Good Job Tedy Tsegaye (my batch AAU) junior teddy!!keep up your good job! In regards to today’s discussion I have a question “How a single party could be an option to the people when they are divided?
Tx as aleays. Can you also discuss the constitutionality and the rational behind the directive that prohibits non addis ababa ID holders from providing a three wheel (bajaj) transport system. One can not make their living even using thrir own investment(bajaj) unless they have addis ababa resident ID
Just to be fair I don’t have excuse what Melese did on Asssab, but I give the credit for his GERD initiation. By the same fashion Abiy has his own faults, but you need to give credit for the current status of GERD which offended Egypt.
I am not sure but what I heard is that the military generals have a meeting recently and passed a resolution that they know only one TPLF. If this is true it shows a military commitment to bring illegally TPLF to power. The generals should know that TDF is not a babysitter for this group. This doesn’t have acceptance not only in Tigray, Ethiopia but also by the international community.
The master mind behind this tplf faction is Gen. Tsadkan...he feels this is the time to bring change to tigrai politics and he is effectively using getachew to this effect...and I think this is good for tigrai and ethiopia
That's precisely why it's essential to hold Getachew, Debresion, and Tadikan accountable for their reckless and death trap decisions. According to Getachew Reda, the TPLF/TDF suffered unprecedented losses of "soldiers" more than ever while retreating from Debre Brehan. Abiy's intention seems to be to incite conflict with the Amhara, which could lead to deep-seated animosity that may not be resolved anytime soon. “ስደት ለወሬ ይመቻል” አለ ወዲ ዜናዊ
Teddy T. The idealogy vangurded by melles zenawi ,revolutionary democtacracy "developmental state ", have not rendered any significant benefit to the people of tigray. The need for change is imminent .
ቴዲ ፀጋዬ በጣም የምንወድህ የምትወስዳቸው የእውነት አቋሞች ለትውልድ ምሳሌ የሆኑ የምናከብርህ ወንድማችን ነህ .የአማራን ህዝብ ትግል በሲስተም ለመታገል የሚሞክረውን የአብይን አላማና መንፈስ የተሸከመ የአማራ ትግል ፀር ቴድሮስ አስፋውን ቀጥረህ አማራንና የአማራን ህዝብ ትግል በዚህ ደረጃ በሚያንቋሽሽና በሚያበሻቅጥ ግለሰብ አብዛኛውን አማራ እድያዝንና የህልውና ትግሉ እንዲጎዳ ማድርግ መልካም ስራ አይደለም. ወንድሜ ቴድሮስ የፈለከውን ማድረግ መብትህ እንደሆነ አምናለሁ የተሰማኝን ቅሬታ ነው ለመናገር የሞከርኩት..መልካም ጤንነት ከፍሬያማ ስራ ጋር እመኛለሁ
aheya
@@Surafel-i4u ስድብ እውቀት አይሆንም በሀሳብ ሞግት
ሃቅ አትጥላ
ቴዎድሮስ አሰፋው የአማራን በሸቃጣ የስግበግቦች ትግል ለተከበረው የአማራ ህዝብ አይመጥንም አልፎም ተርፎም ቀናኢ ሀዲድ አበጅቶ በሀዲድ እንዲጓዝ ውጤት እንዲኖረው የሚተጋ ብላቴና ነው ይልቅስ clip እየሰሩ የሚጨማለቁትን ሸፍቶች በመስመር ታገሉ በላቸው የaction movies stunts አገር ቆርቁሮ አገር አገር እንድንሸት እንድንከበር የጎላውን ሚና የተጫወተውን ክቡሩን የአማራ ህዝብ እያዋረዱት ነው ባይገባውም
ቴዲ ርእዮት መስማት ለጤናም ጠቃሚ ነው፡ ኣርኪ!
ኡኡኡኡ.... ህመም አይገልጸውም!
የኢትዮጵያ ቁጥር 1 Danger እንደ ሀገር ያለመቀጠል አደጋ ግብፅም ሱማሌም ኤርትራም አይደሉም ዋናው አደጋ አብይ አህመድ ነው!!!!!
