ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተማረ ሰው ይግደለኝ ይባል የለ አንበሳ ወንድ መጀመሪያ መናጋገር አለብን አላለም የተመቸው በላይክ አሳዩኝ የሚስትዬቱ እርጋታ ደግሞ ይገርማል ስወድሽ እህቴ ለባልሽ ያልሽ ክብር ልዩ ነው ፍቅራችሁን እስከ ወዳኛው ያርግላችሁ።
ሀገራችን ውስጥ የተማረ ነው የሚገድለው የሚገዳደሉት 😂😂😂
ወድሜ ተምሮ ትላንት ተመርቆል ልገረው ይድፋሽ. 😂😂😂
@@meki5896 መማር ማለት እኮ ፊደል መቁጥር ከዚያም ተመርቆ ባለስልጣን መሆን አይደለም እህቴ!!!
@@marizatube5186 ምንም ማለት ነው ሚስኪን
@@marizatube5186ክክክክክ
የኔ አባት ኡፍ የምር ምርጥ ባል ነህ እህታችንም ጎበዝ ምርጥ ሚስት ነሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር ጎበዞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😘😘
ESSU BETAM MSKEEN SEW NEEW ESWAA GEEN BEETAM MKMATEL TFLGALCH YENEN MEEN YLUTAL
ሲያሳዝን😢😢😢ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ? ❤❤❤❤❤❤
አር እኔ ቁጡሪ አድ. ውድድድድ ነው መደሪገቸው
ይድፋሽ ይሄን ዱክማን ፉጋ ታገቢው አፈርብይ
@@sameramohammad2788፥፥፥፥፥፥፥አፄው ገጀገነ. . l l 😮
ዋው ፍቅር ማለት እንደናንተ ነው! አብራችሁ አርጁ በእድሜ በጤና ❤ውዴ የድምፅሽ ቅላፄ በስመኣብ ❤ ያጥር ወፍ አትስማሽ ❤ ሱራዬ አቤት ትግስት ምርጥ አባወራነህ ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🏾❤️
እሷ ለባሏ ክብር እንዳላት ያስታዉቃል ስርአታችሁ ደስ ይላል❤❤❤❤
በጣም 👍👍👍♥️
በጣም እኔስ ወድጃት ልማት ነው😊
Tekikel ❤❤❤
እኔማወላሂ2ቀኔሌላአላይም በቅነትሊገሉኝነው❤
በጣም ትክክል ❤❤❤
የዛሬ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በሰላም በጤና ይገላግልሽ❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
በመነጋገር የሚያምር ሰው ደስ ይለኛል በጣም አስተዋይ ነው ጌታን😢❤❤❤
በጣም ደስ ይላል❤❤
😂😢
❤❤የኔ ፀባየ ሰናት እርጋታችሁ እራሱ ያስቀናል እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤🎉
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህቴ 😍❤️🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የፈጣሪ ስራ ግን የድምፃቸው መመሳሰል እና የእርጋታቸው አንድነት ያስደንቀኛል❤😊
አቤትባልሽ ፀባዩ ምርጥ ነው ።አንቺም ምርጥ ነሽ ደስ ትላላችሁ ። ከዚህ በፊት አንቺን ፕራንክ ሲያደርግሽ ተናድጄበት ነበር እርጉዝ ሆነሽ ስላስጨነቀሽ ግን ፀባዩ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ።
ምርጥ እና ትዕግስተኛ ባል አለሽ አንቺም ደስ ትያለሽ አብራችሁ አርጁ❤❤❤
በጣም
የሷ እርጋታስ ታድላ ቆይ ግን ከምን ተፈጥሬ ነው እንደ ቆላ ፍዬል ቀጅቃጃ የሆንኩት 😢😢😢😢
@@atklitemelkamu4735😂😂😂😂😂
@@atklitemelkamu4735አረ በሳቅ
ሱሬ ትግስቱ ና በመነጋገር ነገሮችን ረገብ ለማረግ ሚያረገው ነገር በጣም ደስ ይላል ሁለታቹም 😘😘😘😘❤️❤️❤️👌👌👌
የተማረ ይግደለኝ ነው እኮ 🌹🌹
@@makeiawerkenh9671 በጣም 👍
በጣም የተማረ ይግደለኝ ❤❤❤
ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏🥰
አሜን 🙏🙏🙏
19 yeigzhaber keni new yemanim ayidelem
አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምረላቺሁ ደስ የምትሉ ጥዶች😊ደሞ አላህ በሰላም ይገላግለሽ ❤
አሚን❤❤❤
አላህ ይጨምርላቸው ❤❤
ግን ማነው እዴት እርጋታዋ የሚወድላት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
ዋው ምርጥ ጥንዶች ደስ ስትሉ ሁለታቹም ረጋህ ያላቹ ናቹ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ውድ አይለያያቹ😍😍✅
ደስ የምትይ ልጂ ነሽ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ሁለት ጥንዶች ታምራላችሁ
ሰራተኛ ይቀጠርልሽ አለ የኔ ሙክሲን ታድለሽ መልካም ባል አለሽ ፈተሄ ማህጠን ቅዱስ ሩፍኤል ይቅረብሽ ድግል ማርያም የፍትሽን በጀርባሽ ለማዘል ታብቃሽ
