ማስወገድ ያለባችሁ 3ቱ መርዞች! MEANINGFUL LIFE | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 125

  • @EthioKings
    @EthioKings  2 หลายเดือนก่อน +2

    የምንፀፀትባቸዉ ነገሮች በዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ 👇👇
    th-cam.com/video/sgk69DOZCE8/w-d-xo.htmlsi=Pcj7STXoCuNfo1ia

  • @AberaToga-mq5bm
    @AberaToga-mq5bm 4 วันที่ผ่านมา

    Thankyou Doc ብዙ ነገር ብዙ
    ግዜ ከአንተ ትምህርት ዎሰጅያለሁ::
    Thanks Doc.

  • @deremenge9309
    @deremenge9309 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዶክተር ሁሉን አሟልቶ የሠጠህ ነህና አንተን ለማመስገን በአለም ላይ ያሉ ውብ ቃላቶች ቢሰባሰቡ እንኳ አይገልፁልኝም ጤና እድሜ ይስጥህ !!

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi 2 หลายเดือนก่อน +16

    ዶክተር ወዳጄነህ ❤❤❤
    ጥላቻን ።።።።በፍቅር
    ቂምን ።።።።።።በይቅርታ
    ቅናትን ።።።።።።።በማመስገን አስተማርከን❤❤❤
    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተን ዶክተር ወዳጄነህ አሜን❤❤❤

  • @YaredTesfayeYarado
    @YaredTesfayeYarado 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ሰው ድንቅ እይታ

  • @mimiabebe2343
    @mimiabebe2343 2 หลายเดือนก่อน +9

    ደክተር ወዳጄነህ በጣም ማከብር ልበ ቀና ሰው ትምህርቶች ህ ሁሉ አስተማሪ የሆኑ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ ።መልካሙን ሁሉ ላንተና ለ ልጆችህ እመኝልሀለው።

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 หลายเดือนก่อน +9

    እሚገርም ምክር ነው 🥰 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር ወዳጄነህ ❤️🙏🏻❤️

  • @AdisemTadese
    @AdisemTadese 2 หลายเดือนก่อน +5

    እነኳን አደረሰህ አንተ በውነቱ የተባረክ ሰውነሀ እግዚያብሔረ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ምክርህን በጣም ነው ምቀበልህ ሁሉም ሰው ቢሰማው ይጠቀማል ።

  • @እለታዊትኩስመረጃዎች
    @እለታዊትኩስመረጃዎች 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ ረ የ የአለምችን ትልቁ ዶክተረ ማለት አተነህ እድሜይስጥህ❤❤❤🎉

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c 2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @EthioKings
    @EthioKings  2 หลายเดือนก่อน +23

    00:31​ - አዲስ አመት
    02:25​ - 1) ከቂም ነፃ መሆን
    04:52​ - 2) ከጥላቻ ነፃ መሆን
    07:45​ - 3) ከቅናት ነፃ መሆን
    09:47​ - 3ቱ ምክሮች
    10:58​ - የፍቅር አይነቶች
    12:20​ - መዝጊያ

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሌም ተባረክልን!!!

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም:የማከብርህ:ቅን:
    ጎበዝ::ብዙ:ተምሬአለሁ::
    ዶርወዳጀነህ:እድሜ:
    ከበረከት:ጋር:ይስጥህ::❤

  • @johnathanak5609
    @johnathanak5609 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወቅቱን የጠበቀ ርዕስ ነው።👏👏🙏

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 14 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher edmehin yarzimew Dr.Wedajeneh

  • @Earthquake-m7x
    @Earthquake-m7x 3 วันที่ผ่านมา

    Subject: Request for English-Language Instruction
    Dear Dr.Wodajeneh
    We, many Ethio-Eritreans living in the diaspora, follow your professional training and life guidance with great interest. You are a tremendous asset to all of us.
    Thank you so much for your efforts! 🙏💐
    However, we have a request:
    Could you also offer your training sessions in English so that our children, who were born abroad, can benefit from your teachings as well?
    This would provide them with valuable support and excellent preparation for their future.
    Once again, thank you for your dedication! We wish you continued success and God’s blessings. 🙏
    Kind regards,
    S.Yohannes

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN 18 วันที่ผ่านมา +1

    Yes. ❤❤❤❤ yes

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🙏🙏

  • @ረቂቁአለም
    @ረቂቁአለም 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም የሚያንፅ የሚቀይር video ነው እናመሰግናለን

