ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አባታችንእድሜከጤናጋርይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
አባታችን በመላው ሀገራችንን በረከተዎት በሁሉም ይደርብን አሜን
አባታችን ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬዎ ይድረሰኝ እድሜና ጤና አምላክ ይስጥዎት
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን በረከትዎት ይድረሰን ይባረኩኝ አባ
መ ምህር ቸሬ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ገበቶኃል። የክርስቶስ ፍቅር የገባዉ የወላዲት አምላክ ይገባዋል በፍቅሯመ ይሰክራል።
ፓስተር በጣም ነው እምንወድህ ከእውነት ጎን ቆመህ ስለማይህ።
በእውነት ትልቅ ኪሳራ ነው!!ጌታ በመንገዱ እንድሄድ ስለረዳኝ ከልቤ አመሰግናለሁ!!ሰው ከሞተ ሞተ ነው!ዘላለማዊ መለኮት ጌታ ኢየሱስ ነው!!ምንድነው የሚቀባጥሩት በቃ እውነትም ሂወትም መንገድም መግቢያ በር እኔ ነኝ በመልካም መሰማሪያ አሰማርቼ እረኛችሁ እኔኝ እያለ!!ሌላ የሙት አካል ያማልደኛል ገለመሌ ምን አይነት የነፍስ ውድመት ነው!?እያንዳንዱ የኦርቶዶክስ አስተማሪ ነኝ ባዮች ጌታ ይፈርድባቹሃል!!በተሳሳተ ስብከታችሁ የአሉባልታ ወንጌላችሁ ብዙ ነፍስ እያጠፋችሁ ጌታ ዝም ቢል የሌለ መስላችሁ ግን ጌታ ይፈርዳል!!
አቡነ ማርቆስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አንተ በእውነት የተባረክ የድሮ ኢትዮጲያውን አስተሳሰብ ያለህ የእውነት ወንጌል የገባህ የድሮ ሰባኪ ነህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ተስብህ ያራዳ ልጅ የማይከዳ
የድንግል ማርያም ልጅ መድህን ዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እነዚህን አባቶች የሰጠን። አባታችን በረከትዎ ይደርብን!ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን! ""አሜንአሜን አሜን!
አባታችን ኑሩልን በእውነት እባኮዎ በዚህ ለዛ ባለው አንደበተዎ ምህላ እንዲደረግ እባኮዎ ጠይቁን
ፓስተር ቸሬ እግዚያብሔርዐከፍ ያርግልን። በእዉነትዐለእዉነት መመስከር በጠፍበት ጊዜ እንደዚህ ድንቅ ምስክርነት በጣም የሚገርም ነዉ። ጆሮ ያለዉ ይስማ ልብ_ያለዉ ልብ ይበል እግዚያብሔር ይመስገን።
ፓስተር ቸሬ የወንጌል ሰው በመሆኑ የፈረሰ ትዳር ሲያክም አይተናል::እስቲ በቄሶቹ የዳነ ካለ እንፈልግ::ምናልባት ሀውልት ምርቃትና እንደተምች እህል ከመጥረግ ውጪ::
አይ አለመታደልህ አንተ ደሞ በንሰሀ ላይ ንሰሀ ትጨምራለህ ።ቢያንስ ዝም እንኳን ብትል ጥገኛ@@yeromshiferaw1640
ፓሥተር ቸሬ ኒርልን ታላቅ ሰው አብዝቶ ሰላሙ ይብዛልህ
ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውነት እውነቱን ስለምትናገር ከልቤ አዳምጥሀለሁ ። እውነት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ በቤቱ ያፅናህ ።
ፓስተር ቸሬ አዋቂ ሰው ነህ ፈጣሪ ወደ ኦርቶዶክስ ትመልስህ
ፓሰተር ቸሪ የሚመች ሰው ነው አቦ ይመችህ
መምህራችን እዬብ እመኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።❤❤❤
አባ እድሜ ከጤና አብዚቶ ይሰጥልን።
ፈጣሪማሥተዋሉን ሠጦህ ከጨለማወደብራሀን እመብራሀን ትመልሥህ ትክክለኛውን መገድ ዐደእምየተዋህዶ ለመመረጥያብቃቹህ ፓሥተሮች ለመመረጥያብቃቹህ
ቸሬ ትምህርትህ ውስጤን ገዝቶኛል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
እናመሰግናለን ቸርነት
ጻድቃን ቅዱሳን የዘላለም ህይወትን ወርሰዋል እኮ ። በጌታችን ቀኝ ተቀምጠዋል ፤ያማልዳሉ ፤ ያስታርቃሉ።
ውይ አባታችን አቡነ ማርቆስ እውነተኛ ጀግና ሐዋርያ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን መታደል ነው ሰው በእንቅፋትም ይሞታል የክርስቶስ ወታደር ሞትን አይፈራም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከቶት ይደርብን አባታችን💕🙏💕
