ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
youtube.com/@surafelzerihun4927
gin nebs xuri pirnk yidebral yiqrbachu sitiweld yishalali
እደ በቀደም ፕራክ አላደግም ብለክ ቃል ገብተክ አልነበር
@@tube-ml3klይህ ፕራክ ሱስ አለው ብለዋል😂😂❤
አንት ልጅ ያለህዜው እንይወለድ እንድዜህ እታርግ።
ስወዳቹ ማአሬ❤❤❤❤
ወይ ወንድማችን ከይቅርታ ጋር እስከ ምትወልድ ድረስ በፈጠረህ ፕራንክ አታድርጋት የሚፈጠረው ነገር ጥሩ አይደለም ከአንተ ባላውቅም አንተ የህክምና ባለሞያ ነህ በተረፈ እግዚአብሔር በሰላም ይፍታሽ ውዶቼ❤❤❤❤❤
ሰው በሀገሩ እና በሚስቱ በባሉ ቀልድ የለም!!!!።።❤❤❤
awo
እውነት ነው።
Yeah!!👍
😂😂😂😂😂awo
ትክክል
ነፍሠጡሯን ፕራንክ ባታደርጋት መልካም ነዉ
ደምሪኝ ውዴ
Betam
baxm yidebiral
ከቹለታ ጋር ቢሆን አሪፍ ነበር ለሢ በዚህ ሠአት ሠብርይዝ ማዲረግ ሢኖርበት መንከባከብ አለብህ እንጂ ፕርክ ይደብርል🤕🤕🤕
Btam des stlugn gn Ahun Atasadengtat eskemtweld deres eruguz selehunechi bselam enebetei mariyam tgelagelishi
አቤት ሚሲት ብሎ ዝም ሁሌም እርጋታሽና ትሕትናሽ እጅግ ያስደንቀኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዋውልጂቱ የኔደርባባ ፀባዮሲመች❤❤❤ወንድሜ ፕራንክይቅርብህ ቢያንስእስከወለደይ ድረስ ኡፍፍፍፍአላህበሰላምይገላግልሺ ❤❤❤
ይሄ ፕራንክ ቢቀርብህ አይሻልም ነፍሰጡር ሆኗ ከባድነው 😢 ጡር ይሆንብሀል ብትወድቅስ እያሰብን እንጂ ጎበዝ ብር ሆኗል ዘንድሮ ህዝቤ የሚያስበው የኔእህት እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እኔም የ3ወር ነፍሰጡር ነኝ በስደት ከባድ ነው😢 የመዳም ቅመሞች በፀሎት አስቡኝ❤🎉❤
አይዞሽእማ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍቃደኛ ከሆንሽጥያቄ ልጠይቅሽ እማ
@@f8863-z7k እሺ ማማዬ ጠይቂኝ
*_ፕራንክ ይቅርባችሁ ሀቂቃ ምን ቢያንስ እስከ ምትወልድ ፈታ ዘና እሚያደርጋት ነገር ላይ አዘውትር አሏህ በሰላም ይገላግልሽ!_*
👍👍👍👍
❤❤❤🎉🤙😍
❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ኢትዬጵያውያን ጥንዶች ለትውልድ ምሳሌ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እመብርሃን ትቅረብሽ እህቴ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላደርጋትም ብለህ ቃል ገብተህ አልነበር😏
አታካብዱ እኔማ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው በጣም ነው የምወዳቸው
እና አደርግሻለሁ እየተባለ ነው እንዴ ብራክ የሚሰራው የማትሉት የሌላችሁ እናስ ደስስስስ ይሉኛል ሁሌም ያድርጋትትትትት❤❤❤
ክክክክክ የምረ ይደብራል
ኣው አኔም ሰምቸ. ነበርኩ
እረ እዳትታመምብህ አታናዳት
የዘመኑ ጥንዶች ውብ የሆነ ፍቅር እናተላይ አየሁኝ እስከ ሞት ድረስ በፍቅር በደስታ ያብቃችሁ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ በሠላም ተገልገይ ምርጥ ጥንዶች ትመጣጠናላችሁ ቤታችሁ በደስታ በልጅ በፍቅር ይሞላ❤❤❤❤
ውይ እናተ ጥንዶች ስወዳችሁ ❤❤❤ደግ አደረግሽ ✅ጥሩ አደርግሽ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው 😂😂😂
ማርያም ሁለት ታድርግሽ
😂😂😂❤❤
እግዚአብሔር በፍቅሩ ያኑራቹ የኔ ውድ በጣም ምርጥ የሆነ ባል አለሽ ❤ እመብርሐን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤
