የአቢቹ ጉዳይ ለምን አወዛገበ? (ቆይታ ከየ`ሃበሻ ጀብዱ` ተርጓሚ፣ ከተጫነ ጆብሬ ጋር) ክፍል - 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @endalegetamultimedia
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
Please Join Us!
Let us have a glimpse into our country and ourselves!
Be A Family of Love and Wisdom!
Subscribe Here:-
/ @endalegetamultimedia
📌Follow us on TikTok!
www.tiktok.com...
📌Join our Facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/ZagolBook...
t.me/zagolbook...
📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720
#behulumalebel #ras_gugsa_wele #kebedech_tekileab #captainleulabate #comorosairplanecrash #personalexperiance #ethiopianairlines #የኢትዮጵያ_አየርመንገድ #airplaneaccidents #airplanecrash #captain_leul_abate #ግራቀኝ #hilemelekot_mewael #doctor_sintayehu_kassa #ታገልሰይፉ #በድሉዋቅጅራ #ደበበሠይፉ #ግጥም #bediluwakjira #debebeseifu #proffessor_bahiru_zewdie #ደረጀ_ገብሬ |ነገረ መጽሐፍ | #dereje_gebre #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ #proffesor_shibru | በድሉ ዋቅጅራ | #ፕሮፌሰር_ሽብሩ_ተድላ #በውቀቱ #በላይ_ዘለቀ #ሀዲስ_ዓለማየሁ #ፕሮፌሰር_ጌታቸው_ኃይሌ #በውቀቱ_ስዩም #መለስ_ዜናዊ #ኃይሌ_ፊዳ #megabehadis #መጋቢ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #እድገት_በኅብረት #መጋቢሐዲስ #poem #poetry #nebiymekonnen #nebey #addis_ababa_university #generalkasaye #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱ #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #ደርግ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #endalegeta_kebede #ነገረመጽሐፍ #shalekapaulos #endalegetakebede #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #endalegeta_kebede_multimedia #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehu #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizb #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegaye_gebremedhin #zenebewola #esatweyabeba #hiwet_teffera #hiwettefera #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #መዝናኛ #ነገረ_መጻሕፍት #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #history #motivation #inspiration #dreams #inspirationalvideo #InspiringContent #passion #dream #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #ethiopia #adwa #ethiopiareads #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #booktok #negeremetsahift #መጽሐፍ #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #writer #writing #writingtok #amharic #booktube #ዘነበወላ #amharicalphabet #አማርኛ #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #reader #bookshelf #booklove #bookphotography #bookcommunity #bookrecommendations #booklovers #author #booktok #literature #art #readingtime #bookclube #readers #ilovebooks #fantasy #readmore #goodreads #romancebooks #bookobsessed #fiction #novel #poetry #bookblog #writingcommunity #bookworms #booklife #lovebooks #readinglist #bookishlove #readabook #readingcommunity
ጥዋት ከቅዳሴ መልስ ቁጭ ብዬ ነው ያየሁት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ያደረከው ሁሌም አክባሪህ ነኝ በተረፈ ትንሽ የእንግዳህን ማይክ ብታስተካክለው ደስ ይለኛል 🙏🙏
በእውነት ዶክተር መልካም እንግዳ አቅርበሀል የሀበሻ ጀብዱ መጽሐፍ አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ያሳየኛል እና ለኛ ለኢትዮጵያውያን በተለይ ለወጣቱ እያንዳንዷን ነገር የመጻአፍ ልምድ እንዲኖረን የሚያነሳሳ ነው መረጃን ሰንዶ የመያዝ ከአብቹ ልንማራው የሚገባን መልካም ነገር አለ ላስተዋለው
Nice interview... I wish if the quality of the SOUND RECORDING was better....
Sorry for that
ማን ይቀርብ ይሆን? ብዬ በጉጉት የምጠብቀዉ ዝግጅት ነው ። ግን ድምፁ ሊስተካከል ይገባል ።
❤
It was nice time with Chane Jobre Thank you!