Paster Cheree antem Inde waldm Biniyam Shitaye medahinialem wede iwnatanyayitu imnet yimelish
ድንግል ትመልስህ ፓስተር ቸሬ እኖድሀለን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ፓስተር ቸሬ የኢትዮጵያ ትልቅ መምህር ኑርልን!!!!!!!!!!!!!!!❤
አባታችን ትክክል ኖት ያቆይልን
ኣባታችን በረከትዎ ይድረሰን እውነት የሚከብደው ደሞ እሳቸው ሲነገሩ ይንቆራጠ ጣሉ ከኋላ ሆነው ያዛጋሉ ፊታቸው ሲከፋው ይታያል
ኢትዮጵያ ውስጥ አባቶች አለማኖሩን ያሳያል አባቶች በርቱ🙏🙏🙏🙏🙏👆🙏🙏🙏🙏🙏👆
Amen 🙏🏾🙏🏾 egzabhre ymsgene wedemoche kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 pastere chree egzabhre yebrekewe🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 abtochachenin hagrachenine betekerstanine yetebkelne amen amen amen ☦️❣️🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ፓስተር ቸሬ እግዚአብር ያሳድግ እደግ እደግ ስለ እውነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግ/ርፀጋ የብዛልከ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ሐይማኖት እውነት እውነት ያናግርህ ቸሬ
ብዙ አታስመስል ልፋትኸ ግብኸ ይኸ በቻአይሁን በሁለቱ ቤተ እምነቶች መሐል❤ ቸሪ,,, ለመፍጠር የምትፈልገው ማቀሳሰር አንድ አገልገይ ነኝ ከሚል ሰው ያፀይፉል አይጠበቀም ከእናንተ
እኛ ኦርቶዶክስን መቼም እንደምንወዳቸው ያውቃሉ ።
Thank you paster Chery
እንደአባታችን ሁሉ አንድ ቢሆን ቸሬ እውነት እውነት ነው የሚናገረው አትንኩን
ዘመነ ይባረከ❤❤❤
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው❤❤❤❤
ፓስተር ቼር በጣም እወድሃለሁ እኔም እንደ አንተ በፕሮቴስታንት እምነት ለአንድ ዓመት ተኩል ቆይቻለሁ ሰብክያለው አሁን ግን በኦርቶዶክስ እምነት አምሮብኝ ተውቤ የሰማዮን ነገር እያሰብኩት በደስታ ነው የምኖረው ።አንተም ቶሎ ብለህ ተመለስ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና።
ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፖሰተር ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርሕ ! ! !
Abatchin abune marikos kale hiwet yasemalin edima tena yisitilin❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ነው የሚለው ፡፡ ሰንበትም አንድ ነው ከቀን 1እስከ 30 ሰንበት የለም ገጠሬው እንደያርስ አድርጋችሁ ከተሜው ይነግዳል ይሠራል ፡፡ከእ/ር ፈቃድ ውጪ ቤ/ክ ውስጥ ስፍራውን የያዙ የእ /ርን ክብር የተጋፉ እያሉ መቼም ማንም ምንም ቢል ሰው እንጂ ጌታ አይደለም እንትና እንዲህ አለ እንትና ደግም እንዲህ ተናገረ ሳይሆን አምላካችን እ/ር ምን አለ ? በሚለወ ጊዜ ብናጠፋ ሕይውታንም ይባረካል እ/ርም ይከብራል እባካችሁ ሞቶ ስለተነሳው ጌታ አውሩልን ፡፡
በ31እና 32 የታረሰውን ነው የምትበላው ?
አይ በጋሻው ያ ግርማ ሞገስህ ጠፋ እኮ ልብን እሚያረሰርሰው አንደበትህ የለም እግዚያብሔር ማስተዋልን ይስጥህ እግዚያብሔር ለጠፉት በጎች ነው ከሠማያት ሠማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደው እግዚያብሔር ይመስገን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
“ጴንጤ” የሚባል አማኝ የለም፡፡ ካለም የሚኖርም ካቶሊክ፣ ሉተራዊን ፕሮቲስታንት፣ ኦርቶዶክስ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ወዘተ ተብሎ ሊጠራ ይችላል፡፡ ነገር ግን “ጰንጤ” የሚባል ታማኝ ግን አለ፡፡ እርሱም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወልድ የሚልከው ከሶስቱ አካል አንዱ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው!!