😅😅😅 በጣም አሪፍ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቼ 😅
አውነት ነውስወድሽአግዚአብሔር የባርክሽየኔ ወድችTabarkiu 🤣🤣
ደምሪኝ እህት ደግ አስቦካሽው
የኔ ጌታ እኔ አላሳዝንሽም ወይ አለ
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ከልቤ ነውትግስታችሁ ደስ ይላል ለዚህ ዘመን ባለትዳሮች አሪያ ናችሁ። ዉዴ በጣምጎበዝ ደገም ደገም አድርገሽ አስጨንቂዉ
የኔ ጌታ ሰአዘዝን እግዚአብሔር እንደአንተ አሰተወይ ይስጠን አሜን በሉ በስደት የአለችሁ እህቶቼ❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን (፫) 🙏🙏
Amen Amen
አሜን❤
ልክናት እናት እያላት ደሞ እቤት ትላታለህ እዴ😂😂😂 ቀልደኛ እድሜና ጤና ለናቶቻቸን❤❤❤❤❤❤
እመብርሐን ትቅረብሽ ደስ ስትሉ❤️ እርጋታችሁ በጣም ታምራላችሁ❤️ ፈጣሪ ፍቅራቾሁን ያብዛላችሁ 🙏እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏
የኔ ምስኪን ሲያሳዝን ሌላው ወንድ፡ቢሆን።ተሸክሞ ነበር የሚዉጣው ሻንጣውን
❤
Amen Amen Amen ❤
የኔ ደርባባ ስወድሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውብ❤ በመነጋገር የሚያምን ሰው በጣም ደስ ይላል መልካም ባል ሲያሳዝን ያአስተምራል
ፋሱዬ የኔ ቆንጆ እውነት በጣም ደርባባ ሴት ነሽ ኢኤ ስወድሽ ሱሬ ምርጥ ባል ነው እውነት ፋሱዬ ታድለሻል እውነት ይህንን የመሰለ ባል ማግኘትሽ በጣም አስተዋይ እና በመነጋገር ነገሮችን የሚፈታ ወንድ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ የኔ ቆንጆ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ 🙏
ውይ ይህ ልጂ አስተዋይነቱ ከ እድሜው በላይ ነው ፍቅራችሁ እስከመጨርሻ ያድርግላችሁ
እርሜውን በምን አወቅሽ😊
ልጅ ኮ አይደለም ትልቅ ሰው ነው 😂😂😂😂😂😂
እድሜውን በምን አወቅሽ ህፃን መሰለሽዴ😅😅😅😅
Lij 😂😂😂😂 meselesh indy😂😂😂😂
ወላሂ ስወዳችሁ የኔ ማሮች አላህ በሰላም ይገላግልሽ አህት❤❤❤
ውይይይ ስታምሩ 🥰🥰ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው 🥰🥰እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እማ ኪያ 😘😘
ጎበዝ በርቺ እሱ ብቻ ማን ፈቀደለት ፕራክ ማረግ ሁሌም እያስደነገጠሽ ነበር እኳን😂😂😂❤❤❤❤
የኔ ዉቦች ረጋ ያሉ ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁ ብት ይበል❤❤❤❤😊😊😊😊
የተማረ ይለሀል ይህ ነው ወድሜ አበጀህ ያለህ ክብር አሏህ ይጠብቃችሁ የኛውቹ ሰገጤ እዚህ ተማሩ
😂😂😂ትክልል
የኛዎቹማ ሂጅ ይላል ጋጠወጥ
አይክክክክክክክክክ በጣም ነዉ የሣኩት
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
ቅድሚያ አንች ጥሩሚስትሁኚ የኔባልበይሁሉም አንድአደለም
እጅግ እጅግ የምታምሩ ባልና ሚስቶች እግዚአብሔር ይሄንን ፍቅርና መከባበር አይቀይርባችሁ!!!❤💐
የኔ ናት ትፍሽሽ ቁርጥ ቁርጥ ይላል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ፍቅራቹህም ብዝት ይበልላቹ ❤❤❤❤❤❤
እየተጯጯሁ ከሚያደነቁሩን ጥንዶች ከእናንተ ተሞክሮ ይውሰዱ የተማረ ይግደለን የሚለው እናንተ ጋር ሰርቷል፡፡የእርሷ እርጋታ ስርዓታቸው ዋው 😍
🎉🎉🎉🎉
ዶክተር ስንታ ነው ሚስትህን ያስለቀስካት ደግ አደረገች ጥሩ አገኘችህ ውድህ ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ይባረክ። ❤❤
አቤት ትትነህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Wow❤❤❤❤❤
አሜንንን
የኔ ድንቅ እንቁ እንቁ እንቁ የሆነ ልጅ ነው!!! ወዶች ከዚህ ወጣት ተማሩ
ብድር በምድር ይልሀል ይህ ነው ተገኝተሀል❤❤❤❤ እህቴ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ደምሪኝ
በጣም ነው ደስ የምትሉት ያብርሀም ሳራ ያድርግላችሁ አንችንም እመቤቴ ልጂሽን ለማቀፍ ያብቃሽ ባለቤትሽን አክብሪ በጣም ጎበዝ ትግስተኛ ነው አንችም አስቸዋይ ሚስት ነሽ ባጠቃላይ ልባም የኢትዮጲያን ወግ የወላጆቻችን በእናተ ስላየሁት ተደስቻለሁ
ዋው እርጋታዋ አደኛ ❤❤❤ ማነው እደኔ እሚወዳቸው👌👌👌😘😘😘
😅
ፍቅራችሁ ኣይቀዝቅዝ ፈጣሪ በሰላም ልጃችሁን ያሳያችሁ❤ልባሞች ናችሁ ።👍
😢ፍትህ ለንፁሃን ፍትህ ለ።ገፋው ሚሰኪኑ ወገኔ በአገሩ መቀመጫ ላጠው ወገኔ😢
