This song is the sinner's song of rejoice before God because the sins are forgiven, and the miracle of having confidence to come before God, the freedom we received, the power of God's grace that work amazing things on us weak humans. Wow i can go on all day
ኦ ጌታሆይ ይህ ትውልድ እንደ ዘመሩልህ መኖር ይሁንለት በዘመናቸው ሁሉ ከአንተ ውጪ ሌላ የሚታይ አይኑር።
ለ 15 አመታት ከአገራችን ኢትዮጵያ ከወጣሁኝ ጀምሮ ስፈልገው የኖርኩት መዝሙር ነው ያኔ በጌታ አዲስ ሆኜ የት እንደሰማሁት ስላላወኩኝ የማን መዝሙር እንደሆ
አላውቅም ብዬ ባዜም ማን አዉቆ ይንገረኝ? ስትፈልጉት ያከረማችሁ እንደዚህ በድንገት ይገኝላችሁ ዘመናችሁም ይባረክ
Amen
WOW Ewnet 💯💯💯💯💯 betam enedznberg😢😢😢😢❤❤❤
ይህ ዝማሬ ዘመን ተሻጋሪ የእግዚአብሔርን ጸጋ እና ምህረት አግንኖ ውሰጥን ያንጻል።
አሜን የሚገርም መዝሙር የጌታ እግዚአብሔርን አብሮነትና ምህረት ቸርነት ርህራሔ የሚያገን ውብ በመንፈስ ቅዱስ የሆነ አምልኮ ።
ውይ ኢየሱስን እንዳገኘሁ እሰማው የነበረ ዝማሬ ነው፡፡ ስንት ጊዜ ስፈልገው የነበረ መዝሙር
በጣም የሚገርም ፀጋ ሁለቱም 💜💜💜💜💜💜
Wondimayehu
ትሁት እውነተኛ መንፈሳዊ ሰው😍😍🙏
ከ20 አመታት በላይ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው። ተባረኩ
አቤት ዝማሬ! ከሰማያዊው ሥፍራ በመንፈስ ቅዱስ የተሰጠ ልዩ መንፈሳዊ መዐዛ ያለው ዝማሬ። የ 12 ዐመት ልጅ እያለሁ በዚህ ዝማሬ ልቤ እየተነካ ሳመልክ አስታውሳለሁ።
ዋው!!! በቴኘ የሚሰራው ካሴት እስካሁን አለኝ።! እስካሁንም በድሮዋ ቴኜ እየሰማሁ እየተባረክሁበት አለሁ። የጌታ ምህረቱ በዝቶልኝ ቤተሰብ መስረቼ እስካሁን አለሁ ።! መዝሙሩን መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ15 አመት ምላኝ። ምህረቱ እየበዛለኝ!!።የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሃያ አመታት ወደ ኋላ በትዝታ እየወሰዱኝ ዝማሬዎቻችሁ። አገልግሎታችሁ ለምትዘምሩለት ጌታ ክብር ብቻ ይሁን። በአምላካችን ቤት ለምልሙልን። ዘራችሁ ይባረክ።
በቃ ስሰማው ይህንን መዝሙር ነብስም አይቀርልኝም ❤️
እውነት ምህረትህ በዝቷል ጌታ ሆይ 🥰
God Bless you!!! እንደዚሁ ሌሎቹንም መዝሙሮች በናፍቆት እንጠብቃለን
❤የልጅነት ትዝታዬ ነው ይህ መዝሙር
Be blessed more and more I am blessed with your songs!!!
ውድ ወነድሜ ወነድዬ እና እህቴ ምሩ፤ እጅግ ደስ ብሎኛል፤ ባላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ።
This reminds me of those good times back in days. God bless you bro , his voice is still the same.
እናንተ የተወደዳችሁ ተባረኩልኝ❤
እልልልልልልልል ❤❤ አቤቱ ምህረትህ በኔ ላይ እጅጉን በዝቷል ማዳንህን አወራለዉ ሰራህን በዘመኔ እየያየው እኖራለዉ♥️😭😭😭🙏🙏 ተባረኩ❤❤❤
የልጅነት ትዝታዬ ይገርማል ተባረኩ ሌሎች ዝማሬዎቻችሁን ተብቃለው
በኢትዮጵያ የመንፈስ ቅዱስ አሳትን እንድቀጣጣል መንስኤ የሆኑ ወንድምና እህት።
ሀሌሉያ እስይ ውስጥን የሚነካ ዝማሬ ክብሩን እራሱ የክብሩባለቤት ይውስድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማየሁዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ you guys are always the best! እርግታና ለዛ የተሞላችሁ 🎶🙏🎶
አሜን አሜን የጌታ ምህረት እጅግ ብዙ ነው ። እንደ አዲስ ይህን ዝማሬ ስሰማው ደስታዬ እጅግ ብዙ ነው ። ተባረኩልኝ። ለምልሙልኝ። አሜን።
WOW Ewnet 💯💯💯💯😢😢😢😢 geta Eyesus zmnacw ybarrk ❤❤❤❤
Egziabehr Ymesgn. Abzeto Ybarkachu.