እውነት ነው አባታችን ስንት አመት ህዝብ ይሰቃያል አገሪቱ ላይ ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን በስልጣን ላይ ያለ ከነቤተሰቡ አገሩሆኖ የፈለገውን የሚደረግ ህዝቡ ሲኦል ውስጥ ያለ
ምን እስከ እሚሆን ግን ሕዝቡን ይጠብቃል በኢትዬጵያ ውስጥ ውግያ እነ መናፍቕ ቸሬ በጋሻው ተናግሮው ስለ ኦርቶዶክሳችን ተናግሮው አትመናቾው ንስሐ ገብቶው መመለስ ብቻ ካልሆነ እንደ ትዝታው ይጥፉ
ችግሩ የገደሉም ይሞታሉ አሟሟታችን ግን ይለያያል
ግንባር ባለው የሚለው አባት በማምጣት ነው ችግሩ 🙏🙏🙏🙏
ብጹዕነትዎ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጦርነት አቁሙ የሚለው ትምህርትዎ የትግራይ እናት አባቶች ህጻናት በጦርነቱ እየሞቱ በገንዘባቸው መድሀኒት እንዳይገዙ መንገዱ በተዘጋባቸው ጊዜ አርስዎ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነበሩ አምናለሁ ታድያ የዛሬ ትምህርቶ ምን አለ ቀድመው ባስተማሩ ኖሮ የዛሬው ጦርነት አይኖርም ነበር
ይህንን የፃፍከው እግዛቤሄር እድሜህን ሁሉ በጦርነት ይኑርህ ለብቻህ ሰላም ለፈለገው ስላም ይሁን
ድንጋይ አያስፋልግም ራጅም ዛፍም አያስፈልግም እግዚአብሔር ቤት እንዴት አፉን ይዛጋሉ አፉን ካፍቶው ማማስጋን ያስፋልጋናል
በጋሻው አይዞህ ተመለስ መክሊትህ ተገፏል
ለኢኦተቤክ ምሥክር ለመሆን የግድ ኦርቶዶክሥ መሆን አያሥፈልግም እዉነትን እዉነት ነዉ ማለትፍቅርን ፍቅር ማለት እግዚአብሔርን አጉልቶ ማሣየት ነዉወንድሜ እባክህ ለምትሠጠዉ አሥተያየት ማሥተዋልን አክልበትጭፍን ጥላቻህን ከአዕምሮህ ሠሌዳ አዉጥተህ ጣለዉ
እየቀዝበርከ ዘመንህን ከምታልፋብህ ንሰሀ ግባ
ቸሬእድሜህይርዘም
ማሪያም ማሪያም ማሪያም
ከሀዲ የሚባለው ሰው ክርስቶስን ሲክድ ነው። በጋሻው የቀረው አድራሻ ነው።
ለቪዲዮው የመትሰጠው ቦታ ( ኪሾቱ ) አሪፍ ነው !
ኢየሱስ ጌታ ነው ከማለታችሁ ድግምታችሁ ከምድር ሰማይ ይደርስ የለ። ድግምቱንም አዋህዳችሁ ተዋህዶ አላችሁ እንደ?