ካሜራውን በእርግጠኝነት አይታዋለች😅😅😅😅😅
Dramanew 3 gize camera aytalech
እባክህ እስክትወልድ ከእንዲህ አይነት ፕራንክተጠንቀቅላት ከደም ግፊት እና ከመሳሰሉት በንዴትና በቁጣ በብስጭት ከሜመጡት ለማለት ነው ምርጥ ባልነህ ጌታ ይባርክህ ቤታችሁበልጆች ይባረክ መልካምሚስት ለባልዋ ዘውድ ናትይላል ትልቁ መጽሐፍ 🙏
Prank አላረጋትም ብለህ ቃል ገብተህ አልነበር
Ae semchalew
Eko😂
የይቱብ ብር ሱስ ሆኖበት ነው ምን ያድርግ
.በእውነት ትግስት እሚገርም ነዉ ቀጥይበት❤❤
የቀልዱ ቀልዲነው ትወዲቅና በገዛጂህ ችግር እዳታመጣ እስከምትወልዲ ይህ ፕራክ ይቅርባችሁ ሱሬ
ደስ ስትሉ በማርያም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤በልጅ ይባርካችሁ ፍቅር ያብዛላትሁ❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤
ውይ ስታምሩ ከአይን ያውጣቹህ 😊 እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ደርባባ 🙏
🎉🎉❤❤❤kong....message...wow❤❤
ዉሀዉ እዳያዳልጣት በአላህ ፕራክ አታድርጋት አደብነቷ አነጋገሯ ደስ የምትል ማሻአላህ
ወይኔ አሁንስ የናፈቀኝ የነዚ አይነት ፍቅር 😭😂😂😂😭😭
😢 ደምሩኝ ውዶቸ
ተይ ባክሽ ሁሉም ማስመሰል ነው fikir ሚባል yelem
😂😂
@@bluefanalex7326 😂😂😂😂 በጣም ደምሪኝ ውዴ
@@bluefanalex7326ማን ያለው ያለበት ጋ ይኖራል 100% አችጋ የሌለ እንደሁ እሁሉምጋ የለም ማለት አይቻልም
በሰላም መውለዷን እናፍቃለሁ አሳቀከን ኮ ግን ብዙ አትዳፈር ።ወልዳቾሁ ለመሳም ያብቃችሁ በጣም ደስ ትሌላችሁ በእውነት ትእግስትሽ ሸጋ ነው ❤❤❤
አንቺ ግን መች ነው ፕራንክ ምታድርጊው እንደው በምን አግኝቼ ልንገራት ተይ ግን አንድ ቀን ከባድ ፕራንክ አድርጊው ብድርሽን መልሺ በናትሽ 😂😂😂 ባልየው ግን ነብስክ አይማርም😕😕
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂ሀራም አሌኪ
😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂❤
ትግስት ግን ይኑርሽ
እውነት ነው
ወንዶች የሴቶችን ስሜት ተረዱ እባካቹሁ❤❤❤
እኔ እሚገርመኝ ባለትዳሮቹ ትንሽ ምክንያት ሲያገኙ በሆዳቸዉ ያለዉን ጨርሰዉ እሚናገሩት ነገር😂😂😂😂❤❤❤ትዳር ማስተዋልን ይጠይቃል አስተዋይ ሁኑ ብዬ እመክራለሁ !!!!!
በናቶቻችንን ቀረ 😢😢 ዘንድሮ ትዳር ይደብራል የተወሰነ ጊዜ ደስታ ከዛ ለቅሶ
ግን ነፋሰጡር ፕራክ ባታረግ ጥሪ ነው ወድሜ በድንጋጤ ሚፈጠረወ አይታወቅም በተረፈ ስታምሩ ❤❤
መቸ ይሆን በስደት ያለነዉ ከክህደት ወደ ጥሩ ፉቅር እምንሸጋገረዉ ኸይር አሚን በሉ በስደት ያለነዉ ምን አባሽ ታመጫለሽ እሚለዉ ሳይሆን ምን ላምጣልሽ የሚለዉን ይወፉቀን አሚን
Ameeenn❤
አሚን አሚን አሚን ያረብ❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚንያረብ
አሚንን ያረብ
የመጨረሻ የተረጋጋች አስተዋይ ንግግሯ ረጋ ያለች ውብ ሴት ናት ግን እንዲህ አይነት ፍራንክ በዚህ ስዓት ቢቀር መልካም ነው ባይ ነኝ
እናተ ጥደቺ ፈጣሪ አምላክ እስከ መጨረሻው ፍቅራቺሁን ያዝልቅላቺሁ ወልዳቺሁ ደሞ ከልጃቻሁ ጋራ በፍቅር በደስታ ለመኖር ያብቃቺሁ. እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቺሁ አሜን በሉ❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
ባልና ሚስቶች ምንም ሚደባበቁት ነገር መኖር የለበትም አንድ ነገር የታዘብኩት አለ እሱም የሞባይል ኮድ ቁጥር ሚስት ማወቅ አለባት ባልም ማወቅ አለበት 👍
እዴት ደስ እደምትሉ ቀኑን ሙሉ ባያቹ የማሰለቹ ቪዲዮውን እዲያምር ያደረገችው ሚስት ናት ረጋያለች