ትክክል
ፋኖ❤ፋኖ💪🏻ፋኖ🥰
👍👍👍good
በርቱ
ያለኝን ሀሳብ ለማሳወቅ በምን ስልክ ወይም አፕ ላስተላልፍ እስቲ ንገሩኝ??
Big Respect for you teddo
Good Job Tedy Tsegaye (my batch AAU) junior teddy!!keep up your good job!
In regards to today’s discussion I have a question “How a single party could be an option to the people when they are divided?
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 ለእናንተ ክብር
ለጌታቸው ጥያቄ በህወአት ታሪክ በይበልጥ ለኤርትራ ነው የጠቀማቹ ለትግራይ ህዝብ ስለለምንድነው ነው እነሱ ሳይፈልጓቹ እኛ የኤርትራ ህዝብ ሰላም ነው ምፈልገው ምናምን ምትሉት እንደ ህዝብ ለማጥፋት እየመጡ ሌላው ህገ መንግስቱን እንደ አምልኮ መቁተተሩን ለምን አተዉትም ለመተው ካሰባቹም ፊት ለፊት አሁኑኑ ይንገረን እንደማይቀበለው or እንደሚያሻሽለው minority የሚያረግ ህገመንግስት
ልደቱን አቀረቡልን በዚህ ረገድ pls
ቴዲ ፀጋዬ ግብጽን ባለመደገፍህ ደስታኛ ነኝ
በናተበሀሳብመለያየት በከባበርሳይ እኮራሎህ እናተየጋዜጠኝነት ሚዛንናቹ።
i realy like Teddy's assesement.
ድል ለፍኖኖኖ
I just can't stand listening Tewodros A, while I like listening Tewodros T
👍👍👍👍
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ
ሁለቱ ቴድሮስ እውነት ለመናገር በጣም ነው የማደምጣችሁ የምታስተላልፉት መለክትም በጣም ቁም ነገርና አስተማሪ ነው
ግን ቪዶው በጣም እረጃጅም ባይሆን እና ከጊዜም አንፃር አጠር ብታደርጎት ጥሩ ነው ከዚህ ባለፈ ግን በርቱልኝ
ቴዲ ኣየር መንገዱ ከመንግስት ነፃ ይሁን ምትለው ጦሩንና ጦርመሳርያው በምን ሊያመላልስ ምን ነካህ እንዲያውም ሬንጀር ቀለም መቀባት ኣለበት
በገዛ ሀገሩ ፣በራሱ መንግስት፣Genocide ፣በተፈፀመበትሕዝብ ለፍትህ ስሩ።
Thanks Reyot the people of Tigrai need ,displaced to return home ,democracy isn't food.occupied places to have them.
Teddy asfaw perfect. Getachew Reda in his speech on october 2023 depicted a clue regarding the need for change in ideology to meet the current demand.
What does it mean “ትርምስ”?
🎉🎉🎉🎉🎉
Teddy man you are amazing 🙏
Wow! How righteous you feel you are
ቴዎድሮስ አስፋው ስለጎንደር የሰጠው መረጃ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው!
