስንጀምር new ይህን ያኽል የሚሆነው? ሌላው የቅዱስ ሔኖክ አቆጣጠር ጋር በተያያዘ ነው አንብቤ ሳይሆን ሰምቼ ነው ክብረ በዓላቱም ይሁን ዕለታት እና ቀናቶቹ ከአመት አመት እንደማይዛነፉ እና በአሁኑ ዓመት የዋለው በዓል ቀን እና እለቱ እንዲሁም ወሩ ሳይቀየር እንደሚሄድ ነው፡፡ ታዲያ እኛ የምንጠቀመው ልዩነት ከየት የመጣ ነው፡፡ይህንን እና መሰል የህይወት ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት አጋዥ ናቸው ብለህ የምትመክረኝን እና ይምታመለክተኝ መጸሐፍቶች ካሉ ለማንበብ ዝግጁ ነኝ፡፡ግዕዝንም መማር አፈልጋለሁ፡፡ሰናይ ቀን!!!

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደስ የሚል የሕይወት አስተያየት ነው ያለህ... ሁሉንም ነገር ፈረንጆቹ በነገሩን እና ባስተማሩን መንገድ ብቻ ሳይሆን ማየት ያለብን እያንዳንዱን ትናንሹን እና በእለት ተእለት ኑሮአችን ውስጥ የማናስተውላቸውን ነገሮች ሁሉ በአዲስ አይን ማየት፣ በመጠየቅ እና መመርመር ነው ያለብን ምክንያቱም የእነሱ የፈንጆቹ ትምህርት በውሸት እና በክህደት የተሞላ ስለሆነ በሃይማኖት የሚነገሩንን እውነታዎችን እንዳናስተውል እና እንዳንረዳው ክፍተኛ እንቅፋት ሆኖብናል፡፡ ወደጥያቄህ ስመለስ የመሬት እድሜዋን አባቶችም ሲያስተምሩ ያው 7513 ብለው ነው ከዛ ሌላ አቆጣጠር እንዳለ እኔ አልሰማሁም ነገር ግን ሳይንሱ 4ቢሊዮን አመት ነው ብለው ያስተምራሉ የህ ትልቅ ውሸት ነው የሄ big bang የሚለውን ሃሳባቸውን እንዲደግፍላቸው ነው እንጂ የአለም ትክክለኛ እድሜዋ አባቶች እንደሚሉት 7513 አመት ብቻ ነው፡፡ ሌላው የቅዱስ ሔኖክ አቆጣጠር በመጽሃፈ ሄኖክ እና በመጽሃፈ ኩፋሌ ላይ የተጻፈውን በመያዝ አመቱን 364 ቀናት ብቻ አድርጎ ስለሚቆጥር በአላቱ አይዛቡም አይለዋውጡም፣ ባህር ሃሳቡ ድግሞ 365.25 ቀናት በአመት ውስጥ አሉ ስለሚል ይህ በየአመቱ የቀናትን መለዋውጥ ያመጣል፡፡ በዚህ ሃሳብ ላይ ቪዲዮ አዘጋጃለሁ እዛ ላይ በስፋት ለዩነታቸውን እንመለከታለን

    • @niwonaderu8722
      @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว

      @@mezgebeewnet674 lftan milashih betam ameseginalehu! yeteleye aynin FETARI yadilen! lemanignawim set negn bewnd tsota silegeletsikegn biye enji chigir yelewim.

    • @Yoni-d2n
      @Yoni-d2n ปีที่แล้ว

      እነ ሮዳሥ የሚሥቡት የናሣን ምርምር ነው ናሣ ደግሞ ውሸታም ነው ናሣ በተቃራኒው ድብቅ ምስጢር ይዟል

  • @yared09
    @yared09 3 ปีที่แล้ว +1

    የምታስረዳባቸው መፅሐፍት መሆን ይችላሉ::

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว

      አዎ... እግዚአብሔር ከፈቀደ ወደፊት በመጽሐፍ መልኩ ይወጣሉ::

  • @xNahom
    @xNahom ปีที่แล้ว

    Respect for Enlighting us! but how does Solar Eclipse happened on flat Earth? Can you explain it I'm confused.