ኦኦሽ እዚ stsfi ውለሽ ስፅፊ ብታድሪ ምንም አታመቺ እሄ እኮ የ ጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ አደለም አቺ ብቻ አደለሽም ነፍ ሰው ነው እዲህ ምላው አትጃጃሉ ከቻልሽ ፀሎት አድርጊ
@@meseretrefera2664 በመጀመሪያ አማረኛሺን አሰተካክኝ ሰቀጥል የምን መንግሰት መንግሰት ከሌላ ኢትዮጵያ ውሰጥ 5 አመት አለፈ 😎 ሰቀጥል ሰለፀለት አታሰተምሪኝም
❤❤❤😢😢😢😢
@@meseretrefera2664እዉነት ነዉ 😂😂😂ስጀመር ወዶና ፈቆዶ የገባዉ ይቻለዉ እንጄ ስንት ታዉት ብለናል ስለዝህ 😂😂😂
የምን ፍህት ፍትሀ ነዉ ሀገራችን ሰላም ነዉ ችገር ካለ ችግር ይምፈጠር አካል ለህግ አሳሌፋቹ ስጥ ሄዶ ካረቼሌ ይበሰበሰ
ስወዳችሁ መልዓኩ ቅዱሥ ገብርኤል ፍቅራችሁን ያብዛ❤❤
ጎበዝነሸ እመብረሀን በሠላም ትፍታሽ የቅዱሥ እሩፍኤንል ፀበልጠጭ
ጎበዝ ነሽ ብድርሽን መልሰሻል። አቀራረብሽ ጥሩ ነበር። አንዳንዴ አልፎ አልፎ የምትጥያቸው ቃላቶች ያስደንቁኝ ነበር። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
እሰይ ደስ አሰኘሽኝ እሱ ስንት ጊዜ ነው ፕራንክ ያደረገሽ ።ስሜቱን ማወቅ ይገባል
Wow! Never expected from Ethiopian husband! I am so impressed with you, man! God bless this house
I really appreciate both of you he is such a wonderful person or husband you must be lucky by this time having a caring man God bless you all😊😊😊😊😊♥️♥️♥️♥️♥️
መከባበራችው ደሰ ሲል ኡፈ ሁለታችውም ጨዋናቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ የኔሰሰት❤❤❤❤
አነጋገሯ ግን ወላሂ አቤት ስጦታ😍🥰
መድኄኔ ዓለምን በጣም እወዳችኋለሁ የእኔ ደርባባ በሰላም ተገላገይ ልጁም እጅግ ግሩም ሰው ነው በዚህ ዘመን ፈጣሪ በመብራት ፈልጎ የሰጠሽ የወንድ ጥግ ነው ተባረክ ንጉሥም ጳጳስም የሚወለደው እንደ እናንተ ካሉ መልካም ኢትዮጵያውያን ነው ሌሎቹም ከእነዚህ ውብ ጎልማሶች ተማሩ
እውነት እርጋታችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤
I love you both! Blessed couples God bless you abundantly!
ወላሒ እርጋታዋ ማሻ አሏህ አነጋገሯ🥰🥰 አተም ምርጥ ባል ነህ ወድም
የኔ ውድ ማሬ ከየት ነው የመጣው??? በጣም ነው እሚያስቁት ሁሉም ግማሾቹ ውንዱ ባላቸውን እናቱ ግማኙ ኑንሽ ማሬ አረ ጉድ ነው ይሄ ትውልድ!! ተስተካከሉ ትዳራችሁ ደስ ይላል!!! አንድ ቀን አይቀመጥም ወንድ ልጅ እኮ ነው ያውም የተማረ አንድዋ እንዳትጨልፍብሽ!!!
ምርጥ ባል ነው ያላት አስተዋይ😢❤❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራቹ እስከመጨረሻው ይመር
በጣም ነዉ የምወዳችሁ እመብርሀን ወላልተ አምላክ በሠላም ሁለት ታርግሽ 😍ብድር በምድር ቻለዉ😁😁
ብድር በምድር ማለት ይሔ ነው አገኘሽው ጀግና ነሽ አንቺን ብቻ ሳይሆን እኔንም ነው ያሳዘነኝ ምርጥ ትህትና ያለው ባል አለሽ አንቺም እርግት ያልሽ እንደ እርጎ ነሽ እናም እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ እህቴ የኔን የትዳር ሒወት አስታወሽኝ መንታ ልጆችን ነብሰጡር ሆኜ አንድም ቀን ምንም ነገር አስቦልኝ አያውቅም ምግብ እስከ ዘጠኝ ወር አይቀመጥልኝም ነበር በጁስ እና በሹሮ ሹሮ እራሱ ሁሌ አደለም በልቼ መጨነቅ ነው እናም በእግዚአብሔር ቸርነት ተወለዱ በምጥ ያውም እና ጭራሽ ልጆቹ የኔ አደሉም ብሎ ካደኝ አራስ ቤት ሆኜ እናም እናተን ሳይ እቀናለሁ የምር በርቱ እንደዚህ ነው ትዳር በትግስት እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ለማሳደግ በሐረብ አገር ብሰደድም አድገዋል 4 አመታቸው አለፈ 🤲🤲🤲💒🙏🙏🙏❤
አይዞሽ ውዴ
አመሰግናለሁ እህቴ🙏🙏🙏❤
አይዞሽ ውዴ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም
የልጁን ምርጥነት ብዙዎቹ ገልጸውታል እኔ በጣም ያደነቅኩት ለእናቱ መደወሉን ሳንናገር ስወ ቤት እንሄዳለን ያለውን
አቤት እርጋታ ደስ ስትሉ እመብርሃን ትቅረብሽ❤🎉
የእሷ እርጋታ እሱም ትዕግስቱ እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ❤😍
❤❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያውርድላቸው ላአችም እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ 🙏🙏🙏
ምን ሆነ አማራ ጥጋብ አልችልም ብላቹህ እንጂ !!