ለአቶ ጌታቸው አንድ አጭር ጥያቄ ለመጠየቅ እፈልጋለሁ እሱም ለትግራይም ሆነ ለመላው ኢትዮጵያዊ ስለ ሰላም ያሎትን ሀሳብና ጥቅም እና እርሶ ለሰላም ከዚህ ቡሀላ መሰዋት ለመክፈል ምን ያህል ተዘጋጅተዋል የሰላሙን ጥቅም ደሞ ከርሶ በላይ ማብራራት የሚችል ጥቂት ነውና እስቲ ጀባ በሉን
ለአቶ ጌታቸው የማቀርበው ጥያቄ 1.በአሁኑ ሰዓት ችግሮችን ይዛችሁ ወደ ህዝብ የመጣችሁ ት ራሳችሁን ለማዳን እንጂ ለህዝቡ አስባችሁ አይደለም ያ ባይሆን ኖሮ ይህንን ቀድማችሁ ታደርጉት ነበር ለሚላቹህ ምን ትላለህ
ሌላው ጥያቄ ለጌታቸው ደግሞ በተለቪዥን ቀርቦ፤ የትግራይ ወርቅ በውጭ ሌቦች አየተዘረፈ ነው ሲል ተናግሮ ነበር ።ራሱ የክልል ፕረዚደንት ነኝ እያልክ የምታለቅሰው ለማን ነው?እርምጃ ለመውሰድ የከለከለህስ ማነው?የሚል ነው።ለነገሩ ሰው የእለት ጉርሻ ባጣበት ክልል በአንድ ሚልዮን ብር ቲ ሸርት የሚያሰራ የፓርቲና የአፍ አርበኛ ምን ይጠበቃል።
እችንዃ እኔ ብመልስልህስ ? ማለት ብዙ ጥያቄ ስላለን ነዉ
ለእትዮጲያ ጠላት የእርትራ መግስትነው የምጀጀርያ ጠላት ብለንመያዝአለብን
ቴዲ ፀጋዬ brilliant analysis as always! መንጋው የማያስበውን ነው የምታስበ አብይ አህመድ ቂጥር 1 አደጋ!
ለመሆኑ ለሶማሊያ መንግስት እንደገና ማንሰራራት የኢትዮጵያ መንግስት አልሰራም ብሎ ከመካድ ያልተናነሰ ትንታኔ ነው የሶማሊያ መንግስትን ያላካተተ የወደብ ጥያቄ ማንሳት ትክክል አይደለም ብሎ ማለት ።አንዳንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን አብዛኛውን ጊዜ ከኢትዮጵያ ጥቅም በተቃራኒ መቆም በእውነት የርዕዮት ሚዲያ ድብቅ አጀንዳ ያስመስልበታል።
የኛ አገር የፖለቲካ ኢሊት ወሰብሰብ ያለ ነገርን የማየት የመተንተን አቅም ማጣት ነዉ!!!
Nolawitn yegedel ,,abey beye like ende tedy min honehal ,,,ene sinor nw eko nile yemitekmegn ,,,wel come ejipt
❤❤❤❤❤❤
የምነገርና ዩምነገር የማያውቅ ሰው የሀ ይነገራ በኣዳባባይ ኣማንኤል የትግረዋይ ባህሪ ኣይደለም ኡኖት ኖውዴ ኣሓራ ሶውዮው ትግረዋይ ኢንደዙይ የሀ ክፍትኣፍ ሰካራም እበት
@ ርዮት እድሉን አግኝቸ ጌታቸዉ ረዳን የምጠይቀዉ ጥያቄ ቢኖር እንደሚከተለዉ ማቅረብ እፈልጋለሁ !!
አቶ ጌታቸዉ በአሁኑ ሰአት ባለዉ የስልጣን ሹክቻ አለመግባባቱ እየሰፋ ሲመጣና ጫና ሲበዛብህ ለተቃዋሚዎችህ የምትስበዉ ቀይ ካርድ አለህ ?
ሃይ ተዲ ጌታቸው ለምንድ ነው የ ፌደራል ሃይል ወደ መቀለ ማያስገባ ?