  • @ሰሎሞንተስፋዬ
    @ሰሎሞንተስፋዬ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳይንስ ይገርመኛል። አንድ ነገር ትልቅ ሆኖ የሚታየን ቅርብ ሲሆን ነው ይላል። ስለዚህ ፀሀይ ጠዋትና ማታ መተለቋ ቅርብ ከሰአት ማነሷ ደግሞ እሩቅ ናት ማለቱ ነው። ደግሞ ሙቀት የሚያቀጥለን ሲቀርበን ነው በማለቱ ፀሀይ ከሰአት ሩቅ መሆኗን ይሽረዋል። እንዴት ስለራቀች ሙቀቷ ይጨምራል? ለሚለው መልስ የለውም። ስለዚህ ሳይንስ ስለ ፀሀይ እርቀት ሙቀት መጠንና ባህሪይ ያልደረሰበት ነገር አለ ማለት ነው።
    ስለ መሬት ክብነትና በፀሀይ ዙሪያ ስላለው ጉዞም እርግጠኛ አይደለም። ምክንያቱም መሬትን ከላይ ያነሱት ፎቶ ምንግዜም ከፀሀይ በታች መሆናቸውን ይመሰክራል። ስለዚህ ፀሀይን አያካትትም። እነሱ ፀሀይን መሀል አድርገው በዙሪያዋ ፕላኔቶችን ያስቀመጡት ምስል የሀሳብ ቀመር ነው። ስለዚህ ለቤታችን ብርሃን ትንሽ ሻማ በቂ ሆና ሳለ ከቤታችን 400 እጥፍ የሚተልቅ ሻማ እንደማያስፈልገን ፀሀይ ግዙፍ ናት ብሎ መቀበል ያዳግታል። ስለዚህ የማያውቋትን ፀሀይ ያለመጠን አግዝፈው የተወናበደዱትን ነገር በሂሳብ ቀመርና በሪሌቲቪቲ ቲዎሪ ለማሳመን ይፈልጋሉ። እሺ መሬት ከፀሀይ በጣም አንሳ ከዞረቻትና ክብ መሆኗም በፀሀይ በደንብ ለመመታት ከጠቀማት እንዴት የበረዶ ዋልታዎች ኖሯት? ያች ግዙፍ ፀሀይ በረዶን ማሸነፍ ተሳናት?...

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว

      አውነት ነው... የሳይንሱ አስተምህሮ እርስ በእርሱ የሚጣረስ ነው

  • @hareg6874
    @hareg6874 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን: እግዚአብሔር ይባርክህ: ምድር ክብ ነች የሚለው ሳይንስ ውሸት እንደሆነ በማሳየትህ:: ሳይንስ ማለት የእግዚአብሔር ተቃዋሚ ነው: ዲያብሎስም የውሸት አባት ነው::

    • @ermiadane1855
      @ermiadane1855 ปีที่แล้ว

      ምድር አዎ ክብ ናት ሳይንሱ ግን እንደ እቁላል ናት ነው እሚል

  • @ermitekle8689
    @ermitekle8689 3 ปีที่แล้ว

    Ere መፅሐፈ ሔኖክ ስጠኝ

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว

      www.dirzon.com/Zon/DldAsync?target=_%3A%E1%88%98%E1%8D%85%E1%88%80%E1%8D%88%20%E1%88%84%E1%8A%96%E1%8A%AD.PDF

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว

      ከላይ ያለው ሊንክ ስትነካው መጽሐፉን ዳውንሎድ ያደርግልሀል

  • @bnentertainment5865
    @bnentertainment5865 3 ปีที่แล้ว

    well earth is not flat and neither the sun nor the moon rotates,earth and moon rotates,its a fact,may be they know the hidden things but the very observable universe is flat but our world is ROUND.

    • @mezgebeewnet674
      @mezgebeewnet674  3 ปีที่แล้ว +1

      በቅዱሳን እና ጥንታውያን መጽሃፍት ላይ ስለመሬታችን ቅርጽ የተጻፈው ግን ምንም በማያሻማ መልኩ መሬት ፍላት እንደሆነች ነው፡፡ ይህንን እንደ መነሻ ሃሳብ ይዘን ሳይንሱ የሚለው ምድር የሉል ቅርጽ ካላት የሚለውን ሃሳብ እናአስተምህሮ ከታሪካዊ አነሳሱ ጀምሮ ስንመረምረው እና ክብነቷን ለማረጋግጥ የተለያዩ ሙከራዎችን ብናካሄድ እንኳን የምናገንኛቸው ውጤቶች በምንም መልኩ ምድር የሉል ቅርጽ እንዳላት እና እንደምትሽከረከር ማረጋገጥ አይችሉም... ይህ መሬት የሉል ቅርጽ አላት የሚለው አስተምህሮ እጅግ በውሸት እና በማጭበርበር የተሞላ የውሸት አስተምህሮ ሲጀመር ጀምሮ በሚስጥራዊ ማህበረሰብ አባላት የተጀመረ እና እስካሁንም ድረስ እንዲስፋፋ ይስደረጉት እንዚሁ ሚስጥራዊ ማህበረሰብ አባላት ናቸው፡፡

  • @alemelshaddai6273
    @alemelshaddai6273 2 หลายเดือนก่อน +1

    Anite yeyetignaw Hager scientist neh? Zim bileh tikebatiraleh. Tell me where is Voyager1 and 2? They are billions of km. Away from earth. Please don't be stupid, and don't mislead others,