እሂ ሁሉ ጳጳስ ህዝብ ሲጨፈጨፍ እና አባ ትንፍሽ አላሉም 😢😢😢😢😢
4:33
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ነህ ወንድሜ እውነት እሚገርም ነው ቃሉን እሚያነበንቡ የአይሁድ ካህናት ክፉ መምህራን ወበዴ ጳሳት ዶግማና ቀኖናን ያፈረሱ ውግዛን ሁሉ እንደቁራ ከመጮህውጭ ማንአለ ስለምን ነው
አቡነ አብርሃም የቆሎ ተማሪዎቼ ተገደሉ ብለው ስሞታ ለመንግሥት ከሚያቀርቡ ተውውው ልጆቼ ቢሉ ጥሩ ነበር ከዚያ ማዶ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 PROPHET EYU CHUFA WOW 👌 U ARE BOLD GOD GENERAL
Chefugn ganel dedeb
በተናገረ አይደለም፡፡ ማመን እማ አጋንትም ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ነገር ግን ማመን ብቻ ከክፉ ግብሩ አልመለሰውም ፡፡ አንተም አምነህ እስካልተጠመቅክ ድረስ የሳይጣን አገልጋይ ነህ፡፡ ምክንየያቱም ያመነ የተጠመቀ እርሱ ይድናል ነው የሚለው እና፡፡
ሲጀመር ማሪያምን መቼም የሚጠላና የሚንቅ ልብ የለኝም ስለሌላው ወክየ ባልናገርም ቀጣይደግሞበጋሻው ደሳለኝ በፊትም ባለሞገስነው አሁንም ባለሞገስነው ለምን ኢየሱስ ጌታነው ስለሚል ሌላውደግሞ አንድ ወንድሜ ስለወንጌልና ስለቅዱሳን ሲናገር ነበር መቼም መቼም ተክለሐይማኖት ጊዎርጊስ አርሴማ አቡየ ሌሎቺም አሁን አዳዲስ መጥተዋል አንዴት ከጌታጋ ሊስተካከሉ ይቺላሉ?ፖ/ር ቸሬ ደግሞ ስለስርአትእንጂ ያወራው እሱ ተመልሶ የነፒተርን ፈረንጂ የሳላቸውን ስእሎቺ አይማፀንም እመነኝ ወንድሜ እሱሊል የፈለገው እንከባበር ስርአት ይኑረን አንናናቅ ነው አባባሉ ስለሁሉም ነገር እ/ር አምላክ አንድ ያድርገን አሜን
እግዛቢሄር የማያውቅ ይዘባበታል ይህም ፈሪሃ እግዛቢሄር የሌለው አማኝ ከአጋንንት ነው ልብበሉ ወገኔቼ !!!
መምህር ኢዮብ ጎበዝ ተረተኛ ነው።
እምነት እና ሃይማኖትን መለየት አለመቻል እንዲህ ያደርጋል
ምን እናድርግ አባ
መገብ ቼረ መዕመናንን በተ ገብው መምከርና ማስተማር ትችላሌህ ነገር ግን አንዳዴ አቋምህ መዋየቅ የለበትም እናመሰግናለን እንወድሃለን።
እኔ መገድም ሒወትም ነኝ ብሎዋል አለቀ በቃ የሱስ ብቻ እነ በጋሻዉ ሕዝቡን በደንብ ፈትፍተዉ ቃሉን ስላስተማሩ ነዉ ይበራችሁት
ምን አገባህ ?
ሠላም ወንድሜ የአንተ ድምጽ አይሰማም (ጥራቱን አሰተካክለው )
ማን ያውቃል የእግዚአብሔርን ስራ
Timiket yenoh merkeb misalea hono yadinenal. Edenikodemos...edzebegnawu..ende janderebawu edme saygedben....
በጋሻው እባክህ ዋናው የመድረክ ዘዋሪ እንዳልነበርክ ወጣቶች ፣አዛውንት ፣አረጋውያን ፣የምታስተምረውን አድምጠን፣ትምህርቱን እያጣመምክ ስትሰብክ፣አለመንቃታችን ነው፤የሚያስቆጨኝ!ኧይ በጋሻው ?