  • @BallerBios-x2d
    @BallerBios-x2d 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ሚገርም melekt ነው በጣም እናመሰግናለን 😊

  • @egziabhertebakiyenew9853
    @egziabhertebakiyenew9853 2 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you Doc. We love you ❤

  • @AmySeyoum
    @AmySeyoum หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን DR ወዳጅነህ ከ አምላካችን የሚያስታርክ ሃስብ ነው ኑርልን

  • @Selam-v2c
    @Selam-v2c 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr.we wish you long life with health

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዶክተርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤all blessed ❤️ really 🙏 good thanks all true 👍 ❤❤❤❤❤❤

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምክርህን ሰምቼ ከቂምና ከፀብ እርቄአለሁ ፀብና የሚረብሽ ወሬም ስሰማ ዞር እላለሁ ንናም አሁን ሠላም ሆኛለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @YoditFekadu-yi9rp
    @YoditFekadu-yi9rp 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Wodajeneh enkuan adereseh! Zemeneh yibarek! Edeme Ena Tena yestelen! Ante mebratachen neh, hulgizem abralen! Menale anten Ena endeenante yaluten mot baywosdeben woyenem endegena bitefeteru. Esasalehalehu, Egziabehair yetebekeh!!!

  • @HaymanotAmeha-fq6td
    @HaymanotAmeha-fq6td 2 หลายเดือนก่อน +5

    አክባሪህ ነኝ ከልብ አንድ ቀን በመንገድ ባጋጣሚ ባገኝህ አንተ ስትናገር ውስጤን አነበብኩት እድለኛ ነኝ ብዬ አሰብኩ።

  • @alemuwube2009
    @alemuwube2009 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ትምህርት ነው::

  • @yeshibeyene3061
    @yeshibeyene3061 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much , Am so happy you’re in Ethiopia because I really was dreaming to change some few even 2 or 3 , I don’t have the knowledge like you but I have a habit of reading a lot of positive thinking books & try to apply it in my life. Them you for your efforts. Thank you for loving St. Mary the mother of the creator. I listen to you teachings sometimes & I love it. I live I. The state but from time to time I listen to yours . 🙏🙏🙏

  • @solomonkassaal
    @solomonkassaal 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Dr Wedajeneh you are perfect ❤

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 26 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት ነበር። አመሰግናለሁ። ተባረክ።

  • @Talasp-ik5kk
    @Talasp-ik5kk 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ወዳጄነህእድሜናፀጋአብዝቶይስጥህፈጣሪ

  • @sewaynessamuel1787
    @sewaynessamuel1787 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. Really you are great person!
    God bless you!

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen , thank you 🙏 !!

  • @YididiyaAbera-dc9gq
    @YididiyaAbera-dc9gq หลายเดือนก่อน

    GOd bless you, my father.

  • @SebokaTure
    @SebokaTure 15 วันที่ผ่านมา

    አናመሰግናለን እንጂ ሁሌም አዲስ ቀን አዲስ ደቂቃ አዲስ ስዓት አዲስ ዓመት ብቻ አዲስ ነገር እንወዳለን። ውስጥ ሳይቀየር እራስህን መቀይር ማንም አይቻልም ። መጀመሪያ እራስን ከውስጥ መቀይር ነው። ጌዜ ቢቀያየር ዋጋ የለውም ። ነገር ግን መታገስ ዋጋ አለሁ ራስ ራስን መሆን ያስደስታል

  • @danieltadesse5940
    @danieltadesse5940 2 หลายเดือนก่อน

    Thankyou Dr Wodajeneh, HNY

  • @AdemAster-j7h
    @AdemAster-j7h 27 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት ነው .....

  • @EnyewAleba
    @EnyewAleba หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot Yasemaln Betam Enamesegnalen Dr

  • @MisganaTerekaganBunte-yg2ge
    @MisganaTerekaganBunte-yg2ge 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንመሰግሌን ❤❤❤

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Doctor it is really wonderful message, Happy new year to you too....

