በሰንበት ለምን አይሰገድም?🔴 || ይቅርታ እንዴት እናድርግ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-habtam
    @user-habtam 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @GigiNabiyu-c2t
    @GigiNabiyu-c2t 22 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EmutiFiseha-o6q
    @EmutiFiseha-o6q 20 วันที่ผ่านมา

    Ebakachihu lebzu sewech endiders like adrgu
    Kale hiwotn yasemaln❤❤❤

  • @abex5291
    @abex5291 22 วันที่ผ่านมา +1

    የበደሌ ፈርጦች 😍የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 21 วันที่ผ่านมา

    ቃልይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @KokobaTadesa
    @KokobaTadesa 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹

  • @Birtukan-h3l
    @Birtukan-h3l 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደና መጣቹ ቃል ሂወት ያሰማልን እኔም ጥያቄ አለኝ ቅኖና ተቀበየ ጨረሸ አባቴም እግዚአብሄር ይፈታሽ በሎኝ እኔም ሄደኩኝ
    ከዚያም ለጓደኘየ ነገረኳት ካለቋርብሸ ዋጋ የለሸም አለቸኝ የህ እንዴት የታያል አተለፉኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 21 วันที่ผ่านมา +3

    913 ሰው አይቷል ቪዶውን ግን
    9 ሰው ብቻ ናቸው ላይክ ያደረገው😢😢
    ለም ምንይከፈልበታል????

  • @Abrsho
    @Abrsho 21 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
    ጥያቄ ልጠይቅ እስኪሁሌም የሚስጨንቀኝ ግራ እሚጋባኝ ነገር አለ እኔ ከአገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ ንሰሀ አባት የለኝም ኢትዮ እያለሁም ስለንሰሀ እቀቱም ብዙም አልነበርኩ ቀለል አድርጌ ነበር የማየው ስዴት ሁኜ በመሀበራዊ ድህረ ገፅ ብዙ እየተማርኩ ስመጣ ንሰሀ መግባት ግደታዬ እደሆነ ሲገባኝ ውስጤ ሰላም አጣ ግን ደግሞ አለሁበት አገር ቤተ ክርስቲንም ሆነ ካህን የለም አሰሪወቼም የሌላ እምነት ተከታይ ናቸው ግልፅ እንድሆንላችሁ እምኖረው ሳኡድ አረቢያ ነው አገር ለመግባት ቀጣይ አመት ቀጣይ በሚል ቀጠሮ ወስኜ መግባት አልቻልኩም ንሰሐ አባት በስልክ ለመያዝ ሳስም የብስ ውስጤ ይጨነቃል የሚሰጠኝን ቅኖና ለማከናወን የምኖርበት ቤትና አኗኗሬ ጋ በስትክክል የሚሰጠኝን ቅኖና ማከናወን ባልችልስ የሚል ስጋት አለብኝ ስለዚህ ሳስብ ውስጤ ይረበሻል ምን ላድርግ?

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 21 วันที่ผ่านมา

    ላይክ አድርጉ

  • @alemeyosmengistu7666
    @alemeyosmengistu7666 19 วันที่ผ่านมา

    Memeher kalehiwet yasemalen bedme besega yetebeklen yebetukedash yemengestu werash yadergelen

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 20 วันที่ผ่านมา

    አረ ቪድኦ ስታዩ ለይኩ እንጅ የተዋህዶ ልጆች

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 22 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 22 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ እኔም ጥያቄ አለኝ እንዳታልፉት ሰባኪ ቄስ ዘማሬና ዳቆን ቀሚስ መልበስ ከመቸ የመጣ ፋሽን ነው ???
    ቀሚስ የሚለብሰው መነኩሴ እና ሴት ብቻ ነው እነዚህ ሰዋች ደግሞ ወይ መነኩሴ አይደል ወይ ሴት አይደሉ የቤተ/ክኗም ትእዛዝ አይመስለኝም !!
    እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ቀሚስ ለብሶ የሚዘምርም የሚያስተምርም ምንም ወደውስጤ አይገባም ለምን እንደሆን ግን አላውም እና እባካችሁ ይህ ቀሜስ ለብሶ ሰንሰለት ማንጠልጠል ለሚገባቸው ተውላቸው እናንተ መስቀሉን ከነጠላችሁ በላይም ሆነ ከስር አርጋችሁ አስተምሩ ወይም ዘምሩ ::

    • @jdcell63
      @jdcell63 22 วันที่ผ่านมา +1

      አቤት የመምህር ዮርዳኖስ አበበ ፍሬዎች 👏❤

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 21 วันที่ผ่านมา

      ካህኑ አሮን ቀሚስ ይለብስ ነበር እና አገልግሎት ላ ሲሆኑመልበስ ይቻላል መፀሀፍት አምቢቢ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