ስነ-ግጥም በ ኤፍሬም ስዩም ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @kidauto2000
    @kidauto2000 ปีที่แล้ว

    እንዳለ ጌታ በዙምም ቢሆን የመጠየቅ ቃለ ምልልስ እንግዶቹን እንዲያደርግ ቢደረግ ብዙ መጠየቅ የሚገባቸዉ እና ብዙ መብራራት የሚገባቸዉ ሀሳቦች አደባባይ ይወጣሉና በርቱ❤

  • @aman7077
    @aman7077 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬም አንተ ትለያለህ የኔ ጀግና ❤❤🙏🙏

  • @alsekela
    @alsekela ปีที่แล้ว

    ኤፍሬም ስዩም የጥበብ ሰዉ ስታወራ አጎቶቼን ትመስለኛለህ ❤🙏ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን🙏

  • @kirubzemedu
    @kirubzemedu ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘመን ለኔ እንደ በዕውቀቱ ድንቅ ገጣሚ የለም።ለምን እሱን አታቀርቡልንም?

  • @abrehamamde
    @abrehamamde ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤፊ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን❤

  • @aman7077
    @aman7077 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @An..
    @An.. ปีที่แล้ว +3

    ትልቁን መድረክ የሚመጥን ትልቅ ሰው ብየዋለሁ የዛሬውን ፕሮግራም። ግጥምን እንደብና አጣጥመህ የጠጣህ ሰው ነህ ኤፍሬም ስዩም

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 ปีที่แล้ว

    ❤❤😍😍🥰

  • @IStyle714
    @IStyle714 ปีที่แล้ว +3

    ከሰበር ዜና እና ከዝች ውጥንቅጥ አለም ለ ደቂቃዎችም ቢሆን ኡፎይ የምልበት “የምማርበት" ፕሮግራም የት ጠፍታቹ ነው? 😕

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 9 หลายเดือนก่อน

    ዕውነትም፡ ቅኔና ዜማ የአምላካችን አይደል?

  • @HailegebreilTadesse
    @HailegebreilTadesse ปีที่แล้ว

    super deep....!

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 9 หลายเดือนก่อน

    ህም፡ ዕውነትም፡ ግጥም የስውን ወቅታዊ ሁሉአቀፍ ሳይኮሎጂአዊ ደረጃ ተመስርቶ፡ ሰሜቱን መግለጫ ነው ማለት ይቻል ይሆን ወገኖቼ?

  • @samihunde2731
    @samihunde2731 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ፕሮግራሙን ብንሳተፍ

  • @HanaGezahegn-jx5jx
    @HanaGezahegn-jx5jx 8 หลายเดือนก่อน

    በግጥም ዉስጥ ቀለም እነዴት ይቆጠራል

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 9 หลายเดือนก่อน

    ህም

  • @ChombeTefera-q5p
    @ChombeTefera-q5p ปีที่แล้ว

    KEEP ON BRO

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 ปีที่แล้ว

    ቦታው እና መቸና ስንት ሰአት ነው