  • @AberaJorga
    @AberaJorga 2 หลายเดือนก่อน

    Dr you taught very interesting point wow very essential God bless you go ahead 9:18

  • @BrhanuBireda
    @BrhanuBireda 6 วันที่ผ่านมา

    Enamesgenalen

  • @MomentsThatShapedUs
    @MomentsThatShapedUs 2 หลายเดือนก่อน

    Zemeneh yibarek! Edeme Ena Tena yestelen! Ante mebratachen neh, hulgizem abralen!

  • @selamawitmekonnen5346
    @selamawitmekonnen5346 2 หลายเดือนก่อน

    Dr enem bante desyilegnal enamesegnalen❤❤❤❤

  • @TigistiMehari-e2t
    @TigistiMehari-e2t หลายเดือนก่อน

    God bless you...Doctor

  • @TseloteHaymanot
    @TseloteHaymanot 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Dr .... hulum wesagn mkroch nachew ..... enamesgnalen

  • @bikiltubikila-qe9zv
    @bikiltubikila-qe9zv 2 หลายเดือนก่อน

    Zemenih yebarek Dr

  • @GenanewMossie
    @GenanewMossie 27 วันที่ผ่านมา

    amennnn abet mikir semito lemetekem yabikan DR.

  • @AkliluAklilugebeyewu
    @AkliluAklilugebeyewu 20 วันที่ผ่านมา

    አመስግናለው የህይወቴ መምህር

  • @aidadelteil691
    @aidadelteil691 2 หลายเดือนก่อน

    Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin

  • @FisahaSolomon-z9y
    @FisahaSolomon-z9y 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @TarekegnKasaye
    @TarekegnKasaye 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for real life 🙏🙏🙏

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 2 หลายเดือนก่อน

    Tuhank you wodaje🎉

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ። ቆንጆ ትምህርት

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalene doctor wedajenehe meretu sew❤❤❤❤

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤

  • @juharatahir1842
    @juharatahir1842 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @Realxuxu
    @Realxuxu 2 หลายเดือนก่อน

    very expressive tnx doctor

  • @MeseleYalewlet
    @MeseleYalewlet 19 วันที่ผ่านมา

    Endate yalut yibzuz Dr

  • @AbenetGenenan
    @AbenetGenenan 27 วันที่ผ่านมา

    Wooow❤❤❤🎉🎉

  • @RabiyaMohammed-rx8mh
    @RabiyaMohammed-rx8mh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr btmmmmmm nw mewdek tabrklegn❤❤❤❤❤❤

  • @danieltadesse5940
    @danieltadesse5940 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen🎉🎉🎉

  • @emaous100
    @emaous100 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet nw 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😘😘

  • @zionbirhanu
    @zionbirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    Amen tebarek❤❤❤❤

  • @EthioQueens
    @EthioQueens 2 หลายเดือนก่อน +4

    Be adisu amet lemastekakel emokralehu hulum alubegh dr 😢 gn bahriye nw mn larg

    • @MairegHenok
      @MairegHenok 2 หลายเดือนก่อน

      Hulum chigroch menfes slehonu metseley tru mefthe new

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 2 หลายเดือนก่อน

    Tanks

  • @MasreshaAbiuy
    @MasreshaAbiuy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egthhbir kafe yarghe

  • @SfsGdfg
    @SfsGdfg 2 หลายเดือนก่อน

    Dr wodajeneh liyu sew

  • @AberashTadesse-f1j
    @AberashTadesse-f1j 17 วันที่ผ่านมา

    Yante temhrt endat endmimchge🎉🎉🎉🎉

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN 18 วันที่ผ่านมา +1

    Bexam. Mewdew. Sew

  • @BallerBios-x2d
    @BallerBios-x2d 2 หลายเดือนก่อน +1

    lemelewete mknyat ante neh .... amesegnalew Dr. .. lantem melkam adis amet

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከቂም ነጻ ሆንኩኝ አንድ አመት ተኩል ሞላኝ። እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ እንደ አዲስ እንደተወለድኩ ነው የሚሰማኝ የሚሰማኝ ብቸኝነት ስሜት የሰማይ ዲፕረሽን አሁን የለም ያለ ምክንያት የሚናደዳቸውን እንዴቶች ሁሉ ጠፍተዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @titiatnatiyos9401
    @titiatnatiyos9401 14 วันที่ผ่านมา

    Doctor endante maseb metadele new ante yetenagerkewe
    Lene ende medhanit new yehonegn
    Betam amesegenehalew Egziabehere lantem yemetefelegewen abezeto yesetehe