አሚንን የኔውድ
@@addulistube5244ዝበይ
አሚንን
Pls fth miteyekbet bota Ataqim were
ባለቤትሽን በጣም ነው የምታከብሪው እግዚአብሔር ያክብርሽ በዚህ ሰሀት እንደዚች አይነት ሚስት ወንዶችዩ ለሁላችሁም ይስጣቹ😅😅
እውነቷን ነው ቡቸዋን ከሆነች። ግድ መሄድ ሳይሆን ተነጋግራቹ። ሰው ፍልገህላት ማምጣት ይሻላል። ምጥ እንኮን ቢመጣባት ግድ ሰው ያሰፍልጋታል እና ይሄ። እውነት የሆነ ነው የሰራችው ❤❤🎉🎉
የኔ ቆጆ ለባልሽ ያለሽ ክብር እናቴን አሥታወሥሽኝ ወላሒ ደሥትላላችሁ በርቱልን❤
ጥሩ ጅማሮ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች😅
የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ ጠካራ ሚስት ነሽ በርች አዛኝ አስተዋይ እመብርሃን ትከልልሽ በሰላም ሁለት ታርግሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤❤
ጎበዝ ነዉ ባልሺ❤❤❤
ሰራሽለት። እንዴት እንደሚያናድ አዬው። ትዳራችሁ ይባረክ ነብሱን ስለ እናንተ የሰጣችሁ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል። ተባረኩ❤
በርቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤ግን ባአሁን ግዜው ከፍቷል ሠራተኛ አትቅጠሩ 😢
👌👌👌👌👌👌👌
ሁለም አንድ አይደለም
@@لاالهالاالله-ر2ع1ر ደሕናና መጥፎው ስለማይታወቅ መጠንቀቁ ይሻላል
አይ ክፋት እኔስ ብሆን ብለሽ አስቢ ሁሉም አንድ አይደለም🤔
@@seadilove9971 ክፋት አይደለም መሥሎሽ ከሆነ እኛም በግዜው እሰው ቤት ሰርቻለሁ ተቸግሬአለሁ ግን አሁን ግዜው ከፍቷል ነው ያልኩት የሠው ማንነቱን መለዬት አልተቻለም 🙄
ለምን ለራቸው ይቱብ አይከፍቱ ለራሳችሁ እየነገዳችሁ ወይስ ብር ይሰጣቸዋል
ልጅቷ እርጋታዋን ስወደው እመብርሃን ትገላግሽ ፈታሔ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል በሠላም እንድትወልጅ ያግዝሽ ስወዳችሁ ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ጥሩና አስተዋይ የህወት አጋር ፈጣሪ ያድለን 🥺🥺
Amen
OMG 😂😂😂 srashelt bewonet 😢 btam yasazenale gen🎉maslkse edale Hulu malksem ale . Egizhabher abzito ybarkachu gojoachu hule ymoke yhun btame betam des telalach❤❤❤
ተገኝቷል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤
እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ ፈታሔ ማኅጸን ቅዱሥ ሩፋዔል በሠላም ይገላግልሽ ፍቅርርርር የሆናችሁ ልጆች ❤❤❤❤❤
ደሞ ረስቼዉ ስወደቹ 😂❤❤❤❤❤❤
🤣🤭😍✅
😅😅😅😅
የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ ምስኪን ጥሩ ባል ነው ያለሽ ትዳራችሁን ይባርከው ❤🙏❤️
እንዳተየሚያሥብ ባል ይሥጠን ለመዳም ቅመሞች❤❤
Amin.Amin Amin.Amin
Amen amen amen
አሚንንያርብ
ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፍኤል ካንቺ ጋር ይሁን የአጥር ወፍ አትስማሽ
የኔ ማር የፍቅር ባለቤት የሆንሽ ድንቅ ሴት ነሽ ግን ለብቻሽ ማደር የለብሽም
እውነት ጀግና ነሽ አግኝተሽዋል አንችን ብቻ እያስለቀሰ ነበር ግን ሱራ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ነህ ባለቤትህንም አመበርሃን አትለያት!!!
አንች እድለኛ ነሽ ምን ትፈልጊያለሽ ምን ላድርግልሽ ይልሻል
ሰውባልይወጣለታል እርእኛንምለግሰንያርብ❤
የአረብ አገር ከርታታ ነው የሚረዳት የለም
የኔ ውድ እሰይ እንኳን ስራሽለት በጣም ደስ አለኝ አገኘሽው ተይው ያኩርፍ ጎበዝ ካሁን ካሁን ትስቂያለሽ ብየ ፈርቸ ነበር አስደሰትሽኝ። ይቅርታ ገና አሁን ነው ከስራ አድሬ ስወጣ አየሁት በጣም ነው ቅቤ ያጠጣሸ ኝ እህት እመቤቴ በስለም ለመውለድ ታብቃሽ መልካም ቀን በናተ በኛ ለሊት ነው ከUSA
አረ ፍትህ ላአማራ ህዝብ ለኢንተሪት ኡፍፍ በጭንቀት ልፈነዳ ነው😢
Ayezon fetari eskmifrd metbk nw
አይዞሽ አምላክ ከተጎዱት ጋር ነው
አብሽሪ ድሉየኛነው ቀንየወጣል
አሁንማ ብቻየን ማውራት ጀመርኩኝ😭😭😭😭
ባለሙያነሕ አላለቺም kkkkk
የኔ ማር አቤት እርጋታ አቤት መልክ ከስረአት ጋር❤❤❤❤
አላህ ከክፉ ነገር ይጠበቃቹህ
እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ።❤❤❤❤ እወዳቹሀለሁ!!!እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ!!!!
ግን ለፕራንክ ደቂቃ አታርዝሙ አጠር አድርጉት ተመልካች እንዳይሰለች
እናቴ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ በጣም ደስ የምትይ ስርአት ያለሽ ሴት ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተማረ ይግደለኘ የሚባለዉ እዉነት ነዉ❤❤
አወ ያልተማሩ አባቶች ያቆዮትን ሀገር የተማረ እያፈረሰ እየገደለ ተረቱ ሰርቷል
@@ግእዝቲዮብኦረደስየሚልአገላለፅ
@@ግእዝቲዮብ አገረ የሚያፈረሱት ተምረዉ ያልተማሩ መሰቢያ የለላቸሁ ሁነዉ ነዉ 💔💔
@@ግእዝቲዮብክክክ እወነትም ተረቱ ሰርቷል
@@ግእዝቲዮብ የመልስ ምት😆😆😆😁😁😁
እርግት ያለች ማስተዋል የተካነንሽየሴት ቆንጆ❤❤❤🎉😅😂እመብርሀንትቅረብሽበሰላምተገላገይ!!😍😍
የኔ ውድ ሰታምሪ እንኳን ሰራሽለት አሱ ከዚህ በላይ አድርገጎ የለም ተሳክቶልሻል
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ የእሱን ትእግስት አደቃለሁ እኔ ብዙም አልከታተላችሁም ግን ዛሬ አየሁት ደስ ይላል ትእግስቱ❤❤❤
ትርካ ትችያለሽ እውነት ነው ብዙ ነገር ነው ያረገሽ ብድርሽን መለስሽ 😂❤❤
ደስ ሲል እኔስ አላሳዝንሽም ብቻየን ነፍሰ ጡር ሚስቴን ትቸ አለ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢 ምርጥ ባል ብሎዝምነው
ማሻአላህ በጣም ደስ እምትሉጥዶች ናችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልዳችሁ ሳሙ ሁለታችሁም ድርብብ ያላችሁ ልጆች
የተማረ ሰው ይግደለኝ ይባል የለ አንበሳ ወንድ መጀመሪያ መናጋገር አለብን አላለም የተመቸው በላይክ አሳዩኝ
የሚስትዬቱ እርጋታ ደግሞ ይገርማል ስወድሽ እህቴ ለባልሽ ያልሽ ክብር ልዩ ነው ፍቅራችሁን እስከ ወዳኛው ያርግላችሁ።
ሀገራችን ውስጥ የተማረ ነው የሚገድለው የሚገዳደሉት 😂😂😂
ወድሜ ተምሮ ትላንት ተመርቆል ልገረው ይድፋሽ. 😂😂😂
@@meki5896 መማር ማለት እኮ ፊደል መቁጥር ከዚያም ተመርቆ ባለስልጣን መሆን አይደለም እህቴ!!!