ከርእሱ እና ከውይይቱ ባሻገር የጸሐፊው ትሕትና አስገርሞኛል። ዕውቀት ያለው ሰው ትሑት ነው።
ሸጋ ቃለመጠይቅ ነው። ትንሽ የድምፅ ችግር አለበት እንጂ በተለይ ጋሽ ተጫኔ ጋር ያለው ኒክ ማይክ ብትስተካከለ ኖሮ ይበልጥ አሪፍ ይሆን ነበር።
በአካለ ስጋ ላልነበረ ሰው
"አቢቹ ነጋ ነጋ ፤ ቆሬንሲ ወራኒኒ"
ብለው የሰላሌ ሴቶች ይዘፍናሉ ብየ ለመገመት አይቻለኝም ።
በነገራችን ላይ የዘፈኑ ትርጉም " አቢቹ ሰላም ሰላም ፤ እሾህ አይውጋህ" ነው ያለኝ መሰለኝ ኦረምኛ የሚችል ጓደኛየ ።
ዶር እንዳለ አለማድነቅ አይቻልም ፤የድምጽ ጥራት ላይ ስሩ አሁን በዚህ ቃለመጠይቅ ላይ ያንተ ድምጽ በደንብ ይሰማል የአቶ ተጫነ ጆብሬ ድምፅ ለመስማት ያስቸግራል ፤መልከቱ ለመስማት ከማስቸገሩም በላይ የዩትዩብ እይታው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይፈጥራል ፡።ድምጽ በጣም ያበሳጫል አይሰማም ፤
እንዶ …….. የድምፅ ጥራቱ ችግር አለበት ቢስተካከል.......
ሌላው "ቀይ አንበሳ" መጽሀፍን በተመለከተ ጋሽ ተጫነ ባቀረበው ሀሳብ እጅግ እስማማለሁ ……በአንድ በኩል ጦርነቱ በመጀመርያ ሰሞኑ የነበረውን ገፅታ እንድንገነዘብ የረዳንን ያህል የ"ፀሀፊው"ን ጭካኔ እና ኢሰብዓዊቱን አሳይቶናል …......ሀገሬ ያለፈችባቸው የመከራ ገፆችን የመረዳት ፍላጎቴ በርትቶ መፅሀፉን ታግዬ ጨረስኩት እንጂ በየምዕራፉ ተሰግስገው የጭካኔ ጠርዝ የሚታይባቸው ድርጊቶችን ማንበብ አንገፍግፎኝ እንደነበረ እመሰክራለሁ ……
"አበሻ ኖር ይልሀል እንጂ ቦታውን አይለቅልህም "😁😁😁
እሺ እናመሰግናለን ለገጠመን የድምጽ ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን
የአንባብያንን ስሜት ለመጠበቅ፣ እንዲሁም ህዝብ የተሳሳተ የጅምላ ግንዛቤ እንዳይወሰድ ተብሎ እንጂ ቀይ አንበሳ ላይ ጭካኔ የተሞለበት ነው ለተባለው በፎቶ ግራፍ የተደገፈ ማስረጃ ዋናው መፅሃፍ ውስጥ ይገኛል። የማግኘት እድሉ ካሎት መፅሃፍ አሜሪካን ሚያሚ ዩንቨርስቲ ውስጥ ስለሚገኝ በቃላት የተገለፀውን ጭካኔ በምስሎቹ ያረጋግጡ። አግባብ ሆኖ ስላልተገኘ አማርኛ ትርጉም መፅሃፍ ውስጥ አልገባም። ምስሉን ለማየት መጀመርያ ራስን ያዘጋጁ። ያልተደረገ አልተፃፈም!! አዎ ጨካኝነት ነበር!!!
ቀይ አንበሳ ጭካኔን አጉልቶ ለማንበብ አስቸግሮኝ ነበር ለሚለው አስተያየት፣ በቃላት የተገለፀውን በምስል አስደግፎ ዋናው መፅሃፍ ውስጥ ተካቷል። አማርኛው ውስጥ ለመክተት ስለከበደን አልከተትንም። አሜሪካን ሚያሚ ዩንቨርስቲ ውስጥ ያለችውን አንድ ኮፒ እድሉ ካሎት ያገላብጡ። ያልተካተቱ ዘጠኝ ፍቶዎች አሉ። በቅድሚያ ግን ለማየት እራስዎን ያዘገጁ።
poor sound quality