Thanks teddy I
እናተንማዳመጥ ማትረፍነውእምንለው በምክንያትነው
Thank you Reyot 🙏🏾🙏🏾
ዬኣቢይ፣ጦስ፣ውሳድ፣ማሳርያ፣እዳይፋቱ፣ስትታናት፣ናባክ፣ዛሬ፣ኣቢይን፣ትዎቅሳሌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ርዮት ለየት ያለ አስተያየት አለኝ ብዙ መግለፅ ይቻላል ግን በጥቂቱ ልግለፅ ትግራይን በተመለከተ አቶ አብይ እና ኤርትራ እና የአማራ ኢሊትን አስተባብሮ በህዋት ሰበብ አድርገው የትግራይን ሕዝብ በድሮን አስገድዶ በመድፈር ሰላማዊ ሰዎችን ከቤተ መቅደስ ጭምር አሶጥተው ሲፈጁ በቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
ስለዚህ አቶ ጌታቸው በአብይ የተመረጠ እንጂ የትግራይ ህዝብ መርጦ ያስቀመጠው አይደለም ለምን ያ ሁሉ ወንጀል ተሰርቶ አሁን ያለው መንግስት ከተጠያቂነት ለማምለጥ በጌታቸው ስለ ሰላም እያወራ የሚሰራ ነው እንጂ አቶ ጌታቸው በምንም ታምር ለውጥ አያመጣም ህዋት ተሳስቷል አዎ ህዋት አጡፍቷል አዎ ግን ህዋት አብይን አስገድዶ በጦርነት አሸንፎ ያልፈለገውን ድርድር አብይ እንዲቀበል ያስገደደው ይሔው ድርጅት ነው ስምምነቱንም የተደራደረው ህዋት እንጂ የጌታቸው ፓርቲ አይደለም ባጭሩ የትግራይ ሕዝብ ሊያድን መብቱን ሊያስከብር የሚችለው የህዋት ስብስብ ሲኖር ብቻ ነው።
ለምን? ጦርነቱም ሲጀመር ህዋትን አፍርሶ የትግራይን ህዝብ ማንም መቶ እንዲፈነጭበትና እኔ አቅልሀለሁ እያለ መጫወቻ እንዲሆን መፍቀድ ማለት ነው።
በአሁኑ ሰአት ትግራይ አቶ ጌታቸው ከተመረጠ ቤተ መንግስት ያለው አማካሪ ዳንኣኤል ክብረትን የመሰለ አስቀምጠህ አብይን የመሰለ ሰይጣን ባለበት አንዳድ የትግራይ ጥላቻ ያደረባቸው ኢሊቶች ባሉበት ኤርትራን የመሰለ አውሬ ባደፈጠበት የቀረውን ማስጨረስ ነው የሚሆነውከመቼውም ይበልጥ ብልጠት በተሞላበት መንገድ በሰላማዊ መንገድ ስምምነቱን ህዋት ነው መጨረስ ያለበት ትግራይ የደረሰበት መከራ ሲቀበል አንድ ብሔር ወቶ ልክ አይደለም ያለ የለም ስለዚህ እንደ ቀላል መታየት የለበትም አሁን ጌታቸው ይሻላል ደብረ ፅዮን ሳይሆን ሁሉም ተባብረው የበተኑትን የትግራይን ህዝብ በነበረበት ተመልሶ ግዛቱ በነበረበት ተስተካክሎ ከዛ ያኔ ምርጫው የትግራይ ህዝብ ይሆናል። የትግራይ ጠላቶች በሙሉ ህዋትን ፈርቶ እንጂ አርፎ የተቀመጠው ለትግራይ አዝነው አይደለም በጣም መታሰብ አለበት ወደድንም ጠላንም ህዋት ቢያጠፋም አብሮ ሞቷል ተጋድሏል እንደነ ወርቁ አይተነው እንዳልካቸው ታማኝ ሌሎችም ጦርነቱን ሲቀሰቅሱ የነበሩት ነብሳቸውን ይዘው ውጪ ተደላቀው እየኖሩ ነው የህዋት አመራሮች ግን ከህዝባቸው ጎን አሉ አሁንም ለኔ የጀጀግና ጀግና ናቸው ሸሽተው አልሔዱም።
አመሰግናለሁ አበዛሁ አሳቤን ይቅርታ መልካም ቻው።
እንዲሁ ዔይነት ተንታኝ ኢትዮጵያ ነበራት ማለት ነው? ይህ ተንታኝ በነቴዎድሮስ ሚኒልክ ዘመን ተፈጥሮ ቢሆን ጣሊያን ያን ሁሉ ፋሽስታዊ ጭፍጨፋ ቀድሞ ያስቀርልን ነበር።
i don't see the Join channel button on my you tube.