@@marizatube5186 ምንም ማለት ነው ሚስኪን
@@marizatube5186ክክክክክ
የኔ አባት ኡፍ የምር ምርጥ ባል ነህ እህታችንም ጎበዝ ምርጥ ሚስት ነሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር ጎበዞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😘😘
ESSU BETAM MSKEEN SEW NEEW ESWAA GEEN BEETAM MKMATEL TFLGALCH YENEN MEEN YLUTAL
ሲያሳዝን😢😢😢
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ? ❤❤❤❤❤❤
አር እኔ ቁጡሪ አድ. ውድድድድ ነው መደሪገቸው
ይድፋሽ ይሄን ዱክማን ፉጋ ታገቢው አፈርብይ
@@sameramohammad2788፥፥፥፥፥፥፥አፄው ገጀገነ. . l l 😮
ዋው ፍቅር ማለት እንደናንተ ነው! አብራችሁ አርጁ በእድሜ በጤና ❤ውዴ የድምፅሽ ቅላፄ በስመኣብ ❤ ያጥር ወፍ አትስማሽ ❤
ሱራዬ አቤት ትግስት ምርጥ አባወራነህ ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🏾❤️
እሷ ለባሏ ክብር እንዳላት ያስታዉቃል ስርአታችሁ ደስ ይላል❤❤❤❤
በጣም 👍👍👍♥️
በጣም እኔስ ወድጃት ልማት ነው😊
Tekikel ❤❤❤
እኔማወላሂ2ቀኔሌላአላይም በቅነትሊገሉኝነው❤
በጣም ትክክል ❤❤❤
የዛሬ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በሰላም በጤና ይገላግልሽ❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
በመነጋገር የሚያምር ሰው ደስ ይለኛል
በጣም አስተዋይ ነው ጌታን😢❤❤❤
በጣም ደስ ይላል❤❤
😂😢
❤❤የኔ ፀባየ ሰናት እርጋታችሁ እራሱ ያስቀናል እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤🎉
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህቴ 😍❤️🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የፈጣሪ ስራ ግን የድምፃቸው መመሳሰል እና የእርጋታቸው አንድነት ያስደንቀኛል❤😊
አቤትባልሽ ፀባዩ ምርጥ ነው ።አንቺም ምርጥ ነሽ ደስ ትላላችሁ ። ከዚህ በፊት አንቺን ፕራንክ ሲያደርግሽ ተናድጄበት ነበር እርጉዝ ሆነሽ ስላስጨነቀሽ ግን ፀባዩ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ።
ምርጥ እና ትዕግስተኛ ባል አለሽ አንቺም ደስ ትያለሽ አብራችሁ አርጁ❤❤❤
በጣም
የሷ እርጋታስ ታድላ ቆይ ግን ከምን ተፈጥሬ ነው እንደ ቆላ ፍዬል ቀጅቃጃ የሆንኩት 😢😢😢😢
@@atklitemelkamu4735😂😂😂😂😂
@@atklitemelkamu4735አረ በሳቅ
ሱሬ ትግስቱ ና በመነጋገር ነገሮችን ረገብ ለማረግ ሚያረገው ነገር በጣም ደስ ይላል ሁለታቹም 😘😘😘😘❤️❤️❤️👌👌👌
የተማረ ይግደለኝ ነው እኮ 🌹🌹
@@makeiawerkenh9671 በጣም 👍
በጣም የተማረ ይግደለኝ ❤❤❤
ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏🥰
አሜን
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን
19 yeigzhaber keni new yemanim ayidelem
አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምረላቺሁ ደስ የምትሉ ጥዶች😊ደሞ አላህ በሰላም ይገላግለሽ ❤
አሚን❤❤❤
አላህ ይጨምርላቸው ❤❤
ግን ማነው እዴት እርጋታዋ የሚወድላት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
ዋው ምርጥ ጥንዶች ደስ ስትሉ ሁለታቹም ረጋህ ያላቹ ናቹ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ውድ አይለያያቹ😍😍✅
ደስ የምትይ ልጂ ነሽ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ሁለት ጥንዶች ታምራላችሁ
ሰራተኛ ይቀጠርልሽ አለ የኔ ሙክሲን ታድለሽ መልካም ባል አለሽ ፈተሄ ማህጠን ቅዱስ ሩፍኤል ይቅረብሽ ድግል ማርያም የፍትሽን በጀርባሽ ለማዘል ታብቃሽ
😅😅😅 በጣም አሪፍ ነው
ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቼ 😅
አውነት ነውስወድሽ
አግዚአብሔር የባርክሽ
የኔ ወድች
Tabarkiu 🤣🤣
ደምሪኝ እህት ደግ አስቦካሽው
የኔ ጌታ እኔ አላሳዝንሽም ወይ አለ
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ከልቤ ነው
ትግስታችሁ ደስ ይላል ለዚህ ዘመን ባለትዳሮች አሪያ ናችሁ። ዉዴ በጣም