😂😂😂
betam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣
❤❤😂😂😂😂😂
ሲጀመር ለምን በአሻራቆለፍከውለትዳርጓደኛ የሚደበቅነገር የለም በፍፁም ❌
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው መጠርጠሯ ልክ ናት ።ፕራንክ ግን በእርጉዝ ሴት ባይደረግ ይምረጣል።መደሰት እንጂ መከፋት የለባትም ❤❤❤
እንዴት ደስ እንደምትሉ ቂቂቂቂ ስትናደጂ ያምርብሻል የሱም ትእግስት ጥሩ ነው።
እናም ስለምትወድህ ነዉ የምትቀናዉ በደንብ ያዛት 👉ፊቅራችዉን 👉እስከ👉 ገነት 👈ወዶቼ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችዉ እንደናንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
ዋው ደስ ስትሉ ተዋት ባክህ አታበሳጫት ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን እማምላክ በሺልም ታውጣሺ የኔናት እርጋታዋ ደስ ስትሉ እስከመጨረሻው እንደዚሁ ፍቅራችሁ ይዝለቅ
m
አጭረ ሰዉ ተኮለኛ ነዉ 😂😂😂😂😂
ይላሉ😂
😂😮😮😮
ፕራንክ በዛበት ግን የምሰሩት ...ከእናንተ ጋራ የሚሄድ ሌላ ሰውን የሚስብ ነገር የሚያስደስት ስሩ እናንተ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤
በማርያም እንዳትጣሉ ስቀናባችሁ የኔውዶች😢😢😊😊
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Fekrachu betam yaskenal. God bless you❤❤❤ amlak mesakum yekun
ደስ የምትሉ ምርጦች ናችሁ እርስ በርሳቹ ተደጋገፉ አደራ ፈጣሪይ ከናተ ጋር ይሁን እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃቹሁ❤❤❤
ይመቻችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት በተለይ እርጋታችሁ ይሄ ነገር እስትወልድ ቢቀር ጥሩ ነው እኔ ለራሱ ታሁን ታሁን እምወድቅ እየመሰለኝ ተሳቅቅሁ እመቤ ማርያም ትቅርበሽ ❤❤❤❤❤
ኦረ ፕራንክ ይቅርባት ነብሰጡር ናት❤❤የኔ ማር እርጋታዋ ለሌሎች ሴቶች ተምሳሌት ናት❤❤እመቤቴ ትቅረብሽ
በጣም ነው ዘና ያልኩት! በጣምም ነው የወደድኳችሁ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክለችሁ!
ስታምሩ ያጥር ወፍ አይስማሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላንሁ❤❤❤❤
የኔ ደርባባ እርጋታዋን የምወዱ በላይክ❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ በሠላም ይገላግልሽ አላህ ይጠብቃችሁ
በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እመብርሀን ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ ግን ፕራንክ አታድርጋት እስከምትወልድ ፕራንኩ ይቅርባት❤❤❤
ቆንጆ ሚስት ደስ የሚል ቅናት አንተ ግን ነፍሰጡር ባለቤትህን ተጠንቀቅላት
የምሬን አትጠገቡም ፍቅር ብቻ ❤❤❤
በጣም በዛ ተዋት እባክህ ይችን ጨዋ ልጅ ።
የኔ ውድ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ታምራላችሁ ❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነውአታሰደነግጣት ጥሩ አይደለምይህ የሰይጣን ሰራ ከሀገሬ ይነቀል አሳዘነችኝ የኔ ውድ❤
ቁንጆ ቁርስ አበላሽው ውሀ ከመቸለስ በላይ ምርጥ ቁርስ አለ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ሰቃቸው እድሜ ጨምሪ ዘመናችሁ ይባረክ ❤
በኡነት ደስስ ስትሉ እየሳቃቹ ንሩ ወዳጆቼ ታምራላቹ
እንዴት አባታችሁ ነው የምታምሩት በእግዚአብሔር