Tx as aleays. Can you also discuss the constitutionality and the rational behind the directive that prohibits non addis ababa ID holders from providing a three wheel (bajaj) transport system. One can not make their living even using thrir own investment(bajaj) unless they have addis ababa resident ID
የዲፕሎማሲ ውድቀት ከምን አንፃር አያችሁት በብሪክስ ያለው ተቀባይነት፣ ከአይኤም ኤፍ ተገኘው ገንዘብ ብድር፣ ከዱባይ ጋር ተደረገው የገንዘብ ልውውጥ እና ዛሬ ደግሞ ከቻይና ጋር ተደረገውን የገንዘብ ልውውጥ ስምምነት የዲፕሎማሲ ጥንካሬ አይሆንም?
ምን ማለት ነው ትርምስ ? የሰው ባደባባይ መሞት ትርምስ ነው ? ነውር ነው አስተካክሉ ርዕሱን
Do you even know the meaning of the word? Get a dictionary
አሁን ግን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ያነሳኸው ወይም የምታነሳው ሀሳብን ለማራመድ ሁኔታዎች ይፈቅዳሉ ወይ?ምን ማለቴ ነው ሁለቱም ቡድኖች የተወዛገቡት በፕሪቶሪያ ስምምነት አተገባበር ላይ አይደለም ወይ ?አንተ እንደምትለው የርዕዮት አለም መርህ ነው ወይ አሁን እያወዛገባቸው ያለው?
Open minds enjoy your views.
ትግራይ ውስጥ መልካሙ ነገር ሰራዊቱ ጣልቃ አለመግባቱ ነው።
አብይን በደምብ አድርጎ የሚገልፅ ብቸኛ ጋዜጠኛ ቴዲ ፀጋዬ ....እግረ መንገድህን ገጣፊው ጌታቸውን ገረፍ ብታደርግ
ኢትዮጵያ የባህር በር የሚያስፈልጋት በራሷ አንጂ በመለማማጥ የሚፈጠር በፈር ዞን የሚያዋጣው ጠላት አስከወደደን ድረስ ብቻ አይመስላችሁም?
ጌታቸውን የአማራ ትግራይ አፋር ህዝብ ለማቀራረብ ምን እየሰራ እንደሆነ ጠይቁልኝ
ሌላው አለም ገብረዋህድ ሰብለወርቅ ጌታቸው አሰፋ እና ደብረፂዮን መቸ ነው ለህግ የሚቀርቡት ?????
ትንሹ ቴዲ ጦርነት ለማድረግ ባይፈለግ ለምን ዝግጅት ገቡ ፣ ዝግጅት ማድረግ ኢኮኖሚ እንደሚበላ አታውቅም ፣ አትቀልድ ፣
tedioch❤❤❤
በሞባይል እየተደራደሩ ገለው ጓሮ ላይ ጥለው ከሄዱ ፉኖ ነው ማለት ቀልድ ነው ሙሉ በሙሉ የመንግሥት እጅ ነው ፡፡ ህዉሓት ሀውዜ ላይ ምን አደረገ ?? አይዘነጋም እኮ
I do not know why we always find the third party for our failure!
ቴዲ አስፋው ዛሬ ብስለትህን ስላሳየኸን እናመሰግናለን:: ቴዲ ፀጋዬ ግን ለአብይ ያለህ ጥላቻ ምክኒያታዊነትህን እየገደለብህ ነውና ቆም ብለህ አስብበት::
Betkikle......
ሁለታችሁም እውር ናቹህ
በዚህ ሁሉ የአሜሪካ ተፅዕኖ አለ ወይ? ካለስ ለምን አትተነትኑትም?
Just to be fair I don’t have excuse what Melese did on Asssab, but I give the credit for his GERD initiation. By the same fashion Abiy has his own faults, but you need to give credit for the current status of GERD which offended Egypt.