ጎበዝ ደገም ደገም አድርገሽ አስጨንቂዉ
የኔ ጌታ ሰአዘዝን እግዚአብሔር እንደአንተ አሰተወይ ይስጠን አሜን በሉ በስደት የአለችሁ እህቶቼ❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን (፫) 🙏🙏
Amen Amen
አሜን❤
አሜን
ልክናት እናት እያላት ደሞ እቤት ትላታለህ እዴ😂😂😂 ቀልደኛ እድሜና ጤና ለናቶቻቸን❤❤❤❤❤❤
እመብርሐን ትቅረብሽ ደስ ስትሉ❤️ እርጋታችሁ በጣም ታምራላችሁ❤️ ፈጣሪ ፍቅራቾሁን ያብዛላችሁ 🙏እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏
የኔ ምስኪን ሲያሳዝን ሌላው ወንድ፡ቢሆን።ተሸክሞ ነበር የሚዉጣው ሻንጣውን
❤
Amen Amen Amen ❤
የኔ ደርባባ ስወድሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
የኔ ውብ❤ በመነጋገር የሚያምን ሰው በጣም ደስ ይላል መልካም ባል ሲያሳዝን ያአስተምራል
ፋሱዬ የኔ ቆንጆ እውነት በጣም ደርባባ ሴት ነሽ ኢኤ ስወድሽ ሱሬ ምርጥ ባል ነው እውነት ፋሱዬ ታድለሻል እውነት ይህንን የመሰለ ባል ማግኘትሽ በጣም አስተዋይ እና በመነጋገር ነገሮችን የሚፈታ ወንድ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ የኔ ቆንጆ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ 🙏
ውይ ይህ ልጂ አስተዋይነቱ ከ እድሜው በላይ ነው ፍቅራችሁ እስከመጨርሻ ያድርግላችሁ
እርሜውን በምን አወቅሽ😊
ልጅ ኮ አይደለም ትልቅ ሰው ነው 😂😂😂😂😂😂
እድሜውን በምን አወቅሽ ህፃን መሰለሽዴ😅😅😅😅
Lij 😂😂😂😂 meselesh indy😂😂😂😂
ወላሂ ስወዳችሁ የኔ ማሮች አላህ በሰላም ይገላግልሽ አህት❤❤❤
ውይይይ ስታምሩ 🥰🥰ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው 🥰🥰እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እማ ኪያ 😘😘
ጎበዝ በርቺ እሱ ብቻ ማን ፈቀደለት ፕራክ ማረግ ሁሌም እያስደነገጠሽ ነበር እኳን😂😂😂❤❤❤❤
የኔ ዉቦች ረጋ ያሉ ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁ ብት ይበል❤❤❤❤😊😊😊😊
የተማረ ይለሀል ይህ ነው ወድሜ አበጀህ ያለህ ክብር አሏህ ይጠብቃችሁ የኛውቹ ሰገጤ እዚህ ተማሩ
😂😂😂ትክልል
የኛዎቹማ ሂጅ ይላል ጋጠወጥ
አይክክክክክክክክክ በጣም ነዉ የሣኩት
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
ቅድሚያ አንች ጥሩሚስትሁኚ የኔባልበይሁሉም አንድአደለም
እጅግ እጅግ የምታምሩ ባልና ሚስቶች እግዚአብሔር ይሄንን ፍቅርና መከባበር አይቀይርባችሁ!!!❤💐
የኔ ናት ትፍሽሽ ቁርጥ ቁርጥ ይላል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ፍቅራቹህም ብዝት ይበልላቹ ❤❤❤❤❤❤
እየተጯጯሁ ከሚያደነቁሩን ጥንዶች ከእናንተ ተሞክሮ ይውሰዱ የተማረ ይግደለን የሚለው እናንተ ጋር ሰርቷል፡፡የእርሷ እርጋታ ስርዓታቸው ዋው 😍
🎉🎉🎉🎉
ዶክተር ስንታ ነው ሚስትህን ያስለቀስካት ደግ አደረገች ጥሩ አገኘችህ ውድህ ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ይባረክ። ❤❤
አቤት ትትነህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Wow❤❤❤❤❤
አሜንንን
የኔ ድንቅ እንቁ እንቁ እንቁ የሆነ ልጅ ነው!!! ወዶች ከዚህ ወጣት ተማሩ
ብድር በምድር ይልሀል ይህ ነው ተገኝተሀል❤❤❤❤ እህቴ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ደምሪኝ
በጣም ነው ደስ የምትሉት ያብርሀም ሳራ ያድርግላችሁ አንችንም እመቤቴ ልጂሽን ለማቀፍ ያብቃሽ ባለቤትሽን አክብሪ በጣም ጎበዝ ትግስተኛ ነው አንችም አስቸዋይ ሚስት ነሽ ባጠቃላይ ልባም የኢትዮጲያን ወግ የወላጆቻችን በእናተ ስላየሁት ተደስቻለሁ
ዋው እርጋታዋ አደኛ ❤❤❤ ማነው እደኔ እሚወዳቸው👌👌👌😘😘😘
😅
ፍቅራችሁ ኣይቀዝቅዝ ፈጣሪ በሰላም ልጃችሁን ያሳያችሁ❤
ልባሞች ናችሁ ።👍
😢ፍትህ ለንፁሃን ፍትህ ለ።ገፋው ሚሰኪኑ ወገኔ በአገሩ መቀመጫ ላጠው ወገኔ😢
ኦኦሽ እዚ stsfi ውለሽ ስፅፊ ብታድሪ ምንም አታመቺ እሄ እኮ የ ጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ አደለም አቺ ብቻ አደለሽም ነፍ ሰው ነው እዲህ ምላው አትጃጃሉ ከቻልሽ ፀሎት አድርጊ