እናተን እያየሁ ነው የመዳምን ጩህት የምርሳው 😢😢😢ኑሩልኝ
ጎብዝ ልክ ነሽ
ዛሬሥ ካሜራ አይታለች 😂😂😂😂
አዎ
ሙድ ይይዛሉ
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤አተደሞ ነፍሰጡር ፕራክ አይደረግም ሁለተኛ እዳይደገምህ
እምነት ለሁሉም ነገር ያስፈልጋል አይዛቹሁ😢😢😢❤❤❤
Yene wodoch betam new yemodachu rejim edme yistachu fetari Tidarchun yibarkew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድች ደስ ስትሉ ወላሂ. አላህ በስላም እሀለት ያድርግሽ እህቲ. ደስታው ይምንካፍል ያድርግን የኔ ማሩች. የስምር ያርግላችሁ ትዳራችሁ የዘላቄ ይሁንላችሁ. ❤❤❤❤❤❤
ሚስኪን የስልኩን ኮድ እንኳን አታዉቅም😅😅😢😢
በጣም ደስ የምትሉ በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤
ወላሂ ርጋታሽ ደስ ይላል እኔ ብሆን ስልኩን ነበረ የምሠብረው እኔም እዳቺ በሆኩኝ ለርጋታሽ ቃላት የለኝም ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ለትዳር መሠረቱ እምነት ነዉ ተማመኑ ዉዶች❤
ረበፈጣሪ ፍራክ አታድረጋት የወነነገረ ትሆንብሀለች ትደነግጣለች❤❤🎉🎉😂😂
😃😃😃😃ዉዶች የልጅቷ እርጋተዋ ደሥ ሲል
እማምላክ በሰላም ትፍታሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ታምራላቹሁ ተባረኩ❤❤❤
ወድሜ ነፈሰ ጡር ጡሩአደለም ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ስመጣ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል የማዳም ቀመም ነኝ
የልጅቷ እርጋታ ያስደምማል😊
ክክክክ የኔ ማር ደስ ስትሉ አላህ በሰላም ይግላግልሽ እና ሚስት ልዩ ናት❤
አርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል ልክ ነች ሰው በሚወደው ያልቀና በማን ይቀናል ይመችሽ።
ኧረ ይብቃ ፕራንክ ፍትህ ፍትህ ለሴቶች ከወለድች ብሀላ ቢሆን ጥሩ ነወ ወይስ ልጁን አትፍልግም ??? ከችልክ ወንዳሚ ይብቃ ፕራንክ ይህ የግል አስተያየት ነወ ❤❤❤❤❤❤❤
ወላህ ስወዳችዉ ጊን በናትህ ይህ ፒራንክ ለሷ ጥሩ አይደለም ደሞም ለቅሶ ጥሩ አይደለምና አላህ በሰናም ይገላጊላ እና ይህን ፒራንክ ባታደሪጋት ነዉ የምለዉ እኔ የደረሰብኝን ስለማቅ ለእሪጉዝ ሴት እንክብካቤ ነዉ እንጅ ድንጋጤ ለቅሶ ጥሩ አይደለም እና ወዶቼ ከአጠፋዉ እቅሪታ
ወላሂ ለፕራክልጂህን እዳታጣ እውነት ቀልዱንና ፕራኩንተውት
❤እስከምትወልድ ፕራክ አትስሩ ❤
ውሀ ጠጭ በት ለዚህ አነጋገርሽ ትንሽኳ አታስቢም አይባልም እሽ ኧረ በስመአብ ስት አይነት ሰው አለ
አላህዬ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ፀባይ ስናይ 🌷🌹ሸ አመት ኑሩ በዚህ ፍቅራችሁ ለኛም ለስደተኞች መልካም ሂወት የስጠን ፈቅር በጠፋበት ጊዜ እናንተ ተገኛችሁ ባሁን ሰአት ትዳር ነፍስ ይማር
@@مريمعمر-ح2ع ሁሉም በሚዳላይ ነው እባክሽ
በጣም ታሳዝናለች በዚህ ሰአት ይቅርብህ ስሜ ታዊ የረጋል
ሁለታችሁም ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤ ወልዳችሁ ሳሙ ቅዱስ ሚካኤል ቤታችሁን በበረከት ይሙላው
Betam Mirt Nachu,Egziabher Tidarachu yobarik, Ligachiu be Selam yiweledilachuuu❤
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁ ይመር ውለዱ ክበዱ የኔ ቆንጆ እማምላክ ሰላም ትገላግልሽ ❤
በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ .ማወቅ ያለብህ ስለምትወድህ ነው የቀናችብህ.እሽ.