ሌላ እምነት ያለው አርቶዶክስ ተዋህዶን አመሰገነ ብለህ ወይም ብለሽ ሊጠመቅ ምናምን እያላችሁ ምታወሩ እንጭጭ አሳብ ያላችሁ ቆም ብለን እናስብ እንደተሳዳቢዎች ይሳደብ ነው !ተሳዳቢ የሚመቻችሁ ነኝ ችሁ ለወሬ፣ለትችት ታሳዝናላችሁ አዎ የኦርቶዶክስ ልጆች እንደእናንተ አይነቱን ገንዘብና ወሬ ወዳድ ትተን የተዋህዶ ምዕመን ስርዓትና ነጠላ አለባበስ ተመስጋኝ ነው ምን ያላገባህን ትፈተፍታለህ ልብ ይስጥህ/ይስጥሽ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ፓስተር ቸሬ መመለስ አለመመለስ ኦርቶዶክስ ክብሯን አይጨምርም አይቀንስም ። ዋናው መታየት ያለበት ትልቁ ነገር የራሱን መርምሮ ምንም እነደሌለ መናገሩ በቂ ነው።ሌሎች እዲመረምሩ እዲነቁ ለኦርቶዶክስነት እንዲበቁ በአንድም በሌላ እግዚአብሔር እየተናገረ ነው።
ለምን ሰው ታስጠላላችሁ ያልሆነውን ለምን ሆነ ትላላችሁ ብር ነገ ይጠፋል እውነት አርነት ያወጣል ለሰው ስብዕናም ተጨነቁ በቃ ከተመለሰ እግዚአብሔር ይረዳው ሳይሆን ግን ወሪሳ ማራገብ ጥሩ አይደለም አደነቀ እንጂ ወደ ህብረቱ አልተመለሰ
ቸሬ ተብየው የኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስ ፡አሁንማ እንደ መፅሀፍ አንተን እየገለጡ ያሳዩናል ወይ ጉድ !ደግነቱ የኛ ማሳያ አንተ አለመሆንህ ነው የቱን ብየ የቱን ልተው ፡እስቲ ትንሽ ልበል እኛ እንብርት እያሳየን አንሄድም ፥እሁድ ጠዋት ቀሚስ እና ነጠላ ለብሰን ከሰአት በየዘፈን በየ ድራፍት ቤቱ ጠርሙስ አንቀን አንታይም ናይት ክለብ አናድርም ሌላም ሌላም ቸሬ ነህ ማነህ?ግን ማነው ጴንጤ ተቆጪ ያደረገህ ?መጀመሪያ አንተ ላይ ያለውን ምሶሶ እይና ከዛ የኛን ጉድፍ አጥርተህ ታያለህ ፥እኛ እኮ ኢየሱስ ማለት አፍረን እንዳልከው ለመወደድ ማሪያም ማርያም እያልን አናሽቃብጥም ክጴንጤ ላይ ውረድ ለመወደድ በእኛ ስም አትነግድ ።በጋሻው ደግም ከቸሬ ጋር ምን ያወዳድረዋርል?ምናቹ ነው ደግሞ የሚናፍቀው ?ስራ አላጣም ።ጌታ ምስክሬ ከቸሬ ንግግርና ድፍረት የጳጳሶቹ ንግግር ለዛ አለው በተለይ መጀመሪያ ላይ ያሉት ደስ እያለኝ ነው የሰማዋቸው ፥ደግሞ ቸሬ ከእነሱ ጋር ያወዳደርኩት እንዳይመስለው ደፋር አሁንም ወንጌልን አናመቻምችም በወንጌር አናፍርምምም ኢየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው።አለቀ ፥በሉ ተሳደቡ ፡መፅሀፍ ቅዱስ አታንቡቡና ፡ቸሬን እየገለጣቹ አሳዩን እኛ ደግሞ አናጎበድድም አንፈራውም ያውቀናል ለዚ ነው እየወጣ አፉን የሚከፍተው ።
ይሔ ግራ የገባው ቁጭት ውስጥ ገብቷል አናስገባህ እንደ ድሮው በድምፅ ተጠቅሞ ማታለል ቀረ
ኢየሱስ የማርያም ልጅ ነው ወይ?መጽሐፍ ቅዱስን ግሪኮችና ሮማዎች ልቦለድ አስመስለውታል።እኛም በጭብጨባችን አፀደቅነው።
ቸሬ ወንጌል አስተምር ሁሌ ሰው መቧጨር ምን ይጠቅማል
ምንአለ ይህንን ይሁዳ ባታሳዩኝ እሱሚሉ በጋሻው ይሁዳው ነው መባል ያለበት
ምናለ ይሄንን ከሀዲ በግአሻው ባታቀርቡት??
Mebtu eko nw be sidb ayitsedekim lib yisten le hulachin
አይ በጋሻው እዳተ ተከብሮ ከመቅለል ፈጣሪ ይሰውር ትላንት ያከበርካቸው የሰበካቸው ቅዱሳን መላክቶች ልሳንህን ይዝጉት እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ቅዱሳንን መላክቶችን ስናከብር የምናከብረው እግዚአቤሔርን ነው እነበጋሻው ግን እውነትን ለመሸፋፈን ሲጋጋጡ ማየት ያሳፍራል አለም ላይ እደ ኦርቶዶክስ አይነት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የለም እግዚአብሄር ይመስገን
ብልፅግና ማነው????