  • @AberashLapiso
    @AberashLapiso 2 หลายเดือนก่อน

    esu yeredan

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam 2 หลายเดือนก่อน

    ከአዲስ ዓመት ጀምሮ ትዳርህን ታድሳለህ ራስህን በፀሎት የተጋባሃትን መንፈሳዊ ሚስት ፍታና ከቃልኪዳን ሚስትህ ጋር ኑር ያን ጊዜዘመንህ ይታደሳል ፣ከጌታ ጋር ትስማማለህ።በነገራችን ላይ ሁለታችሁንም በአካል አላውቃችሁም ግን አዝንላችኋለሁ።

  • @mehwartube
    @mehwartube หลายเดือนก่อน

    wow

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 2 หลายเดือนก่อน

    Yebedelen sewu demo mn mastawes yasfelgal gelagelegn blo maref newu ejo

  • @selamawitezira
    @selamawitezira 2 หลายเดือนก่อน +2

    ,ማስተማሩ መልካም ነው ትውልድ ግን ምሳሌ የሚሆነው ነው ያጣው

  • @mulukengodisgreat306
    @mulukengodisgreat306 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KelkayZemariam
    @KelkayZemariam 10 วันที่ผ่านมา

    ከሥጋህ አልፎ አጥንትህ ድረስ ያወረድህን ሰው የለ ስምህ ክፉ ስም የሰጠህን ሰው መሠሪ ሚስት የበደለችህን ሴት ወንድምም ለንብረት የከዳሄን የዋሸህን ያታለለህን ሰው እዴት ይቅር ትላለህ አቁሶሎሀልና

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 Ameen Ameen Ameen

  • @almawseyoumbizuneh779
    @almawseyoumbizuneh779 9 วันที่ผ่านมา

    ቂምን እንዴት እንጥረገው?

  • @tigistgirma5302
    @tigistgirma5302 2 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር አግኝቼክ ማውራት እፈልጋለሁ የት ነው ካውንስልንግ የምትሰጥበት ቦታ

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሐየም

    • @HasetGanta
      @HasetGanta 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

  • @AmanWorku-fl6zu
    @AmanWorku-fl6zu 17 วันที่ผ่านมา

    ye ewinet beta desi yilal

  • @measzagetachew
    @measzagetachew 2 หลายเดือนก่อน

    የውስጤን እሳት ተናገርህ እኔ ግን አልጠላሁ በምን መልኩ አልደረስኩ በሚገርም ሁኔታ ግን ሰዎች የጥላቻቸው ጥግ ሴጣንን ያስቀናል

  • @hareguwoldu1704
    @hareguwoldu1704 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏❤️

  • @Lucy-27ok
    @Lucy-27ok 2 หลายเดือนก่อน

    12 አመት ሙሉ አብሮኝ የቀጠለ መጥፎ ልማድ አለ። እንዴት ልገላገል ዶክተርዬ??? ኮመንቱን እንደ ቀላል እንዳታዩት ለኔ ወሳኝ ስለሆነ። መፍትሄ ፈላጊ ወንድማችሁ ነኝ።

  • @meazasirhabizu8281
    @meazasirhabizu8281 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ የበደልናቸው ሰዎች በሕይወት ከሌሉ እንዴት ይቅርታ እንጠይቅ ?

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶር ወዳጄ ነሽ። ልጆችሽን ዲኔኤ አሰርተሽ ውጤቱን አሰሚን።

    • @AkiYehulashet
      @AkiYehulashet 2 หลายเดือนก่อน

      Dr. Wodaje is a man not a woman what are you so rude and you talk about dna before you post something think about it

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 หลายเดือนก่อน

    Yihe wonjelegna pente

  • @TsionAlemuWorku
    @TsionAlemuWorku 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @tezeragebeyehu7914
    @tezeragebeyehu7914 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TegistSentayehu
    @TegistSentayehu หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ከመጎዳቴ የተነሣ ልተውህ ብለው እንቢ አለኚ እዴት ልርሣ

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ምክሩ ባልከፋ ነበር ነገር ግን የኛ ሕዝብ ከባድ በደል የበደለውን ሰው በቀላሉ ይረሳል ብለህ ነው?

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN 18 วันที่ผ่านมา +1

    Uuuuuu. Qenat. Bexam. New. Mexelw