ቡሩኬ ና ዳስታ ❤❤❤❤❤በርቱ ታምራለችሁ❤❤ትዳር ማለት ቅልጦ ነዉ😂😂😂
የኢትዮጵያ ፕራክ የምክክር ፕራንክ እማምላክ ትዳራችሁን ከልጇ ጋር ትባርክላችሁ እንዲህ አይነት ጨዋታ ያናንቃ ደስ ትላላችሁ ልጅቷን በጣም ነው የማደንቃት ❤❤ የምወዳት እኛ ሴቶች አንዱ መስፈርታችን ቁመት ነው እሷ ግን ፍቅርን ስላስቀደመች በጣም የምትደነቅ ሴት ናት አይለያችሁ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ
አንተ ልጅ ሁለተኛ ፕራክ ብታደርጋት በምን ታሰርኩ እዳትል ዋ 😂😂😂
የኔ ደርባባ አላህ ጋችጋ ይሁን በሠላም ተገላገይ የእርጋታሽ ነገር አይምጣብኝ እኔጃ ብቻ እወድሻለሁ❤❤❤
በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤❤ ፍቅሪ ናቹ
እርጋታዋ ደስ ይላል
ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጠባም ደስትለላችሁ❤❤❤❤
ባል የመጀመሪያ ልጅ ይባላል ይሄ ግን ነው። ደስ ትላላችሁ። ይዝለቅላችሁ።
ማሮች ደስ ስትሉ ማርያም በሰላም ትምጣልሽ❤❤❤
ያጋጥማል አይዞህ ያላሰበችዉ ዱብ ዳ ሁኖባት ነዉ ምንም አደለም ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ አችም ጠከር ያለ ፕራክ አድርጊዉ በለሊት ምጤ መጣ ብለሽ እሱ ሲደናገጥ እኛ ፈገግ እንላለን
ውይ ግፍ እርጉዝ ፕራንክ አይደረግም
አቤት እርገታዋ ደስስ ስትል ዬኔ ቆንጆ እማምላክ በሰላም ታገላግልሽ
ስታምሩ የኔ ዉቦች😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤እንደኔ ቀናተኛ ነሸ እኔም ጭርጭር ነዉ የማያደርገኝ😂😂😂
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
youtube.com/@surafelzerihun4927
gin nebs xuri pirnk yidebral yiqrbachu sitiweld yishalali
እደ በቀደም ፕራክ አላደግም ብለክ ቃል ገብተክ አልነበር
@@tube-ml3klይህ ፕራክ ሱስ አለው ብለዋል😂😂❤
አንት ልጅ ያለህዜው እንይወለድ እንድዜህ እታርግ።
ስወዳቹ ማአሬ❤❤❤❤
ወይ ወንድማችን ከይቅርታ ጋር እስከ ምትወልድ ድረስ በፈጠረህ ፕራንክ አታድርጋት የሚፈጠረው ነገር ጥሩ አይደለም ከአንተ ባላውቅም አንተ የህክምና ባለሞያ ነህ በተረፈ እግዚአብሔር በሰላም ይፍታሽ ውዶቼ❤❤❤❤❤
ሰው በሀገሩ እና በሚስቱ በባሉ ቀልድ የለም!!!!።።❤❤❤
awo
እውነት ነው።
Yeah!!👍
😂😂😂😂😂awo
ትክክል
ነፍሠጡሯን ፕራንክ ባታደርጋት መልካም ነዉ
ደምሪኝ ውዴ
Betam
baxm yidebiral
ከቹለታ ጋር ቢሆን አሪፍ ነበር ለሢ በዚህ ሠአት ሠብርይዝ ማዲረግ ሢኖርበት መንከባከብ አለብህ እንጂ ፕርክ ይደብርል🤕🤕🤕
Btam des stlugn gn Ahun Atasadengtat eskemtweld deres eruguz selehunechi bselam enebetei mariyam tgelagelishi
አቤት ሚሲት ብሎ ዝም ሁሌም እርጋታሽና ትሕትናሽ እጅግ ያስደንቀኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዋውልጂቱ የኔደርባባ ፀባዮሲመች❤❤❤ወንድሜ ፕራንክይቅርብህ ቢያንስእስከወለደይ ድረስ ኡፍፍፍፍአላህበሰላምይገላግልሺ ❤❤❤
ይሄ ፕራንክ ቢቀርብህ አይሻልም ነፍሰጡር ሆኗ ከባድነው 😢 ጡር ይሆንብሀል ብትወድቅስ እያሰብን እንጂ ጎበዝ ብር ሆኗል ዘንድሮ ህዝቤ የሚያስበው የኔእህት እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እኔም የ3ወር ነፍሰጡር ነኝ በስደት ከባድ ነው😢 የመዳም ቅመሞች በፀሎት አስቡኝ❤🎉❤
አይዞሽእማ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍቃደኛ ከሆንሽጥያቄ ልጠይቅሽ እማ
@@f8863-z7k እሺ ማማዬ ጠይቂኝ
*_ፕራንክ ይቅርባችሁ ሀቂቃ ምን ቢያንስ እስከ ምትወልድ ፈታ ዘና እሚያደርጋት ነገር ላይ አዘውትር አሏህ በሰላም ይገላግልሽ!_*
👍👍👍👍
❤❤❤🎉🤙😍
❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ኢትዬጵያውያን ጥንዶች ለትውልድ ምሳሌ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እመብርሃን ትቅረብሽ እህቴ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላደርጋትም ብለህ ቃል ገብተህ አልነበር😏
አታካብዱ እኔማ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው በጣም ነው የምወዳቸው
እና አደርግሻለሁ እየተባለ ነው እንዴ ብራክ የሚሰራው የማትሉት የሌላችሁ እናስ ደስስስስ ይሉኛል ሁሌም ያድርጋትትትትት❤❤❤
ክክክክክ የምረ ይደብራል
ኣው አኔም ሰምቸ. ነበርኩ
እረ እዳትታመምብህ አታናዳት
የዘመኑ ጥንዶች ውብ የሆነ ፍቅር እናተላይ አየሁኝ እስከ ሞት ድረስ በፍቅር በደስታ ያብቃችሁ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ በሠላም ተገልገይ ምርጥ ጥንዶች ትመጣጠናላችሁ ቤታችሁ በደስታ በልጅ በፍቅር ይሞላ❤❤❤❤
ውይ እናተ ጥንዶች ስወዳችሁ ❤❤❤ደግ አደረግሽ ✅ጥሩ አደርግሽ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው 😂😂😂
ማርያም ሁለት ታድርግሽ
😂😂😂❤❤
እግዚአብሔር በፍቅሩ ያኑራቹ የኔ ውድ በጣም ምርጥ የሆነ ባል አለሽ ❤ እመብርሐን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤
ካሜራውን በእርግጠኝነት አይታዋለች😅😅😅😅😅
Dramanew 3 gize camera aytalech
እባክህ እስክትወልድ ከእንዲህ አይነት ፕራንክ
ተጠንቀቅላት ከደም ግፊት እና ከመሳሰሉት በንዴትና በቁጣ በብስጭት ከሜመጡት ለማለት ነው ምርጥ ባል
ነህ ጌታ ይባርክህ ቤታችሁ
በልጆች ይባረክ መልካም
ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት
ይላል ትልቁ መጽሐፍ 🙏
Prank አላረጋትም ብለህ ቃል ገብተህ አልነበር
Ae semchalew
Eko😂
የይቱብ ብር ሱስ ሆኖበት ነው ምን ያድርግ
.በእውነት ትግስት እሚገርም ነዉ ቀጥይበት❤❤
የቀልዱ ቀልዲነው ትወዲቅና በገዛጂህ ችግር እዳታመጣ እስከምትወልዲ ይህ ፕራክ ይቅርባችሁ ሱሬ
ደስ ስትሉ በማርያም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤በልጅ ይባርካችሁ ፍቅር ያብዛላትሁ❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤
ውይ ስታምሩ ከአይን ያውጣቹህ 😊
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ደርባባ 🙏
🎉🎉❤❤❤kong....message...wow❤❤
ዉሀዉ እዳያዳልጣት በአላህ ፕራክ አታድርጋት አደብነቷ አነጋገሯ ደስ የምትል ማሻአላህ
ወይኔ አሁንስ የናፈቀኝ የነዚ አይነት ፍቅር 😭😂😂😂😭😭
😢 ደምሩኝ ውዶቸ
ተይ ባክሽ ሁሉም ማስመሰል ነው fikir ሚባል yelem
😂😂
@@bluefanalex7326 😂😂😂😂 በጣም ደምሪኝ ውዴ
@@bluefanalex7326ማን ያለው ያለበት ጋ ይኖራል 100% አችጋ የሌለ እንደሁ እሁሉምጋ የለም ማለት አይቻልም
በሰላም መውለዷን እናፍቃለሁ አሳቀከን ኮ ግን ብዙ አትዳፈር ።ወልዳቾሁ ለመሳም ያብቃችሁ በጣም ደስ ትሌላችሁ በእውነት ትእግስትሽ ሸጋ ነው ❤❤❤
አንቺ ግን መች ነው ፕራንክ ምታድርጊው እንደው በምን አግኝቼ ልንገራት ተይ ግን አንድ ቀን ከባድ ፕራንክ አድርጊው ብድርሽን መልሺ በናትሽ 😂😂😂 ባልየው ግን ነብስክ አይማርም😕😕
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂ሀራም አሌኪ
😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂❤
ትግስት ግን ይኑርሽ
እውነት ነው
ወንዶች የሴቶችን ስሜት ተረዱ እባካቹሁ❤❤❤
እኔ እሚገርመኝ ባለትዳሮቹ ትንሽ ምክንያት ሲያገኙ በሆዳቸዉ ያለዉን ጨርሰዉ እሚናገሩት ነገር😂😂😂😂❤❤❤ትዳር ማስተዋልን ይጠይቃል አስተዋይ ሁኑ ብዬ እመክራለሁ !!!!!