ለምን ኦርቶዶክስን ከግለሰቦች ጋር ታጣምራላችሁ? ግለሰብ ግለሰብ ነው አመለካከቱ ሊለያይ ይችላል:: ሐይማኖትን የምትከተለው ሰው አይተህ ወይም በቲፎዞ መሆን የለበትም::
በጋሻዉ ድምፁ በሞራ ተደፈነ። አንተን ብሎ ስለ ኦሮቶዶስ ተናገሬ😮 መሐይም ሆዳም
ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ምን ልታደርገው ይሆን ? ባላንስ ለማድረግ ነው አላለም ? ወንጌል እየሸቀጡ አለማፈር ? ከጌታ ጋራ ሂሳብህን ታወራርዳለህ !
አሜን Evangalist ሀሌሉያ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
EGZEABHER HOY DEG MERE SITEN INDE EGNA TIFAT ATIKTAN INDE CHERINETIH MAREN BEKA BELEN EBAKIH ABABA RARALIN ADLALIN BEKAN DEKEMENKO
ቸሬ በቅርቡ ኦርቶዶክስ ይሆናል ለምን ትያለሽ አሁንም ኦርቶዶክስ ሆኗል
አቶ መምህር ይመኑ በርግጥም ሰበር ነው እንጂ ፡፡ የኔ እናት ፡ የኔ ዘመናዊ ነኝ የምትል ጓደኛዬ ፡ እየሱስ እግዚአብሄር ነው እንዴ ብለው ጠይቀውኛል ፡፡ ኢየሱስ ጌታ ነው የሚለው እማ ለኦርቶዶክሳውያን BIG SURPRISE ነው ፡፡ መቀበልና ማስተካከል ነው ፡፡
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አባታችንእድሜከጤናጋርይስጥልን
❤❤❤❤❤❤
አባታችን በመላው ሀገራችንን በረከተዎት በሁሉም ይደርብን አሜን
አባታችን ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬዎ ይድረሰኝ እድሜና ጤና አምላክ ይስጥዎት
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን በረከትዎት ይድረሰን ይባረኩኝ አባ
መ ምህር ቸሬ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ገበቶኃል። የክርስቶስ ፍቅር የገባዉ የወላዲት አምላክ ይገባዋል በፍቅሯመ ይሰክራል።
ፓስተር በጣም ነው እምንወድህ ከእውነት ጎን ቆመህ ስለማይህ።
በእውነት ትልቅ ኪሳራ ነው!!ጌታ በመንገዱ እንድሄድ ስለረዳኝ ከልቤ አመሰግናለሁ!!ሰው ከሞተ ሞተ ነው!ዘላለማዊ መለኮት ጌታ ኢየሱስ ነው!!ምንድነው የሚቀባጥሩት በቃ እውነትም ሂወትም መንገድም መግቢያ በር እኔ ነኝ በመልካም መሰማሪያ አሰማርቼ እረኛችሁ እኔኝ እያለ!!ሌላ የሙት አካል ያማልደኛል ገለመሌ ምን አይነት የነፍስ ውድመት ነው!?እያንዳንዱ የኦርቶዶክስ አስተማሪ ነኝ ባዮች ጌታ ይፈርድባቹሃል!!በተሳሳተ ስብከታችሁ የአሉባልታ ወንጌላችሁ ብዙ ነፍስ እያጠፋችሁ ጌታ ዝም ቢል የሌለ መስላችሁ ግን ጌታ ይፈርዳል!!
አቡነ ማርቆስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አንተ በእውነት የተባረክ የድሮ ኢትዮጲያውን አስተሳሰብ ያለህ የእውነት ወንጌል የገባህ የድሮ ሰባኪ ነህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ተስብህ ያራዳ ልጅ የማይከዳ
የድንግል ማርያም ልጅ መድህን ዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እነዚህን አባቶች የሰጠን። አባታችን በረከትዎ ይደርብን!ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን! ""አሜንአሜን አሜን!