I am not sure but what I heard is that the military generals have a meeting recently and passed a resolution that they know only one TPLF. If this is true it shows a military commitment to bring illegally TPLF to power. The generals should know that TDF is not a babysitter for this group. This doesn’t have acceptance not only in Tigray, Ethiopia but also by the international community.
Do you except to have 2 TPLF IN Tigray? The reality should be 1 TPLF Which is the millions behind it the Old TPLF, not the PP TPLF. 🎉
ቴዲ እዚህ ላይ የፈጠርከው ፋላሲ፤ አቢይም ኖረ አልኖረ ግብጽ ለማይጠረቃው ፍላጎቷ ኢትጵያን ማጥቃቷ አይቀርም ማለት ነው፡፡ ስለሆነም ከራስ ሃሳብ ጋር እተጋጨህ ነው፡፡
የሁለቱ ቴዲ አድማጭ ም ደገፊም ነበርኩ አሁን በትግራይ ባለ ልዮነት ግን እየወቃቹ እዳላወቃቹ አነዱን ደፍጥጣቹ የማለፍ አለ በአብይ ዲፕ በጥልቀት ስትፈረፍሩ የአሁኑ ጎርፍ የጤንነት አደለም አትወግኑ ስለማይመጥናቹ
የጎንደር ትርምስ?ምን ለማለት ነው?የሁለት አመት ህፃን ታግታ ገንዘብ ተከፍሎ ሲያበቃ ገድሎ የሚጥል አውሬ እያለ እንዴት ትርምስ ይባላል? እነዚህ ሞራለ ቢስ አውሬዎች በህፃን ህይወት ላይ እንደዚህ አይነት ጭካኔ ሲፈጽሙ በትግራይ ወረራቸው የፈጸሙት ጭካኔ ምን ያህል እንደነቀር መገመት አያዳግትም።
ኤርትራ፣በታአምር፣አይፈስም፣ኢሳያስ፣ራሱ፣ለማፍረስ፣ካልፈለገ፣በስተቀር፣
እነብርሀኑነጋ ሚንስተርአርገህ አባይአባይማለትእደቀልድነው
Bravo
እኔ በዚህ ሚድያ ተበሳጭቼአለሁ ምክንያቱም ለዶክተር ተብዬ አሸብር የኢትዮጵያ እስፖርት ገዳይን ሽፋን ሲሰጥ ሰምቻለሁ
እረ ርዮት ሚድያ የኤርትራን ካርታ የኢትዮ ካርታን ለያያቸው ኣይነፋም እስከኣሁን የኝተሃል እንዴ ኤርትራ ይራስዋን ካርታ ይእለች መግቢህን ባክ ህራውንድ ኣስተካክል
Stars Of Jornalist !!!
ቴዎድሮስ አስፋው ግን ይመስለኛል ተብሎ ፖለቲካ አለ እንዴ???
ሁሉም ነገር ይመስለኛል ነው የምትለው
ያለመርህ የሚደረግ ጥረት ኢሳያስና አብይን ካጣላ የሶስቱ ያለመርህ የሚደረግ ጥረት አንዴት ስኬታማ ይሆናል?