@@meseretrefera2664 በመጀመሪያ አማረኛሺን አሰተካክኝ ሰቀጥል የምን መንግሰት መንግሰት ከሌላ ኢትዮጵያ ውሰጥ 5 አመት አለፈ 😎 ሰቀጥል ሰለፀለት አታሰተምሪኝም
❤❤❤😢😢😢😢
@@meseretrefera2664እዉነት ነዉ 😂😂😂ስጀመር ወዶና ፈቆዶ የገባዉ ይቻለዉ እንጄ ስንት ታዉት ብለናል ስለዝህ 😂😂😂
የምን ፍህት ፍትሀ ነዉ ሀገራችን ሰላም ነዉ ችገር ካለ ችግር ይምፈጠር አካል ለህግ አሳሌፋቹ ስጥ ሄዶ ካረቼሌ ይበሰበሰ
ስወዳችሁ መልዓኩ ቅዱሥ ገብርኤል ፍቅራችሁን ያብዛ❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ጎበዝነሸ እመብረሀን በሠላም ትፍታሽ የቅዱሥ እሩፍኤንል ፀበልጠጭ
ጎበዝ ነሽ ብድርሽን መልሰሻል። አቀራረብሽ ጥሩ ነበር። አንዳንዴ አልፎ አልፎ የምትጥያቸው ቃላቶች ያስደንቁኝ ነበር። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
እሰይ ደስ አሰኘሽኝ እሱ ስንት ጊዜ ነው ፕራንክ ያደረገሽ ።ስሜቱን ማወቅ ይገባል
Wow! Never expected from Ethiopian husband! I am so impressed with you, man! God bless this house
I really appreciate both of you he is such a wonderful person or husband you must be lucky by this time having a caring man God bless you all😊😊😊😊😊♥️♥️♥️♥️♥️
መከባበራችው ደሰ ሲል ኡፈ ሁለታችውም ጨዋናቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ የኔሰሰት❤❤❤❤
አነጋገሯ ግን ወላሂ አቤት ስጦታ😍🥰
መድኄኔ ዓለምን በጣም እወዳችኋለሁ የእኔ ደርባባ በሰላም ተገላገይ ልጁም እጅግ ግሩም ሰው ነው በዚህ ዘመን ፈጣሪ በመብራት ፈልጎ የሰጠሽ የወንድ ጥግ ነው ተባረክ ንጉሥም ጳጳስም የሚወለደው እንደ እናንተ ካሉ መልካም ኢትዮጵያውያን ነው ሌሎቹም ከእነዚህ ውብ ጎልማሶች ተማሩ
እውነት እርጋታችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤
I love you both! Blessed couples God bless you abundantly!
ወላሒ እርጋታዋ ማሻ አሏህ አነጋገሯ🥰🥰 አተም ምርጥ ባል ነህ ወድም
የኔ ውድ ማሬ ከየት ነው የመጣው??? በጣም ነው እሚያስቁት ሁሉም ግማሾቹ ውንዱ ባላቸውን እናቱ ግማኙ ኑንሽ ማሬ አረ ጉድ ነው ይሄ ትውልድ!! ተስተካከሉ ትዳራችሁ ደስ ይላል!!! አንድ ቀን አይቀመጥም ወንድ ልጅ እኮ ነው ያውም የተማረ አንድዋ እንዳትጨልፍብሽ!!!
ምርጥ ባል ነው ያላት አስተዋይ😢❤❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራቹ እስከመጨረሻው ይመር
በጣም ነዉ የምወዳችሁ እመብርሀን ወላልተ አምላክ በሠላም ሁለት ታርግሽ 😍ብድር በምድር ቻለዉ😁😁
ብድር በምድር ማለት ይሔ ነው አገኘሽው ጀግና ነሽ አንቺን ብቻ ሳይሆን እኔንም ነው ያሳዘነኝ ምርጥ ትህትና ያለው ባል አለሽ አንቺም እርግት ያልሽ እንደ እርጎ ነሽ እናም እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ እህቴ የኔን የትዳር ሒወት አስታወሽኝ መንታ ልጆችን ነብሰጡር ሆኜ አንድም ቀን ምንም ነገር አስቦልኝ አያውቅም ምግብ እስከ ዘጠኝ ወር አይቀመጥልኝም ነበር በጁስ እና በሹሮ ሹሮ እራሱ ሁሌ አደለም በልቼ መጨነቅ ነው እናም በእግዚአብሔር ቸርነት ተወለዱ በምጥ ያውም እና ጭራሽ ልጆቹ የኔ አደሉም ብሎ ካደኝ አራስ ቤት ሆኜ እናም እናተን ሳይ እቀናለሁ የምር በርቱ እንደዚህ ነው ትዳር በትግስት እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ለማሳደግ በሐረብ አገር ብሰደድም አድገዋል 4 አመታቸው አለፈ 🤲🤲🤲💒🙏🙏🙏❤
አይዞሽ ውዴ
አመሰግናለሁ እህቴ🙏🙏🙏❤
❤❤❤❤
አይዞሽ ውዴ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም
የልጁን ምርጥነት ብዙዎቹ ገልጸውታል እኔ በጣም ያደነቅኩት ለእናቱ መደወሉን ሳንናገር ስወ ቤት እንሄዳለን ያለውን
አቤት እርጋታ ደስ ስትሉ እመብርሃን ትቅረብሽ❤🎉
የእሷ እርጋታ እሱም ትዕግስቱ እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ❤😍
❤❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያውርድላቸው ላአችም እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ 🙏🙏🙏
ምን ሆነ አማራ ጥጋብ አልችልም ብላቹህ እንጂ !!