አባታችን ኑሩልን በእውነት እባኮዎ በዚህ ለዛ ባለው አንደበተዎ ምህላ እንዲደረግ እባኮዎ ጠይቁን
ፓስተር ቸሬ እግዚያብሔርዐከፍ ያርግልን። በእዉነትዐለእዉነት መመስከር በጠፍበት ጊዜ እንደዚህ ድንቅ ምስክርነት በጣም የሚገርም ነዉ። ጆሮ ያለዉ ይስማ ልብ_ያለዉ ልብ ይበል እግዚያብሔር ይመስገን።
ፓስተር ቸሬ የወንጌል ሰው በመሆኑ የፈረሰ ትዳር ሲያክም አይተናል::
እስቲ በቄሶቹ የዳነ ካለ እንፈልግ::ምናልባት ሀውልት ምርቃትና እንደተምች እህል ከመጥረግ ውጪ::
አይ አለመታደልህ አንተ ደሞ በንሰሀ ላይ ንሰሀ ትጨምራለህ ።ቢያንስ ዝም እንኳን ብትል ጥገኛ@@yeromshiferaw1640
ፓሥተር ቸሬ ኒርልን ታላቅ ሰው አብዝቶ ሰላሙ ይብዛልህ
ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውነት እውነቱን ስለምትናገር ከልቤ አዳምጥሀለሁ ። እውነት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ በቤቱ ያፅናህ ።
ፓስተር ቸሬ አዋቂ ሰው ነህ ፈጣሪ ወደ ኦርቶዶክስ ትመልስህ
ፓሰተር ቸሪ የሚመች ሰው ነው አቦ ይመችህ
መምህራችን እዬብ እመኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።❤❤❤
አባ እድሜ ከጤና አብዚቶ ይሰጥልን።
ፈጣሪማሥተዋሉን ሠጦህ ከጨለማወደብራሀን እመብራሀን ትመልሥህ ትክክለኛውን መገድ ዐደእምየተዋህዶ ለመመረጥያብቃቹህ ፓሥተሮች ለመመረጥያብቃቹህ
ቸሬ ትምህርትህ ውስጤን ገዝቶኛል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
እናመሰግናለን ቸርነት
ጻድቃን ቅዱሳን የዘላለም ህይወትን ወርሰዋል እኮ ። በጌታችን ቀኝ ተቀምጠዋል ፤ያማልዳሉ ፤ ያስታርቃሉ።
ውይ አባታችን አቡነ ማርቆስ እውነተኛ ጀግና ሐዋርያ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን መታደል ነው ሰው በእንቅፋትም ይሞታል የክርስቶስ ወታደር ሞትን አይፈራም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከቶት ይደርብን አባታችን💕🙏💕
Paster Cheree antem Inde waldm Biniyam Shitaye medahinialem wede iwnatanyayitu imnet yimelish
ድንግል ትመልስህ ፓስተር ቸሬ እኖድሀለን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ፓስተር ቸሬ የኢትዮጵያ ትልቅ መምህር ኑርልን!!!!!!!!!!!!!!!❤
አባታችን ትክክል ኖት ያቆይልን
ኣባታችን በረከትዎ ይድረሰን እውነት የሚከብደው ደሞ እሳቸው ሲነገሩ ይንቆራጠ ጣሉ ከኋላ ሆነው ያዛጋሉ ፊታቸው ሲከፋው ይታያል
ኢትዮጵያ ውስጥ አባቶች አለማኖሩን ያሳያል አባቶች በርቱ🙏🙏🙏🙏🙏👆🙏🙏🙏🙏🙏👆
Amen 🙏🏾🙏🏾 egzabhre ymsgene wedemoche kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 pastere chree egzabhre yebrekewe🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 abtochachenin hagrachenine betekerstanine yetebkelne amen amen amen ☦️❣️🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ፓስተር ቸሬ እግዚአብር ያሳድግ እደግ እደግ ስለ እውነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግ/ርፀጋ የብዛልከ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ሐይማኖት እውነት እውነት ያናግርህ ቸሬ
ብዙ አታስመስል ልፋትኸ ግብኸ ይኸ በቻ
አይሁን በሁለቱ ቤተ እምነቶች መሐል❤ ቸሪ,,, ለመፍጠር የምትፈልገው ማቀሳሰር አንድ አገልገይ ነኝ ከሚል ሰው ያፀይፉ
ል አይጠበቀም ከእናንተ
እኛ ኦርቶዶክስን መቼም እንደምንወዳቸው ያውቃሉ ።
Thank you paster Chery
እንደአባታችን ሁሉ አንድ ቢሆን ቸሬ እውነት እውነት ነው የሚናገረው አትንኩን
ዘመነ ይባረከ❤❤❤
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው❤❤❤❤
ፓስተር ቼር በጣም እወድሃለሁ እኔም እንደ አንተ በፕሮቴስታንት እምነት ለአንድ ዓመት ተኩል ቆይቻለሁ ሰብክያለው አሁን ግን በኦርቶዶክስ እምነት አምሮብኝ ተውቤ የሰማዮን ነገር እያሰብኩት በደስታ ነው የምኖረው ።
አንተም ቶሎ ብለህ ተመለስ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና።
ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፖሰተር ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርሕ ! ! !