የዚህ የኢትዮ ግብፅ ዉጥረት መነሻዉ አብይ የግብፅን ጥያቄ ባለማስተናገዱ ሳይሆን የግብፅ ፍላጎት የማይጠረቃ በመሆኑ ነዉ።
እኔ ሳስበው እና እንደሚመስለኝ ምናልባት እንደገና በምርጫ እንዲሆን ከተባለ የምርጫ ቅስቅቀሳ እያደረጉ ይመስለኛል በተጨማሪ ሕዋሕት እንደ ድርጅት ቢቆይ ደስተኛ ነኝ በሌላ አንጻር እኛ ነን የመስረትነው እና እኛ ነን ይምንመራው ግን ገደል ግቡ በተለይ ደብረጽዬን እና ከጎኑ ያለችው ስልጣንን የሙጥኝ ያሉ እኛ ካልመራን ልክ እንደ አብይ ትግራይ ትፈርሳለች የሚሉ ወያኔዎች በብርጫ ይሁን እና እናያለን ሰላም ለትግራይ ህዝብ ከሃቀኞች ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉❤
Tedin betam silemiwedew sileneber new
ስልእላውነት የሚጨነቅ መንግስት ቢኖር ኑሮ በትግራይ በሻዕቢያ ተወሮ ያለው መሬት እኳ የኢትዮጵያ ግዛት ነው ስለ እዚህ ጉዳይ የሚጠይቅ ሰው ወይም አካል የለም
ሱዳንስ የውሰደችው
ስለምንድኖው ደግፉ ምትሉት ምን ስለ ሰራቹ
ያንተ ፓለቲካ የቂም ፐቸቲካ ነው። ቴዎድሮስ ፀጋይ ማለቴ ነው።
ኢ?😂
አቶ ቴድሮስ ፀጋዬ አምናለው ጎበዝ ነህ የሰላ አይምሮ አለህ ትልቅ ድክመትህ ግን ያመንክበት ነገር ጠምዝዘህ ብልሀትህ ተጠቅመህ የሰወችን ንግግ ወደፈለከው ወስደህ ሰዎችን ወዳተ ሀሳብ እንዲገዙ የምታደርግበትን አልወድልህም
Who cares if you are not happy. He has so many they are happy with his talent. 😂
ጥመት ጉብዝና ሆነ ?
ግብጽ ዐቢይን በመጥላት ነዉ ኢትዮጵያን የሚትገዳደር የሚል ዳፍንታም እኮ ነዉ
ዐቢይና ግብፅ ተሻከሩ ለማለት የሚቻል አይመስልም፡፡ ምክንያቱም ግብፅ የጦር ኃይሏን ወደ ሶሞሊያ ያሠማራችው፣ ዐቢይ በጎበኘ ማግሥት ነበርና፡፡ በመሆኑም ሁለቱ ተሻክረው ነው ወይንስ ተሻርከው? የሚለውን ጥያቄ ማየቱ የተሻለ ይሆናል፡፡ መሻረክ አለበት የሚለው ሚዛን የሚደፋ ይመስላል፡፡ ለምን ከተባለ፡- ሁሉም ወገኖች ጦራውን አቅርበው፣ መታኮስ እንደጀመሩ፣ ኃያላን በአደራዳሪነት ጣልቃ ይገባሉ፡፡ በድርድሩ ሂደትም ኢትዮጵያ የባህር በር ትጠይቃለች፡፡ ግብፅ ግድቡን በጋራ የማስተዳደርና መሠል ጥያቄዎች ታቀርባለች፡፡ ሶማሊያ ደግሞ የመግባቢያ ሠነዱን ሥረዛና የባህር በር ለመስጠትም ከአየር መንገዳችን ድርሻ ትጠይቃለች፡፡ በሂደቱ ፋኖ/ህወኃት/ሸኔ በጦርነቱ አልሳተፍም ስለሚሉ፣ ጥሩ ማስጠቆሪያ ተገኘ ማለት ነው፡፡ አይመስላችሁም?
ማንም እራሱን አክብሮ ይኑር አንዱ አበርካኪ ሌላዉ ተበርካኪ ለመሆን የሚመጣ ለዉጥ አክትሞለታል
አብይ በመተቸት ለመደነቅ የምትሄድበት ርቀት ቴዲ በጣም ያሳዝናል መች ነው ግብፅ ተርባይን ቀንሡልኝ ብላ ያለችዉ
የቱ ጋርስ ነው ኣብይ ለግብፅ የ ኢትዮጵያ ጥቅም ኣሳልፎ የሸጠዉ?