ዳግም ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ❤
የሆነ ከዉስጥ የሚፈስ የደስታ ፈገግታ አይበታለዉ ዎንድሜ ዘመንህ ይለምልም
Egziabher zemenachun yibark!
ስሰማው ነው ያደኩት እና በጣም የምወደው መዝሙር ነው::❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደግሜ ደግሜ የምሰማው
ድንቅ መልእክት ያለው መዝሙር ❤❤❤❤
ስንትና ስንት ትዝታ ቀሰቀሰኝ ልጅነቴ ትዝ አለኝ። እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን ላድርድ። ሀለሉያ ጌታ ተመስጌን
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡሁሁሁ ሃሌሉያ ኡፈይ ሲባርክ የልጅነቴ ተወዳጅ መዝሙር
This song is the sinner's song of rejoice before God because the sins are forgiven, and the miracle of having confidence to come before God, the freedom we received, the power of God's grace that work amazing things on us weak humans. Wow i can go on all day
WOW 😢😢😢😢 It took me back those days , tebarek I🫶🫶🫶🫶🫶
ዘመናችሁ ይበረክ!!! ግሩም መዝሙር ነው!!!!!
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርካችው ምህሩየ ይብዛላችው
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Bless you
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Goyta ybarekaom nberkte kono
Egzabiher yibarkachhu ahuns badiss mezmur entbkachhaln
ተባረኩ❤❤❤
የምወደው መዝሙር ነው ተባረኩልኝ!!
ከጌታ ጋር ካጣበቁኝ መዝሙሮች አንዱ....
Is so very nice ❤
🎉🎉🎉🎉🎉 May God bless up on these family!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመናቹ ይባረክ
This song memorized me the mercy of God since my childhood....what a blessing song❤❤❤God bless you!!
Wow really it's very strong song may God bless u both I remember on my early age at hossana
አሜን
የእግዚአብሔር ምህረት በእኔ ላይ በዚቶል ❤❤
Wow, what a blessing to sing this song with you rejoicing the mercy of the Lord!
እውነት ነው
May God Bless You More 🙏
Amen, tebareku your peace speaks!
ያልፈለኩበት ቦታ የለም በሕይወቴ በእመሜ በጣም ነው የተፅናናውበት ምን ልበል በቃ ተባረኩ ነው ምለው።
Belijinet yezemerkut dnq mezmur bless bless
wende ina mercy igziabher zemenachihun yibarik bezi mezmur nefsee beamlakua fit bebiizu iyetebarekechibet nw.
ጌታ ይባርካችው
Prayer songs!!! May God bless you...I can see the mercy of God on you!!!! Bless...
Ameen waaqayyoon isiin haa Eebbisuu
No words. May God bless you
መዝሙሩ ወደ አፌ መጣና ሰርች ሳረገው ሚገርም ነው አገኘሁት ወደኃላ ብዙ አመት ገና ወደ ጌታ ስመጣየሰማሁት መዝሙር ግን ዘማሪው ማን እንደሆነ አላቅም ነበር ብዙውንጊዜ በጉባኤ ይዘመር ነበር ተባረኩ
ወንሞች አና ምህረት
wow Mere geta abzito yebarkachihu betam yemibarek mezmure newu mereye please beka eref alkugn kengdih gligil yemilewun yemetehare tezetachinin please zemry tebarekilign !!
አሜን አሜን አሜን አሜን 😮😮😊😊😊
My heart song, God bless you Both❤
wow min ayinet lib yemineka mezmur new madanihi ijigiunim bestewal simihi yibarek
Geta yebarkachu tebarku
Amen
Amen .God bless you
❤❤ bless you both
His bless you guys ❤❤❤❤
ወንደማይ አል ዬኝ መሸወመብ
llyrics billetef ye1 kutir🙏
Amen elelelel👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️
እነዚህ ተደብቀው ነው የናይት ክለብ አስጨፋሪዎች ያዋረዱን 😢😢😢😢
Wonderful tebareku
አሜሜሜሜሜንንንን 🙏🙏🙏
❤
AmenAmenAmenAmen
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ! የልቤ ምን ሆና ነው
( ባለቤቱ) ከእህቱ ጋ የዘመረው?
የልቤ ባለቤቱ አልነበረችም አይደለችም
my life song.
Novel Studio Offcial
Amen hallelujah
የልቤ የት ነች??? በፊት አብራ የዘመረችው? ዘመናችሁ ይባረክ
Mother setzemrew bexam yewededkut mezmur nw ena seflgew neber
God bless you
Tebareku
tebareku
ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarku
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አብራው ስትዘምር የማስታውሰው የልቤን ነው የት ነች?
ፈረንጅ አግብታ ከሀገር ውጪ ነች
የልቤ?????
እሷ አደለችም የሷ ነው ግን መዝሙሩ
❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