አሚንን የኔውድ
@@addulistube5244ዝበይ
አሚንን
Pls fth miteyekbet bota Ataqim were
ባለቤትሽን በጣም ነው የምታከብሪው እግዚአብሔር ያክብርሽ በዚህ ሰሀት እንደዚች አይነት ሚስት ወንዶችዩ ለሁላችሁም ይስጣቹ😅😅
እውነቷን ነው ቡቸዋን ከሆነች። ግድ መሄድ ሳይሆን ተነጋግራቹ። ሰው ፍልገህላት ማምጣት ይሻላል። ምጥ እንኮን ቢመጣባት ግድ ሰው ያሰፍልጋታል እና ይሄ። እውነት የሆነ ነው የሰራችው ❤❤🎉🎉
የኔ ቆጆ ለባልሽ ያለሽ ክብር እናቴን አሥታወሥሽኝ ወላሒ ደሥትላላችሁ በርቱልን❤
ጥሩ ጅማሮ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች😅
የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ ጠካራ ሚስት ነሽ በርች አዛኝ አስተዋይ እመብርሃን ትከልልሽ በሰላም ሁለት ታርግሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤❤
ጎበዝ ነዉ ባልሺ❤❤❤
ሰራሽለት። እንዴት እንደሚያናድ አዬው። ትዳራችሁ ይባረክ ነብሱን ስለ እናንተ የሰጣችሁ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል። ተባረኩ❤
በርቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤ግን ባአሁን ግዜው ከፍቷል ሠራተኛ አትቅጠሩ 😢
👌👌👌👌👌👌👌
ሁለም አንድ አይደለም
@@لاالهالاالله-ر2ع1ر ደሕናና መጥፎው ስለማይታወቅ መጠንቀቁ ይሻላል
አይ ክፋት እኔስ ብሆን ብለሽ አስቢ ሁሉም አንድ አይደለም🤔
@@seadilove9971 ክፋት አይደለም መሥሎሽ ከሆነ እኛም በግዜው እሰው ቤት ሰርቻለሁ ተቸግሬአለሁ ግን አሁን ግዜው ከፍቷል ነው ያልኩት የሠው ማንነቱን መለዬት አልተቻለም 🙄
ለምን ለራቸው ይቱብ አይከፍቱ ለራሳችሁ እየነገዳችሁ ወይስ ብር ይሰጣቸዋል
ልጅቷ እርጋታዋን ስወደው እመብርሃን ትገላግሽ ፈታሔ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል በሠላም እንድትወልጅ ያግዝሽ ስወዳችሁ ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ጥሩና አስተዋይ የህወት አጋር ፈጣሪ ያድለን 🥺🥺
Amen
OMG 😂😂😂 srashelt bewonet 😢 btam yasazenale gen🎉maslkse edale Hulu malksem ale . Egizhabher abzito ybarkachu gojoachu hule ymoke yhun btame betam des telalach❤❤❤
ተገኝቷል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤
እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ ፈታሔ ማኅጸን ቅዱሥ ሩፋዔል በሠላም ይገላግልሽ ፍቅርርርር የሆናችሁ ልጆች ❤❤❤❤❤
ደሞ ረስቼዉ ስወደቹ 😂❤❤❤❤❤❤
🤣🤭😍✅
😅😅😅😅
የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ ምስኪን ጥሩ ባል ነው ያለሽ ትዳራችሁን ይባርከው ❤🙏❤️
እንዳተየሚያሥብ ባል ይሥጠን ለመዳም ቅመሞች❤❤
Amin.Amin Amin.Amin
Amen amen amen
አሜን❤
አሚንንያርብ
ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፍኤል ካንቺ ጋር ይሁን የአጥር ወፍ አትስማሽ
የኔ ማር የፍቅር ባለቤት የሆንሽ ድንቅ ሴት ነሽ ግን ለብቻሽ ማደር የለብሽም
እውነት ጀግና ነሽ አግኝተሽዋል አንችን ብቻ እያስለቀሰ ነበር ግን ሱራ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ነህ ባለቤትህንም አመበርሃን አትለያት!!!
አንች እድለኛ ነሽ ምን ትፈልጊያለሽ ምን ላድርግልሽ ይልሻል
ሰውባልይወጣለታል እርእኛንምለግሰንያርብ❤
የአረብ አገር ከርታታ ነው የሚረዳት የለም
የኔ ውድ እሰይ እንኳን ስራሽለት በጣም ደስ አለኝ አገኘሽው ተይው ያኩርፍ ጎበዝ ካሁን ካሁን ትስቂያለሽ ብየ ፈርቸ ነበር አስደሰትሽኝ። ይቅርታ ገና አሁን ነው ከስራ አድሬ ስወጣ አየሁት በጣም ነው ቅቤ ያጠጣሸ ኝ እህት እመቤቴ በስለም ለመውለድ ታብቃሽ መልካም ቀን በናተ በኛ ለሊት ነው ከUSA
አረ ፍትህ ላአማራ ህዝብ ለኢንተሪት ኡፍፍ በጭንቀት ልፈነዳ ነው😢
Ayezon fetari eskmifrd metbk nw
አይዞሽ አምላክ ከተጎዱት ጋር ነው
አብሽሪ ድሉየኛነው ቀንየወጣል
አሁንማ ብቻየን ማውራት ጀመርኩኝ😭😭😭😭
ባለሙያነሕ አላለቺም kkkkk
የኔ ማር አቤት እርጋታ አቤት መልክ ከስረአት ጋር❤❤❤❤
አላህ ከክፉ ነገር ይጠበቃቹህ
እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ።❤❤❤❤ እወዳቹሀለሁ!!!
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ!!!!
ግን ለፕራንክ ደቂቃ አታርዝሙ አጠር አድርጉት ተመልካች እንዳይሰለች
እናቴ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ በጣም ደስ የምትይ ስርአት ያለሽ ሴት ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተማረ ይግደለኘ የሚባለዉ እዉነት ነዉ❤❤
አወ ያልተማሩ አባቶች ያቆዮትን ሀገር የተማረ እያፈረሰ እየገደለ ተረቱ ሰርቷል
@@ግእዝቲዮብኦረደስየሚልአገላለፅ
@@ግእዝቲዮብ አገረ የሚያፈረሱት ተምረዉ ያልተማሩ መሰቢያ የለላቸሁ ሁነዉ ነዉ 💔💔
@@ግእዝቲዮብክክክ እወነትም ተረቱ ሰርቷል
@@ግእዝቲዮብ የመልስ ምት😆😆😆😁😁😁
እርግት ያለች ማስተዋል የተካነንሽየሴት ቆንጆ❤❤❤🎉😅😂
እመብርሀን
ትቅረብሽ
በሰላምተገላገይ!!😍😍