ቴዬድሮስ አስፋዉ ትመቸኛለህ
The master mind behind this tplf faction is Gen. Tsadkan...he feels this is the time to bring change to tigrai politics and he is effectively using getachew to this effect...and I think this is good for tigrai and ethiopia
አይ Teddy ከልብህ የትግራይ ሀይል የፌደራል ጦርን ተቋቁሞ ለድርድ አመጣው ብለህ ታምናለህ? Bless your heart. ጌታቸው እውነቱን ተናግሮታል
ሕወሓት ኢትዮጵያ ና ኤርትራ ሰራዊት አመጣጥ ሲገነዘብ ጠቅሎ ከሚሸነፍ ተደራድሬ ነፍሴ ላድን ብሎ አሜሪካን በመጠየቅ ድርድር በማድረግ ሒወቱ አድኖል።
He knew the truth, just denied
ትጠራጠራለህ እዴ ከደብረብርሃን የነዳህ ሰራዊት እኮነው TDF
@@Yemane. ሕወሓት ወደ ደብረሲና ለመድረስ 6 ወር ያውም ከከባድ ክረምት ጋር ብዙ ሰው ገብሮ ከደረሰ በኃላ አብይ በድረውን ሲመታው ተደናግጦ በሶስት ቀን ወደ ኃላ የተመለሰው ይህ የሚያስፎክር ሳይሆን የሚያሳዝንና ያልተጠና ኦፕረሽን ነው። ኃይላቸውን አጠናክረው ወደ ምዕራብ ትግራይ ሔደው ግዛታቸው ቢያስጠብቁ ይሻላቸው ነበር።
That's precisely why it's essential to hold Getachew, Debresion, and Tadikan accountable for their reckless and death trap decisions. According to Getachew Reda, the TPLF/TDF suffered unprecedented losses of "soldiers" more than ever while retreating from Debre Brehan. Abiy's intention seems to be to incite conflict with the Amhara, which could lead to deep-seated animosity that may not be resolved anytime soon. “ስደት ለወሬ ይመቻል” አለ ወዲ ዜናዊ
ዳረ ሆኖ ከመተቸት ውስጡ ሆኖ ማወቅ የተሻሌ ሙሉ የረገል
tewodros asfaw dedeb nehe tewodros T BEWESHET SIMOLAHE EWNetun eyaweke sele gedebu siyawera tadametalehe shentame Tewodros T BANDA NEW PM abey weyanene gerfo selabarerelete eyetengebegebe siyawera atayewem nber ABEY fobiya
Teddy T. The idealogy vangurded by melles zenawi ,revolutionary democtacracy "developmental state ", have not rendered any significant benefit to the people of tigray. The need for change is imminent .
ባለፈው ጠ/ሚኒስትሩ በትግራይ ላይ ጦርነት ይከፍታል ብላችሁ በርግጠኝት ስትናገሩ ነበር ነገር ግን አልሆነም፡፡ አሁንስ ጦርነቱ አንደሚፈጠር በምን እርግጠኛ ሆናችሁ?
ወሳኝ የሆነ ትንታኔ ነበር ! ቀጥሉበት ቴዲዎች ።
ኢሳያስ አብይን ሊያቆስለው ይችላል አብይ ግን ይገለዋል ኢሳያስ እደለመደው ነጭ ባንዲራ ይዞ ከመምጣት ሌላ እድል የለውም የኤርትራ እድል ፈንታ ኢትዮጵያ እጅለይ ነው
ቴዎድሮስ አሰፋ ፣ትንተናህህን ማዳመጥ በጣም ብፈልግም በአፍንጫህ የአየር አሳሳብህ ድምፁ በጣም ረባሽ ነው።HNO ሀኪም አማክር
ante mahayem tewodros T Abey ethiopiawi aydelem ante kebet Abey gena yegerefehal Abey ABEY Abey Abey Abey Abey shi amet negese
Abei le u a e sikom ,egna le ejipt binekom or zim bilen benay be abey serawit ke megedel endenalen ,,,silezh ho on ejipt
አማራ ከጠላት ጋር ያብራል ብሎ ማሰብ የናንተ ምኞት ነው በዝህ አይጠረጠርም ዳር ላይ ቁጭ ብላችሁ የሚንኮሻኮሽውን ማየት የናንት ስራ ነው
Tedy anjet aris
Gibxi Ethiopia betatina ye Abay balebet tihonalci