በናቶቻችንን ቀረ 😢😢 ዘንድሮ ትዳር ይደብራል የተወሰነ ጊዜ ደስታ ከዛ ለቅሶ
ግን ነፋሰጡር ፕራክ ባታረግ ጥሪ ነው ወድሜ በድንጋጤ ሚፈጠረወ አይታወቅም በተረፈ ስታምሩ ❤❤
መቸ ይሆን በስደት ያለነዉ ከክህደት ወደ ጥሩ ፉቅር እምንሸጋገረዉ ኸይር አሚን በሉ በስደት ያለነዉ ምን አባሽ ታመጫለሽ እሚለዉ ሳይሆን ምን ላምጣልሽ የሚለዉን ይወፉቀን አሚን
Ameeenn❤
አሚን አሚን አሚን ያረብ❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚንያረብ
አሚንን ያረብ
የመጨረሻ የተረጋጋች አስተዋይ ንግግሯ ረጋ ያለች ውብ ሴት ናት ግን እንዲህ አይነት ፍራንክ በዚህ ስዓት ቢቀር መልካም ነው ባይ ነኝ
እናተ ጥደቺ ፈጣሪ አምላክ እስከ መጨረሻው ፍቅራቺሁን ያዝልቅላቺሁ ወልዳቺሁ ደሞ ከልጃቻሁ ጋራ በፍቅር በደስታ ለመኖር ያብቃቺሁ. እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቺሁ አሜን በሉ❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
ባልና ሚስቶች ምንም ሚደባበቁት ነገር መኖር የለበትም አንድ ነገር የታዘብኩት አለ እሱም የሞባይል ኮድ ቁጥር ሚስት ማወቅ አለባት ባልም ማወቅ አለበት 👍
እዴት ደስ እደምትሉ ቀኑን ሙሉ ባያቹ የማሰለቹ ቪዲዮውን እዲያምር ያደረገችው ሚስት ናት ረጋያለች
😂😂😂
betam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣
❤❤😂😂😂😂😂
ሲጀመር ለምን በአሻራቆለፍከው
ለትዳርጓደኛ የሚደበቅነገር የለም በፍፁም ❌
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው መጠርጠሯ ልክ ናት ።ፕራንክ ግን በእርጉዝ ሴት ባይደረግ ይምረጣል።መደሰት እንጂ መከፋት የለባትም ❤❤❤
እንዴት ደስ እንደምትሉ ቂቂቂቂ ስትናደጂ ያምርብሻል የሱም ትእግስት ጥሩ ነው።
እናም ስለምትወድህ ነዉ የምትቀናዉ በደንብ ያዛት 👉ፊቅራችዉን 👉እስከ👉 ገነት 👈ወዶቼ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችዉ እንደናንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
ዋው ደስ ስትሉ ተዋት ባክህ አታበሳጫት ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን እማምላክ በሺልም ታውጣሺ የኔናት እርጋታዋ ደስ ስትሉ እስከመጨረሻው እንደዚሁ ፍቅራችሁ ይዝለቅ
m
አጭረ ሰዉ ተኮለኛ ነዉ 😂😂😂😂😂
ይላሉ😂
😂😮😮😮
ፕራንክ በዛበት ግን የምሰሩት ...ከእናንተ ጋራ የሚሄድ ሌላ ሰውን የሚስብ ነገር የሚያስደስት ስሩ እናንተ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤
በማርያም እንዳትጣሉ ስቀናባችሁ የኔውዶች😢😢😊😊
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Fekrachu betam yaskenal. God bless you❤❤❤ amlak mesakum yekun
ደስ የምትሉ ምርጦች ናችሁ እርስ በርሳቹ ተደጋገፉ አደራ ፈጣሪይ ከናተ ጋር ይሁን እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃቹሁ❤❤❤
ይመቻችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት በተለይ እርጋታችሁ ይሄ ነገር እስትወልድ ቢቀር ጥሩ ነው እኔ ለራሱ ታሁን ታሁን እምወድቅ እየመሰለኝ ተሳቅቅሁ እመቤ ማርያም ትቅርበሽ ❤❤❤❤❤
ኦረ ፕራንክ ይቅርባት ነብሰጡር ናት❤❤
የኔ ማር እርጋታዋ ለሌሎች ሴቶች ተምሳሌት ናት❤❤እመቤቴ ትቅረብሽ
በጣም ነው ዘና ያልኩት! በጣምም ነው የወደድኳችሁ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክለችሁ!
ስታምሩ ያጥር ወፍ አይስማሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላንሁ❤❤❤❤
የኔ ደርባባ እርጋታዋን የምወዱ በላይክ❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ በሠላም ይገላግልሽ አላህ ይጠብቃችሁ
በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እመብርሀን ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ ግን ፕራንክ አታድርጋት እስከምትወልድ ፕራንኩ ይቅርባት❤❤❤
ቆንጆ ሚስት ደስ የሚል ቅናት አንተ ግን ነፍሰጡር ባለቤትህን ተጠንቀቅላት
የምሬን አትጠገቡም ፍቅር ብቻ ❤❤❤
በጣም በዛ ተዋት እባክህ ይችን ጨዋ ልጅ ።
የኔ ውድ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ታምራላችሁ ❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው
አታሰደነግጣት ጥሩ አይደለም
ይህ የሰይጣን ሰራ ከሀገሬ ይነቀል አሳዘነችኝ የኔ ውድ❤
ቁንጆ ቁርስ አበላሽው ውሀ ከመቸለስ በላይ ምርጥ ቁርስ አለ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ሰቃቸው እድሜ ጨምሪ ዘመናችሁ ይባረክ ❤
በኡነት ደስስ ስትሉ እየሳቃቹ ንሩ ወዳጆቼ ታምራላቹ
እንዴት አባታችሁ ነው የምታምሩት በእግዚአብሔር
እናተን እያየሁ ነው የመዳምን ጩህት የምርሳው 😢😢😢ኑሩልኝ
ጎብዝ ልክ ነሽ
ዛሬሥ ካሜራ አይታለች 😂😂😂😂
አዎ
ሙድ ይይዛሉ
ሙድ ይይዛሉ
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
አተደሞ ነፍሰጡር ፕራክ አይደረግም ሁለተኛ እዳይደገምህ
እምነት ለሁሉም ነገር ያስፈልጋል አይዛቹሁ😢😢😢❤❤❤
Yene wodoch betam new yemodachu rejim edme yistachu fetari Tidarchun yibarkew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድች ደስ ስትሉ ወላሂ. አላህ በስላም እሀለት ያድርግሽ እህቲ. ደስታው ይምንካፍል ያድርግን የኔ ማሩች. የስምር ያርግላችሁ ትዳራችሁ የዘላቄ ይሁንላችሁ. ❤❤❤❤❤❤
ሚስኪን የስልኩን ኮድ እንኳን አታዉቅም😅😅😢😢
በጣም ደስ የምትሉ በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤
ወላሂ ርጋታሽ ደስ ይላል እኔ ብሆን ስልኩን ነበረ የምሠብረው እኔም እዳቺ በሆኩኝ ለርጋታሽ ቃላት የለኝም ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ለትዳር መሠረቱ እምነት ነዉ ተማመኑ ዉዶች❤
ረበፈጣሪ ፍራክ አታድረጋት የወነነገረ ትሆንብሀለች ትደነግጣለች❤❤🎉🎉😂😂
😃😃😃😃ዉዶች የልጅቷ እርጋተዋ ደሥ ሲል
እማምላክ በሰላም ትፍታሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ታምራላቹሁ ተባረኩ❤❤❤
ወድሜ ነፈሰ ጡር ጡሩአደለም ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ስመጣ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል የማዳም ቀመም ነኝ
የልጅቷ እርጋታ ያስደምማል😊
ክክክክ የኔ ማር ደስ ስትሉ አላህ በሰላም ይግላግልሽ እና ሚስት ልዩ ናት❤
አርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል ልክ ነች ሰው በሚወደው ያልቀና በማን ይቀናል ይመችሽ።
ኧረ ይብቃ ፕራንክ
ፍትህ ፍትህ ለሴቶች ከወለድች ብሀላ ቢሆን ጥሩ ነወ ወይስ ልጁን አትፍልግም ??? ከችልክ ወንዳሚ ይብቃ ፕራንክ ይህ የግል አስተያየት ነወ ❤❤❤❤❤❤❤
ወላህ ስወዳችዉ ጊን በናትህ ይህ ፒራንክ ለሷ ጥሩ አይደለም ደሞም ለቅሶ ጥሩ አይደለምና አላህ በሰናም ይገላጊላ እና ይህን ፒራንክ ባታደሪጋት ነዉ የምለዉ እኔ የደረሰብኝን ስለማቅ ለእሪጉዝ ሴት እንክብካቤ ነዉ እንጅ ድንጋጤ ለቅሶ ጥሩ አይደለም እና ወዶቼ ከአጠፋዉ እቅሪታ
ወላሂ ለፕራክልጂህን እዳታጣ እውነት ቀልዱንና ፕራኩንተውት
❤እስከምትወልድ ፕራክ አትስሩ ❤
ውሀ ጠጭ በት ለዚህ አነጋገርሽ ትንሽኳ አታስቢም አይባልም እሽ ኧረ በስመአብ ስት አይነት ሰው አለ
አላህዬ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ፀባይ ስናይ 🌷🌹ሸ አመት ኑሩ በዚህ ፍቅራችሁ ለኛም ለስደተኞች መልካም ሂወት የስጠን ፈቅር በጠፋበት ጊዜ እናንተ ተገኛችሁ ባሁን ሰአት ትዳር ነፍስ ይማር
@@مريمعمر-ح2ع ሁሉም በሚዳላይ ነው እባክሽ
በጣም ታሳዝናለች በዚህ ሰአት ይቅርብህ ስሜ ታዊ የረጋል
ሁለታችሁም ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤ ወልዳችሁ ሳሙ ቅዱስ ሚካኤል ቤታችሁን በበረከት ይሙላው
Betam Mirt Nachu,Egziabher Tidarachu yobarik, Ligachiu be Selam yiweledilachuuu❤
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁ ይመር ውለዱ ክበዱ የኔ ቆንጆ እማምላክ ሰላም ትገላግልሽ ❤
በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ .ማወቅ ያለብህ ስለምትወድህ ነው የቀናችብህ.እሽ.
ቡሩኬ ና ዳስታ ❤❤❤❤❤በርቱ ታምራለችሁ❤❤ትዳር ማለት ቅልጦ ነዉ😂😂😂
የኢትዮጵያ ፕራክ የምክክር ፕራንክ
እማምላክ ትዳራችሁን ከልጇ ጋር ትባርክላችሁ እንዲህ አይነት ጨዋታ ያናንቃ ደስ ትላላችሁ ልጅቷን በጣም ነው የማደንቃት ❤❤ የምወዳት እኛ ሴቶች አንዱ መስፈርታችን ቁመት ነው እሷ ግን ፍቅርን ስላስቀደመች በጣም የምትደነቅ ሴት ናት አይለያችሁ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