Abatchin abune marikos kale hiwet yasemalin edima tena yisitilin❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ነው የሚለው ፡፡ ሰንበትም አንድ ነው ከቀን 1እስከ 30 ሰንበት የለም ገጠሬው እንደያርስ አድርጋችሁ ከተሜው ይነግዳል ይሠራል ፡፡ከእ/ር ፈቃድ ውጪ ቤ/ክ ውስጥ ስፍራውን የያዙ የእ /ርን ክብር የተጋፉ እያሉ መቼም ማንም ምንም ቢል ሰው እንጂ ጌታ አይደለም እንትና እንዲህ አለ እንትና ደግም እንዲህ ተናገረ ሳይሆን አምላካችን እ/ር ምን አለ ? በሚለወ ጊዜ ብናጠፋ ሕይውታንም ይባረካል እ/ርም ይከብራል እባካችሁ ሞቶ ስለተነሳው ጌታ አውሩልን ፡፡
በ31እና 32 የታረሰውን ነው የምትበላው ?
አይ በጋሻው ያ ግርማ ሞገስህ ጠፋ እኮ ልብን እሚያረሰርሰው አንደበትህ የለም እግዚያብሔር ማስተዋልን ይስጥህ እግዚያብሔር ለጠፉት በጎች ነው ከሠማያት ሠማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደው እግዚያብሔር ይመስገን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
“ጴንጤ” የሚባል አማኝ የለም፡፡ ካለም የሚኖርም ካቶሊክ፣ ሉተራዊን ፕሮቲስታንት፣ ኦርቶዶክስ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ወዘተ ተብሎ ሊጠራ ይችላል፡፡ ነገር ግን “ጰንጤ” የሚባል ታማኝ ግን አለ፡፡ እርሱም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወልድ የሚልከው ከሶስቱ አካል አንዱ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው!!
እውነት ነው አባታችን ስንት አመት ህዝብ ይሰቃያል አገሪቱ ላይ ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን በስልጣን ላይ ያለ ከነቤተሰቡ አገሩሆኖ የፈለገውን የሚደረግ ህዝቡ ሲኦል ውስጥ ያለ
ምን እስከ እሚሆን ግን ሕዝቡን ይጠብቃል በኢትዬጵያ ውስጥ ውግያ
እነ መናፍቕ ቸሬ በጋሻው ተናግሮው ስለ ኦርቶዶክሳችን ተናግሮው አትመናቾው ንስሐ ገብቶው መመለስ ብቻ ካልሆነ እንደ ትዝታው ይጥፉ
ችግሩ የገደሉም ይሞታሉ አሟሟታችን ግን ይለያያል
ግንባር ባለው የሚለው አባት በማምጣት ነው ችግሩ 🙏🙏🙏🙏
ብጹዕነትዎ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጦርነት አቁሙ የሚለው ትምህርትዎ የትግራይ እናት አባቶች ህጻናት በጦርነቱ እየሞቱ በገንዘባቸው መድሀኒት እንዳይገዙ መንገዱ በተዘጋባቸው ጊዜ አርስዎ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነበሩ አምናለሁ ታድያ የዛሬ ትምህርቶ ምን አለ ቀድመው ባስተማሩ ኖሮ የዛሬው ጦርነት አይኖርም ነበር
ይህንን የፃፍከው እግዛቤሄር እድሜህን ሁሉ በጦርነት ይኑርህ ለብቻህ ሰላም ለፈለገው ስላም ይሁን
ድንጋይ አያስፋልግም ራጅም ዛፍም አያስፈልግም እግዚአብሔር ቤት እንዴት አፉን ይዛጋሉ አፉን ካፍቶው ማማስጋን ያስፋልጋናል
በጋሻው አይዞህ ተመለስ መክሊትህ ተገፏል
ለኢኦተቤክ ምሥክር ለመሆን የግድ ኦርቶዶክሥ መሆን አያሥፈልግም እዉነትን እዉነት ነዉ ማለት
ፍቅርን ፍቅር ማለት እግዚአብሔርን አጉልቶ ማሣየት ነዉ
ወንድሜ እባክህ ለምትሠጠዉ አሥተያየት ማሥተዋልን አክልበት
ጭፍን ጥላቻህን ከአዕምሮህ ሠሌዳ አዉጥተህ ጣለዉ